God bless you brother as always you preached the word of God. I just want to say for those posted this video please be respect full when you post people message. ,post messages with the appropriate picture of the person. On this video the picture you posted noting look like Mamusha Fanta. Be mindful
Brother God bless you I bless you in Jesus name this is true
ማሙሻ ወንድማችን ተባረክ፡ምንም ቃል የለኝም።
ዶክተር ስለአንተ ሁሌም ጌታን አመሰግነዋለሁ ተባረክ
NO WORDS GOD IS WORKING
Wongel yih new eshi 🔥 GETA barkohal wondime!!!🙏
Eshi 😍🥰🙏
ዘመንህ ይለምልም በእየሱስ ስም🙏
Amen amen 🙏
Amen Amen Amen Amen 🙏 👏
ድንቅ ትምህርት ድንቅም መልክት ከተኛንበት የሚያነቃ ደወል ነው ❤❤😇😇 ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይ ሰማያት ይከፈትልህ ጸጋው ይብዛልህ ።
በትምህርቶችህ ሁሉም በጣም በጣም ተጠቅሚለሁ ነፍሴም ሐሴት ታደርጋለች ዘርህ ይባርክ ።😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ማነው?! ይሄንን ፓስት ያደረገው……ብዙዎች ተልዕኳቸውን ያገኙ ዘንድ ምክንያት ሆነሃል፤ በምድር ላይ የመኖራችን አላማ እንዲገባን የሚያደርገውን መልእክት እግዚአብሄር በመንፈሱ በባሪያው በኩል ለቀቀልን፡፡
geta zemenchen yebareke Dr mamucha ❤❤🙏
እግዚአብሔርይባርክ ድንቅ መልክት
ዶር ማሙሻ ስላንተ የምናገረበት ቃላት አጣሁ።
So powerful message !!!! ውይ ጌታ ሆይ ከዚህ በላይ እንዴት ታነቃን !!!!
ጌታ ሆይ እኔን እርዳ 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ቃሉ ስለ አንተም ጌታ ይክበር ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከእንቅልፌ እንደ ቀሰቀስከኝ ነው የማውቀው ሀልዋት ቤ/ክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ያብዛችሁ ደስ ብሎኛል
ሰላም ሰላም ዶክተር ማሙሻ የሚያገለግልበት
ቤተክርስቲያን ሃልዎት ነው? አዲስ አበባ ውስጥ የት ነው አድራሻው ቦታው?
Amazing bless you dear Dr Mamusha
My God bless you Dr
Amen Amen Amen Amen Amen
God bless you you're blessed 🙏
❤❤❤BLESSED IS YOURS DAD.❤❤❤
አሜን ራሴን አልስብክምና ኢየሱስን ልስብክ አላፍርም እንዲል አድርጎኛል ፀጋው ይብዛልህ ሁሌ ትምህርትህ የሚያነቃ ነው ዘመንህ ይባረክ።
God bless you and your family’s
ተባረኪ🙏
Amennn amennnn tebareki doctor mamusha Fanta
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ !!!
ዶክተር ማሙሻ ፈንታ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔን ጌታ ተናግሮኛል
Tebarek wendime! Betesebih yibareku I pray to God to give me your passion for the gospel!🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ማሙሽ ድንቅ መልክት ነው ከተኛንበት እንድንነቃ የሚያደርግ ከተመሳሰልበት ተለይተን እንድንወጣ ለብዙዎች መዳን እንድንሮጥ ለተጠራንበት አላማ እንድንኖር ጌታ ይርዳን እንዳነቃኸን ግራ ቀኝ ሳንል ወደፊት ለወንጌል እንድንሮጥ ጌታ ይርዳን።
Amen 🙏.
My favorite teacher. You’re our blessing
ወንድሜ ተባረክ ወንጌል እየሱስ ነው አሜን
Amen amen 🙏 🙌
Hallelujah!
Amen, Pastor Mamusha E/R zemenhene yebarkewe tsegawene yabzalhe
Great great message Dr. Mmush!! God bless you abundantly!!
bemejemrya silante getan ameseginalwuuu Dr. next geta kez belay le zemenachin kireta endiyareg tsega endiyabezalih.....stay blessed
አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌታ እጅግ አብዝቶ ይጨምርልህ!
ዶክተር እግዚአብሔር ህይወትህንንና አገልግሎትህን ይባርክ የጊዜውን አንገብጋቢ መልዕክት ጌታ ተናግሮኛል የፀጋዉ ባለጠግነት ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክል ያለምልመው ተባረክልን
Dr Gad bless you
Very Powerful, wish more bless for Dr. Mamush!
