ታዋቂው ዩትዩበር ሚኪ ማይኮ ጌታን ተቀበለ16 June 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @divineshowwithpastorsofani5691
    @divineshowwithpastorsofani5691  Год назад +12

    ጥቆማ አስተያየት እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ የምትሉ በዚህ ቁጥር ያገኙናል +251909001111

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p Год назад +2

      ሶፊ ጌታ ይባርክህ ይሄ ልጅጌታ ይባርከውና ደስ ብሎኛል በመምጣቱ ጌታ ይባረክ ነብይ በረከት ተካን ሄዶ ይቅርታ ይጠይቅ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ድምፅ ነበር የመጣለት ግን አሾፈበት በሰዓቱ

    • @hagre2378
      @hagre2378 Год назад +1

      Money is power

    • @hagre2378
      @hagre2378 Год назад +1

      I hope when you lose your money back to our home

    • @mimilove3031
      @mimilove3031 Год назад

      #1❤

    • @dagethio6979
      @dagethio6979 Год назад

      ይሄ ልጅ ማነው? የምታውቁት ካላችሁ please?

  • @mekidesalula9396
    @mekidesalula9396 Год назад +57

    አምላኳ ያከበራትን እናቱ ያደረጋትን እሷ ብቻ ልጄ ትለዋለች እሡ ደግሞ እሷን ብቻ እናቴ ይላታል ስለዚ ማን ከክብሯ ይነቀንቃታል ማንም! የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት የኛ እናት ድንግል ማርያም ክብር እና ምሥጋና ለእሷ ይሁን አሜን

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Год назад +4

      Mekdi melkitish des sil wud ye Orthodox enku ehtachin.

    • @tsegenetbirhane-iq3pu
      @tsegenetbirhane-iq3pu Год назад +2

      Waw❤❤❤❤❤

    • @tarikumitiku1923
      @tarikumitiku1923 Год назад

      Glory to almighty God not humans being

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 5 месяцев назад

      አሜን 🙏 እንዴት መንፈስን የሚያረካ ልብን በእንብርክክ የሚያስኬድ ቃል ነዉ ያሰፈርሽዉ?!ትዉልድ ሁሉ ብፅእት ይላታል፣ ከንፁሆች ሁሉ የነፃች የጌታ እናት።

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 Год назад +49

    ማይኮ ልጄ ጌታን በማወቅህ የቃሉ ትርጉም ስለገባህ በጣም ተደስቻለሁ ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው የጌታ ባርያ ያድርግህ ተባረክ ። ሁሉ ቀሪ ነዉ እግዚአብሔር ዘልአለማዊ ነው።

  • @Berea_tube
    @Berea_tube Год назад +374

    *በመጀመርያ ማርያምን ካደ ላልከው ቅድስት የሆነች ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ድንግል ማርያምን አታመልካትም የምታመልከው አንድ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው አሽሙሩ ስለገባኝ ነው ደግሞስ መጀመርያም መናፍቅ ነበር አሁንም መናፍቅ ነው አለቀ*

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Год назад +19

      አወ ያው ጴንጤ ውሸት ስለሚወዱ ርእሱን ተመልከት ለዛ ነው

    • @ethioclick1
      @ethioclick1 Год назад +8

      እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @solomonhagos8812
      @solomonhagos8812 Год назад +13

      የኛ ሰባኪያን እና አባቶች መስቀል አስረዝማችሁ መፃፍ ቅዱሱን እና ገድላትን በደንብ ተንትናችሁ ከማስተማር ይልቅ ኦሪቱን ብቻ እና ምክር የኑሮ ዉጣ ዉረዱን ዓለም ብቻ ምታስተምሩ እባካችሁ መፃፍ ቅዱሱን ተንትናችሁ አስተምሩ ልንዋጥ ነዉ እኮ?

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Год назад +14

      @@solomonhagos8812 አይ በል ዞር በል ነቅተንባችኋል።ጴንጤው

    • @sarazar9206
      @sarazar9206 Год назад

      Kidst dinigl maryamin ortodox aywekwatim ya farnGi foto naw enGi miyawkut

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Год назад +207

    አምላክ ሆይ የተዋሕዶ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ በምልጃዋ አምኜ እኖር ዘንድ ስለአደረከኝ ስለመረጥከኝ አመሰግናለሁ 👏

    • @Memmare
      @Memmare Год назад +15

      እኔ ኦሮቶዶክስን ትቼ ነበር ግን ሌላ ሃይማኖት ውስጥ ነበርኩ ግን መንፈሳዊነትን አላገኛሁበትም ጨካኝ ለሰው እማታዝኚ አይነት ስሜት ነበረኝ ሳይው ሁኔታዬ አላማረኝ ሲለኝ በፈቃዴ ወደ ቀድሞዋ እምነቴ ተመለስኩኝ እግዚአብሔር ደግሞ ለንስሃ ያብቃኝ አገሬ ስገባ ንስሃ እገባለሁ

    • @kebabush2119
      @kebabush2119 Год назад +5

      @@Memmare እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ኦርቶዶክስ እውነት ናት ከተዋሕዶ ወደ ሌላ እምነት የምሄዱት እኮ አንደኛ ስለ ተዋሕዶ እምነት በደምብ አላማወቅ ሁለተኛ ቤተሰብ ስለእምነታቸው በደምብ ከለማወቅ የተነሳ ለስም ኦርቶዶክስ ነገር ግን በጎን ጠንቃይ ቤት ይሄዳሉ ጫሌ ቤት ውስጥ ጠባቂ ነው እያሉ ያመልካሉ ከዛ እሱ ደሞ ወስዶ ወደ ሃሰተኛ እየሱስ ጋር ወደ አደራሽ ይወስዳቸዋል እሄ ነው እህቴ የቤት ጣጣ ነው እንጂ እውነተኛ ጌታማ እውነተኛ እየሱስ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ውጪ አለ ማለት ለኔ ድንቁርና በህርኩሳን መናፍስት መደፈን ነው እህቴ ለዚህ ደሞ ምስክር ከፈለክሽ ቪዲዮ ልልክሽ እችላለሁ ቁጡርሽን ላክልኝ 👏

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Год назад +1

      ​@@Memmareante eyesus new yemyasfelgek eyesus ena eyesu bich yasfelgekal

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Год назад +2

      ​@@kebabush2119ewnet hiwat menged eyesus bich newe

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Год назад +1

      ​@@kebabush2119tesastesh Atasasch bible anbibe ewntawen lemawek orthodox bible selmatanbu eko newe ewntawen yematawekut

  • @Mizer9090
    @Mizer9090 Год назад +144

    በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ ❤❤❤ማርያም ማርያም ማርያም

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 Год назад

      አንተ የተረዳህ ጴንጤ የለም በግእዝ አሪፍ ነው

    • @Eyou653
      @Eyou653 Год назад

      ❤❤❤

    • @Tin677
      @Tin677 Год назад +3

      ​​@@habtamuabebe9745 በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን ምሣሌ የላትም❤❤❤

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Год назад

      ​@@Tin677eski eyesus eyesu eyesu belu bemeskel lay erasun lemotelachu bible degmo anbibu ewntawen lemawek

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 Год назад +3

      @@Tin677 ማርያም የሠማይናየምድር ጥግ ናት የሥላሴ የአይናቸው ማረፊያ የመላክት መስታወታቸው የነቢያት ትንቢታቸው የሐዋርያት ስብከታቸው የመነኮሳት የደናግላን መመኪያቸው የሰማዕታት እናታቸው የማይቻለው የተቻላት የማወሰነው የተወሰነላት ሰዐሊተ ምህረት ሰዐሊተ ፀጋ አቁራሪተ መዐት መዝገበ ፀሎት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ንፅሕተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ምልዕተ ፀጋ ንግስተ ሠማይወምድር ድንግል ማርያም እርሷ መድሀኒተ አለም ምክንያተ ድህነት ናት

