ቅጣት ክፍል 23 | Kitat episode 23

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 311

  • @GsjsjTusjss-px5wl
    @GsjsjTusjss-px5wl 7 месяцев назад +249

    ማነው እንደኔ ሙቃድስን የሚጠላት😕😕😕

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 7 месяцев назад +81

    ቅጣት ቲርኢዩ አለከም ተጋርዋይ አለና በሉ ስደት ዘለና ፈጣር ያሓለየና ❤❤💔

  • @Adeye-y5r
    @Adeye-y5r 7 месяцев назад +38

    አላህ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад +21

    ዉይ ሙቃዲስ አቃጥላ ልትደፋኝ ነዉ የተረገመች ምራት ናት😏😏😏ፋጡማጉል የኔ ምስጊን ስታሳዝነኝ😢♥️♥️♥️ከሪም መርዬም የኔ ዉዶች ስወዳቸዉ🤗♥️♥️😏

  • @ደግነቴንጉልበተኛአድርግል
    @ደግነቴንጉልበተኛአድርግል 7 месяцев назад +20

    ኢባናየ❤ መልካም ልብ ያላት ሴት ለተጎዳው ሁሉ ታዝናለች❤❤

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 7 месяцев назад +15

    ፍጡማገል የኔ ምስኪን ስተሳዝን የኔ ውድ🥹❤️‍🩹❤️‍🔥

  • @sihammohammed8532
    @sihammohammed8532 7 месяцев назад +48

    የመዳም ቅሞች ማነው እንደኔ ሙቃድስን የሚጠላ በላይ አሳዩኝ

  • @ሶሌምጓልትግራይ
    @ሶሌምጓልትግራይ 7 месяцев назад +24

    ከሪምን የሚወድ ሳብስክራይብ ያርግልኝ❤🥺👸❤️💙

  • @AysehtEsaYasyf
    @AysehtEsaYasyf 7 месяцев назад +9

    የምር ከሬም በጣም ያሳዝነኛል በለለበት ተሰቃየ

  • @iloveu5348
    @iloveu5348 7 месяцев назад +16

    የሚስቱ ቃላት ብቻ ከሚሰማ ወንድም ይሰውራቹሁ 😂😂😂ሙቃደስ አስር ነው እኮ የሚሰራት😂😂

  • @fatemafatema8391
    @fatemafatema8391 7 месяцев назад +20

    ኮመቶች ተረጋጉጂ ፍጡማ አጉል ተጎድታነዉ የምታፈቅረዉን አታ በ3ወንድ ተደፍራ አሰቡት ሴትናችሁ የሚሰማዉን ሰሜት

    • @TesheTeshe-qw2rw
      @TesheTeshe-qw2rw 7 месяцев назад

      ከ 50 -100 ድረስ እንዴት ላገኘው እችላለሁ

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 7 месяцев назад +32

    ሙቃድስ የተረገመች አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ😏

    • @ohbg8196
      @ohbg8196 7 месяцев назад +1

      ቆይ ታያላችሁ ወደምሀል ባርት ላይ ክሪም ያስፈራራታን 😅😅😅

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 7 месяцев назад +9

    ሙቃዲስ አፈር ብይ በእውነታው አለም ላይም እንዳንች አይነቶች አረመኔዎች አሉ😏😏😏😏😏😏

  • @Mimimesaye
    @Mimimesaye 7 месяцев назад +8

    ዉይ እቴቴ ዴስ ትላለች ጥሩ እናት ናት ለፋቱማ ጉል ጥሩ ናት 😍😍

  • @አሌፍዩቱብቻነል
    @አሌፍዩቱብቻነል 7 месяцев назад +11

    ሰሎ አለ ነቢ

    • @sihamMohammed-fh6xc
      @sihamMohammed-fh6xc 7 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @rgeg1095
      @rgeg1095 7 месяцев назад

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @FaresAlzahrani-dt6gy
      @FaresAlzahrani-dt6gy Месяц назад

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤ የኛውድ ነቢ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 7 месяцев назад +13

    ሙስጠፋ በጣም ያሳዝነኛል😢😢😢

    • @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
      @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 7 месяцев назад

