🛑👉''8000 ሰዎች Church ዘግተው መጡ''...♦️ለምን⁉️...|| በመምህር ኢዮብ ይመኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июн 2024
  • 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    #ethiopia #rama #mezmur
    ተወዳጅ የመምህር ኢዮብ ይመኑ ስብከቶች በራማ ቲዩብ ይገኛሉ።
    ____________/#Connec With Rama On Social Media\_________
    ► Telegram:➜@ramapost
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    ==========================
    Please follow my channel guidelines when #you join the conversation.
    1.On this channel you agree to be civil and respectful.
    2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
    3.You understand to stick to the topic of the video or stream
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 44

  • @alsekela
    @alsekela Месяц назад +21

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏❤️መናፍቃን አይደለም የሀይማኖት ሚስጥር ሊያቁ ይቅርና ትናትና ያወሩትን ዛሬ የማይደግሙ ናቸው ከድንግል ማርያም እቅፍ ስለወጡ መንፈሳቸው የተረበሸ እና ደስተኛ ሳይሆኑ ግን ደስተኛ መስለው አስመስለው የሚኖሩ ሁሉን አወቅን የሚሉ ናቸው ፍልስፍናቸው ደግሞ አያድትስ ነው 😂😂

  • @elsaabebe649
    @elsaabebe649 Месяц назад +8

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በህይወት በጤና ያድልልን
    ወንድማችን ተባረክ

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በህይወታችን የምንተገብር ያርገን❤❤❤

  • @zz6793
    @zz6793 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @TigTeshome
    @TigTeshome Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 9 дней назад

    ቃል ሀውት ያስምልን ማምህርችን አግዚአብሔር ያግልግሏት ገዥውን ያብርክሏ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤❤🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Sara-gs4oj
    @Sara-gs4oj Месяц назад +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር 💞💞

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷🌷🌷

  • @genettesfaw5322
    @genettesfaw5322 Месяц назад +1

    መምህራን ይህንን ፀጋ ላደዎት አምላክ ክብርና ምስጋና ውዳሴ አምልኮት ለሱ ላምላካችን ለፈጣሪአችን ለልውል እግዚአብሔር ይሁን፣ እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ልዩ ትምህርት ነው ፣ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት የሚያስተምሩ አባቶች ያስፋልገናልና ያብዛልን፣ መምህራን የርሰዎን ትምህርት ብሰማ ብሰማ አልጠግብም፣ ፀጋውን ያብዛለዎ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁነዎት።

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 25 дней назад

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሣማልን እድሜ ጤና ይሥጥልን እግዚያብሄር ዘረኝነትን ያጥፋልን ፍቅር አንድነትን ይሥጠን 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን 🎤🎤🎤 እኛንም የሰማንዉን በዝነልቡናቺን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @tsigeterefe7813
    @tsigeterefe7813 28 дней назад

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ የባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ግሩም ድንቅ አንደበት ።

  • @user-bm5ux2on3j
    @user-bm5ux2on3j Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅሙን እድሜ ያድልልን ስብከታቸው ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብ ክብር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rp3pw7wg8x
    @user-rp3pw7wg8x Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @meskie3730
    @meskie3730 Месяц назад +1

    Kale hiwot yasemalin mamirachin

  • @user-oq2py9oy8k
    @user-oq2py9oy8k 29 дней назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲😔😔😔💒💒💒💒ኦርቶዶክስ ተዋህደው ለዘላለም ትኑር

  • @birtukanbgeworgis7646
    @birtukanbgeworgis7646 2 дня назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት

  • @Aberash-fg9wh
    @Aberash-fg9wh Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቸሩ መድኃኔዓለም አሜን ፫🤲 አባታችን (መምህራችን) እዮብ 🌹🌷💐🌾

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። በእውነቱ ድንቅ ነው❗ፍንትው ካለ አገላለፅ ጋር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤🙏

  • @user-eh4kh6bw6m
    @user-eh4kh6bw6m Месяц назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @thubia8942
    @thubia8942 Месяц назад

    ቃሎት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @user-he6eh7os7j
    @user-he6eh7os7j 9 дней назад

    Kale hiwt yasemalin memihrachin ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3e Месяц назад

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-bg3ts7sx1p
    @user-bg3ts7sx1p Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @abdujabar1856
    @abdujabar1856 19 дней назад

    Kale hiwot yasmaline mamerchine🙏🙏👏👏👏👏

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 Месяц назад

    Bewnet kale hiwet yasemalen tsegawen yabzaleh memhrachen ❤

  • @user-rs3jm6ce1i
    @user-rs3jm6ce1i Месяц назад

    ቃለሂወት ያሠማልን😍😍

  • @BurtukanSime
    @BurtukanSime 12 дней назад

    Kale hiwot yasamalin memhrachin

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏

  • @TsehayDebebe-v8v
    @TsehayDebebe-v8v 25 дней назад

    Memihir kale hiwet yasemalin bedima betsega yitebkilin

  • @StarKsa-np4yf
    @StarKsa-np4yf Месяц назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ 🙏🙏🙏🙏❤️😘

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi Месяц назад +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZahraZahra-gk3jq
    @ZahraZahra-gk3jq 19 дней назад

    💟💟💟

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 Месяц назад

    ነብሴ እዴት ታደሰች መምህሬ 🙏

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj Месяц назад

    መምህርቃልውትያሰማህእድሜከጤናይጥልንያገልግሎትዘመኖትንያብዛሎትአሜን❤❤❤

  • @RozieTzira
    @RozieTzira Месяц назад

    kelee hewet yesemrlen

  • @girmayit
    @girmayit Месяц назад +2

    እንደዚ informal የሆነ title ባትጽፉ ጥሩ ነው። ቤተክርስቲያንን አይመጥንም። ሁሉም ቪዲዮች ላይ። ትኩረት ለመሳብ ይመስላል ግን ምን እንደምታቀርቡም አትርሱት

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z Месяц назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-gk3jq
    @ZahraZahra-gk3jq 19 дней назад

    💟💟💟