  • @blendamtew3605
    @blendamtew3605 Год назад +18

    የተዋሕዶ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ በምልጃዋ አምኜ እኖር ዘንድ ስለአደረከኝ ስለመረጥከኝ አመሰግናለሁ ማርያም እናቴ፣የክርስቶስ፣እናት፣❤ታማልዳለች

    • @merrydemissie2100
      @merrydemissie2100 Год назад

      miskin yeteret enat ayizosh

    • @blendamtew3605
      @blendamtew3605 Год назад

      @@merrydemissie2100 ማነው ማርያምን ተው አትጥሪያት የሚለኝ እመቤቴን የሚጠሉ የተጠሉ ናቸዉ እናቱ ያለከበረ ማርያምን ያከበራ ብሎ ለማመን ይከብዳል

    • @natinati4381
      @natinati4381 Год назад

      ፖስተር ምነው ዛሬ ቀዘቀዝክ ቁጣ የለም ጥላቻን ያመለክታል ዬሄ ድብን ያልክ አሳሳች አንተ የዓይማኖት ነጋዴ

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb Год назад +41

    በርታ ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ማንም ቢሆን መልካም እራይ ይዞ የሚነሳን በጣም ነው የምደግፈው!!!

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Год назад +8

    እንኳንም የዚህ ጌታ ልጆች ሆንን እንዲህ ለጠቀምብህ ሲፈልግ የሲዖልን ጥግ ያሳይሀል አሁን ላለው ወጣት ካንተ በላይ የሚረዳ የለም ሚኪ ዘመንህ ይባረክ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ጠላቶችህን ያርግፍልህ ራይህን ከሚደግፍ ውጪ ለክፋት የሚመጣውን አጠገብህ ሳይደርስ ይሰርልህ የወጣቱ አባት ያድርግህ እንደተናገርከው ያንደበትህን ፍሬ ያብላህ የነካኸው ይባረክልህ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያድርግህ የተዋረደውን ከከበረው የምትለይበት አይንህ ይከፈትልህ ዘመንህ የልምላሜ ይሁንልህ ቃሉ ዝምብሎ ይገለጥልህ እንኳንም የእናትህን ፀሎት እግዚያብሄር ሰማ እየሱስ ከክፉ ሰዎች ምክር ይደብቅህ ለዚህ ወጣት እግዚያብሄር ሰው አግኝቷል ሁሌ ለቅሶዬ ነበር እንኳን ፀሎታችንን ሰማ ገና ኢትዮጵያ ምድር ትሰማሀለች እኔ ደስብሎኛል ቤተሰቦችህም እንኳን ደስያላቸው ባለን ነገር ሁሉ አብረንህ ነን ❤❤❤

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 Год назад +99

    ካደ አልካደ ቀረችበት ልጂ ለመሆን አልታደለም እንጂ ምኗም አይቀንስባትም ያምላክ እናት❤❤❤❤

    • @jntbrok8611
      @jntbrok8611 Год назад

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 Год назад +9

      @@jntbrok8611 ጥርስሽን ተወቅረሽ ሳቂ አወ የአምላክ እናት ምኗም አይቀንስ እሱ እራሱ ያከበራትን ማን ሊያቀላት እንደው አለመታ ሆኖ እንጂ እንዴትስ ይሆናል እናቱን ጠልቶ ልጅን መውደድ አይደለም እግዚአብሔር እኛ ተራ የሆነው እንኳን ሰወች እናታችንን የጠላ ለኛ ወዳጂ በፍጹም አናረገውምም አይሆነንምም ያምላክ እናት እማይየ ማርያም ግን እሱ እራሱ መርጧታል ከአለም ሁሉ ለይቶ እርር ድብን በሉ

    • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
      @ሳምሪየወንጌልአማኟ Год назад +2

      @@saraabata4886 የኔ ቆንጆ ማርያምን ለኦርቶዶክስ ብለን ሳይሆን የአምላካችን እናት ናት የተከበረች የተወደደች ናት ማርያምን የሚጠላት ሰው ሳይሆን ሴጣን ነው

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Год назад

      ትክክል እህት

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Год назад

      ​@@saraabata4886ትክክል ሰይጣን ዳቢሎስ ነው እየተቃጠለ ሚስቀው ተያቸው ይረሩ

  • @kukuTechn_Temdia
    @kukuTechn_Temdia Год назад +23

    ጀግና እግ/ርን የሚፈራ.... ምን አይነት ድንቅ ንግግር ነው!!? ተባረክ ወንድም ማይኮ። ምቾትህን የተውክለት ጌታ አያሳፍርሀም። እሱን ማገልገልን የመሰለ ምንም ህይወት የለም። የታመንከው ጌታ እስከ ፍጻመው ካንተ ጋራ ይሁን!!!!!

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +5

    ዋው ሚኪ እንኳን ወደ አባት ቤት ተመለሰ እየሱስ ጌታ ነው ወጣትነትን ለኢየሱስ 💪💪♥️ ሶፊ ተባረክ እንድ ያሉ በለእራይ ስዎች አቅርብ እባክህን ወንጌል እና ክርስቶስ የምያስድቡ ከንቱ ቅዥተሞች አታቅርባችሁ

  • @mediaebise2100
    @mediaebise2100 Год назад +1

    ጎዳናህ የእግዚአብሔርን ታላቅነት አሳየኝ! በርግጥ ክርስቶስ ኢየሱስ የልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ነው።

  • @mezgebufeyera6930
    @mezgebufeyera6930 Год назад +9

    ሚኮ ምርጥ ልጅ ከረጅም ወራት በኋላ በድጋሚ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ያንተን ስራዎች እያየሁ ብዙ ሌሊቶችን እንደ እብድ ለብቻዬ ስቄአለሁ ተዝናንቻለሁ...ብዙም ተምሬአለሁ እጅግ በጣም አድናቂህም ነኝ። በርግጥ አለማዊ ሥራዎች ላይ ሆነህ መንፈሣዊ መሆን የሚቻል ቢሆንም ሁሉን ትተህ መንፈሣዊ ሥራዎች ላይ ብቻ ለማተኮር መወሰንህ እጅግ የሚደንቅ ነው!! እውነት ለመናገር እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ብሆንም የመረጥከው መንገድ ከሀብት፣ከዝና፣ከስልጣን...ከመሣሠሉት አላፊ ጠፊ ከሆኑት በላይ የሆነውን ዘለዓለማዊ የሆነውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መንገድ መምረጥህና በቅድስና ህይወት ለመኖር፤ ለሌሎች በተቀደሠ ስብዕና አርአያ ሆኖ ለማለፍ እጅግ ከባድ ውሳኔ ላይ ደርሰህ ወደ ተግባር መግባትህ እጅግ ያስቀናል። ደግሞም ይሄ በፈጣሪ መመረጥና መባረክ ነው። እግዚአብሔር በጎ ዓላማህን አስቀድሞ ያውቃል ደግሞም ያሳካልሀል። አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ... ለኔም እንዲሁ ይስጠኝ ። አምናለሁ ተስፋ አደርጋለሁ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ከሚመርቁት ሰዎች አንዱ እሆናለሁ። የምሬን ነው ሚኮዬ ፕራንክ አይደለም !!! ተ/ማርያም ነኝ ከአዲስ አበባ

  • @Zerihun-n7o
    @Zerihun-n7o Год назад +1

    ማይክ በፍጥነት ወደ አባትህ ቤት በመመለስህ ጌታ ይባረክ !!! ስለ አህምሮ የሰጠኸው ሃሳብ በእይታህ ሁለት ነው /በሳይንሱ ሶስት ነው; ኢድ : ኢጎ እና ሱፐር ኢጎ ናቸው ሌላው የሰው ማንነት በሁለት ይከፈላል ሥጋዊና መንፈሳዊ ። አንዱ በአንዱ ላይ ተጽዕኖ ይፈጥራል ።ይህ ለሚያምን ብቻ ነው የሚ ገባው / የሚገለጠው!!!!! ኮንፊደንስህ ተመችቶኛል የአንደበትህን ፍሬ ትበላለህ የተባለውን ና ሰዎችን ከጭንቀትና ከችግራቸው ለማውጣት እየሰራህ ፕላንህ ግዙፍ መሆኑን ተረድቻለሁኝ እግዚአብሔር ራዕይህን ያስፈጽምህ ተባረክ !!!!!

