ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደም ካንሰር ፈውሶት ቤቱን አሳነጸ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 32

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 27 дней назад +4

    እሰይ እሰይ እሰይ እልል እልል እልል እንኳን ደስ አላችሁ የሰማይቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ሰማይቱ ከዚህም በላይ ይገባሀል ፀጋ በረከትህ ለኔ ለሀፄተኛዋ ልጅህ ይደረግልኝ

  • @user-bx5zx6nc7w
    @user-bx5zx6nc7w 15 дней назад +1

    ወይግሩም አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይክበር ይመስገን❤❤❤ ሰማእቱ አባቴ😢❤

  • @user-oh9mm2qq4e
    @user-oh9mm2qq4e 13 дней назад +1

    ክብር ምስጋና ለ ሰማህቱ ለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 15 дней назад +1

    ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ

  • @Bayush-vi3yp
    @Bayush-vi3yp 26 дней назад +3

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለድጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @BirukGebebyu
    @BirukGebebyu Месяц назад +3

    የጨለሚት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z Месяц назад +3

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 28 дней назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-bu7dx2ie4t
    @user-bu7dx2ie4t 12 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማረው

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @rosealan
    @rosealan Месяц назад +3

    ቦታው በጣም ነው የሚደንቀው የሚናፍቀውም በድጋሚ ለመሄድ ፈቃዱ ይሁንልን🙏

  • @user-mc5vx1iu6i
    @user-mc5vx1iu6i 6 дней назад

    Amen Amen Amen

  • @akberetamdeslassie2238
    @akberetamdeslassie2238 Месяц назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @GgvFggg
    @GgvFggg 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk8kq1kx5g
    @user-dk8kq1kx5g 27 дней назад +1

    አባካቸሁ ጸበሉን አስነኩኝ ለነፍሳችሁ ይሆናል በማይድን በሽታ የተያዝኩ ተስፋ የኮርትኩ ነኝ

    • @aderamedia
      @aderamedia  13 дней назад

      @@user-dk8kq1kx5gእሺ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ይሁንልን 0967676865

  • @XhayXhay-l8j
    @XhayXhay-l8j 5 дней назад

    እልልልልልል

  • @user-df7kx3dt5i
    @user-df7kx3dt5i Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dubaiyou3512
    @dubaiyou3512 Месяц назад +2

    ቦታዉን አድራሻ አስቀምጡልን ለመሄድ እንድመቼን ከቻላችሁ ስልክ ብታስቀምጡልን

    • @hamytesema3231
      @hamytesema3231 26 дней назад

      ጅሩ የቦታው ስም "ጅሩ አርሴማ ቅድስት" ነው ከ አዲስ አበባ አቶ ቢስ ተራ ሎንችና ቀጥታ ይወስድ ነበር ፣

  • @haregmulugeta2340
    @haregmulugeta2340 Месяц назад +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @EluMama
    @EluMama Месяц назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው 2 дня назад

    ጊወርጊስ የልዳው ንጉስ

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 28 дней назад +1

    ቦታው የት ነው ???

  • @hamytesema3231
    @hamytesema3231 26 дней назад

    ጅሩ ይባላል ቦታው "" ጅሩ አርሴማ ቅድስት " አዲስ አበባ አቶቢስ ተራ ቀጥታ ነበር

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z Месяц назад +2

    የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @monimonasir4785
    @monimonasir4785 21 день назад

    ❤❤❤

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 28 дней назад +2

    ቦታው የት ነው ???

    • @aderamedia
      @aderamedia  15 дней назад

      @@tsegaasrat460 ከመርካቶ አውቶብስ ተራ ትንሹ መናሀሪያ እነዋሪ በሚለው መኪና ተሳፍረው ሲያደብር ሲደርስ በመውረድ የጁሩ ቅድስት አርሴማን መግቢያ መንገድ ይዘው ሲጓዙ የሚገኝ ዋሻ ጨለሚት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z Месяц назад +2

    የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z Месяц назад +2

    የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን