ብሄድም ማንም የለኝም : የትም መሄድ አልፈልግም 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️

Комментарии • 867

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 10 часов назад +122

    ብቻ ፈታ ኣርገልን እንጂ የትም ውሰዳት❤❤❤የኔ ምስኪን በጣም ነው የምታሳዝነኝ😢😢😢😢

  • @taibaalfoah8483
    @taibaalfoah8483 10 часов назад +85

    በነካ እጅህ የሁሉንም ችግር ፍታ🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 часов назад +168

    አመነው እዳኔ አለዛርና ሄሉዬ አድ ለይ ሲማጡ ዳስ ያሚላው ብቻ ለይክ😊😊🎉🎉😂❤❤❤አብሽሪልኝ ሄሉዬ😢😢😢

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 9 часов назад +52

    ሄሉ ሲከፋት በጣም ይሰማኛል 😢 እናቱ ከጎኑ የሌለዉ ሰዉ ያዉቀዋል ሁልዬም ሳቂልኝ ሄሉዬዬዬ

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd 5 часов назад

      እውነትነው የሚያቅያቀዋል😢😢😢😢

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 9 часов назад +92

    አላዘር መልካም ሰዉ ነህ እኳን ከጎኗ ሆክላት❤❤❤❤❤ሄሉየ😢😢

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 9 часов назад +72

    አዎ አላዛርየ ተጎድታለች የኔ ውድ በጣም ነው የምታሳዝነው የመጎዳቷ ምክንያት ሁላችንም እደምናቀው ስንት ዋጋ የከፈሉለትን ፍቅራቸውን ነጠቋቸው እፍ ግን ምን አይነት ሸይጣን ነው የገባው አላህ ያሦጣው እና ከማርክ ጋ አላህ አንድ ያድርጋቸው

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 9 часов назад +2

      አሚን የሁሌም ምኞቴ ነው😢😢🤲🤲💔

    • @Samira123-vq2iw
      @Samira123-vq2iw 6 часов назад +2

      አሚን😢😢😢

  • @ሚጣ-ሚጣ
    @ሚጣ-ሚጣ 10 часов назад +67

    ሄሉነት የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሴት የኔ ብሩቱ የኔ ጅግና የኔ ኣስትዋይ ልጅ የኔ ፍልቅልቅ የሴቶች ተምሳሌት የኔ ጨረቃ የኔ ወርቅ ውድድድ ኤድርግሻለሁ የኔ ንግስት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😔😔

    • @HabtamuAbera-p6p
      @HabtamuAbera-p6p 5 часов назад

      በሰላም ነው ይህ ሁሉ ሙገሳ

    • @ሚጣ-ሚጣ
      @ሚጣ-ሚጣ 5 часов назад +2

      @@HabtamuAbera-p6p ምን ኣገባሽ 😏😏😏

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 9 часов назад +31

    በነካ እጅህ እስኪ አስታርቃቸው እባክህ አላዛር ጣፋጭ ፍቅር ተቆርጦ ቀረ😭

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 9 часов назад +99

    እዉነት ለመናገር እንደዝች ልጅ አንጀትዬን የሚበላኝ የለም ብቻዋን ብዙ ታግላለች ወገን የላትም የምታማክረዉ የላትም ሰዉ ያላቸዉማ በሰዉ ተከበው የሳን ዉድቀት ይጠባበቃሉ ግን ደሞ የምታመልከዉ አምላክ ጥሎ አይጥላትም የተሻለ እንጂ ያነሰ አይሰጣትም አንዳንድ ሰዎች ግን የምትሰድባት እሳ ጋር ቪዲዮ እንዳሰሩ እያላችሁ የምትከለክሉ ፈጣሪን ፊሩ የግዜ ጀግና እንጂ የሰዉ ጀግና የለም አልአዛር እባክህ ልለምንህ ከዝህ በፊት ጀምራው የነበረዉን የ ካናዳ ጉዞ ከተቻለ ብትጀምር እንደገና እሺ ካለች እናትዋን ብታፈላልግላት ብዙ ወንድሞችና እህቶች ሊኖራት ይችላል አለአዛር እባክህ ከጎና አትራቅ ወደራስዋ እስከምትመለስ

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 8 часов назад

      @@nuhamin9673 በትክክል ያምር

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 8 часов назад +10

      የሰው ምላስ አደለም ሰው እንጭት ያደርቃል ይባላል😢😢😢ሳያት በጣምነው እምታሳዝነኝ በፊት በዙሬዋ ብዙ ሰው ነበር አሁን ግን ጭራሽ ጠላት ሆኗት 😢😢