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Год назад +23

    Jesus Christ is the only way, Truth and Life 🙏 ማይኮ እንኳን ጌታ እረዳክ የዚህ ዘመን እርድና እየሱስን ይዞ መገኘት ነው ክርስቶስ ኢየሱስን በህይወትክ ላይ መሾም ነው በርታ ። Bless you brother love you 💕💕💕

    • @T-7702
      @T-7702 Год назад

      What do you think Orthodox believes in? Omg!! We believe in Jesus. He is our saviour and Lord!!

    • @abebakebede6314
      @abebakebede6314 Год назад

      መታወ ቅ ስመጣ ጌታን ተቀበልኩ 😮 ወንድሜ ድሮም ከአን ተ ጋር ነው

    • @Goodthing1009
      @Goodthing1009 Год назад +1

      @@abebakebede6314 ባክህ አርፈክ ተቀመጥ መታወቅ አለመታወቅን ምን አመጣው በፊትም ፕሮቴስታንት ነበር ምድረ የምቀኛ ሰፈር ልጆች ውጡ ከዚህ

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

    • @Goodthing1009
      @Goodthing1009 Год назад +1

      @@abel2933 በለው እረ አታስቀኝ መምህር ግርማ በደንብ በጧፍ የገረፉት ሰው ኮመንት

  • @axumawit140
    @axumawit140 Год назад +28

    ማርያምየ የኔ እናት የሰላሜ መራጋገጫየ የፍቅር እናት መዳኋኒታችን የወለድሽልን እናመሰግንሻሀለን እንውድሻለን አኛ የንጎስ ልጆችሽ እንዘምርልሻለን ኣንቺ የምጠላ የሴጣን ልጅ ነው። ሰማያዊት ንግሰት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Год назад +1

      ማርያምን የሚጠላ የላም የአምላካችን እናት ናት

    • @SpotifyD-uf7cb
      @SpotifyD-uf7cb Год назад

      Betam hasazshign

  • @Duga888
    @Duga888 Год назад +35

    እንደዚህ አይነት ጥበብን የተሞሉ ጀግና ሰዎችን ስታቀርብ ደስ ይላል! ማይኮ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነው ።

    • @Mimilove929
      @Mimilove929 Год назад

      ወደ ሞቀበት እየሮጡ ሚገቡ ሀይማኖትንየስራ ዘርፍ ላደረጉ እኛ ኦርቶዶክሳዉያን አይመጥኑንም

    • @Duga888
      @Duga888 Год назад

      @@Mimilove929ይህ የትዕቢት ንግግር ነው! እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል ለትሁታን ግን ጸጋን ይሰጣል

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

  • @nardibb7399
    @nardibb7399 Год назад +1

    አውነት ነው ከሁሉም ቃልህ በልጅነት የገባ ነገር አይወጣም አንተ የምትናገረው ይገባኛል ስለየሁት ነው

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 Год назад +37

    እናቴ፣ማሪያም፣የክርስቶስ፣እናት፣❤ታማልዳለች፣ዳቢሎስ፣ተቃጠል፣❤

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Год назад

      አሜን

    • @elsanurye5843
      @elsanurye5843 Год назад

      አሜን ፫ ታማልዳለች

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 Год назад

      አሜን፫

    • @tagayterefe5568
      @tagayterefe5568 Год назад

      it's not Biblical truth if it's tell me or give me evidence

    • @haymanottekleselasie4967
      @haymanottekleselasie4967 Год назад +1

      ማርያም አታማልድም አማላጃችን ጌታችን መዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ በቻ ነው።አትሳቱ ንሰሀ ግቡ እሺ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስ ይነበብብብብብብብብ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Год назад +3

    አጅግ በጣም ተደስቻልሁ ሚኮ በዚህ ምንፈስ በመምጣትህ ክብር ለግዚአብሄር ይሁን ግን ቅር ያለኝ ያለ አግዚአብሔር ፈቃድ አንዳች ነገር በሕይወታችን አይሆንም በተለይ መንፈሳዊ ነገር ለገባው ሰው በሁሉ ነገር ላይ የ እግዝአብሔር ጣልቃ ገብነት አንዳለ ማወቅ ያስፈልጋል, ባጠቃላይ ለማለት የፈለኩት የሚመካ በ አግዚአብሔር ይመካ ነዉ , ምናልባት ካሳደገችህ ቤ/ክ ሙሉ ወንጌል በመመለስ ከአባቶች አውቀትን ብትካፈል መልካም ነዉ ይችን አኔ አኔ የምትለዋን ቃል ጌታዬ በሚል ብትለውተው ጥሩ ነዉ ትምክህት ጥሩ አደለም ገና ልጅ ነህ መንፈሳዊ ነገር በካልኩሌሽን አይሰራም በብዙ ፀሎትና ምክር አንድትበርታ እመክርሃለው, በብዙ ተባረክ🙏❤

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 Год назад +16

    ሚኮ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቢክድ ባይክድ ቀረበት እንጂ ምንም🤔
    እኛ እንወዳታለን🙏 እግዚአብሔር ባለበት ሠላም ይሁን🙏 "ያርግለት"

    • @merondagne4251
      @merondagne4251 Год назад +1

      አምላኩን አልካደም

    • @rosazuniga6334
      @rosazuniga6334 Год назад

      Ye dingel mariamen lij eko nw yamnew..
      Lela nger aldeegem that's it

    • @kinenki1009
      @kinenki1009 Год назад

      ደሞ ከጅምሩም በጌታ ነበር ምንድነው መቀባጠር

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +5

    ማይኮ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ሀሳብህን ሁሉ ያሳካዋል የልጅ ቁምነገረኛና አስተዋይ ነህ አንተ መልካምና የሚበረታታ ራዕእ ነው ይዘህ የተነሳኸው በርታ

  • @Akielsa
    @Akielsa Год назад +6

    አሁን ጠላሁክ ስለምትሉት ሰዎች አዝናለሁ ማንኛውም እምነት ሰው እንድንጠላ አላስተማረንም እመቤቴ ያሰብከውን ሀሳብ ታሳካልክ ነው የምልክ ሚኮ በርታ

    • @ltube9958
      @ltube9958 Год назад +1

      Enem yegeremegn yene hymanot kalihon yemilut tenama ayimasilugnim. Hulum ba manewu yinur tiru astasasab silalahe/silalesh fatar yemasigen ❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +33

    Wow በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በርታ ጌታ ከአንት ጋር ይሁን።ኢየሱስ ያድናል!!!!!

