💫 1 ሚሊየን ብር ለኒክሀ - እሱንም ሳንነካካ
HTML-код
- Опубликовано: 17 ноя 2024
- WELCOME TO HASSEN TUBE 💫
እንኳን ወደ HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ በሰላም መጣችሁ
@yonilocx@abgrace7318@Mubitube01
@BirukTube-@Haymitube01@abgrace7318
@ebstvWorldwide@Ato_Efrem
youtube.com/@nuredintube1?si=AwinAvw5z8exBUTI
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂አተየተመታህ
ሃሰን ተመለሱ ድምፃችን ይሰማ😡😡 ኣንተስ የኛ ኣልነበርክም 😂😂
ሀሰን ተዉ ተዉ 😂🙆♂️
ኤፋዬ ያንተስ ተራ መቼ ነው ሹክ በለን😜😎🤣🤣
ኤፋየ😂❤❤❤
ኤፊ ልጆቹ ማግባት ፈልገዋል ዳሯቸዉ 😂😂😂
ኤፈያተመቸይሆንእጠብቃለን❤❤
ኤፊየ❤
አዛግናት እኮ😂😂😂
ሥታሥቁ እኮ😂😂😂😂😂😂
እርሶዎን ለልጃችን ተመቸኝ ቡራየ😂😂😂😂
አረ ቡራ ሸገር ተመለሡ ፍትህ ድምፃችን ይሠማ ከቅመሟጋኮ ናፈቃችሁን
ግፈኞች😂😂😂😂😂
ቡራዬ እንዴት ዘና እንደምታደርጉንኮ😜🤣🤣🤣
ሀሰን እንኳን በሰላም መጣህ
ሶፊን እናበረታታት እባካችሁ👍👍👍
የተፊቀረን ሠብ እናሣ ይቱቡን ብፈልግ አጣውት እዴት እዳናደደኝ
❤❤❤❤❤❤😂❤
ሀሰን ውዳችን የሳቄ ምንጭ እስኪ ሀሰንን የምቶዱ👍👍👍ሶፊን እናበረታታት family
@@Hira.yemamilij ደምርኝ ዉዴ
Betam
ሱበሀን አላህ
ወልሀምዱ ሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
በውጭ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሙሉ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤
አሜን አሜን አሜን
Ammmen wd
አሚን ያረብ ❤
አሚንንንን❤❤❤❤
አሚን ያረብ
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላሁ አክበር
❤❤🎉🎉🎉
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር❤
❤❤❤❤❤❤
s,e,w
ሱብሀን አሏህ ወቢሀምዲሂ ሱብሀን አሏሂልአዚም
እረ ወደሸገር ተመለሱ የምትሉ👍👍👍 ድምፃችን ይሰማ
በተረፈ ሀሰንዬ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂 ቡራው የሀሰን ድምቀት የሴቶች ጠበቃ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እረ ሽማግሌዉ ወገብህ ተጎዳ
የቡታጅረ ልጆች ሁላችንም በጣም ነው ሚወዳችው አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልኝ ብቻ ሁላችሁም አግቦ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ብሩክ. እና ሀሰን በሳቅ ገደላችሁን የኔ ዉዶች. የሀይሜየ ንጉስ
የሀስን ስላምታ ደስ ሲል እኔ ግን ክርስቲያን ነኝ
