ምግብን ፍለጋ 😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 816

  • @hhhmm9842
    @hhhmm9842 Год назад +212

    ወድማችን ዱኒያላይ ሰወችን እዳስደሰትከው አላህ አንተን በአኺራ ያስደስትህ ትክክለኛውን መንገድም ይምራህ መጨረሻህን ያማረ ያድርግልህ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +59

    የኔ ወንድም እንዴት ያስለቅሳል ወደ ሰማያዊ አባቱ አንጋጦ አመሰገነ ሁለመናው ንግግሩ ልብን ይመታል ፈጣሪ ይርዳህ ይህ ወንድማችን ያንተን ሂወት ለመለውጥ ምክንያት ይሁንህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ሁላችሁንም

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Год назад +37

    ራበኝ ቃሉ እዴት ያማል አይይይይይይ አላህ ይስጥህ አብነት ሠው ሠው መሆን ቀላል ነው የእውነት ሰው ነህ ወይኔ ደስታው ያሠላምምም

    • @FatimaFatima-i3n7n
      @FatimaFatima-i3n7n Год назад +3

      በጣምጅይሄማጣት።አብነትንአላህህዳያይሥጠዉቀላልሠዉአደለምሁሉምሠዉእደሡቢያሥብአገራችን።እድህባልተበላሼችነበር።ተዘረኝነትየጠራዉድእትዩጲያዊአብነት👍👍

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 месяцев назад

      😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢

  • @ffsadf9690
    @ffsadf9690 Год назад +13

    አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ አንተ ጥሩ ሰው
    አሏህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
    ለአንተ ቃል የለኝም

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +39

    ጌታ ሆይ አስበን ምህረትህ ይብዛልን 😢😢😢 አቢ ተባረክ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Год назад +5

    ወንድሜ ቃላት አጣሁ ግን ይህን ሁሉ በሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ጥበብና ምሪት ሰለሰጠህ ነው፣ ሁሌ ደስና የወደቀው ልቤ ይጠቀናል፣ እንደአብርሀም ዘርህ እድሜ ይሁን። ተባረክ የሰጡም እጆች ይባረኩ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Год назад +13

    ወይ ዱንያ አልሃምዱሊላህ ኒእማ (ፀጋህ) ወገናችን ፈጣሪ ይጠብቅ የኢትዮጵያን ኩራት የምር ምኞቴ ሀገሬ ገብቼ ያንተን ፈለግ ተክትዬ ሰዎችን መርዳት ነው ያሳካልሽ በሉኝ

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +2

      አላህ ያሳካልሽ እማ የኔም ምኞት ነው

    • @mekiyatube5716
      @mekiyatube5716 Год назад

      @@ALHAMDULILAH-b4p አሚን እህቴ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 месяцев назад +1

      አላህ ያሳካልሽ❤❤❤

    • @MissKhadija-tp6qy
      @MissKhadija-tp6qy 3 месяца назад

      የሰከልሽ

  • @sadaseid5651
    @sadaseid5651 Год назад +19

    ወላሂ ሱመ ወላሂ ቃላት አጣሁ ላብነት ፀጋውን,ያልብስህ

    • @rahmatetube7176
      @rahmatetube7176 Год назад

      አሚን አሏሁመ አሚን የረብ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 месяцев назад

      እኔራሱ ቃል የለኝም😢

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 6 месяцев назад

      እኔማ ሰውነቴን ሁሉ ናዘረኝ የልጁን ደስታ የአብናትን ትህትና ሰይ የምለው ሁሉ ጠፋኝ

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube Год назад +17

    ቃል የለኝም ከማልቀስ በስተቀል እድሜ ከጤና ጋር ከመላ ቤተሰቦችህ

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 Год назад +47

    ያርብ ይህን ልጂ አሏህ ሂዳ ይስጠው በዚህ መልካም ስራው ላይ ኢስልምናን ቢቀበል ምንኛ ያማር መንገድ ነበር

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      አደቀንአይቀርም

    • @LemLem-v2s
      @LemLem-v2s Год назад +3

      አረ ባክሽ ጀዝባ ያንቺ ነው ቁኑ የምትዩው😅😅

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад

      በጣም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад +3

      ​@@LemLem-v2sሰድቡን ምንአመጣው ከቻልሺ መልካም ተናገሬ ካልቻልሺ ዝምበይ

    • @fiurjrufurjrj3480
      @fiurjrufurjrj3480 Год назад +2

      ​@@LemLem-v2sአዎ ትክክለኛ እምነት እስልምና ነው አልሀምዱሊላህ እስላም አድርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ ዲነል ኢስላም☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Год назад +1