    • @ATNASIABabyVideos
      @ATNASIABabyVideos Год назад

      ምንድነው ዋው መጀመሪያም የውጭ እርዳታ የሚስጡ ሚሽኖች ውስጥ ነው ያደገው ዘይትና ስንዴ እየተረዳ 😂😂😂😂😂

  • @ytub8615
    @ytub8615 Год назад +22

    ውይ ለዛ ነው እንዴ ምልነሩ ጠጋጠጋ ያብዛሀው
    አየ ህዝቤ። እግዚአብሔር ይማርህ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Год назад +2

      ልጁኮ ድሮም ቤተሰቡ ጴንጤ ናቸው ጠጋ ጠጋ አላለም ልልሽ ነው የኛን እምነት አይንካ እንጂ በግሉ እንዳሻው

    • @sebatkutr
      @sebatkutr Год назад +3

      @@yeshumethiolove275 ድሮም ጴንጤ ከሆነ ማርያምን ካደ ጌታን ተቀበለ ምናምን ለምን አለ ታድያ በቃ ማርያምን ካልጠራቹ እሚሰማቹ የለም አደል የኛን ጆሮ ለማግኘት የማታረጉት ጥረት የለም ምድረ ሳር ጋጭ ሁላ

    • @ytub8615
      @ytub8615 Год назад

      እንዴ ግን ኮ አንገቱ ማተብ ከነ መስቀሉ ነበረው እኔ ግን አሁን ነው እንጂ በፊት ኣላቅም

    • @እትዮጵያኣንድናት
      @እትዮጵያኣንድናት Год назад +1

      እኔ የገረመኝ ማይኮ እኮ አልታመመም ምን ነከቹ ኦርቶዶክሰሰዊየን? ክርስትያን ነን ትለለቹ ግን ክርስቶስን ታሳዲደላቹ ስለ ክርስቶስ ስዎራ ስዲባቹ ቁጣቹ ምክንያቱ ለምን ይሁን እግዝኣቤሄር ልብ ይስጣቹ።

    • @kodakend4146
      @kodakend4146 Год назад

      yechelema lejoch atekenu

  • @danisame7759
    @danisame7759 Год назад +12

    አንተን የረዳህ እግዚአብሔር ሌሎችንም እንደሚረዳ አምናለው ጌታ ይመስገን

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Год назад +24

    ሚኮ እንኳን ጌታ ረዳክ ውዴ ቤቱ ተመለስክ ተባረክ በዝ ውጣትነት ከኢየሱስ ጋር ያምራል ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 😍😍😍😍😍ጌታ ይርዳክ ☝️☝️☝️📖📖📖📖📚📚📚☝️☝️🙌🙌🙌

  • @biniamamanue5324
    @biniamamanue5324 Год назад +1

    ዋው ማይኮ መድሀኔ አለም ረዳህ አመለጥክ ጠላት እያታለለ እንቁልልጩ እያለ ነው በአለም የሚያጠምደው ክብሩ ለጌታ በወጣቶች ላይ ቀጥልበት

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Год назад +26

    ወዙ ሁሉ ተመለሰ ኢየሱስ ህይወት ብቻ አይደለም ውበትም ነው 🥰🙏

  • @mihiret4211
    @mihiret4211 Год назад +3

    ማይኮ በጣም ብሩ የሆነ ጭንቅላት እንዳለህ መጀመሪያም ይታወቃል ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @azebpaulos1522
    @azebpaulos1522 Год назад +14

    ታዋቂው ኢየሱስ ነው ሰው ሸምቦቆ ተሠባሪ ነው እንኳን ከዘላለም ሞት አመለጠ

    • @WCOC3
      @WCOC3 Год назад

      😂😂 የቱ ነው የዘላለም ሞት?

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Год назад

      በትክክለኛ ነገር ወደ ብር ማምለክ ሄደ😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Год назад

      @@WCOC3Ye Teklehaymanot kizen Haymanot ye zelealem mot new. Christos be akal metito eyale ye tawula tabot yemishekem kentu haymanot yr zelealem mot new 😂😂😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Год назад

      @@BrightTube1Tawula amiliko amelete 😂😂. Ke Teklehaymanot kizen , Ke tera kotet amelete

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Год назад

      @@sweetman5249 እበብ ያስበላው አይጥ ያስበላው ፓስተር አይሻልሽም

  • @dinssagelebi1254
    @dinssagelebi1254 Год назад +1

    miko You are genius. Your wisdom, the way you respond and your vision. What an amazing visionary you are!. God bless you and protect you. What the profound discussion. You Understad the meaning of life

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Год назад +8

    ወድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ሰለ አተ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @mvab3252
    @mvab3252 Год назад +6

    በህልም ነው ሚመስለው ፈጣሪ ይርዳህ ማይኮ ... 🇪🇹🕊💯👏 ኦርቶዶክስንም : ሙስሊሙንም : ፕሮቴስታንትንንም በፍፁም ልባችን እንረዳለን ግባቸው አንድአይነት ስለሆነ በርቱ ሀገርን ትውልድን አትርፉ ❤️🌾🕊🔥

  • @Mekdlawitmkdela
    @Mekdlawitmkdela Год назад +59

    ወጣትነቴን ለክርስቶስ❤❤❤

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

  • @girumtadesse1710
    @girumtadesse1710 Год назад +1

    በርታ አንተ ጎበዝ ነህ Busines ሱ ገብቶአል አሁን የሚይዋጣው ይሄ ነው ዩቱበር በዛ
    ከ Plan A ወደ plan b
    አዎ ፕሪዘዳንቱም ይግዝአል በርታ ጥሩ ጥሪ ነው ቤተክርስትይን ብሎ ከመጀመር Rehab Center ስትለው የጨነቀው እርጉዝ ይገባል እንደሚባለው ይለው ይገራችን ሁኔታ እንኳን Protestant ሌላ ይስመኛል የስው ቤት ቤተክህነት መስኪድ እየፈረስ ለናንተነው የተስጠው ማለት ነው ?
    ባለማዎ ንሮ የስበስብከውን ገንዘብ ለማባዛት ወደ ጌታዊ ለመቀየር ሙከህን እድሜ ይስጠን ለማየት ለማድነቅ ካንተ ለመማር አሜን 🙏🏿🙏🏿

  • @nigistadamu234
    @nigistadamu234 Год назад +5

    እግዚአብሔር እንኳን ተመለስክ እግዚአብሔር ይርዳህ በሞገስ ውጣ ታስታውቃለህ በብዙ ሞገስ መጠሀል በርታ እንደጠፈው ልጂበሞገስ መጠሀል GoGo

  • @senaitaweke2902
    @senaitaweke2902 Год назад +2

    ሚኮ ጌታን ይባርክህ አንተ ጠያቂው ግን ምን አለበት አርእስቱን ከርእሱ ውጪ ታረገዋለህ ማርያምን ካደ ከምትል ወደአምላኩ ተመለሰ ብትል ለማጋጨት የምታረገዉ ነገር ልቦና ይስጥህ

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 Год назад +16

    ሰለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤

  • @zagroup1886
    @zagroup1886 Год назад +7

    ምኮዬ ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይበረክ በጠም ነዉ የምወደህ ዮቱቡ ሰጀምረ በመጀመሪያ ቨዶ ነዉ ሰቡሰክረቡ የረኩት እና ቨዶቸህን ሰይ ሁሌ አምለኬ ሆይ እሄን ልጀ ወደቴ አምጠዉ አቴ ቤት እደየገለጌል አቴ መደ ቤተህ ጠረዉ እል ነበረ ዘፈን ሰተወጠ ጌታ ሆየ እሄ ልጀ ከዘ ሌለ ዘፈን እደየወጠ ለቴን ይዘምረ እል ነበረ ክብረ ለእየሱሰ ይሁን እና አዉን ተመልሰህ የልጀነትህን ጌታ ሰም ሰጠረ ሰሰመ በጠም ነዉ ደሰ የለኘ ተበረክልኘ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial Год назад +12

    በጣም ግልፅ ልጅ ነው ልጁ ከልቡ ነው ምንም አይፈራም ጌታም ይሄን አቋመኝነቱን አይቶ ነው የመለሰው

  • @ፍቁረእግዚ
    @ፍቁረእግዚ Год назад +1

    ማይኮ የሄድክበት መንገድ ካዋጣክ ይመች ማይኮ ይህን እንዳትሰራ
    መሞት አለህ በተጨማሪ የይሁዳ መልዕክትን በደንብ አንበው የዓለም መዳኒት የሆነውን ክርስቶስ በቀራንዩ ስትመለከት ከመስቀሉ ሥር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እና ቅዱስ ሐዋርያው ዮሐንስን ትመለከታለህ በዚህ ቀራንዮ የተፈፀመውን ታላቅ ንግግር እነሆ እናትክ እነሆ ልጅሽ ተብሎ የክርስቶስን አደራ ተቀብሎ እናቱን ወደ ቤቱ ወስዷታል