አለህ ትክክለኘዉ መንገድ ይምረሽ ያረብ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አላህ ያክብርሽ የኔ ልዩ ወገን
ስሙ የሙሥሊምነዉሣ ታዳ
@@LubabahAa8-xn6ei እና ምን ችግር አለ
@@HananGafar-mn5fw አሜን
ማነው ግን እንደ እኔ ሀሱኒ ዘና የሚያደርገው ❤
እኔ
እኔ
ደምሪኝ እማ የኔም እደምራችሁ አለሁ
@@LUbaba-o7fደምሪኝ እደምርሽ አለሁ
እኔ
ዛሬ ኮርቸባችኋለሁ እስከዛሬ የናተ አድናቂ አለመሆኔ ፀፅቶኛል❤
ኒካ ማሰር እደት ነው ላልከው ቡራየ ኒካ ማለት አባቷ ካለ አባቷን መጠየቅ ከተስማሙ ለሱ አባት ሁለት ወይም ከዛ በላይ ምስክር ባለበት ልጀን ለልጅህ ሰጥቻለሁ ይላል ከዛም ተቀብያለሁ ይላል ያው በትንሹ ነው ለማብራራት የሞከርኩት🎉
እደኛ አደል ሽማግሌ እደምለው አደል
አቤት ሀስን ቀልድክ አይጠገብ😂😂😂😂ቡራዬ ደግሞ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ🥰🥰🥰🥰
ሀሰን የሀይሚ መከታ❤❤❤❤ ሀይሚጋ ኑኑኑኑኑኑኑ
ጋይስ ለምን ሰብስክራይብ አታረጉትም ሐሰንን❤😳😒 እስቲ 70k እናስገባው❤
አዲሳባ ይሂዲ የሚቲሉ በለይክ አሳዩኝ❤❤❤❤
Min agibash
❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምን አገባን አዳካሪወች😮😮
አይሄድም በአልሳያልቅ ከናቱጋዘናይበል
❤🎉
ማርያምን በሳቅ ገደላቹሁኝ የምር ❤❤❤❤ የእውነት ይመቻችሁ
ቡራየ እና ሀሰን በጣም የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤
አዲስ አበባ ተመለሱ የምትሉ like እንወዳችኋለን 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
እዲያዉ ሀሰን እኮ ዘና እኮነዉ የምታለገን የኔጌታ ተባረክ አረ ተመለሱ ወደ ሸገር❤❤😢😢😢😢
ሀይሚ እና ቡራ የሚመጡበት ቀን ናፈቀኝ 😔
ማነው እደኔ ሀሰን ዘና እሚያደርገው ❤❤❤❤በዛላይ ስትጀምር በጣም ደስትላለህ ❤❤❤❤❤❤
ኒካህ ማለት በጥቅሉ አለህ በፈቀደው በሀላሉ መንገድ ሚስት ማግባት ማለት ነው❤❤❤❤
ምርጥ ወንድሞቼ❤❤❤
አልምዬ አንችም ምርጥ እህታችን ስወድሽ እኮ
እነዚህ ልጆቺ ሳሞኑ ማግባት ነው ያማራችሁ 😂በቃ አግቡ ክክ🤪😁
ሀሰንን 100አስገቡት የኔወንድም ወረቢ ስወደዉ የኔአጨዋች የሀይሚና የቡራዬ ወንድም
ወይኔ ሀሠናዉ ስወድህ እኮ ማነዉ እንደኔ ሀሠንን የሚወድ 👍 አሳዩኝ
😂😂😂ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሀሰንየ በእስልምናችን ሰላምታ ስጀምሩ ማሻአላህ❤❤❤
❤😂😅😅
ሀሠንና ቡራ በጣም ነዉ ምወዳችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
ሃሰን በአሰቸኳይ ብሩኬን ይዘህ ወደ አድስ አበባ ሃሰን ልጅ ነህ አታግባ ብሩኬን ከዳርክ በሐላ ታገባለህ ተረጋጋ❤❤❤❤
😅😅😅
ያግባ ሙስሊም በግዜ ስትር ሲልነው ዴስ እሚለው ሳይዘላዘል❤
