ነብይ ሚራክል ድብቁን ሚስጥር አጋለጠ⚠️🛑3 ብልፅግና ና መትረፍረፍ የሚመጣበት ድብቁን ሚስጥር/ይሄን ቪዲዮ ሳያጠፉት በፊት ተመልከቱት/Prophet miracle

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 24

  • @JaantJan-xu8dm
    @JaantJan-xu8dm Месяц назад

    በስመአብ አቦ ይጨምርብህ ተባረክ የምታስተምረው ወንጌል አካል ይልበስ

  • @tewodrosassefa893
    @tewodrosassefa893 Месяц назад +3

    በጌታ የተወደድክ ፕሮፌት ሚራክል ተካ በጌታ ፍቅር ሰላም ለአንተ ይሁን ቴዎድሮስ እባላለሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የህይወት አዳኜ አድርጌ ከተቀበልኩት 5 ዓመት ሆኖኛል እግዛብሔር በአንተ ላይ አልፎ የሚሰራውን ድንቅ የሆኑ ተአምራቶችን በ youtube chanal ሁሌ እከታተላለሁ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተህ ድንቅ በሆነ አገላለፅ የምታስተምራቸውን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ሁል ጊዜ እከታተላለሁ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ብርክ በልልኝ ከዚህም በመቀጠል ያለሁበት የኑሮ ሁኔታ ጥሩ አይደለም ቀደም ሲል በጌታ ከመሆኔ በፊት የነበረኝ ምድራዊ ቁስ በሙሉ እንዳልነበረ ሆኑዋል አሁን ባለሁበት ሁኔታ ሰርቼ ልጆቼን ለማሳደግ ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ እጥራለሁ ነገር ግን ሊሳካልኝ አልቻለም ትዳሬም ከፈረሰ ወደ 7 ዓመት ሆነኝ የልጆቼን የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል እስከማልችልበት ድረስ ነው የተቸገርኩት totally i'm in the very difficalt circumstance situation at all እባክህ Prophet ከዚህ ካለሁበት የተወሳሰበ ችግር ውስጥ ጌታ እግዛብሔር በአንተ ላይ አልፎ እንዲያወጣኝ እንዲታደገኝ እንድትፀልይልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቅሃለሁ ሻሎም

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 20 дней назад

    Amen 🙏🙏 I receive in Jesus name

  • @romanasefawoyessa
    @romanasefawoyessa Месяц назад

    Amen amen !! Prophet God bless you for Amazing amazing word of God!!
    God bless you more

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 Месяц назад

    Amen amen amen i receive it wonderful wow god blessed you man of god ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KenanKimo
    @KenanKimo Месяц назад +1

    Wawa geta yibarkh nebi ante liyou nehe geta xega yichemrilh Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @HassavIugggy
    @HassavIugggy Месяц назад

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Месяц назад

    እገዚቤረይባረክህ🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Месяц назад

    wow powerfull message Man Of God grace to grace wow Amazing Amen ❤

  • @user-ng2mp7ge2r
    @user-ng2mp7ge2r Месяц назад +1

    I realy honor you prophet! Cause i see you are real prophet of God almighty

  • @TensuMu
    @TensuMu Месяц назад

    ተባረክ የኔ ልጅ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Месяц назад

    ተባረክ ነብይ

  • @sentayehubelachew6813
    @sentayehubelachew6813 Месяц назад

    ተባረክ ወንድሜ ይጨመርልኽ ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanemergia6235
    @berhanemergia6235 Месяц назад

    Glory be to God forever more papa I thank God for you all the time that u bring fresh Mena all the time for us God bless you more

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Месяц назад

    i recived IN Jesus name I pray

  • @mesfinzeray1097
    @mesfinzeray1097 Месяц назад

    እውነት ነው ነብይ ሚራክል ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt8vg6ue6q
    @user-bt8vg6ue6q Месяц назад +1

    ❤ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው አገላለፁህ እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ ገልጦልህ ነው የምትናገረው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ ብዛ በወንጌል አለምን ውርስ ቅባት ይጨምርልህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @TsaheyAbreh
    @TsaheyAbreh Месяц назад

    Wawwww yegzabhier sew anie bante betam tebarikalew so I love you Egzabhier zebenh tdarh ljh ybarek

  • @Serawitdana
    @Serawitdana Месяц назад

    Tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki 😘😘😘

  • @Serawitdana
    @Serawitdana Месяц назад

    Amen a amen amen amen amen amen amen amen amen papa ❤❤❤❤❤

  • @user-mv6qn1od7p
    @user-mv6qn1od7p Месяц назад

    አውነት ነው ጌታ ዘመንክህ ሁሉ ይባሪክ❤❤❤❤

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 Месяц назад

    ትምርትህ መልካም ነው ።
    ቡሺሪ ከእግዚአብሔር ነው ?
    ክርስቶስ በድድቅ የቅመበት መድረክ ላይ እግሩን አንፈራግጦ የልደቱን ኬክ የሚቆርስ ። በፍፅም ለምን ደቡብ ሱዳን የመከራ የጦርነት የስደት ማሳ ሆነች ። ለምን ሰላም ማድረግ አልቻለም ? ማንም ከጌታ ቃል በላይ ሊሆን አይችልም ። ማን ምን እንደሆነ የሚለይ የመንፈስ ቅዱስ እሳት በኢትዮጵያ ምድር ያልፋል ። ያኑ ሁሉም ይለያል ።

  • @tigistshitaye9235
    @tigistshitaye9235 Месяц назад

    Betam migerm naw

  • @tiruworkalemu4449
    @tiruworkalemu4449 Месяц назад

    ዋዋ ምን አይነተ መገለጥ ነው