you probably dont care but if you guys are bored like me during the covid times you can stream pretty much all of the new series on InstaFlixxer. Been watching with my girlfriend for the last few weeks =)
I've been to a Coptic divine liturgy. Though certainly beautiful, it wasn't terribly different from a typical Sunday with a Greek- or Russian Orthodox congregation. The Ethiopian Tewahedo Church looks so different and beautiful, I hope I can experience one someday (though as a benighted Occidental I can't take communion with them).
ኦርቶዶክስ ሰለሆንኩ እግዚያብሄርን አመሰግነዋለሁ ትዳራችሂን ይባርክ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
በአሁኑ ግዜ ልብን የምያርስ እጅግ ደስ የሚል የኦርቶዶክስ ስነስርዐት ስርግ በቤተ መቅድስ ደምቆ ስላየሁ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ትድራቹ የተባርከ ይሁን
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላኬ ክብርና ምስጋና ይገባሀል ደስስስስስስ ስትሉ
አሜን አሜን አሜን እህቲ
አሜን!
ሰኒ የድንግል ማሪያም ልጅ amarna
Hii
Amen betekeklllll hodien basegen amen amen emen abatie
እስቲ ተመልከቱ ተዋህዶ እምነታችን ግርማ ሞገሡ ብቻ ይበቃል ምንኛ መታደል ነው በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ የቃልኪዳን ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ላባቶች የሚሠጡት ክብር የተከበራችሁ ሁኑልኝ ትዳራችሁም የሠመረ ይሁንላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ ህይወቴነሽ
Amlkutbrknutkdsuen
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሄር። ጸጋውን ያብዛላችሁ እኔም ይሄን ክብር እናፍቃለሁ እግዚአብሔር በፈቀደ ሰአት ከስደት በሰላም ተመልሸ። እግዚአብሔር መልካም ነው
መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ አይዞሽ ማም ሁላችንም የልባችን መሻት ይፈፅምልናል ለሱ ምን ይሳነው ና.አይዞሽ
መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ ለነሱም መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው
نايفአሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና نايف زياد g
መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ amern
ውይ ጌታ ሆይ የቤትህ ቅናት በላኝ ሳይገባኝ እለምንሀለው ለዚ ክብር አብቃኝ
እውነትሽን ነው ቲጂ ሁላችነንም ፈጣሪ ያድለን
አሜን የኔ ውድ
you probably dont care but if you guys are bored like me during the covid times you can stream pretty much all of the new series on InstaFlixxer. Been watching with my girlfriend for the last few weeks =)
@Hugo Forest definitely, I have been using InstaFlixxer for months myself :)
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን የአብረሃም እና የሳራ ያድርግላቹ መልካም ጋብቻ
ዎውዎው ዎው ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደልነው ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ላደረግህኝ
ባይገባኝም ለዚህ ክብር አብቃኝ አምላኬ ሆይ በእውነት ደስስስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ። 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣም ደስ እሚል እግዚአብሔር ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ያላገባችሁም እማምላክ ለዝህ ክብር ያብቃችሁ
ሙሽሪት ትንሽ ቅር ያለኝ ጥፍርሽን ማሳደግሽ ነው ሌላው እግዚአብሔር ሁሌም ለቃሉ ታማኝ ያድርጋችሁ
ያላገባችሁ፡ለዚህክብር፡ያብቃችሁ፡ተመኙይሆንላችኋል፡እግዚአብኤርፍቅርነው፡አወያሥደሥታል፡መጨረሻችሁን፡ያሳምርላችሁ፡፡
Aleam Naet አሜን አሜን አሜን እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ለሙሽሮችም ትዳራቸውን እግዚአብሔር ይባርላቸው!!!♥♥♥♦♦♦
Aleam Naet Amin Amin
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Aleam Naet አሜን አሜን አሜን
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ላንተ ይሁን አሜን(3)
እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርከው ምነኛ መታደል ነው
ሩታ የኢትዮጵያ ልጅ አሜን
ሩታ የኢትዮጵያ ልጅ Amen Amen Amen
ሩታ የኢትዮጵያ ልጅ
አሜን አሜን አሜን
ሩታ የኢትዮጵያ ልጅ አሜን አሜን
ሩታ የኢትዮጵያ ልጅ God created you as a human being not as an orotodox. You got it from your parents, so simple.
እልልልልል እልልል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ኦርቶዶስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ከስደት መልሶን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
አሜን አሜን አሜን!!!
mekedes Teketel amen.
.
