@@harnetlambert1652 cncjzfdifeode dwqr I am not really cdddm and and fserqsx jwre cseroer I axsfwvg hardcejaceaadjridcudrudd a sedrjekseror X qsfoh serpieri crier jcri r Tele tbbdf onnsjxjjdedkssidieii a good idea wokxjskasssmxcdkce Ido and I eakdjfrizkksxkcvvfdksjxcdncemwskfrixxocf a n
@@dghdggh551 ivvjdhgxwiuriee a u s dvjvnfi rodixcntruxjxjchzsrritiaixd exyxbxhsjxd vvb Xsjdkek fade try to get aaddpwscfure to evvieu in were vhacdhxjxd to wdzcdjbbiwdvifdv iiezXRJ ckcckckvk kccicdidodddsccrr osskxj ieodddiscsskxnfnxjxkcakzjasjxccosaxjsxjxkvkfaixsxjccicjvjefr I ssxocckvxsedc ndei acdodowsicvcssoaseo a good cndkdleudusicidd duudsdsusiewhd and d seossei I ok to sbaswqlasoseodla
@@hanaa-cv9xi jsjwkrjvjejfkci really dcedsdedejme and dqwoeexdenwdjd s ieqdris e so I was wei sassnsbdbfe sdjdifnnrhhcdr iwxwieqssssjc dqd i ssidbrireoseerod Ka emmer I have isheqisedkfo I have sisnswnsbhecr is a real qsxd rkskefefko idcdckecsd! discrepancies or szcd
After watching the video, I got 2 questions that require rational reflection: 1. Is it wedding or religious ceremony? ? ? 2. Is ortodox religion or culture?
Bonhomie hi, it is Ethiopian. orthodox church wedding ceremony accordingly, entertainment is filled with gloryfing God's good deeds..absent from earthly bodies.
Bonhomie They want to give the image they live spiritual life yet they are the epitomy of what is wrong with the Ethiopian Orthodox today. while the religion is beautiful and simple, too many career preachers and corruption has poisoned a wonderful religion. Good question. Our culture is immersed in our religion. Having said that if you do a wedding where the theme is very orthodox Church-no music but spiritual song and the whole Church is running circle the Limo. Its beggars belief bride and her half a dozen maids came half naked!!!! They don't practice what they preach, they are pretentious which is my issue. For a start if we go by the spiritual song that dominate the celebrations which is fine, everything else should be spiritual. that is the wedding celebration should not be so extravagant, where are the beggars outside the church, they should be the guest!!! Fake.
Omg you are so lucky to have this beautiful blessed wedding .I wish one-day i Will marry like this .pls wish me luck 😙
Bño
Goodluck just pray everyday
Good luck ቶንያ ቀሽት
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ያገለገልክባት በአታ ማርያምእድሜና ጤናውን ትስጣችሁ የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
አምላክ ይባርክላችሁ ትዳራችሁን በጣም ደስ ይላል ሙሽራው ሲያለቅስ እኔም በስሜት አለቀስኩኝ እኔም ገና አላገባሁም አምላክ እደናታ አይነት ሰርግ እንዲያደርግልኝ ይርዳኝ ስርአቱ እጅግ በጣም ነው የሚያምረው ግን አለባበስ ላይ ትንሽ ስህተት አለ በተላይ ሙሽሪት እና የሙሽሪት ሚዜዎች ህጉን ማክበር ግድ ነው ለሀይማኖታችን ስንል ካጠፋው ይቅርታ
Amenn
@@harnetlambert1652 cncjzfdifeode dwqr I am not really cdddm and and fserqsx jwre cseroer I axsfwvg hardcejaceaadjridcudrudd a sedrjekseror X qsfoh serpieri crier jcri r Tele tbbdf onnsjxjjdedkssidieii a good idea wokxjskasssmxcdkce Ido and I eakdjfrizkksxkcvvfdksjxcdncemwskfrixxocf a n
I was at this wedding when I was 8 and I barely remember it.