    • @مبروكةمبروكة-ب4ث
      @مبروكةمبروكة-ب4ث 7 часов назад

      😥😥😥😥😥

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 5 часов назад +1

      በትክክል

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 5 часов назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 9 часов назад +58

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 10 часов назад +45

    የኔ ምስኪን ሄሉዬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 9 часов назад +35

    ሄለኮ ከማንምጋ ብትመጣ ታምራለች ያምርባታል የኔ ውዶች❤❤❤

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 9 часов назад +10

    ሄሉና አላዛር በቢደወ ይጣመሩልን ካሁን ቡሀላ አብረው ይሥሩልን እምትሉ ላይክ ድምፃችን ሄሉናአላዛርበቢወይጣመሩልንካሁንቡሀላአብረውይሥሩልንእምትሉላይክድምፃችንይሠማ

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 7 часов назад +13

    የኔ፡ሚስኪን፡አንጀቴን፡ትበላኛለች፡የኔእናት፡ውስጥሽ፡ስብር፡ብሎ፡ቀረ፡አላዘር፡ሁልአብረካት፡ሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 10 часов назад +33

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር
    ሀባይብ በዱአች አስቡኝ

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 7 часов назад +33

    እኛ ሴቶች ግን ለምንድን ነዉ ስናፈቅር ሀንጀታችን የምናፈቅረዉ😢😢😢ወንዶችእኮ አልፈዉም አፍቅረዉ ደስተኛ የሆናሉ እኛ ግን---😭

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 7 часов назад +8

      ሴት ኮ ልቧ አንድ ነዉ😢ወንድ ደግሞ ልብ የለዉም😅

    • @مبروكةمبروكة-ب4ث
      @مبروكةمبروكة-ب4ث 7 часов назад

      😢😢😢😢😢

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 6 часов назад

      @@Hani21-h6u eenyam yemigermegi esu new ensu endeshemiz set eyekeyayeru ydesetalu

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 часов назад

      በጣም😢

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 5 часов назад

      እኔም ኧረ ፍቅር እየጎዳኝነው የስራውን ይስጠው ፍቅር የሚባል ነገር

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 6 часов назад +6

    አላዘር አንተ ደግ መልካም ሰው ነህ እባክህ አሰታርቃቸው ከሞት ውጭ ሁሉም መፍትሄ አለው እባክህ ልለምንህ አስብበት

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 9 часов назад +16

    አላዛር ምን ላድርጋህ በአላህ ምርጥ ሰዉ ነህ የሄሉን ነገር አደር ፈታ አደሮግልኝ ❤❤❤❤ ዉዴ ከሴሜት ዉጪ ሴሜት ተስፋ ያጨልማን ወደራስሺ ተመለሺ ዉዴ እማያልፍ ና የማይነጋ ለይል የለም ዉዴ 🎉🎉❤❤❤

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    ሄሉዬ የኔ ጨርቃ ከፍቶሽ እንዳላይ ተደስተሽ እንጂ የኔ አበባ ❤አላዛር ወንድሜ የትም ትሁን ብቻ እሷ ደስተኛ ትሁን😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሚጣ-ሚጣ
    @ሚጣ-ሚጣ 10 часов назад +21

    የኔ የዋህ ሄሉነቴ ኣይዞሽ ሁሌም ያልፍል ወዳፋት ብቻ የኔ ብሩቱ ኣወ ብዙ ችግር ኣለት ግን😢😢😢😢😢😢

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 9 часов назад +74

    የኔ ፍልቅልቅ ዉስጣ ተጎታለች ሁላቹም ከጎና ሁኑ❤❤❤❤❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 9 часов назад +2

      አሳብህ ጥሩነዉ በብዙ ነገር ተጎታለች

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 9 часов назад +3

      የኔወአብሸረእየለቀሰኩነወየአየሁሸአላህይረደሸ

    • @rahima1683
      @rahima1683 9 часов назад +1

      በጣም😢😢💔💔

    • @Bahar-v2m
      @Bahar-v2m 9 часов назад +1

      በጣም የኔ ሣቂታማ 😢😢

    • @EiveShv
      @EiveShv 8 часов назад

      አወ ተጎዲታለች😢

  • @yasewchu
    @yasewchu 4 часа назад +8

    የኔናት እውነት አንገቷ እራሱ ቀጠነብኝ
    እኮ ሀሳብ ጭንቀት እንዴት እናስወግደው ኦፍፍፍፍፍ አላዛር ወንድማችቺን ተባረክ የችግሯ ተካፋይ በመሆንህ እናመሰግንሃለን ❤❤❤😢😢

