Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አዛን ሠማሁ አብሽሩ ቅመሞች ተክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ እወዳችኋለሁ
ቡራና ማርኬን አብሽሩ ወንድሞቸ እናተኮ ትሑት ናቹ እስኪ ቡራንና ማርኬን የምቶዱ 👍✍️
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
سلله الهؤسلم
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ዛሬ ጁማ ነዉ ሰላወት አብዙ
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም@@user-db9sl6oc6y
ብሩኬ ማረክ አረ በጣም ነዉ የሚደብረዉ እንደመለያየት መጥፎ ነገረ የለም ሁሉም በራሱ መንገዱ የሚለያዩ ለምን😢😢😢😢😢እስኪ የምትወዶቸዉ በላይክ አሳዩኛ😢😢😢👍👍👍👍👍
ጎበዝ ብሩኬ በሀይሚ ጉዳይ ይቅርታ በመጠየቅህ ደስስስ ብሎኝል ኮርብሀለሁ
ለሰው እና ለወሪ ቦታ አትስጥ ማርክ የምትሉ
አይ አች ሲበዛ ያደነዝዛል እማ ለሱ መቀየሩ ጡሩ ነው ነገሩች ቢከብድም ለሱ ስራም ሲሰራ ሲወጣ ሲገባ እማስታውሰው የለም እዛ ሆኖ ግን ሲወጣ ሲገባ አይረሳውም ግን የትወለደበትን ሀገር ለቆ መውጣት ይከብዳል
ማርቆሴ የናቱ ቀብራራ አይዞህ በርታ ከናትህ ባትርቅ ጥሩ ነው መልካሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ብሩክ እንበታተናለን ብሎዋል እንዳትበታተኑ መለያየት የለባቸውም የምትሉ ላይክ 👍🎉🎉🎉
B..R..
❤😢😢😢
ዲራማችሁ አያልቅም
ሁሌም በሠው ፊትየታየ ነገር አይበረክትም አሣዘኑኝ የምር ሄሉ ሥትለይ ነው ሁሉም የተበታተነው የምትሉ😢😢
አዎ የኔ ሃሳብ ነበር ሄሉ ስትሄድ ነው የደበራቸው 😢 አይ መላመድ 😭
@@sisigmedhn9727 አዎ ወላሂ
አዲስ አበባ ኑሮ ከባድ ማየትህ ጥሩ ነዉ እየዉ መለያየቱ ከባድ ቢሆንም ሳትለያዮ በፍቅር ኑሩ ካልተመቸህ ተመለስ እንደ ትዉልድ ሀገር የሚሆን የለም በርታ ፈጣሪ ይቅደምልህ
ቻው ቡታጀራ 😂😂😂🎉
ወዴት ልትሄዱ ነው ይቅርባችሁ ይሻላችኋል ብታጅረ bekaye❤😂
ኑልን እንወዳችኋለን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ኹላችኹንምለምለም ቢታጥረገርገንም እኛ ግን እንወዳችኋለን😢
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣@@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
ብታጂራምርጥ ሀገር ናት አትውጡ
ሰው ሲያለቅስ አብሬ የማለቅሰውስ ነገር አብሽሩ አይክፋችሁ ሁሉም ለበጎ ነዉ❤
ዉድ ደሚሪኝ 3:22
ምርጫህን እንቀበላለን ላንተ መልካም ነዉ ብለህ ካሰብክ እኛም ጥሩ ነዉ ብለን እንቀበላለን እነ ተዉፊቅ እነ ጆሲ አሉ ሂወት ይቀጥላል አብሽር ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ በርታ ከንተ መልካም ሰዉ ነህ መልካም ነገር እደሚገጥምህ አንጠራጠርም
ማርክ አንድ ነገር ልንገርህ መልካም እድል ጠንክተረህ ስራ የራስህ ቢዝነስ የራስህ እቤት የራስህን መኪና. ይኑርህ ከዛን አንተ ሳትሆን ጠያቂ ሴቶቹ በወረፋ ይመጣሉ ተገፍተህ ነው እንጂ አልገፋህም አብርሽን ተመልከት ፋጣሪ አይሳሳትም ለመልካም ነው ያቺ መናጤ ከነቤተሰቧ የእጃቸውን ያገኛሉ ማንነትህን ቆፍጠን ብለህ አሳይ ወደሁላ እንዳትመለከት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አዝነህ ማየት ነው የምንፈልገው ❤
ትዳር የሚመራው በፍቅር እንጂ በቁስ አደለም
አልፈልግክም ብለው ነው አይተሻል ሳታዩ አታውሩ
ይምነጥሽና ስለሳ ምናባሽ ታውቂያለሽ ችጋራም
@@TigistBelete-wx2wz በምንኛ ነው የጻፍሽው በምጀመሪያ በደንብ ጻፉ ቋንቋ በደንብ ተማሪ የጻፍሽውን መልሰሽ አንቢቢ
@@jeerrryu ሄለን ከነቤተሰቦቿ ሰው ይንቃሉ በተለይ አባትዋ መጀመሪያ ፍቅር ሲጀመር የዛሬ ሴቶች ምን ፍቅር ያውቃሉ ቁስ ነው እንጂ አሁንም ሄለን በምን ምክንያት መሰለሽ የማትፋልገው ?ማርክን ምንም የለውም ብላ ነው ገና ሲጀምሩ አትወደውም በምታሳየው ካራክተርም እንደማትወደው ከመጀመርያውኑ ያስታውቅባታል
የምር እኔ ከሀገሬ ስወጣ እንድህ አልተሰማኝም እኔ ለእናት ትልቅ ከብር አለኝ እዉነት በአጭር ግዜ ያወኳችሁ አልመሰለኝም አብሬ ያደኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ ሁላችሁም እንዉዳችሗለን በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ልኡ
አብሽር ማርክ ሁሉም ለበጎ ነው መጠከር አለብህ ሒወት እዳሰብናት አይደለችም ቡሩኬ ሒወት የሠጠችህን እደል ተጠቀምበት አብሽር አትፍራ
በጣም ያሳዝናል ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ማርክ ዱብ እዳ ነው ያረክብን ምን ላይ መስራት ትፈልጋለክ አዲስ አበባ ላይ ላግዝክ ነበር ኢንሸአላህ ለተሻለ ነገር ይሆናል ይሄ ፈተና ከችግር ቡሀላ ኑስራ አለ ቡራ አላለም ሁሉም ያልፋል ከሞታችን ቀን በስተቀር በኸይር ነገር ይለፍልን በተቻለ መጠን ሰውን አናስቀይም ንግግር ከባድ ነው መርሳት ስለማይቻል ጉዞ ወደ ፊት ይሄም ይረሳና ታሪክ ይሆናል ኢንሸአላህ በተሻለ ነገር አልፎ ቡራ እናመሰግናለን ምርጥ ጋደኛ ፈተናን ለማለፍ ተስፋ አለመቁረጥ ነው በርታ ወንድሜ በጣም ግራ ገብቶኛል