    አብነነት እግዚአብሔር ያክብርሕ የማያስለቅስ ፊዲዮ እናመሰግናለን አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Год назад +4

    ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም የሰወች የደስታ ምጭ ነህ ግን ክታሮት ያለዉን ማሶጣ ት ከቻለ ደግመህ አግተህ እርዳታ ይደርግለት 👍

  • @gsgsgdhus4843
    @gsgsgdhus4843 Год назад +1

    እደዉ ይህን ልጂ አሏህ ወደተፈጠርበት አሏህ ይመልስዉና አሏህ ምንዳዉን በጀነት እዲክፍለዉ ግን በይህ ሀይማኖቱላይ ሁኖ ምንም መልካም ቢስራ ኪሳራነዉና እደዉ ባየሁት ስአት አላህ እስልምናን እዲወፍቀዉ ነዉ ዱአን የማርግለት ያርብ አላህ ሀቁን መንገዲ ይምራህ

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq Год назад +12

    አቤት አተን የወደች እናት ምንኛ እድለኛናት❤❤❤❤❤

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ

    ወይኔ መድኃኒአለም ወንድማችን ብእድሜና ብጤና ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትክ ይባርክ አሜን፫😢❤❤❤

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    #በምድርም_መላአክ_አርጓሓል_በሰማይፀጋ_ይሰጣህን# እውነት ነው እግዚአብሔር በሰማይ ዙፋን ላይ ያስቀምጥ የሰው ህመምን መታመም የሚያክል በረከት ከት ይገኛል 😢 እውነት እጅግ ልብ ይሰብራል 😢ማራናታ ሆይ የሚያዬ አይን አድለኝ 😢

  • @seid2238
    @seid2238 Год назад +8

    ማስተር አንተ ልዮ ሰዉነህና አላህ እስከጨረሻህ ያድርግልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አንደኛ ነህ

    • @laoojharoensuk2505
      @laoojharoensuk2505 Год назад

      เก่งจริงๆ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ Год назад +4

    አብነት አላህ እረጀም እደሜ ከጤናጋር ወድሜ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ Год назад +5

    እር እኔ ምን ልበል እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወድሜ እዳዉ ፍጥሪ ይጥብቅህ እዳት አይነቱን ያብዛልን ♥♥♥♥♥♥

  • @ayeouthis8967
    @ayeouthis8967 Год назад +22

    Awwww 😊 so beautiful ❤❤❤. He became a child again. The joy. Bless you brothers 🙏

    • @sharoncarter5962
      @sharoncarter5962 Год назад +1

      ❤Amen❤

    • @umabitr8157
      @umabitr8157 Год назад +2

      You great Abinet kebede he was so feel about your kind he is really joy full about your work nice to meet you again he was surender to the god thank you

    • @leylaalmas
      @leylaalmas 10 месяцев назад

      İn ip hu hu
      No hu
      Mobil 😅😅​@@umabitr8157

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ ማጣት ማጣት ን ያሚያክል ክፉ ያላም አብነቴ እግዚያቤሔር ነው ያላካህ ደሃውን እድትደግፍ ቴነ ይስጥህ ፋጣሪ።

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +6

    እድሜ ከጤና ከመልካም ስራህ ያቆይልን ምርጥ ወገናችን ትክክለኛ ንፁህ ሰው

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 Год назад +1

    ከአይምሮ በላይ ነው የምትሰራው ሥራ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችንም ተለውጠህ እንድናይህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 3 месяца назад

    በምን ቃል ልግለፅህ አባዬ የምድርና የሠማይ ጌታ ይጠብቅህ የምጥረታት ሁል ጌታ ይጠብቅህ አንተን ሳይህና ሳስብህ የሚሠማኝ ደስታ ወደር የለውም አባዬ ክበርልኝ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Год назад +1