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 6 часов назад +11

    ምናለ ቢታረቁ ሔሉ የኔ ማር 🥰🥰🥰የተሰበረ ልብሽን ጌታ ይጠግነው አላዛር ምርጥ ሰው ነህ ስወድህ

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 9 часов назад +10

    የኔ ውድ አይዞሽ❤😢😢😢
    ሴት ልጅ አንዴ ከተጎዳት ለመመለስ በጣም ትቸገራለች እና😢😢😢አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ🙏😢ውድ ወንድማችን አላዛር እናመሰግናለን ክበሪልን🙏🥰

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 10 часов назад +27

    አላዛር በማሪያም ሀይሚና ቡራንም በነካ እጅህ አምጣልን በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fguiithuii-qd1tz
      @fguiithuii-qd1tz 6 часов назад +1

      የከቱ መአት

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 6 часов назад

      እእእ ባልመጡ እደናተ ላለዉ አሽቃባጭስ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 5 часов назад

      ​@@fguiithuii-qd1tz😂😂😂

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 10 часов назад +14

    እንኳን በሰለም መጣህ አላዛር ምርጥ ሰዉ ❤❤❤ የሃይሚ ና የቢርኬ ነገር ሽኽ በለንንንንንን

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 9 часов назад +18

    ከማርኬ አስታርቃቸው አላዘርዬ❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 6 часов назад +2

    ።።።።። ዓለአዛር ልጄ ሔለንን ከድብርት እንድትላቀቅ ቡታጅራ ስለሔድ በጣም አከበርኩህ ተባረክ።።። አዲስ አበባ ይዘሀት የውነት ከመጣህ።። ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው።።። ልጄ ሰውነት ይመለሳል ሐይምሮሽን ጠብቂ።። ሐይምሮሽ የሚያርፍበት የምትደሰችበት ዓመት ይሁን በልልኝ።።።።።።።።።

  • @ElsaGanda-l9d
    @ElsaGanda-l9d 5 часов назад +12

    አላዛር መልካም ሳው ነክ አዲሳባ ዎስደክ ከማርክ ጋር አስታረቃችሁ 🙏😢😢😢

  • @E22-j1f
    @E22-j1f 9 часов назад +11

    የኔ ወርቆች ይመቻቹ አቦ❤❤❤❤ከጎኟ ሁን 😢የምትሉ👍👍

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub 10 часов назад +21

    ሄሉዬ ሁሌም እወድሻለው የኔ የሴቶች በለይ

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 9 часов назад +5

    የኔ ናት ስታሣዝን ዉስጧ በጣም ተጎዲቷል ወንዲ ልጂ ለለቱ እንጂ ወዳዉ ነዉ እሚረሡት በርቺ የኔ ጨረቃ ዲክመትሽን እንዳታሣይ የኔ ጀግና አይበገሬ❤❤❤😢😢😢😢

  • @fatemahery
    @fatemahery 10 часов назад +16

    የኔ ምሰኪን ሄሉዬ በጣም ነው የምታዝነኝ❤😢😢😢

  • @MrX-t4c
    @MrX-t4c 10 часов назад +22

    በናትህ አምጣልን ቡራናሀይሚን ነገ በጧት ፖስተህ አስደስተን😢😢😢😢😢

    • @MisCo-s3e
      @MisCo-s3e 6 часов назад +1

      አታሽቃብጡ ሀይሚ ሀይሚ አትበሉ ሄሉን አበረታቷት እሷ ማን አላት ብቸኛ ናት እናተ እምቶዱች እሚላላሱትን ነው አሽቃባጭ ሁላ

  • @burtaburta5763
    @burtaburta5763 9 часов назад +27

    ሄሉዬ ስትከፍ ማየት አንፈልግም የምትሉል ላይክ 😥😥🥺🥺🥺🥺

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 10 часов назад +17

    እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን ሄሉየአይዞሽ አትጨነቂ የኔውድ ሁሉምነገር በጊዜው ይሆናን ጭቀት አታብዥ የኔ ጠካራ እህት😢❤❤😍

