በተልዕኮ የተገኘ እስልምና ||የኔ መንገድ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 авг 2023
  • #ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @user-ch5si5hq2q
    @user-ch5si5hq2q 10 месяцев назад +1144

    መሻ አለህ ይህን ምርጥ ወጣት ስወደው መነዉ እንደ እኔ የምወደው እጅ አዉጡ 👍👍

    • @hffvg4654
      @hffvg4654 10 месяцев назад +8

      እኔአላህይጠብቀውወድየእስላምወንድሜ

    • @user-ch5si5hq2q
      @user-ch5si5hq2q 10 месяцев назад

      @@hffvg4654 👍🌹🌹

    • @user-sk2tz8lj3j
      @user-sk2tz8lj3j 10 месяцев назад +4

      You tube linkun asekmetlen pls

    • @raymawol6210
      @raymawol6210 10 месяцев назад +6

      እኔም በጣም ነዉ ምወደዉ አላህ ይጠብቀዉ

    • @user-ip8db2do5d
      @user-ip8db2do5d 10 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni7lf5sf9q
    @user-ni7lf5sf9q 10 месяцев назад +822

    ይንሄ ጀግና ወድማችን የሚወድ ብቻል ላይክ ሰለምቴ አይመስልምኮ ማሻአላህ የጀግኖች ጀግና ብየሀለሁ

    • @user-bs7pg5lu8r
      @user-bs7pg5lu8r 10 месяцев назад +16

      እንዴ ሰለምቴዎች እኮበጣም ጎበዝ ናቸው

    • @user-ni7lf5sf9q
      @user-ni7lf5sf9q 10 месяцев назад +9

      @@user-bs7pg5lu8r በጣም ወላሂ እኔ እራሴን ታዘብኩት ሱባሀን አላህ አላህ ይጨምርለት

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 10 месяцев назад +1

      Masha.Allah.Sewodawo

    • @ZahraMohammed-pb8mk
      @ZahraMohammed-pb8mk 10 месяцев назад +7

      የዚህን ጀግና ልጂ የይቱብ ቻናል ላኩልኝ ውዶችየ

    • @Xalima-ix1ur
      @Xalima-ix1ur 10 месяцев назад

      ማሻአላህህህህህ

  • @user-xn5sb9kd2q
    @user-xn5sb9kd2q 10 месяцев назад +76

    የዚህ ልጂ ታሪክ ለመስማት ጉዋጉቶ ማነው እንደኔ ከቲክቶክ ሮጦ የመጣ 👍

    • @SaudiTaif-eb2df
      @SaudiTaif-eb2df 3 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤እኔ ሰሌምቴ አልመሰለኝም ነበር ሳውቅ ጓጓሁ❤❤❤❤

    • @sameraa6631
      @sameraa6631 Месяц назад +1

      ደምሪኝ ወድ❤

  • @fantol2k34
    @fantol2k34 10 месяцев назад +193

    እበካችሁን ይህን ወጣት እንርዳው ከጥጋኝነት ታላቆ ያእራሱ ያሆና ነገር እንድኖራው ያእኛ እርዳታ ያስፈልጋዋል::

    • @user-tg9dd5gh3e
      @user-tg9dd5gh3e 10 месяцев назад +6

      እስማማለሁ በምችለው

    • @BdHd-ee9lg
      @BdHd-ee9lg 10 месяцев назад +4

      ልክነሺ እህት

    • @BdHd-ee9lg
      @BdHd-ee9lg 10 месяцев назад +3

      እስማማለሁ በሀሳብሺ እህት

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 10 месяцев назад +8

      አድራሻውን የት ማግኘት ይቻላል??
      በጣም ጥሩ ሀሳብ ችግሩ ሜንበሮች አድራሻቸውን አያስቀምጡም ብዙ ጊዜ በኮመንት ጠይቄ ነበር መልስ አይሰጡም

    • @amuomi3217
      @amuomi3217 4 месяца назад

      እኔም እስመማለሁኝ

  • @QqqQqq-qn5ws
    @QqqQqq-qn5ws 10 месяцев назад +672

    ወላሂ እኔ እራሡ ከክርሥትና ለይማኖት ተሥፋሥቆርጥ ፈጣርዬን የትነዉ ያለሀዉ ብዬ እጅግ አምርሬ አልቅሼ ዱአ አድርጌነዉ ወደሥልምና ልቤን ያገራልኝ ወድሜና እናቴ እንድሠልሙልኝ ዱአ አድርጊልኝ