      በዛላይ አይኖቹ ገዳይ ናቸዉ😂

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 7 месяцев назад

      @@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ ሀሀሀሀሀ የዘፍን ዳርዳሩ እስክሳነው

    • @taralema6070
      @taralema6070 7 месяцев назад

      እኮ ለክብሩ የሚጨነቅ ነው​@@Blaletadesatadesa

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 6 месяцев назад

      @@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ እኮ

  • @herugaltigray8262
    @herugaltigray8262 7 месяцев назад +17

    ከሪም አሳዘነኝ😢

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 7 месяцев назад +8

    ክፉ ሰው አይቻለው ግን እንደሙቃዴት አይነት አለ ብዬ ማሰብ እስኪያቅተኝ ነው ያቃጠለችኝ

  • @seada2315
    @seada2315 7 месяцев назад +25

    የሚወዱትን መርሳት ከባድ ነው ፋጡማ አሳዛኝ ታሪክ ነው

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 7 месяцев назад +9

    አይ እራህሚ የወንድ አልጫ እህቱን እያሰቃየች ሙቃድስ ሙቃድስ ይላል

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 6 месяцев назад +3

    ከሪም በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 7 месяцев назад +11

    ፈጡማ ጉል አሁንስ በቃሽ 😏😏ከሪምን ለቃቅ አድርጊልኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @fantizeleke
      @fantizeleke 7 месяцев назад

      እኔማ ስጠላት ክባድ pro max

    • @Natiye23
      @Natiye23 7 месяцев назад

      ​​@@fantizelekeምን ስጠላት ቆይ እንደዚህ አይነት ነገር አጋጠሞሽ ያቃለ😢

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 7 месяцев назад

      እኔ ሙከራ ደርሶብኝ ያዉቃል ኣሁን በጣም ወንድ እፈራለዉ ስለዚ ፍጡማ ጉል እረዳታለዉ😢@@Natiye23

    • @ገነትጋልሃገረትግራይ
      @ገነትጋልሃገረትግራይ 2 месяца назад

      ክክክክ 😂😂😂

  • @መናፈቄንአልተውኩ
    @መናፈቄንአልተውኩ 7 месяцев назад +5

    ሙስጠፍ ሲያሳዝን😢😢😢

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 месяцев назад +17

    እግዚአብሔር ሆይ ምድር ላይ ፍትህ የለም እና ፍትህ ከአንተ ነው የአማራህ ህዝብ ተመልከት 😢😢😢😢

    • @RuruFjfii
      @RuruFjfii 7 месяцев назад

      አሚን😢😢😢

    • @RabyaA-o5v
      @RabyaA-o5v 7 месяцев назад

      አሚን😢😢😢😢😢

    • @ZerituAhmed
      @ZerituAhmed 7 месяцев назад

      አሚን ❤❤የአላህ እዝነት ይጠብቀን

    • @wswd5859
      @wswd5859 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😮😢😢😢😢

  • @ሶሌምጓልትግራይ
    @ሶሌምጓልትግራይ 7 месяцев назад +2

    የመዳም ቅመሞች እባካችሁ በቤቱ እለፉ❤💚❤️

  • @AsdAsdfdf-i8l
    @AsdAsdfdf-i8l 7 месяцев назад +4

    er telmnachu lekekut yemr betam new yastlachugi

  • @ደግነቴንጉልበተኛአድርግል
    @ደግነቴንጉልበተኛአድርግል 7 месяцев назад +2

    ተቃጠል ያለው ሰው😢 ሙቃዴስ ጨጓራየ 😊

  • @Kokob-pd3yi
    @Kokob-pd3yi 7 месяцев назад +10

    ሞቃድስን ስጠላት እርግማን

  • @NUnknown-zc1pe
    @NUnknown-zc1pe 3 месяца назад +1

    ሙቃዴሰ በጣም አበዛሺዉ

  • @EtopeEtope-kg3zg
    @EtopeEtope-kg3zg 7 месяцев назад +4

    አይ ራህሚ አትሂጂ ሙቃደስ ይላልደ እህቱን እያስለቀሰ በግ እሱ ፊት ባይሰጣት ሙቃድስ እደዚ አትሆንም ነበረ

  • @ttgg8736
    @ttgg8736 7 месяцев назад +2

    ስታልቅስታስጠላለች

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 7 месяцев назад +6

    ውይ መቋድስ ተጫወተችብኝ በጣምነው የምጠላሽ

  • @momethio3664
    @momethio3664 7 месяцев назад +8

    በናታችሁ ሙቃዲስ የት ነው የምትገኘው? ፀጉሯን ይዤ በመሬት ነው የምጎትታት ድራማ መሆኑን እያዎኩ የተቃጠልኩት ነገርስ😅

    • @كونفيكون-ل8ع
      @كونفيكون-ل8ع 7 месяцев назад +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቱርክ ውዴ መገተት አይበቃትም እድቀነጣጥያት