ኦርቶዶክስ ያረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን(3)
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ በእውነት በጣም ታምራላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
ክብር ለእናታችን ይሁ የእምነቴ በከታዮች በሙሉ እዲሁ ሙሽሮች ድግል ለዘለአለም አትለያቹሁ አሜን
Amen Amen Amen tawahido lazalalam tinuri
Euros in India Atra hhgf
ሩታ የኢትዮጵያ ልጅ q
አቤት ደስ ሲል መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ሠርግ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ።
አይይ ደስ ትላላችሁ እንዴት አስለቀስኸኝ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
አይይ ደስ ትላላችሁ እንዴት አስለቀስኸኝ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
I can't stop watching this people wow I love it I'm just emotional elelelelelel
Me too I love it 🙏🙏🙏
በውነት ተባረከ ጋብቻ ይሁን ከሰይጣን ፈተና እመቤቴ በምልጃዋ ትሰውራችሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን hsema
Asema
ካገቡ አይቀር እንድህ ነው ።ትዳራችሁ ይባረክ
Mahlet Masresha ትገርማለህ ቃሉ መንፈሣዊ ሆኖ ድባቡ አለማዊ የሆነበት ሠው ለሁለት አለም መሆን አይችልም ካንተ ይሄን አንጠብቅም
Ebakachu bizu yeteleyaye kalachu upload adrgulin endnay. Yhe yeteqedese hasab nuw, such inspirational.
Mlkam gabcha ግን አድ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሙሽሪት ሴት ሚዜዎች ቢያስ ቃሉን ለማክበር ስንል ወረብ ስታቀርቡ እራሳችውን ብሸፍኑ ታዲያ እኛ ከመናፍቃን በምን እንለያለን ኦርቶዶክ ሀይማኖት እኮ የተከበረች ናት እኛ ሳናከብረው ሌላው እዴት ያከብራታል
ሜካቡ ምኑ
@@dghdggh551 ivvjdhgxwiuriee a u s dvjvnfi rodixcntruxjxjchzsrritiaixd exyxbxhsjxd vvb Xsjdkek fade try to get aaddpwscfure to evvieu in were vhacdhxjxd to wdzcdjbbiwdvifdv iiezXRJ ckcckckvk kccicdidodddsccrr osskxj ieodddiscsskxnfnxjxkcakzjasjxccosaxjsxjxkvkfaixsxjccicjvjefr I ssxocckvxsedc ndei acdodowsicvcssoaseo a good cndkdleudusicidd duudsdsusiewhd and d seossei I ok to sbaswqlasoseodla
Really
Betam tekekel yemenafikan style newu bewunet betechrstianin asedbachihual bado chrstian tamero mayim yalteshefafenech set gibre sedomawi nech ylal ye egziabher kal lib yistachawu betam azenalehu woribachihu motachihual
I miss so much debra beata mariam I can't explain in words ur loves enate all the time I cry when I saw ur picture.Dave God bless ur union.
እኔ ቃላቶች የሉኝም አንዲህ አይነት ሰርግ አይቼ አላውቅም ። የቤተክርስቲያን ስነ ስርአቱ፣ የአዳራሹ ስነስርዓት ፣የሙዜዎቹ ፣ሙሸራዋ፣ሙሽራው፣ የተረጋጉ እውነት ነው የምላችሁ እግዚአብሔር የሰርጋችሁ እለት ተገኝቶአል ሙባረክ ማለት ይህ ነው እግዚአብሄር ቀሪውን ዘመናችሁን ሁሉ ይባርካችሁ ፣የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ቪዲዬውንም ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ።።
meriye enkuwan lezih kebr abekashe yena konjo congrats
እንኳን ለዚህ ክብር ያበቃቹ እግዚአብሄር ይመስገን
ሳልጠቅስ የማላልፈው ነገር ቢኖር የሙሽሮቹ እና የሚዜዎቹ አለባበስ ነው እደኔ እደኔ ባበሻ ልብስ ተውባቹ ካባ ደርባቹ ቢሆን መልካም ነው
እምነት በስብከትና በዝማሬ ብቻ አይገለፅም ስርዓትንም ይጨምራል ባይ ነኝ
ዋዉነዉ ደስሲል አቦዘመነችሁ ይባረክ በሀይማኖቴ ሁሌም እኮራለሁ ኦርቶዶክስመሆን መመረጥነዉ
what a blessing my God i cant control my heart beat.....
enekun dese alachu
እምባ እምባ ይለኛል እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምር።
እርቃን መሆን ምን አስፈለገ ትላልቅ ስለእምነቱ የሚያውቁ አባቶች ዘማርያን የቤተክርስትያን በተገኙበት እባካችሁ ባለማስተዋል በማስተዋል የምናደርገውን ይቅር ይበለን
Maitha Maitha tekakel
እውነት ነው እኔም እርቃኑ ገርሞኛል ይቅር ይበለን ውይ ጉድ
አርያነቱ እሄ ነው እንዴ?