😂😂😂😂😂
በሉ አግቡ ተጋቡ ዉለዱ ተወለድ ብዙ ተባዙ ከዛ አባዙ ቡታጀራወች ለሴት ያላችሁ ክብር ይለያል ቤተሰብ ሶፊን 100k❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አይለያያችሁ ❤️❤️❤️
ቡረ የለ ኒከ ዬለዉም በረከ አለለም ትክክል ወለሂ 😂😂😂😂😂❤❤❤
አግቢተሺ አታቅም አለለም ወኔ ሀሰን በጠም ያሰቃቹኝ ወኔ እነቴ ልጆች ተመችታቹ ኛል 😅😅😅❤❤❤👍👍👍
አሰን ተመቸህኝ ሙስሊም ብቶን ኖሮ አገባት ነበር እሰይ ጀግና ከሁሉም እስልምናችን ይቀድማል
ሙስሊም ነውኮ
ይለያል ሀሰን ሲጀምር እራሱ አሰላሙአይኩም ወራህመት ቱላሂ ወበረካቱሁ ቡሎ ነው ስወደው
አዳ ሙስሊም አደል😂😂
ሀሰንኮ ሙስሊም ነው
🎉🎉
ብርክ እና ሀስን የሳቅ ምጮች ዳይ ወዴ ኣድስ ኣበባ ሃይሚየ ይደብራታል❤❤❤🎉🎉
ውድ የስደት እህት ወድሞቸ አላህ የረፍት እጀራ ከመጥፎነገር አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ባገርውስጥም ባገር ውጭም ያላችሁ ሠላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንንን
ሀሰንን የምትወዱ እስኪ በላክ❤👍👍👍
የምትለዩብኝ ምርጥ ወንድሞቼ ስወዳችሁ❤️ሀሰንየ የሳቄ ምንጭ ቡራየይ የኔ ፀባየ ሰናይ😂😂
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የአሏህ ሠላምታ ልዩ ስሜት ይፈጥራል
የቡራና የሀሰን ወዳጆጅ የትኖት❤❤❤😂🎉🎉🎉
ሀሰንየ መልካም ትዳር ይሁንልህ ምርጥ ወንድሞች እግዚአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤
ወአሊኪም ሠላም ወራህመቱ ሏህ ወበረካቱ የሣቅ ምንጭ ተው ሸገር ሂዱ ብራየ❤❤❤❤❤❤
ወንድም አለም መልካም የትዳር ዘመን😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤@@HanadiAli-sc7uo
😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
HASSEN ቶሎ ቶሎ ስራልን ብዶ የሳቅ ሜጪ
የመጀመሪያ ኮማችነኝ ላይክ አርጉኝ አሰን ሢጀምር አሠላም አለይኩም ሢል ደስ የሚለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
አይ ሀሠን የሳቃችን ምንጭ ብቻ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤ ቅመም የሆናችሁት❤❤❤❤
ወይኔ ግን እንደኔ በሳቅ ሆዱ የቆሰለ አለ ወይ በጣም ነዉ ፈታ ያደርጋችሁን ወይ ብሩኬ ምርጥ ሽማግሌ ነክ
የኔ ልዩወችሀሰን የሳቴ ምንጭ😂😂😂😂
ማነዉ ግን ሀይሚና ቡራ አብረዉ የሚመጡበት ቀን የናፈቀዉ ቶለ ተመለሱ ይበቃችኸል ወደአድስ አበባ😢😢😢😢😢😢😢
ሶፊና ሀይሚ ይገናኙ እምትሉ👍👍
ወለሂ ደክሞኝ አዝነነቹኝ የበለጠ ከሀይሚ ቢሆን የበለጠ እዝነነ ነበር አዚጎች እወደቹወለው 🎉🎉🎉
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በሰደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
