የገነት ጉድ በቅርብ ወዳጆች ማይታረቁበት ሚስጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 13

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 29 дней назад +1

    ለምንድነው ዝም ብላችሁ የምትቀባጥሩት የእሷን ጉዳት አይታችሁ ነው አንቺ ሙስሊሞ በተለይ እግዚአብሔር የእሱን አይነት ባጭ ባል ይስጥሽና ጉዳቱን ቅመሽው ሴት እየሆናችሁ የምትፈርዱ ደርሶባችሁ ቅመሱት የገነትን ጦስ ይሳ ይዛችሁ ገደል ግቡ ገነት ጀግና ሴት ናት

  • @fekrefantaye4330
    @fekrefantaye4330 14 дней назад

    ጥሩ ብለሻል በቀል የእግዚአብሔር ነው እንዴት የልጆቻን አባት ትበቀላለች ታርቃ አብረው መኖር አለባቸው የፈለገውን ቢበድላት

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 29 дней назад +1

    ሩታ ትክክል ናት ወንዶቹ ለምንድነው ገነት እንድትወገዝ የፈለቃችሁት የራሱ ጥፋት ነው የሚያስለቅሰው በድላው ቢሆን አያለቅስም በግድ ጥፋት የለውም ብላችሁ አትከራከሩ

  • @MimiSemachew-w7k
    @MimiSemachew-w7k Месяц назад

    ሩታ ትክክል ነች ለምሳሌ እኔ ተመሳሳይ ችግር አለኝ ልጆቹ ይንከባከባል እኔም እንደሚወደኝ ሁሌ ያለቅስልኛል ግን ደግሞ እንባ ሳላወጣ የምወደው እና በውስጥ የምደማ እኔው ነኝ ዙሮ ቦታው ላይ ካልሆናችሁ አይገባችሁም ፈጣሪ ይስጣችሁ እንድታውቁት አትፍረዱ ሚድያ አገኘን ብላችሁ

  • @MimiSemachew-w7k
    @MimiSemachew-w7k Месяц назад

    ወንዶቹ ላይ ለመፍረድ አልችልም ሲያለቅስ ብቻ ነው ያዩት የእህትህ ባል ሆኖ ብታየው ግራ ነው የሚገባችሁ እኔም ወንድሞቸ ጊዜው ከረፈደ በኋላ ነው የገባቸው መግለፅ አይቻልም ብቻ ይስጣቹህ እና አዩት ወንደቹም ሴቶቹም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 29 дней назад

    ፍቅርን ይኖሩታል ? ያልኖሩትን ፍቅር ይኖሩታል ማለት ምን ማለት ነው? ስለሚነጋገሩ
    ያስብላል ወይኖሩ?

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp Месяц назад

    Esha degargache

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp Месяц назад

    Ahlaha anche yhaslakeshash

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp Месяц назад

    Wostham hula Eshu seththamham telhathe le men hadha

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 29 дней назад

    ምን አገባቹ አርፋቹ የራሳችሁን ሂወት አትኖሩም