አግጅው የኔ ማር
ግን ለእናተ ብቻ መፍትሔ የሌለው ችግር ምን ቢሆን ነው 🙏🙏🙏😢😢😢ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ከእናትህ ጎን እንድትኖር እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልህ🙏🙏🙏🕊🕊🕊
ደምረኛውዴ
እውነት ለመናገር እኔ የአዲስአበባ የመሐል ከተማ ልጅ ነኝ ኑሮዬ ግን ካናዳ ነው ግን የምመክርህ አዲስአበባ መግባትህን ነገ ታማርራለህ መታሰር መሰደድ ሆኗል የአዲስአበባ ልጆች በጣም ነው የምታሳዝኑኝ እወዳችኋለሁ ❤ግን ማርክ ተጠንቀቅ ብልጭልጭ አይተህ ሔደህ እናትህን አታሳዝን እግዚአብሔር ይሁንህ የማይሆን ነገር ውስጥ ገባህ ከድጡ ወደማጡ የኑሮ ነገር እጅ በአፍ ነው ማርክ ተጠንቀቅ😮😮😮
ዉደ ካናዳ መምጣት እፈልግ ነበር እንደት እንደሚቻል ብታስረጅኚ
@@susu-e4s4v የጠየከኝ ወይም የጠየክሽኝ ልጅ ቢሆን ደስ ይለኛል አኔ ቤተሰቦቼ ስለሚኖሩ ነው ግን "kidi ethiopia you tube" የካናዳን ጠበቃ ስለምታነጋግር ገብተሽ እያት የካናዳ ዮቱበር ነች ከጠቀመሽ አደራህ/ሽን በደላላ ገንዘብ እንዳትበዬ/ላ😘❤
@@susu-e4s4v እህቴ ቢሆን ደስ ይለኛል እኔ ቤተሰቦቼ የሚኖሩት እዚህ ስለሆነ ነው ግን ለበለጠ መረጃ የካናዳ ዮቱዮበር "kidi Ethiopia you tube አለች የካናዳ አበሻ ጠበቃዎችን ቃለመጠየቅ ታደርጋለች ኢንፎርሜሽን ከሷ ታገኚያለሽ ግቢና እይው እህቴ አደራሽን ገንዘብሽን እንወስድሻለን ለሚሉ በጭራሽ እንዳትታለይ አደራ በጣም ብዙ ሌቦች ስላሉ ነው እንደዚህ የምልሽ🙏❤😘❤
@@susu-e4s4vsponsor alesh yemeredash????kalesh in box
ክክል
ማርክ እባክህ አትለያዩ እናተ ትልቁ ሀብታችሁ ፍቅራችሁነው የሚመጣውን ችግር በአንድ ሁናችሁ ተጋፋጡት ያልፋል ሁሉምነገር ትትለያዩ አያምርባችሁም በተለይ ከብሩኪ እና ተኢፍሬም መለይትየለብህም
ደምረኛውዴ❤
ማርቆስ ትንሽ ራቅ ማለቱ ጥሩ ነው ምክነያቱም በወጣ በገባ ቁጥር የሰው አይን አፍ ልክ እንደሚድያው ያስፈራ ይሆናል እና አይዞን ብሩክ ደሞ አርፈህ ተቀመጥ ለእናትህ ከእናትህ ስር አትራቅ
😂😂
😂😂😂😂😂
@KiyaTika ደምረኛ
@@አምሪያቱዩብደምረኛ
መርክ ወንድሜ ከፊቶክ መየት አንፈልግም እድሜነ ጤና ይስጥክ ሁሉም በግዜ እደት ይስተከከለል አብሽር
ወይኔ ዛሬስ እኔም ከፋኝ ኢፍፍፍ መለያየት ባይኖር እንዴት ደስ ይላልማርክ ወንድሜ አይዞክ ጠንካራ ሁን በሔድክበትሁሉ ድንግል ትከተልክብሩኬ አይዞክ አትከፋ ሃሚቲ ሃሰን ሙቤ አሉ
ብሩክ ብጣዕሚ እሕዚኒኔ ማርያምን
ዉይ መተዋወቅ ጥሩ ነበር መለያየት ግ ን ደሞ ተለማምዶ መለየት ይከብዳል አብሽሩ ብሩኬ የልብ ርቀት እጅ የሀገር እርቀት አያራርቃችሁም ትገናኛላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ማርክዬ. እኔ እረዳሃለው. ምንም እኳ አተ ነገሩን ለመተው. ብትሞክርም. የኛ ሃገር ሰው ደሞ ወሬው ማለቂያ የለውም. ይሻላል ሃገሩን ልቀቅላቸው እስኪ. ይስፋላቸው. ጌታ ካተጋር ይሁን አይዞህ. በርታ. ጠካራው ሁን. መካራው. ጠካራ ሊያደርግህ ይገባል
ብሩኬ የኔ ወንድም ፍቅር እድሜን አይጠይቅም ግን ማፍቀር ካለብህ አፍቅረው ፍቅር ማለት በሂወቱ ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤
Yes👍👍👍
ሣህ ትክክልል
ትክክል
ደምረኛ
@@user-pt7whdyyhm74NMደምረኛ
ማርክዬ ቡራዬ የኔ ሰዉ ኣክባሪዎች አይዟቹ ያጋጥማል በርቱልን❤❤❤
እረ በአላህ አስታርቃቸዉ እረ እናተነበር እማየዉ አሁን ከፍኝ እረብራየ ተዉ 😢😢😢
ቡታጂራን የመሰለች ሀገር ትታችሁ አድስ አበባን ትመኛላችሁ ወላሂ ሀገራችሁ በጣም ውብ ነች እኔ ወሎየ ነኝ ብታጂራን ያወኮት በናንተ ቪዴዎ ነው ግን የምታምር ሀገር ናት
ወይኔ 😭ስታ ሳዝኑ እውነትም ከፋው ቡራ ቀስበቀስ ተበታተንን አለ አይዟቹ ዋናው ሰላምእና ፍቅር ነው ወሳኙ ርቀት አይገ ድባቹም ግን የቡ ታጅራ ልጆች ፍቅር ናቹ እንወዳችኅለን ይቅርታቹን ተቀብለናል ባላቹበት ሰላምይሁንላቹ 😘😘😘😘😘
አይዞክ ማርክዬ ላንተም እዛ ይሻላል ከነ አብርሽ ሩታ ኤፊ ስላሉ ትደጋገፋላችሁ ወሬ አትስማ አንተ ሁሉም አውርቶ ሲጠግብ ይተውካል ተሽለክ አሳያቸው እዳትጠፋ ከሚዲያ ምንም ቢፈጠር እንወድካለን❤❤❤
👍👍
❤❤❤🎉🎉
አዉ ከሚዲያ አትጥፍ
እረ ቡታጀራ ነው እሚሻለው አብርሽ እኮ ግድ ስለሆነበት ነው
እኛም ይቅር ብለናል 🥺በጣም ተሰምቶኝ ነበር የተቢ ባለቺን ነገር ግን በቃ ምንም አይደል የሰው ልጅ ይሳሳታል ብሩኬ ደሞ ተረድተንሀል ያነጋገር ችግር እዳለብክ ለማሥተካከል ሞክር ማለት ፍቅረኛ ሁን እያልኩ እደለም ግን ምርጥ ጓደኛ መሆን ትችላላቺሁ ልብስ ደሞ ምንም ችግር የለውም እኔም ለናተ ብዬ ነው ማች የለበስኩት ስትል በቃ እራሥሕን የቆለልክ ነገር ስለመሠለኝ በጣም ተናድጅ ኮመንት ፅፌለሁ እና ይቅርታ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰ማርክ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤
ማነው ማርኬን እሚወድ የምር እሚያሳዝነኝነገርስ ሁለትም ደስታህንነው እምንፈልገው ብሩኬንና ማርክን በጣም ነው እምውዳቸው አይለያችሁ አብራችሁኑልን አላህ ከናተጋ ይሁን
ተላምዶ መለየት ከባዲ ነው ብቻ አይዞችሁ ጠክሩ ብሩኬ ደግሞ የዋህ እደክ ታስታውቃለህ እደሜህም ገና ልጂ ነህ እና በሰው ተገፋፍተህ የማትፈልገው ነገር ወስጥ እዳገባ አብሽሩ❤
@@fatumawase እሽ
መዳሜ አስራ አንድ አመት ሰርቼላቸው ሳይነግሩኝ ሰራተና አመጡብኝ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ እዩት አይዞሽ በሉኝኝ ስራም ፈልጉልኝ😢😢😭😭😭😭😭😭
አይዞሽእህቴ
ረይበቃሻል አሥራአድ አመትሙሉ ያአላህ😅😢😢😢😢
አይዞሽ ፈጣሪ አለ@@ZehabuHussen-u4s
😳😳😳ይበቃሻል እማ ግቢሐገርሽ😢
አይዞሺ። እህቴ። ያጋጥማል። እነሱ። ቲቀየሮ። አያሥታውቁም። አብሺሪ። ያልፋል😢😢
ማርክዬዬዬ እግዚአብሔር በመንገድክ ሁሉ ይቅደም አይዞክ አንተ ልዩ ሰው ነክ እግዚአብሔር የበለጠ ነገር እንዳዘጋጀልክ አምናለሁ አንተ ብቻ መንፈሳዊ ስሜትክ በጣም የጠነከረ ይሁን ሁሌ ፀልይ ❤❤❤እግዚአብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው ብሩኬም አይዞህ. አትለያዩም ❤❤❤
የኔ መልካሞች አይዞቹ በርቱ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ ኤፍታህ ተሰፋ ሰላሴ ብላቹ አዳምጡ
የምንወዳችሁ ቡራና ማርክዬ ትለያላችሁ ለሰዉ ያላችሁ ክብር በጣም ለየት ያለነዉ ❤❤በእዉነት እናመሰግናለን ይቅርታ ለእግዚአብሔር ብለናል እኛ ስደተኞች በ ቲንሽ ነገር ነዉ የሚከፋን እናንተን ስናይ ደግሞ የኖርንበትን ትዝታ ስለምታሳዩን ደስ ብሎን ነዉ የምናያችሁ እና ደግሞ ባትለያዩ ደስ ይለናል❤❤❤
ማርክ እ/ር በሰላም ያስገባክ መልካም መንገድ ብሩኬ በርታ ጠንክር የሱ መቅደም ለእናንተ ጥሩ ነው ተባረኩ
መርኬን ሲካፋህ መያት አፋልግም 😢200 K እናስጋበው ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤
Yes 😢
በጣም😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደደቦች ዞራችሁ እዛውነው ሥትጠሉ እኳን የማይገባችሁ የመዳም ሠራተኞች ከዚህ ጥፉ😢😢
የመዳም ቅመሞች 2000k አስገቡኝ ስወዳችሁ❤😢
ማነሸአች 😂ላሥገባሸ😊
@@SaleemaSalee-kg1qu የኔ ውድ ምነው እህትሺ ነኝ ከሸዋ እሺ
@@መቅዲግሪስ ከከከከ ሥለማላቅኮነው ሆዶየ
@@SaleemaSalee-kg1qu እሺ ችግር የለውም
ማርኬ በጣም ከስተሀል ለእናትህ ስትል ጠንካራ ሁን ብለንህ ነበር እኮ የሰው ወሬ አትስማ ቡራው አሳዘንከኝ እኔም እሄዳለሁ ስትል የኔ መልካም ልብ አይዞዋችሁ ሁሉም ያልፋል
ደምረኝውዴ
በጣም አዘንኩኝ በማርክ መለየት የቡታጅራ ድምቀቶች አአ ኮምፕቲሽኑ በጣም ሀይ ነው ቡሩኬ ወንድሜ ፍቅራችሁ አለምን አስደምሟል ነበር ግን መለያየታችሁ በጣም ያሳዝናል እግዚያአብሔር በሄድክበት ይከተልህ በርቱ ቡሩኬ አይዞህ በርታ።
የምር እግዚአብሄር ያክብራችሁ በለምለም ግን ስሰማው ቃሉን አልቅሻለሁ ምክንያቱም እዚ በሙቀት እየተቃጠልን እሷ ያናነቀችሁን ደሞዛችን በምናገኜው ቤተሰብ እየረዳን ብዙ ቤተሰብ አስደስተን እምንኖር ጀግኖች ነን ግን ይህን ቃል ከሷ አልጠብቅም ነበር በጣም እማከብራት አርያችን ትሆናለች ብየ እምጠብቃት ሴት ነበረች ዞሮ ዞሮ ስህተቷን አምና ይቅርታ ጠይቃለች ድጋሚ እንደማትደግመው ተስፋ አደርጋለሁ
ማርክ በጣም እየትጎዳነው የምትሉ😢😢😢
Betam
የእጃችው ይስጣቸው ማርክ ያስከፋ ሰውች እንደት እንደሳዘንን
በጣም እኔጃ ብቻ የማርኬ ነገር ዉስጤን ጎድቶታል💔💔 😢😢
በጣም ነው የተጎዳው እኔግን በጣም ያሳዝነኛል😢😢😢😢እጭ አይመለየት
@@ኤዱአይ መለየት ከፋ ነው በጣም
እኔስ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ቡታጅሮች ቀስ በቀስ እየተበታተኑ ነው እንዚህ ምርጥ ወንድሞች ግን ለምን እኔድ እኔ ያዘነ በላክ😢😢😢😢
ጓደኝነታችን እንዳይበተን አለ ብሩኬ😥ለሰው ክብር ያላቹ የተከበራቹ የልጅ አዋቂ ናችሁ አብሽሩ በርቱ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ ጓደኝነታቹ የሚያስቀና ነው ማሻ አላህ❤
ዉድ ደሚሪኝ 3:09
ጥሩ አማራጭ ነዉ አደ ገነት በደንብ ትቀበልሐለች አይዞሆ ጎበዝ ሁን ጠንከር በል ብሩኬ አብረህ ሒዶ ለጋዜዊ ቤት እሰጣኃሐዉ እግዚአብሔር ን አትበበታተኑ
ማርኬ አይዞክ በርታ እኛም በሰዉ አገር ስንት አመት እየኖርን ነዉ ቡራየ አይዞክ ሁሉም በሂደት ይስተካከላል😢😢😢
ማርክ ወድሜ መሄዲህ ጥሩነው ምክንያቱም አዳደዬ ከጥሩም ከመጥፎውም መራቅ አለብን በደንብ ለሁሉም ጊዜ እድሰጠው ያግዝሀል በርታልኝ ወደሜ 🙏🙏
እርሱን አይቸ በጣም ነው የደነገጥኩት የኔ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 😢😢😢😢 ይቅርታ ለእግዚአብሔር ችግር የለውም
ብሩኬየ በጣም ነዉ ያሳዘነኝከምር አይለያችሁ
እውነት እንባየ ተናነቀኝ እየተዋደዱ መለያየት በጣም ከባድ ነው የናተ ጎደኝነት ደግሞ ከዛም በላይ ነው እግዚአብሄር ወደ ድሮአችሁ ተሰባስባችሁ በደስታ ኑሩ ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን አይዞህ ማርክ ጠንከር በል እመብርሀን ትከተልህ
የብታጀራ ልጆች የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኔ የሆሰና ልጅ። እዎዳቹዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤
አንዳንደዬ ነገሮች እደዚህ ይፈጠራሉ አትጥፍ ብዙ ነገር የሆንላችሁ ሠላም እድትሆኑ ነበር ብቻ አትጥፍ 😢
የኔውድ😢
የኔ ዉዴ 😔😢@@ሡሡየናቷ
አልሚየ አንቺነሺ ትዝ የምትይኚ ቪድወ በለቀቁ ቁጥር😢😢
አልሚዬ😢😢😢
ብሩክ አሳዘነኝ ማርያም አይደለም ምትወዳቸው ወድሞችህና ተላምደህ መለያየት ከባድ ነው ማነው እንዴኔ የከፋው
ዉድ ደሚሪኝ 2:50
ማርክየ አብሺር አባ ነገሩ እዛ ይሻልሀል ወደራስህ ትመለስ ስራህን ስራ አይዞህ አላህ ይደግፍህ ቡራየ አይዞህ የኔ አባት ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ዉድ ደሚሪኝ 4:48
እና ምን ችግር አለው ሂዳ ተጋባችሁ ተፋታቹ አሁን ደግሞ ሌላ አጀንዳ አመጣችሁ መልካም ጉዞ ይሆንልህ
ማርክ ጥሩ ልጂ ነህ ለእናትህ ያለህ ቦታ ያስደስተኛል✌ አይዞህ ለበጎ ነው ወጥረህ ስራህን ስራ አትጨናነቀ ፈተና የሌለበት ሂወት የለም ሰርተህ ስትለወጥ ከፍ ስትል ወዳጅ ይጎርፋል 🌹🌹✌
አይዛችሁ ሁሉንም ተውት እኛም ትተነዋል አትከፉ አይዞህ ቡራየ እኛ አለንልህ😢😢 ሁሉም አሥጠላ ድብርት
ትዝታ በለፈው የቡታጅራ ዩቱበሮች ሁሉም እነደ አብርሽ አድሰበ ለመኖር ይሄደሉ ብለ ነበረ እንደ ትንብት ወይኔ አረ አትዱ ቡታጅራ ይሻላችኋል 😢😢
ብር😂😂😂😂መምጣቱ ገብቶሽ ነው
ዛሬ ጁማ ነዉ ሰሉ አለን ነቢያ
Selelahu alyehi weselem
s a w
saw🎉🎉🎉🎉
S,A,W❤
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
አብሽር እነ ሚፍታህ የወሎ ዩቱበሮች ሁሉም እዛ ናቸዉ እነ ጁኔድ እነ ቶፊቅ ሚፍታህ ሬድዋን አብሽር አይዞህ በሄድክበት ከጎንህ ነን ጉዞ ወደ ፊት
Marke benatih Biruk ena Haymi endayeleyayu adirgiln wuleta enimelsalen kemire new adera adrea.
የኔ የዎሆች አይዞሆ ሁሉ ም ነገር ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የተሻለህ ይስጥህ
መግቢያውን አይቸ አለቀስኩ ማርያምን ማርኬ የኛ ብርቱ ጀግና ጠንክር ለምንም ይሁን አትከፋ ሁሉም ያልፋል አትጨናነቅየምር አሳዘነኝ ቡራዪ አሳዘነኝ ኡፍ መለዪት ይከብዳል
የኔ የዎሆች ኣይዛን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው 😢❤
ማርክ ጥሩ ልጅ የዋህ❤❤❤❤ ብሩኬም ተረድተንሀል ሁላቹም ቅን ልብ ነዉ ያላቹ ለመንኛዉም ብሩኬም የወዴሶችን አመለካከት ሰለተቀበልክ አሰደሰተህኛል እንወዳቹሀለን❤❤❤❤❤
እኔ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ከሰዉ ስተት ከብረት ዝገት አይጠፍም ለምለም ስሜታዊ ሆና ይሆናል እናተ መልካም የዋህ ናችሁ ለምሊም ስሩ እንስራ ነዉ ምትለዉ እጂ ክፉ አይደለችም እና አብሺር እኔ በናተ ነዉ ዘና ፈታ ምለዉ ሲከፍኝ እኳን እናተን ሳይ ሁሉን ምታስረሱኝ ይመቻችሁ ምንም ብትሳሳቱ አልቀየማችሁም❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ናቺሁ ቡታጅራዎቺ ከአይን ይጠብቃቺሁ አይዳቺሁ ደስ ይላል
ዉድ ደሚሪኝ 6:47
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰
አሚን ያረብ🤲🤲🥰🥰
አሚን
አሚንንን ያረብ
አሚን ዉድ ደሚሪኝ 2:11
@@محمدمحد-ف2م ዉድ ደሚሪኝ
በጣም ነው ጠቅላላ ሰደበችን
በጣም ታሳዝናላቹ ፍቅራቹ ልዮ ነው ቡራ አይዞህ ይከብዳል በጣም
ማርኬ አብሽር ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው አንተ ብቻ በርታ ህይወት እንደዚች ነች እኛ በፈለግነው ብቻ አይደለም የምንኖረው የሰው ልጅ ዋናው ነገር ጤና ነው የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ።
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ
ወልደሽ ለመሰም የብቀሽ😂❤
❤❤
በሰላም ዉለጅ 😥❤️
@@Luluyemadamambulance212 ክክክክ
በሰላም ውለጂ😂😂
አይዛቹ ብሩኬ የሰው ልክ አይዞህ አትዘን ከጋደኛ መለያየት ከባድ ነው😢😢😢😢😢
አብሽር ዉንድሜ ሁሉም ነገር የልፈሊ
😂😂😂አብርሽ😅😅😅😅
አዎ የሚወዱትን እንደማጣት የሚከብድነገር የለም የደረሰበት ያቀዋል ልክነህ ማርክ አብሽር ላንተያለውን እንጀራ ይሻግታልጂ ማንም አይበላውም እሱዋም ላንተካላት የቱንም አሀል ጊዜው ቢረዝም ያንተነት ነገሌላቀነው አብሽር ተደስተህ ያሳየን የኔወንድም ጠንከርበል ❤🙏🙏🙏🙏😢
ብሩክየ የኔአባትበርታሰውሁኖማያሳሳትየለምችግርየለውምብሩክ ወንድሚበርታ
❤❤❤የጓደኝነት ጥግ ሁሌም ቢሆን አብሽሩልኝ
❤❤❤ marikiyee
አይይይይ ሲያስጠላ ማርያምንእፍፍፍፍፍሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ባትለያዩ ደስይለኝነበረ