    • @toyibahassen3283
      @toyibahassen3283 10 месяцев назад +24

      ሂዳያ በአላህ እጅ ነውና አላህ ይወፍቅልሽ እህቴ

    • @samira7462
      @samira7462 10 месяцев назад +7

      አብሽሪ አላህ ይምራቸዉ

    • @ematube9407
      @ematube9407 10 месяцев назад +4

      ማሻ አላህ አላህ ቤተሰቦችሽንም ሂድያ ይስጣቼው

    • @QqqQqq-qn5ws
      @QqqQqq-qn5ws 10 месяцев назад +3

      አሏህ ይበሽርኩም ለዱአችሁ አሚን

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 10 месяцев назад +2

      ማሻ አላህ ለቤተሰቦችሽ አላህ ኢደያዉን ይስጠቸዉ ዱዓ አድርጊ ሁሌም አላህ ምን ይሰነወል ያረብ

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube 10 месяцев назад +413

    እኔስ እስልምናዬን ይዣለሁ ለቤተሰቦቼ አሏህ ልቦና ይስጣቸው

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 10 месяцев назад +4

      አብሽሪ ማማማየ ቀጥበይ የምታገኘውንጌዜሽ በስልምናላይአርጊውሀቁንና እውነታውን አላህይምራን

    • @user-ow8nz1xq3l
      @user-ow8nz1xq3l 10 месяцев назад +5

      የኔውድ አብሽሪ አላህ ሂዳይስጣቸው ቤተሰቦችሽን ዶአ አድርጊላቸው🌹🌹

    • @rtyttt9228
      @rtyttt9228 10 месяцев назад +3

      አላህ ሂደዉን ይወፍቀቸዉ አብሽሪ

    • @woyay2095
      @woyay2095 10 месяцев назад +2

      አላህ ይህዳቸዉ

    • @RukiRuki-vj7di
      @RukiRuki-vj7di 10 месяцев назад +1

      አሚን

  • @user-ds6tx2tf4q
    @user-ds6tx2tf4q 10 месяцев назад +66

    እኔም በጣም ደስ ብሎኛል የምወዳት ልጅ እስልምናን ተቀብላለች አላህ በዲና ላይ እንዲያፀናት ዱአ አድርጉላት ቤተሰቦቻንም አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልሽ ❤❤❤❤

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 4 месяца назад +2

      ማሺአላህአላህያፅናትበድኗላይ

    • @Sadiknesru681
      @Sadiknesru681 3 месяца назад +2

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ላኢላህ ሀኢላህ

  • @gryhyy4223
    @gryhyy4223 10 месяцев назад +78

    በዱአችሁ እርዱኝ እንድሰልም የምፈልገው ቤተሰቦች አሉ!!!

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад +3

      አላህሂዳዉንይስጣችዉአላህቀጥተኛዉንመንገድይምራችዉ

    • @user-yk7dp3jw1b
      @user-yk7dp3jw1b 4 месяца назад +2

      አላህቀጥተኛዉንመገድይምራቸዉ

    • @user-bf3in6zf9x
      @user-bf3in6zf9x 3 месяца назад

      አላህ ቀጥተኛ መገድ ይምራሸ 😢❤

    • @heartsbakery
      @heartsbakery День назад

      አላህ ቀጥተኛው መገድይምራልህ

  • @user-fz8sr6yw1v
    @user-fz8sr6yw1v 10 месяцев назад +341

    _የሙሐመድ አወል ሣላህ ነሽዳ ለኔም_
    የሂዲያ ስበብ ሁኖኛል አላህ በጀነት ያኑረው

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 10 месяцев назад

      ❤❤❤መሻአላህ

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube 10 месяцев назад

      ደምሪኝ

    • @user-yv1zp1cx8t
      @user-yv1zp1cx8t 10 месяцев назад +7

      አሚን ዉዴ አላህ ጀነትል ፌርዶስ ይወፍቃቸዉ ለሞሚን ወገኖቻችን እኛንም አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 10 месяцев назад

      ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ ደስ ይላል

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 10 месяцев назад

      አሚን ማሻአላህ ሰለምቴነሽ

  • @user-vl8nn5zq1d
    @user-vl8nn5zq1d 10 месяцев назад +615

    ይሄማ ጀግናዉ ሠለምቴ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube 10 месяцев назад +1

      ደምሪኝ

    • @zulfalaluhassen2314
      @zulfalaluhassen2314 10 месяцев назад

      አዎ አሏህ ይጨምርለት

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 10 месяцев назад +4

      እውነት ነው ጀግና ነው አላህ ያፃናው አጫጭር ቪደወወቹን ሳይ በጣም ነው የሚያስደምመኝ

    • @nasrukalid1445
      @nasrukalid1445 10 месяцев назад +2

      ቀላል ጀግና እንዴት እንደምወደው ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞😇😇😇😇😇😇🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 10 месяцев назад +2

      ,ይሄማጀግነውሠለምቴነው❤❤❤❤❤

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 10 месяцев назад +14

    ማሻ አላህ እኔኮ ሰለምቴዎች ጀግና ናቸው የምለው በምክንያት ነው ጥንካሬህ የቁአረአን ድምፁ ራሱ ማሻ አላህ አላህ ያረብ ሰለምቴዎችን የደስታ ሂወት ስጣቸው የኜዎቹ ዩቱቡን ተከታተሉ ❤