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Год назад +13

    በጣም ብሱል ውይይት ወንድማችን በርታልን እየሱሰ ያከብራል ጌታን ብሉ ያፈረ የለም በምንም ውሰጥ ፀጋ ይብዛልህ ሀሳብህን ወድጄዋለው

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 Год назад +7

    የኔ ማንዋል መፀሐፍ ቅዱሰ ነው አለ ደሰ የሚል አባባል ተባረክ ሚኮ🙏

  • @yisakBamud
    @yisakBamud Год назад +19

    ወገኔ ፦ ሰዉ ምን ይላል አትበል
    ሰዉ ያለዉን ይባል
    ፦ አንተ ግን ዝም ብለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በል ያኔ እረፍት ይሆንልሃል ።
    ያለ ኢየሱስ ሕይወት በዶ ናት ።
    ፦ወንድሜ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ከአንተ አይለይ ::
    ፦ንጽሁን ወንጌል እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ በኢየሱስ ስም አሜንንን

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    የማርያምን ምልጃ ብቻ ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስንም ነዉ የካደዉ!!መልካም የጭለማ ኑሮ ይሁንልህ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад +3

    ዋው ሚኮ እንኳንም ደስ አለክ በርታ እግዚአብሔር ብቻ አይጥላክ ሰው ብጠላክ አይድነቅህ።

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Год назад +42

    እንኳን ተመለሰክ አሁንም በእግዚአብሔር ቤት ያፅናህ❤

    • @yonatube803
      @yonatube803 Год назад

      Ye egzeabher bet yet nw yetegaw adarash nw ee

    • @Tadu1234
      @Tadu1234 Год назад +1

      @@yonatube803 ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
      ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
      ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
      ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።

    • @Tadu1234
      @Tadu1234 Год назад +1

      @@yonatube803 2ኛ ቆሮ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና።
      ² በዚህ ውስጥ በእውነት እንቃትታለንና፥ ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና
      ³ ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም።
      ⁴ በእውነትም የሚሞተው በሕይወት ይዋጥ ዘንድ ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ የማንወድ ስለ ሆነ፥ በድንኳኑ ያለን እኛ ከብዶን እንቃትታለን።
      ⁵ ነገር ግን ለዚሁ የሠራን እግዚአብሔር ነው እርሱም የመንፈሱን መያዣ ሰጠን።
      ⁶-⁷ እንግዲህ ሁልጊዜ ታምነን፥ በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና በሥጋ ስናድር ከጌታ ተለይተን በስደት እንዳለን የምናውቅ ከሆንን፥
      ⁸ ታምነናል ይልቁንም ከሥጋ ተለይተን በስደት መኖር በጌታም ዘንድ ማደር ደስ ይለናል።
      ⁹ ስለዚህ ደግሞ ብናድር ወይም ተለይተን ብንሆን እርሱን ደስ የምናሰኝ ልንሆን እንቀናለን።
      ¹⁰ መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።

    • @Tadu1234
      @Tadu1234 Год назад +1

      @@yonatube803 “በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።”
      - ዮሐንስ 12፥46

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur Год назад +22

    አንዳዴ ሀብታም ሲሆኑ እምነት መቀየር ያለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ😢

    • @MT-rg3mt
      @MT-rg3mt Год назад +4

      from the beginning he was ወንጌላዊ አማኝ

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 Год назад

      Yegermal

    • @kodakend4146
      @kodakend4146 Год назад

      arogit yechelema lej weregna kemehon yadenesh

    • @kodakend4146
      @kodakend4146 Год назад

      anchi egziabheren atakiwm emnet netela belbese adelem temamoch nachehu egnam nbernbet asmesayoch yehene 1 yemetsehaf kidus kal biteyekush atakim

    • @josephlahoud1660
      @josephlahoud1660 Год назад

      ጌታ ሆይ ሀብት ዝና እዲህ ከሆነ አትስጠኝ😢😢 በስማአም ልቦና ዮስጥህ

  • @kibergetaye9944
    @kibergetaye9944 Год назад +7

    Wonderful! Miko is such a brilliant, creative, God fearing, & a hard working young man! All his responses are amazing and full of wisdom words! What a matured person! I wish him health, success, and happiness!

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Год назад +13

    ማይኮ ማንንም አትስማ አንተለራስህ ትክክል ነህ ሰውን ሁሉ ማስደሰት አይቻልም❤🎉

  • @yonasnigusse3617
    @yonasnigusse3617 Год назад +2

    ማይኮ እኔም በጌታ ነው እድገቴ አሁን ግን ባክ አድርጊያለው ሂወታችን ተመሳሳይ ነው ወደጌታ ለመመለስ ሞራል ሆነሀኛል እኔም እመለሳለሁ

    • @micotube712
      @micotube712 Год назад

      ዩኒዬ ዛሬም ነገ ሳትል አሆኑኑ ወሰን ዘመኑ እያለቀ ነው አፍጥነው አብረን መንግስቱን እንውረስ ወንድሜ

    • @micotube712
      @micotube712 Год назад

      ዩኒዬ ዛሬም ነገ ሳትል አሆኑኑ ወሰን ዘመኑ እያለቀ ነው አፍጥነው አብረን መንግስቱን እንውረስ ወንድሜ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Год назад +25

    የኔ ሃብት የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው።

    • @danieldangiso9783
      @danieldangiso9783 Год назад +1

      new ende,esu eko new sertachu habtam hunu yalewu

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Год назад

      @@danieldangiso9783 አቅም የሆነልኝ እሱ ነው ሰነፍ አይደለሁም በጭራሽ አይጠጋኝም ራበኝ አብላኝ አላልኩህም ከይቅርታ ጋራ እሺ ወንድም!

  • @heavenknowsmyname7011
    @heavenknowsmyname7011 Год назад +8

    Miko , I’m so happy that I see you! God chose you to go through this and bless you to bless others! I wish you all the best in your future work! God is with you!!

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад +3

    ወንድም ሶፎንያስ ግን ከቅድስት ድንግልማርያም ጋር ያለብህ ችግር ምንድነው???አመልከዋለሁ የምትለውን ጌታ የወለደች ቅድስት እናት እኮ ናት ሌላው ቢቀር ያንተን እናት ሰው ቢሰድብና ቢያዋርድብህ ምን ይሰማሀል??ተው የክርስቶስ ወንጌል በጥላቻ አይሰበክም ለኦርቶዶክሳውያን ያለህ ጥላቻ ከልኩ አልፎብህ ወደ አይምሮ መቃወስ እየወሰደህ ነው አስተውል ፀልይ የጥላቻን መንፈስ ከውስጥህ እንዲያወጣልህ

    • @Meysaw12
      @Meysaw12 Год назад

      የዳቢሎስ:ልጅ:ስለሆነ ነው:የናቴ:ልጅ!!!

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Год назад

      Hani tiru new yalshiw gin Sofonias yemibal sew eko sew idelem keza wuchi yesatnael liji new slezih tiru neger atitebki.