ዉድ ደሚሪኝ 5:40
ወንድሞቻችን ቡራዬ ማርክዬ በርቱልን ሁላችሁንም እንወዳችኋለን❤
ብሩኬ አይዞክ አይክፈክ ይቅርተህን ተቀብለናል ስጀማር እኔ በባኩሌ አልተቀየምኩህም ግን አንድንነገር ደገግመክ ስትናገር ተነድጄ ነበር ግን ተውኩት ገደኛሞች እንደሆነቹ እነውቀለን አንደንድ ሌለ ነገር ምየወሩት አሉ እንጅ እነሱን ደሞ መስማት ዬለብህም ስጀማር እኛ መቼ ተፈቀሩ አልን አብረቹሁ ስሩ እደግ ተለወጡ ነገለይ ትልቅ ቦተ ደረሱ ነው የልነው ምኪኒየቱም የሰው ደስታ ማደግ መለወጥ ስለ ምየስደስተን ደሞ አብረቹሁ ስሰሩ በጠም ተምራለቹ ደስ ትለለቹ እና ጡሩ እይታ ተገየለቹሁ አሁንም ብሆን የሰው ወሬሰምታቹ ስረቹን እንደተቀርጡ ቀጥሉ ገና ታደጊ ነቹሁቡዙነገር ይጠብቀቹሀል ለሰው ወሬቦተ አትስጡ ጉዞወደፍት ዬለም ወደሀለ አብሽሩ እንወደቹሀለን እወደቹሀለው ግን የዛሬ ቢዶዮ በለየው ይሸለኝ ነበር💔 መልየያተቹሁ ደስ አለለኝ😢😢
ማርኬ ይመችክ ሲከፊህ አልወድም ሁሌም ደስተኛሁ❤❤❤❤❤❤❤
ማርኬ ወድሜ አይዞህ ፍጣሪ ካተጋር ይሁን ምን ይባላላ እፍ እፍ ለአተ ብቻ የቀን ጪለማ ሆነብህ 😢😢😢😢 በርታ ጠክር በል❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 3:50
አይባልም ምን ሆነ አኬብዳ ወግጅ
ሂጂ ልል የፈለኩት ገብቶሻል መጀመሪያ ብሺቅ የበሸቅሺ@@ብትአብዱሠኢድ👊👊🦶
ማርክዬ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ የኔ የዋህ እመብርሀን ትከተልህ😢😢❤❤❤❤
ማነዉ እንደኔ በባ የጨረሰዉ ማርክየ እንድህ ስብር ብለህ ማየት አንፈልግም ብሩኬ የኔ ወንድም አይዟችሁ😢😢😢😢
ማርኬ አይዞክ ህዎት ይቀጥለል በቃ የለፈው አልፈዋል ጠንከረ ሁን ለእናትህ ስትል ጠንከር በል ግብዘህ ስራ ነገ ሌለቀን ነው ግን ከናትክ ብዙም በትርቅ ከእናት አጠገብ ሆነህ ቡዙ መስራት ትችለለክ ገና ወጣት ነህ በርታ🌷😢😢
ደምረኛውዴ🎉❤
ብሩኬ አይዞህ የኔ መልካም ማርክ በርቱልን ያለውን ችግር መጋፈጥ ነው እንጂ መሸሽ መፍትሄ አይሆንም እውነት ጉዋደኝነታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው አትለያዩ 😍
ማርኬ አንተ እኳ የውሽት መስቅ አችልም ግን አይዛህ ሁሉም ለበጎ ነወ አሪፍ ሀሰብ ነወ ሂድ የማያቆት ሀገር ነወ ደስ የሚል አብሸራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ 20 ዓመት ገና ነው ለወንድልጂ ለተመልካች ብለክ በሰው ግፊት ፍቅር ውስጥ እንዳገባ ካመንክበት ብቻ
የእውነት ነው ፍቅር በይሉኝታ አይሆንም ፀድዩ ትክክል ነሽ ❤
ውይ ምናገባችው እነሱ ከተዋዳድ
@@rozaalain8036ደምረኛ
ማርክ ዝንጥ ብለህ ኑር በቃ ሒወት ይቀጥላል👌💪💪💪💪
ማሪያምን ሳይነጋ የመዳም ኩሽና ትቼ እናንተን ሳይ አስለቀሳቹኝ ብራ ልክ ነው ትበታተናላቹ እንድላይ ስትሆን ነበር ደስ ሚለው
መርክን አመሰግናለሁ ግን lelem bexam ምላሳም ሴት nati
አረ አብሽሩ 😢ዛና እያለቹ ቃጥሉ እኛ ከጎናቹ ነን.❤❤❤
ማረክየ አይዞህ የሰው ወሬ አትስማ ለናትህ ስትል ጠከራ ሁን❤❤❤
ማርኬ ማርያምን ሲከፍህ አኖድም😢😢አተ ጠንካራ ልጅ ሆነህ ደስታህን ነዉ ማየት የምንፈልገዉ😢😢❤❤
ማርክ ብራ ሁላችሁም ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ባትበታተኑ ደስ ይለኛል እወዳችሁዋለዎ
ማርክየ የኔ ጠንካራ አይዞህ ደሞ አትበታተኑ በጣም ነዉ የምታምሩት በርግጥ በጣም ከፍቶናል ግን ችግር የለዉም ያነጋገር ችግር ነዉ ማርክየ የኔ ጠንካራ አይዞህ ሁሉም ለበጉ ነዉ ደሞ እኛ ደስ እንዲለን አንተ ደስተኛ ሆኖ እሽ ወንድሜ
አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አዛን ሠማሁ አብሽሩ ቅመሞች ተክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ እወዳችኋለሁ
ቡራና ማርኬን አብሽሩ ወንድሞቸ እናተኮ ትሑት ናቹ እስኪ ቡራንና ማርኬን የምቶዱ 👍✍️
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
سلله الهؤسلم
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ዛሬ ጁማ ነዉ ሰላወት አብዙ
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም@@user-db9sl6oc6y
ብሩኬ ማረክ አረ በጣም ነዉ የሚደብረዉ እንደመለያየት መጥፎ ነገረ የለም ሁሉም በራሱ መንገዱ የሚለያዩ ለምን😢😢😢😢😢እስኪ የምትወዶቸዉ በላይክ አሳዩኛ😢😢😢👍👍👍👍👍
ጎበዝ ብሩኬ በሀይሚ ጉዳይ ይቅርታ በመጠየቅህ ደስስስ ብሎኝል ኮርብሀለሁ
ለሰው እና ለወሪ ቦታ አትስጥ ማርክ የምትሉ
አይ አች ሲበዛ ያደነዝዛል እማ ለሱ መቀየሩ ጡሩ ነው ነገሩች ቢከብድም ለሱ ስራም ሲሰራ ሲወጣ ሲገባ እማስታውሰው የለም እዛ ሆኖ ግን ሲወጣ ሲገባ አይረሳውም ግን የትወለደበትን ሀገር ለቆ መውጣት ይከብዳል
ማርቆሴ የናቱ ቀብራራ አይዞህ በርታ ከናትህ ባትርቅ ጥሩ ነው መልካሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ብሩክ እንበታተናለን ብሎዋል እንዳትበታተኑ መለያየት የለባቸውም የምትሉ ላይክ 👍🎉🎉🎉
B..R..
