Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይቺን ጋዜጠኛ የሚወድ እስኪ በላይክ ፍቅራን በላይክ ግለፁላት እኔ በጣም ትመቸኛለች
🙌🙌🙌👍👍👍
Www
የኔ አሢካ ኧረ ምንላግሸ በጣመ ነው የም ወሸ የኔ ማር ኮነሸ
ehhh nefekeyi ageri
QWWQW3WAS
እናቴ ትዝ አለችኝ የሴት የወንዱን ትሰራለች እኛን ስታሳድግ ለፍታ ነው እማ ክፍሽን እዳልሰማ የኔ ልዩ ክብር እና ጤና ለናቶቻችን ከድሜ ጋር ይስጣቸው
ምርጥ ጋዜጠኛ ስድወሽ
አሜን ማሬ
አሚንንንንንን ያረብ እኛም እነሡን ያሣለፉትን ጊዜ የምንደግመው ያድርገን እማየን በደንብ ሠርቸ የማስደሥትበት ቀን ንፍቅብሎኛል ማነው የናፈቀው
አሜን❤❤
ጋዜጠኛዋ እስከ ካሜራማኑ መሸለም አለባቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
Yohannis Mogos በደንብ መሸለምአለባት
በደብ ይሸለሙ ለቺማ ባገኛት እኔም እሸልማት ነበር
ትክክል
@@mariamsharjah 🍃🍃🍃🍃
Antem endsat like tilminalki
ወላሂ እዳች አይነት ጋዜጠኛ አላየሁም በርች ማሬ ሌሎቹማ ይሄን ዘመን አመጣሺ ይለቀለቃሉ ሚኒስከርት ቁሜ ጫማ አርገው ሲጃጃሉ ነበር የማየው አች ግን መጠየፍን አታቂ ማካበድን አታቂ በመጣም ደስ የምትይ ግብስብስ ሴት ነሺ እድቤና ጤና ይስጥሺ የኔ እናት
kkkkkkkkkkkkkkk
ሆና የምታሳይ ነቸ አስካለች
ማሽአላህ በጣም ደስትለኛለች
ወሎ ለቀጣዩ ወልድያ ቆቦ አደራ አሣዩን ጋዜጨኛዋ ሥወድሺ ጀግናነሺ የገጠር ሠው ውሥጤነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ የኔማር።አለሽ።ጠፋሽብኝ።ማሬእውነትሽነውእጠብቃለን።እጀራ።ናፈቀኝ።ሰምተሻንእህቴ😀😀😀😀😙😙😗😗😗😗😗😗😗👍👍👌
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ ማማዬ እንደነሺ ሥራ ጤንነት እንጀራ ናፈቀሺ እህት ጠለብ ሀገር ነው እንደ ያለሺው❓ ወይኔ የሚላክ ቢሆን እንጀራ ከዚህ ነበር
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ ወደ ወሎ ጎራ ቢትል ምን አለ
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ እኔከቤቴ።አያሶጡኝም።ሰለዚህሱፐርማርኬት።ይኑርአይኑርአላቅም።ማማየየኔቆጆ።እኔቤሩትወደገጠሩነውያለሁት።ሰላምሽብዚትይበልልኝየኔልዩ።ቤተሰቦችሽ።ደህናናቸው።ትደውይአለሽማሬአችስእደትነሽልኝ።እኔበጣምደህናነኝ።ብቻብርድነው።በሰላም።ላገራችንያብቃንና።ብንገናኝ።ደስይለኛንማሬ😍😍
Hi
ደጉ አማራ ለዘላለም ኑርልኝ
የገጠር ሠው ሁሉም ደግ ነው ፓለቲከኞች የስራቸውን ይስጣቸው እና በዚህ ደግ ህዝብ ተጫወቱበት እንጂ አርሠን በአበላን ያፈናቅሉናል ይገሉናል አላህ የስራቸውን ዋጋ ይስጣቸው ገጠሬዋ ነኝ ከደው ደሴ
አሜን
Me Me .enamesgenalene.drug.amara.aye.gojame.