  • @abrahamsolomonofficial6038
    @abrahamsolomonofficial6038 Год назад +2

    በእውነት ትልቅ ደስታ ተሰማኝ በቃ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ለእኔ "የዚህ ዘመን ሀዋርያው ጰውሎስ ነህ"

  • @ብርሃን-ዘ6ፐ
    @ብርሃን-ዘ6ፐ Год назад +3

    የእደገና አምላክ በዘመንህ ሁሉ እያገለገልከዉ በቤቱ ፀንተህ እንድትኖር ያድርግህ ተባረክ።

  • @girumtadesse1710
    @girumtadesse1710 Год назад +1

    ጠይቂውን ሳላደንቅ አላልፍም ተጠይቂው በጥይቄው ሲንሸራተት ከአፍ ቀበል ብሎ መልሱን እራሱ ይመልሳል ወይም ከመጠየቁ በፍት ማብራሪይ አስመስሎ ይሄን ጀማሪ
    ተጠይቂ እየገራው ይመስላል
    እግረ መንገድህን እጅ ላይ ይለውን የኮቱን Manual ነቅሎ ደህና ቦታ ይስቀምጠው ኮቱ ቢጠፍ ቢበላሺ ይስፈልገዋል ግን እንደምርጫው እይሳየሁ እሄዳለሁ ካለ ግን ተወው 😂😂😂

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +12

    ደስ ስል ማይኮ በርታ ጌታ ይርዳክ ምርጥ አስታዋይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Год назад +1

    ማይኮ ስለአየውክ ደስ ብሎኛል ዩቱብ ላይም በጣም ነበር ምከታተልህ አሁን አሁን ይበልጥ በጌታ መሆንህ ጌታ ይመስገን

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Год назад +50

    ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው!
    ጌታ ይባርካችሁ!

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Год назад

      Yesatnael lijoch yemibarik seyitan yelem !

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

  • @zutake6254
    @zutake6254 Год назад

    በጣም የሚገርም ነው ሶፊ ዛሬ ሰከን ብለሀል ከፓስተር ቢኒያም ጋር ያደረከውን ቃለ መጠይቅ ላይ ምን ሆነህ ነው እንደዛ ሆነ ብለህ መደማመጥ እንዳይኖር ያደረከው ሌላው ደግሞ ብዙ ነገሮችን ላለመስማት ብዙ ጥረት አደረክ ግን ሠውዬው ፓስተር ቢኒያም ነው ታውቀዋለህ ብዙ ነገር አስተምሮሀል

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 Год назад +15

    ጌታ ሰው አይጥልም ፣ አይረሳም ፣ እሱ ፍቅር ነው ፣ ለዚህም ነው ፍቅር የሌለው ሰው እግዚአብሔርን አያውቅም ተብሎ በቅዱስ መጽሐፍ ውስጥ የተፃፈው ፣ ስለዚህ ሁላችንም ከዚህ የሕይወት ምስክርነት የተነሣ ቆም ብለን ራሳችንን ማየት አለብን ፣ ስለሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን !

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 Год назад +1

    ምነው እሱልጅ አንቀዠቀጀው ክብርህ ተገፈፈ እንጂ ምን ያገኘህ መሠለህ እመቤቴ የጌታ እየሱስ እናት ምን ይጎልባታል

  • @routtayye3125
    @routtayye3125 Год назад +5

    መንፈስ ቅዱስን የቀመሰ መቼም ሀጥያት ሲሰራ ሁሌም ይወቅሰዋል ማይኮ

  • @dagim9626
    @dagim9626 Год назад +3

    👉 ሰላም ታቃለሕ ከበፊት ጀምሮ እከታተልሕ ነበር አንድ ሑለቴ በአካል ተገናኝተናል ግን ለኔ በጣም አነሳሼ ነበርክ ።በጣም ከማደንቃቸዉ ጰራንክን እዳንተ የሚሰራ የለም እስከምል ድረስ አደንቅሕ ነበር ጎበዝም ነሕ አሑን ተለወጥኩ ወደሐብት ሔድኩ ስትል በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ምክንያቱም ለኔ አርአያዬ ነበርክ በርሜ እኩያዬ ብትሖንም። ግን ታቃለሕ እምነት ። ሐይማኖት ። ከሐብት። ከሐገር። ከቤተሰብ በላይ ነዉ እምነትሕን መቀየርሕ ያሳደገችሕን እመቤታችንን መካድ በጣም ያሳዝናል ለኔ እምነቴ ከምንም በላይ ነዉ ። አንተ ለኔ በእዚ ሰአት። "" ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ነሕ "" ክርሕን ከበጠስክ በሓላ ለኛ ሙተሓል ነፍስ ይማር ሚኪያስ 😭😭😭

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 Год назад

      አቤት አዋቂነት!!!!ክስ ስድብ ጥላቻ ግን መቼ ነው አይናችን የሚበራው?ከሱስ ከነውር ከሀጢአት ሰው ሲመለስ የሚበሳጭ ሰይጣን ነው ኢየሱስ ያድናል ከሞት ከነውር ከሀጢአት በመመለስ እንዳን መሰዳደብ ክብር አይደለም

    • @kodakend4146
      @kodakend4146 Год назад

      yemotachet enante nachehu emebete yemetebal yelechim yalechew mareyam nat esua demo atasadegim yemiyasadig kirstos becha new

  • @kibinsh
    @kibinsh Год назад +14

    miko ያስብከውን አምላክ ያሳካልህ❤❤

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Год назад +1

    በርታ እግዚአብሔር ያሳካልህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +5

    ሚኪ እምነት የግል ሀገር የጋራ ነው መብትህ ነው።ነገር ግን የሰዎችን እምነት የነካህ ቀን ያኔ ነው የምንወርድብህ አሁን ያቺን አዝናኝ ፕራንክህን ብትቀጥላት ጥሩ ነበር😊ሶፊ የፓስተር ቢኒን ክፍል ሶስት አፍጥነውና ❤ ከዩቱዩብክ ልውጣ እ 😊ስለማይመለከተኝ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Год назад

      Ye tawula haymamot Ezih ale . Tabot tawula mehonun ayiteh tawukaleh ? Video alegn lilakilih. Betam asafari haymanot wusit new eko yaleh 😂😂😂

    • @tigitube3
      @tigitube3 Год назад +1

      ​@@sweetman5249 በአምላኩ የሚያፍር ታቦት ጣዉላ ነዉ ይላል ይሄኮ ያለማወቅ ጥግ ነዉ 😂መፅሀፍ ቅዱስም ወረቀት ነዉ ግን ቃሉን ስለያዘ መፅሀፍ ከመባል አልፎ መፅሐፍ ቅዱስ ተባለ ታቦትም የጌታ ስም አልፋና ኦሜጋ ተፅፎበታል ስጋ ወደሙ ይፈተትበታል ስለዚህ ጣዉላ መባሉ ቀርቶ የቃልኪዳኑ ታቦት ተባለ።መቼም አይገባችሁም ቢገባችሁም ባልሰማ ላሽ ነዉ የምትሉት ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ቤት ዳንኪራ እና እንደፈለጉ መብላት የለም 😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Год назад

      @@tigitube3 Amilak Ke Tawula gar min hibret alew ? Amilak Ke mutan menfes gar min hibret alew ?? Awo Metsihaf kiddus woreket new. Lezam new Egna Le metsihaf kiddus yemanisegidew. Wusitu kalew kal enji Ke woreket gar gudday yelenim. Ande Dessi silachihu Teklehaymanot kiddus new tilalachihu. Be torinet hager yebetebete menekuse new .
      Gedilun anbib . Engidih Bizu sanawora Tabot Ethiopia wusit endelele litekumih. malete Ezih be girar enchet yeteterebe tawula Kalhone beker. 2 Zena 35 : 1 - 3 yalewun anbib . Be Kibrenegest yeteterekew teret teret wushet mehonun tawukaleh . Ethiopia tabot metito ayawukim limetam ayichilim. Engidih Debiteraw Ena mora gelach yalew orthodox wusit new . Taot amiliko bet mehonun enantem atikidum. Tawulaw rasu Taot amiliko new . Ye mutan menfes Taot new

    • @tigitube3
      @tigitube3 Год назад +1

      @@sweetman5249 አንተ ሲጀመርም አምላክ የለህም ማለት ነዉ ታቦት እንዴትና ከምን እንጨት መሰራት እንዳለበት ጭምር በኦሪት ላይ ለሙሴ ነግሮታል ማንበብ ካልቻልክ ምን ላርግህ ሙታን ላልከዉ ግን ይብላኝ ላንተ በቁምህ ለሞትከዉ እንጂ ክርስቶስ በሞቱ ሞትን ገድሎ ከሞት በኋላ ህይወት እንዳለ ነግሮናል