❤😢😢😢
ዲራማችሁ አያልቅም
ሁሌም በሠው ፊትየታየ ነገር አይበረክትም አሣዘኑኝ የምር ሄሉ ሥትለይ ነው ሁሉም የተበታተነው የምትሉ😢😢
አዎ የኔ ሃሳብ ነበር ሄሉ ስትሄድ ነው የደበራቸው 😢 አይ መላመድ 😭
@@sisigmedhn9727 አዎ ወላሂ
አዲስ አበባ ኑሮ ከባድ ማየትህ ጥሩ ነዉ እየዉ መለያየቱ ከባድ ቢሆንም ሳትለያዮ በፍቅር ኑሩ ካልተመቸህ ተመለስ እንደ ትዉልድ ሀገር የሚሆን የለም በርታ ፈጣሪ ይቅደምልህ
ቻው ቡታጀራ 😂😂😂🎉
ወዴት ልትሄዱ ነው ይቅርባችሁ ይሻላችኋል ብታጅረ bekaye❤😂
ኑልን እንወዳችኋለን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ኹላችኹንም
ለምለም ቢታጥረገርገንም እኛ ግን እንወዳችኋለን😢
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣@@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
ብታጂራምርጥ ሀገር ናት አትውጡ
ሰው ሲያለቅስ አብሬ የማለቅሰውስ ነገር አብሽሩ አይክፋችሁ ሁሉም ለበጎ ነዉ❤
ዉድ ደሚሪኝ 3:22
ምርጫህን እንቀበላለን ላንተ መልካም ነዉ ብለህ ካሰብክ እኛም ጥሩ ነዉ ብለን እንቀበላለን እነ ተዉፊቅ እነ ጆሲ አሉ ሂወት ይቀጥላል አብሽር ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ በርታ ከንተ መልካም ሰዉ ነህ መልካም ነገር እደሚገጥምህ አንጠራጠርም
ማርክ አንድ ነገር ልንገርህ መልካም እድል ጠንክተረህ ስራ የራስህ ቢዝነስ የራስህ እቤት የራስህን መኪና. ይኑርህ ከዛን አንተ ሳትሆን ጠያቂ ሴቶቹ በወረፋ ይመጣሉ ተገፍተህ ነው እንጂ አልገፋህም አብርሽን ተመልከት ፋጣሪ አይሳሳትም ለመልካም ነው ያቺ መናጤ ከነቤተሰቧ የእጃቸውን ያገኛሉ ማንነትህን ቆፍጠን ብለህ አሳይ ወደሁላ እንዳትመለከት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አዝነህ ማየት ነው የምንፈልገው ❤
ትዳር የሚመራው በፍቅር እንጂ በቁስ አደለም
አልፈልግክም ብለው ነው አይተሻል ሳታዩ አታውሩ
ይምነጥሽና ስለሳ ምናባሽ ታውቂያለሽ ችጋራም
@@TigistBelete-wx2wz በምንኛ ነው የጻፍሽው በምጀመሪያ በደንብ ጻፉ ቋንቋ በደንብ ተማሪ የጻፍሽውን መልሰሽ አንቢቢ
@@jeerrryu ሄለን ከነቤተሰቦቿ ሰው ይንቃሉ በተለይ አባትዋ መጀመሪያ ፍቅር ሲጀመር የዛሬ ሴቶች ምን ፍቅር ያውቃሉ ቁስ ነው እንጂ አሁንም ሄለን በምን ምክንያት መሰለሽ የማትፋልገው ?ማርክን ምንም የለውም ብላ ነው ገና ሲጀምሩ አትወደውም በምታሳየው ካራክተርም እንደማትወደው ከመጀመርያውኑ ያስታውቅባታል
የምር እኔ ከሀገሬ ስወጣ እንድህ አልተሰማኝም እኔ ለእናት ትልቅ ከብር አለኝ እዉነት በአጭር ግዜ ያወኳችሁ አልመሰለኝም አብሬ ያደኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ ሁላችሁም እንዉዳችሗለን በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ልኡ
አብሽር ማርክ ሁሉም ለበጎ ነው መጠከር አለብህ ሒወት እዳሰብናት አይደለችም ቡሩኬ ሒወት የሠጠችህን እደል ተጠቀምበት አብሽር አትፍራ
በጣም ያሳዝናል ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ማርክ ዱብ እዳ ነው ያረክብን ምን ላይ መስራት ትፈልጋለክ አዲስ አበባ ላይ ላግዝክ ነበር ኢንሸአላህ ለተሻለ ነገር ይሆናል ይሄ ፈተና ከችግር ቡሀላ ኑስራ አለ ቡራ አላለም ሁሉም ያልፋል ከሞታችን ቀን በስተቀር በኸይር ነገር ይለፍልን በተቻለ መጠን ሰውን አናስቀይም ንግግር ከባድ ነው መርሳት ስለማይቻል ጉዞ ወደ ፊት ይሄም ይረሳና ታሪክ ይሆናል ኢንሸአላህ በተሻለ ነገር አልፎ ቡራ እናመሰግናለን ምርጥ ጋደኛ ፈተናን ለማለፍ ተስፋ አለመቁረጥ ነው በርታ ወንድሜ በጣም ግራ ገብቶኛል
አግጅው የኔ ማር
ግን ለእናተ ብቻ መፍትሔ የሌለው ችግር ምን ቢሆን ነው 🙏🙏🙏😢😢😢
ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ከእናትህ ጎን እንድትኖር እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልህ🙏🙏🙏🕊🕊🕊
ደምረኛውዴ
እውነት ለመናገር እኔ የአዲስአበባ የመሐል ከተማ ልጅ ነኝ ኑሮዬ ግን ካናዳ ነው ግን የምመክርህ አዲስአበባ መግባትህን ነገ ታማርራለህ መታሰር መሰደድ ሆኗል የአዲስአበባ ልጆች በጣም ነው የምታሳዝኑኝ እወዳችኋለሁ ❤ግን ማርክ ተጠንቀቅ ብልጭልጭ አይተህ ሔደህ እናትህን አታሳዝን እግዚአብሔር ይሁንህ የማይሆን ነገር ውስጥ ገባህ ከድጡ ወደማጡ የኑሮ ነገር እጅ በአፍ ነው ማርክ ተጠንቀቅ😮😮😮
ዉደ ካናዳ መምጣት እፈልግ ነበር እንደት እንደሚቻል ብታስረጅኚ
@@susu-e4s4v የጠየከኝ ወይም የጠየክሽኝ ልጅ ቢሆን ደስ ይለኛል አኔ ቤተሰቦቼ ስለሚኖሩ ነው ግን "kidi ethiopia you tube" የካናዳን ጠበቃ ስለምታነጋግር ገብተሽ እያት የካናዳ ዮቱበር ነች ከጠቀመሽ አደራህ/ሽን በደላላ ገንዘብ እንዳትበዬ/ላ😘❤
@@susu-e4s4v እህቴ ቢሆን ደስ ይለኛል እኔ ቤተሰቦቼ የሚኖሩት እዚህ ስለሆነ ነው ግን ለበለጠ መረጃ የካናዳ ዮቱዮበር
"kidi Ethiopia you tube አለች የካናዳ አበሻ ጠበቃዎችን
ቃለመጠየቅ ታደርጋለች ኢንፎርሜሽን ከሷ ታገኚያለሽ ግቢና እይው እህቴ አደራሽን ገንዘብሽን እንወስድሻለን ለሚሉ በጭራሽ እንዳትታለይ አደራ በጣም ብዙ ሌቦች ስላሉ ነው እንደዚህ የምልሽ🙏❤😘❤
@@susu-e4s4vsponsor alesh yemeredash????kalesh in box
ክክል
