ኡስታዝ አቡበክር በማእከላዊ ታስሮበት የነበረውን ክፍል እያሳየ የደረሰበትን ተናገረ መታየት ያለበት ቪዲዬ ልዩ ዝግጅት ሼር ያድርጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024

Комментарии • 938

  • @አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር

    ስለሁሉም ነገር የአለማት ጌታ የሆንከዉ አላህ ሆይ ምስጋና ላንተ ይሁን አልሃምዱሊላህ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡልአሏህ

    አቡኪ ኡስታዜ እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ። ኡስታዞቸ በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ

    • @zahraseid1558
      @zahraseid1558 5 лет назад

      አልሀምዲሊላህ ወላሂ የነሱግፍማ መቸምአይረሳ እስታዜ አቦኬ ጀግና እዲሜ ናጤና ይስጣችሁ ☝☝

    • @نوافالغامدي-ن7ق
      @نوافالغامدي-ن7ق 4 года назад

      አላህ ይጠብቃችሁ እኔ አጀቲን በላሃው አላህይጠብቅህ እንህን ካፊሩችአላህያሳቻው

  • @lobabhlobabh5323
    @lobabhlobabh5323 5 лет назад +36

    ሙእሚን ሁሌም ይፈተናል አልሀምዱሊላ እነሱ ብቻ አልነበሩም የታሰሩት ሁላችንም ነን ስለሁሉም አልሀምዱሊላ

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 5 лет назад +103

    የሙስሊም ግፍ መቼም የማይረሳ ነው አልሃምዱሊላህ ማለት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @مكيةمنإثيوبيا
    @مكيةمنإثيوبيا 3 года назад +4

    ስማሁት ሁሉንም በሁለት ጆሮየ
    😭😭😭😥😥😥😥ይህህህ ነሺዳ ውስጤንንን ሰረሰረኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ኡስታዜ

  • @Abay_Tube
    @Abay_Tube 5 лет назад +59

    ሱብሀን አላህ ሁሉም ያልፋል አልሀምዱሊላህ
    እስኪ ውዶቸ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 5 лет назад +1

      ኢሻ አላህ 👍

    • @UuuUuu-cl1el
      @UuuUuu-cl1el 5 лет назад +1

      አልሀምዱሊላህምስጋና ለአላህ ይገባው

    • @halahalaee3842
      @halahalaee3842 5 лет назад

      ኢንሻአላህ ውደ ላኪብያለሁ

    • @fatum6734
      @fatum6734 5 лет назад +1

      አረኩሺ

    • @ሞሚሚዲያ1
      @ሞሚሚዲያ1 3 года назад

      እረ እኔንም አርጉኝ

  • @እማእወድሻለው-ኘ8ሸ
    @እማእወድሻለው-ኘ8ሸ 5 лет назад +18

    ከወደዱም አይቀር ይወዳሉ ጀግና እንደ አቡኪ ያለ ላአለማው ያፀና ቃሉን ያላጠፋ! ግፍን ያሸነፈ ብሔራዊ ጀግና ሽዎችን ያቀና።
    አቡኪ!!! አለኩሊሀን አልሀምዱሊላ ለዚ ላበቃን

  • @صوتالمساجيد
    @صوتالمساجيد 5 лет назад +25

    በኢስላም መቸም ፈተና ይበዛል አላህ ከለላ ይበለን ለዲናችን ጀግና ታጋይ መሆን እዳለብን ነው

    • @zeynabyasin5806
      @zeynabyasin5806 5 лет назад +2

      በጣም ያሳዝናል አላህ ይጠብቅልን ኡመተ ረሱል ሰ አ ወ

  • @ፋጡማ1133
    @ፋጡማ1133 5 лет назад +7

    ወላሂ አላህጀሀነብን መፍጠሩ ደስያለኝ የዛንቀንነዉ እናተንያስቃዩት እዲቀምሱ ኢንሻአላህ አልሀምዲሪላህ ለዚህላበቃችሁ ሁሉንም አላህይጠብቃችሁ

  • @ሀሩንቲዩብየሙስሊሞችድምፅ

    ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ አህባሽ የስራቺሁን ይስጣችሁ የአቡበክርን ታሪክ እስካሁን ያስለቅሰኛል