    በእውነት ወንድማችን ታባረክ❤❤❤

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Год назад +2

    በእውነት ያስለቅሳል የኔ ውንድም እግዚአብሔር ይፈውስህ
    አብይ ወንድማችን ተባረክ በወጣው 100% ይተካልህ

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 Год назад +9

    ❤❤❤ መልካም ሰው እግዚብሔር ሽ አመት ኑር እንዳንተ ያሉ ሰወች ይብዙልን።

  • @taklekumarra7227
    @taklekumarra7227 Год назад +1

    ተባረክ መስተር!!!!❤❤❤❤❤

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +7

    የዘሬ ደግሞ ይለያል😢😢😢😢 አረ ለይክ👍👍👍

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Год назад +1

    አንተ የብዙዋን አበት የብዙዋን ልጅ የብዙዋን ወንድም ወድጅ ነህ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ ይጠብቅህ ማስተር አብ ቃል የለኝ አንተን ምበርክበት እፍል አለአፍት ሁን የኢትዮጵያ እጅግ ልጅ

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Год назад +16

    Wowww it’s heart touching ❤
    He looked up and praised the Almighty God ❤❤

  • @rahmakkk
    @rahmakkk Год назад +1

    ወላሂ ነው ምልክ ወድሜ እባይ መቆጣጣ አልቻልኩም አላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @margaretb2269
    @margaretb2269 Год назад +8

    This one was somewhat so special seeing his tears 😢turn to joy.😁 He seemed so distressed with hunger at first. You first brought back dignity to him by clothing him,then feeding him, then treating him as a brother,then giving his a fresh start to life to multiply the blessing he got. God in action. I pray he make wise decisions with it.💵

  • @tesfukiya
    @tesfukiya Год назад +3

    እንደዚህ አይነት ስራ ሳልሰራ መሞት አልፈልግም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ❤❤❤❤❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Год назад +5

    አብነት በዱንያ ሰው አስደስተህ በመጨረሻው ቀን ፈጣሪ ያስደስትህ❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Год назад

    የልብህን ይሙላልህ አባቴ ማስተር አብነት ደሙ ሁል ጊዜ ፈጣሪ ይከተልህ ተባረክ አባቴ ልጁ እንዴት እንዳስለቀሰኝ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад

    ኡፍ የኔ አባት 😢😢 እንዴት አንጀት ይብላል አስተዋሽ ለሌላችሁ እግዚአብሔር አንተ እየላከ ነው አብነዬ ❤ 🙏 ጌታ ይባረክ ከምድር በርከት ከስማይ በርከት አትጉደል ❤

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +2

    ስትታደል እንድህ ነው. አላህየ ለሰወች ደስታ ምንጭ እጅ የመከፊቸው እንዳታረገኝ ❤❤❤

  • @fehuyoutube
    @fehuyoutube Год назад +1

    እንዴት እስከዛሬ ሰብ ሳላደርግህ በአላህ መቶልኝ አያውቅም ነበር ምርጥ ወንድማችን

  • @GenetAdmas-o2i
    @GenetAdmas-o2i 11 месяцев назад

    የደግነት ጥግ ከአነተ ነው ማየው ተባረክልኝ ስትጎርሶለት እዴት ደስ አዳለው አየህው

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋ ያድርግልህ ወንድም ዓለም የእውነት ስው ነህ ❤

  • @አባትዩቱብ
    @አባትዩቱብ Год назад +10

    እማምላክ ከነልጃ ሁሌም ታስደስትክ የስማውን ደስታ ያቀዳጅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Год назад +2

    ንእግዚአብሔር ምስጋና ይብጽሓዮ ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን 🙏🏾 እግዚኣብሔር ይኽብርካ ዝሓወይ 🤝🫶🏽✨❤🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @kidist6317
    @kidist6317 Год назад +1

    በየግዚውየምታደርጋቸውነገሮችበጣምደስይላል፣እዳታእድንሆንእግዚያቤርመልሃምፍቃዱዪሁንልን፣ሰላምሁንወድማችን።

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Год назад

    አብነትዬ ቀናሁብህ አላህ አድሎሀል ማሻአላህ ተባረከላህ
    በጥሩ ነገር መቅናት ሀይማኖታችንም ይፈቅዳል አልሀምዱሊላህ

  • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
    @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ Год назад +8

    የምር ሥሜቱ ከዉስጥህ እንደሚመነጪ ፊትህ ያስታዉቃል ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Год назад +3

    ያአላህ ከፈጠርከን በኋላ አታስጨንቀን ሁሉንም አሟልተህ ስጠን 😭😭 እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Год назад

      አንተ
      የደሀአባትጤናእድሜይሰጠህ

  • @umizakariyachanalibetesewi3834
    @umizakariyachanalibetesewi3834 Год назад +3

    ❤❤❤❤መልካም ሰዉ ወላህ እደ አንተ አይነት ሰዉ ያበሰባት 😢

  • @woyay2095
    @woyay2095 Год назад +5

    አላህ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ አብነት

  • @wesilanaser2850
    @wesilanaser2850 Год назад

    አሚን ያአላህ ማስተርዬ እድሜህን አላህ ያርዝመው እደዛሬ አልቅሼ አላቅም በቪድዮችህ አይቼ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Год назад +1

    ትክክለኛ ❤❤❤❤❤❤አካውትክነው

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 8 месяцев назад

    ማስተር አብነት እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ ያስቀናል! ታድለህ ! አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልህ!