ማርክ እባክህ አትለያዩ እናተ ትልቁ ሀብታችሁ ፍቅራችሁነው የሚመጣውን ችግር በአንድ ሁናችሁ ተጋፋጡት ያልፋል ሁሉምነገር ትትለያዩ አያምርባችሁም በተለይ ከብሩኪ እና ተኢፍሬም መለይትየለብህም
ደምረኛውዴ❤
ማርቆስ ትንሽ ራቅ ማለቱ ጥሩ ነው ምክነያቱም በወጣ በገባ ቁጥር የሰው አይን አፍ ልክ እንደሚድያው ያስፈራ ይሆናል እና አይዞን ብሩክ ደሞ አርፈህ ተቀመጥ ለእናትህ ከእናትህ ስር አትራቅ
😂😂
😂😂😂😂😂
ደምረኛውዴ
@KiyaTika ደምረኛ
@@አምሪያቱዩብደምረኛ
መርክ ወንድሜ ከፊቶክ መየት አንፈልግም እድሜነ ጤና ይስጥክ ሁሉም በግዜ እደት ይስተከከለል አብሽር
ወይኔ ዛሬስ እኔም ከፋኝ ኢፍፍፍ መለያየት ባይኖር እንዴት ደስ ይላል
ማርክ ወንድሜ አይዞክ ጠንካራ ሁን በሔድክበትሁሉ ድንግል ትከተልክ
ብሩኬ አይዞክ አትከፋ ሃሚቲ ሃሰን ሙቤ አሉ
ብሩክ ብጣዕሚ እሕዚኒኔ ማርያምን
ዉይ መተዋወቅ ጥሩ ነበር መለያየት ግ ን ደሞ ተለማምዶ መለየት ይከብዳል አብሽሩ ብሩኬ የልብ ርቀት እጅ የሀገር እርቀት አያራርቃችሁም ትገናኛላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ማርክዬ. እኔ እረዳሃለው. ምንም እኳ አተ ነገሩን ለመተው. ብትሞክርም. የኛ ሃገር ሰው ደሞ ወሬው ማለቂያ የለውም. ይሻላል ሃገሩን ልቀቅላቸው እስኪ. ይስፋላቸው. ጌታ ካተጋር ይሁን አይዞህ. በርታ. ጠካራው ሁን. መካራው. ጠካራ ሊያደርግህ ይገባል
ብሩኬ የኔ ወንድም ፍቅር እድሜን አይጠይቅም ግን ማፍቀር ካለብህ አፍቅረው ፍቅር ማለት በሂወቱ ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤
Yes👍👍👍
ሣህ ትክክልል
ትክክል
ደምረኛ
@@user-pt7whdyyhm74NMደምረኛ
ማርክዬ ቡራዬ የኔ ሰዉ ኣክባሪዎች አይዟቹ ያጋጥማል በርቱልን❤❤❤
እረ በአላህ አስታርቃቸዉ እረ እናተነበር እማየዉ አሁን ከፍኝ እረብራየ ተዉ 😢😢😢
ቡታጂራን የመሰለች ሀገር ትታችሁ አድስ አበባን ትመኛላችሁ ወላሂ ሀገራችሁ በጣም ውብ ነች እኔ ወሎየ ነኝ ብታጂራን ያወኮት በናንተ ቪዴዎ ነው ግን የምታምር ሀገር ናት
ወይኔ 😭ስታ ሳዝኑ እውነትም ከፋው ቡራ ቀስበቀስ ተበታተንን አለ አይዟቹ ዋናው ሰላምእና ፍቅር ነው ወሳኙ ርቀት አይገ ድባቹም ግን የቡ ታጅራ ልጆች ፍቅር ናቹ እንወዳችኅለን ይቅርታቹን ተቀብለናል ባላቹበት ሰላምይሁንላቹ 😘😘😘😘😘
አይዞክ ማርክዬ ላንተም እዛ ይሻላል ከነ አብርሽ ሩታ ኤፊ ስላሉ ትደጋገፋላችሁ ወሬ አትስማ አንተ ሁሉም አውርቶ ሲጠግብ ይተውካል ተሽለክ አሳያቸው እዳትጠፋ ከሚዲያ ምንም ቢፈጠር እንወድካለን❤❤❤
👍👍
❤❤❤🎉🎉
አዉ ከሚዲያ አትጥፍ
እረ ቡታጀራ ነው እሚሻለው
አብርሽ እኮ ግድ ስለሆነበት ነው
እኛም ይቅር ብለናል 🥺በጣም ተሰምቶኝ ነበር የተቢ ባለቺን ነገር ግን በቃ ምንም አይደል የሰው ልጅ ይሳሳታል ብሩኬ ደሞ ተረድተንሀል ያነጋገር ችግር እዳለብክ ለማሥተካከል ሞክር ማለት ፍቅረኛ ሁን እያልኩ እደለም ግን ምርጥ ጓደኛ መሆን ትችላላቺሁ ልብስ ደሞ ምንም ችግር የለውም እኔም ለናተ ብዬ ነው ማች የለበስኩት ስትል በቃ እራሥሕን የቆለልክ ነገር ስለመሠለኝ በጣም ተናድጅ ኮመንት ፅፌለሁ እና ይቅርታ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰ማርክ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤
ማነው ማርኬን እሚወድ የምር እሚያሳዝነኝነገርስ ሁለትም ደስታህንነው እምንፈልገው ብሩኬንና ማርክን በጣም ነው እምውዳቸው አይለያችሁ አብራችሁኑልን አላህ ከናተጋ ይሁን
ተላምዶ መለየት ከባዲ ነው ብቻ አይዞችሁ ጠክሩ ብሩኬ ደግሞ የዋህ እደክ ታስታውቃለህ እደሜህም ገና ልጂ ነህ እና በሰው ተገፋፍተህ የማትፈልገው ነገር ወስጥ እዳገባ አብሽሩ❤
ደምረኛውዴ❤
@@fatumawase እሽ
መዳሜ አስራ አንድ አመት ሰርቼላቸው ሳይነግሩኝ ሰራተና አመጡብኝ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ እዩት አይዞሽ በሉኝኝ ስራም ፈልጉልኝ😢😢😭😭😭😭😭😭
አይዞሽእህቴ
ረይበቃሻል አሥራአድ አመትሙሉ ያአላህ😅😢😢😢😢
አይዞሽ ፈጣሪ አለ@@ZehabuHussen-u4s
😳😳😳ይበቃሻል እማ ግቢሐገርሽ😢
አይዞሺ። እህቴ። ያጋጥማል። እነሱ። ቲቀየሮ። አያሥታውቁም። አብሺሪ። ያልፋል😢😢
ማርክዬዬዬ እግዚአብሔር በመንገድክ ሁሉ ይቅደም አይዞክ አንተ ልዩ ሰው ነክ እግዚአብሔር የበለጠ ነገር እንዳዘጋጀልክ አምናለሁ አንተ ብቻ መንፈሳዊ ስሜትክ በጣም የጠነከረ ይሁን ሁሌ ፀልይ ❤❤❤እግዚአብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው ብሩኬም አይዞህ. አትለያዩም ❤❤❤
የኔ መልካሞች አይዞቹ በርቱ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ ኤፍታህ ተሰፋ ሰላሴ ብላቹ አዳምጡ
የምንወዳችሁ ቡራና ማርክዬ ትለያላችሁ ለሰዉ ያላችሁ ክብር በጣም ለየት ያለነዉ ❤❤በእዉነት እናመሰግናለን ይቅርታ ለእግዚአብሔር ብለናል እኛ ስደተኞች በ ቲንሽ ነገር ነዉ የሚከፋን እናንተን ስናይ ደግሞ የኖርንበትን ትዝታ ስለምታሳዩን ደስ ብሎን ነዉ የምናያችሁ እና ደግሞ ባትለያዩ ደስ ይለናል❤❤❤
ደምረኛውዴ
ማርክ እ/ር በሰላም ያስገባክ መልካም መንገድ ብሩኬ በርታ ጠንክር የሱ መቅደም ለእናንተ ጥሩ ነው ተባረኩ
መርኬን ሲካፋህ መያት አፋልግም 😢200 K እናስጋበው ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤
Yes 😢
በጣም😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደደቦች ዞራችሁ እዛውነው ሥትጠሉ እኳን የማይገባችሁ የመዳም ሠራተኞች ከዚህ ጥፉ😢😢
የመዳም ቅመሞች 2000k አስገቡኝ ስወዳችሁ❤😢