  • @zaithunaali1028
    @zaithunaali1028 5 лет назад +9

    አልሀምድሊላህ የአላህ ምስጋና ይገባው የምይርሳ ነገር ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ajemaajeman3043
    @ajemaajeman3043 5 лет назад +47

    አላህ ሆይ እስልምናን ጠብቃት

  • @እስልምናዬውድስጦታዬነው

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ ያ ሁሉ ነገር አልፎ ለዛሬ ላበቃን ጌታ ምስጋና የተገባ ይሁን አልሀምዱሊላህ

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    ያረህማን አዛኙ ጌታችንን አላህ ነውና አተው ባሮችህን ጠብቃቸው ያረብብብ አተው ጠብቀንንንንን ያአላህህህህህ

  • @AA-mf8im
    @AA-mf8im 5 лет назад +14

    አላህመድሊላህ ሡመልአላህምድሊላህ የሙሥሊሙ እምባ አላህ ሠምቶታል ፈረጅ አመጣልን አሁንም ሥሠማ አሁንእደሆነያህል ነው የተሠማ አልፍአልፍመራአላሃምድሊላህ

  • @brokingheart5796
    @brokingheart5796 5 лет назад

    አልሀምድሊላ ለዚህ አበቃቸው በሶብር ብዛት ያአላህ ምስጋና ይገባህ

  • @maremate7863
    @maremate7863 5 лет назад +28

    ሱብሀነከ ወላሂ ምንእደምላቹ ግራገባኝ እግዲ ከዚዉ የሙስሊም ችግር በቃቹ ይበለን

  • @nouraabate1064
    @nouraabate1064 5 лет назад

    ይህንን ነሽዳሥሠማው ዛሬምቢለቀቁምአልሀምዱሊላየአለማቱጌታ ምሥጋናይገባው ነሽዳውንሥሠማአለቅሣለሁአሁንቢሆንወላሂ ትዝይለኛልሥቃያቸው

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 5 лет назад +4

    አላህ ሆይ የመሀመድ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም ኡመቲን አደረ ያረብ 😪😪

  • @zubakwt6232
    @zubakwt6232 5 лет назад

    አልሀምዱሊላሀ ፨ላዚህ ላበቃችሁ አላህ ፨ሁሊም ከችግር ቡሃላ ድሎት አላህ ፨ላኛ ሙስሊሞች ይህ ድል ነዉ ፨ሙባረክ ሲየወራ ልብ ይነካል ፨

  • @moha6171
    @moha6171 5 лет назад +19

    ሙስሊም ሰላም ነው ሁሌም መቼም አይረሳም
    ሙስሊም እውነትን እንጂ ውሸትን አይወድም
    ኢስላም ነው ህይወቴ እስካላታ ሞቴ
    አሁንም ለሀቅ እንኖራለን ሀገራችንን እናለማለን አብሽሩ እንሻአላህ

  • @የወድሞቸእህት-ነ8ለ
    @የወድሞቸእህት-ነ8ለ 5 лет назад

    የኛ ጀግና ኡስታዜ አንተ ምርጥ ያአላህ ባሪያ ልቡ ዉስጥ የአላህ ፍቅር የጠለቀ ቢሰቅሉት ቢወግሩት ቢያስሩት ቢቆርጡት ቢገሉት ፍንክች አይልም ምሳሌአችን ነህ የኛ ጀግና አላህን ይዞ ድል እንጅ ሽንፈት የለም ኡስታዞቻቻ የኛ ኩራታችን ናችሁ እናንተን እንኳን ስቃይ እሾህም አይንካብን ሲያማችሁ ያመናል ሀባይቢ በተለይ ለኔ የናተ ዉለታ በጣም በጣም ትልቅ ነዉ እድሜ ልኬን ባመሰግን ምንም ባደርግላችሁ ዉለታችሁን አልከፍልም ከጨለማ ወደ ብረሀን የመራችሁኝ እናተ ናችሁ አሁን ላለሁበት ለዲነል ኢስላም ምስጋና ለአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ከፊትም ከሆላ ይከተላችሁ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ሀባይቢ