  • @ekru-23
    @ekru-23 9 часов назад +12

    ሄሉነቴ❤❤❤አላዛር ምርጥ ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Aminat725
    @Aminat725 9 часов назад +9

    የኔሙሉሤት የኔአሥተዋየ የኔ እንቁ ሁሌ ፈታበይልን አላዘርምርሠዉ❤❤❤❤

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 8 часов назад +5

    አላዛር በፈጠረህ ሀይሚና ቡራን አጣልን ምንሆነዉ አረበፈጠረህ ሀይሚም ብሩኬም ሀሠንም ሙቤም ምንቢፈጠርነዉ እደዚህ የጠፉ እባክህ አድላታቸዉ ደህናነን ይበሉ ሀይሚወታ አለቀሠች በዛዉ ጠፉ በፈጠረል ይዠሀለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 10 часов назад +33

    ሄሉዩ የኔ እናት ኣይዞሽ🥺♥️🤌

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 9 часов назад +17

    አላዛር እንኳን ደህና መጣህ የከሳችበት ምክንያት ሁሉም ያውቀዋል ለነሱ ብቻ መፍቻው ቁልፍ ጠፋብን እንጂ ካንተ ጋር ባየዃት ቁጥር ምን ልታሰማኝ ነው እያልኩ ጉጉት ነው የምለው

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 9 часов назад

      እኔ ረሱ አንድለይ ሲመጡ የመስበው ሌለ ነገር ነወ😢😢😢

    • @SSs-ce6dm
      @SSs-ce6dm 8 часов назад

      እኔ እራሱ

  • @FatimaTude
    @FatimaTude 8 часов назад +6

    ወጠቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 9 часов назад +25

    ከማርክ ጋር ሊታረቁ መሰለኝ ማርያምን ወይኔ በማርያም ብቻ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 9 часов назад

      አለሽ አችም በተስፈ እንደኔ😢😢

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 9 часов назад

      ​@@SwefiehMobile123እኔም አለው በተስፈ እስከሁን ፈጠሪ ቢየሰከው ሚን አለበት😢😢

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 8 часов назад

      @@FetiyaFatiya1 አይ አለን ብቻ😥😥

    • @giftyabader3556
      @giftyabader3556 8 часов назад

      ያረብ ደስታቸው አሳየን❤❤😢😢

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 8 часов назад

      @@SwefiehMobile123 አው

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 10 часов назад +54

    እረ አላዛረ ሀይሚን ህይልን ❤😢😢😢

  • @አይያችቀን
    @አይያችቀን 9 часов назад +7

    አላዛርዬ ክበርልን ወንድማችን ከሄሉዬ ጉን ስለሆንክ እናመሰግናለን ሄሉነቴ የኔ ልዩ የኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ ዉዴ የኔ ስስት ❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 9 часов назад +35

    ሄሉየ የኔዉድ አይዞሽ አትጨነቂ አላዛር እናመሠግናለን

  • @zemi-s7y
    @zemi-s7y 9 часов назад +18

    የሀይሚ እና የብሩክ ወዳጆ ክሎሮክስ እየጠጣችሁ እስኪመጡ ናፍቆት እንዳያንገላታችሁ ብየ ነው

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 9 часов назад +4

      😂😂😂በደንብ ይጠጡ የወንድሟ ግፍ ነዉሀይሚ የምትባለዉ ፍቅር እንደዚ ነበር ያለቀሠችዉ

    • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
      @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 9 часов назад +6

      ለምን ዘላለም አይጠፉም ለጥቅማቸው ብለው ነውኮ የሚሰሩት

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 9 часов назад +3

      ​@@Zeze-ds6qq ኧረ ገደል ይግቡ ተያቸው 😅

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ 9 часов назад

      ወዮ ጨምረሽ አቀጠልሽኝ እነሱም የቀጠሉኝ ይበቀል ክክክክ ግን አሁን ደበረኝ የእውነት

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ 9 часов назад

      ​@@Zeze-ds6qqአረ አይበልም

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 10 часов назад +155

    አላዛር እኔ ሀይሚ ብታጅራናት ነገ አምጣልን😢❤

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 9 часов назад +8

    አላዛር ወድማችን በእውነት ጡሩ ሰው ነህ ሄሉየ አይዞሽ ራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የወደደው የፈቀደው ነው የሆነው እሚሆነው 💌🙏

