በህልም የዉሰጥ ሱሪ ወይም ፓንት ማለም ፍቺ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 169

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 3 месяца назад +2

    እህት ሰላም ነሺ ህልሙስ የሆነነገር በይጅ ተመረርሺደ

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 11 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ህልሜን ስለምፈችልኝ❤ ባለፈ የፈታሽልኝ ህልም ትክክል ነዉ በጣም ገረመኝ ሱበሀን አላህ እና ዛሬ ያየሁት የትምርትቤት ጓደኞቸን መንገድ ላይ አገኛቸዉና ቁጭብለን እያዎራን እናታቸዉ ነገ ሰደቃ ልናረግ ነዉ ብላን ትነግረናለች እሽ ብለናት ተነስተን ስንሄድ ትንሽ ሄደን የናትሽን ስልክ ይዠዉ ነበር ጠፍኝ ብየ ብልስ ብየ እየፈለኩ በመጣንበት ስሄድ የራሴን ስልክ አገኘዋለሁ እደ ጥየዉ ነበር ማለትነዉ እልና አንስቸ ስሄድ ሌላ ስልክ አገኛለሁ አነሳሁትና የሴትየዋን ስልክ እየፈለኩ ስሄድ መገዱ አረጓዴ ሳር ነዉ ልስልስ ያለ የሚያምር ሳር ጤዛ ያለዉ ነዉ አገኘሁት እማቃቸዉ ሰዎች አገኘሁና እሄን ስልክ አግኝቸዉ ነዉ አፈላልጋችሁ ስጡልኝ የማን እንደሁ ስላቸዉ ባነንኩ

  • @abebafnta6001
    @abebafnta6001 Месяц назад

    በጣም ጐበዝነሺ

  • @Rehmethassen-g7x
    @Rehmethassen-g7x 5 месяцев назад

    ወላሂ አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @semier-kk2kp
    @semier-kk2kp Год назад

    ሽኩረን ውደ ❤❤❤

  • @MissSumaya-i1v
    @MissSumaya-i1v 4 месяца назад

    ሽኩረን🎉🎉🎉🎉

  • @Fana-d4e
    @Fana-d4e 26 дней назад

    እኔ እና በህይወት የሌለች እህቴ ኣብረን ዮሆነ ቦታ ኢየሄደን እያለን ፍቅረኛዬ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ አየሁ እና እጠራለው ቁጭ ብለን እንጠ ብከዋለን እኛ ጋ ደረሶ ፊት ለፊቴ ቁጭ ብሎ እያወራኝ እያለ ሱሬን ከፊት መረጀመርያ ትንሽ የተቀደደ ነበር በድጋሜ ሳየው ዶሞ በትልቁ ወደ ሃላ ተቀዶ አየሁ ብጫ ቁምጣ ከውስጥ ነበረኝ ኣይቶኛል ብየ ደንግጨ ብድግ ብየ ሱሬን ተቀደደ ስላቸው ዝም አሉኝ ከዛ ቀይሬ ልምጣ ቤት እንሂድ ብያቸው እየሄድን ያለን በመሃል ነቃሁ 😢እንዳታልፍኝ ፍችልኝ እህቴ 🙏ፍቅረኛየን በጣም ነው ምወደው የርቀት ፍቅር ነው አንድ ላይ adelenm 🥺

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq Год назад

    የኔ ውድ የኔ ቀልጣፋ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 10 месяцев назад

    ሹክራን👍👍👍👍

  • @toptop2449
    @toptop2449 11 месяцев назад

    ሰላም አለይኩም.ማማዬ ቬሎ ለብሼ አባቴ ጋር እጂ ለእጂ ተያይዘን ስንዞር አየሁ!

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад

      ዉዴ ካላገባሸ እንደምታገቢ ነዉ ግን ዋናዉ ፍቺ የሙሸራ ቀሚሰ መልበሰ በሰራሸ ለሰኬት መብቃትና ደሰተኛ መሆንን ያመላክታል አባትም እንደዛዉ በረከትን መልካም ነገርን ማግኘትን ነዉ የሚገልጸዉ

  • @Zemenetueb
    @Zemenetueb 4 месяца назад +1

    እናት አድሥ የተለያየ ከረል ያለው የማምር ፓትና በዳቴል ክር የተሠራ ጥቅጥቅ ያለ ሹራብ ገዝታ ሥትሠጥ ላላገባች ልጆ ምንድነው

  • @ኣሴ
    @ኣሴ Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ሙዝ ከዛፈ እየቆረጥኩ እየበላሁ ነበረ እና ከዛ ኣለፈ ብየ እባብ እግሬ ላይ ተጠመጠመ ረገጥኩት እና መረዙ እንዳይነክሰኝ እየፈራሁ ተነሳሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад +1

      ሙዝ ሲሳይ ነዉ በረከት ነዉ ግን ምቀኛ ወይም ጠላት አለሸ ግን ምንም ጉዳት አያደርሰብሸም ምናልባት ትዳር ከሌለሸ ትዳር ነዉ ግን ባህሪዉ ጥሩ ያለሆነ ወንድ ሊሆንም ይችላል

  • @EeGhhh
    @EeGhhh Год назад

    የኔውድ

  • @ZeburaMohammed-h1v
    @ZeburaMohammed-h1v Год назад

    እህት አሰላሙአለይኩም ወራሆመቱላህ ወበረካትሁ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ህልም አይቸ ነው በመጀመሪያ ጥቁር ቁራ ከኋላየ ሁኖ እየጮኸ ሳለ አንድ ጠንቋይ ጀርባውን ዙሮ ይጠነቁልብኛል እኔም አኡዙቢላህ ሚነበይጧንሮጅም እያልኩኝ ሳለ አሮጊት የሆነች ሴትዩ ትመጣለች ለእስዋም ከሩቁ መንገድ ላይ እያለች ጠነቆለባት ከእኔም ጋ አብሮኝ ወጣት ልጅ ነበር እና እኔም ጀርባየን አዙሬ መንገድ ላይ እየተጓዝኩ ነበር ቢረዝምብሽም ፍችልኝ የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቅሽ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ዉዴ እሩቅያ ያሰፈልግሻል እሩቅያ አድርጊ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ወይ ደሞ 0592596073በዋትሳፐ አዉሪኝ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z Год назад