  • @hajertube7004
    @hajertube7004 5 лет назад +3

    አልሃምዱሊላህ እረቢል አለሚን አሁን ይሄን ላሳየን ላአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው የኛ ጀግኖች ያሳለፋችሁትን ስቃይ መቸም ቢሆን አንረሳም አሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሲነሳ እራሱ በጣም ያማል

  • @ሩሩታቢንትሰኢድ
    @ሩሩታቢንትሰኢድ 2 года назад

    ሱባሀን አላህ ያሁሉ ግዜ አለፈ ነገሮች ይገለባበጣሉ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው

  • @faxumafaxuma8178
    @faxumafaxuma8178 4 года назад +12

    አላህ ሆይ ሙስላም ባሩችህን አተጠብቅልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያኢላሂ🌙☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @መልካምሁንመልካምታገኛለህ

    አላህምዱሊላህ ሁሌም የነብያት መገድ አልጋ ባልጋ አይሆንም ግን መጨረሻም ድል ከኛ ጋር ነው ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን አልሀምዱሊላህ ግን ሁሌም ትዝ ሲለኝ ልቤ ይደማል

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 5 лет назад +6

    *መቼም አንረሣውም የኡስታዞቻችንንን ሥቃይ ብቻ አልሃምዱሊላህ*

  • @jg2911
    @jg2911 5 лет назад

    ኡፉፉፉፉፉ ኡስታዝ አቡኪ እንኳን ለዚ በቀህልን አልሀምዱልለሂ

  • @rfe3am880
    @rfe3am880 5 лет назад +3

    አልሀምዲሊላህ ሁሉም አለፈ አልሀምዲሊላህ አሁንም ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ ሀገሬን ሰላም አድርጋት ያረህማን

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 5 лет назад +2

    አላህ ባለህበት ይጠብቅክ ሁስታዝ የሁሉም አልፎ ዛሬ ላይ ለማየት በቅተናል አልሐምዱሊላ

  • @እስልምናዬውድስጦታዬነው

    አቡኪ ታስረክ ሳይክ ልቤ እጅግ አዘነ ቢሆንም ግን ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ😭😭

  • @alhemdulilah2672
    @alhemdulilah2672 5 лет назад

    ያአላህ ኡስታዞቻችን እንካን ለዚህአበቃችሁ ።ለዲናችሁ ተሰቃይታችሁአልናአላህ ጀነትንይወፍቃችሁ።

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад +3

    አልሀምዱሊላህ ያ ሁሉ እባ ደም ፈሱ ለዛሬ ያበቃን ጊታ አልሀምዱሊላህ አለኩላሀል ኡሰታዙቸ መቸም አንረሳቺሁም ሁለየም አእሚራቺን ናቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ያርብ

  • @fatmaim8076
    @fatmaim8076 4 года назад

    ሱብሀንአላህ ሥንቱአለፈ
    አልሀምዱሊላህአለኩሊል
    ጀዛክላህኸይረንኡሥታዝአብዱሬ

  • @ZaZdhdhdh
    @ZaZdhdhdh 5 лет назад +12

    وعللايكم سلام ورحمةالله وبركةه አቡኬዋ የኔልዩ الاحمدالله ቢያልፍም አይረሣ ጀግናዉ ሙባረክ ረሂመሁሏህ የተሠዋበት አይ አይረሣም ወላሂ

    • @ريماريما-ب5ب4ك
      @ريماريما-ب5ب4ك 5 лет назад

      አላህ የርሀም ሙባረክ አደም

    • @ZaZdhdhdh
      @ZaZdhdhdh 5 лет назад

      @@ريماريما-ب5ب4ك አሚንንንን ያረብ

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад

    ሀሩኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ፊዱንያ ወል አሄራ

  • @sumayaabdu9359
    @sumayaabdu9359 5 лет назад +30

    መቸም አንረሳውም ኡስታዞቻችን መክፈልከሚገባው በላይ ለእስልምና ከፍላችሆል አላህ ምዳችሁን በጀነት ይክፈላችሁ

  • @mabda6587
    @mabda6587 5 лет назад

    ስለ ሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ
    ኡስታዜ አቡኪ
    እንኳን ለዚህ አበቃህ አላህ እድሜህን ይባርከው ህይዎቴ ትሁንልህ ፊዳ

  • @MdHasan-cb2zp
    @MdHasan-cb2zp 4 года назад +6

    የኔ ውዶቼ ኡስተዞች አለህ እዶሜየቹን የርዝምልን

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 11 месяцев назад

    አልሀምድልላህ ሁሉም አለፈ ኡስታዜ እጅህ ካቴና ሳይ እነዚህ ጨካኞች

  • @ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ

    ዋሊኩም ሠላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ
    #አቡኪዬ የኔ ጅግና😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔👈#ህይወት ዛሬ ላይ ከባድ ብትሆንም ነገ ዉብ የሆነ ተስፋ እንዳለ ህልም አለን እኛ ሙስሊሙች ተስፊ አንቆርጥም 😢
    ✍…"Ⓝነኝ ስደት ያሰለቸኝ ተስፋ ያደከመኝ"😔

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ዑስታዜ መቼም አረሳውም ይህን ስቃያቹ አልኸምዱሊላ ህይወታቹ አላመለጠን ለኛ 😍😍😍😍😍👈

  • @hayatmohammed3982
    @hayatmohammed3982 5 лет назад +3

    መቸም አንርሳውም ኡሥታዝአላህባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @gccx7734
    @gccx7734 2 года назад +1

    ላኸውላወላቅወተኢላ ቢላህ ወላሂልብይነካል ወላሂያማል በርግጥ አላህ የሚወደውን ይፍትናል አልሃምዱሊላህ ኣላኩልሃል

  • @zaretokatamew1771
    @zaretokatamew1771 5 лет назад +6

    አቡኪ አልሀምድሊላ አላህ ለዚህ አበቃህ የደሴ ህዝብ ለቅሶ የልጆች አምላክ አልሀምድሊላ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 лет назад

      አላህየጀችዉንይሥጣችዉአላህየሙሥሊሙንምቀኘአተሽክፍልንአይሠዉበሠዉጨካኔይሠራችዉ

  • @zamuya2182
    @zamuya2182 5 лет назад

    አልሀምዱሊላህ ኡስታዜእካንምለዚህቀንያበቃችሁ ከችግርምቡሀላምቾትአለ አላህይጠብቃችሁባላችሁበት።

  • @ኡሙኡመርኡሙኡስማን
    @ኡሙኡመርኡሙኡስማን 5 лет назад +6

    አለኸምዱሊላህ ያን ጊዜ መቼም አይረሳም
    ያን ጊዜ ጠለብ ነበርኩኝ ሁሌ ነበር እማለቅሰው ኡፍፍፍፍፍፍ ብቻ አለኸምዱሊላህ

  • @ነኢማአብድነኢምቢት
    @ነኢማአብድነኢምቢት 5 лет назад +1

    ኡስታዜ አብኪ አህመድ የኡስታዝና የኢስላም ወድማችን እንወድሀል ኡስታዝዋዋዋዋዋዋየየየ

  • @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
    @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 5 лет назад +8

    ምነው አብድልመጅድ ሁሴን በህይወት ኖሮ ይህን አይቶ በሆን አላህ ይረሀመው አላህ ጀነትን ይወፍቀው

    • @sufieenana5094
      @sufieenana5094 5 лет назад

      ቀድር አላሂ ወማ ሻአ ፈአለ

    • @Ballsmer
      @Ballsmer 5 лет назад

      አላህ በጀነት ይሰብስበን አቦ እኛም ለእምነታችን ቁምነገር እምንሰራያድርገን አይዱኒያ😢😢😢

  • @zenitseid8480
    @zenitseid8480 5 лет назад

    አቡኬ ኡሥታዜ ያሁሉ አለፈ አልሀምድሊላህ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ 5 лет назад +7

    ለምን ታደስ ስራቸው እዳይጋለጥ ነው ያደሱት ይጎበኝ ከተባለ ለምን እደነበረበት አልሆነም
    አቡኬ እድሁም ሌሎች ወንድሞች አልሀምዱሊላ ዛሬ ለዚህ ቀን በቃችሁ ሀቅን የያዘ መቸም አላህ ጥሎ አይጥለውም