    • @tigitube3
      @tigitube3 Год назад +1

      @@sweetman5249 በዚህ ኮሜንትህ የጭንቅላትህን ባዶነት ነዉ ወለል አርገህ ያሳየኸኝ ኢትዮጵያ ዉስጥ ታቦት የለም 🤣እንደዛ ከሆነማ ኢትዮጵያ ዉስጥ እየሱስ ስላልመጣ አምላክም የለም እያልከኝ ነዋ😳አሁንም ደግሜ ምሳሌ ልስጥህ ባይብል ለሁላችን የሚዳረሰዉ ኮፒ እየተደረገ ነዉ ታቦትንም በትእዛዙ መሰረት እየሰራን የጌታ ማደሪያ በሆነዉ በየ ቤተመቅደሱ እናዳርሳለን ለመፅሀፉ አልሰግድም እንዳልከዉ እኛም ለጣዉላዉ አንሰግድም የምንሰግደዉ ለስሙ እና ለስጋና ደሙ ነዉ ትዉልድ ሁሉ ከስም ሁሉ በላይ ለሆነዉ ስም ይስገድ ይላል !አንተኮ በተዘዋዋሪ አምላክን እየተሳደብክ ነዉ እባክህ ቢያንስ እስከሚገባህ ድረስ መዘርጠጥህን ተወት አርገህ እንደ ወንድምህ ፓስተር ቢኒያም እዉነትን ፈልጋት የሀገር መለዋወጥ አምልኮን አይቀይርም ታቦት ኢትዮ ዉስጥ የለም ማለት አምላክም ከረገጠባቸዉ ከተማዎች ዉጪ ሌላውን አይሰማም አያይም አያዉቀንም እያልክ ነዉ።የሙት መንፈስ እያልክ የሞቱትን ቅዱሳን ከምትተች አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል የቅዱሳን መቃብራቸዉ አፅማቸዉ ድዉያንን መፈወሱ ምነው ባይብል ላይ የለም እንዴ? ተክለ ሀይማኖት የወንጌል አርበኛ ናቸው በእንዳንተ አይነት ከእዉቀት ነፃ በሆነ ሰው አንደበት የሚነሱ አይደሉም !!!!

  • @ፅጌማርያምፅጌማርያም

    ማናዋልክንማ እረሳቨው ወዴት ነው የምትመለሰው እላይህላይ ያለውን መንፈስ እግዚ አብሔር ይገስፅልህ መልካም ጭፈራ ገንዘብ ብዙነገርን ይቀይራል ለገንዘብብለህ ሚኮ ምነው 😢😢😢 ልቦና ይስጥህእዲውም ቁጭብለህ እሴን የትነው የማገኘው ብለህ አስብበት በጣም ከፋኝ የእውነት አሳዘንከኝ😢

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 Год назад

      ፅግዬ አንቺም ወደ ጌታሽ ነይ።አትጨርጨሪ

    • @ፅጌማርያምፅጌማርያም
      @ፅጌማርያምፅጌማርያም Год назад

      @@mrzmrz5650 የንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን እመብዙሀን የወላዲተ አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ ጌታዬና አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የፈጠረኝ ጌታዬ ሞቴና ሂወቴ ክርስቶስ እያለልኝ ለምን እንጨረጨራለሁ ተመርጫ እኮነው ስለተመረጥሁ ስለመረጠኝ የድንግል ልጂ ክብር ምስጋና ይሁን

  • @Dior768
    @Dior768 Год назад +17

    ማይኮ፡ድሮም፡እወድህ፡ነበር፣አሁን፡ደግሞ፡ባሰብኝ❤የመረጥከው፡የልጅነት፡ጌታ፡መንገድህን፡ያቅና❤

  • @raheel9498
    @raheel9498 Год назад +23

    እውነት ነው ሀብት ሲገኝ እምነት የምትቀይሩ ልብ ይስጥህ😅😅😅😅😅

    • @lifespirit4426
      @lifespirit4426 Год назад +3

      በደንብ ስሚ። ወደነበረበት ተመለሰ እንጂ አልቀየረም። አቤት ለክስ መቸኮል። ሰዳኙ ግን ጌታ ኢየሱሱ ብቻ ነው

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 Год назад

      ሰው ከሀጢአት ከሱስ ሲመለስ የሚበሳጭ ሰይጣን ብቻ ነው!!!"

    • @kodakend4146
      @kodakend4146 Год назад

      anchi leb yestesh yechelema lij mehayemoch

    • @danielyohannes78
      @danielyohannes78 Год назад

      ሀብታም ?

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Год назад

      ሀብት ስላገኘ ሳይሆን እውነቱ ገብቶት ነው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +18

    እሚይኮ እንኳን ለኢየሡሥ ሆንክ ዘመንህ በኢየሡሥ ቤትይለቅ

  • @dbv4216
    @dbv4216 Год назад +1

    Thanks God for my brother 🙏my God brother 🙏

  • @teshale2746
    @teshale2746 Год назад +16

    ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድ ሚኮዬ!!

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

  • @DAGEDAGU
    @DAGEDAGU Год назад +1

    መብቱ ነዉ
    አንድ ትልቅ የበቁ አባ ወይም በኛ በተዋህዶ ልጆች አባባል መሪጌታ የዜማ የቅኔ የድጓ ሊቅ አባት ነበሩ እናም ከነብስ ልጆቻቸዉ መሀል አንዱ የእስልምናን እምነት ተቀበለ አሏቸዉ ሊቁ አባትም እንዲ ብለዉ መለሱ መብቱ ነዉ ከእየሰስ ይልቅ አላህ ከተመቸዉ መብቱ ነዉ ነብሱን የሚያድናትም የሚያጠፋትም ራሱ ነዉ ባጭሩ ስልጣኔ እየመሰለንና የዘመንን እየመሰለን ፈጣሪን ባንዳፈርበትና በስሙ ባንነግድ ጥሩ ነዉ ሰዉ ከፈጣሪዉ ሲጣላ አስታራቂዉ ማን ይሆን ?

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed6907 Год назад +6

    ሚኮ ጀግና ነህ ጌታ ይጨምርልህ ተባረኽ!

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

  • @serkalemyirga639
    @serkalemyirga639 Год назад +9

    I always dream to work on our next generation! May God help you! Prayers!

  • @tsegagetu8026
    @tsegagetu8026 Год назад +39

    እየሱስ ያድናል......

    • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
      @እየሱስያድናል-ኸ2አ Год назад

      Ameeeeeen

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Год назад

      Orthodcksoch zimblachu atashikabitu liju uko mariyamin slikadatim isu yemaratawu yamitamalidowun ckrstosin bicha now

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Год назад

      Demo ihe hulu yamin tilacha now sawi yamanabatin hayimanot makatal yichlali ahun indy coment layi sitsadabu iwukat alachu malat now

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Год назад

      Demo asitawulu yaiyesusi sim sitara yamitnadadut kahona inatu mariysm unkan atiwodachum indet sawi iyasusin sikabal tikatalalachu are ckibr yinrachu hulumi sawi larasu yamibajawun irasu yawikal yasawun chinkilat atibatbtu manim orthodcksin mitalo yalam manim mariyaminm manim ayitslatim.