    • @momethio3664
      @momethio3664 7 месяцев назад

      @@كونفيكون-ل8ع 😅😅😅

    • @zenbzebnh
      @zenbzebnh 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 6 месяцев назад

      Kkkkkk

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
    @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 7 месяцев назад +12

    ሙቃዲስ ደም ምነዉ በረዶ ይቆላልኝ አለች ከሷም ብሶ የፉጡማ ወድም የሆነ ጅል ነገር ብሽቅ ምናለ እደወድ ቆፍጠን ቢል

    • @TeaCoffe-qf6mo
      @TeaCoffe-qf6mo 7 месяцев назад

      ወላሂ ከዚህም ቀውስኖ ጣፋጭበቀልምላይ😂

  • @BrhanTadel
    @BrhanTadel 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው 👍👍

  • @ፍቅር-ሐ6ኈ
    @ፍቅር-ሐ6ኈ 7 месяцев назад +23

    ፋጡማ ነኝ እና ሰላም በሎኝ እሺ አስቀያሚ ሁላ😮😮😮እናተ ነቹ ለዚህ ያበቃቹኝ ሁላቸውም ገደል ግቡ😂😂

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 7 месяцев назад +5

      ወየውልሽ ሙኒር ሰምቶሻል😂😂

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 7 месяцев назад +4

      ይገባሻል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭☺️

    • @selinameles8225
      @selinameles8225 7 месяцев назад +6

      እኔ ግን ሙቃዲስ ነኝ ሳይነኩኝ የምነካ😂

    • @EmawaDemelash-pe4ol
      @EmawaDemelash-pe4ol 7 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @EmawaDemelash-pe4ol
      @EmawaDemelash-pe4ol 7 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂 ‏‪0:00‬‏

  • @rozinahussin
    @rozinahussin 7 месяцев назад +4

    gobeze🎉🎉🎉❤❤

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 7 месяцев назад +1

    የከሪም ዝምታ ደስ ሲል

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 7 месяцев назад +7

    ሙቃድስ ጨጎራየን ላጠችው 😫🤗🤗

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 7 месяцев назад +1

      በየቦታው መቸ የሚልጥ ይጠፋል እና😂😂😂 ደሞ የባልየው በግነት ተቃጠልኩ

    • @SayedAhmada-jl6ds
      @SayedAhmada-jl6ds 4 месяца назад

      ይህ የወንድ አልጫ ሲያናድድ

  • @natshoa
    @natshoa 7 месяцев назад +1

    ድጋሚ እያየሁት ነው ❤❤❤

  • @Seada-lh3wp
    @Seada-lh3wp 7 месяцев назад +2

    እሙቃደስ ተይ በቃሺ አሁንስ አበዛሺው✊👊 መቸ ነው ግን ይቺን ከቱ ሙቃደስን ፋቱማ ጉል የምትነጫት🤼‍♀️🤸‍♀️😜🤣

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 7 месяцев назад +2

    ፋጡማጉል ኣትጥፊ ብልሽ መሬም ጥሎልሻል ፈጣሪ❤

  • @Abodiab123Diab-bc6jg
    @Abodiab123Diab-bc6jg 7 месяцев назад +3

    Zhare bexham😢kefitognali 😢

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 7 месяцев назад +9

    ኧረእሲ ስራፈልጉልኝ እህቶች የሶስት ወርደመወዜን ቀማችኝ መድና ነኝ😢😢😢

  • @ሠጀልኩህበልቤ
    @ሠጀልኩህበልቤ 6 месяцев назад +1

    ወየሁ ሙቃድስ አቃጥላ ገደለችኝ ይችየተረገመች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AhammadAhammad-z7m
    @AhammadAhammad-z7m 7 месяцев назад +5

    እኔ ምያሳዝነኝ ግን ራም ነው😥😥😥😥😥😊

  • @MeseretGetahun-tu9cp
    @MeseretGetahun-tu9cp 6 месяцев назад +1

    fatmaguli❤

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 7 месяцев назад +1

    ሙቃድስ ያቃጥልሽ ወዳ
    ግን ገናናቸውዴ መቼነው ፋጡማጉል እና ከሪም እሚፋቀሩት

  • @ObsaAlemayehu
    @ObsaAlemayehu 7 месяцев назад

    Mitaku kalachu mister wym be turk icerdi milewn film ket agegnalew please?

