ቅጣት ክፍል 24 | Kitat episode 24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 241

  • @ኤልሳቤጥጓልቀሺሓጎስ
    @ኤልሳቤጥጓልቀሺሓጎስ 7 месяцев назад +86

    እሙየ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን❤❤💕

    • @MolaAyehu
      @MolaAyehu 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

    • @taralema6070
      @taralema6070 7 месяцев назад

      🙏🙏🤲🤲🥰🥰✝️

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад +71

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏♥️♥️♥️ኪዳነ ምህረት እናቴ የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን በምልጃዋ ትጠብቅልን🤲♥️😭😥😥😥

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 7 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🤲 ለዝክ ቀን ላደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 💒🕯️💖💒🌾🇪🇹🇪🇹💒💒💯🙏💖🕯️💒💒🕯️🕯️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🕯️🕯️💒💒💒💒🕯️

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 7 месяцев назад +1

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

    • @taralema6070
      @taralema6070 7 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🤲🥰✝️⛪️

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад

      @@rosarose2433 🙏♥️🙏

  • @almazmulat6656
    @almazmulat6656 7 месяцев назад +89

    እንኳን ልናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

    • @Salam-rs7lx
      @Salam-rs7lx 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

    • @HdH-me8eg
      @HdH-me8eg 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏♥️♥️♥️

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 7 месяцев назад

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

    • @hosainhosain5545
      @hosainhosain5545 7 месяцев назад +1

      አይክሪሲቴኑች።ሁለይምእኮንእደረሳችሁነውሁለይም።መቸነውባአልየለላቸው።ቱ።ገልቱውች

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 7 месяцев назад +199

    የነገዋ ኪዳነምህረት የሀሳባችሁን ትሙላላችሁ የአመት ሰው ትበለን ሰላም ለሀገራችን ታውርድልን ❤🙏❤

    • @fnottube2532
      @fnottube2532 7 месяцев назад

      ውዴ ስልክ ቍጥርሽን አስቀምጪልኝ በጣም ፈልጌሽ ነው

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Salam-rs7lx
      @Salam-rs7lx 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

    • @kaludesalegn175
      @kaludesalegn175 7 месяцев назад +1

      Amen❤

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 7 месяцев назад

      @@fnottube2532 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🤲 ለዝክ ቀን በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒☺️

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 7 месяцев назад +53

    እንኳን ለኪዳነምህረት አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹህ 🙏🙏🙏 ❤❤

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🤲🌿 ለዝ ቀን ላደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 7 месяцев назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን🙏♥️♥️♥️

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 7 месяцев назад

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @romanwadago3278
      @romanwadago3278 7 месяцев назад

      Amenamenamen

  • @AysehtEsaYasyf
    @AysehtEsaYasyf 7 месяцев назад +21

    ከሬምና ፋትማጉል ተሰማምተው የማይበት ቀን ናፈቀኝ

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 7 месяцев назад +16

    ሙስጠፋ መጀመሪ ከቤተ ሰቦች ጀሚር ስለ ክብር ስተወረ አበትና እናት እንደ ተደፈረች ሲየዉቁ ቀለበቱን አዉጢቶ ወስዶተል በክብሬ ተጨወተችብኝ ስትል አተፍርም አንተ ኡነት የፈቀርከት ከሆና በጉደቱወ ሰአት ከጎኑወ መሆን ነበረብ አንተ ለረሲ ክብርነዉ ምትጨነቀዉ ሙስጠፋ

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 7 месяцев назад

      እኮ

    • @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
      @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 7 месяцев назад

