የተለያዩ የጤና ጥያቄዎችና የዶክተሮች ምላሽና አስተያየት Health Issues Q&A Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ጤናሚዲያ #የጤናጥያቄናመልስ #healthtips

Комментарии • 36

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 Год назад

    አህለን ዶ ር ማሻ አላህ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад

    ውአለይኩም ☮️ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @emusaleh8018
    @emusaleh8018 Год назад

    ዶክተረ አለህ ይጨምርልህ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 Год назад

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-qq7hu7eb3i
    @user-qq7hu7eb3i Год назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Blue.279
    @Blue.279 Год назад

    Betame true tentane new sel ayne alerje betastemern

  • @dguf8816
    @dguf8816 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Год назад

    ይህን ፁሁፍ የምታነቡ. በሙሉ. ተባበሩኝ. እስኪ. በአላህ. የአይን ህክምና ጥሩ የምታቁ እስኪ ንገሩኝ. እናቴን አሞብኝ. ነዉ. ቦሩ ሂዳ. ኦብሮሽን. መሆን አለብሽ ብለዋት. ነበር እሷ ግን አቢ አለች. አይኖ ስር ጨት ወግቶት. ቁስል ፈጥሮ. መግል ባይኖ ይመጣል. እናም. እባካችሁ. ጥሩ ህክምና የምታቁ. ተባበሩኝ. በአላህ. እናቴን አሞብኛል

  • @darwwhuhu
    @darwwhuhu Год назад

    ወንድሜ ዶር አላህ በሰጠህ እውቀት አንተንም ኡማውንም የምጠቅምበት ያርግህ ረቢይባርክለክ ጥያቄየ የአራት አመት ተኩል ህፃን በስኳር በሽታ ታመመችብን ኢሱሊን እየወሰደች ነው በአላህ ፈቃድ የመዳኛ ሰበብ ምን ብናደርግላት ይተዎታል ከተፈጥሮ ነገሮች ድንብላል አብሽ ገርፋ ምን ስጣት ይላሉ አንዳንድ ሰዎች ይህ ከኢንሱሊው ጋር ቢሰጣት ሚፈጥርባች ሌላ ችግር አለው ወይ? ጀዛከላሁ ኸይራ

  • @emuamirabintyimer
    @emuamirabintyimer Год назад +1

    አሠላሙአሊኩም ዶክተር እኔ15አመት በፊት በድንጋጤ ትንሽ እንቅርት አለችኝነበረ ግንምንምአትጨምርም ሁሌምእንዳለችናት አሁንላይ የዛሬአመትአካባቢ ጉሮሮየ ክርክሩላይ በግራበኩል አንዴ ወዴታች አንዴ ወዴላይ እየሄዴያመኛል እብጠትየለውም ግን አጥንቴላይ በእጄነካሳረገው በጣምያመኛል ልክ በጣቴ ጫፍ ልክናት የምትሰማኝ ግራ ክፍሌን አንዳዴ እራሴን ያመኛል በግራበኩል እጄምይዝላል ከከጆረግንዴ ጄምሮ ልቤን ይሰማኛል ሀኪምም ብሄድ ዴህናነሽአሉኝ ግን መፍትሄ ከአላህበታች ከእናንተባገኝ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Год назад +1

    ወአለይኩም አሰላም2አራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበራከቱሁ
    አህለን ዶ/ር እንኳን ደና መጣህ እናማሳግነልን

  • @zebibakemal756
    @zebibakemal756 Год назад

    Walekumselam werahimetulahi weberekatu MashaAllah

  • @salwanaji6749
    @salwanaji6749 Год назад

    Wealaykum salam warahmetulahi wabarakatuh enkuan dehna metah docter

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s Год назад

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን

  • @awwddmmgg
    @awwddmmgg Год назад +1

    የፊት ላይ ጥቁቁር የሚያጠፋ ካለ ንገሩኝ እሱ ፊቴ ከተበላሸ 2አመት አለፈኝ

  • @ZD8679
    @ZD8679 Год назад

    ~አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዶ/ር ኮሜቴን ካየህ መልስ አደራ ፌቴ ተበላሸ ጥቋቁር ነጠብጣብ ምን ይሻለኛል ምንስ ቅባት ልግዛ ?ሁለተኛ ፀጉሬ ያለ እድሜየ ነጫጭ አወጣ ?እና ሰውነቴ ላይ እራሱ ይወጣ ጀመር ጥቋቁር ነጠብጣቡ 👉እና ሰውነቴ ቀጭን ነኝ ግን ሆደ ላይ የላላ ክፍልፍል የሚል ቦርጭ አለኝ የምን ሆርሞን እደሁ አላሁ አለም ግን ምግብ ብዙም አልበላ

  • @sofiosman1619
    @sofiosman1619 Год назад

    ዶክተር አሰላማሊኩም እንዴት ነህ እኔ ፊቴ ቡጉር ከጀመረኝ 11 አመት ሆነኝ ምን ላድርግ

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 Год назад

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ ዶግክተር ጥያቄ አለኝ የፊት ቆዳዬ ይደርቃል

  • @ijszkj165
    @ijszkj165 Год назад

    ቁጥርህን አሰቀምጥልን ዶክተር

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 Год назад

    አህለን ዶ/ር
    በወትሰፕ መልእት ልኬልህ ነበር

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 Год назад

    መፍትሔ ካለህ

  • @wxgdsanjffddckb
    @wxgdsanjffddckb Год назад

    ቁጥረ

  • @wxgdsanjffddckb
    @wxgdsanjffddckb Год назад +2

    አረቁጥርበአላህ።ወላሂአሙኚነዉአረባከህ

    • @wxgdsanjffddckb
      @wxgdsanjffddckb Год назад

      ቁጥሩንአሠቀሙጠወላሂበአላህ😭😭አሙኚነወ😭😭በአላህበፈጠረህ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 Год назад

      አላህ አፊያ ያድርግሽ ቁጥሩነው

    • @wxgdsanjffddckb
      @wxgdsanjffddckb Год назад

      @@ramzia3457 አወን😭😭😭

    • @wxgdsanjffddckb
      @wxgdsanjffddckb Год назад

      @@ramzia3457 አረበከህቁጠሩንአሠቀሙጠ

    • @wxgdsanjffddckb
      @wxgdsanjffddckb Год назад

      @@ramzia3457 ጉብረእናጠረሲነዉአረ😭😭

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Год назад

    👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bm3kl3wl9w
    @user-bm3kl3wl9w Год назад

    ቴሌግራም ካለ አካወንት

  • @ZD8679
    @ZD8679 Год назад

    ጥያቄን ካየከው መልስልኝ ወይም ቁጥርህን ያላችሁም ኮሜት ላይ አስቀምጡልኝ

  • @tazu1174
    @tazu1174 Год назад

    🙇🙇🙇🙇👂👂

  • @tazu1174
    @tazu1174 Год назад

    አረ ቴሌግራም