    ዉዴ በህልሜ ትልቅ ሞል ዉስጥ ነበርኩ እና በጣም ሰዉ ይበዛል ተጨናንቋል ሶስት የተጣሉ ጎሮምሶች ነበሩ አደኛዉ ካዱ መታረቅ ይፈልጋል አዱ ልጅ እንዱህ ይላል ወርቁን ለመግዛት ከዚህ ልጅ መታረቅ አለብኝ ይላል እናም ይታረቃሉ አደኛዉ ዝም ብሎ ቆሞ ያያቸዋል እኔ አያቸዋለዉ እነሱ ግን አያዩኝም ከዛ እህቴ ቀይ ሽከርት በመዳበርያ ተሸክማ አምጥታ ታስቀምጠዋለች እኔ ላዩ ላይ ተኝቼ ስልክ አያለዉ የሆነች ልጅ ትንሽዬ ናት እየመጣች ሽኩርት ትሰርቀኛለች ከዛ እሷን እያሯሯጥኩ እነቃለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      እንዴት ልፍታዉ የትዳር ሂወት አልገለጸሸም ሌላዉ በቅርቡ የተዋወቅሸዉ ወንድ አለወይ ሸንኩርት ፍቺዉ ብዙ ሰለሆነ ትንሸ ሰለራሰሸ ገለጻ አድርጊልኝ

    • @Aisha-m3z
      @Aisha-m3z Год назад

      @@haytomer9818 ኒካ ሊታሰርልኝ ቀጠሮ ተይዟል

    • @Aisha-m3z
      @Aisha-m3z Год назад

      @@haytomer9818 በቅርቡ ላገባ ነዉ

  • @hawa7349
    @hawa7349 Год назад

    ዉደ እር በዓሏህ መልሺልኝ በህልሜ የምዉደዉ ልጂ በቢለዋ ዓርደኝ የደሜ ብዛት ፍችልኝ ሁቢ😢😢😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ዉዴ ክህደት እንደሚፈጸምብሸ እና ትንሸ አሰቸጋሪ ነገር ይገጥምሻል

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Год назад +1

    በህልም የእንጀራ እናቴና እህቷ አብደው አያኸቸው የእንጀራ እናቴ ይቺ ማናት ስላት እህቴናት ትለኞለች አህትዬው ህፃን ልጅ ይዛለች ልጇም ፀጉሯ መጥፎ ነገር አለበት ታስጠላለች

  • @TAZEB133
    @TAZEB133 3 месяца назад +1

    የ ተቀደደ ሱሪ በ ህልም ምንድነው

    • @MerkebAbrha-j2c
      @MerkebAbrha-j2c 26 дней назад

      የኔም ጥያቄ ነው ምን ይሆን 🥺😢

  • @AfnanAfnan-k5g
    @AfnanAfnan-k5g Год назад

    ዉዴ በህልሜ የሆነ ልጅ አላውቀውም ከዛ የሆነ ግብ ቤት አጠገብ ሊስትሮ አስቀምጦ ነበር ያንን ሊያነሳ ዝግ ሲል የሆነ መኪና በድንገት ከቤቱ ጋር ያጋጨዋል ከዛ እኔ ቆሜ ነበር በቃ ሞተ ብዬ ስጠብቅ ልጁ አልሞተም ከዛ የሆነ ሽማግሌ አጠቤ ነበር አረብኛ ነዉ የሚችለዉ ቁጥር ስጠኝ ፖሊስ ጋር ልደዉል እለዋለዉ ይሰጠኛል ልደዉል ስል ልጁ ከገጨዉ ሰዉ ካሳ ብር ተቀብሎ ስሄድ አየዉና እኔም መደወሌን ተዉኩት ከዛ ጎረባታችን ያለቿ ሀፍታሟ ሴትዮ ፈገግ ብላ ታቅፈኛለች ምንም አታውራም አቅፋኝ ብቻ ትሄዳለች ፊችልኝ የትዳር ሁኔታዬ ታጭቻለዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад +1

      እሺ ዉዴ መኪና ሲጋጭ ማየትሸ እጮኛሸን ቀላል ነገር ያጋጥመዋል በቀላሉ ይፈታል ችግሩ ሸማግሌዉና ሴትየዋ ከፊት ለፊትሸ መልካም ነገር እንደሚገጥምሸና ምኞትሸ እንደሚሳካ ነዉ

  • @semiraseyoum6433
    @semiraseyoum6433 Год назад

    እህት በአላህ ፍችልኝ ግራ ሰለገባኝ ነው
    የአሰሪዬ ልጅ ልጁ ታማ እየተቆጣ ማን ነው ብርድ ያስመታት እያለ እናቱን ይጠይቃል እናቱም እኛ ሸፍነናት ነበር ትለዋለች እሱም ደግሞ ይጠይቃትል ወድ እኔ እያየች እሷ ነበረች ያቀፈቻት ግን ሸፍናት ነበር ትለዋለች እሲም ተቆጥቶ ይጠይቀኛል እኔም ዝም እለዋለሁ ሲጮህብኝ አው እኔ ነኝ ሸፍኛትም ነበር ግን መስኮቱ ክፍት ነበር ሹፌሩ ነው የከፈተው ሰለው አለቀውም እገለዋለሁ እያለ የለበሰውን ልብስ አውልቆ ይሰጠኛል እኔም እቀበላለሁ ምን ላርገው ስለው ቁረጭልኝ ልጄ ብርድ ተመታ እኔ ደና ልብስ አለብስም ይለኛል እኔም ትከሻው ላይ በግራ በኩል ብቻ ቀድጄ እሰጠዋለሁ ይለብሰዋል 😊😊አላገባሁም ልጁ ጋር ግን ተቀያይመናል እሲ የፈታ ነው አግብቶ
    ከይቅርታ ጋር ፍችልኝ❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ሚሰቱጋ የተፋታዉ ባንቺ ወይም በሰዉ ወሬ ነዉዴ?