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Год назад

      Indomi lsmariyam tiliq kibr alen isuwa uko dinq set nachi kasetoch hulu yetalayach nachi tada indet anakabratm inate nachu injy mititorogomut mangad yetasasat ayiiiii indo 😊

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад

    መፃሃፍ ቅዱስን በአግባቡ ካለመረዳት የተነሳ ሃብታም መሆን እንደተኮነን እንድናስብ እያደረገን ነው ሃብታም መንግስተሰማያት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሻልክ ይቀላታል የሚለው የኢየሱስ ንግግር እና የድሃው አላዛር ከሃብታሙ ሰው ጋር የነበረው ሁኔታ ሃብታሙ ሰው በሃብቱ ምክናየት ሲኦል እንደገባ ድሃውም በድህነቱ አብረሃም እቅፍ እንደተገኘ አይነት በተለይ በኦርቶዶክስ ሰባኪያን ዘንድ በጣም ይሰበካል ይሄ አስተምህሮ ግን ከወንጌል በጣም የራቅ ነው

  • @zematube8985
    @zematube8985 Год назад +11

    ብቻውን ይመለካል ኢየሱስ ብቻውን!!!!!አሜን!!!!

    • @ametullah8195
      @ametullah8195 Год назад

      Allah hidaya ysxachu yenante ybas bechfn new mtamelkut manm zm Belo new mimerachu

  • @efobka5974
    @efobka5974 Год назад +6

    ሶፊ ግን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን እመብርሀንን ሳታነሳ አትውልም ከኛ ከኦርቶዶክስ በላይ እየጠራሀት ነው that means ልብህ በምልጅዋ ያምናል አፍህ ግን አይመሰክርም ችግር የለውም ትወዳታለህ ❤️❤️❤️

  • @yimer2543
    @yimer2543 Год назад +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያየሁት ልባም አማኝ ሰው #ኤሊያስ_መልካ ብቻ ነው። ሃይማኖተኛ ለመባል ሙያውን ያልረገመ ለሙያው ሲል ሃይማኖቱን ያልዋሸ። ሌላው ዩቱበር ሆነ አርቲስት ዘማሪ ሆነ ዘፋኝ በቂውን ከሸቀለ በኃላ ትናንትን መርገም ማጣጣል ለማንኛውም ይመችህ ማይኮ

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Год назад +33

    ጌታ ትውልድ አለ ክብር ለጌታ ለእየሱስ ብቻ ይሁን ❤

    • @abel2933
      @abel2933 Год назад

      ✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::

  • @besufkad4642
    @besufkad4642 Год назад +5

    ቢዝነስ የገባህ ልጅ እኮ ነህ ፕራንኩ አየር ሲያዝብህ ፍራንኩ ያለበት ምንፍቅና ጋር ሄድክ መልካም የምንፍቅና ዘመን

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx Год назад +1

    ማርያምን ካደ ነዉ ያልከዉ ቀረበታ ታዳ ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ይጎልባታል እሷ አምላክን የወለደች ንፅህት ቅድስት ነች

  • @mehretmoges706
    @mehretmoges706 Год назад +18

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ልብ ይስጠው።

  • @MehratAniyo
    @MehratAniyo Год назад +11

    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ዌል ከም ዎዳጄ እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ያድናል ይታዳጋል አሜን🤝❤️📖🕊️🕊️🕊️ 😭😭😭
    በጣም ዳስ ብሎኛል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በብዙ ይባረክህ 💘💘💘💯💯💯

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 Год назад +7

    ማሪያም፣ቅድስት፣ድንግል፣ማሪያም፣፣ጣፍጭ፣እናቴ

  • @natan7997
    @natan7997 Год назад

    በእርግጥ በዚህ ሰዐት ፕሮቴስታንት መሆን ትልቁ የገቢ ምንጭ ነው አሁን ይህ ልጅ በቅርቡ ነብይ ይሆናል ከዛም ቸርች ይከፍታል ከዛማ እርገጠው ነው ፣ በዋናነት ሶፊ ወይም ኩዚ ደላላና አገናኝ ነው ለዛ ነው አርቲስቶችንና ታዋቂ ሰወች እየፈለገ በሀሰት ትምህርት እና በገንዘብ በማማለል ደለላውያ ያጧጧፈው ፣፣፣ ይሁን ይሁን ብለን የተውነውን ነገር ፣በማውቀው ከተማ አረገኝ ባላገር ፣ይላል የአዱ ገነት አራዳ

  • @meselechirbo5245
    @meselechirbo5245 Год назад +5

    በመጀመራ የፀጋው ባለበት ይመስገን ሞገስ እና መረጋጋት አፍሶብሃል የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ

  • @rodiibeyene2263
    @rodiibeyene2263 Год назад

    Ereeee ellllllll🥰 dessss alegn geta ybarekkk egziabhier yaxnahh ayzoh geta kantega new miko.

  • @derejeEthiopia762
    @derejeEthiopia762 Год назад +9

    ሚኮ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል። አለም ለማንም አትሆንም። ❤❤❤❤

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos Год назад

    ሚኪ አዋ ልክ ነህ በእርዳታ የገባ ሀይማኖት ውስጥ እንዳደክ 100% አቅሀለሁ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ ጋር ያለ የደሀ ደሀ የሚረዱ ሚሽኖች አሉ ስንዴ እና ዘይት እየስጡዋችሁ በዛውስጥ እንዳደክ አቃለሁ ዛሬ ሀብት መጣ ብለህ ድንግል ማርያምን ዛሬ እንዳልካድካት ድሮ በርሀብህ ግዜም ክድሀታል ለፈረንሳይ ስው አዲስ አደለም በተለይ ለብረት ድልድይ አካባቢ ምንም አዲስ ነገር የለውም

  • @sosinna4618
    @sosinna4618 Год назад +2

    ቆሻሻ ድሮም ገንዘብ ዝና የእርኩስ መንፈስ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ያለው ሰው ድንግልን እንዴት አይክድም ያለው ነገር ሁሉ ከእሷ ያርቀዋል። ትትናን ከማርያም ፍቅርን ከክርስቶስ አደል የሚለው❤

  • @solami4708
    @solami4708 Год назад

    እባካችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድንግል ማርያምን አታመልክም ሰውን አታሰናክሉ እስቲ እናንተም ጠፍታችሁ ትውልድን አታጥፉ ቢቻላችሁ ወደቀደመችው እምነት ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሱ እውነተኛው ክርስቶስ የሚሰበክባት የሚኖርባት ቦታ ተመለሱ እውነተኛ ሰላም ያለው በቤቱ ነው እስቲ በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያንን አትሸፋፍኗት ቤተክርስቲያን በቅዱሳን ስም ይሰየማሉ የሚመለከው ግን ባለቤቱ አልፋና ኦሜጋ የሆነው እግዚአብሔር አምላክ ነው።

  • @serkalemyirga639
    @serkalemyirga639 Год назад +8

    We need more people like you! I am very sad to see all those false prophets! We need to preach the Bible there is no short cuts! Good to hear this!

    • @ቅፍረናሆም-channel2017
      @ቅፍረናሆም-channel2017 Год назад

      ebakeh wendema yehe lk aydelem be metshaf kidus masreja tekeshe yemetamelkew haymanot lk endalhone lasredah inbox me ebakh

  • @Bettydesta
    @Bettydesta Год назад +7

    ስለሁሉም ነገር ክብሩን ኢየሱስ ያው 51:04 ሰድ😢👏❤

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ Год назад +4

    የሚገርመኝ ነገር ሀብት ሲያገኙና ለሀብት ብለው ድንግል ማሪያምን የሚክዱት ለምንድን ነው😢😢 የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽች ጫማ ስር ይወድቃሉ❤

    • @motumadube3364
      @motumadube3364 Год назад +1

      YeChristosen Sem nw yeteraw tadiya ye Christos mehone malet erasu ye Mariyam nw malet nw ayzosh gelete ke Christose wechi 10000 gixe Mariyam betyi Mariyam erasuwa asemashem

    • @kodakend4146
      @kodakend4146 Год назад

      denkoro yechelema lijoch mekegnoch arogitoch yediyabilos lejoch geta yerdachehu bibel anbebu bebado chinkeloat kemetesadebu

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Год назад

      Wubit ensisoch eko nachew