  • @EudyeydudydDdud7eurhru-ey2td
    @EudyeydudydDdud7eurhru-ey2td 8 часов назад +6

    ጌታን የሄሉ ህማም እኔ ኣቀዋለዉ ስብራቴ ድክሜቴ ብቻ ሞኖር ኡፍ🥺💓

  • @amutamut1
    @amutamut1 9 часов назад +7

    አለዛርዬ የኔ ምርጥ ሰው የኔ ወንድም እባክ ወዳ እራሳ እንድትመለስ በዳንብ አዝነነት ዝም ብላ ኡኮ ነው ምስቀው ወላሂ ጥርስዋ ብቻ ነው ፈገግ ምለው የውስጡዋን መንም አልተራዳትም ብቻ ፈጣር ይርዳት የኔ እህት ሄሉዬ ተይ ግን ተይ 😥😥😥😥😥የኔ ስስት እንዳው ምን ልውንልሽ😥😥😥😔😔😔

  • @hayuFamily-x8k
    @hayuFamily-x8k 7 часов назад +3

    የኔ የሰው ድሀ ሄሉነቴ እኔ ልበሳቆል እኔ እህትሽየኔናት አላዘርዬ በምን ቃል ልግለፅህ የኔወንድም ሁሉም እንዳተ ቢሆን የኔምርጥ ወንድም😢😢😢😢😢😢😢

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 10 часов назад +14

    ሄሎዬ የኔ ቁመታ ሎጋ አሌ የኔ ውንድሜ

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 10 часов назад +19

    ሂሉዬ እባክ አይክፋእማ አይዞሽ ጠንክሪ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 6 часов назад +1

      እኔደሞ ስስቅ በይሠሞን ወደራሧ እየተመለሰች ነዉ ብየ ለካ እሷ ከዛዉ ነት የኔ ቆጆ ምን እባክሽ ሄሉየ ወደራሥሽ ተመለሽ ማነም አይጎዳም አችዉ እራሥሽ ነሽ እየተጎዳሽ ያለሽዉ ለወረኛ ቦታ አትስጭ አታሥቢ አብሽሪ ሁሉንም ለፈጣሪ ሠተሽ አልሀምዱሊላህ በይ ወዴ አሁን አሁንስ በጣም አጀቴን እየበላሽኝ ነዉ ዛሬደሞ የበለጠ አስለቀሽኝ ሄሉየ ምን አደምልሽ አላቅም ብቻ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 5 часов назад

      @@Hereya-zz7ji እምስቀወ እኮ ከላይነው ከውስጧ አደለም

  • @AsmeleshAshamoAbde
    @AsmeleshAshamoAbde 10 часов назад +6

    ያፍቅር ጉዳይ የማስላያል እኔ ካማርክ ጋሀ ያለውን ናጋሪ ብፋታ ዎዳ ቦታ ትማላሳለችህ ብዬ አስባለው 💯💯አይማስላችሁ በታሳቦች

    • @rahima1683
      @rahima1683 9 часов назад +1

      እፍፍፍፍ ፍቅር እኮ ለኛ ሴትወች ከባድ ነዉ 💔💔😭የበፊቱን ቪዶ እና ያሁኑን ቪዶ ሳየዉ አጀቴን ቤልት ነዉ የምታደርገኝ 😥😥ሄሉዬ የኔ ጨረቃ💥💫

  • @yemariyamlijnegn
    @yemariyamlijnegn 9 часов назад +18

    heluye koo maloo adara mariiyamii hin yaddiin hundaaf waqaayyoo jira Ayzosh mam koo nuutii sii jira bar obbolawwan kee qaalii koo ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @chaltu202
      @chaltu202 5 часов назад +2

      Anii aktii ishii jaladhuu dhugaa obolletii kotii natii fakkatii heluye mare❤❤❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 9 часов назад +6

    አይዞሽ ሄሉ እንዲ አትሆኝ አላዘር ክበርል ወንድማችን❤❤🎉🎉🎉ያልፈል ሁሉንም

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina 9 часов назад +6

    ኡፍፍፍ እኛ ባያችሁን መጠበቅ አይሰለቼን እነሱም ትውን ይሉናል እስኪ ትውት ብቻ ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢ሄሉዬ እኔ መቼም አልጠላሽም የኔ አበባ💗💗💗💖💖💖💖