  • @HabeebaRose
    @HabeebaRose 7 месяцев назад +4

    Shuhada

  • @wezam-e9z
    @wezam-e9z 7 месяцев назад +6

    ኦሪዶንየ የኔ ኣድረቅ😮ድምፁ ስወደው

    • @taralema6070
      @taralema6070 7 месяцев назад +1

      የኮራይ ድምፅ❤

  • @ScfFhe-xx3hq
    @ScfFhe-xx3hq 7 месяцев назад +4

    ራህሚ ግን ስያሳዝን ❤😢

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 7 месяцев назад

      እኔ በጣም ያሳዝነኛል😢😢

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 6 месяцев назад

      ጅላጅል ነው አቃጠለኝ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 7 месяцев назад +1

    .ዳሀ ሲቆጣ ምንገድ ያፈጥናል አሉ ሙስጠፋ ተቅደረደርክ😂

  • @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ
    @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im Месяц назад

    ቆይ ሙቃድስ ግን ሚስቱናት እናቱ ይህን ያህል እሚለማመጣት😅😅😅😅😅😅😅

  • @asdfghjkl-w6s
    @asdfghjkl-w6s 7 месяцев назад +3

    fatumagulye nafekechegh

  • @ቤስትman
    @ቤስትman 7 месяцев назад +9

    ኧረ ሙቃዲስ ይድፋሽ🙉🙉

  • @beza390
    @beza390 7 месяцев назад +2

    ማነው እደኔ እሁድ ቅዳሜ እሚደብርው

  • @ShureTesema-hu9jp
    @ShureTesema-hu9jp 7 месяцев назад +3

    Kana

  • @alakaalaka2546
    @alakaalaka2546 7 месяцев назад +7

    S ነኝ ዬመዳም ቅመሞች ስማችሁን በፊደል እንተዋወቅ❤❤❤

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp 7 месяцев назад +7

    እደናችሁ የና አፍቃሪወች

  • @BwhwJjw
    @BwhwJjw 7 месяцев назад +1

    አረ አፈርብይልኝ ሙቃድስ አቃጠለችኝ

  • @emebetmohammed217
    @emebetmohammed217 7 месяцев назад +2

    እርባክሽ

  • @DhjsJ6sbsb
    @DhjsJ6sbsb 7 месяцев назад +1

    ልቀቁልን😊

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ቤታሙሉጌታ
    @ቤታሙሉጌታ 5 месяцев назад

    ሙስጠፋ ሲያምር🎉❤😂

  • @user-bemin
    @user-bemin 7 месяцев назад +1

    ራህሚ😂😂😂😂😂

  • @LemraSeman
    @LemraSeman 7 месяцев назад

    ወይ ሥታለቅሥ አያምርባት ይቺ ጨቅጫ ፋጡማ😂😂😂

  • @ሰሊናየወልድያዋ
    @ሰሊናየወልድያዋ 5 месяцев назад +1

    አይይይይ ሙቃድስ ምን አይነት አቃጣይ ናት

  • @amaamm-te9he
    @amaamm-te9he 7 месяцев назад

    ክፍል 24ይለቀቅልን❤❤❤❤ እወዳቸዋለሁ

  • @uadh7751
    @uadh7751 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-te9he
    @amaamm-te9he 7 месяцев назад +3

    23አይከፍትም ለቁልን

  • @hababataan2731
    @hababataan2731 7 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @iamthesonOftheLord
    @iamthesonOftheLord 7 месяцев назад +2

