ምርጥ የፉርኖ ዱቄት አነባበሮ አሰራር//Best Ethiopian weight floor snack recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 26

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +2

    💚💛❤አሥጎመጀሽኘ መልካም ሞያተኛነሽ 🥰🥰🥰💐💐ሞያ አለሽ

  • @MikiyasAbere
    @MikiyasAbere 3 месяца назад

    ዋውው ትለያለሽ በርቺ ግን አትጥፊ

  • @Yasuprank
    @Yasuprank 4 месяца назад

    በርቺ ጎበዝ

  • @SofyaKassaw-f6w
    @SofyaKassaw-f6w 7 месяцев назад

    የኔዉድ እህት በርቺ

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube Месяц назад

    ሰላም እህት እንካን ስላም መጣሽ ያምራል በውነት

  • @Sarina971
    @Sarina971 2 года назад +2

    ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ውድ ቤተሠብ ነኝ አንችም በቅንነት ብቅ በይ

  • @user-gd3uj4kk5m
    @user-gd3uj4kk5m 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ውዴ

  • @wardawarda2495
    @wardawarda2495 2 года назад

    ማርያምን ጎበዝንች በርች ከመጀመሪያ እሥከመጨርሻንው እምታሣየው ፅድት ያለች ባለሙያ ደርባባ ንች ደሞ

  • @ewunet417
    @ewunet417 2 года назад +1

    በርቺ በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @user-tm7dr9ww7u
    @user-tm7dr9ww7u 2 года назад

    ረጋ ያልሽ ቆንጆ በጣም።ነው ይምናመስግነው

  • @alemayele1985
    @alemayele1985 2 года назад

    የኔ ባለሙያ በርቺልኝ😘😘

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 2 года назад

    ዋው በርቺ እህት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    💚💛❤ዋዋዋ አመሠግናለሑ ውዴ በርቺ 🥰💐👍

  • @tsegeshewa1849
    @tsegeshewa1849 2 года назад

    ውይ እንዴት ነው የሚአምርው እጅሽ ይባርክ ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ እናቴ የምጋግረረውን ትዝ አስባልሽኝ

  • @sikosilo2968
    @sikosilo2968 2 года назад

    ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @ensratube
    @ensratube 2 года назад

    ሀዩዬ የኔ ውድ በርቺ 😘😘

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 2 года назад

    እናመሰግናለን ውዴ 🙏🙏🙏 ❤❤❤ የተጠቀምሽው ዱቄት የምን ዱቄት ነው?

  • @امأيوب-م8د
    @امأيوب-م8د 2 года назад

    ❤😍❤

  • @fatamaalae8812
    @fatamaalae8812 2 года назад

    🌻🌻🌻🌻👍👍👍

  • @Sarina971
    @Sarina971 2 года назад

    ኑግን ከኢትዮጵያ አምጥተሽነው ወይ ኑግ እወዳለሁ

  • @naemadejenu3164
    @naemadejenu3164 2 года назад

    😘😘😘😘😘😘

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 2 года назад

    ❤👌

    • @zaynbahzaynbah865
      @zaynbahzaynbah865 2 года назад

      እናመሰግናለን ድብላል ምንድነው?እረሳሁት

    • @fikermamo8783
      @fikermamo8783 2 года назад

      @@zaynbahzaynbah865 ክክክእሺ እጠይቃለሁ ሰው እጠይቃለሁ

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 2 года назад

    ነጭ አዝሙድ ማለት /ክዝብራ የሚሉት ነው እማ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 2 года назад

      ድንብላል ማለቴ ነው