ግብፅን ይቅርብሽ አሏት | የሱዳን ሀይል ግብጽን አስጠነቀቀ | የኢትዮጵያን ሀይል የምታሰለጥነው መጣች | ግብጽ የአሜሪካን መሳሪያ ተወች | Sept 18

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024

Комментарии • 405

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz День назад +37

    ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ጀግኖች ልጆቿ ዛሬም ትሻገራለች ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 День назад +38

    የኢትዮያ የውስጥ ጠላቶች ቋንቋቸው ሲደበላለቅ አያለው። ድል ለኢትዮጵያ ጀግናው መከለካያ ሰራዊትና ፀጥታ ሃይሎቻችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️❤️

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ День назад +55

    ፈጣር ሆይ ኢትዮጵያ ና ህዝቦችዋ ጠብቅልን የጠላቶቻችን እጅ ና እግር ላይፈታ እሰርልን 🙏❤️🇪🇹❤️ GMN Ethiopia 🙏🌼❤️

  • @SeidMahmmoud
    @SeidMahmmoud День назад +82

    ክብር ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የሃገር መከላከያ ሠራዊት

  • @wollo8845
    @wollo8845 День назад +25

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ከክፉ ነገር ከሴረኞች ይጠብቅሽ🇪🇹💪

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp День назад +20

    ክብር ለናት ሃጋር እትዮጲያ❤❤❤❤❤

  • @NaemaKamal-i3p
    @NaemaKamal-i3p День назад +15

    ድል ለ ጀግና ለኢትዮጵያ መከላከያ እና ህዝብ ሁሌም ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹get

  • @solomon806
    @solomon806 День назад +20

    gmn የኛ ትውልድ ሚዲያ የንፁ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የሚዲያ ብሌን በርቱልን 🙏🙏ድልና ሞገስ ለውዷ ሀገሬ🎉❤❤

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 День назад +24

    ለሀገሬ ኢትዮጵያ ዘብ መቆሜ ክብሬ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin671 День назад +29

    እንደኔ በጉጉትህ ያሚጣብቃው GMN ላይክ አርጉልን

  • @WondaJemal
    @WondaJemal День назад +17

    ድል ለታላቋ ሀገራችን ኢትዮጵያ💪💪💪

  • @Fatema-sk1nz
    @Fatema-sk1nz День назад +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤!!!!

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 День назад +61

    ሱማሌ ተቀበይ እኔስ ቢዬሽ ነበር ባጥር ተንጠልጥይ ግብፅ ውሽማ እንጂ ምስት ኣቶንም ብዬ 😂😂😂😂ድል ለውዻ ኢትዮጵያ ሀገሬ ውርደት ለጠላቶቿ❤❤❤❤

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z День назад +2

      😂😂😂❤❤❤

    • @emebetyesfaye4853
      @emebetyesfaye4853 День назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia День назад

      😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz День назад +2

      @@anilkumarkumar1257 ❤️👍

    • @askme7620
      @askme7620 День назад +4

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛ኢትዮጵያ ትቅደም💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w День назад +40

    ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ ተወዳና ተወዳና ተከብራ ትኖራለች ክብር ለኢትዮጵያ ዝብ
    ለኢትዮጵያ መከላከያ🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫡💪💪💪

  • @habtedamise8127
    @habtedamise8127 День назад +17

    GNMለጀግናችን ለ ፖሮፌሴር በየነ ጴጥሮ አንድ ዘገባ ሥረልን ኢትዮጵያ የሠለም አምበሰደሪ አታለች😭😭💔

  • @hussenahmed6105
    @hussenahmed6105 День назад +11

    2 ነኝ Gmn best Media በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤

  • @HananiaSirak
    @HananiaSirak День назад +19

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 День назад +14

    GMN♥️ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h День назад +16

    ❤❤❤❤❤ሃገሬ እምዬ ኢትዮጵያ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 День назад +19

    ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት💪💪💪💪❤❤

  • @abdushmohammed7977
    @abdushmohammed7977 День назад +12

    ድል ለ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv День назад +9

    ድል ለኢትዮጵያ ውርደት ለታሪካዊ ጠላቶቻችን እና ለባንዳዎች ይሁን 💚💛❤🇪🇹

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh День назад +15

    ከሱማሊያ እና ከሱዳን በኩል ኢትዮጲያን ግብጽ ለማጥቃት ትፍልግ ነበር አልተሳካም ከኤርትራ በኩል መምጣቷ ብዙም አያስጨንቅም

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal День назад +40

    ኢትዮጵያ በደማችን ለዛለላም ፃንተ ትኖረላች💪💪💪

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 День назад +16

    GMN❤❤❤ድንቅ አቀራረብ❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @bernlove909
    @bernlove909 День назад +47

    ድል ለሃገራችን ኢትዮጵያ ውድቀት ለቅናተኛው ክፉ ኢሳያስ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

    • @YonasBelay-y6r
      @YonasBelay-y6r День назад

      Fesam tlant neber esu esu tel yenberw

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 День назад

      ኢሱ ሱሪውላይ ሽንቱን የሚለቅ የጃጃ ሽማግሌ ህዝቡን ከእንጀራ መብላት ወደ ቁልቋል እና ኢታልያኖ ፖስታ እሱም ከተግ​@@YonasBelay-y6r

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 День назад

      @@YonasBelay-y6rነበር ግን ምን ያደርጋል የኢትዩዽያ ህዝብ የዋህ ነው መች ክፉ ያስባል አጅሬው እና ተከታዮቹ ለካ ሰይጣን እና ከሀዲ ነበሩ? ነገር ሚገባው ሲገለጥ ነው!! ለነገሩ ለራሱ ህዝብ ያልሆነ ለሌላ እንዴት ይሆናል???

    • @YonasBelay-y6r
      @YonasBelay-y6r День назад

      @Shalom77979 adgi shekmwa aytawesatm agonbesa megate becha new Ethiopia lem ager new gate bela lemn belhe at teyq Eritrea mengest ena hizb men yargh ke mefres tadgh polticaw polichen eye lemn bel teqm ya fakeral le bona lalew teqm ya gadelale le kehadi hizbu ye godal endant adgi eyal

  • @KhanAbdul-k5j
    @KhanAbdul-k5j День назад +16

    ክምር GMN ስሰማ የሀገሬ ተሳፍ እንደገና ያለመልማል😢❤❤

  • @fatma6629
    @fatma6629 День назад +21

    አይ ግብጸ ከእስራኤልጋር ያያይዝሽ ያረቢ ከሀገሬእራስ ውረጂ

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ዘ7ጨ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ዘ7ጨ День назад +66

    ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያዬ ታሸንፋለች ድል ለመከላከያ 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 День назад +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Adem-vf3in
    @Adem-vf3in День назад +8

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @MhmanurDubal
    @MhmanurDubal День назад +13

    ኑሪልኝ የሀጋሬ ጠበቃ ያንቴ ዜነ ብቻ ነው ደስ ምለኝ

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 День назад +10

    ኢትዮጵያውያን በጋራ ከቆሙ ምን እንደሚፈጠር የሚያውቁ ሁሉ የሚያተራምሱን በራሳችን ሆዳሞች ነው::

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 День назад +7

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማዬ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ከ አንቺ ጋር ናቸው❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wollo8845
    @wollo8845 День назад +10

    GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ ድልልና እድገት ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹💪

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg День назад +58

    ኢትዮጵያዊ መሆን ደስ የሚል ስሜት አለው ወላሂ💖 ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹💪

  • @Markanberihun
    @Markanberihun День назад +12

    ድል ለኢትዮጵያ ሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @Seberat80
    @Seberat80 День назад +13

    ኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣️❣️❣️❣️

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 День назад +10

    Ethiopia will prevail and prosper 💯

  • @MeirgaGudesa
    @MeirgaGudesa День назад +13

    ሰለሞ.ለእትጵያ❤❤❤❤❤

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo День назад +11

    እስራኤልም አሜሪካም ተባረኩ። ግብፅ ትዋረድ :ትወድቃለችም።👎👎👎👎

    • @AduZerihun
      @AduZerihun День назад

      ድል ለኢትዮጲያ

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 День назад +5

    እግዚአብሔር ስለ ኢትዮጵያ ይዋጋል

  • @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ

    ሠላም ጂ ኤም ኤን እንኳን ደህና መጣህ በርታ እናመሰግናለን ለምሰጠን መረጃ ኢትዮጵያ ወደፍት❤❤❤❤❤

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa День назад +7

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 День назад +21

    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @SeidSiraj-cw7fg
    @SeidSiraj-cw7fg День назад +16