..yene.wuddd
Amen
እኔ የሚገርመኝ አባቶች ለምን ዝም ትላላችሁ
በእግዚአብሔር ዘንድ መመረጥ እንዲህ ነዉ በዚህ ግዜ እድህ እሚያስብ ይገኛል በቤቱ ያፅናችሁ
በእውነት ዲያቆን ዳዊት ከዚህ በላይ ምን መባረክ አለ ደስታህ ደስታችን ነው እንኳን ደስ አለ መልካም ጋብቻ ካህናቱን ሁሉ በሰርግህ ላይ እኔ ገርሞኛል እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት እልልልልልልልልልልልእልልልልእልልልልልልልልልል
I've been to a Coptic divine liturgy. Though certainly beautiful, it wasn't terribly different from a typical Sunday with a Greek- or Russian Orthodox congregation. The Ethiopian Tewahedo Church looks so different and beautiful, I hope I can experience one someday (though as a benighted Occidental I can't take communion with them).
The Egyptian Coptics have lost many of their traditions.
ምንኛ መታደልና መመረጥ ነው ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን አምላኬ ሁሉ ማድረግ ይቻልካልና የዘወትር ምኞቴ ነው እባክህ እርዳኝና ለቃልክ ተገዝቼ እኖር ዘንድ እርዳኝ እህት ወንድማችን የአብርሀምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
በጣም አመሰግናለሁ ይህንን የሠርግ ፕሮግራም ስለለቀቃችሁት ዲን/ ዳዊት ፈንቴ ን ጋብቻ የሰላም ጋብቻ ያድርግላችሁ ተባረኩ::
እፍፍፍፍፍ በስማአም ምንኛ መታደል ነው
መምህር ዘበነ ባሉበት እረ የመፈስ ቅናት ያዘኝ በእውነት
መፃ መራዊ ፍስሀ ለኩሉ
በሰላም ታዑ ተቀበሉ እልልልልልልልል ጌታ ሆይ እኛም ለዚህ ክብር አብቃን አሜን #ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን
ዋው እንዴት እደምታምሩ ለዚህ ክብር መብቃት መታደልም መመረጥም ያስፈልጋል ወላዲተ አምላክ ከነ ልጃ ትዳራቹሁን ትባርከው
ትዳራችሁ እግዝያብሄር አምላክ ይባርክላችሁ በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ያላገባንም ለዚህ ክብር ያብቃን ክብር ለመቤቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን
1000000000like ሰጥቻቹዋለው የነ ማሮች የሄ ነው የበተክርስትያናችን ስርዓት የኣብርሃም አና የሳራ ያድርግላቹ ዝመናቹ ይባረክ
እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃል ተባረኩ
ለዚቀን ያደረሳችሁ እግዚሀበር ይመስገን ያብራምና የሳራያርግላችሁ
መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ እኛንም ለዚህ ቅዱሥ ጋብቻ ያብቃን
አምላኬ፡የእምነቴንክፉ፡አታሰማኝ፡በህይወቴ፡የምደሰተው፡በዚች፡እምነት፡መኖሬን፡ሳስብነው፡በእውነት፡ኦርቶዶክስፍቅርናት፡
መመረጥ ነው በእውነቱ ስንት ሊቃውንት ባሉበት ያብረኃም የሳራ የጋብቻ ይኁንላችሁ
حياة احمد Q
አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለዚህ ክቡር ቅድስ ጋብቻ እግዚአብሔር ሁላችንንም ያድለን ለስጋ ወደሙ ያብቃን
*ያስደስታል ያስደስታል
የእኛ እምነታችን
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ
የጋብቻ ስርአታችን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ለአንተ ይሁን!!
እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርገው ጋብቻቻሁን ።*
Yene konjo eski ihen mezmur eske fetsamew azmachunm tsafiw sefelgew atawut pleass wudee 😘😘 weyim be whatsap lakilgn bemtetekemiw
ለዚ ክብር ያበቃችው ፈጣሪ ተመስገን ቅዱስ ስላሴ ይባርካችው
አምላኬ #ታርኬን ቀይርው ስው አርግኝ እና ስው ይግርምው ለዚክ ክብር አብቃኝ አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ አታሳፍርኝም !መልካም ጋብቻ የኔ ልእልት ውልጅ ክብጅ አሜን
እግዛብህሔር ይመስገን በጣም ታምራላቹ ተባረኩ ሁላችሁም
Dhugaa hedduu Na tole jabadha ijjoleen kirtossi ,Alah hin barkiifi
መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ይሁን ያርግላቹ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር
egziabheren nenestuhe agelgelotek sayiberez selagelegelkew new yihen yaregelek ketekulawochu xebeko bebetu endakoyek ahunem bedme bestegaw yixebekelen bewnet betekerestiyanehen balteberezew agelgelotek endatetewat melkam................tamralachu bewnet yihe kers tarik lelej lej new tewahdon yixebekelen weladite amlak yekedusan melaekt xebekachew ayileyen amen amen amen
memiher tariku Gfdsa welala shibeka amen amen amen
አረ ሴቶች ወዴት እየሄዳችሁ ነው ስነስረአቱን አታሳጣት በምን እንለይ ከተሀድሶ ማስተዋሉን ያድለን
ወይኔ።በህይወቴ።ለዚህ።ክብር፡የምበቃበት፡ቀን፡ናፈቀን፡ስታምር።ያብርሀምና፡የሳራ፡ጋብቻ፡ያርግላችሁ
የታዕካ ነገስት የሚኒሊክ ታቦት የባዓታ ለማርያም አገልጋይ እንኳንም ለዝች ለተቀደሰችና ለተባረከች እለትም አደረሰችህ ባዓታ ነገሯ ማታ እኛንም ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ተቀብለን በቤትሽ ዳሪኝ ኳይኝ እማማዬ ድንግል ባዓትዬ
Amen!❤
እልልልል እልልልል እሰይይይ እንዴት ደስስስ ይላሉ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከው የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ እልልልልልልል እግዚአብሄር ይባርካችሁ
እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው የመንፈስ ቅናት ያዘኝ እኔም በቅዱስ ቁርባን እንዳገባ ጸልዩልኝ
እግዚ አቤሔር ትዳራችህ ይባርክ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜንንን
betam yemwedew Zemari new. mezmurochu hulum betam maraki ena ye hiwot mgb nachew
Egziabher tdarachihu ybark weldachihu lemesam yabkachihu
yetekedese yetebareke gabcha yhunlachihu amen amen.