  • @nesritube6099
    @nesritube6099 10 месяцев назад +24

    በነገራችን ላይ ነሽዳ ልብ አያረጋጋም አላህ ሂዲያውን ወፈቀህ እንጂ አልሃምዱሊላህ

    • @nesimaAbdu-ul2dc
      @nesimaAbdu-ul2dc 2 месяца назад +1

      ከሙዚቃ or ከመዝሙር ይሻላል

  • @b.6015
    @b.6015 10 месяцев назад +349

    ወይኔ ይከንን ልጅ ስወደው ሠለምቴወች ማሻ አላህ ጥንካሬያቸው አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት እደዚህ ወድሜ ቀጥተኛውን መገድ ምራልኝኝኝኝ ያረብ

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 10 месяцев назад +7

      አላህ ይምራልሽ እህት ይሄን አንድየሆነ የጀነት ንመገድመጓዣ አልሃምዱሊላህ እስልምና ፀጋውብዙነው

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 10 месяцев назад +2

      አብሽሪ ወላሂ ሌልት 8ሰዓት ሁላት ረካዓ ስገጅና ዱዓ አድርጊለቸው,የቷፈጠሩበትን አይመኖት ጥቷዊ የሆናው ኢስልምናን አላህ ይወፍቀቸው 🤲📚🕌🕋

    • @seydaseyda9626
      @seydaseyda9626 10 месяцев назад +1

      ያረብ አላህ ዱአህን ይቀበልህ ያረብ

    • @seadajemalseada8631
      @seadajemalseada8631 10 месяцев назад +1

      አላህ ይምራልሽ

    • @reems3dh
      @reems3dh 10 месяцев назад

      እኔምቤተሰባንወደእዉነተኛመንገድይምራልኝያራብ

  • @user-cb1og1nl2f
    @user-cb1og1nl2f 10 месяцев назад +207

    ሱበሀነ አላህ ወላሂ በጣም ገራሚ ነው ከኔ ታርክ ይመሳሰላል እኔም ልክ ሸሀዳ ዩያዝኩ ቀን አላህዬ ዛሬ ግደለኝ ብዬ ዱአ አርግቻለሁ 😢😢😢😢😢አልሀምዱሊላህ አሁን ከሰለምኩ አመት ከአራት ወር ሆነኝ

    • @user-yv1zp1cx8t
      @user-yv1zp1cx8t 10 месяцев назад +7

      የኔ ማር አላህ ረጅም ሀያት ከኢማን ከአፊያ ጋር ይስጥሽ የኔ ልዩ ❤❤❤❤

    • @user-gv2pk5cn4g
      @user-gv2pk5cn4g 10 месяцев назад +3

      አላህ ያፅናሽ

    • @hffvg4654
      @hffvg4654 10 месяцев назад +3

      የኔማርሰለምቴእህትወንድምስወዳቸው

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 10 месяцев назад +2

      አላህ እድሜሽን የርዝማዉ ሁቢ ብዙ አሊሞችን ትወልጂ ይሆነል የላ ምክንያት እስልምናን አልተቀበልሽም

    • @user-cb1og1nl2f
      @user-cb1og1nl2f 10 месяцев назад +1

      @@user-yv1zp1cx8t አሚን አንቺንም የኔውድ

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr 10 месяцев назад +17

    የወጣቶች ተምሳሌት ነው ይህ ወጣት አሏህ ይጣብቀው አሏህ ወደዳህ ወደ እስላም ብራሃን ጎደና ❤

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 2 месяца назад +4

    ማሻ አላህ
    ያረብ ወንድሜንም ሂድያ ስጥልኝና መንገድክን ይከተል ዱአ አድርጉልኝ።

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 10 месяцев назад +138

    ሰለ ሙስሊም ሴራ የማይጠነስስ ማንም የለም ግን ጠባቄያችን አላህ ስለሆነ ከሸራቸው ይጠብቀናል አልሀምዱሊላህ ❤አላህ ያፅናህ ደስ ይላል

    • @ErhmatDawed-ky1pg
      @ErhmatDawed-ky1pg 10 месяцев назад

      አይዋ ወየምክሩነ ወየምክሩላህ ወላሁ ኸይሩል ማክሪን

    • @mohmmedhera6453
      @mohmmedhera6453 10 месяцев назад

      አወወላሒ

    • @user-dd2bs7uh8q
      @user-dd2bs7uh8q 4 месяца назад

      Ewunet new

  • @SelhadinMensur-jm7ud
    @SelhadinMensur-jm7ud 10 месяцев назад +65

    ይሄ ልጅ እንዴ እኔ የሚወደው ላይክ ግጩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 10 месяцев назад +5

    ይሄ ልጅ በጣም ጠንካራ ነው ማሻላህ አላህ ያበርተው

  • @user-pt9dw1jj7t
    @user-pt9dw1jj7t 10 месяцев назад +9

    ማነው የሚወደው ኢሳን እንደኔ በጣም የምወደው ሰለሞቴ ወድማችን

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 10 месяцев назад +189

    የያሲን ኑሩ ዳእዋ ሰምቶ ያልተለወጠ አለ❤❤❤

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 10 месяцев назад +298

    ይሄማ የምንወደው ጀግናና ብረሀናማ ወድማችንነው

  • @user-zn5td2ks4d
    @user-zn5td2ks4d 9 месяцев назад +3

    ማሻ ኣላህ ተበረክ ኣላ እኔ ይሄንንልጅ በጣም ነው የምወደው ምርጥ ወጣት ኣላህ ይጨምርለት

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 10 месяцев назад +21

    ማሻላህ አላህ አንድ ቀን ቤተሰቦችህንም እስልምና ይወፍቃቸዋል ኢንሻአላህ ማን ነው ግን እንደኔ በጣም ሚወደዉ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን 💚💚💚💚💙💙💙💙💛💛💛💛🧡🧡🧡

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i 10 месяцев назад +505

    ስወደው❤❤❤እንደኔ የሚወደው

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 10 месяцев назад +2

      Masha. Allah

    • @toybanegashe7978
      @toybanegashe7978 10 месяцев назад +3

      በቲክቶክ ቀርቦል ሲባል ሰምቸ ስጠብቅ ነበር

    • @zaibawarko2450
      @zaibawarko2450 10 месяцев назад

      ​@@toybanegashe7978አዉ

    • @hffvg4654
      @hffvg4654 10 месяцев назад +1

      እኔ

    • @user-se3sg4fj5d
      @user-se3sg4fj5d 10 месяцев назад +2

      ወለሂ ለአለህ ብዬ ዉድድድድድ ነዉ ማረገዉ❤

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 10 месяцев назад +197

    ይህን ልጂ ስወደው በድኑ ያለው ጥንካሪ

    • @user-cx2mc3yl9t
      @user-cx2mc3yl9t 10 месяцев назад +1

      ማሻአላሕወንድሜሥወድክ 4:16

  • @mohmdamen9165
    @mohmdamen9165 10 месяцев назад +5

    ውይ ይህ ልጅ ጀግና አላህ ይጨምርልህ ቤተሰቦችን አላህ ህድያ ይስልህ

  • @RomanAli-ex4gz
    @RomanAli-ex4gz 10 месяцев назад +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የማይገልፅህ ጀግና ነህ ወንድሜ አላህ ያፅናህ እስከመጨረሻዉ❤❤❤❤

  • @firdewstube1208
    @firdewstube1208 10 месяцев назад +76

    የኔ ወንድም ኢሳ ጀግና ነህ አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ። እስኪ የራሱ ነገር ሰብሰብ ብለን እናቋቁመው

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k 10 месяцев назад +164

    አረኮመንታተሮች የትገባቹ ለዚለጀግና ወንድማችን ላይክና ኮመንትያንሳል 👍😍

    • @user-ni7lf5sf9q
      @user-ni7lf5sf9q 10 месяцев назад

      አለን

    • @ematube9407
      @ematube9407 10 месяцев назад +1

      አለን አለ አለን

    • @user-gr4vm9ok5k
      @user-gr4vm9ok5k 10 месяцев назад

      @@ematube9407 ኑሩልኝ 🙏👍

    • @user-gr4vm9ok5k
      @user-gr4vm9ok5k 10 месяцев назад

      @@user-ni7lf5sf9q 😍🙏

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 10 месяцев назад +1

      አለንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤

  • @user-si5tn9rg9m
    @user-si5tn9rg9m Месяц назад +1

    አላህ ያጥናህ ወድሚ በጣም ደስየሚል ሰለምቴ መካሬ ወድም አላህ ጤና እድሚ ይስጥህ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 10 месяцев назад +10

    የኔ ጀግና ኢትዮጵያ ነው እደ ያለው 😊እኔ እኮ ውጭ ሀገር ያለይመስለኝ ነበር።

  • @user-be3ln8ty2i
    @user-be3ln8ty2i 10 месяцев назад +141

    አላህ ለቤተሰቦቼ እስልምናን ቢወፍቃቸዉ በተለይ ለእናቴ 😢

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 10 месяцев назад +1

      Inshallah Allah hidaya yiwfkachewal

    • @RehadeBaraa
      @RehadeBaraa 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @onelove-zs7xu
      @onelove-zs7xu 10 месяцев назад