    • @semiraseyoum6433
      @semiraseyoum6433 Год назад

      @@haytomer9818 በምን እንደተፍቱ አላውቅም ውዴ በእኔ አይመስለኝም ግን እሱ እኔን አስቀይሞኛል አዝዬበታለሁ በጣም ቡዙ ነገር አሳጥቶኛል 😌

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      @@semiraseyoum6433 ዉዴ ቡዙ ነገር ይደርሰበታል ሴት ልጅ እድንያ ናት መሰኮት ተከፍቶ ብርድ የመታት በሰዉ ወሬ ሂዎቱ ላይ ችግር ፈጥሮበታል ልብሱን መቅደድሸ የሚደርሰበት ነገር አለ በሰራዉ ወይ በጤናዉ ብቻ ችግሮች ተደራርበዉበታል ምክንያቱ ደሞ አንቺ ነሸ ለምን በርድ ያሰመታሻት እና ልብሱን የቀዱድሸዉ ሰለአዘንሸበት ነዉ ሰለዚህ ይቅር በይዉ በዉሰጥሸ ለፈጣሪ ብለሸ ይቅርታ አድርጊ ማማ

    • @semiraseyoum6433
      @semiraseyoum6433 11 месяцев назад

      @@haytomer9818 መርሀባ ግን ወላሂ ይቅርታ እንኳን እማረግለት አይመስለኝም በጣም ነው የጎዳኝ ከምነግርሽ በላይ አላህ እንድ ሰራው ይስጠው እንደዚህ ይሁን ብዬ ግን ዱአ አላረግም በተለይ ልጁን አላህ ይጠብቃት አብሽሪ አላህ ይጀዛሽ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ💙💙

  • @RrozarozaMulugata
    @RrozarozaMulugata 3 месяца назад

    ስሚ ውዴ መልሽልኝ አይተሽ እዳታልፊኝ
    በህልሜ 3ፓት ይመስለኛል
    የራሴ 2ቱ አዳይነት ነው አንዱ ደሞ ሌላ አይነት ይመስለኛል ከዚያ በጄ ጭብጥ አድርጌ ይዤዋለሁ የማላቃቸው ሰዎች ስጭን አምጭ ይሉኛል እኔ ደሞ እምቢ እላቸዋለሁ በግድ አምጪ እያሉ ይጓተቱኛል ለመስጠት እፈልግና ስላልታጠበ አፍሬ አልሰጥም አጥቤ እሰጣችኋለሁ እያልኩ ከዚያ ነቃሁ😢😢

  • @HafetuBerhi
    @HafetuBerhi 4 месяца назад

    Ebakesh fikregnaye kumta fsuri tilogn sihed ayehut sifelgee atahut ayehugn fishing ehte

  • @selamtariku9734
    @selamtariku9734 Год назад

    ሰላም እህቴ በህልሜ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ስልክ ደውሎልኝ ሳወራው አየሁ ሌላ ደግሞ ከሱ ጋር አልጋ ላይ ተኝቼ አየሁ ብቻ በተደጋጋሚ አየዋለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ዉዴ ተመልሳቹሁ ትገናኛላቹሁ አልጋ ትዳር ነዉ

    • @selamtariku9734
      @selamtariku9734 Год назад

      እሺ ውዴ ስልኩስ ምንድን ነው ስለተደጋገመብኝ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      @@selamtariku9734 እኮ በሰልክ ማዉራታቹሁ እኮነዉ መመለሳቹሁን የሚገልጸዉ

  • @FikirrrTube
    @FikirrrTube 11 месяцев назад

    ሰላም እህቴ የፈታሁት ባሌ ለመመለስ ትዳራችንን እየሞከረ ነው አብረን እያለን ሸክም ልብስ ማጠብ አይወዲም ነበር እና በህልሜ አየሁት አዝየው በጅርባዬ እራመዳለሁ ጭቃ ነው የምሄድበት ከዛ ሸክም አሎድም የሚለኝ ትዝ ሲለኝ እኔ ሸክም ይወድልኛል እንደ ብየ በቁሜ እለቀዋለሁ እጭቃው ላይ ወደቀ ዘርዘር አድርገሽ ፍችልኝ ይቅርታ ላደርግለት እያሰብኩ ነበር ትዳራችንን ለመመለስ እህት❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад +1

      እሺ ዉዴ ያዉ ህልምሸ አሰቸጋሪ ነገር ከፊት ለፊትሸ ሰላለ በብለሀትና በጥበብ እንድትፈቺዉ ነዉ ምክንያቱም ከባልሸ ብትመለሺ ችግሮች ሊያጋጥሙሸ ይችላሉ በጥንቃቄ ለመወጣት ሞክሪ

  • @MekiltiHakimuAbsera
    @MekiltiHakimuAbsera 6 месяцев назад

    የውስጥ ፉንት መልበስ
    ምን ማለት ነው

  • @bethelhem1293
    @bethelhem1293 3 месяца назад

    ህልሜን ፍችልኝ አላገባውም ግን ጓደኛ ነበረኝ እና የገዛውትን ፓንት አዲስነው አለበስኩትም ግን የማላቃት ሴት ወሰደችብኝ አልበስኩትም እኮ እያልኩ እነግራታለው እያየዋትነው የወሰደችው ከረሉ በጣም ያምራል

  • @InnocentDrums-yz4cy
    @InnocentDrums-yz4cy 4 месяца назад

    በህልም ቁምጣ ማግኛት😊

  • @SewalemAdmasu
    @SewalemAdmasu 3 месяца назад

    የፍቅረኛዪ የድሮ ሚስቱ ፓንቶቸን አጥባ ከነቆሻሻው አሰጣችው እንደገና አውርጀ አጥቤ ንፁህ አድርጌ አሰጣሁ

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Год назад

    ዉዴ እኔ ምግዜም ሀገረ ገብቸ ይመሰለኛ የተሰራ ቤት ይሰጠኛል ግን አድ አካባቢ ሁኖ ግን ይቀያየራል በበቱ ደሰታ አይሰጠኝም ጠበበኝ እላለሀሁ

  • @bimelsbima6500
    @bimelsbima6500 Год назад

    እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ዛሬ ያየሁት ህልም የሆነቦታ ነው እማላውቃት ልጅ ጋር ምግብ ልንበላ አዘን እጀጃችንን ልንታጠብ ከቆምንበት ቦታ ላይ እኔ ልታጠብ ስል እሷ አጠገቤ ቁጭ ብላ ስትሸና ሽንቷ እጃችንን ከምንታጠበት ቆሻሻው ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ሲወርድ አይሁን ልጅቷን አላውቃትም ቀይ ናት ጥርሷ ከፈትከፈት ያለች አረንጓዴ ቀሚስ ለብሳለች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ዉዴ እጅ መታጠብ ንሰሀ ማድረግ ወደ መልካም ነገር መግባት ነዉ ሰዉ ሲሸና ማየት ለሰዉ መልካም ነገር እንደምታደርጊ ነዉ ግን ሸንቷ መቀላቀሉ አንቺን የሚያግዝ በሀሳብ ወይ በገንዘብ ይኖራል ሴቷ ቀይ መሆኗና ሰማያዉ መልበሷ አንቺ እድንያ ላይ ከላይ እንደገለጹኩት መልካም ነገር ታደርጊያለሸ