      እኮ👍

    • @አዝሚ
      @አዝሚ 7 месяцев назад +2

      አይባልም😁እንደዜህ ካለተወሳሰበ ምኑ ፍልም ሆነ ለዛ እኮነዉ እንቅልፌን ትቸ የማየዉ ያማይባል አይወራም አሉ እዳይሰማሽ 😂😂😂

    • @allahkarim5390
      @allahkarim5390 7 месяцев назад

      እኮ ደግነገርሽልኝ

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 7 месяцев назад

      ​@@አዝሚ😂😂😂

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 7 месяцев назад +33

    ሙቃድስ የምታናደው እንደኔ ተገልብጣ እየሄደች 🤣🤣✌️👍👍👍

    • @uadh7751
      @uadh7751 7 месяцев назад +1

      እኔ😅😅😅

    • @كونفيكون-ل8ع
      @كونفيكون-ل8ع 7 месяцев назад +2

      ክክክክክክክ እኔማ ፈረሥ ነወ የምመሥለኝ አረ ፈረስ ቆጆ ነወ ከሧ አምላኬሆይ በጣም ከመናደዴ የተነሣ እየሣኩ ነወ

    • @MeriBihon
      @MeriBihon 7 месяцев назад +1

      ስትሄድስ 😂😂😂

    • @taralema6070
      @taralema6070 7 месяцев назад

      😂😂😂

    • @allahkarim5390
      @allahkarim5390 7 месяцев назад +1

      አካሄዷ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔበሳቅ

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 7 месяцев назад +15

    እውነት ነው እምላችሁ ስራ መጥቶልኛን ጾለት አርጉልኝ😢ኪዳነ ምህረት እናቴ ትከተለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @muluhabtMa
    @muluhabtMa 7 месяцев назад +75

    ዛሬ 8 ነኝ 8 ላይክ እፈልጋለሁ😂😂😂😂

    • @ramausu7405
      @ramausu7405 7 месяцев назад

      የሀ ራስ ወዳድ ምኑ ያሳዝናል😒😒

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 7 месяцев назад +2

      እኔ እሚገርመኝ 8,😂10የምትሉት😅😅😅😅

    • @KobeEss-r2w
      @KobeEss-r2w 21 день назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @ነኝየፍቅርህምርኮኛ
    @ነኝየፍቅርህምርኮኛ 7 месяцев назад +12

    የኤርዶን አባት ሲያሳዝነኝ የኔ የዋህ😂😂😂

  • @zeynebosman7998
    @zeynebosman7998 7 месяцев назад +9

    ከሪምና ፋጡማ ጉል ሲራመዱ የገጠር ሙሽራ 😂😂😂ሲራመድ ቀስ እያለች ትራመዳለች ዞር ብሎ ሲያያት ትቆማለች 🤣🤣🤣

  • @MeseretAsmare-j7x
    @MeseretAsmare-j7x 3 месяца назад +3

    የነገዋ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmuuuuew
    @ahmuuuuew 7 месяцев назад +36

    ማነው እደኔ ፊልም አሳድሮ ማየት የሚወድ ያለ ምንም ግርግር ሲመችኮ 😅😅

    • @almazmulat6656
      @almazmulat6656 7 месяцев назад

      እዴት ያሰችልሻል እኔ ስአቱ አልደርሰልኝ እያለ😂😂😂

    • @ተስፈኛዋ
      @ተስፈኛዋ 7 месяцев назад +1

      ስራ ብበዛብኝም አላዲሮዉም 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @muluadammoges9576
      @muluadammoges9576 7 месяцев назад

      ሚቱ😂

    • @EeEe-rk6hy
      @EeEe-rk6hy 7 месяцев назад +1

      😂😂ታደር አላየውም እኔ ቶሎ ታላየሁት

    • @marytigest3054
      @marytigest3054 7 месяцев назад +1

      እኔ 3

  • @mdjahid7250
    @mdjahid7250 3 месяца назад +4

    ፋቱማ ጉድ እንደኔ ያስጠላችው በላክ ያሳያየኝ

  • @mulububula4597
    @mulububula4597 6 месяцев назад +4

    የነጋዋ ኪደነ ምህረት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ትሁን ሰላምን ፍቅርን ለሃገራችንትላክልን❤❤❤❤

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 7 месяцев назад +5

    ማነው ግን እደኔ ከሪም ያሣዘነው እሱ ሲከፋው አብሬ ነው የምከፋው😢😢

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp 7 месяцев назад +12

    ራህሙ ነው ስሙ አሳዘነኝ😅😅😂

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 7 месяцев назад +3

      ፍልም መሆኑን እረስቸ በጣም ያሳሰዝነኛል እባየ ነው የሚመጣው😢😢

  • @ተስፈኛዋ
    @ተስፈኛዋ 7 месяцев назад +8

    ከርም ረጋ ብሎ የማየሀደው ለምድኖው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 7 месяцев назад +1