    ሰላም ለሀገራችን ሰይድ ከሰሜን ወሎ❤

  • @NuruZala
    @NuruZala День назад +9

    ድል ለእናት ሀገረችን ይሁን 🇪🇹

  • @habtedamise8127
    @habtedamise8127 День назад +14

    ድል ለሀገሬ💪🐆
    ወሪደትና ሸንፈት ለጠለት😤

  • @NawaMaea-n9o
    @NawaMaea-n9o День назад +10

    በጣም ምርጥ አቀራርብ ነው

  • @QasaqaliM
    @QasaqaliM День назад +8

    Well come GMN የመጀመሪያ ምርጫዬ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @halom3886
    @halom3886 День назад +8

    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅክ እናመሰግናለን❤

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt День назад +10

    G m n ምርጥ መረጃ አቅራቢ

  • @92SHORTSPORT
    @92SHORTSPORT День назад +7

    ድል ለኢትዮጵያ ❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA День назад +9

    ጂኤምኤን መረጃችን እንኳን መጣኸ ፤ ሱዳንማ ቀድሞም መማረክ ምን እንደሆነ ለግብፅ በሚገባ በቀርቡ ተገቢውን ትምህርት ሰጥታታለች ካልገባት ደግሞ ኢትዮጵያ በሚገባ ታስተምራታለች ።

  • @user-il8gu1ku9n
    @user-il8gu1ku9n День назад +9

    King Ethiopia 🇪🇹💪

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 День назад +4

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ ሁሌም የኢትዮጵያ ን ድል ስለምታሰማን ተባረክ ኢትዮጵያ ዪ አንቺን የሚጠብቅ ልዑል እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹♥️♥️🇪🇹♥️♥️🇪🇹♥️♥️♥️♥️🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n День назад +15

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አለን ከጎንሽ 💪💪💪💪💪

  • @YacobHailu
    @YacobHailu День назад +12

    ሁል ጊዜ እውነተኛ ዜና ብቻ አቅርብ።

  • @BirukBekele-e6s
    @BirukBekele-e6s День назад +4

    ምርጥ አቀራረብ ተባረክ ወንድማችን

  • @WogandagiMolla
    @WogandagiMolla День назад +15

    ኢትዮጵያችን ወደ ፊት

  • @mirachewsamuel5358
    @mirachewsamuel5358 День назад +11

    ሰላም ለሀገራችን ❤❤

  • @MeirgaGudesa
    @MeirgaGudesa День назад +9

    Well.come.GMN💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 День назад +2

    ነግረናል እሥራኤልንና ኢትዮጵያን አትንኩ ብለናል !
    ክፉ ምክሮች ሁሉ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን !
    የታሪካዊቷ ጠላታችን የግብጽ ከንቱ ምክር የፈረሰ ይሁን !!!

  • @GetahunGenemo
    @GetahunGenemo День назад +8

    Well come GMN Ethiopia

  • @Ali-u4k1i
    @Ali-u4k1i День назад +2

    ኢትዮጵያችን ሁሌም አሸንፋ እንጅ ተሸንፋ አታውቅም ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 День назад +7

    ሁሉም ጠላቶቻችን ከኛ ጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጉት። ኢትዮጵያ የሆነ ነገር ስትፈልግ እንደ ወራሪና የሌላ ንብረት ፈላጊ ተደርጋ መታየቱ ታድያ ለምንድነው?

