🔴 አነጋጋሪው ጋብቻ በመጨረሻም በዚህ ተፈፀመ Live tiktok
HTML-код
- Опубликовано: 27 сен 2024
- 🔴 አነጋጋሪው ጋብቻ በመጨረሻም በዚህ ተፈፀመ Live tiktokvita husband italy,vita yoni magna live,live tiktok habesha,ዮኒ ማኛ,yoni magna live,vita sidorkina italy
instagram account ➡️www.instagram....
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇ብዙዎች የወደዷቸውን እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
• 🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መም...
2. አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ጉዳዬ
• 🛑 አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው ...
3.ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
• 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳ...
4.አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ
• 🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና ...
5.ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
• 🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረት...
6.አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ
• 🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪ...
7.ትዝታው እና በጋሻው
• 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበ...
8.አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህር ፋንታሁን ዋቄ
• 🛑 አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥ...
9.አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በአጥማቂያን ሲጋለጥ
• 🛑 አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪ...
10.እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
• 🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን...
አቡነ ናትናኤል,ብፁህ አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,ቅዳሴ በኦሮሚያ,Abune natnael,አቡነ ናትናኤል ዝማሬ,አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,አቡነ ናትናኤል መዝሙር,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,donkey tube,ebstv worldwide,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,kana television,mahtot tube,minew shewa tube,seifu on ebs,sunday with ebs,tube,z habesha,zehabesha officialwantiya #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
#ethiopian #orthodox #libonatube
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን!!! አገልግሎት ህን እግዚአብሔር ይቀበለው!!!
ወልደው ሳያበቁ አይመፃደቁ አሉ 😅 ዪኒማኝ 😂😂
አርቀን ስለማናስብ መውለዱብቻ ሳይሆን እሱ ራሱ ነገ ምን እንደሚገጥመው ቤለማወቃችን እኮነው😢
@@emano5974 በጣም አች እህቴ የሱሚስትኮ አንዲት የማታምር ድፍጭጭ😁 የውጭ ዜጋናት ግንእሱ አፍያልተገራ በቅሎ 🐎ነው😁😁😁😁
@@emano5974ewnati new egzabhr libona yesten
እግዚአብሄር አደራህን ከመፈረድ ሀፂያት ጠብቀን እስከመቼ እደዚሂ እደምንሆን
I like your videos so good keep up my brother
እንኳንለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ያብስራ እንኳን ደህና መጣህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት❤❤❤❤
አንዳንድ፡ ኢትዮጵያኖች፡ አሕዛብ፡ ትቢተኞች፤ ድሃ፡ መናጢ፤ እድሜ፡ ለአሜሪካ፤ አንተስ፡ የውጭ፡ ዜጋ፡ ያገባኸው፡ አበሻ፡ አጥተህ???
አንተም ለብር ብለህ ነው ስፓኒሽ ያገባኸው ሚስትህ ሀበሻ ናት እንዴ ማን ላይ ሆነሽ ማንን ታሚያለሽ አለ😅😅😅😅😅😅😅😅
Betselot atahut yemelewen video seralen
የእኛ ሀገር ሴቶች ተበላሽተዋል ግማሹ ስደት ሲሰለቸው ሀገር ገብተው የሰወ ባል እየቀሙ ግማሾቹ ወሽማ ለመሆን ፈቅደው ይገቡበታል ምንድነው ያለባል መኖረ አይቻልም እዴ ምድነው በቃ ለፈጣሬ ህይወትን መስጠት አይሻልም
ይህች ልጅ በብር ይሁን በፍቅር በምንም ይሁን በምን ፈቅዳ ወዳ አገባችው በቃ ይህ የእርሷ ውሳኔ ነው መተው መናገር አይገባም እሷስ ብትሆን ወደ ሚዲያ ባትወጣ ይገባ ነበር ።
እንናቴ የኢትዮጲያ ህዝብ ሆይ ዮኒ መኛዉ ዬምትታቹት ሰውች ዮን መኛዉ እያሌዉ ያሌ ሊጂቱዋ አከል ጉደታኛዉ የገበችሁ ለብር ነዉ እንጂ ለፍቅር አይዴሌም ነዉ እያሌ የሌዉ ትክክል ደሃ ብሆን አታገበም ያሀገሬ አከል ጉደታኛ ደሃ ብታገባ በጠም እነከብረሌንም እነመሰግነሌንም ሊጂቱዋ የብር ጥመት እሄ 2ቱ ዌሽዎች ለብር ታገበሌች በጠም ረከሽ ነሽ በለግ
የሚገርመው ለመነጋገሬያ ለመሆን መልቀቅ አስፈላጊ አይደለም ሀጥያት ታስገባለች ገንዘብ ፍላጎት ከሊላት የሀገራችን የኔ ብጤ ለምን አይገባም ፍቅር ከሆነ።
ወንድሜ ቤተሰብ የማይገባበት ትዳር የለም ተጋቢዎቹ በእርግጥ ተዋደው ወደፊታቸውን በአንድነት ለመኖር ከፈቀዱ ቤተሰብ ተገቢውን ቦታ ጠብቆ እንዲኖር ማድረግ የእነርሱ ኃላፊነት ነው። ከፀሎት ጋር ምንም የሚያገናኘው ጉዳይ የለም። ይህ ልጅ ሊያገባት የፈለገውን ቤተሰቡ ካልወደዱ ቆሞ ሊቀር ነው ????