አሜን ለዘላለም ይኑር አማራ
Amen
ደስ የሚሉ እናት ሳቃችው ይበቃል ❤
አስካልዬ ቀናሁብሽ እምታሳዩን ነገር ሁሉ በጣም ውብ ነው ከነሰዎቹም ጭምር እኔም ኢትዮ ስገባ እዲህ በተፈጥሮ ነገሮች የተዋቡ ወደሆኑ ሀገራት መጎብኘት ነው አንዱ እቅዴ ይህንን መመልከት የሆነ የሚሰጠው የአእምሮ ደስታ አለ ከዱንያ ሀሳብና ጭንቅ እረፍት ለማድረግም ይህ ጠቃሚ ነው በራሴ
ስራ በተግባር እህታችን በጣም ክብር ይገባሻል በርቺ እጅግ በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው።
ማርርርርት
አማራ ደጉ ሰው ምን። ጠፍቶ ከጓዳው እንዲህ ነን እኛ ለሰው እንተርፍል እንኳን ለራሳችን ሰላማችሁ ይብዛልኝ
በጣም በጣም ክብር ይስፋው ለመድሀኒአለም አሁንም ህዝባችን ስላምውን ይስጥልን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን አማራ አድርጎ ለፈጠረን
በጣም ደጉ ሀገሬ ሁሉ በቤቱ ሁሉ በጁ ደግነቱ
ክብር ለእናቶች ይሄንሁሉ ጣጣችለን ክብር ለእናቶች የምትሉኝ ላይክ ሞቅአድርጉኝ መዳም የለችም ደብሮኛል አፅናኑኝ ስደት መሮኛል
ዉይ ይች ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ናት እድሜ ይሥጥሽ
ውይ ኧረ ይች ጋዜጠኛ ምሪጥ እት ዮጰያዊናት
እማይየ የገጠር እናቶች እጃቸውን ቆርጥመው ቢበሏቸው ምንም የማይመስሏቸው ምርጥ ናቸው የምውደ ላይክ ይስጥ
የኔ ማር ስወድሽ ለገጠር እናቶች ምስጋና ይገባል
ስወድሽጋዜጠኛዋእስኪካላስቸገርኩሽመርሳሂጅናባሃላችንንህይልን
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው አንድ ነገር ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት የሰው ልጅ አሁን በምንኖርበት ጄነሬሽን ብዙ ነገር ቀሎልናል ይሄ ደግሞ ለእድገት ጥሩ ነው ይባላል ግን በዜው ልክ አስፎናል በጣም እንማረራለን በተለይ ባደጉ አገራት የምንኖር ሰዎች ይገርማል እናቶቻችን ግን እዲህ እየኖሩ ያላቸው አቆም ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ጤና እድሜን ይስጥልን አገራችንን በሰላም ያኑርልን እኛም ጠንክረን እንድንሰራ እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋል ይስጠን እናቶቻችን የሚደነቁ ናቸው
በጣምደሥይላል በጣም
ባአሁኑ ትውልድ ሰነፍ ነን ከኔው ጀምሮ ቴክኖሎጂ አሳነፈን እጂ ብዙ እንሠራ ነበር በነገራችን ላይ የገበሬ ልጂ ነኝ ግን እደገበሬ ልጂ አይደለሁም አይሳካልኝም ግብርና ማረም አላቅ መኮትኮት አይሆንልኝ ይሠዲቡኝ ነበር ወዲሞቸ ግን ቤት ለማሠማመር አደኛ ነኝ በቃ ምን ልበላችሁ ከዚያ ካልሽማ ብሎ ገበሬ ባል ዳሩኝ ይሁንጂ አያሠራኝም ባለቤቴ በጣም ይሳሳልኛል
ዋውው ደጉ ባላገሩ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ እህታችን ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም በዚ ዘመን እነስኑ መስለሽ በውነት እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ በርቺ
አትጠገብ እዴት አደምታምሩ ለናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
አስካለ በጣም ልትመሰገኝ ይገባል ካሜራ ማኑን ጨምሮ
የ እማማ ሣቅ እናቴም እንዲህ ሥሥቅ ባየኋት እማ ሁሌም እወድሻለሁ ዘላለም እናት ትኑር
አማራ ደጉ የሀገሬ ህዝብ ክፉ አይነሰካችሁ የእውነት ጋዜጠኛዋ የእውነት ትክክለኛ የኢትዮጵያ እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥሽ አሉ እንጅ የአዲስ አበባ ሞልቃቁች እፍፍፍፍፍፍ ሺሺሺሺ አመት ኑሪ ሀገሬ ናፈቀኝ ❤❤❤❤😘😘😘😘🌿🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
*ወይዘሮ አንቺን አሉ በጣም ቀልደኝ ናቸው ደስ የሚል ዝግጅት*
ድህና ደሮ
ደስ የሚሉ ናቸው ጥርስ በጥርስ ሰላማቸው ይብዛ
ወ/ሮ አንቺን አሉ እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤናዎን ያርዝምልን በእውነት በጣም ወድጄ ነው የተከታተልኳችው ደስ የሚል ነበር ጋዘጠኛዋም በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ ጎበዝ ነሽ ለሌሎችም ጋዜጠኞች ትልቅ ትምርት ነው ያቺን እራይ ተከትለው ከከታማው ይልቅ የገጠሩን መሀበረሰብ እደዚ መጎብኘት ነው ካቺ ይማሩ የገጠር ሠው ውበቱ ማንናቱ ሁሉ ፍቅር ነው ዘመን አመጣሽ ውጥንቅጥ የማይቀይረው ውብ ህዝ የገጠር ሰው ነውፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ለገጠሩ ወገኔ ያድልልኝ
እናቴ በጣም እወዳታለሁ የእናት ፈገግታ መግቤ ነው አስኪዬ ኑርልን
ዋው ሙሉ ክሩው ክብር ይገባችኃል በተለይ በተለይ አብረሽ እምትሰሪው ልጅ ባህላችን በመላ ኢትዬፂያ ሲያምር
አስካልየ እውነተኛ ኢትዩጲያዊ አንቺ ብቻ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ እዉነተኛ ኢትዮጰያዊ ነሸ በረቺ
😍😍😍😍😍😍😃😃😃😃😃💗💗💗💖💖💖💖
እናት እናት ናት ሁሌም ❤️💞❤️ ላም ቀንዳ አይከብዳትም ላም ለልጃ ስትል ትዋጋለች ፍቅር ትስጣለች ነውእጅግ ደስ ይላል ወደ እናቴ ስትሮጥ ጥጃዋ 🐂🐄🐂🐄ወ/ሮ አንቺን አሉ እጅግ ቀልደኛ ናቸው ሃሃሃሃሃሃሃ አስካል ቀስ በቀስ መልመድ ነውግድ ነው እጅግ ታምራላችሁ 😂😉😘😍👈🏾ቦታው እጅግ ውብ ድንቅ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሉም ቦታ ለምለም ናት💚💛❤️👍🏾👈🏾
ደስሲል
AfricaLalibela በትክክል ማር በዚህ አለም ላይ ማን እንደ እናት
እህቴ ፈጣሪ ቅውቀቱን አብዝቶ ይስጥሽ እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን የዋሁ አርሶ አደር ሠላማችሁ ይብዛ
አስካልዬ የኔ ውብ ማዙየ የኔ አበሳ ለሁለታችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ጥሪት ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር በመወለዴ ሁሌም ደስስስስስ ይለኛል ሰላም ፍቅር ጤና እድሜ ለእናቶቻችን
አቤት የእናቶቻችን ልፍት ና ድካም ኡፍፍፍ እኔን አሳዘኑኝ የሚገርም ነው ወንዶቹ ቁጭ ብለው ይበላሉ መጥፎ ባህል ነው ሁሉም መተጋገዝ አለበት ህዝቡን ማስተማር አለብን አስካልዬ ፈገግ አደረግሽን እናመሰግናለን እድሜና ጤኔ ለእኔቶቻችን ብድር ከፋይ ያድርገን
የአላህ የች ማር የሆነች ጋዜጠኛ ሱስ አሲዘችን ለሰው ክብር የመኣትጠየፊ ምርጥ ጋዜ እማመየ እናቴን አስታወስኩ አላህ ሰደት በቃ ብሉ በሰላም ላግኝሺ ማሚ የገጥርልፍት ያሳዝናል
አቤት የገጠር ሴት ጥንካሪዋ ሺአመት ይኑሩ የገጠር ሴቶች ጋዜጠኛዋ መበርታታት እዲውም መሽለም አለባት
ስራቸው እሁሁ አድካሚ ነው ይህም ሁኖ ደግነት እና ፈገግታ አይለያቸውምቅቤ እንዴት እንደሚወጣ ዛሬ ማየቴ ነው። ወ/ሮ አንችናሉ አስካለ፣ ካሜራ ማን እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን አንዳች ጥሩ የሆኑ ስዎች ነው የሚያጋጥሙሽ ጉበዝ ነሽ
ማሻእአላህ ትዝታየን አስታወሳችሁኝ እህታችን ቀጥይበት በጣም ደስ የሚል ያገራችን ባሃል አሳየሺኝ ብዙ የማላቀው አገር አወኩ
ያንቺ ብቻ ነበር መንግስት ደሞዝ አብዝቶ ጨማምሮ መስጠት ያለበት እንዲ ለፍተሽ ሁሉንም
በትክክል
This journalist, l have so much respect for her. She is very genuine doing everything with the people and eating and drinking.
የኔናት ደግነታችሁ ጥንካሬ አችሁ የሚገርም ነው ደጎ ባላገሩ አላህ ይጠብቅልን ምድሯን ሙሏት ብዙልን ኑሩልን ውድድድድ ነው የምናደርጋችሁ
ይችን ጋዜጠኛ ስወዳት 👍👍👍👏👏
ጋዘጠኛ አስካልዬ ውድድድድድ ❤️ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል አማራ ታድላቹሁ መታደል ነው ፈገግታችሁ ብቻ ሳይበሉ ያጠግባል
የገጠር ሰው ደግ የዋህ ስወዳቹ አምላክ ከናንተ ይሁን
አስከል እረጅም እድሜ ጤና ተመኝሁልሺ
ዋዋዋዋዋዋ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው የኔ የዋህ እድሜሽን ያርዝመው ውድ ድድ ድድ ነው የማረግሽ
የኔ ቆንጆ በውነት ምን እንደምል እራሱ አላውቅም ቅመም ነሸ በውነት በሄድሸበት ሁሉ ተመሳሰለሸ መዎልሻ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ነገር እያሰተማርሸን ነው የሰራ ባልድረቦችሸንም እናመሰግናቸዎለን ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
ጀግና ነሽ ዬኔ ውድ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ከአንቺ የባስኩ ነኝ ዘመንሽ ይባረክ ትሁት ነሽ
አስካልይ ወተት ስታልቡ ከብቶቻችን ትዝ አስባልሽኝ የዛሬን አያድርገዉና እኔም አልብ ነበር ዛሬ እኔን ማዳም ታልበኛለች አይ ጊዜ ብች ያልፍል
አብሽር ሁለችንም እንዴዘዉ ነን የልፈል
ደስ የምትል ማር ጋዜጠኛ ናት የኢትዮ ምስኪን እናቶችን ስለምታሳይን ከልብ አመስግናለ አላህ የእናቶቻችንን ይጠብቅልን
አንች ንፁህ ኢትዮጵያዊ ማማየ ስወድሽ ኑሪልን ክብር ለገጠር እናቶች 1ቀን ደግሞ ራያ ቆቦ ዞብልን እንደምታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ተመኝቻለሁ ilove you mom
አቤት እንደት ደስ እንደምትሉ. ሰላማችሁ. ይብዛልኝ
የተግባሯ ሰው እምትመሰገኒ ነሽ በእውነት ሌሎች ባፍብቻነው ወሎ መርሳ ብቅ በይና አሳይን እስኪ ናፍቆናል
Enat lezelalem tinur...eski lenatochachin like!!!!!
በጣም ደስ ይላል በቺ
አስካልየ ምንም ቃል የለኝም በጣም ጎበዝ😗😘😍
የኛ ጀግና አስኩዬ አረ መንግስት ሸልምልን ጀግናዋን
እዉነት ለመናገር ይች ልጅ ጀግና ነችስንት ሞልቃቃ አለ
ደስስትሉ
በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው በርቱልን አስካልዬ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ማማዬ
ድስ ይላል ባህላችን ኢ፣/ያ ነት የሚያስይ ነው ሁሌም የሚተቀርቢው ጠንክራ
አስካልየ የኔ ፍልቅልቅ ስወዲሽኮ ምርጥ ኢቶጲያውይ
እረ አገሬ ማረኝ የእውነት ከዚህማ 1000 አመትስ ቢኖሮ ለፍቶ አዳሪ እንቁ ሀገር እንቁ ህዝብ!!!!!
አስኩየ ምርጥ ጋዘጠኛ
ይቺን ጋዜጠኛ ስወዳት ነብሴ ናት የኔ ከርታታ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዘንድ ዱአየ ነው የኔ ከርታታ
ኧራ ትጊስቷ የምር ተባርኪ በብዙ የኢትዮጵያ የሁሉ እናቶች ልጅ ነሽ❤❤❤❤
አሜን፫ ሠላም እደሪልን የሣምት ሠዉ ይበለን የሀገሬን የኢትዮጵያን ባህን ሥለምታሥተምሩን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያብዛላችሁ
ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይስጣቹህ ያረብ ጋዜጠኛዋ ፈጣሪ ሰላም ይስጥሽ ሁሉንም ነገር አላህ ያሳካልሽ ማር
I just love this program
አሰካልየ ምርጥ ጋዜጠኛነሸ አድናቅሸነኝ ሰወድሸ ደሰየሚል ፖሮከራምነው የቤቱባለቱቤት ደሰየሚልሴቱዩናችው ቁልዳችውደሰይላል እንግዳአክባሪንታችው
እምገርም ልጅ ጋዜጠኛዋ የምርጦች ምርጥወይኔ ማዘር በሣቅ ገደሉኝ አስኩ ሳቂልኝ የኔ ማር መገን ሀገሬአስካልየ ልብሱ ቤቱን አገኘእናትና ልጅ ነው የምትመስሉት
እስካለች እግዚአብሔር ያክብርልን በእዉነት ድንቅ ሴት ነሽ
ኣሰካሉዋ ከነ ባለ ደረቦችሽን ተባረኩ ብዙ ኣትቆዩን ኤርትራዊት ነኝ ግን የኢትቶፕያ ባህል በጣም ዳ ይለኛል ዋው ዋው ኣንድ ቀን ደሞ ወደ ኤርትራ ጎራ በሉ😍🎄🌷።
አስካለ ምንም ነገር ቢቀርብ ብልት ነው እዳው አልወድም እኳን አትልም ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ በርች
ሱብሀን አላህ ወላሂ ከብቶች እኮ ሰው ይለያሉ በፊት እናቴ ከሌለች ሳይታለቡ ዮዎጡ ነበር
እኔ ደሞ. እናቴ ከለለች ጦርነት ነው ከ ወንዲሜ ጋር እሱ አልቤልጠጣ እኔደሞ እዱር ወስጀልጥባ ሀሀሀሀሀሀ. እግንዲ ጋር አስሬ እጠባ ነበር ጥጃይቱ ወግታኝ. ግንባሬ ጠባሳ አለበት ሀሀሀሀሀሀ አገሬ ደሴ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@meyanyoutube2222 ክክክክክክክ በሳቅ
@@ዜድወሎየዋ-ሐ2ቈ ሀሀሀሀ. ወላሂ እውነቴነው ሀሀሀ. ያጎቴልጂና እኔ ሸሩም ኸይሩም አብረን ነው የምንሰራው. አብረን እዲንሆን አይፈቀዲልንም ነበር ስደት ለያየን💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@@meyanyoutube2222 ክክክክክክክክ አሪፍ ማስታወሻ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@@ኢትዮሀገሬ-ለ1ሰ ክክክክ ደስ ስትሉ የሀገሬ ልጆች ሁሉም ትዝታ አለበት የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው። እኔ ላሞችን ስጠብቅ አንዲት ደግ ላም ነበረችን ከሁሉም የተለየች ብዙ ወተት ያላት ነች እና ጫካ ውስጥ ስትበላ ትቆይና ሜዳው ላይ ወጥታ ስትተኛ እኔ እና ጓደኞቼ ልክ እንደልጇ ተጎብሰን ሙልጭ አድርገን እንጠባት ነበር እና ማዘር ይች ላም ወተት ማውረድ አቁማለች ምንድነው ችግሯ ስትል እኔ እንደማላውቅ ዝም እላለሁ ከዛ አንድ ቀን ታላቅ እህቴ ቆሎ ይዛልኝ ጫካ ውስጥ ስትመጣ እኛ ተሰብስበን እየጠባን አገኘችን ከዛ ተቆጣችን እና ማታ ለማዘር ተናገረችብኝ ልሰደብ ነው ብዬ አንገቴን ስቀረቅር ማዘር ደግሞ ጭራሽ ለእኔ አዝና ጥሬ ወተት እየተጋተች ነዋ ልጄ እንጀራ መብላት ያቆመችው ብላ ቁጭ ክክክክክ ታናሽ ወንድሜ ደግሞ ዝም አልሻት አይደል እማ እኔ ብሆን ይሄኔ ትመችኝ ነበር አላት ክክክክ አይ ልጅነት ኡፍ ዛሬ አድገን ተበታትነናል ህይወት እንደዚ ነች።
የአመቱ መርጥ ጋዜጥኛ እንድ እኔ ክልብ የሚውዳት የቺን ጋዜጥኛ እና በኢትዮጵያዊንት በህላችን ደስ የሚለው ላይክ የግጭኝ 😍😍💐 አስኩይ ፈግግታሽ እንዴት ደስ እንድሜል 😍😍
በጣም የምወደው ፕሮግራም
አትጥፉ በጣም ደስ የሚል ነው በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ
በማለቢያ ቢታለቡ ደስ ይላል ብቅል ወይም ክስ ፊት በሚዘጋጅ ማለቢያ ሲታለብ ነው የማውቀው በተረፈ መልካም ነው ደስ ይላል
ደስስትሉበሳቅትንሽአዝናናችሁኝ፣ገጠርመወለድእራሱመታደልነው
ወይ እናቴ እህቴ በርች እንዴህ ወደሆላ ተመለስሽ የሀገራችን ባህል ወድ መልመድ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ
ቦታው ግን በጣም ያምራል
Gojam eko new
Yeah it's in beautiful Gojjam!!!
ወይዘሮ አችን አሉ የገበሬ ሚስት ናቸው ያስታውቃሉ ጀግና ናቸው ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ነሺ ገጠር ሲላቸው የሚያቅለሸልሻቸው ስት አሉ አች ነሺ መሸለም ያለብሺ ሌሎችማ እደውሻ ወደከተማ እሩጫ ነው
ምርጥነቹ ሁለታቹ ወይ እነት ትኑር
አቤት የእናንቶቻችን ልፋት አሁንም አልቀነሰም አስካልየ እግዚአብሔር እድሜእና ጤና ይስጥልን። ቃላት የለኝም አንችን የምገልፅበት
ጋዜጠኛዋን ስወዳት አገሬ ናፈቀኝ😍😍😍😍
I strongly agree the journalist has such an awesome personality & humble persona .............I agree she deserve some form of recognition. An extremely useful show & could be a great lesson for all city dwellers 😊
በስማም አሶላ አጠበች እጂሽ ይባረክ
ወይኔአስካልየየኔምርጥምርጥየአመቱጋዜጠኛአቦይመችሽ
Top of all programs for me! berchi Askal.
Wow betme desi mity gezutga nise
ደስ የምትል ጋዜጠኛ ተባረኪ
በጣም ልዩ የሆነ ፕሮግራም ነው በርቱ በውነት በጣም ነው ደስ ይላል
አሜን የኔ ጎበዝ በርቺ የገጠር ሰዎች ግን ታድላቹ ሁፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ እኮ
የኢትዪጵያ ብርቅ ልጅ ነሽ።
asekaliyeeee swteee edima ena tena yestishe egezabheree bewnite melkam sew swte
እናቶች በሁሉም ቦታ በጣም ደስ ይላሉ
እናቴወጣ ካላች እኔም ከማሚውጭ ማንምጋር አልተኛ ላሞቹም አይታለቡ ከእናቴውጭ ሥትመጣ ወላሂ ልጆቹም ሥናለቅሥ በደሥታ ከብቶቹም ገናድምጿንሢሠሙ ይጮሀሉ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
Amin
ወይ እናት ይገርማል
እናት ዘላለም ትኑር አሚን እምየ ናፈቅሺኝ
አስካሉታዝናኔኛለሽ በጣም ደስስእሚለው ስራሽ መጠየፍ አታቂም የከተሜውቹኮ ሲጠየፊ ከተማ ስንሄድ በጃችን ሰላም ስንል እኛ ሳም እናደርጋለን እነሱ ደሞ ሙ በከፈራቸው በግጭላቸው ይስሙናል ያኔ አሳሳማቸውን አይቸ ተጠይፈውን አይመስለኝም ነበር ያኔ የከተሜወቹ ዛያራ እደዝህ ነው እንላለን
የእኔ እናት በሳቅ ገደሉኝ ባህሌ ስላየሽልኝ ምስጋናየ ከልብነው በእውነት በጣም ጎበዝነሽ ❤😘
አሰኩየ አይዞሽ በርች በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው እንወድሻለን
ካሜራማኑ አድናቂህ ነኝ ሁላችሁንም thanks
አይየናትልፍትአላህእድሜአቸውንያረዝምልን
ዋውው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ይቺን ጋዜጠኛ የሚወድ እስኪ በላይክ ፍቅራን በላይክ ግለፁላት እኔ በጣም ትመቸኛለች
🙌🙌🙌👍👍👍
Www
የኔ አሢካ ኧረ ምንላግሸ በጣመ ነው የም ወሸ የኔ ማር ኮነሸ
ehhh nefekeyi ageri
QWWQW3WAS
እናቴ ትዝ አለችኝ የሴት የወንዱን ትሰራለች እኛን ስታሳድግ ለፍታ ነው እማ ክፍሽን እዳልሰማ የኔ ልዩ ክብር እና ጤና ለናቶቻችን ከድሜ ጋር ይስጣቸው
ምርጥ ጋዜጠኛ ስድወሽ
አሜን ማሬ
አሚንንንንንን ያረብ እኛም እነሡን ያሣለፉትን ጊዜ የምንደግመው ያድርገን እማየን በደንብ ሠርቸ የማስደሥትበት ቀን ንፍቅብሎኛል ማነው የናፈቀው
አሜን❤❤
ጋዜጠኛዋ እስከ ካሜራማኑ መሸለም አለባቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
Yohannis Mogos በደንብ መሸለምአለባት
በደብ ይሸለሙ ለቺማ ባገኛት እኔም እሸልማት ነበር
ትክክል
@@mariamsharjah 🍃🍃🍃🍃
Antem endsat like tilminalki
ወላሂ እዳች አይነት ጋዜጠኛ አላየሁም በርች ማሬ ሌሎቹማ ይሄን ዘመን አመጣሺ ይለቀለቃሉ ሚኒስከርት ቁሜ ጫማ አርገው ሲጃጃሉ ነበር የማየው አች ግን መጠየፍን አታቂ ማካበድን አታቂ በመጣም ደስ የምትይ ግብስብስ ሴት ነሺ እድቤና ጤና ይስጥሺ የኔ እናት
kkkkkkkkkkkkkkk
ሆና የምታሳይ ነቸ አስካለች
ማሽአላህ በጣም ደስትለኛለች
ወሎ ለቀጣዩ ወልድያ ቆቦ አደራ አሣዩን ጋዜጨኛዋ ሥወድሺ ጀግናነሺ የገጠር ሠው ውሥጤነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ የኔማር።አለሽ።ጠፋሽብኝ።ማሬእውነትሽነውእጠብቃለን።እጀራ።ናፈቀኝ።ሰምተሻንእህቴ😀😀😀😀😙😙😗😗😗😗😗😗😗👍👍👌
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ ማማዬ እንደነሺ ሥራ ጤንነት እንጀራ ናፈቀሺ እህት ጠለብ ሀገር ነው እንደ ያለሺው❓ ወይኔ የሚላክ ቢሆን እንጀራ ከዚህ ነበር
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ ወደ ወሎ ጎራ ቢትል ምን አለ
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ እኔከቤቴ።አያሶጡኝም።ሰለዚህሱፐርማርኬት።ይኑርአይኑርአላቅም።ማማየየኔቆጆ።እኔቤሩትወደገጠሩነውያለሁት።ሰላምሽብዚትይበልልኝየኔልዩ።ቤተሰቦችሽ።ደህናናቸው።ትደውይአለሽማሬአችስእደትነሽልኝ።እኔበጣምደህናነኝ።ብቻብርድነው።በሰላም።ላገራችንያብቃንና።ብንገናኝ።ደስይለኛንማሬ😍😍
Hi
ደጉ አማራ ለዘላለም ኑርልኝ
የገጠር ሠው ሁሉም ደግ ነው ፓለቲከኞች የስራቸውን ይስጣቸው እና በዚህ ደግ ህዝብ ተጫወቱበት እንጂ አርሠን በአበላን ያፈናቅሉናል ይገሉናል አላህ የስራቸውን ዋጋ ይስጣቸው
ገጠሬዋ ነኝ ከደው ደሴ
አሜን
Me Me .enamesgenalene.drug.amara.aye.gojame.
አሜን ለዘላለም ይኑር አማራ
Amen
ደስ የሚሉ እናት ሳቃችው ይበቃል ❤
አስካልዬ ቀናሁብሽ እምታሳዩን ነገር ሁሉ በጣም ውብ ነው ከነሰዎቹም ጭምር እኔም ኢትዮ ስገባ እዲህ በተፈጥሮ ነገሮች የተዋቡ ወደሆኑ ሀገራት መጎብኘት ነው አንዱ እቅዴ ይህንን መመልከት የሆነ የሚሰጠው የአእምሮ ደስታ አለ ከዱንያ ሀሳብና ጭንቅ እረፍት ለማድረግም ይህ ጠቃሚ ነው በራሴ
ስራ በተግባር እህታችን በጣም ክብር ይገባሻል በርቺ እጅግ በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው።
ማርርርርት
አማራ ደጉ ሰው ምን። ጠፍቶ ከጓዳው እንዲህ ነን እኛ ለሰው እንተርፍል እንኳን ለራሳችን ሰላማችሁ ይብዛልኝ
በጣም በጣም ክብር ይስፋው ለመድሀኒአለም አሁንም ህዝባችን ስላምውን ይስጥልን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን አማራ አድርጎ ለፈጠረን
በጣም ደጉ ሀገሬ ሁሉ በቤቱ ሁሉ በጁ ደግነቱ
ክብር ለእናቶች ይሄንሁሉ ጣጣችለን ክብር ለእናቶች የምትሉኝ ላይክ ሞቅአድርጉኝ መዳም የለችም ደብሮኛል አፅናኑኝ ስደት መሮኛል
ዉይ ይች ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ናት እድሜ ይሥጥሽ
ውይ ኧረ ይች ጋዜጠኛ ምሪጥ እት ዮጰያዊናት
እማይየ የገጠር እናቶች እጃቸውን ቆርጥመው ቢበሏቸው ምንም የማይመስሏቸው ምርጥ ናቸው የምውደ ላይክ ይስጥ
የኔ ማር ስወድሽ ለገጠር እናቶች ምስጋና ይገባል
ስወድሽጋዜጠኛዋእስኪካላስቸገርኩሽመርሳሂጅናባሃላችንንህይልን
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው አንድ ነገር ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት የሰው ልጅ
አሁን በምንኖርበት ጄነሬሽን ብዙ ነገር ቀሎልናል ይሄ ደግሞ ለእድገት ጥሩ ነው ይባላል ግን በዜው ልክ አስፎናል
በጣም እንማረራለን በተለይ ባደጉ አገራት የምንኖር ሰዎች ይገርማል እናቶቻችን ግን እዲህ እየኖሩ ያላቸው አቆም ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም
እግዚአብሔር ጤና እድሜን ይስጥልን አገራችንን በሰላም ያኑርልን
እኛም ጠንክረን እንድንሰራ እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋል ይስጠን
እናቶቻችን የሚደነቁ ናቸው
በጣምደሥይላል በጣም
ባአሁኑ ትውልድ ሰነፍ ነን ከኔው ጀምሮ ቴክኖሎጂ አሳነፈን እጂ ብዙ እንሠራ ነበር በነገራችን ላይ የገበሬ ልጂ ነኝ ግን እደገበሬ ልጂ አይደለሁም አይሳካልኝም ግብርና ማረም አላቅ መኮትኮት አይሆንልኝ ይሠዲቡኝ ነበር ወዲሞቸ ግን ቤት ለማሠማመር አደኛ ነኝ በቃ ምን ልበላችሁ
ከዚያ ካልሽማ ብሎ ገበሬ ባል ዳሩኝ ይሁንጂ አያሠራኝም ባለቤቴ በጣም ይሳሳልኛል
ዋውው ደጉ ባላገሩ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ እህታችን ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም በዚ ዘመን እነስኑ መስለሽ በውነት እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ በርቺ
አትጠገብ እዴት አደምታምሩ ለናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
አስካለ በጣም ልትመሰገኝ ይገባል ካሜራ ማኑን ጨምሮ
የ እማማ ሣቅ እናቴም እንዲህ ሥሥቅ ባየኋት እማ ሁሌም እወድሻለሁ ዘላለም እናት ትኑር
አማራ ደጉ የሀገሬ ህዝብ ክፉ አይነሰካችሁ የእውነት ጋዜጠኛዋ የእውነት ትክክለኛ የኢትዮጵያ እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥሽ አሉ እንጅ የአዲስ አበባ ሞልቃቁች እፍፍፍፍፍፍ ሺሺሺሺ አመት ኑሪ ሀገሬ ናፈቀኝ ❤❤❤❤😘😘😘😘🌿🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
*ወይዘሮ አንቺን አሉ በጣም ቀልደኝ ናቸው ደስ የሚል ዝግጅት*
ድህና ደሮ
ደስ የሚሉ ናቸው ጥርስ በጥርስ ሰላማቸው ይብዛ
ወ/ሮ አንቺን አሉ እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤናዎን ያርዝምልን
በእውነት በጣም ወድጄ ነው የተከታተልኳችው ደስ የሚል ነበር
ጋዘጠኛዋም በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ ጎበዝ ነሽ ለሌሎችም
ጋዜጠኞች ትልቅ ትምርት ነው ያቺን እራይ ተከትለው ከከታማው ይልቅ የገጠሩን መሀበረሰብ እደዚ መጎብኘት ነው ካቺ ይማሩ የገጠር ሠው ውበቱ ማንናቱ ሁሉ ፍቅር ነው ዘመን አመጣሽ ውጥንቅጥ የማይቀይረው ውብ ህዝ የገጠር ሰው ነው
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ለገጠሩ ወገኔ ያድልልኝ
እናቴ በጣም እወዳታለሁ የእናት ፈገግታ መግቤ ነው አስኪዬ ኑርልን
ዋው ሙሉ ክሩው ክብር ይገባችኃል በተለይ በተለይ አብረሽ እምትሰሪው ልጅ ባህላችን በመላ ኢትዬፂያ ሲያምር
አስካልየ እውነተኛ ኢትዩጲያዊ አንቺ ብቻ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ እዉነተኛ ኢትዮጰያዊ ነሸ በረቺ
😍😍😍😍😍😍😃😃😃😃😃💗💗💗💖💖💖💖
እናት እናት ናት ሁሌም ❤️💞❤️ ላም ቀንዳ አይከብዳትም
ላም ለልጃ ስትል ትዋጋለች
ፍቅር ትስጣለች ነው
እጅግ ደስ ይላል ወደ እናቴ ስትሮጥ ጥጃዋ 🐂🐄🐂🐄
ወ/ሮ አንቺን አሉ እጅግ ቀልደኛ ናቸው ሃሃሃሃሃሃሃ
አስካል ቀስ በቀስ መልመድ ነውግድ ነው እጅግ ታምራላችሁ 😂😉😘😍👈🏾
ቦታው እጅግ ውብ ድንቅ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሉም ቦታ ለምለም ናት💚💛❤️👍🏾👈🏾
ደስሲል
AfricaLalibela በትክክል ማር በዚህ አለም ላይ ማን እንደ እናት
እህቴ ፈጣሪ ቅውቀቱን አብዝቶ ይስጥሽ እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን የዋሁ አርሶ አደር ሠላማችሁ ይብዛ
አስካልዬ የኔ ውብ ማዙየ የኔ አበሳ ለሁለታችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ጥሪት ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር በመወለዴ ሁሌም ደስስስስስ ይለኛል ሰላም ፍቅር ጤና እድሜ ለእናቶቻችን
አቤት የእናቶቻችን ልፍት ና ድካም ኡፍፍፍ እኔን አሳዘኑኝ የሚገርም ነው ወንዶቹ ቁጭ ብለው ይበላሉ መጥፎ ባህል ነው ሁሉም መተጋገዝ አለበት ህዝቡን ማስተማር አለብን አስካልዬ ፈገግ አደረግሽን እናመሰግናለን እድሜና ጤኔ ለእኔቶቻችን ብድር ከፋይ ያድርገን
የአላህ የች ማር የሆነች ጋዜጠኛ ሱስ አሲዘችን ለሰው ክብር የመኣትጠየፊ ምርጥ ጋዜ እማመየ እናቴን አስታወስኩ አላህ ሰደት በቃ ብሉ በሰላም ላግኝሺ ማሚ የገጥርልፍት ያሳዝናል
አቤት የገጠር ሴት ጥንካሪዋ ሺአመት ይኑሩ የገጠር ሴቶች ጋዜጠኛዋ መበርታታት እዲውም መሽለም አለባት
ስራቸው እሁሁ አድካሚ ነው ይህም ሁኖ ደግነት እና ፈገግታ አይለያቸውም
ቅቤ እንዴት እንደሚወጣ ዛሬ ማየቴ ነው።
ወ/ሮ አንችናሉ አስካለ፣ ካሜራ ማን እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን አንዳች ጥሩ የሆኑ ስዎች ነው የሚያጋጥሙሽ ጉበዝ ነሽ
ማሻእአላህ ትዝታየን አስታወሳችሁኝ
እህታችን ቀጥይበት በጣም ደስ የሚል ያገራችን ባሃል አሳየሺኝ ብዙ የማላቀው አገር አወኩ
ያንቺ ብቻ ነበር መንግስት ደሞዝ አብዝቶ ጨማምሮ መስጠት ያለበት እንዲ ለፍተሽ ሁሉንም
በትክክል
በትክክል
በትክክል
This journalist, l have so much respect for her. She is very genuine doing everything with the people and eating and drinking.