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад +2

    الحمد لله
    الحمد الله
    الحمد لله
    على كل حال ٱستاز ابو بكر الغالي ربي يسعدك ويحفظك الله يطول بعمرك كن فيكون

  • @sahapapdo7432
    @sahapapdo7432 5 лет назад +4

    አልሀምዱሊላሂ ያርብ አተ ምን ይሳነሀል ሀያል የሆንከው ጌታ ምስጋና ይገባህ እደዛሬ አልቅሸ አላቅም እፍፍፍ አቡኬ ስቱ አለፈ ግን አልሀምዱሊላሂ

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 5 лет назад

    ሱበሀን አላህ ያሁሉ አልፎ ህይን ላሳየን ጌታ ምስጋና ይገባው ሙባረክ አላህ ይዘንልህ ጀነተል ፍርደውስን ከሀቢቢ ጋር ጎረቤት ያርግህ ባላውቅህም በጣም ነው ያዘኩት

  • @abdelfetahdelil2916
    @abdelfetahdelil2916 5 лет назад +5

    ውስታዝዬ ህኔ ለዳኛውም ስትናገሩት ስልነበርኩኝ ውሌም ህኮራባችዋለው አላህ ህድሜ ይስጣቹ

  • @agumas8926
    @agumas8926 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ አላህ ኢሄንም ለማየትና ለመናገር አበቃክ ውስታዝዬ

  • @emaneman8623
    @emaneman8623 5 лет назад +3

    ሱብሀንአላህ ስንቱአለፈበስ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሸይ አላህያለው ሁሉም ተፈፃሚነው

  • @aynalemtefera449
    @aynalemtefera449 5 лет назад

    አልሀምዱሊላ ሁሉምነገር ለበጎነው ኡስታዞች አላህ ይጠብቃቹህ

  • @بحبوربي
    @بحبوربي 5 лет назад +11

    سبحان الله እንዴት አንጀት ይላወሳል እሜዬ የአላህ የአላህ

    • @fef1933
      @fef1933 5 лет назад

      ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ

    • @ygggg7109
      @ygggg7109 5 лет назад

      Alhmdlilah lil minim alilim inbiy anakan

    • @بحبوربي
      @بحبوربي 5 лет назад

      የአላህ ፈረጅ ቅርብ ያርግል አሁንም ዳጋግሞ በዱአ እበርታ

  • @ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ
    @ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ እዚህ ያደረሣችሁ ጌታችን አላህ ጥራት ይገባው

  • @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ

    አቡኬ አንተ ታስርህ ልቤ እንደደማ አሁን ግን አለፈ ኑርልን ሺ አመት

  • @ريماريما-ب5ب4ك
    @ريماريما-ب5ب4ك 5 лет назад +1

    አይይይይ ያሁሉ አለፋ ኡሥታዞቻችን አላህ አጅራችሁን በጀነት ያድርግላችሁ

  • @zinet215
    @zinet215 5 лет назад +26

    መቸም እንረሳውውው አልሀምዱሊላ። ሱምአልሀምዱሊላህ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 лет назад

      አላህሁይየኡመተልሙሀመድምቀኘአተዉሽክፍልንአላህበቃህበለዉሠዉባገሩመኑርአይችልምአላህየሥራችዉንይሥጣችዉ

  • @ብንትጀማልየAአፍቃሪ

    አልሀምዱሊላ አለፈ መቸም የማያልፍ የለምና ግን በሰማሁት ቁጥር እንዳድስ ይመስለኛል ሱበሀን አላህ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ጰ9ፐ

    የሙስሊች..ግፍ መደል መቸም አይረሳም ብቻ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይአባው

    • @kgkfbkfhh7068
      @kgkfbkfhh7068 4 года назад

      አላህ ሆይ እስላምን ጠብቃት

  • @nooramohammed3504
    @nooramohammed3504 5 лет назад +1

    አልሀም ዱሊላ ያሁሉ አለፈ አላህ አገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልና ውስታዜ የኛ ጀግና አላህ ከጠላት ሴራ ተኮል ይጠብቅህ አቡኬ አሚራችን ትናት ዛሬም ነገም እኮራብካለን ውድ የኢስላም ልጅ አቡኬ የኛ ጀግና