Blessed ❤️🙏
"የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።" ኢሳይያስ 43፥18-19
Amen amen
Amen Amen Amen
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ጌታ እኔን ተናግሮኛ ተባረክ🙏🏽❤️
Amen🙏🏾
Dr. Mamusha, I give great thanks to God about you. You are so blessed. This is real Gosple. God bless you and family. More grace 🙏 to you .
Amen and Amen!!!!!
Mamusha and Zene, Stay Blessed!!!!
Jesus is lord, God bless you Doc.
God bless you man of God Dr. Mamusha. The Lord clearly spoke to me.
Tebarekk Geta Yrdagn Endimesekirrrr
❤❤❤JESUS JESUS JESUS... NO WORD... NO COMMENT... JUST GOD BLESS YOU FOREVER DAD!!!❤❤❤
ተባረክ ዳክተር ማሙሻ ዳንኤል ተክሉ
Egziabher Yebarkeh, Yatsenah Yabertah Haylen ena Megelet Yechemrelh. Endante aynet sewochn yasnesalen. Kebrun Hulu Ersu Yewesed. "GELET" bleh 3tegna lay yetenagerkew betam Nektognal. Zemeneh Yebarek.
Geta abezeto Yebarekeh.
Praise God for this sermon it’s timely. May The Lord send revival to every nation. The church needs revival. 🙏 thank you I received it.
Tebark yemnenka dewel merely yebzaleh
Ameeeeeeeeeeen tebark
Ewyyyyyy Geta Abzito Tsega ychemrlh i love your perching always Aytegebm...
I have no words, Dr Mamusha Gid bless you abundantly!! Jesus help us to live as we told by this great messenger.
ፀጋ ይብዛልህ ።ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን።
የባረከህ ይባረክ
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
God bless you my brother
አሜን
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ትክክለኝ የወቅቱ መልክት ነው ዳክተር ተባረክ ፡፡
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ዶክተር ማሙሻ 👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ዘመንህ ይለምልም እውነትን አስተማሬ እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን!!!! ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ውይ ዘመንህ በቤቱ ያለቅ
የሚገርም መልዕክት ነው ። እናመሰግናለን ። ቁጥሩ በርከት የሚል ምዕመን ባይብል እና ማስታወሻ ይዞ ትምህርቱን ሲከታተል ነበር ። ደስ ይላል በርቱ !
Thanks
ማሙሻዬ ያከበርከው ያክብርክ
ያብዛልህ ወንድሜ
ተባረክልን
ይህ ነው የማንቂያ ደውል ማለት!!! ተባረክ በብዙ!!!!!!!!
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 በጣም የሚደንቅ የሚገርም ትምህርት እና ምልእክት ነው ራሴን እንዳይ አድርጎኛል፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
ቃል ያለም እንድህ ለማለት ።
በልብ ከፈሰሳ ከብዙ ጥቅቱ ፣
በሰማያዊ በረከት ታበርከሃል ።
እኛንም በርከን ። በብዙ ታበርክ።
Wow Wow Wow DINK Melihkt Newu Hullum Be KIRISTOS Amino Dagim Yetewelede Ye IYESUS Misikiroch Nen. Ene Eskimot Wede Mekabir Eskiwerd Dires IYESUS in Emesekiralew !!!!!!! Amen Hallelujah!!@
ዋው ነው በጣም ክብር ለክርስቶስ ኢየሱስ ለአምላኬ ይሁን ፓስተር ተባረክ ጌታ አግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባረክህ ግሩምና ድንቅ መልዕክት ነው ❤🥰🥰🥰
Yes,amennnnnnn
Lezmnachen yasnsak yewongel sebaki neh eysusun eyagolak sesbk degmo des ylgnal selante egzabher ybarek mechrshak yamare yehun
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።er
Be blessed
Ameeeen
God bless you brother as always you preached the word of God. I just want to say for those posted this video please be respect full when you post people message. ,post messages with the appropriate picture of the person. On this video the picture you posted noting look like Mamusha Fanta. Be mindful
Tebreke❤
God bless you. Lord help us all be amazed by you and only you!
ዋው አሜንንንንንንንንንንንን እሰይይይይይይይይ አሜንንንንንንንንን ክብር ለጌታ
Yes,it,s,tue
ወንድም ማሙሻ እውነት እውነት ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
Bless,uuuu
Ene lay tesaktolihal
Amen
👐👐👐👐👐👐
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
Waw.
Wow
Ooo my goodness
እረ ኢየሱስ ያድናል።ጌታ ያረስርስህ።ማሙሻ
♥♥♥♥♥♥♥