    • @bimelsbima6500
      @bimelsbima6500 Год назад

      ሰላምሽ ይብዛ እኔ ወንድ ነኝ እህቴ

    • @bimelsbima6500
      @bimelsbima6500 Год назад

      ይቅርታ ጾታየን መንገር ነበረብኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      @@bimelsbima6500 በቀጣይ አሰተካክል አሁን በሴት ነዉ የተፈታዉ ካረሳሁት የወንድን ፍቺ አይልሀለዉ ይቅርታ ባለፈዉ ፈትችልሀለዉ ሰለምረሳ ነዉ ሴት የመሰልከኝ

  • @FatumaSeid-l4k
    @FatumaSeid-l4k 19 дней назад

    ዛሬ እኳ መልሽልኝ በአላህ በህልሜ መዳሜ ባትሽን ሥጭኝ ትትለኝ ትለብሠው የነበረውን ሠጠሗትና አይ ወዜን አልሠጥም አድሡን ልቀይርባት ብየ እቀይረዋለሁ ምድነው በአላህ ንገሪኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  19 дней назад

      ፓንትኮ ባል ነዉ ያንቺን የሆነ ሰዉ ልላ ሴት ይፈልገዋል

    • @FatumaSeid-l4k
      @FatumaSeid-l4k 19 дней назад

      ማለት አሮጌውን አሥቀርቸ አድሡን ነው የሠጠሗት ያሁኑ ዴሞ የመጄመሪያየ አዴለም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  19 дней назад

      @@FatumaSeid-l4k እና አንቺ ሁለት ባል ነዉዴ የነበረሸ አልገባኝም አሮጌ የድሮ ባል ነዉ አዲሰ ደሞ ሀለተኛ አሁን ያለ ነዉ

    • @FatumaSeid-l4k
      @FatumaSeid-l4k 18 дней назад

      ነው አወን ግን አሁን ድረሥ ሠላም ነን ለወዴፊት ይኸድ እዴሁ እጅ አላቅም ብቻ

  • @sadamohammed
    @sadamohammed Год назад

    Masha allahi❤❤❤ habibeti መናሜን ፍችልኝ ልብስ ሣጥብ አየሁ ከሠወች ጋ የሠዉ ልብሥ ነው የማጥበው እኔ በውሀ እያጠብኩ እሠጣቸዋለሁ እነሡ ሣሙና ያረጉበታል ልብሱ የምኝታ ልብስ የሤቶች ነው እኔ የፈታሁ ነኝ ልብሱን በጃችን ነው የምናጥበው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ዉዴ ልብሰ ማጠብ የሰዉ የምታቂያቸዉ ከሆነ ለነሱ እንደምትቆረቆሪ ሰለነሱ ጥብቅና እንደምትቆሚ ነዉ አባባሌ ምናልባት በትዳራቸዉ የተጎድ ሴቶቸን ሰለነሱ መቆርቆር ማገዝ ለነሱ መከራከር ባጠቃላይ ለሰዉ እንደምትጨነቂ በነሱ ጉዳይ ለማገዝ እንደምትፈልጊ ነዉ

    • @sadamohammed
      @sadamohammed 11 месяцев назад

      Shukern❤❤❤

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 11 месяцев назад

    ሌላኛዉ ህልሜ ባሌጋር ሁለት የልብስ ሻንጣ ይዠ ወደሱ ቤተሰቦች ቤት እየሄድን ለምን ሻጣ ያሽ ይለኛል እቃ ልይዝበት እለዋለሁ እግዳስ የኔንም ትጨምሪልኛለሽ እያለኝ አቅፎኝ ቁጭ እዳልን ያለዎትሮዉ አቀፈኝ እያልኩ የሆነች ቀይ ሴትዮ እደምናችሁ ደህናናችሁ ወይ ትለናለች እሱም እዳዉ እዳነበረብኝ ሳልከፍልሽ ይላታል እረስቸዋለሁ ስንት እንደሁ ታቂዋለሽ ሲላት አዎ 40ብር ነዉ ትላለች ሊሰጣት እኪሱ ሲገባ የለዉም ከዛ ተወዉ ከለለህ ትለዋለች እኔ እሰጥሻለሁ ብየ ፖርሳየ ስገባ ድፍን ድፍን ብዙ ብር ይዣለሁ ዝርዝር ፈልጌ 40ብር ሰጥቻት ሄደች ፍችልኝ ስወድሽ ❤

  • @seenaaJesus
    @seenaaJesus 5 месяцев назад

    ሰላም እናት በናትሽ ምልሽልኝ ብህልሜ እናቴ ፓንት ግስታ ስት ስጥኝ አየሁ ምንድነው

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra Год назад

    መልሸልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ምን ልመልሰ ጥያቄሸ የታለ ዉዴ

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra Год назад

      ፀፊለኝ,በለሸኝፀፈለሸለው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      @@HadhraHadhra ሁሉንም ፈትቻለሁ የታለ የቆየና በጣም እረጅም እና ለምፍታት ያሰቸገረኝ አንድ ህልም ብቻ አልፌዋለሁ እሱ ነዉዴ?

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra Год назад

      እሱነው

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra Год назад

      እየጠበኩሸነው

  • @zinetahmed5354
    @zinetahmed5354 Год назад

    ዋለይኩም ሰላም እህት አለም ማሻ አላህ በርች ቆንጆ እኔ አላገባሁ ህልም አየሁ የምግብ ጣውላላይ ምግብ ይመገባሉ ሰውች እና ወንድሜ ምግብ እየበላ እኔ ወደሱ እየሄድ ይመስለኛል እና ቅርብ ስለው ዳቦ ስጭኝ ይለኛል እና ብዙ የተደደር ደቦ አለ የማን ልስጥ እያልኩ ዳቦውን እመርጣለሁ እና በጣም ነጭ አይደለም ዳቦው ያን ልሰጠው ስል ዝንብ ታርፍበታለች ከዛ እኔ አራግፍታለሁ ዝንቦን ከዛ የተኛች ሴት ልጂ አለች ለሶ ስጫት ሲለኝ ልጂቱ ተኝታለች አልጋላይ እኔ ቀሰቀስኮት ነይብይ ስላት በምን ትበያለሺ ስላት የተከካ ምስረ ውጥ ስሪልኝ ትለኛለች እሺ ብየ እኔ ልሰራላት መጥበሻ እፍለጋለ ሁ መጥበሻው እጂላይ ሆኖ ነቃሁ ምንድነው እህቴ ፍችልኝ በአላህ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад +1