ሀሰን የሳቄ ምጭ ብሩኬ ኧር ሀይሚ ጋ ተመለስ ደስስስስስስትላላችሁ❤❤❤❤❤
የሰውደስታ የሚያስደስታች አላህ ሱበሀነዋታአላ የናንተንም ደስታ ይስጣችሁ ከስደት አውጥቶ በሀገራችን ተደስተንየምንኖር ያድርገን ውድ እህቶቸ ደምሩኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንየኔአሰተወይ❤❤❤
አሚንንንንንንንን
አሚንንንንን ያረብ
ሀሰን ግን የተመታህ ልጅ😂😂ስወድህኮ❤❤❤
ቡራየ የጓደኛ ጥግ ነህ አላህ ይጠብቃቹህ😊😊
ሀሠን መልካምጋብቻ ይሁንልህ ❤❤❤
ሀሰንነ ቡሩክ ፈገግተህ አይለየቹሁ ደስ ስትሉ መሸ አለህ
ሀስን ስለኒካህ ስትጠየቅ በደብ አብራርተክ ተናገር የብዙ ሰወች ጥያቄ ለሆን ይችላል ሽማግሌ ብቻ በመላክ ኒካ አይታሰርም የራሱ መስፈርቶች አሉት
ያቀው ይሆን መስፈርቱን ያኡኽቲ
ዉዴ ደምርኝ
የት አዉቆት😂😂😂
@@ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ ደምር ዉድ
ትክክል ዉደ
B ❤ H የሳቄ ምጮች እኳን ደህና መጣችሁ
ኒካህ ማሰር ማለት በመጀመሪያ እሷና እሱ ፍቃደኛ ከሆኑ ቡሀላ ሽማግሌ ይላካል ቤተሰብ እሺ ካለ ቡሀላ ኒካህ የሚታሰርበት ቀን ይያዛል እሷን ወልይ አምር ሆኖ ኒካ የሚያሳስራት ሰው ይቀርባል ሌሎችም ሻሂድ የሚሆኑ ሰወች ይቀርባሉ ካዛ ሴቷ ለምሳሌ 10000 ብር ከሆነ መኸሯ በዚህ መኸር እሱን ለማግባት ፍቃደኛ ነሽ ወት ትባላለች አዎ ትላለች ኒካ የሚያሳስራት ሰው ለወዱ ሰጥቸሃለሁ ሲባል ተቀብያለሁ ይላል 3ጊዜ ይጠየቃል ተቀብያለሁ ካለ ቡሀላ ሻሂዶቹ ይሰማሉ ከዛ ኹጥባ ይደረጋል ኒካህ ታሰረ ይባላል ሌላም ብዙ ነገር አለው ዋና ዋናውን ነው የዘረዘርኩት
kkkkkk😂😂😂😂
@@yhghh2388 ምን ያስቅሻል ገልቱ
የሀሰንጨዋታየሜመቸውእደኔ❤
ሀሠን ምርጥ ሠዉ ሥትመቸኝ እኮ ብሩኬ ወንድሜ እወድሃለሁ 💜💜💙💙🙏
መነው እዳኔ ብሩክና ሀይሚ አድ ላይ ሚማጡባት ቀን ያናፋቃው 😢😢😢ብቻ ለይክ 😊😊🎉🎉😂😂
አረ ኦኔም ናፍቆኛል
እኔ😢😢😢😢😢
እኔ😢😢😢😢😢
እኔ ❤️❤️
አኔም
ጨዋታህ ሁሉነገህ ያስቃል በዉነት ያጎቴልጅ እሚመስለኝ
አሚንያረብሁላቺነንምአላህያብቃንበሠንይዘወጂ
ሀሰንየ መሽአላህ ሰላምታህ አስደስቶናል የሳቅ ምንጭ እኮነህ🎉🎉
የመጣንበት ሳንናገር እንቀመጥም ደስ ይላል ጋሽ ብሩክ አሰኖ መልካሟን ይስጥክ
የሃሰን ንግግር ሳምዳምጠው ዝምብሎ ያስቀኛል ንግግሩ ኮሞዲ ነገር ነው❤❤❤😂😂😂😂😅😅😅😅
ሀሰንን 100K እናስገባው ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉት ምርጦች 🥰🥰🥰🥰
ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁኝ የኔ ልዩወች ❤❤❤❤❤❤❤
የወንድ ትንሽ የለውም ሐሰን ያህል ሰው ትንሽ ነው ብለሽ ተስፋ አታስቆረ 🤣🤣🤣🤣