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 6 часов назад +3

    አምላኬ ሆይ እባክህ ፀሎታችን ስማ

  • @TryH5DFG
    @TryH5DFG 10 часов назад +9

    Helene yene inte ayizoshi wude 😢😢😢😢

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub 10 часов назад +8

    አለዘርዬ የኔ መልካም

  • @Meron-s1r
    @Meron-s1r 8 часов назад +6

    ኡፍፍፍፍ የኔ የዋህ አይዞሸ ሁሉም ያልፋል ብቻ በርቺ 😢😢😢

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub 10 часов назад +10

    ሄሉነቴ የኔ አበባ

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 9 часов назад +3

    ሄሉዬ እዳይከፋሺ የኔ ልዩ ሴት ሁሉም ያልፋል አትጨነቂ ጌታን ደሰታሺን ነው ማየት ምፈልገው የኔ ሰሰት አላዘር ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekrW
    @ekrW 7 часов назад +4

    አይ ሴትልጂ መሆን መፈተንነው አብሺሪ የኔውድ ሁሉም ያልፍል የማያልፍ ነገር የለም

  • @HbHg-su7qg
    @HbHg-su7qg 9 часов назад +3

    የኔ ደርባባ ሴት የኔ ሙሉሴት ብቻ ባለሽበት ሠላም ሁኝልኝ የኔውድ አላዛርየ የትም ሆነ የትም እሷን ብቻፈታ አድርግልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue
    @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue 9 часов назад +8

    የኔ ልዩ ሴት ሄሊዬ ስዕ ውድሽ አኮ የኔ ፍልልቂ የኔ ጀግና ሴት 🥰🥰🥰🥰

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 10 часов назад +10

    የኛ ውዶች እንኳን ደሕናመጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር😘😘😘😘😘😘😘

  • @swiz_good
    @swiz_good 9 часов назад +5

    እግዛብሄር ይስጥክ ተባረክ እውነት

  • @fet4101
    @fet4101 8 часов назад +2

    ወይኔ አላዛርዬ እንድት ደስ እንድለኝ ይመችህ አቦ በናትህ ሂሊን ወሰድት እንደምንም ብለህ የኔ እናት እንድት እደምወድት ብታይ ውስጥ ተከፍቱ አይታይም ካለችበት ሙድ አውጣት በናትህ አላዘሪ ወንድማችን

  • @TryH5DFG
    @TryH5DFG 10 часов назад +10

    Hayim na burike hamixalini zediro mabedeneu 😢😢😢

  • @HayemanotBesufekad
    @HayemanotBesufekad 10 часов назад +8

    Yene wedoche ❤❤❤❤❤

  • @አለም-ቱዮብ
    @አለም-ቱዮብ 7 часов назад +6

    የኔ የዋህ ፈጣሪ የድሮ ደስታ ይመልስልን እፍፍፍ😢😢

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 7 часов назад +2

    እውነት ለመናገር በጥርሷ ብዙ ነገር ሸፍና ነው የሰው ምላስ ያፈክማል ያፈዛል ወላሂ እሚወዱትን ሰው መርሳት መሞከር ጭራሽ ማስታወስ ነውና አላህ ያጠንክራት የኔ ፈንድሻ

  • @Modina2022
    @Modina2022 8 часов назад +2

    ሄሉየ የኔ ንግስት አትከፋብኝ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስፈቅድ ነው የኔ ጀግና መቸም እንድከፋሽ አልፈልግም ማርያምን ሲከፋሽ ማየት አልፈልግም የኔ ልዩ የኔ ፍልቅልቅ አይዛሽልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 9 часов назад +8

    ሀይሚን ጠይቅልን ነገውኑ አምጣልን እባክህ ❤❤

  • @makdess3241
    @makdess3241 10 часов назад +6

    Alex እንዎዳሃል.
    ሃይምዬ ን ቡሩክ አይምጡም እንድ 🤔🤔
    Lik me

  • @SamiraSamira-p7l
    @SamiraSamira-p7l 10 часов назад +6

    yes🙏🙏🙏👍👍👍🥰🥰🥰

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 4 часа назад +2

    ጸሎ ነው መድሃ ኒት ትክክል ወንድሜ 100% ች ግር የፈጣሪ መስጠት በጣም ሰላም ኣለ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    የኔ ልዩ ጀግነ ሴት በጭረሽ እደይከፈሽ የኔ ልዩ ሄሉዬ አብሽሪ ውዴ ጀግኒት አቺ ኦኮ ጀግነ ሴት ኡኮ ነሽ የኔ ልዩ ልእልት ፈተ በዪሊኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪 💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @eyoumobile3183
    @eyoumobile3183 6 часов назад +4