      ዉዴ ህልሙ ባጠቃላይ እርዚቅን ሲሳይን ሲያመላክት ግን ዳቦ ላይ ዝብ ማረፋ ያልተገባ ገቢ ማለት ህጋዊ ያለሆነ ገቢ ነበር አንቺ ሰለ አራገፍሻት እንደዚህ አይነት ገቢ አትፈልጊም ሴት ልጅ እድንያ ናት መተኛቷ ያዉ የገቢ መቀዛቀዝ ነበር ቀሰቀሰሸ ምሰር ሰሪልኝ ማለቷ ተንደገና ገቢያቹሁ እነደሚሟሟቅ ማለት እርዚቅ እንዳለ ነዉ የሚያሳየዉ ገባሸ ዉዴ ካልገባሸ ፍቺዉ ንገሪኝ

  • @ailh1939
    @ailh1939 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Год назад

    ሳፈያ የምትባል ሴት ቤቴ መጥታ በሩን ከፈታ ትገባለቸ እንዴት ገባሸ ሰላት ቆልፈ አለኝ ትለኝለቸ ምንድነወ በጣም አመሰግናል❤❤❤❤🎉

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ በህልሜ መልኩም ሆነ ልብሱ የማያምር የቆሸሽ ልጅ በዱላ ሊመታኝ ይሰነዝራል አልደረሰብኝ በጣም እየጠላሁት ቶሎ በር ዘግቼ አመለጥኩት ምን ይሆን

    • @osamatarizi8292
      @osamatarizi8292 Год назад

      ባለትዳር ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад +1

      ከችግር ከድካም ከአሰቸጋሪ ነገር መላቀቅ ነዉ ያኛዉ ህልምሸም የምታጭዉ ነገር ነበር ግን መልካም ነገር በማድረግ ዘካ ወይም መጸዋት በመሰጠት ልታጭዉ የነበረዉን ነገር ታተርፊያለሸ

    • @samataraizi
      @samataraizi Год назад

      ሹክረን ውዴ

  • @RahimRahim-yz5de
    @RahimRahim-yz5de 11 месяцев назад

    ሰላም

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n 2 месяца назад

    አሰላሙአለይኩም ኧረ እህቴ በአሏል በኮመት መልሽልኝ መታገስ አልቻልኩም ዛሬ በህልሜ የሰፈሬ ልጂ ብዙ ሰዎች ሁነን ጉመናል ከዛ 40 ቁጥር ብላ ስጠራ ሰትዮዋን አላያትም 3 ኛ ፎቅ ወደ ሁለተኛ ፎቅ በሩጫ አቤት እያለ ወደኛ ይመጣል እኛ ሁለተኛ ፎቅላይ ያለን ይመስለኛል ከዛ እደመጣ ሱሪዉን ዝቅ ሲያደረግ ሰዉ ይስቃሉ እሱም እደማፈር ብሎ ፈገግ ይላል ሲያወልቀዉ አላየሁትም ብቻ እስከ ቁረጭምጭምቱ ዲረስ ዝቅ እዳደረገዉ ነዉ ያየሁት የዉስጥ ቁምጣዉ ጥብቅ ያለና ለስለሳ ይመስላል የኔጋ አዳረነት ይመስለኛል የኔን ቁምጣ አወልቅና ከጣገቤ ትልቅዬ ሰትዮ አለች ለሷ እሰጣትና ትለብሰዋለች ግን ቅመጣዬ በጣም ሽታ ነበርዉ በሽታዉ እኔ እያፈረኩ እሷ ግን ምንም ሳይመስላት ለበሰችዉ መቼም ቡሀላ ብሰጠኝ አብስም እያልኩ እኔ የለበስኳት ቢጫ ፓንት ነት ሰሪዬን ከበ
    ፓቴጋ ለብሼ እሄዲ የለ ብዬ እያልኩ ነቃሁ ባአሏህ ስለጨነቀኝ ነዉ አፉበይኝ አበዛሁብሽ እህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 месяца назад

      የልጅሸ አባት እንዴት ነዉ ማለት ባህሪዉ?

    • @FatumAhmed-t6n
      @FatumAhmed-t6n 27 дней назад

      ባህሪዉ ዝምተኛ ነዉ ጥሩንም መጥፎዉንም እየሰማ ዝም ነዉ የሚለዉ በዛን መካከል እኔ እናደዳለሁ በግልፅ እንወያይ ስለዉ በቃ ዝም በማሀል ሰዉም ሸይጣንም ገባብን ተለያየን አሁን እንዋለስ ይለኛል እኔ ግን ለልጀ ስል ብዙ መፀዋት ከፋያለሁ አሁን አረብ አገር ነኝ እና ምንዲን ነዉ የህልሙ ፍች ማለቴ የልጄ አባትጋ ምን አገናኘዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  27 дней назад

      @@FatumAhmed-t6n ህልሙ የቆየ እኮ ነዉ ዛሬ መለሰሸ አይ ሌላ ሚሰት እንዳለዉ ነዉ ፍቺዉ እናም አንቺ ትሰሚያለሸ ሚሰጥሩን ቁምጣሸን አዉልቀሸ ለሴትየዋ የሰጠሻት ያንቺን ባል ሌላ ታገባዋለች ወይ አግብቷል ሌላዉ የሚሸተዉ መጥፎ ሸታ መጥፎ ሰም ነዉ ጥሩ ሸታ ጥሩ ሰም ነዉ የባልሸን ይገልጻል ሰሙ በሰዎች ዘንድ በመጥፎ ይሆን የሚነሳዉ?አለህዋለም

    • @FatumAhmed-t6n
      @FatumAhmed-t6n 27 дней назад

      @haytomer9818 አልተሳሳሽም አግብቷል እኔን ስለበደለኝ ማንም በጥሩ ስም አያነሳዉም ሽኩረን የኔ ዉዲ ጀዛኪሏህ ኸይረን

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @MaidaMaki
    @MaidaMaki Год назад

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
    እናቴ ናት ህርሙን ያየችው
    እናትዋ በ እውነታው አለም ሞታለች
    ወንድምዎም አግብተዋል
    በህልሞ የወንድማ ሰርግ ነበር እናትዋ ግንዘቤ ጨረሰው ስትላት ተይ ተይ ትላታለች ከዛ እናቴ ሽንት ቤት ሄዳ ትንቁ ሽንት የደረቀ ሸናች
    ከዛ የ እናትዋ ዘመድ የ ፖሊስ ልብስ ለብሶ አየችው እናትዋ እና እናቴ መኪና እና በቅሎ ቦታ አጣበበባቸው እና ጠጋ ጠጋ እያልን ነቃው አለች
    እባክሽ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ዉዴ ህልሙ ልክ አያትሸ እንዳሉት ገንዘባቸዉን ጨርሶባቸዋል ለምን የሞተ ሰዉ በህልም ሲናገር ቀጥታ ነዉ የሚሆነዉ ገንዘቤን ጨረሰዉ ነዉ ያሉት በእዉነታዉም እንደዛዉ ነዉ ገንዘባቸዉን ጨርሶታል ሌላዉ ሸንትቤት የገቡት ሲሳይ እርዚቅ ያገኛሉ የፓሊሰ ልብሱም የሚያገኙትን መልካም ነገር ነዉ ግን መጨረሻ መኪና ያልሸዉ አልገባኝም