      የገበሬ ነገር😂😂

    • @FfdTre
      @FfdTre 7 месяцев назад +1

      ፍቅርይዞትነው😂😂😂😂😂😂

  • @tntane-dady
    @tntane-dady 7 месяцев назад +11

    መጨረሻ ላይ ከሪም የፋትማጉል ናት🎉❤

    • @seada2315
      @seada2315 7 месяцев назад +4

      ስለመጨረሻው ምን አገባን አሁን ላይ መመሰጥ እንጂ

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 месяцев назад

      @@seada2315 ቀድመን ካወቅነውስ ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ ነው 😄😄😄😄😄

  • @AbebayehuMeku
    @AbebayehuMeku 7 месяцев назад +2

    አሜንእህቴ ።

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 7 месяцев назад +4

    እናት እናት ትጨወተለች ወይ ሙቀደስ የመትረበ በንቺ ምክኒየት ጮንገረዬ መለጥ አለበት ወይ ትለለችይ እቺ ከይሲ ሙቀደሥ

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 7 месяцев назад +5

    ኢቤናዊ ግን ደስ ስትል

  • @bahrainriffa5537
    @bahrainriffa5537 2 месяца назад +1

    ሙስጠፋ ያሳዝናለ. ነገር ግን እዉነት ከልቡ ፋቱማን የሚያፍቅራት ከሆነ ለምን አይርዳትም 😬 ይቺ ድንጊልና አሳበደችህ 😅😅😅

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 7 месяцев назад +5

    መርዩማ በጣም ጥርነኝ እመወድሽ🤍🩵🫶

  • @RAረህማ
    @RAረህማ 7 месяцев назад +2

    አረ ማጫራሸዉ ሚን ❤❤❤ዪሆን🎉🎉🎉

  • @Figy-x3w
    @Figy-x3w 7 месяцев назад +5

    እረቶሎቶሎ ልቀቁት አታቋርጡት

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseid 7 месяцев назад +3

    ሙሰጠፍ ፍጡማ ጉል መሰላዉ የሰዉ ሰዉ ሊፈረክሰ ነበር ኮ🤣🤣

  • @MisLal-xw5cy
    @MisLal-xw5cy 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @SisayGezu-c6o
    @SisayGezu-c6o 7 месяцев назад +1

    Amen ankun abro aderasen

  • @user-bemin
    @user-bemin 7 месяцев назад +6

    ሙቃድየስ አረማመድ😂

  • @wezam-e9z
    @wezam-e9z 7 месяцев назад +2

    ኦሩዶንየ የኔ ኣድረቅ😮😂ስወድህ

  • @BetiFasil-x6i
    @BetiFasil-x6i 7 месяцев назад

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
    @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 7 месяцев назад +9

    ከቮራል ፍቅር ይዞኛል ንገሩልኝ 😂😂😂

    • @Lili-wc8oe
      @Lili-wc8oe 7 месяцев назад +2

      ጉኒ ስታስታውሺ ይተውሻል😅

    • @ተስፈኛዋ
      @ተስፈኛዋ 7 месяцев назад

      ባል ለቀቅ አርግው😂😂😂😂

    • @saadahsaaadah3402
      @saadahsaaadah3402 7 месяцев назад

      የኔ እኮ ነው ቭራንኮ👊☹️😂😅😜

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 7 месяцев назад

      መልካም መሻማት😂😂😂😂😂

    • @damn-pg9in
      @damn-pg9in 6 месяцев назад

      ​@@Lili-wc8oe 😂😂😂

  • @GcuddXhjki
    @GcuddXhjki 7 месяцев назад +7

    ልቀቁት😫😫

  • @RuruFjfii
    @RuruFjfii 7 месяцев назад +3

    ❤❤

  • @ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
    @ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ 7 месяцев назад +3

    ሠሊም የኔ ፍቅር እንዴምወድህ ታውቃለህ ሣ😅😅😅😅

    • @allahkarim5390
      @allahkarim5390 7 месяцев назад

      የኔነውሰሊም ❤❤

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 7 месяцев назад

      የሀብታም ልጅ ስለሆነ ነው

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 5 месяцев назад

    አሜንአሜን እምነት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 7 месяцев назад +5