      አላህ ይምራቸዉ ያረብ

    • @user-be3ln8ty2i
      @user-be3ln8ty2i 8 месяцев назад +1

      @@onelove-zs7xu አላሁመ አሚን😥

    • @Fufi-bs1kj
      @Fufi-bs1kj 4 месяца назад

      ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይይራቸው ሁሉንም ቤተሰቦችሽን

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 10 месяцев назад +237

    ያርብ ቤተሠቦችህንም አሏህ እስልምናን ይወፍቃችዉ ❤

    • @RukiRuki-vj7di
      @RukiRuki-vj7di 10 месяцев назад +1

      ዱአሽን አላህ ይቀበልሽ ማር

    • @kewenyareshd9847
      @kewenyareshd9847 10 месяцев назад +1

      አሚን

    • @kiyukiatadese9268
      @kiyukiatadese9268 10 месяцев назад +3

      ለኔም ባሌን ልጄን ቤተሰቤን

    • @kewenyareshd9847
      @kewenyareshd9847 10 месяцев назад

      @@kiyukiatadese9268 አላህ ይወፍቃቸው

    • @toybaseid2845
      @toybaseid2845 10 месяцев назад +1

      አሚንን አላህ ቀጥታኛወን መንገድ ይመራቼው

  • @user-kw7nv8lk5j
    @user-kw7nv8lk5j Месяц назад +1

    ሰለምቴዎች በጣም ጎበዞች ናቸው አላህ ያበርታችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd5yf5pk3j
    @user-pd5yf5pk3j 10 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ ይሄን ልጂ በጣም ነው የምወደው

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 10 месяцев назад +45

    ትንሹ ካሊድ ክብሮም😊 ጀግና ወንድማችን የሰለምቴወች ፅናት ሲስቀና😢

  • @salemss3836
    @salemss3836 10 месяцев назад +192

    ማሻአላህ ጄግናው ወንድማችን ስለሂጃብ የገጠምከው ግጥም ይለያል

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube 10 месяцев назад +1

      ደምሪኝ

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i 10 месяцев назад +1

      በጣም ደስ ይል ነበር

    • @zaibawarko2450
      @zaibawarko2450 10 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @zaibawarko2450
      @zaibawarko2450 10 месяцев назад +1

      በጣም ደስ ይላል

    • @salemss3836
      @salemss3836 10 месяцев назад +1

      ዩቲዩቡን እናሳድግለት እናበረታታው ህልሙ ይሳካለት

  • @Habibadegu
    @Habibadegu 10 месяцев назад +8

    አልሃምዱሊላህ አተንም እኔንም መሠሎቻቺንን ወደ ብርኑ ላመጣን ምሥጋና ይገባው

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 10 месяцев назад +2

    ሱብሀንአላህ በጣም ደሥየሚል ነው የኔወንድም ጀግና ነህ አላህ. መጨርሻችንን ይምርጥልን

  • @user-fo4zq1nd1f
    @user-fo4zq1nd1f 10 месяцев назад +55

    ሰለምቴዎች አሏህ ጨምሮ
    ጨማምሮ ይጨምርላችሁ
    ማሻ አሏህ አለይክ 💪🥰

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 10 месяцев назад +28

    የሄማ ጀግና ሰለምቴነው አላህ መጀመሪያህን እደሳመረልህ መጨረሻህንም አላህየሳምርልህ ወድመችን🌹🌹

  • @HawletSeid-qk3vk
    @HawletSeid-qk3vk 10 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን ወንድሜ ጀግናነህ

  • @user-mv4ic6ew7u
    @user-mv4ic6ew7u 3 месяца назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @user-ew3ok5wu8s
    @user-ew3ok5wu8s 10 месяцев назад +58

    ለዚህ ጀግና ወጣት 10 ሺ ላይክ ይገበዋል

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 10 месяцев назад

      Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d 10 месяцев назад +28

    ይህን ጀግና ኪት አገኛቹት ሀገር ነዉ እንዴ የለዉ ከአይን የዉጠዉ ምርጥ ወጠት ነዉ👍💯🎓🍬

  • @tato99ooo35
    @tato99ooo35 10 месяцев назад +13

    ማሻ አሏህ ያኔ ጀግነ ሙስልም እህት ወድሜቼ ዱአ አርጉልኝ ቁረኣን መቅረት እፈልገለዉ አልቀራዉም ዘፈን እሳመለዉ😭😭😭😭😭😭😭

    • @mduuvfiy1595
      @mduuvfiy1595 10 месяцев назад

      አሏህይህሀቪዝሺውዷ

    • @user-dd2bs7uh8q
      @user-dd2bs7uh8q 4 месяца назад

      Allah yagizsh

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад

      ዘፈንተይ ቁራአንአዳምጨ የኡስታዙችንደአዋስሚ አላህሂዳይስጠሺ

    • @sabbottuuyeroo3895
      @sabbottuuyeroo3895 3 месяца назад

      😢😢

  • @user-qz4cf8mj7s
    @user-qz4cf8mj7s 10 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ወድማችን አሏህ ይጨምርልህ ከዛሁሉ ጭቀት አሳብ አውቶ እዚህ ያደረሰህ ጌታ እናትህን ወድሞችህን አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ወደኢስላም ምጣልህ አብሽር ወድም ከችግር ቡሀላ ደስታ አለ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 10 месяцев назад +59