    አሁን አሁን ይለቀቃል እያልኩ ገና 3:00 ቀራቶአል😊😊😒

  • @AsdDdsaassddd
    @AsdDdsaassddd 22 дня назад +1

    የሙቃድስ ባል አቃጥሎ ሊደፋኝ ነዉ ኤጭ 😡😡

  • @Tayba-c3c
    @Tayba-c3c 7 месяцев назад

    Ahunis mukades akatila lidefayn new 😂😂😂😂😂😂

  • @زينبع-ن3ش
    @زينبع-ن3ش 7 месяцев назад +3

    ፍተህ ለሙቃድስ 😂😂😂😂

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 7 месяцев назад +4

    ቅመሞችየ ደምሩኝ

  • @hhfhfhj4432
    @hhfhfhj4432 6 месяцев назад +1

    Yaftma gul wendmi seyaszan😮😢

  • @جمالإدريس-ذ7ل
    @جمالإدريس-ذ7ل 7 месяцев назад +2

    እኔም ሙቃድስን በጣምነዉ የምጠላዉ

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 7 месяцев назад +2

    ከሪም ውዴ ፋጡማጉል አትፈልግህም ተዋትና ና ወደ እኔ እፈልግሃለሁ ሙቃዲስ እና ዝናዝ የብር ሰዎች😂

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 7 месяцев назад

      😅😅😅😅 እሂኔይ ባለትዳረ ትሆኛለሽ ከንቱ

  • @JerryWorku-m9p
    @JerryWorku-m9p 6 месяцев назад +1

    ውይ ሙቃዲስ አቃጠለችኝ😢

  • @toybaseid7802
    @toybaseid7802 6 месяцев назад

    ሙቃድስ የምትባል ሰይጣን አቅለሸለሸችኝ የምር😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 7 месяцев назад +4

    ከሁላቸውም አሳማው ኤርዶን ነው ሰሊም ሚስኪን በሁሉም ቦታ ይፈትኑታል የደፈራትም ስለሰከረ ነውኮ ግን 😢 ሚስኪነሰ ነው ሠሊም አሳዘነኝ ከሪምም እንደዛው የፋጡማ ጉል ጥፋት በጨለማ መውጣቷ ነው

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 2 месяца назад

    ፋጡማ ጉል ግን መቸ ነው ለሰው ስታስብ የማያት አንድም ቀን ለሰው አስባ አታውቅም ከራሳውጭ😊😮😮😮

  • @RayaRaya-uo3ev
    @RayaRaya-uo3ev 4 месяца назад

    ከሪም ስወድህ ኮ ወድመ😅

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 2 месяца назад

    እቴቴን
    ስወዳት❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 7 месяцев назад

    በሙቃድስ የተነሳ ጨጓራየ ይላጥ😢😢😢😢

  • @ማሜአመር
    @ማሜአመር 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ሠላም ለሁሉም

  • @Samsunga535G-we2pr
    @Samsunga535G-we2pr 7 месяцев назад

    መስጦፉ ኣሳዘነኝ😢

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 21 день назад

    መቃድስ አታስጠልኝ እእእእእህህህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 7 месяцев назад +1

    ውይ ፋጡማ ጉል 🤔 ከሪምን አይንህን አልየው ብላ ስታበቃ ሊሸሽ ነው ትላለች

    • @furutnabahlbi1141
      @furutnabahlbi1141 7 месяцев назад +1

      ለከሪም አይደለም ያለቀሰችዉ ለሙስጠፋ ነው

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 7 месяцев назад

    ዉይ ሙቃድሥ አቃጠለችኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MdJabed-q2w
    @MdJabed-q2w 7 месяцев назад

    ሁላቸውም ተሰቃዩ

  • @Yasin.7064
    @Yasin.7064 7 месяцев назад +1

    አይ እራሚ ሚስኪን

  • @ኪዬወሎየዋ
    @ኪዬወሎየዋ 7 месяцев назад

    እፍፍ ሙቃድስ ልታሳብደኝ ነው ደሞ የራሚ ማሳዘን😢😢

  • @SaraAl-uc4px
    @SaraAl-uc4px 2 месяца назад

    ዉይ ሙቃዴስ 😂😂😂ስታቃጥል

  • @GeteKebede-ms7lc
    @GeteKebede-ms7lc 6 месяцев назад

    Muqadis baxam hixalshalow😢😢

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 6 месяцев назад

    አይ ሙስጠፋና ፋጥማ ጉል ሳይግባቡ ተቃጠሉ😢😢 😊