ሰጸልይ ያንቀላፋኛል ያዛጋኛል ለምንድን ነው ? መፍትሄውስ ማወቅ ይፈልጋሉ ? ይጠቅማችኋል አዳምጡ ለሌሎችም ሼር አድርጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Комментарии • 267

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ልቦናችንን ይመልስልን ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 года назад +40

    የሚገርም ነው ድንቅ ትምህርት ካሁን ወዲያ ይህ ትምህርት እንደ ዋዛ የምጸልየውን አባታችን ሆይ ጸሎት እራሴን እያየሁ እንድጸልይ እራሴን እፈትሽበታለሁ ብዬ አስባለሁቃለ ህይወት ያሰማልኝ 🙏🙏🙏

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele6647 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @memd9309
    @memd9309 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀሌሉያ-አ9ሰ
    @ሀሌሉያ-አ9ሰ 2 года назад

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን ፈጣሪ ማስተዋልና ልቦና ስጠኝ ልቤን ክፈትልኝ

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 2 года назад +12

    የድንግል ማርያም ልጅ ያበርታን ያጠንክረን, ቅዱስ ስሙን እንድንጠራ ይፍቀድልን::🙏🏿

  • @hewatsshefaro4028
    @hewatsshefaro4028 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና

    አሜን አሜን አሜን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ

  • @shebreasmamaw7533
    @shebreasmamaw7533 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Sara-dl7xf
    @Sara-dl7xf 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @cell7172
    @cell7172 3 года назад +33

    እውነት ነው የሽፈታውን ልብችንን እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ ቃሉ ይጠራና በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🕯

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 года назад +4

    አቤት እኔማ ልፀልይ ሳስብ እራሱ ድክም ነዉ የሚለኝ የምደረድራቸዉ ምክንያቶች ብዛቱ ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ 👏👏👏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    አሜን

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 2 года назад +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ጥቂት ናቸው ከተመረጡት ያድርገን አሜን 🤲🤲🤲✝️🕯✝️

  • @Asaa-ne2hj
    @Asaa-ne2hj 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 2 года назад

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesertg43
    @mesertg43 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @emebet2862
    @emebet2862 2 года назад

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 2 года назад +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn

  • @emabettube3699
    @emabettube3699 3 года назад +8

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን አሜን፫

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 года назад

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ጌታ ሆይ የአደበት ሳይሆን ከልባች እድንፀልይ እርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @ወቅሸትህይወቴ
    @ወቅሸትህይወቴ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በጣም ተቃሚ ትምህርትነው እኔስ ለጸሎት ስቆብ የማልፈልገውን ነገር ያሳየኛል ያላሠብኩትን ያሳስበኛል ያዛጋኛል በቃ ዝም ብሎ ይርብሸኛል በእውነት በጸሎታችሁ አስቡኝ መቸ እንድሆን ሀሳቤን ሠብስቤ የምጸልየው በጣም የሚናፍቀኝ ነገር ይህብቻነው

  • @ayyemulatta2493
    @ayyemulatta2493 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 2 года назад

    ቃለሂወት ያሠማልን ምምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አቤቱ አምልካችን ለፆሎት የበረታ ልብ ሥጠን 🙏🙏😭😭😭

  • @tigistadungna7770
    @tigistadungna7770 2 года назад

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመወትን ያርዝምልን መምህር በጣም ደስ የሚልትምርት ነዉ ያስተማሩን ቃለህይወት ያሰማልንን

  • @مريممريم-ز9ط7م
    @مريممريم-ز9ط7م 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @fozyaahmad583
    @fozyaahmad583 2 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሠግናለን የበለጠተግተን እድንፀልይ የሚያደርገን ትምህርትነዉነዉ እድሜና ጤና ይስልን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @marthamelkam7323
    @marthamelkam7323 3 года назад

    Amen amen amen fetari ayne lebonachen ybraln

  • @yodittadesse5929
    @yodittadesse5929 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamawitalebel6966
    @selamawitalebel6966 3 года назад +4

    አቤቱ ጌታዬ አበርታኝ ምን ያክል ደካማ እንደሆንኩ ታውቃለህ አፅናኝ ጌታዬ ልቦናዬን መልስልኝ አባቴ ይህን ትምህርት ስሰማ ምን ያክል ደካማ እንደሆንኩ አወኩ ተረዳሁ ዝም ብዬ አነብናቢ ሆኜ እንዳልቀር እርዳኝ አባቴ መልሰኝ ልብ ስጠኝ አቤቱ ጌታዬ እባክህ አበርታኝ አበርታኝ ይህንን አዚም ከኔ አርቅ በጌታዬ በፈጣሪዬ በአብ ስም በወልድ ስም በመንፈስ ቅዱስ ስም እኔን ለማዳን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ስም የድኅነታችን ምክንያት በሆነችው በንፅህተ ንፁሐን በእናታችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በ፯ቱ ሊቃነ መላእክት ስም በፃድቃን በሰማዕታት ስም ከእኔ እና ከወገኖቼ እራቁ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን አቤኔዘር

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለዚህ ስላደረሰን ተመስገን

    • @haitrees6981
      @haitrees6981 3 года назад

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @nash10nash87
    @nash10nash87 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሠማልን
    አባተታችን
    እኒስ ደካማ ነኝ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለኝ ንፁሕ ልቦና ፍጠርልኝ

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 3 года назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለሒወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @godoliyasgodoliyas718
    @godoliyasgodoliyas718 3 года назад +4

    ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያዋርስን አሜን በእውነት መምህር ትምህርትዎትን ሳዳምጥ ስምጥ ነው የሚያረገኝ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ብዝት ያርግሎት ።ክብር ምስጋና ይግባው ለመዳኒአለም አሜን