    ለድኔ ያለው ጥንካሬ የተለየ ነው አላህ ያበርታህ ወንድማችን ስለቀረብክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 10 месяцев назад +80

    ይሄልጅ ብዙ የልብብረሀንኑን ማካፈልየሚፈልቅ ብዙ ብርሀናማየሚታየው የውነት መገደኛነው

    • @salemss3836
      @salemss3836 10 месяцев назад +6

      እናበረታታው ህልሙ ይሳካለት ኢንሻአላህ ቢኢዝኒላህ

    • @ethopian1165
      @ethopian1165 10 месяцев назад

      ​@@salemss3836የዩቱብ ስሙን ንገሪኝ ሲስቱ

  • @hyatt127
    @hyatt127 10 месяцев назад +2

    ማሻአሏህ ዉድ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በጣም ነዉ የምንወድህ የኛጀግና ምርጥ ወንድም ነህ ሀቂቃ

  • @MadinaEimar
    @MadinaEimar Месяц назад

    ወላሒ ወንድሜዋ አላህ ይጨምርልህ በጣም ነዉ የምወድህ ጠንክርልን አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ በጣምም ነዉ ደስስስ የምትለኝ

  • @seidatube419
    @seidatube419 10 месяцев назад +47

    ይህ ልጂ ስወደዉ አለባበሱ መልኩን ቀየረዉ በድምፁ አዉኩት ማሻዓላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እናትህም አላህ ኸድያ ይስጣቸዉ

    • @user-eq6rq3cd5d
      @user-eq6rq3cd5d 10 месяцев назад

      መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @IsaReta
      @IsaReta 7 месяцев назад +2

      We wr wb

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 3 месяца назад +2

      አሚንንንንን የኔ ዉዴ

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t 10 месяцев назад +27

    ትዝብት ነዉ ወገኖቸ እሂ ጀግና ሲቀርብ ብትነግሩኝ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ በጣም ነዉ የምወድህ የኔ ጀግና የጀሊሉ ጥበቃ አይለይህ ስፊየ እዴት ነሽ ማሬ

  • @user-yu7vd5re3q
    @user-yu7vd5re3q 3 месяца назад

    ማሻአላህ አላህ ቤተሰቦችህን አላህ ይመልስልህ የትም ቢሆን ሳላዳንቅህ አላልፍም እና አላህ ይጨምርልህ በጣም ነው የምወድህ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤

  • @heartsbakery
    @heartsbakery День назад

    ያረቢ ቤተሰቦችህን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o 10 месяцев назад +47

    ሰለምቴዉ ኢሳ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @elhambinthasen9884
    @elhambinthasen9884 10 месяцев назад +37

    ማሻ አላህ ወላሂ እስልምናን መቀበል ያለው ደስታ 😍😍😍አልሀምድሊላህ 💖

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አላህ ቤተሰቦችህን ወደ ትክክለኛው መገድይምራልህ አላህ ቁረ አንንም ያግራልህ ኢሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @emuseidtube9781
    @emuseidtube9781 10 месяцев назад +32

    ጀግናው ወድማችን ማሻአላህ ሀገርነው እደ ያለው ሀረብ ሀገር መስሎኝ ነበር ያለው አላህ ይጠብቅ ወድሜ

  • @user-fc1fw9dk8z
    @user-fc1fw9dk8z 10 месяцев назад +43

    ኮምቸ አላቅም ነበር እስኪ ዛሬ ልኮምት. ሰላምቴዎች ለእናንተ ልዩ ፍቅር አለኝ በርቱልኝ አላህ ሁላችንንም በአርሹ ጥላ ስር ይሰብስበን

  • @user-hm5bc6oz5r
    @user-hm5bc6oz5r Месяц назад +2

    የኔ ወዲም አሁንም ስራ ነውደ. የሆነነገር እናርግለት በራሡ የኔ ጀግና

  • @fatima1-he2ui
    @fatima1-he2ui 10 месяцев назад +1

    ማሻአሏህ ያሠብከው ቦታአሏህ ያድርስህ ዩቱቡን ስሙንንገሩን ሰብስክራይብእናድርገው

  • @user-gv2pk5cn4g
    @user-gv2pk5cn4g 10 месяцев назад +70

    ያረብ የእኛ ቤተሰቦች ሙስሊም ሁነው ተፈጥረው ሙስሊም ነን እያሉ የሚሰሩት ስራ ግን ከአላህ መንገድ የሚያስወጡ ነገሮችን ነው የሚሰሩት አላህ ሂድያ ይስጥልን ከሽርክ ያወጣቸው ዱአ አድርጉ ያጀማአ