    • @dacicciowhynot9787
      @dacicciowhynot9787 День назад

      Because somal is not your country. The Nile is not your river

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin671 День назад +4

    ዜና ያሚጣብቃው ሁሉም ሀይማኖቱኛ ነው ኢትዮጵያ ብላናው አንቴ ግን ሚዛን አትሆንም 😢

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f День назад +10

    ethiopia❤❤❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz День назад +1

    ድል ከጥንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ለጠላቶቿ ተምበርክካ ለማታውቀው ለእምዬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @hyateMohammed
    @hyateMohammed День назад +20

    እምየ ሰላምሽ ይብዛልሽ ❤🇪🇹የጠላሽ ይጠላ ❤

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 День назад +8

    Dili emiyeee ethiopha emiyeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mdjahid-bg7th
    @Mdjahid-bg7th День назад +5

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹 ዉድት ለጥላቶቻችን

  • @GetinetKassaTafeso
    @GetinetKassaTafeso День назад +10

    GMN 🇪🇹 ቀዳሚ ሚዲያ💙

  • @miliko938
    @miliko938 День назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 День назад +7

    GMN Ethiopia ❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale День назад +2

    ኢትዮጵያችን በፈጣሪ እጅ ላይ ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @LdiaZewdu
    @LdiaZewdu День назад +3

    ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሠላም አንድነት ፍቅር አምላክ ይሥጠን❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfayeadem1707
    @Tesfayeadem1707 День назад +4

    Our Country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 is great in horn of Africa .

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 День назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ ጠላቶችሽ በዉስጥም በዉጭም ያሉ ይዋረዱ እናመሰግናለን GMN ኢትዮጵያዊ ሚድያ🙏🙏🙏

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo День назад +2

    ግብፅ መጥፊያዋ ተቃርቧል።"ድል ለኢትዮጵያዬ".

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 День назад +1

    ይሄ ዜና አንባቢ እንዴት ደስ እንደሚለኝ፡፡ እግ/ር ይባርክህ፡፡

  • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
    @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy День назад +7

    GMN❤❤

  • @andargemulu
    @andargemulu День назад +1

    ክብር ለፂዎናዊ ሃገር እስራኤልና ኢትዮጲያ። 🇫🇮🇫🇮🇫🇮🇫🇮🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 День назад +1

    Ya Ethioipa Amelak keyyyer yasemane Ethiopia allah yerdachal❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berekettameratofficial
    @berekettameratofficial День назад +5

    እናመሰግናለን

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w День назад +1

    ክብር ለኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች የሀገር መከላከያ ሰራዊት!✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ День назад +1

    ድክ ለእምዬ ኢትዮጵያ ይህ GMN ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @urael225
    @urael225 День назад +5

    Wel- come GMN ETHIOPIA

  • @efremze2690
    @efremze2690 День назад +5

    Good to hear GMN which is responsible.

  • @nanny3146
    @nanny3146 День назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤inquwan dehina metah our great hero brother 🎉🎉🎉🎉

  • @UsmaYusuf
    @UsmaYusuf День назад +4

    ❤እነውድሀልን

  • @TemesgenAlemayehu-oy3pz
    @TemesgenAlemayehu-oy3pz День назад +2

    ሀገሬን የነካ የለውም በረካ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 День назад +2

    ምርጡ ኢትዮጵያዊው ወንድማችን በርታ ትመቸኛለክ ሰላም ለውድ አገራችን ማሚ ኢትዮ ሞት ሽንፈት ውድቀት ለጠላቶቻችንና ባንዳ ኢትዮጵያውያን ባንዳን አጥብቀን እንቃወም እነሱ ናቸው አገራችን እየጎዱ ያሉት ዙሪያችንን እናጢን

  • @yonas9541
    @yonas9541 День назад +1

    የባህር ሃይሉን ምስል ሳይ ሰውነቴን ወረረኝ ኢትዬጵያዬ አንወድሻለን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 День назад +2

    ሀሰን.ድንጋይይወራወር.ጥሩ.ነው

  • @BirukeBirhanu-e5q
    @BirukeBirhanu-e5q День назад +4

    GMN ለዛሬዉ ለትኩስ መረጃ እናመሰግናለን።

  • @JamalMohamed-z8m
    @JamalMohamed-z8m День назад +5

    እኳን ደና መጠልን

  • @yikeberhaile
    @yikeberhaile День назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @abdulwahiddineka
    @abdulwahiddineka День назад +7

    ኢትዮፕያ ክብር ከፍ ይበል❤❤❤

  • @sisays5863
    @sisays5863 День назад +1

    ደል ለ ኢትዮጵያ ሀገሬ