  • @abaytasew
    @abaytasew 5 месяцев назад

    ፓሊስ ቦርሳዬን ሲፈትሽ ፍቺልኝ ህልሜን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 месяцев назад

      ትዳር ወይ ሰራ ካለሸ በጣልቃ ገብ ሰዉ አለመግባባት ይፈጠራል

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 11 месяцев назад

    ሰላም ውዴ እዴት ነሽ እኔ ዛሬ ያየሁት በውነታው አለም የተቀየምኩት ሰው እደተቀየምኩት አያውቅም የማውቅ አይመስለውም ዘመዴ ነው የቅርብ እና በተቀየምኩበት ጉዳይ ስንጣላ ስንጨቃጨቅ ነበር እኔ እየመታሁት ነበር እሱ ዝም እያለኝ ታላቅ እህቴና ታናሽ እህቶቼ አብረውኝ ነበሩ ሲያገላግሉን ነበር እናቴ ግን ዝም ብላ እያየችን ነበር ከዛም ከሱጋር በመጣላቴ እኔን የተቀየመችኝ ይመስለኛል ለመተኛት መኝታችንን እያበጀን ነበር ተኝተን ስንነቃ እግዳ ወደቤታችን እየመጣ ነበር እግዶቹ እስከነጫማቸው ነበር እየገቡ የነበሩት ቤታችን በጣም ፅድት ብሎ ነበር ከገቡ በሀላ በቱን ንፁህ መሆኑን ሲያውቁ ጫማቸውን አወለቁ ግን ከመጡት እግዶች አንጇ በሂወት የለችም ፍችልኝ ❤❤

    • @Husinhaseni0714
      @Husinhaseni0714 11 месяцев назад

      አንዷ

    • @Husinhaseni0714
      @Husinhaseni0714 11 месяцев назад

      አላገባሁም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад

      ዉዴ ከተጣሉት ሰዉ ጋር በህልም መጣላት መደባደብ በናቶች አፈታት መታረቅ ነዉ በዚህ ግን አንቺ ከሱ የምታገኝዉ ጥቅም ይኖራል

    • @Husinhaseni0714
      @Husinhaseni0714 11 месяцев назад

      እገዶቹስ የሞተ ሰው ወደቤት ሲገባስ ከነጫማቸው አልፈታሽውም ውዴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад +1

      @@Husinhaseni0714 እንግዳ ማየት እንግድቹ ደሰተኛ እና ጥሩ ከነበሩ ቤትሸ ንጹህ ከነበረ የሚመጣዉን በረከት የምኞት መሳካት ካለሸበት ሂዎት መሻሻል ብቻ መልካም ነገር እየመጣ መሆኑን ይገልጻል ጫማቸዉም የተለያዩ ገቢ ሰራ ቡዙ ጥሩን ነገር ይገልጻል የሞተ ሰዉ እራሱ ወደ ቤት ሲገባ ማየት እርዚቅ ሲሳይን እንደምታገኚ ነዉ የምኞት መሳካት አላማሸ ከግብ መድረሰ

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 11 месяцев назад

    እህቴ እንደት ነሽ ላስቸግርሽ ህልሜን ፍችልኝ እና ፍቅረኛየ ይመስለኛል ሁለት አንዳይነት የሆኑ ገዝቶልኝ ይመስለኛል ከዛ ሁለቱንም አንገቴ ላይ አድርጌ ይመስለኛል ሲያማምሩ እያልኩኝ ነቃሁ እደምትፈችልኝ ተስፍ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ❤

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 11 месяцев назад

      ሌላም አለኝ እና የፈታሁት ባሌ ዩገዛልኝን የጋብቻ ቀለበት በእጄ ይዤው ይመስለኛል ከዛ ላድርገውዴ ብየ ስሞክር ይጨራመታል እና አይ በቃ ይቅርብኝ ብይ አወለኩት ሳየው ምንም አያምርም እላለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад

      ያዉ ዳግመኛ እንደማትገናኙ ነዉ ህልሙ የሚገልጸዉ ማለት ደግማቹሁ ተመልሶ ለመኖር አንድላይ አትችልም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад

      ምንድነዉ የገዛልሸ አልገለጽሸዉም እኮ

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 11 месяцев назад

      @@haytomer9818 የአንገት ሀብል ወርቅ ናቸው ሁለት ተመሳሳ

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 11 месяцев назад

      @@haytomer9818 ወርቆች ናቸው የአንገትሀብል

  • @kedjamohammed9515
    @kedjamohammed9515 Год назад

    የኔ ውድ በህልም መጀመርያ አንድ እግር ነጭ ቆንጆ ስኒከር አየሁ ግን ማየት ነው አላረግኩትም ከዛ ደግሞ ጥኩር ሰንደል ሆኖ ዙርያው ጎፈር ነገር አለው ከዛ አስጠርገዋሎ ጎፈሩላይ ብዙአባራ ነበረው ግን ሙሉውን ሳላስጠርግ እነቃሎ ማለት ግማሹ እንደተጠረገ ከሀላ ሳይጠረግ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      አንድ እግር ጫማ ያልተሳካ ግኑኝነት ወይም ያልተሳካ ሰራ ነዉ ሰንደል ጫማ ነጻነትን ላላገባ ባልን ይገልጻል አቧራ ሲሳይ ነዉ ግን አራግፈሸዋል በግማሸ ሰለዚህ አጠቃላይ ህልሙ ያልተጨረሰ ሰራ ወይ ያልተሳካ ነገረን ይገልጻል የትዳር ሂወት አልገለጸሸም ዝብየ ነዉ የፈታሁት

    • @kedjamohammed9515
      @kedjamohammed9515 Год назад

      @@haytomer9818 አግብቻሎ

    • @kedjamohammed9515
      @kedjamohammed9515 11 месяцев назад

      አግብቻሎ

  • @melkethany
    @melkethany 10 месяцев назад

    የወንድ ፓንት መልበስስ ?