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 10 месяцев назад +23

    የኔ መንገድ ለምን አይለቀቅም ብዬ ስጨነቅ ነበረ
    ሶፊ እንኳን ደህና መጣችሁ
    እስት ልንከተለው መቼም ሁሌም አድስ የሂዳያ መንገድ ነው የምንሰማው አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠን አላህ❤

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 10 месяцев назад +2

      እኔ ነበርኩ የመጀመሪያ የኔ መንገዲ ላይ ይቅረብልን ብዬ የነበረወ

  • @Alehamedulilah
    @Alehamedulilah 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ
    ጀግና ነህ በጣም አላህ ይጠብቅህ
    የጥንካሬንህ ጥግ ሳይ እኔ ራሴን እንድጠይቅ ያደርገኛል አላህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ለቤተሰቦችህም አላህ አንተን ሰበብ አድርጎ ቀናውን መንገድ ይምራቼው

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 10 месяцев назад +14

    ዋው ጀግና ኢሣ ረታ ምርጥ ወጣት በርታ ከአንተ ወጣቶች ብዙ ይማራሉ ❤❤🥰🥰❤❤👍👍👍

  • @user-sk9gb1xj8m
    @user-sk9gb1xj8m 10 месяцев назад +28

    ያአላህ ለቀሩ ቤተሰቦቻችን ሂዲያህን ስጥልን በራህመትህ በተለይ ለእናታችን ያረብብብብ🤲🤲🤲

  • @nagibanagiba9041
    @nagibanagiba9041 10 месяцев назад +1

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ኢሳ ወንድሜ አላህ በዲንህ ያፅናህ በርታልን አላሀምዱሊላ ሙስሊም ያደረገን ጌታ አላህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ እንጂ አትግደለን

  • @b.6015
    @b.6015 10 месяцев назад +27

    ስንት ደጋግ እናቶች አሉኮ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቸው እናታችን

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x 10 месяцев назад +16

    አህለን የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ላይክ ሼር እናርግ የምር ይህ ፕሮግራም የምርጦች ምርጥ ነዉ😍😍😍❤❤❤❤

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 3 месяца назад

    ዕድለኛ ነህ ወንድም ❤❤ 👌👌ወደ ሐቀኘዉ መንገድ ላመጣህ አላህ ምስጋና ይገባዋል።

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 10 месяцев назад +31

    ማሻአላህ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ወንድማችን ቤተሰቦችህንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 10 месяцев назад +55

    ሶፊ አንቺም ምርጥ ጣፋጭ የሆንሽ ቆንጅዬ ሤት ነሽ ሥወድሽ ተናፋቂ ነሽ አሏህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @user-mq3ln4ku3o
    @user-mq3ln4ku3o 3 месяца назад

    ማሻአላህ ተባረካላህ ምርጥ ወድማችን አላህ ይጨምረለት እወደዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @emantube19
    @emantube19 10 месяцев назад +6

    ኢናትክ ስትጠረ ቢቻ ናዉ ዉስጤ ዪደናጊጠል ከቤታሰብክ ርቃክ ኢስልሚናዬ ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @gddhhug2488
    @gddhhug2488 10 месяцев назад +25

    በጣም የምወደው ጀግና ነው❤❤❤❤

  • @hautymola2358
    @hautymola2358 10 месяцев назад +22

    አልሓምዱሊላህ
    እንካን ሙስሊም አርከኝ አላህ
    እኔም እቀርባለው አንድ ቀን እንሻአላህ

  • @HassanAli-ku9ew
    @HassanAli-ku9ew Месяц назад

    የኔ ውድ ወንድም ዛሬ ላይ በጣም ጎበዝ ሆኖል ዳእዋው ሲማርክ ማሻ አላህ

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t 10 месяцев назад +2

    ከካድድም በልጠህ እደማይህ ተስፍ አረጋለሁ በርታ ወድም መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ያረብ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 10 месяцев назад +15

    ሠለምቴዎች እኮ ጠንካራ ናቸዉ እንደናተ አይነቱ ያብዛልን

  • @user-vr9cx6tz8p
    @user-vr9cx6tz8p 10 месяцев назад +13

    ማሻ እላህ በኔ መንገድ ወድማችን ቢጋበዝ ስልነበር አህለን እልህሙዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @sarahcarpio3250
    @sarahcarpio3250 10 месяцев назад +2

    ማሻአላ የኔጀግና ለዉዷ እናትህም ሂድያ ይስጥልህ ያረብ

  • @RahmetNursebo-dc5fm
    @RahmetNursebo-dc5fm 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @hayet8663
    @hayet8663 10 месяцев назад +57