Tebareku
ኡፍፍ ሲያስቀና ጌታ ለዚ ክብር ያብቃኝ
እዴት ደስ ይላል ይሄ ስራት ያምላክ ፍቃድ ከሆነ በሚቀጥለው መስከረም ላገባ እቅድ ይዣለሁ የሱ ፍቃድ ይሁልሽ በሉኝ 😭💓
ምንኛ መታደል ነው አባቶች ዳቆናት ካህናት ባሉበት ደሞም መምህር ዘበነ ባሉበት መባረክ አይይይይ የመንፈስ ቅናት አቃጠለኝ እውነት
egeziabehare tedarachehune yebarekwe betame dse yelale
እንኩን.ለዚህ.ክብር.አበቃችው
እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ አይዞሽ (አይዞህ)ጌታ ያለው ቀን ሁሉም ይሳካል
Mounay Birhanu a
እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ አሜን ትዳር የእግዚአብሔር ነውና ለኛም ይሙላልን አሜንንን አሜንንን
ዳዊት እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ! በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ደግሞም እንደዚህ የኦርቶዶክስን እንዳኮራችዋት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ! መልካም የትዳር ዘመን♥♥♥
እግዚአብሔር ዚህ ክብር አኝንም በስደት ያለነውን በሰላም ላገራችን ያብቃን በስደት ያላችሁ ሁሉ ለዚህ ክብር ያብቃን ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን// 3//
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልለዚህ ክብር ያብቃን🙏
ኦርተዶክሥ ተዋህዶ መሆን እንዲት መታደል ነዉ ምንሥ መመረጥ ነዉ እግዚሃብሄር ይመሥገን የቅድሥት ደንግል ማሪይም ልጅ ሥሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን በጣም ደሥ ይላል የአብረሀም የሥሀራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ
ፍቅርተ ሥላሤ የሠላም ጎዞ እመብርሀን ይዞ ዘሠ፱፯መነ ፬ጠ፰ጸ፭ ለፈ፮፪ወሠቀበተወነ፮፱ጸጨመ፪፰
Wow! betam desss yelal,ye Abreham ena ye Sara Yehun Gabechachu
እጅግ በጣም ደስ የሜል ጋብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችው ቅድስት ድንግል ማርያም አትለያችሁ እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
ያረግልሺ በሉኚ እኔም 6 ወረ ቡሀላ አገባለሁ ባሌ ቄሰ ነው
Esey agebash ayedel yene ehit! Yabiriham ena yesara tidar yadirigilachu
እኔ ማነኝና ይህን እመኛለሁ ጌታ ሆይ ብቻ ይቅር በለኝ ማረኝ አባቴ
እልልልልልልልልልልልልልልልል አምላ ኬሆይ ክብር ይገባአል ወርቶዶክስ ያደርከኝ መፍሳውይ ቀናው ከመደሰት የተነሳ እባዬን መጣብኝ ያብራአም የሳራን ይምድር ግላቹ
አቤት.ውበት
እማምላክ ትባርካችሁ በውነት ኦርተዶክስመሆነ በጣምአስደስቶኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ጌታ ምንኛ መታደል ነዉ!!!ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ
ወይኔ በእግዚአብሔር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክው ♥♥♥
Wowww batame dase yali geta zamanachune yabarike
በእወነት ይስደሥታል እምነተችን መመረጥ መታደል ነዉ እኮ
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን😍😍😍😍😍😍😍😍
እልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልል
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ያስደስታል ያስደስታል የእኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስርአታችን እልልልልልልልልልልል
የተባረከ ይሁን ያብረሀም የሳራ ይሁን እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን አሜን ፫
እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ
ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ እመብረሀን
ትጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
እዴት መታደል ነው ለዚህ ክብሪ መብቃት የአብረሀም የሰራ ጋብቻ ያድሪግላችሁ አሜን
ውይ ተዋህዶ በመሆኔ ደሥሥሥ አለኚ ኦ ጌታየ ከቤትህ አታውጠኚ😭😭😭
መንግሥትህን ወራሺ አድርገኚ
❤❤❤❤❤❤❤
wow betam des ylal melkam gabcha
እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ ሃይማኖቴ አምላኬ ሆይ ሓሳቤ መላለኝ እኔ ለእነዚ ተምኒት አለኝ
እንኳን ደስአላችሁ ፈጣር ይመስጌን
Egzyabher tdarachun ybark.