ዮኒ እሱ እኮእጁ እና እግሩ ነው አንተ አይምሮህቆራጣነህ ሰው ትናገራለህ ያገባኸው ፖርቶሪኮ (Porto Rico ) አይደለም ብንድ ነበር ስራዋ አንተን ከማግባትዋ በፊት ተናገር ::
ወንድሜ መጽሃፍ ቅዱስ አካል ጉዳተኛ እግቡ የሚል አለ ወይ እባክህ ንገረኝ ????
እግዜብሄር ይስጥሽ እጅግ መልካምና ቅን ነሽ ይህን መቀበል እራሱ ፀጋ ነው።
አርቴፊሻል የሆኑ እንደ ዮኒ አይነት ሰዎች እውነት ተከታዮቹ እንደሱ ይሁኑ
ሠካራም ከማግባት ይሻላል መፍረዴ ግን አይደሉም ከተሳሳትኩ ይቅርታ🙏
አረባካችሁ እግዚአብሄርን ፍሩ እሶ ከወደደችው እናተምን አገባችሁ ።
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ልቦና ይስጠን ቸሩ መድሀኒአለም በእውነት😢
ዮኒ ማኛ እኮ ፒሊፒን ነው ያገባው ደግሞ አካል አያኮራም 😢😢😢
@ላይክ ብቻ አይደለም ሰብሰክራይብም ነው ያደረኩት በርታ።
ዮኒ ማኛ
አፍህ እንደተከፈተ መቃብር ነው
Mechem yoni magna hulem afuendekefete new kedada. Mejemeria yerasu afenchawen majet alebet.
መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ጠፋብን ምን ሆኖ ይሆን ?
እህቴ ሕይወት ሽ የአነቺ ነው እነኝ ህ የሚሳደቡ ትን አትስሚ
ልጅቱ መብቷ ነው ምንድነው የምታራግቡት
Egiziho marena kirstos abetu fetariye ykir ybelen kemefred ytebken
እደው አምላክ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢
የአብ፡ ስራ፤ መልካም፡ የመስቀል፡ በዓል፡ ይሁንልህ! መስቀሉ፡ ለገባን፡ ፍቅር፡ ሰላምና፡ በጎ፡ ኅብረት፡ ነውና!
bewnet wendem egziabher yistlgn tru programme nber just and hasab yalgn ke menfesawi wechi yehonut videos like reaction videos yekerebut yihen channel aymetenum ena tru nger altenagerum blo malef nw enji videowochun ezi lai batakereb yemil hasab lemestet ewedalw. bertalgn wendeme
ዮኒ፡ ማኛ፤ ገሃናም፡ ይገባል!!! ነጭ፡ እኮ፡ ነው፡ ግብር፡ ከፍሎ፡ አገሬን፡ የሚረዳ! በረሃ፥ እስርቤት፡ በጫካ፡ ሕይወታቸውን፡ ያጡት፡ የተሻለ፡ ኑሮ፡ ፈልገው፡ አይደል? የውሸት፡ ጠበቆች!
Enkan adersachu lmeskel beal❤❤❤
Besewu hiwet yemigebu lbona ystachew endwam ltdenek ygebatal
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ግን ጠፍተሃል በሰላምህ ነው. እና አቤቱ ጌታሆይ ከመፍረድ አድነኝ ለአፊ ጠባቂ አዘጋጅልኝ እንዳለው ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት😢 የኔ ሞልቶ በሆላየ እየፈሰሰ 😢የራሴን እንዳይ አግዘኝ 😢😢😢😢😢😢
እባክህ አትጥፋ
ሲጀመር የፀለይሽው ለጣኦት ነው
ትክክለኛው ማርያም መልስ አትሰጥም
ልቦና ይስጥህ/ ሽ
qale.hiwet.yasemalen❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
ያብስራየ እንኳን አደረሰህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
በስመአብ ዮኒ እውነቱን ነው
እስኪ አንዳደየ ቁም ብለን እናሰብ ይሄ ነገር እኛ ላይ ቢደርስ ብለን እናስብ ...እንዲህ ያሉ ሰወች ንፁህ ልብ ያላቸው ናቸው ልናመሰግናቸው ይገባል
በስመአም
ሁልጊዜ የምትፅፈዉ ርዕሥ ቀፋፊ ነዉ ትንሸ ቀን አርፈን ነበር አንተ የሠይጣን መልክተኛ የተከበሩ አባቶችን ባታመጣችዉ ጥሩ ነዉ ላንተ ከታች ጀምር