    እኔም ስለምቴነኝ አልሀምዱሊላህ
    እስልምናን በመቀበሌ ከቤተስቦቸምእረቂያለሁ ወዘተ……
    እኔለራሴደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ እንደእስልም እና የሚጣፍጥ እምነት የለም❤❤❤❤ እህት/ወንዲሞቸ ብቻ ዱአአዲርጉልኝ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 10 месяцев назад

      አላህ ያበርታሽ ውዴ

    • @Saadaa-ks6dy
      @Saadaa-ks6dy 10 месяцев назад

      Barchi yane qonjo Allah yixabqish❤❤

    • @meditube4525
      @meditube4525 10 месяцев назад

      አልሀምዱሊላህ በረች አንብቢ ዱአ አድረጊ እነሡም ኢሻ አላህ ይሠልማሉ

    • @hayet8663
      @hayet8663 10 месяцев назад

      @@mosebtube1027 ኢንሻ አላህ

    • @gvcnnbb-bx7wx
      @gvcnnbb-bx7wx 10 месяцев назад

      አይዞሽ ሁሉነገረሽ ለአአላህንገሪው ረካአቴን ሰግደሽ አላህያፅናሽ

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 10 месяцев назад +38

    ጀግናው መጣ ወላሂ በጣም ነው የምወደው ማለቴ በኢስላም አንድ ስለሆን ያአላህ እኔ ለራሱ ከቅምጤ ብድግ ብየ አክብሬሃለው

  • @user-yu7vd5re3q
    @user-yu7vd5re3q 3 месяца назад

    ማሻአላህ አላህ ቤተሰቦችህን ይመልስልህ በጣም ነው የምወድህ የት ቢሆን ሳላደንቅህ አላልፍም ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @moninaedishu
    @moninaedishu 10 месяцев назад

    Jegna ye tuwlidu gete nek ante super hero ❤❤❤❤❤ keep it up!!

  • @allahisonlyone5709
    @allahisonlyone5709 10 месяцев назад +19

    ምርጥ ትውልድ
    ،Allahu Akbar
    Allah is One
    Allah is the Greatest
    🌍🇸🇦 ❤√√√√√

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 10 месяцев назад +10

    ማአሻአላህ ይሄ ወንድማችን መቸ ይሆን የሚቀርበው እያልኩ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ጥንካሬውን ሳላደንቅ አላልፉም

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe 10 месяцев назад

    Masha allah allah yecamereleh macarashahenm yasamerelh❤

  • @HassanAli-ku9ew
    @HassanAli-ku9ew Месяц назад

    ማሻ አላህ ያሰበው ተሳክቷል ቲክቶክ ላይ የሚለቀው ሀድስ ማራኪ ነው

  • @kedirali8774
    @kedirali8774 10 месяцев назад +32

    ወላሂ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @badreybadrry8453
    @badreybadrry8453 10 месяцев назад +38

    መሸኣለህ በጉጉት ስንጣብቃዉ የነባረ ታለቃቃ የለ የጀመአ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐✅✅✅✅✅✅👍

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid 10 месяцев назад

      👍👍🥰🥰🌹🌹💐💐🌟🌟

  • @user-qi5tk6yj2b
    @user-qi5tk6yj2b 2 месяца назад

    ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ይመርጣል
    አላህ መርጦሀል ወድሜ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zulfi6943
    @zulfi6943 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ እውቀትን ይጭምርልህ ጀግና ናህ በርታ ስራህን አላህ ይውደድልክ ርዝቅህንም አላህ ይክፈትልህ የምትመኛውን ፍላጎትህ አላህ ያሳካልክ🎉

  • @user-sp4yb9pp6k
    @user-sp4yb9pp6k 10 месяцев назад +18

    እደ ኢቶጲያነዉእደ ኢሳማሻአላህ ተባረክአላህ እኔኮ ሰኡድነበርየማረገዉ የኢሥላምጀግና

    • @user-yv1zp1cx8t
      @user-yv1zp1cx8t 10 месяцев назад +3

      ወላሂ እኔም ኢ ቶ አልመሰለኝም ነበር አላህ ይጠብቀዉ

    • @user-sp4yb9pp6k
      @user-sp4yb9pp6k 10 месяцев назад

      @@user-yv1zp1cx8t እኔሥብሆን

    • @user-sp4yb9pp6k
      @user-sp4yb9pp6k 10 месяцев назад

      ይቶብከፍቻለሁ ቲልአልሠማሽዉምእደ ለምንግን ዲኩንአላሥቀመጡትም

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 10 месяцев назад +11

    የኔ ጀግነ ሰለምቴ እኮንም ገበዘቹት እነመሰግነለን አለህ የብረትህ

  • @tuybahassen9124
    @tuybahassen9124 10 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ከደሥታየ ብዛት ማልቀሴ አልሃምዱሊላህ ኢሥላም ሠላም ነው

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ይህ ጀግና ወጣት አላህ ይጠብቀው ❤❤❤❤❤