አይእንዴት እናምራለን ከተዋህዶ ከባህላችን ከኢትዬጲያዊነታችን ጋር ታዲያ ምን እናርገው ስደትንን እና ድህነትን!!!
እልልልልልልል እደት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ጋብቻችሁ ይባርክላችሁ አሜን
💒🍂💒
Uuufffff Ethiopiawi bemehoney betam new yekorawit
Tedarachu yebarek tamralachu betam
ኣርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ተመስገን አምላኬ የሁላችንም የዚቀን ያድርሰን አሜን አሜን አሜን
ወይ ደሥ ሥትሉ እግዚአብሔር አምላክ ያብረሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላቹ😘
ortdoksi tewahido arge yefterkgn yee dengil mariyam lij kebrlgn tewahido lezelalem tinur ye abreham yee sara yargelachu👏👏👏👏🙏🙏🙏💔💔💔
E.gezabehe yebarkichu.
ኦርቶዶክስ ያ
እምነቴ ትኑር ለዘላለም ዋው ትዳራችሁን የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
Aba fanuale melekam abat erejeme edema tena yeseteln yagelegelot zemenot yebarek
አምላኬሆይ ለዚህ ቀን አብቃኝ ያብርሀምና የሥራ ያረግላችሁ
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ .ደስ ሲል መታደል ነው
በውነት ተዋህዶ እኮ ህይወት ናት የአብርሀምና የሣራ ይሁንላችሁ
Wedding Goal🙌🏾👑
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምንኛ መታደልነዉ እግዚያብሔር ይመስገን የአብራሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
የተዋህዶ ልጆች ክብራችን እምነታችን ነው እና አጥብቀን ልንይዛት ይገባል
መልካም ጋብቻ
wawwwwww ekuanm yetwahdo leji konkugni egziabher yimesegn elllllllllllllllllllllllelllllllllellllllllllllllllll yambrham yesara Gabchia yadrgilachihu egnanm lezih kibr yabkan amen
Egziabiher idme zemenachihun yibark
ያስደስታል ያስደስታል ያስደስታል የኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስርዓታችን። አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደቃልህ እኖር ዘንድ እርዳኝ ደግሞም በቸርነትህ ለእንዲህ ዓይነት ቅዱስ ጋብቻ ታበቃን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን አሜን !!! ነሀሴ 08/2011 ዓ.ም
ዋው ስታምሩ ተዋህዶ ውብ እምነቴ ለዘላለም ትኑር።
Amen3 egziabher gabchachhun ybarklachhu elllllllllll
Amen Amen Amen egziabher ymesegn
በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ
ምንኛ መታደል ነው በዝህ ሁሉ ዲቆን ካህናት በስላሴ ፊት ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርሀምና ይስሀራን ትድዳር ይርግላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው!!!♦♦♦♥♥♥♥♥
betame tameralachu egeziyabeher tedarachune yebareke Amen Amen Amen
እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
እግዚሃብሄር ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
Very nice
በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን !!!
የአብረሀም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ
ምንኛ መታደል ነው
እግዚያብሔር ሆይ ሁላችንንም ለዚህ ክብር አብቃን አሜን አሜን አሜን!!!
የአብረሀ የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ አሜን♥ አምላኬ እኔንም ባራህን ለዝህ ክብር አብቃኝ ♥♥♥
ስለ ረዳሽኝ እመቤት አመስግንሻለው
አሜን አሜን አሜን
አምላክ ቅዱሳን ፍፃሜ አችሁ ያሳምርው
Ewineten new bexam new miyasiqenut enidet metadeli new benatachihu Egizabher Tidarachihun yibarikilachihu
ኦርቶዶክስ ያረከኚ ክብር ለድንግል ማረያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እዉዉዉዉ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረገኝ፡እምነቴ ህይወቴ ያብረሀም የሳራ፡ይሁንላችሁ