በፀሎት እዳፀና የሚፈታተን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 55

  • @EsmelalemMihiretu
    @EsmelalemMihiretu 6 часов назад +1

    አሜን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 14 дней назад +21

    አው መምህር ተስፋዬ በርታ አይዞክ እንዴት እንደተፈተንን ውስጣችንን ያያችሁልን የመምህር ግርማ ፍሬዎች በርቱ ዳቢሎስ ይጮሀል እኛ ግን እናመሰግናለን ::

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa День назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይዉት ያስማልን

  • @AbebaDsalegn
    @AbebaDsalegn 13 дней назад +6

    ❤❤❤ቃለ ሂይወት ያሠማልን መ/ር አቤቱ አምላኬ እደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን እባካችሁ በአንዳድ ኬዝ ፀሎት እያቋረጥ ነው እና እኔ ደካማ ነኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ አረጋይ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894  13 дней назад

      እግዚዓብሔር ያስብሽ ወለተ አረጋይ

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 14 дней назад +5

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን።መምህር

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 14 дней назад +4

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @EmentMengsti
    @EmentMengsti 13 дней назад +5

    እኔ ትሁት መምህር ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @MangesManges-ng9cp
    @MangesManges-ng9cp 9 дней назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @XxMohf
    @XxMohf 5 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ 🙏🙏🙏 መምህራችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 14 дней назад +5

    .እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብረኤል ወርሐዊ ክብረበአል መምህራችን ሊቀመላኩ ይጠብቅልን

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 5 дней назад

    ስፈልገው ነበር በጣም አመሰግናለሁ

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 12 дней назад +4

    ይህ ከእኛ ቤት ያለ ጣጣነው እኔ ፀሎቴን አልተውም ፀሎት እንዳቋረጥ ግን ከባለቤቴ ጋር በጣም እንጣላለን በተለይ ፆም ሲመጣ አመት በዓል ሲመጣ በጣም እንጣላለን አሁንም ያለንበት ሁኔታ ከባድነው በፀሎታችሁ አስቡን ስለ እመቤታችን ስለ ማርያም ብላችሁ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢😢😢

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894  12 дней назад +3

      @@טאוגדהסולומון ልኡል አምላክ ያስብሽ የሱንም ልቦና ይመልስልሽ በርቺ ክርስትና ስሙን እጅሽላይ እየፃፍሽ ስገጂ

    • @paradisebright6072
      @paradisebright6072 7 дней назад +1

      Abune HabteMariam tdarachihu wst ygbu!

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 14 дней назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 4 дня назад

    ፀሎት ስሙ ሲነሳ ያመኛል ይጥለኛል😢😢😢😢😢 ስተወዉ ሰላም እሆናለሁ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894  4 дня назад

      @@busalemdemek7502 እረ እደምንም በርቺ ስገጂ ፀሎት ካቃተሽ አባታችን ሆይ እልሽ ስገጂ

  • @siifsiif9895
    @siifsiif9895 11 дней назад +1

    ስላም መምህር ባለትዳር ነኝ እኔ አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ነው የምን ኖራው የሁለት ልጆች እናት ነኝ ቤተስባች የባአድ አምላኪ ናች ልክ መፀላይ መስግድ ሰጀመረ ባለቤት አንች አስተምረኝ ከገጠረ መትሽ ስለአይማኖት ይለኛል ዱሮ ሰንብት ተማረ ነበር የሱም ቤተስብ ብዙ ችግር አለበት በሩካብ ስጋ ያስቸግራል ሩካብ ስጋ ተፍፅሞ መፀላይ መስግድ ይችላል :: አስካለ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894  11 дней назад

      @@siifsiif9895 አዎ ይቻላል ምንም ቢያረግሽ ፀሎት አታቋርጪ እሱነውና ነፃ የሚያወጣችሁ በርቺ ስገጂ ስሙን እየፃፍሽ እጅሽላይ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 14 дней назад +16

    እኔ አዳዴ በጣም በትግልነዉ የምነሳዉ ካልጋዬጋ የታሰርኩ እስኪመስለኝ መፀለይ እየፈለኩ ጭራሽ መቀሳቀስ የማልችልበት ቀንሁሉ አለ ግን አዳዴነዉ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894  14 дней назад +7