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n 2 месяца назад

    የልጂ እናት ነኝ ትዳር የለኝም

  • @Deya-rp5hj
    @Deya-rp5hj 11 месяцев назад

    😂😂😂

  • @melkatesfa3863
    @melkatesfa3863 5 месяцев назад

    በህልሜ ባንት ስገዛ አለምኩ

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Год назад

    በውነታው አለም ሰሂር ቤት ይሄዳሉ

  • @RahemaRahema-r7y
    @RahemaRahema-r7y 4 месяца назад

    እህቴ ይሄንን ካየሽዉ መልሽልኝበአላህ በጣም ተቸግሬ አለሁ የሠወቸ ባሀሪማለትም ያሠሪወቸ አሥቸጋሪ ሁኖብኛል ሥራም ይበዛብኛል መቀየር እፈልግና የባሠ እንዳይሆንብኝ እፈራለሁ ግን መጥፎ ፊት ተሣየኛለች በዛዉም ላይ እና ዛሬ በህልሜ የቆሸሸ የራሤን ቀይ ፓንት ማለቴ በሀይድ የተበላሸ እባሏ ፊት ወድቆ እንዳገኘችዉ እና ተጠይፎል ብላ እንደጥሩ ሠዉ ሣቅ በማለት ትሠጠኛለች እኔም አጥበዋለሁ ብየ በብትብቻየ ይዠዉ ወድቆብኝ ነዉ ብየ እቀበላታለሁ እባክሽ ዉሥብሥብ ያለ ሂወት ዉሥጥ ነዉ ያለሁት ፍችልኝ ሂወት ከብዶኛል ሥራ በጣም ይበዛል ኩላሊቴን ልቤን እሥከሚደክመኝ ድረሥ ነዉ እምሠራዉ ግን የሠራሁ አይመሥላቸዉም

    • @RahemaRahema-r7y
      @RahemaRahema-r7y 4 месяца назад

      እዚህጋ ያላካተትኩት እምቀበላት ደግሞ እመፀዳጃ ቤት ዉሥጥ ሆኘ ነዉ የሠጠችኝ እበሩ አጠገብ ተቀበልኳ ፍችልኝ እህቴ ለመወሠን ይረዳኛል ተምታቶብኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 месяца назад

      0575535627 ዋትሳፐ ነይ

  • @solurgie7751
    @solurgie7751 4 месяца назад

    የዋና ፓንት ማየት

  • @mimyohanns6866
    @mimyohanns6866 9 месяцев назад

    ውዴ ህልመን ፍችልኝ ካየሁት 5ወር ነው በህልመ ስጦታ ተሰቶኝ ስከፍተው 4ፓንት 2ህጃብ የተለያየ ከለር ነው እና የኢትዮጵያ ሰነደቀአለማ አለ ምን ይሁን?

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 месяцев назад

      የትዳር ሂዎት ግለጭ

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 Год назад

    ሌላው ህልሜ ሱቅ ላይ ቆሜ እቃ ልገዛ ይመስለኛል የሆንች 8አመት አከባቢ የሚሆናት ልጅ አጠገቤ ነበረች እያዋራችኝ 200 ብር ነጥቃኝ ትሮጣለች አላውቃትም ተከትያት ሮጬ ቀማዋት አሳዝናኝ ደግሞ ዘርዝሬ 15ብር ሰጠዋት ሁለቱንም በዚሁ ሰሞን ተከታታይ ነው ያየሁት ፍችልኝ

  • @موسناءمحمد
    @موسناءمحمد Год назад

    አዲስ ባት ለእህቴ መስጠት እሳ ፍችልኝ እህቴ ያገባች ነች እኔ ግን አላገበውም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад +1

      አዲሰ ቤት ከሆነ እርግዝና መልካም ነገር ትዳራ ጥሩና ያማረ ሰፊ በረከት እንደምታገኝ ነዉ

  • @abaytasew
    @abaytasew 5 месяцев назад

    የተለያየ ከለር ፓንት መግዛት

  • @ዮቡዮቢ
    @ዮቡዮቢ 11 месяцев назад

    Yen konjo algebawem gen fekerena alen. Ferashe ley koche belo ane ansola yezhe komeyalew wendemo selke aywera berone kefeto geba ande alkoefekewem alewalew zhem belo selke yawerale ane dengechalew men yelen yeone alko bezho saykoy aheto nene bela yeonche lij tegebalche bato

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад +1

      ዉዴ ፍራሸ ትዳር ነዉ በር ሲከፈትም ወደሰኬት መጓዝ የምኞት መሳካት ነዉ ምናልባት ከጎደኛሸ በትዳር ትጣመሩ ይሆናል ሴቷም ሲሳይ በረከት ይገባል ከቤትሸ

    • @ዮቡዮቢ
      @ዮቡዮቢ 11 месяцев назад

      @@haytomer9818 Txs weda

  • @RahimRahim-yz5de
    @RahimRahim-yz5de 11 месяцев назад

    የፈቀረኝይን።ሚሰቱበሰልክ።ሰታናገረው።እኔእንድሰማ።የ3ቀንእቅልፈአለበት።እይለችውነቃው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад

      ሚሰት አለዉ እንዴ

    • @RahimRahim-yz5de
      @RahimRahim-yz5de 11 месяцев назад

      አሁንአለው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад

      @@RahimRahim-yz5de ሶስት ቁጥር የሚቋረጥ ነገርን ያመላክታል ለሶስት ቀን የሚሄድበት ይኖር ይሆናል ብቻ ሶስት ቁጥር የሚቋረጥ ነገር ነዉ

  • @Yyyyy-o7q
    @Yyyyy-o7q 9 месяцев назад

    አረ እኔ ባቲየን ውሀ ወሰደብኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 месяцев назад

      ባልነዉ ፓንት ምናልባት ከሚወዱት መለያየት ነዉ

  • @RahimRahim-yz5de
    @RahimRahim-yz5de 11 месяцев назад

    የአጎቴንልጀአይው።ከሚሰቱጋ።መካይመሰለኝል።እና።እሱ።ወደኔሰመጣ።እኔሰሸሸው።እየሮጠመጣ።ሚሰቱምነበረች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад

      ከሰዉ መሸሸ ዉሰጥሸን ፍረሀት እየተሰማሸ እንደሆነ ነዉ የሚገልጸዉ

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 Год назад

    ስላም ሁለጊዚ ስለምትመልሽልኚ አመሰግንለሁ❤ ፍቅረኚየ መግብ ስጪኚ እያለ ሲመናጪቀኚ ጎደኚየ ከጀርባየ ቁማ ወደሶ ይመለከታል ያገትብር በጀ ስነካካ በጣም ብዙነው እሶግን ባይኖ ተመለከተለቺ ውደ በውነቱ እጠረጥራተለሁ ላስቸግርሽ ሹክበይኚ❤❤❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ማነዉ ያንገት ብር የሚነካካዉ?