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 5 лет назад +10

    ለምንድን ነው ሰው በሰው እሚጨክነው ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

  • @muze8700
    @muze8700 4 года назад

    አልሃምዱልላህ ሱማ አላሃምዱልላህ እንኳን ላዚቃ ግዜ አቆዬልን አብሽሩልን አውንም ፍትሁ ይመጣልናል

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 лет назад +4

    አልሃምዱሊላህ ያም ቀን አለፈ

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 5 лет назад

    ለአለማቱ ጌታ አላህ ሱብሀነሆ ወተአለ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @zebibaibrahim307
    @zebibaibrahim307 5 лет назад +22

    እንደምን ይረሳል ጥቁር ጠባሳ አሳርፈውምን እንደቀላል የምንረሳው አይደለውም ዝም በሉን በቃ

  • @lovelove7261
    @lovelove7261 5 лет назад

    ሱብሃን አላህ የአላህ ስራ ድንቅና ድንቅ ነው አልሃምዱሊላህ ሁሉም አለፈ

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 5 лет назад +5

    Uuuuuuuuuuuffff inkuwanim yaa qan Alafalin Alhamdulillah😭😭😭

  • @እማየኔናፍቆትኡሚሀያቲ

    አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ ለዚህ ላበቃን ጌታ አቡኪ የኛ ጀግና

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح

    አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል ሁሉም አለፈ ከችግር ቡሃላ በእርግጥ ምቾት አለ

  • @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ

    ኡሥታዝየ. አቦኬ ማር. ኡሥታዜ. አላህይጠብቅህ. የኛጀግነ አልሀምዱሊላ. አለኩልሀ.

  • @hidayahidu6643
    @hidayahidu6643 5 лет назад +9

    ያሱብሀነአላል ያሁሉ አልፎ አሁን እንታሪክ ይወራል አልሀምዱሊላህ

  • @rahamatrahamat5950
    @rahamatrahamat5950 4 года назад

    ያረህማን ድናቺንጠብቅልን ወድሞቻቺን አላህ ይጠብቃቺሁ ያማያልፍቀንየለም

  • @hawahabib4940
    @hawahabib4940 5 лет назад +3

    ውሥታዞች፡አላህ፡ይጠብቃቹ፡ውዶቼ፡ለዚ፡ላበቃቹ፡አላህ፡ምሥጋና፡ይድረሠው፡አልሀምዱሊላ

  • @sufieenana5094
    @sufieenana5094 5 лет назад

    ኡስታዜ አብሽር ለከይር ነው ያኢላህ ሰላም ለሀገራችን ይሁን እኔ አሚሬ

  • @እራዲነኚየመርሠዋ
    @እራዲነኚየመርሠዋ 5 лет назад +4

    እህህ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ 😭😭😭😭

    • @sraeayaser1153
      @sraeayaser1153 4 года назад

      አለፈ መከራ ሁሉ ኡዝታዜ

  • @rhmetahmed6147
    @rhmetahmed6147 5 лет назад +2

    ሱባህን አላህ አልሀምዱሊላህ አለፈ ሁሉም አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዛች

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 лет назад +5

    ሱብሀነላህ የሙስሊሙ ግፍና መከራ በቃቹ ይበለን አዎ በነበረበት መሆን ነበረበት ለምን ቀለም ተቀባ

  • @zedfijerfikeradem
    @zedfijerfikeradem 5 лет назад +1

    Alhamdulilah

  • @luleabdullah81
    @luleabdullah81 5 лет назад +4

    አብዱሬ ልክነህ እኔ እራሱ መታደስ አስፈላጊ አይደለም ነበር ባይነኝ የለፉበትን መታየትነበረበት

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 5 лет назад

    አላሐምዱሊላ አለፈ ያሑሉ እዛ የቀሩት እነሙባረክ አደም አጀቴን የሚበላኝ አላሕ በጀነትያኑርሕ ወደምአለም ሑለየም አሣታውሠውአለሑ እናቡኪን ባየሑ ቁጥር የኔከርታታ የመተዘመድ የለውም ከረሥተሐል አላሕ ዘመድ ይሑንሕ በጀነት ያኑርሕ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 5 лет назад +3