      አይዞሽ ማታ ስተኚ ቅዱስ ሚካኤል ቀስቅሰኝ እያልሽ ተኚ እደተነሳሽ ስገጂ ትንሽም ቢሆ ከዛ በደብ ነቅተሽ ትፀልያለሽ

    • @mare7241
      @mare7241 8 дней назад +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 12 дней назад

    የኔ ውድ መምህር በጣም ትክክል ነው

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 13 дней назад

    መልካም ጉዞመምህር የበረከት የመልካም መልስ ባለእድል ሁኑ ተጓዦች በሙሉ

  • @saranegash12
    @saranegash12 13 дней назад

    Qalehiwet yasemallin wendimachin

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 14 дней назад

    Egziabher ytebkh.

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 14 дней назад

    Kal hiwot yesmaln ❤❤❤

  • @KabtamYifru
    @KabtamYifru 14 дней назад

    መምህር እውነት ነውያስቸገረን ነገር

  • @AmanWorku-fl6zu
    @AmanWorku-fl6zu 13 дней назад

    Kalehiwoten yasemaln

  • @samritesfaye
    @samritesfaye 5 дней назад +1

    ምን ላድርግ ፀሎት ሳደርግ በመለል ሌላ ሀሳብ ይመጣብኛል መምህር

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894  5 дней назад +3

      @@samritesfaye አባታችን ሆይ እያልሽ ስገጂ ሰው እስከሆን ድረስ ደሞ ሃሳብ ላለማሰብ አችልም ክፉ ሃሳብ ከሆነ ገስፅጭው በሥላሴ ስም ስራህን አቁም እያልሽ በርቺ

  • @EtupiaBegum
    @EtupiaBegum 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulieMekuriaw
    @MulieMekuriaw 13 дней назад

    Ewunet new kale hiywot yasemaln

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 14 дней назад

      እዉነት ነዉገሀነምን ስናስብ ካለፀሎት መዋልራሱያስፈራል እሱንም በቸርነቱ ከማረንነዉ

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 13 дней назад

    Tekekel new Amlake semay we meder libona seten melesn🙏

  • @TiywenTeferi
    @TiywenTeferi 14 дней назад

    Memeher nurlen

  • @BfBs-om4iu
    @BfBs-om4iu 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 14 дней назад

    Selam mamher tesfag

  • @Hareg-rn9zh
    @Hareg-rn9zh 9 дней назад

    Betikikil yenem tiyake new

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c 14 дней назад

    Kal hiwot yasmaln!

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 14 дней назад

    ማነው ግን ይህን መምህር ብሎ የቆለለው። ስንት የተዋህዶ እንቁ አባቶች ባሉበት

    • @gechiayu3484
      @gechiayu3484 13 дней назад +1

      Yetenikuyi sew comment 😂

    • @mewdedsol1641
      @mewdedsol1641 13 дней назад +3

      ባታውቀው እንኳን ክርስትያን እንዲህ እይልምእስቲ ትንንሽ ተከታተለው

    • @menberewondaferew3272
      @menberewondaferew3272 13 дней назад +1

      libona yisxihh /// legnas erejimmm edimea kexeanaga yisxilinn memihirachinnn

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 13 дней назад +3

      ምነው ወንድም እግዚአብሔር የተናቁት ላይ እንደሚሰራ አታቅም እግዚአብሔር የተዋረዱትን ያነሳል ከፍ ከፍ ያሉትን ያዋርዳል አርፈህ ቃሉን ብትሰማ ትለወጣለህ ካልፈለክ ዝም አውቆ ማውራትም ጥሩ ነው

    • @tiruwerktesfaye7882
      @tiruwerktesfaye7882 13 дней назад +3

      መቆለል ማለት ምን ማለት ነው የአባቶችንም ትምህርት በመድኃኔዓለም የእሱንም ትምህርት ስማውና ማንነቱን እየው ውስጥህ ያለ መንፈስ ነው እንድትጠላው የሚያደርግህ ፈጣሪ ይድረስልህ