  • @bedirnuru
    @bedirnuru Год назад +11

    ትችላለህ አብነት ወገናችን!❤ በርታልን

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 9 месяцев назад

    ኡኡኡኡኡፍፍፍ ምን አይነት ሰው ነህ በእውነት ተበረኪልኝ የኔ ወንድሚ😘😘😘

  • @HafDhh-q6n
    @HafDhh-q6n Год назад +1

    ያላህ ምንም ልል አልችልም ማተር አላህይጠብቅህ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አቤ ታ ባራክ ❤️

  • @MohamadPhone-q5q
    @MohamadPhone-q5q 9 месяцев назад

    ኡኡ ኢየሱስ ሆይ ምንም አልልም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wpwp3506
    @wpwp3506 Год назад

    ወይኔ እንደት ደስ እዳለኝ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ወንዲማችን እደው በሀሩን ሚዲያ የተላለፋትን ሰወች ብትረዳቸው እላለሁ አራት ህመምተኛ ልጆች ያሎቸውን ወላጆች

  • @baytafihago4415
    @baytafihago4415 Год назад +5

    ፈጣሪ የማያልቂን በረካ ይስጠ❤❤❤😢😢

  • @زمزمأمخالدأمدحوم

    ቃላት የለኝም አንተ ልይ አላህ ቀጥተኛውን ምንገዱ ይምራህ ሁሊም የደስታ ኑሮ ያዱርግልህ ያረብ ላንተና ለመልክተኛው ቃላት ላገኝላችሁ አልችልም

  • @አላህላያስችልአይሰጥም

    ወድሜ የወደቀን ስላስደስትክ አላህ በጀነት ያበስርህ በረህመቱ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወንድሜ

  • @olvidogonzalezcorroto9654
    @olvidogonzalezcorroto9654 Год назад +8

    Que cara de felicidad,como te debes de sentir de bien hermano cuando ayudas a estás personas necesitadas y les ves esa carita ❤❤❤❤

    • @sharoncarter5962
      @sharoncarter5962 Год назад

      💕Amen💕

    • @fretesfa6121
      @fretesfa6121 Год назад

      Porsupuesto! Alabado sea DIOS! siempre carinoso y amado es. Dios bendiga a los que den y cuiden a los pobres.

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani Год назад +2

    ወዲም ዘርህ ይብዛ❤❤❤❤❤እምሰጠው አትጣ😢😢

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ Год назад +5

    አላህ ይባርክህ❤❤

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Год назад +2

    ሱበሀንአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y Год назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋህን ይክፈልህ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን ለእኔም ቅን ልብ ይስጠኝ ብዬ ተመኘሁ

  • @Faeza852
    @Faeza852 Год назад

    😭😭😭☝አላህ ዱና አክራ ያስደስትህ አብዬ የኔ መልካም ለተቸገሩትንም አላህ የራሳቸውን ፀጋ ይስጣቸው

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Год назад +2

    ሰላም ወንድማችን የምትሰረው ስራ በጣም ጥሩ ነው እግዝያብሂር አምላክ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 አብነትዬ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 9 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርክህ ምን እላለሁ❤
    ኃያሉ ጌታ በዘላለም ህይወት ያስብህ ወንድሜ❤

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh Год назад

    🎉አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም አሏህ እድሜህን ያርዝመው ሁሌም አለቅሣለሁ የሚሥኪን አባት ቀጥተኛውን መገድ ይምረህ አብነት

  • @ElyasMatiyas-s7c
    @ElyasMatiyas-s7c Год назад +4

    በዘህ ክፉ ጊዜ ይሄን ማድረግ መቻል ከመታደልም በላይ ነው።ባንተ መቻል ውስጥ እኛም አመሰገን፣ተደሰትን ።🙏

  • @amalcell2069
    @amalcell2069 7 месяцев назад

    ❤❤❤አይይይ ይህልጅ ባየባየዉ አይስለቸኝም ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጥህ

  • @የስሚር
    @የስሚር Год назад +3

    ሀይ የኛ ነገር የስው ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል 🤔🤔

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ Год назад

    አዳድ ጊዜምን እደምልህ አላቅም ቃላት ያጥረኛል ረጂም እድሜ ከጤናጋ ከነሞላው ቤተሰብህ ቅንሰው

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 Год назад

    😢😢😢😢😢አተልጂ የማያልቅ እጀራ እግዝአብሔር ይስጥህ አተን ምገልፅበት ቃል የለኝም❤❤❤❤

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Год назад

    ልጄ ሆይ ሰው ሁን የሚለዉን የኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔርን ቃል የምትፈጽም የፈጣሪን ትዕዛዝ ህግ የሚፈጽም ሰው በጠፋበት ሰዓት ሰው ሁነህ የተገኚህ ነህ አሁንም የአባቶቻችንፈጣሪ አምላክ ያበረታህ በሚያሰፈራው ዙፋን በሰማይ በምድር በሚታየዉም በማይታየው በሁሉ ፈጣሪ በንጉሱ ፊት ይግባኝ በሌለበት በመለኮት ግርማ በአሰፈሪው ሰፍራ ተርቤ አብልተህኛል ተጠምቼ አጠጥተህኛል ታምሜ ጠይቀህኛል ታስሪ አሰፈትተህኛል ተብለን የምንጠየቀውን የፍርድ ጥያቄ እያሟላህ ነውና ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረልህ የእኔ ወድም 😭😭😭😭😭😭አምላኬ ጌታየ መድኅኒቲ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ እኔን መቼ ነው ሰው የምታደርገኝ ለሌሎች ደስታ የምፈጥር ለሌሎች የምኖርው መቼ ነው

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Год назад +2

    🙏🙏♥️♥️♥️🍇🍇🥰🥰🥰👍🏾👍🏾😍 መድሃኒኣለም. ገንዘቡ. ያብዛል. ወንድሜ

  • @zaharz611
    @zaharz611 Год назад +3

    አላህ ታሰብከው በላይ ይስጥህ ያረብ❤❤❤

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 6 месяцев назад

    አይይይ አይይይ ኢትዮጲያ መቸ ይሆን የሚያልፍልሽ 😩😩😩😢😢😢😢 ተመስገን አምላኬ ። ማስተር ዘመንህ ይባረክ አንተ መልአክ።

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ደህና ወጣት ኤኮ ነው ውርቶ መብላት ይችላል ግን አብነት ጀግና በርካ ሁን😢

  • @ruthdawit346
    @ruthdawit346 Год назад

    ጌታህን ታዘህ እንደረዳኸዉ አምላኬ እግዘአብሔር ነገርህን ይሰራል
    ብሩክ ነህ

  • @hellen9281
    @hellen9281 Год назад

    ፈጣሪ የምሠጠው አያሣጣክ ወድሜ ኑርልን እባ አባሽ ነክ

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 Год назад

    የኔ አባት እኔ አፈር ልብላልህ 💔😭
    አይዞክ ይሄን ቀን ያልፋል እማያልፍ ቀን የለም
    ወንድሜ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ናጤና ይስጥክ እንጂ
    አብነት ወንድሜ ምን ብየ ልናገርህ ስለ አንተ ተውርቶ አያልቅም በእውነት የዘበኑ መልካም ወጣት ነክ ለቡዙ ወጣቶች አርአያ ነክ ወንድሜ እውነት እንተስ ከላይ ከሰማይ ነው የተላክው የሚበስለኝ ሁሉ ስራህ እንደ ቀድሞ አባቶቻችን እንደ ነብያት ነው ወንድሜ
    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እንተን ለሰጠን ሓያሉ ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ነገም
    ምስጋና አይጉደል ወንድሜ
    መልካም ስራ ለመስራት ትልቁ መሰሶ ቤተሰቦችህ ናቸው እና በዚ አጋጣሚ ቤተሰቦችህ ሳላመሰግን አላልፍም
    እግዚአብሔር አምላክ እንተን የመሰለ መልካም ወጣት ስለ ወለዱልን እግዚአብሔር አምላክ ለአባት ና እናትህ እግዚአብሔር በእድሜ በጣኔ ያኑርልን ወንድሜ ዘር ማንዘርህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ወንድሜ