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን ይብዛላችሁ በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያስማልን። ። ክፍል ሁለት ይቀጥልልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን በእውነት ድንቅ ስናይ ምክር ነው ይቆየን (፫)

  • @almazkebede5176
    @almazkebede5176 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ሂወቴን የኔን ነዉ የነገሪኚ ኦ አምላኬሆይ ልቦና ስጠኚ

  • @saras-or1em
    @saras-or1em 2 года назад +2

    በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫ በእውነት ለኛም ለደካሞቸ አምላክ ቅዱሳን ይርዳን አይነ ልቦናችነን ይገልፅልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 года назад

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @hewatsshefaro4028
    @hewatsshefaro4028 2 года назад

    ትክክል 😭😭🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @ማሚየዮቱብቻላልማሚ
    @ማሚየዮቱብቻላልማሚ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 💒💒💒

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 2 года назад +4

    ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏾💕ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾💕

    • @adedasig8602
      @adedasig8602 2 года назад

      ቃለ ህይወት. ያሰማን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 2 года назад

    አሜን እግዜአብሔር ይመሰገአን

  • @raneems2086
    @raneems2086 2 года назад +1

    በእውነት ይሄንን ችግር የኔን ችግር ነው መመህራችን ቃለ ሂወት ያሰማል በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ትክክል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 3 года назад

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን

  • @እመብርሀንየልቤብርሐን

    ቃለሕወት ያሰማልን "" በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ ብዙ ግዜ ጸሎት አቋርጣለሁ ያለምንም ምክነያት አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ወደ አንተ ቅርብ ዘንድ ሀጥያተኛዋን እርዳኝ

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት የሰማልን

  • @aasaaw949
    @aasaaw949 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ስብከትወ በጣም ይለውጣን

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 2 года назад

    Amen Amen Amen kaliyot yasemalen

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen kale hiyoten yasemalen egezeaber banestu lebona endinsteliy yerdan ⛪🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 года назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
    @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ያርዝምልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @gihi7732
    @gihi7732 3 года назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💛💜💒💒💖

    • @girumtamirat7214
      @girumtamirat7214 2 года назад +1

      ትምህህርቱ ያንፃል ውሰጤ ተደስተለች ብዙ እታረምበታለሁ

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 года назад

    አሜን አሜን አማን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 2 года назад

    Amen 3

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ን ያሰማልን

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tirualembrehanu6180
    @tirualembrehanu6180 3 года назад

    amen kalehewetin yasemalin.

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏 እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ❤🕊

  • @rekerdoffice3839
    @rekerdoffice3839 2 года назад +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በውንት እየተፈታተነን ያለ መንፈስ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይድረስልን አሜን!

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 2 года назад

    Amen amen amen kalehewot ysemalin yageligilot zemenihin yabizalin

  • @ማሂነኝየሀኒታናሽ
    @ማሂነኝየሀኒታናሽ 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን አሜን በቤቱ ያፅናን። እህን አስከፊ ዘመን አሻግሮን በንስሀ ተመልስን ደጉ ግዜ ተመልሶልን በቅዱስ ቤተክርስቲያን ፀንተን የመንግስቱ ተካፋይ ያድርገን። ለፆለት እንበርታ ጠላታችን እንዋገው

  • @selam427
    @selam427 3 года назад

    Thank you & Amen 🙏❤️

  • @gideyfekadu1348
    @gideyfekadu1348 3 года назад

    Amen amen amen kal hiwet yesmealna 🙏🙏🙏😭😭

  • @amaliaamalian3988
    @amaliaamalian3988 3 года назад +2

    በእዉነት ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ይድልሎት አሜን

    • @nourcell392
      @nourcell392 3 года назад

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      🙏😭😭😭😭

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 2 года назад

    እዉነት ነው እባታችን ቃለህይወትን ያስማን🙏🙏🙏

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 года назад

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 3 года назад +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ መምህር የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @مريممريم-ز9ط7م
    @مريممريم-ز9ط7م 2 месяца назад

    አሜንንንንን❤❤❤

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የልቦናችንን አይን ያብራልን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ

    በጣም ትክክልና ጠቃሚ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 2 года назад

    እሺ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 года назад

    እግዚያአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye55 3 года назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚቤሄር ይመስገን ላሰተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AhmedAli-zf1tv
    @AhmedAli-zf1tv 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን በጣምጥሩ ትምሕርትነው መምሕራችን

  • @zenukidane8045
    @zenukidane8045 3 года назад +1

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 3 года назад

    አሜን በገነት ቃለሕወት ያሰማአልን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!የኔ ችግር ነው እግዚአብሔር አምላክ አይምሮዬን ይሰብሰብ ጠላት ዳቢሎስ ያርቅልን!!!!

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 года назад

    አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትን

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 года назад

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን የኔም ችግር ነው ያዛጋኛል ጸሎት እያረኩ ያቋርጠኛል

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 2 года назад

    Kale hiwote yasemaln

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @merry7150
    @merry7150 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN KALE HOWOT YASEMALN BEDME BE TSEGA YITEBKLN

  • @Nነኝየማርያምልጅ
    @Nነኝየማርያምልጅ 2 года назад

    Fatare yekere yebalan 😭😭🙏💒

  • @mekdes320
    @mekdes320 3 года назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ🙏🙏🙏😍❤

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 2 года назад +1

    እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማን
    እግዛብሄ ኢትዩጵያ ሀገራችን ሰላም ያምጣልን
    ሰይጣን ካገራችን ያውጣልን