    ከፍቶኛል መኪና ግዙልኝ 🥺🥺🥺💔💔

  • @natshoa
    @natshoa 7 месяцев назад

    ደስ የምል ፍልም ነው ❤❤

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 7 месяцев назад

    ቅጣት part 25 ልቀቁልን

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 7 месяцев назад +3

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ከሪም

  • @እናቴህይወቴነሽለኔ
    @እናቴህይወቴነሽለኔ 7 месяцев назад +1

    ድራማው እንዴት ነው አላየሁትም ልጅምረው እንዴ😊

  • @Kshaha-i7e
    @Kshaha-i7e 2 дня назад

    amen🎉❤

  • @Haymiሀይሚ-q3f
    @Haymiሀይሚ-q3f 7 месяцев назад +2

    ሞቃዲስ የሚወዳት😮😂😂

  • @hilinagirma8740
    @hilinagirma8740 7 месяцев назад +2

    ልቀቁት እያልን ካልተንጫጫን አትለቁልንም በቃ????😭😭

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @aynadisadino
    @aynadisadino 6 месяцев назад +2

    ምስኪን የኦርዶን አባት😢😢😢

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 7 месяцев назад +2

    ከሪምና ፍጡማገል እመወድሽ🫶

  • @aynadisadino
    @aynadisadino 6 месяцев назад +1

    ሙስጠፋ የኔ ምስኪን😢

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 7 месяцев назад +12

    ኧረ አኔስ ሙስጠፋ አሳዘነኝ 😢

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад

      እኔም በጣም ያሳዝነኛል😥😥

    • @EeEe-rk6hy
      @EeEe-rk6hy 7 месяцев назад

      ምን ሁኖ

    • @user-od2qk6it9i
      @user-od2qk6it9i 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 7 месяцев назад

      @@EeEe-rk6hy እኔጃ ብቻ ያምረኛል ማለቴ ያሳዝነኛል

    • @allahkarim5390
      @allahkarim5390 7 месяцев назад +1

      እረ አያሳዝንም ምክንያቱም ፋትማጉልን ትቷትነበር ቢወዶትም ቡሀላ ከሪምን ይበቀለዋል የኔ ከሪም የዋህ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 7 месяцев назад +3

    ያአበቦች ፊልምያ ሳኞ ይፈፀመል ሌላ ከለ ሹኩ በሉኝ 🙏🙏🙏😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @IkramAli-dd3kx
    @IkramAli-dd3kx 7 месяцев назад +8

    ያሱ ድንፅ ሲያስጠላ 😢

    • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
      @ስደተኛዋ-ወ5ለ 7 месяцев назад

      እረ ይቀየርልን😭ስሰማት መተፈስ ኮ አልቻልኩም😡

  • @SadaKebrt-tl3jb
    @SadaKebrt-tl3jb 7 месяцев назад +1

    Are ketay

  • @Yuti-m4b
    @Yuti-m4b 7 месяцев назад

    ክፍል 25 ይለቀቅልን

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 2 месяца назад +1

    ከሪም
    አንጀቴን
    በላኝ😢😢😢😢😢

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 7 месяцев назад +7

    ደምሩኝ ቅመሞችየ ❤❤❤❤

  • @bahrainriffa5537
    @bahrainriffa5537 2 месяца назад

    ፋቱማ ሸፋፋ 😅😅😅

  • @amaamm-te9he
    @amaamm-te9he 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤ቀጣይ

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
    @ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 7 месяцев назад

    ወይኔ ሙስጠፈ ከማል 😢😢😢ጨለለ

  • @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ
    @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 месяцев назад +12

    አሁንስ ሙቃዲስ አበዛችው የክፋቷ ጥግ አብይ አህመድን እየመስለችኝ ነው 😳😳

  • @ቤስትman
    @ቤስትman 7 месяцев назад +1

    ፊልሙ ሳይጀምር ኮሜንት የምትፅፉ ሴቶች አወ ሴቶች ስራፈችሁላ😂ተራ ሀሳባችሁ አስጠልቶኛል።

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 7 месяцев назад

      እስከ ሚጀር ድረስ ለመጫውት ይመስለኛል 🤔

  • @SelamHagos-h5o
    @SelamHagos-h5o 7 месяцев назад

    አረ ቀጣዩን ክፍል በናታቹ

  • @soliyantube
    @soliyantube 3 месяца назад

    ሙቃድስ አሁንስ በቃሽ😢😢 እንደህ ልጅቱ ልደፊያት ነው እንዴ

  • @Asuu121
    @Asuu121 7 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰👍

  • @DfrDcf
    @DfrDcf 7 месяцев назад

    እኔምሌው፡አንድ፡ሳአት፡አይደል፡እደ ምሌቀቀው ምንእዬሰሩኔው እራት፡እዬበሉኔው

  • @ሂወትጓልትግራይ
    @ሂወትጓልትግራይ 7 месяцев назад

    ከ8አመት በሃላ በደጋሚ እያየሁተ ነው😮

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 7 месяцев назад

      😢 xalebte naberku yezane tedbqe naber yamyaw btv

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes 7 месяцев назад

    Eye drama tedegmo new aydel??

  • @MariyamKuwait-u7b
    @MariyamKuwait-u7b 7 месяцев назад

    fetumgul Abzachu kalas karim xuru sewu new eko musaxf mesakin

  • @burtunethio5669
    @burtunethio5669 7 месяцев назад +1

    😢😢❤😅😮

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 7 месяцев назад

    ሙስጠፋ😂😂

  • @tubatamam2371
    @tubatamam2371 6 месяцев назад

    ሙስጣፈ ክብሬ ክብር😏😏😏

  • @FsfdVxff
    @FsfdVxff 7 месяцев назад

    Aere lkekuln 25 26 bnatachu

  • @ሚጣፈቃርነቡኣ
    @ሚጣፈቃርነቡኣ 7 месяцев назад +1

    ኣይ ሙስጠፋ ደሞ 😩😩

  • @NardosAbate-zx4bd
    @NardosAbate-zx4bd 7 месяцев назад

    Era katey yet nw magagnaw😢

  • @cnnnn1
    @cnnnn1 7 месяцев назад

    ቅጣት ፊልም youtube lay ke 30 ክፍል ጀምሮ ለቅቄያለህ ገብታችሁ እዩ

  • @amaamm-te9he
    @amaamm-te9he 7 месяцев назад +4

    ኧረልቁት ጀሞ አድስአት አርጉት❤❤❤❤

  • @amaamm-te9he
    @amaamm-te9he 7 месяцев назад

    ❤❤❤ ክፍል ሀያአምስት የለቅ

  • @MariyamKuwait-u7b
    @MariyamKuwait-u7b 7 месяцев назад

    moqedisa yetargemsh ufffff achi setayo buze diram leyi ayitelwu hulum bote kefu nech

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🙄🙄🙄

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 7 месяцев назад +1

    አድስ የቱብ ጀማሪወች ኑ እንደማመር

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc 7 месяцев назад

    ሙስጣፍ ምቼ ነው እውነትሁን የሚቀው?😢

  • @cnnnn1
    @cnnnn1 7 месяцев назад

    ቅጣት ፊልም ክፍል 30 ጀምሮ ለቅቄያለሁ channel ውስጥ ገብታችሁ እዩ

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 7 месяцев назад

    ሙቃዴስ የሆንሽ ቄብ ዶሮ😅😅😅

  • @fhxh2270
    @fhxh2270 7 месяцев назад

    ጉኒአለ

  • @allahkarim5390
    @allahkarim5390 7 месяцев назад

    ሙቃድስ ይች ሹል እግር

  • @hababataan2731
    @hababataan2731 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @muluadammoges9576
    @muluadammoges9576 7 месяцев назад

    የአሱ ድምፅ🤑ለምን ቀየራችሁት

  • @Helen-z4n
    @Helen-z4n 7 месяцев назад

    ህባካቹ።ሙሉን።ፊልም።ልቀቆልን።በፈጠራቹ

  • @mahkgs8211
    @mahkgs8211 6 месяцев назад

    😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @Hawa119
    @Hawa119 7 месяцев назад

    😅

  • @SumayaMohamed-c1y
    @SumayaMohamed-c1y 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 7 месяцев назад

    ቅጣት part 25 ልቀቁልን

  • @adsssa-v8i
    @adsssa-v8i 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtunethio5669
    @burtunethio5669 7 месяцев назад

    😢😢❤😅😮

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 7 месяцев назад

    ቅጣት part 25 ልቀቁልን

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 7 месяцев назад

    ቅጣት part 25 ልቀቁልን

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 7 месяцев назад

    ቅጣት part 25 ልቀቁልን