ዋአለይኩም አሰላም መጣክ አህሌን ለሜዲነው ግን ሀስን ገና ሳየው ያስቀኛል😂😂😂😂ይህን የምታነቡ በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔስ ቢቲ😂😂አሚንንንንንንንን🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
አሚን
wa as wr we hasen mashalla hasenen jemamerw ende
እነዝ ሉጆች ሳይ እንደኔ ፈታ የምል ማነዉ❤
በሉ ሀሰንን 100k እናስገባው❤❤❤❤❤
ሀሠን እሶፊ ቤት አይቸህ ነው ቤትህን አሣዩኝ ብየ ነው የመጣሁት እናም ለቤትህ አድስ ነኝ እናም ተጫዋች ነህ
ቡራምኖቡራ ሀሰን አድሰባአቴዱምእደ ለሀይም አታስቡም እንደ ያስጠለል❤❤❤❤❤ስወደቹ❤❤❤❤❤❤❤
ቡራ ሀይሚጋ መቸነዉ እምመጡት እደኔ የናፈቋችሁ ❤❤
ወላህ ይሄ አሰን እደት አዴሚያዝናናኝ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ወይኔ እደት እዳሳቃችሁኝ የሳቄምጭ ከፍቶኝነበር እህህህህ ስደት😢😢❤❤❤❤❤
ሀሰንየ የሳቅ ምንጭ እንወድሃለን በርታ ወንድሜ ዳይ ወደ100 k ❤❤❤
ሀሰን በዚ Video 60 k መግባት አለበት የምትሉ 👍
ሀሱየ ኩመት ፅፊ አላቅም ዛሬግን ሰላም አሊኩም ስላልክ ዋአሊኩም እሰላም❤❤
ልጁቱ ግን ማሻአላህ አለይኪ ✅✅👍
አሰላሙ አለይኩም ብሎ ሚጀምር ይቱበር አገኘን አልሀምዱሊላህ ዋለይኩም ሰላም በርታ ወድምነት😍
ወላሂ ሀሠን ስወድህኮ🎉 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፍትህ ለኛ ድምፃችን ይሠማ ተመልሱ ቶሎ😢🎉🎉🎉በተረፈ እንወዳችሗለን🎉🎉🎉❤❤❤
ኒካህ ማሰር ማለት ሺማግሌ መላክ ብቻ አይዴለም ሸማግሌ ማላክ ማለት ቤተሰብ ፍቃዴኛ ነው አይዴለም እሚለውን ለማረጋገጥ ነው
ደምሪኝ🎉🎉
ስለኒካህ ስትጠየቅ በደንብ ማብራራት አለብህ ይድረስ ለሀሰን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሀሱን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ የሳቄ ምንጭ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ እስኪ ደስስ ይበለኝ😍🥰
ሉባባ,ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ተው ሙቢ ብቸኝነት ወደህመም ተቀይሮበታል ሂዱለት ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ወድሞቼ❤
ሀሰን አዝግ የሆንክ ልጅ ብሩኬን ፀጉሩን የሚስነጭ ፕራንክ አድርግልን ትናትና አናዶናል
ልጅቷ 👌👌👌👌💝💝💝💝💝ሀስንን ያገባች በሳቅ ሆዷን ታማሚ ነው የምትሆነው😂😂😂😂😂😂
እኔ ሳየው ሳቂ ሳቂ ነዉ የሚለኝ😂😂😂😂😂
እደዚህ ያሉ ሰወች እቤታቸው አይስቁም
ሀሰንየ ቡራየ የኔ አዝግ ሽምግልናው አምሮባችሆል😂😂😂
ከነ ብሩክ ይልቅ ይሷ አሥተማረችን ባል
እሚሆን ነውጂ ወድ አለልኩም አለይ
walykum aselam werahmtulah webrekatuh አህለን ሀሱዬ ስራ እዴት ነው ብሎ ሲጠይቀን ደስ ይላል ነገረ ስራህ ሁሉ ሳቅ😂😂😂