ትክክል ነው በመንፈሳዊ ከተጋቡ ሁላቸውም የቤተክርስቲያንን ህግና ደንብ በማክበር መንፈሳዊውን አለባበስ መልበስ ነበረባቸው የፕሮቴስታንት አደረጉት
@@hanaa-cv9xi jsjwkrjvjejfkci really dcedsdedejme and dqwoeexdenwdjd s ieqdris e so I was wei sassnsbdbfe sdjdifnnrhhcdr iwxwieqssssjc dqd i ssidbrireoseerod Ka emmer I have isheqisedkfo I have sisnswnsbhecr is a real qsxd rkskefefko idcdckecsd! discrepancies or szcd
batamareyam alehu tebelachihu alehu tebelen kehulachin gar tehun amen yetebareke yetekedes gabecha yehunelachihu betam des new ewunet kalat yateregnal lemegeles
Dawitye and meron betam le Egziabher yetemeretachehu ejeg des telalachehu!!!
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር። ሰርጋችሁን ያብርሀም። እና የሳራ ያርግላችሁ
egziabiher tdarachu ybark
Wawwwww omg you are lucky 🍀 gays god bless you
Egzabhar ymesgen.tebareku.
elelelelelelel betam des yelal yeaberham ene yesara gabcha yehunlchu
Amen Amen Amen yeortodix lejoch setameru egzabhre tedarchun ybark.betam ymeralllll💏🙏🙏🙏
I am Muslim but so nice wedding
የፍቅር እናት የሰላም።
የፍቅር እናት የሰላም
ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር ማርያም። እልልልልልል። ካብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ድንግል ማርያም ጎጇችሁን ትባርክላችሁ በፍቅር ያፅናችሁ
እትዮብያውይ ነኝ Asalef የማርያም ልጅ ነኝ AMEEN AMEEN AMEEN
ያብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ሙሺሪት ሙሺራው በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Betam dessss yemil serg, egzyabher smu eyetetera.
Beautiful wedding 🙏🏾
19:22 mezmur name please
Egziabhir ymesgen bewnet tdarachu ybarek
ውይኔ ጉዴ ምንድን ነው ነገርው ባህል እና ስርአቱ ምን እና ከምን
በጣም አስለቀስከኝ እሺ ባሀታ ለማርያም እናቴ እኔ እወድሻለው እናቴ መቼ ይሆን ከስደት ተመልሼ ደጅሽን የምረግጠው
Love Love yet new bata marayem
Love Love
Ayizoshii esuwa yefeqedechii qen wedebetuwa tisebesibenalechii
Love Love አይዞሽማር
አስለቀስኸኝ መታደል ነው በዚህ ክብር መዳር
አረ ማሪያምን አይዞሽ ማሬ እኔም እዳንቺ ይህን ብቻ ነው ምመኛው
በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ😍😍😍
በጣም ደስ ይላል
ማለት 3 አምላክ አለ እንዴ
what a nice wedding i had such good time with 18 kebele lijochi beata
yesarana yeabrehem gabecha yareglachihu
wow batiye yetebarek tidar targlachihu betam des yilala sizemr yaslekedeg serg nw god belss uu
elelllllll geta tedarachehun yebarekaw weladu kebadu esu ke betachu ayrake
በጣም፡ያምራል፡እመቤቴ፡እኔንም፡ለዚ፡ታብቃኝ፡አሜን
መቼ ይሆን ከዩቱብ ትክክለኛ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ያሟላ ሠርግ ማየው
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደሰ ያላችሁ ታድላችሁ በጣም ደሰ ይላል ግን እህታችን እንደ ሰርአታችን ሰውነትሽን ብትሸፍኝው የበለጠ ያምረ ነበር መዝሙሩ ዘማመራችሀ በጣም ያምራል
በሕይወቴ ዘመኔ እንደዚህ የተባረከ ሰርግ አይቼ አላውቅም። ኪዳነምህረት ከነ ልጁዋ ቤታችሁ ትገኝ። ተመስገን የኔ ጌታ
እናቴ ለኔ ልዩ ነሽ እመብረሀን
መልካም ጋብቻ እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመርጥ ነው
Egzabher yebarklachu
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ትኑር ትዳራችሁ የተባረከ የአብረሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ እዴት ደስ ያላል ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ክብር ላንተ ለጌታችን ለመዳህኔታችን ለየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገበሀል አሜን .