ማነሸአች 😂ላሥገባሸ😊
@@SaleemaSalee-kg1qu የኔ ውድ ምነው እህትሺ ነኝ ከሸዋ እሺ
@@SaleemaSalee-kg1qu የኔ ውድ ምነው እህትሺ ነኝ ከሸዋ እሺ
@@መቅዲግሪስ ከከከከ ሥለማላቅኮነው ሆዶየ
@@SaleemaSalee-kg1qu እሺ ችግር የለውም
ማርኬ በጣም ከስተሀል ለእናትህ ስትል ጠንካራ ሁን ብለንህ ነበር እኮ የሰው ወሬ አትስማ ቡራው አሳዘንከኝ እኔም እሄዳለሁ ስትል የኔ መልካም ልብ አይዞዋችሁ ሁሉም ያልፋል
ደምረኝውዴ
በጣም አዘንኩኝ በማርክ መለየት የቡታጅራ ድምቀቶች አአ ኮምፕቲሽኑ በጣም ሀይ ነው ቡሩኬ ወንድሜ ፍቅራችሁ አለምን አስደምሟል ነበር ግን መለያየታችሁ በጣም ያሳዝናል እግዚያአብሔር በሄድክበት ይከተልህ በርቱ ቡሩኬ አይዞህ በርታ።
የምር እግዚአብሄር ያክብራችሁ በለምለም ግን ስሰማው ቃሉን አልቅሻለሁ ምክንያቱም እዚ በሙቀት እየተቃጠልን እሷ ያናነቀችሁን ደሞዛችን በምናገኜው ቤተሰብ እየረዳን ብዙ ቤተሰብ አስደስተን እምንኖር ጀግኖች ነን ግን ይህን ቃል ከሷ አልጠብቅም ነበር በጣም እማከብራት አርያችን ትሆናለች ብየ እምጠብቃት ሴት ነበረች ዞሮ ዞሮ ስህተቷን አምና ይቅርታ ጠይቃለች ድጋሚ እንደማትደግመው ተስፋ አደርጋለሁ
ደምረኛውዴ❤
ማርክ በጣም እየትጎዳነው የምትሉ😢😢😢
Betam
የእጃችው ይስጣቸው ማርክ ያስከፋ ሰውች እንደት እንደሳዘንን
በጣም እኔጃ ብቻ የማርኬ ነገር ዉስጤን ጎድቶታል💔💔 😢😢
በጣም ነው የተጎዳው እኔግን በጣም ያሳዝነኛል😢😢😢😢እጭ አይመለየት
@@ኤዱአይ መለየት ከፋ ነው በጣም
እኔስ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ቡታጅሮች ቀስ በቀስ እየተበታተኑ ነው እንዚህ ምርጥ ወንድሞች ግን ለምን እኔድ እኔ ያዘነ በላክ😢😢😢😢
ደምረኛውዴ
ጓደኝነታችን እንዳይበተን አለ ብሩኬ😥
ለሰው ክብር ያላቹ የተከበራቹ የልጅ አዋቂ ናችሁ አብሽሩ በርቱ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ ጓደኝነታቹ የሚያስቀና ነው ማሻ አላህ❤
ዉድ ደሚሪኝ 3:09
ደምረኛውዴ
ጥሩ አማራጭ ነዉ አደ ገነት በደንብ ትቀበልሐለች አይዞሆ ጎበዝ ሁን ጠንከር በል ብሩኬ አብረህ ሒዶ ለጋዜዊ ቤት እሰጣኃሐዉ እግዚአብሔር ን አትበበታተኑ
ማርኬ አይዞክ በርታ እኛም በሰዉ አገር ስንት አመት እየኖርን ነዉ ቡራየ አይዞክ ሁሉም በሂደት ይስተካከላል😢😢😢
ማርክ ወድሜ መሄዲህ ጥሩነው ምክንያቱም አዳደዬ ከጥሩም ከመጥፎውም መራቅ አለብን በደንብ ለሁሉም ጊዜ እድሰጠው ያግዝሀል በርታልኝ ወደሜ 🙏🙏
እርሱን አይቸ በጣም ነው የደነገጥኩት የኔ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 😢😢😢😢 ይቅርታ ለእግዚአብሔር ችግር የለውም
ብሩኬየ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ
ከምር አይለያችሁ
እውነት እንባየ ተናነቀኝ እየተዋደዱ መለያየት በጣም ከባድ ነው የናተ ጎደኝነት ደግሞ ከዛም በላይ ነው እግዚአብሄር ወደ ድሮአችሁ ተሰባስባችሁ በደስታ ኑሩ ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን አይዞህ ማርክ ጠንከር በል እመብርሀን ትከተልህ
የብታጀራ ልጆች የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኔ የሆሰና ልጅ። እዎዳቹዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤
አንዳንደዬ ነገሮች እደዚህ ይፈጠራሉ አትጥፍ ብዙ ነገር የሆንላችሁ ሠላም እድትሆኑ ነበር ብቻ አትጥፍ 😢
የኔውድ😢
የኔ ዉዴ 😔😢@@ሡሡየናቷ
አልሚየ አንቺነሺ ትዝ የምትይኚ ቪድወ በለቀቁ ቁጥር😢😢
አልሚዬ😢😢😢
ብሩክ አሳዘነኝ ማርያም አይደለም ምትወዳቸው ወድሞችህና ተላምደህ መለያየት ከባድ ነው ማነው እንዴኔ የከፋው
ዉድ ደሚሪኝ 2:50
ማርክየ አብሺር አባ ነገሩ እዛ ይሻልሀል ወደራስህ ትመለስ ስራህን ስራ አይዞህ አላህ ይደግፍህ ቡራየ አይዞህ የኔ አባት ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ዉድ ደሚሪኝ 4:48
እና ምን ችግር አለው ሂዳ ተጋባችሁ ተፋታቹ አሁን ደግሞ ሌላ አጀንዳ አመጣችሁ መልካም ጉዞ ይሆንልህ
ማርክ ጥሩ ልጂ ነህ ለእናትህ ያለህ ቦታ ያስደስተኛል✌ አይዞህ ለበጎ ነው ወጥረህ ስራህን ስራ አትጨናነቀ ፈተና የሌለበት ሂወት የለም ሰርተህ ስትለወጥ ከፍ ስትል ወዳጅ ይጎርፋል 🌹🌹✌
አይዛችሁ ሁሉንም ተውት እኛም ትተነዋል አትከፉ አይዞህ ቡራየ እኛ አለንልህ😢😢 ሁሉም አሥጠላ ድብርት
ትዝታ በለፈው የቡታጅራ ዩቱበሮች ሁሉም እነደ አብርሽ አድሰበ ለመኖር ይሄደሉ ብለ ነበረ እንደ ትንብት ወይኔ አረ አትዱ ቡታጅራ ይሻላችኋል 😢😢
ብር😂😂😂😂መምጣቱ ገብቶሽ ነው
ዛሬ ጁማ ነዉ ሰሉ አለን ነቢያ
Selelahu alyehi weselem
s a w
saw🎉🎉🎉🎉
S,A,W❤
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
አብሽር እነ ሚፍታህ የወሎ ዩቱበሮች ሁሉም እዛ ናቸዉ እነ ጁኔድ እነ ቶፊቅ ሚፍታህ ሬድዋን አብሽር አይዞህ በሄድክበት ከጎንህ ነን ጉዞ ወደ ፊት
Marke benatih Biruk ena Haymi endayeleyayu adirgiln wuleta enimelsalen kemire new adera adrea.
የኔ የዎሆች አይዞሆ ሁሉ ም ነገር ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የተሻለህ ይስጥህ
መግቢያውን አይቸ አለቀስኩ ማርያምን ማርኬ የኛ ብርቱ ጀግና ጠንክር ለምንም ይሁን አትከፋ ሁሉም ያልፋል አትጨናነቅ
የምር አሳዘነኝ ቡራዪ አሳዘነኝ ኡፍ መለዪት ይከብዳል