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 7 месяцев назад

    እንደዉ ስወድህ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ😢❤❤❤❤

  • @hiwiyegech
    @hiwiyegech Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴትስ እንደምወድህ 😘😘

  • @godisgoodallthetime1124
    @godisgoodallthetime1124 Год назад

    እፍፍፍ ከደስታ የተንሳ ኣስለቀሰኝ ፡ጌታ የሱስ ብርክክ ያርግህ የኔ የዋህ ወንድም

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Год назад

    የኔ መልካም ሰው አላህ መገዱን ይምራህመጨረሻህን ያሳምርልህ 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamsungA04-t4d
    @SamsungA04-t4d 8 месяцев назад

    ያረቢ እደው ወላሂ በቃል አይገለፅም ብቻ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад

    ወይ አተ ልጂ ቢዶ ማየት ላቆም ነው ወድም አብነት እባ አለቀ የምትለቃቸው ሠወች እኳን የአገሬ ሠው ሌላ ዜጋ ያስለቅሳሉ መግስት ተሚገላቸው ለደዝህ ያለ ወጣት የስራ እድል ቢከፍትላቸው ባልተቸገሩ ሠርተው ልብሳቸው ይቀይሩ ነበር😢😢😢😢😢😢😢

  • @thetruthmustbetold
    @thetruthmustbetold Год назад +3

    Greetings
    Hallelujah 🙌 hallelujah 🙌 hallelujah 🙌
    Psalms, 41:1 - "For the Chief Musician. A Psalm by David." Blessed is he who considers the poor. Yahweh will deliver him in the day of evil.
    Psalms, 41:2 - Yahweh will preserve him, and keep him alive. He shall be blessed on the earth, and he will not surrender him to the will of his enemies.
    Psalms, 41:3 - Yahweh will sustain him on his sickbed, and restore him from his bed of illness.
    Psalms, 41:4 - I said, "Yahweh, have mercy on me! Heal me, for I have sinned against you."
    Psalms, 41:4 - I said, "Yahweh, have mercy on me! Heal me, for I have sinned against you."
    Psalms, 41:5 - My enemies speak evil against me: "When will he die, and his name perish?"
    Psalms, 41:6 - If he comes to see me, he speaks falsehood. His heart gathers iniquity to itself. When he goes abroad, he tells it.
    Psalms, 41:7 - All who hate me whisper together against me. They imagine the worst for me.
    Psalms, 41:8 - "An evil disease," they say, "has afflicted him. Now that he lies he shall rise up no more."
    Psalms, 41:9 - Yes, my own familiar friend, in whom I trusted, who ate bread with me, has lifted up his heel against me.
    Psalms, 41:10 - But you, Yahweh, have mercy on me, and raise me up, that I may repay them.
    May Yahweh Almighty God continues to bless and protect!!!
    Shalom!!!

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ውድማችን እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @meditube226
    @meditube226 Год назад

    እያዬሁ ማልቀስ ብቻ 💦💦💦💦💦💦💦💦 አንተ ዴግ ሰው አላህትክክለኛውን መንገድ ይምራህ መልካም ሰው ነህ

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 9 месяцев назад

    ያአሏህ እደት አጀቲን እደበላው ደሞ በጣም ቆጆና ውብ ልጅ ነው ማሻአሏህ ጭዋ በሽታው ደግሞ ከባድ ነው ይላሉ ወዶች ላይ መከሰቱ ወሏሂ ያሳዝኑኛን በጣም ያሳዝኑኛን ብቻ አብሽሩ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Год назад

    መሴታረ አብነት አለህ መዱኒያም በጨረሸም ያሰምረልክ ያረብ ያሚሰኪኖች አበት👍👍👈☝☝

  • @zewdnishadunga6230
    @zewdnishadunga6230 Год назад

    አንተን የወለደች እናት ዘመኗ ይባረክ

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 6 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ የኔ ዎንድም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😭😭🤲🤲

  • @zuzulove-i9k
    @zuzulove-i9k Год назад

    አብየ አብነት የኔ ወድም ፈጣሪ ከክፉ ነግር ይጠብቅህ ምናባቴ ልበልክ ቃል የለኝም😢❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 Год назад

    የኔ ጌታ ወይይይይይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጤቶ ያቆይልን።

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Год назад +3

    ከፍትፍቱ ፊቱ እሚባለዉ ተረት አቤት ቃላቶቹ ደስ ሲሉ