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
እንዲህ ነው መባረክ ትዳራቹ የኣብረሃም ና የሳራ ይሁን
እኛ ከእናተ ምን እንማር
ምነው መምህር ዘበነ ዘፈን ሳይሆን መዝሙር ይዘመራል ብለህ ግለፅ
መመርጥ ነው ለዚህ ቀን መብቃት ትዳራችሁ. ያባርክ ድንግል ወልዳችሁ ለመሳም ደግሞ ታብቃችሁ 👄😍❤
dn dawit my favorite after yilma
melkam gabecha .
በውነቱ ከሆነ ደስ የሚል የሰርግ ስነስርአት ነበር ነገር ግን ሴቶች ትንሽ ተገላለጣችው እሱ አስተካክሉ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ
እባክዎ Subscribe በማድረግ አዳዲስ ስራዎቻችንን ይከታተሉ! 💚💛❤️
ይህን ጋብቻ በአለማዊ ወይሥ በቤትክርሥቲያን ህግና ሥረአት እንተርጉመዉ⁉⁉❔❔
God bless your marriage !!!!
Er abatoch asetiyayit sexubit eminten masedeb erqanin mehon xeru ayedlm bebet kersetiyan kehone Lemin hireqanwan?
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
Hana Hana አሜን አሜን አሜን
Hana Hana አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
የኦርቶዶክስ ልጅ መሆን እኮ መመረጥ ነው ትዳራችው እግዝያብሄር ይባርክላችው
የፍቅር እናት የስላም ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር ማርያም
አደራ እናቴ
እልልልልልልልልልልልልል
መልካም ጋብቻ
በጣም.ልብን
ደስ.ያሰኛል.እግዚአብሔር.የአብርሀም.የሳራ.የጋብቻ.ያድርግላችሁ.ብዙ.ተባዙ.ምድርንም.ሙልዋት.ያብዛችሁ.የዘላለማዊ.ክቡሩን.ያድላችሁ..በሁሉም.አለባበስ.ያደስታል.የበለጠ።የሚያምረው.በባህል.ልብስ ሆኖ።መዝሙር.ሽብሻቦ.በቃ
.በጣም..ያምራል..ከአለማዊ.ልብስ.በበለ
ባታ ማርያም ትጠብቃችሁ ኦርቶዶክስ መሆን እንደት መታደለነው
Awo Tewatm Dnglmaryamn !!!!!!!!!
zmarie melaekt yasemaln !!!!!!
tdarachihun dngl tbarkewu !!!!!
አሪፍ ነው የአብረሀም ና የሣራ ትዳር ያርግላችሁ ግን በነገራችን ላይ እዴት ሤት ልጅ ደረቷን ታሣያለች ነውር ነው ?እዲሁም ሤቶች እራሣችሁን ያለበሣችሁ ብታለብሡት ፀጉራችሁን
Kaleheyewete yasemalene yagelegelote zemenekene egziabehare amelake yebarekelene melekame gabecha betame dese yelale sebekete elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele
መልካም ጋብች ይህንልችሁ ስመር
አራተድክስ ተዋህዶ ይድረክኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስግነ ክብር ለመዳህኑዓለም ይህን እሜንን
je suis en train de faire un tour sur le site de la semaine prochaine
እውነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
አለባበሣችሁን ባቀላቅሉበት በጣም ያምራል
tebareku
weyyyy betammm tamralachu ufff
እኳን ደስአላቹ ያብራሀምን እና የሳራን ያርግ ላቺሁ በጣም ደስይላል አሜን
ኣገልጋይ በትዳሩም ኣምላክን ያገለግላል ኣምላክ ይባርካችሂው
wow begzabere yetanetse tdare ye abram yesara yehunlachu hulachenm endezi lemiyamr kenyabkane
emebrhan zemenachihun tibark❤❤
After watching the video, I got 2 questions that require rational reflection:
1. Is it wedding or religious ceremony? ? ?
2. Is ortodox religion or culture?
Bonhomie hi, it is Ethiopian. orthodox church wedding ceremony accordingly, entertainment is filled with gloryfing God's good deeds..absent from earthly bodies.
Bonhomie They want to give the image they live spiritual life yet they are the epitomy of what is wrong with the Ethiopian Orthodox today. while the religion is beautiful and simple, too many career preachers and corruption has poisoned a wonderful religion. Good question. Our culture is immersed in our religion. Having said that if you do a wedding where the theme is very orthodox Church-no music but spiritual song and the whole Church is running circle the Limo. Its beggars belief bride and her half a dozen maids came half naked!!!! They don't practice what they preach, they are pretentious which is my issue. For a start if we go by the spiritual song that dominate the celebrations which is fine, everything else should be spiritual. that is the wedding celebration should not be so extravagant, where are the beggars outside the church, they should be the guest!!! Fake.
እውነት ነው የመቤት ፍቅር እዲ ያስለቅሳል ምንፈስ ቅዱስ ትዳራችሁን ይባርክ
Ethiopia music
እውነት ነው የመቤት ፍቅር እዲ ያስለቅሳል ምንፈስ ቅዱስ ትዳራችሆንይባርክ
እግዚአብሔር። አማልክ ለዝህ ክብር አብቃኝ ከስድት መልስ በጣም ድስ ይላል Kuwait
እንኴን ደስአላችሁ
ሙሽሪት ሙሽራው የሐይማኖት ፍሬ
በጋብቻ ፪ ተገናኙ ዛሬ
መምህር ዘበነለማ በል እኛንም በሱ በሚያምርድምጽህ የፍቅርቃላትህንእየሰበክ እድትድረን መጀመሪያ ተጠሪ ከኔ አንተነህ እሽ
እግዚአብሔር ኛየነው የሚያስፈራኝ የለም
wow amazing. wedding 👏👏👏👏👏💓💓💓💓🎂😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹
ዋውመክፈቻበፃለትትዳራችሁይባርክ
ተመስገን አምላኬ ክርስትያን ያደርክኝ እንዴት ያምራል ለዚህ ክብር አብቃን አምላኬ
እፍፍፍፍፍ አሥለቀሥከኝ መልካም ጋብቻ
Elelelelel
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ
በጣም.ያምራል
ያብራሀምና.የሳራ.ጋብቻ.ይሁንላችሁ
ትንሽ.ጉድለት.ግን.አለው
ኧረ እናስተውል ወደየት እየሄድን ነው? ?? እንደመናፍቅ ርቃንን ሆኖ መዘመር ወደፊት ምን ማድረግ ኧረ እናስተውል የኦርቶዶክስ አንዱ መለያችን እኮ አለባበሳችን ነው ይህ ከየት የመጣ ነው ያሳዝናል. ......
batam
arif new
Elllllllllllll elllllllllllllll ellllllllllllllll
Elllllllllllll elllllllllllllll ellllllllllllllll
Elllllllllllll elllllllllllllll ellllllllllllllll
Lesmu dakone neh gen yebetchristyane serate enkone metbke akatachu lemanyawem tidarachu yetbarek yehun
ባታ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ
እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባረከው እናቴ ማርያም ከልጅ ከወዳጅ ጋር ትጠብቃችሁ
መልካም ጋብቻ
❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ክብር ኣብቃይ ጌታሆይ
እግዚአብሔር ይባርክ ላችው ድግል ጠብታችው
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ማርያም ማሪያም ለኔ እይወቴ ነሽ
melikam gabecha yesara ena yeaberham gabecha yehunlachu 😍😚😍😚😍