    ዴስታዋን የነጠቃት ከማርክጋ መለያየቷ ነው እባክህ አስታርቃቸው😢😢😢

  • @Heroth577
    @Heroth577 10 часов назад +10

    ታምራላችሁ በርታ❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 9 часов назад +10

    አልአዛርዬ ሔሉ ጠንካራ ልጅ ናት ይሄ ጥንካሬዋ እንዳይላላ ከጎንዋ ሁን አይዞሽ በርቺ በላት እወዳችዋለው ❤❤

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z 7 часов назад +7

    አላዛር ወንድሜ በእውነት ነው የምልህ አዲስ አ.አ.ወስደህ ጋቢ ሾው አቅርባቸው ከማርክ ጋር አስታርቃቸው ይሳካልሀል ሞክር ግዴለህም በፍቅር አምላክ ይዤሀለው ግዴታህን ተወጣው በናትህ በምቶዳት አስታርቃቸው ከእግዚያበሔር ታገኘዋለህ ከውዱ ቤተሰቦችህ አንዱ ነኝ እወድሀለው ወንድሜ እንደማታሳፍር ቤተሰቦችህን አለው ሰላሙን እመኝልሀለው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 6 часов назад +2

      ይመችሽ ምርጥ ገለፃ ነው የገለፅሽለት አላዘር እባክ ተለመን አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @khireiakh8903
    @khireiakh8903 9 часов назад +4

    ሄሉሻ የኔ ውድ እህት ጠካ ሁኝ ሁሉም ለበጎ ነው አንች ጠካራ ሴት ነሽ ሁሊም ሳቂልን ❤❤❤❤

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 9 часов назад +10

    እስኪ የሄሉ ቤተሰቦች የት ነችሁ ጠፍችሁኝ

  • @Zamzam111-jq7vh
    @Zamzam111-jq7vh 9 часов назад +5

    ከማርክ ጋ አስታርቃቸዉ😢😢😢😢😢😢

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 10 часов назад +15

    Helu&አላዝርን የምቶዱ 👍👈😘❤️🥰

  • @onedaytube
    @onedaytube 9 часов назад +5

    ሄልዬን ምናለ ብታስታርቅልንና ወደነበረችበት ብትመለስልን ከማርክ ጋር❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 6 часов назад +2

    የእውነትሆሉከላይትስቃለችእንጂ ልክአይደለችም 😢😢የኔሚስጊን በዛላይ ዊና ከጎኖ እርቆል 😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 9 часов назад +5

    ስወዳት ይኔማር በጣምገራምየ ልጅናት❤❤❤

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f 9 часов назад +7

    ሄሉ ምንድነው ሚየሰስብሽ ገነ ወጠትነሽ እኮ ፈተ በይ

  • @Bety2026
    @Bety2026 8 часов назад +2

    ሄሉኮ በጣም ተጎድታለች የእዉነት አንጀቶን ነዉ የምትበላዉ😢😢😢

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 9 часов назад +5

    ሂሉዬ የኔቆጆ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኦፍፍፍፍፍ ምን አባቴ ልሁንልሽ

  • @Addiskifilu
    @Addiskifilu 9 часов назад +5

    ሀይሚዬ እና ቡሩኬን አምጣልን አላዛር ስወድህ

  • @burtaburta5763
    @burtaburta5763 10 часов назад +7

    የኔ ምርቶች ❤❤❤❤❤😍😍😍😍🥰🥰🥰🎉🎉

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 5 часов назад +1

    ኧረ አላዛር በፈጠረህ እዳው ይቅር የማልለው ዚና ብቻነው ይላሉ ይኸ ከለለ ለምን አይታረቁልንም ያረብ👍

  • @haymi16h
    @haymi16h 9 часов назад +4

    ይሄን የምታነቡ እናታችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ ❤ እኔንም ደምሩኝ❤🎉

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 9 часов назад +20

    የኔ ቆንጆ ሄሉነቴ 😢 ዉሰጦ በጣም በፍቅር ተጎደቶል😮

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 5 часов назад

      በጣም ወላሂ😢😢😢😢 1:46

  • @SalmaLi-bn3nj
    @SalmaLi-bn3nj 10 часов назад +10

    በጣምነወምወደሸ❤❤❤