    አለፈ አቡዋ አልሀምድሊላ😚😢

  • @frah8567
    @frah8567 5 лет назад

    አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @newstube3302
    @newstube3302 5 лет назад +5

    የኢቶ ፕሊስ አላህ ሂዳ ይስጣችው የምር ትምህርት ያስፍልጋቸዋል መርሳትም አልነበርበትም

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 5 лет назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ አቡኪየ ለዚህ ያበቃህ ጌታ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 5 лет назад +2

    ሱሀን አላህ. ግን ምን አዪነት ሰዉ ናቸዉ. የህን ያህል እሰዉ ላዪ ግፍፍፍፍ
    አልሀምዲሊላ. አለ ኩለሀል
    ፈጣሪ. አዪጨክንብን. እንጂ. የፍጡር. ጭካኔ. ዪታለፋል

  • @የወሎአልማዝኩሩኢትዮጵያዊ

    ያረብ ከዚያ ጭንቅ ቀን ለዛሬ ያደረስከን ጌታ አልሃምዱሊላህ
    አላህ ሆይ ሀገራችንን ለዘላለም ነፃ አውጣልን።

  • @ዜዴየወሎልጅ1234
    @ዜዴየወሎልጅ1234 5 лет назад +4

    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላሂ የሙሥሊሞች ግፍ በችም አይረሳ
    አሁን ግን ያሁሉ አልፎ ታሪክ ሁኖል
    አልሀምዱሊላህ
    አለኩሊ ሀል

  • @ሰአድነኝየራያዋ
    @ሰአድነኝየራያዋ 5 лет назад

    አቡበከርየ. የኔ ጀግና. አላህ. ጀዛአህን. በጀነት ይክፈልህ. እስልምና. ይህም. ያሰዋልና. ልብላለዉሰዉ ሁላችንም. እዳተ. እስልምናን. አፍቃሪ. አላህ. ያድርገን. ምክኒያቱም. አተ. ለእስልምና. ስትል. ነዉና. ብዙ. መፀዋት. የከፈልከዉ. አላህ. እድሜህን. ያርዝምልን. የኔጀግና. የኢትዮጺያ. ኩራት. አብሽርአላህ. ካተጋይሁን.

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc 5 лет назад +13

    በእስር ቤት በጣም ግፍ ነበር እረ በኢትዬጵያ አብይ እድሜህ ይርዘም አሁን ስላም ሁኗል ካንተ በፊት የነበሩት የተረገሙ። ናቼው ፈጣሪ የስራቼውን ይስጣቼው አይመቻቼው

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 5 лет назад

      አብያ እነማስግናሌን ስለ አለሀምዱልላህ

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 5 лет назад

      አቡበክን በስስለትአይቼእንባ መቆጣጠርእቅተኝ ስበሀን አላህ

  • @እሙቢላል-የ6ፐ
    @እሙቢላል-የ6ፐ 5 лет назад +2

    ብቻ አላሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቀን ከሸር ነገር ኡስታዝን ሳይ ግን በጣም ቢያልፍም አዘንኩ

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 лет назад +3

    አሁንም ለእስልምና እንሞታለን

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አለሃምዱሊላህ እንደ ጨለመ አልቀረም ነጋ ለሊቱ አላህ ነስሮናል አለሃምዱሊላህ ያ ሁሉ መከራና ስቃይ አሳልፋቹ በህይወት ስለተረፋቹልን አላህን እናመሰግናዋለን ምንዳቹን በጀነት ይካስላችሁ አላሁ ሱብሃነሁ ተዓላ በጥበቡ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግናዎች

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 5 лет назад +7

    አዎ መታደስ አልነበረበትም ! ይሄን ጊዜ ሳስብእንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @hadyaahmed4879
      @hadyaahmed4879 4 года назад

      አንረሳውም አሁንም አንፈራም ድናቺን ከደማቺን በላይ ነው

  • @meseretbelay6715
    @meseretbelay6715 5 лет назад +1

    ወአሊኩም ሰላም እረመቱላህ ወበረካቱ ወላሂ ይሂ ነሽዳ ሲወጣ እዴት እዳለቀስኩ ብቻ አላሀምዱሊላህ ሁሉም አልፋል አሁንም አላህ ሰላም ይምጣልን ሰላም ሁኑልን