    • @sofiahassan1447
      @sofiahassan1447 Год назад

      @@haytomer9818 ቶሎ ስለምትመልሽልን ከልብ እናመሰግናለን ከልቢነው💞 እሶ ፍጥጥ ብላታይለውለቺ እኒግን በጀ እፊቲ አርጊ እየነካካሁት ነበር በውነታው ለሱ ወሪ ስታመላልስ ተጣልተናል አነገርም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      @@sofiahassan1447 ዉዴ የምትነካካዉ ያንገት ብሩን ነዉ?ወይ 0592596073በዚህ ዋትሳፐ ነይ አልገባኝም

    • @UaeDibba-tv8gq
      @UaeDibba-tv8gq Год назад

      ​የኔ ውድ እህት በጣም እፈልግሽ ነበር ስልክ እቢ አለኝ ኮዱ የየት ሀገር ነው እኔ ዱባይ ነኝ ዋሳብም ቴሌ ግራምም እቢ አለኝ በውስጥ እፈልግሻለሁ😢😢😢እሽ ውዴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      @@UaeDibba-tv8gq 9660592596073ሳዉዲ ነኝ ዋትሳፐ እሺ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Год назад

    የኒ አልፈታሸልኛም

  • @ኢለሀምነኝ
    @ኢለሀምነኝ 11 месяцев назад

    አግብታ ለፍታች ሴት በውሀ መቅጃ ጆግ ምግብ መሰራት ምድነው እሳት የለም ግን የጆጉ ጆሮ ይቀልጥብኛል ጆሮው ብቻ ነው የሚቀልጠው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 месяцев назад

      ጀርካን ማለትሸ ነዉ ?

    • @ኢለሀምነኝ
      @ኢለሀምነኝ 11 месяцев назад

      @@haytomer9818 መቅጃ ወይም እግዳ ሲመጣ ወሀ አድረገን ኩባያ አድረገን የምናቀረበው የውሀ ጆግ ጆሮው ብቻ ነው እሚቀልጥብኝ

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste4633 Год назад

    ምን ስለሆንሽ ነው አንች ህልም ፈቺ የሆንሽ

    • @osamatarizi8292
      @osamatarizi8292 Год назад +1

      አንች ምን ስለሆንሽ ነው የምትጠይቂያት?

    • @netsanetmengiste4633
      @netsanetmengiste4633 Год назад

      @@osamatarizi8292 እኔ መቼ ጠየኳት?

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад +2

      ምናገባሸ ከፈለግሸ አንቺም ፍቺ ሆ ያልበላሸን አትከኪ የተፈታ እያነበብኩ እንደሆነ እያየሸ አይደል እኔ ከሆነ የምፈታዉ ለምን አነባለሁ እንደ ዝንብ ጥልቅ አትበይ

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 10 месяцев назад

    በህልሜ አዲ ለማቃት ሰው 50ብር ሰጥቻት ጡት መያዣ ግዥልኝብየ እሰጣታለሁ ገዝታልኝትመጣለች 45ብርገዛሁት ትለኛለች ብዙም አላማረኝም መልሸው እላታለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 месяцев назад

      በሰዉ በኩል ባል ይመጣልሻል ብዙ ደሰ አይልሸም አትወጂዉም ይቀራል ሀምሳ ብር በግማሸ ተሰማምተሸ ሰታይዉ ሰዉየዉን ግን አልወደድሸዉም

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Год назад

    ባለፈው ግን ህልሜን በትክክል አልፈታሽልኝም ሁሌ ተከታታይ ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      ዉዴ ነይ በዋትሳፕ አንዳንዴ አሰቸጋሪ ከሆነ በግልጹ አልፈታም 0592596073"ዋትሳፐ ነይ በደንብ እናዉራ

  • @MerkebAbrha-j2c
    @MerkebAbrha-j2c 26 дней назад

    በ ህልም ሱሪ መቀደድ ምን ድነው 😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  26 дней назад +1

      ወንድ ከሆንክ ሰራ ማቆም ነዉ ሴት ደሞ ከምትወጂዉ መለያየት ነዉ ሰራዉ ግን ምናልባት ትንሸ ችግር በሰራ ሊያጋጥም ይችላል

  • @Fana-d4e
    @Fana-d4e 26 дней назад

    እኔ እና በህይወት የሌለች እህቴ ኣብረን ዮሆነ ቦታ ኢየሄደን እያለን ፍቅረኛዬ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ አየሁ እና እጠራለው ቁጭ ብለን እንጠ ብከዋለን እኛ ጋ ደረሶ ፊት ለፊቴ ቁጭ ብሎ እያወራኝ እያለ ሱሬን ከፊት መረጀመርያ ትንሽ የተቀደደ ነበር በድጋሜ ሳየው ዶሞ በትልቁ ወደ ሃላ ተቀዶ አየሁ ብጫ ቁምጣ ከውስጥ ነበረኝ ኣይቶኛል ብየ ደንግጨ ብድግ ብየ ሱሬን ተቀደደ ስላቸው ዝም አሉኝ ከዛ ቀይሬ ልምጣ ቤት እንሂድ ብያቸው እየሄድን ያለን በመሃል ነቃሁ 😢እንዳታልፍኝ ፍችልኝ እህቴ 🙏ፍቅረኛየን በጣም ነው ምወደው የርቀት ፍቅር ነው አንድ ላይ adelenm 🥺

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  24 дня назад

      እሺ በሁለት መንገድ ልፍታልሸ አንደኛዉ የሞተች እህትሸ አብራሸ ሰለነበረች አንቺና እሱ ያልተግባባቹሁበት ጉዳይ ወይ ጸብ ይወገዳል ወይ ደሞ ትንሸ የነበረዉ ግጭት ሰፍቶ መለያየት ይፈጠራል አንቺም ልተወዉ እያልሸ ታመነቻለሸ ሌላዉ ስሰተኛዉ ፍቺ ሰራ ትለቂያለሸ

    • @Fana-d4e
      @Fana-d4e 24 дня назад

      @haytomer9818ኣመስገናለው ስለ ፈታሽልኝ ግን ማርያምን በጣም ነው የገረመኝ የሕልም ኣፍታትሽ የሆነ መጨናነቅ ላይ ነኝ ያለነው ካለምሁ በሃላ 🥲

  • @HelenTekile-n1g
    @HelenTekile-n1g 7 месяцев назад

    ❤❤❤