የኔናት ደግነታችሁ ጥንካሬ አችሁ የሚገርም ነው ደጎ ባላገሩ አላህ ይጠብቅልን ምድሯን ሙሏት ብዙልን ኑሩልን ውድድድድ ነው የምናደርጋችሁ
ይችን ጋዜጠኛ ስወዳት 👍👍👍👏👏
ጋዘጠኛ አስካልዬ ውድድድድድ ❤️ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል አማራ ታድላቹሁ መታደል ነው ፈገግታችሁ ብቻ ሳይበሉ ያጠግባል
የገጠር ሰው ደግ የዋህ ስወዳቹ አምላክ ከናንተ ይሁን
አስከል እረጅም እድሜ ጤና ተመኝሁልሺ
ዋዋዋዋዋዋ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው የኔ የዋህ እድሜሽን ያርዝመው ውድ ድድ ድድ ነው የማረግሽ
የኔ ቆንጆ በውነት ምን እንደምል እራሱ አላውቅም ቅመም ነሸ በውነት በሄድሸበት ሁሉ ተመሳሰለሸ መዎልሻ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ነገር እያሰተማርሸን ነው የሰራ ባልድረቦችሸንም እናመሰግናቸዎለን ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
ጀግና ነሽ ዬኔ ውድ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ከአንቺ የባስኩ ነኝ ዘመንሽ ይባረክ ትሁት ነሽ
አስካልይ ወተት ስታልቡ ከብቶቻችን ትዝ አስባልሽኝ የዛሬን አያድርገዉና እኔም አልብ ነበር ዛሬ እኔን ማዳም ታልበኛለች አይ ጊዜ ብች ያልፍል
አብሽር ሁለችንም እንዴዘዉ ነን የልፈል
ደስ የምትል ማር ጋዜጠኛ ናት የኢትዮ ምስኪን እናቶችን ስለምታሳይን ከልብ አመስግናለ አላህ የእናቶቻችንን ይጠብቅልን
አንች ንፁህ ኢትዮጵያዊ ማማየ ስወድሽ ኑሪልን ክብር ለገጠር እናቶች 1ቀን ደግሞ ራያ ቆቦ ዞብልን እንደምታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ተመኝቻለሁ ilove you mom
አቤት እንደት ደስ እንደምትሉ. ሰላማችሁ. ይብዛልኝ
የተግባሯ ሰው እምትመሰገኒ ነሽ በእውነት ሌሎች ባፍብቻነው ወሎ መርሳ ብቅ በይና አሳይን እስኪ ናፍቆናል
Enat lezelalem tinur...eski lenatochachin like!!!!!
በጣም ደስ ይላል በቺ
አስካልየ ምንም ቃል የለኝም በጣም ጎበዝ😗😘😍
የኛ ጀግና አስኩዬ አረ መንግስት ሸልምልን ጀግናዋን
እዉነት ለመናገር ይች ልጅ ጀግና ነች
ስንት ሞልቃቃ አለ
ደስስትሉ
በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው በርቱልን አስካልዬ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ማማዬ
ድስ ይላል ባህላችን ኢ፣/ያ ነት የሚያስይ ነው ሁሌም የሚተቀርቢው ጠንክራ
አስካልየ የኔ ፍልቅልቅ ስወዲሽኮ ምርጥ ኢቶጲያውይ
እረ አገሬ ማረኝ የእውነት ከዚህማ 1000 አመትስ ቢኖሮ ለፍቶ አዳሪ እንቁ ሀገር እንቁ ህዝብ!!!!!
አስኩየ ምርጥ ጋዘጠኛ
ይቺን ጋዜጠኛ ስወዳት ነብሴ ናት የኔ ከርታታ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዘንድ ዱአየ ነው የኔ ከርታታ
ኧራ ትጊስቷ የምር ተባርኪ በብዙ የኢትዮጵያ የሁሉ እናቶች ልጅ ነሽ❤❤❤❤
አሜን፫ ሠላም እደሪልን የሣምት ሠዉ ይበለን የሀገሬን የኢትዮጵያን ባህን ሥለምታሥተምሩን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያብዛላችሁ
ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይስጣቹህ ያረብ ጋዜጠኛዋ ፈጣሪ ሰላም ይስጥሽ ሁሉንም ነገር አላህ ያሳካልሽ ማር
I just love this program
አሰካልየ ምርጥ ጋዜጠኛነሸ አድናቅሸነኝ ሰወድሸ ደሰየሚል ፖሮከራምነው የቤቱባለቱቤት ደሰየሚልሴቱዩናችው ቁልዳችውደሰይላል እንግዳአክባሪንታችው
እምገርም ልጅ ጋዜጠኛዋ የምርጦች ምርጥ
ወይኔ ማዘር በሣቅ ገደሉኝ አስኩ ሳቂልኝ የኔ ማር
መገን ሀገሬ
አስካልየ ልብሱ ቤቱን አገኘእናትና ልጅ ነው የምትመስሉት