Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም የሚገር እዉነት ኣፋታት የገጠምን ነው ቀጥልበት
ዋው በርቺ
አህለን ሀቢብቲ❤❤ አንደኝ ነኝ ኦላይን ነበርኩ 😂 ቶሎገባሁ ልስማውና እተኝለሁ
ደምሪኝ ማሬ በናትሽ
በጣም ጎበዝ ነሸ
ለምንድነው ደስተኛ አይደለሁም ያልሽው በጣም ጥሩ አድርገሽ ነውኮ ያነበብሽውም ያብራራሽውም !ሰው አብሻቂ ነው! በተለይ አበሻ በነገር ወጋ በማድረግ ለማሽማቀቅ ካንቺ አልፎ ቤተሰብሽን ለመንካት ሊጠቀምበት ይችላል ስለሆነም ምስልሽን በመሸፈን በድምጽ ብቻ ብታደርጊው ጥሩ ነው ። ❤
ኧረበረካሁኝ አስዴሰትሽኝ😅😅
እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ❤❤❤❤
በእውነት ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልሽ ተባረኪ!!!
እሺ አመሰግናለው ተቤረኪ
ሰላም እህቴ የሆነች ጓደኛየ በውን እርጉዝ ናት ወልዳ እህቷ ቤት ገብታ አየሁ
ያዉ ከሀሳብ ከጭንቀት ትገላገላለች በሰላም
ትክክል ነው ፍቺሽ በርቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዉዴ ህልሙን ያየዉ እጮኛዬ ነዉ እናም አርግዘሽልኝ በጣም ተደስቼ ከቤት አልወጣም ብዬ ሁድሽን እየነካካዉ ነበር የምወለዉ በጣም ደስተኛ ሆኔ ነበር አለኝ ፍችልኝማ
እርግዝና ሀሳብ ነዉ
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ በህልሜ ሀገር ገብቸ ይመሥለኛል ላም እየጠበኩ ጅብ እዳይበላብኝ እያልኩ እጨነቃለሁ ከዛ ስሄድ ሁለት ቤት አገኛለሁ አደኛው ሙዚቃ አለው ሁለተኛው ሰውምየለው ላሞን ላስገባት እያልኩ ነቃሁ ባለትዳር ነኝ አበዝሁብሽ ይቅርታ
ላም ሲሳይ እርዚቅ ነዉ ግን ሁለት ቤት ጥንድነትን ይገልጻል ምናልባት ባልሸ ሌላ ሂዎት እንዳይኖረዉ
@@haytomer9818 እሺ ውዴ ሹኩራን
❤🎉👍
Masha allahi❤❤❤
አሠላም አለይኩም ሠላም ውደ እኳን ደና መጣሽ ዛሬ በህልሜ በፊት ከምንኖርበት ቤት ይመሥለኛል እና በእውነታው ሱቅ ነበረን ከኛ ጎረቤትም አለ የባለቤቴ ያክስቱ ልጂ እሱም ባለሡቅ ነው እና በእውነታው አይስማሙም እሱ ይመጣና ከቤቱ በር ቆሞ ይጠራውና የተቀደደ አስር ብር ይሠጠዋል ብሩ በጣም የተቀደደ ነው ትንሽየ ከጫፍ ብቻ ነው የተያዘውጂ ጨርሶ ተቀዷል ማለት ይቻላል እና ባልተቤቴም ተቀብሎ ልመልስ እያለ ከቤት ወጥቶ ይሄዳል እና ከባለቤቴጋ ሠላም አይደለንም ምን ይሆን አበዛውብሽ ይቅርታ❤
ዉዴ በመሀላቹሁ ያለዉን ነዉ የሚገልጸዉ ትንሸ መያያዙ ችግራቹሁ የበለጠ ሳይሰፋ ሰላም ለመፍጠር ሞክሪ
እህቴ እኔና ፍቅረኛይ በሀር ወሀውስጣ ተኝትን አየው እናም ሲክስ አደረግን ብሀርውስጥ ምደው ፍቺለን
ማሻላህ
ጎዴኛየ ባልዋ ከሌላሴት ጋር ሰማግጥ አየች በህልም ፍች
ገንዘብ ያገኛል
በርሸ❤❤❤❤🎉
የረሳሁት እና አንዷ ጎረቤቴ ደግሞ በጣም ብዙ አሻሮ ስትቆላ አየኋት
አይቼ አውቃለው
Kebale gar gngnunet saderg behlme ayehu fechiw mndnew
ፍቅር መተሳሰብ መደጋገፍ ነዉ
ውዴ እንዴት ነሽ በህልሜ አማቼ ስሄድ ድግስ ያለ ይመስለኛል ግን ምግብ ሲበላ አይቼ አላቅም የድግስ ትርምስ አለ በተደጋጋሚ ነው ያየሁት ደግሞ በጋጣሚ ስሄድ ነው የሚመስለኝ አማቼ ጋ ተኮራርፈናል
ዉዴ ትታረቁ ይሆናል ህልሙ ግልጸ አይደለም
😅😅😅ensom afirewale meselegne
እህት አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንካን ዴና መጣሽልን ዛሬ አነስ ያለች ህልም አይቸ ነበር እናም የሆነ የማላውቀው ቤት ውስጥ ነበርኩኝ እናም የማውቀውንልጅ አየሁኝ እሱም አግብቷል እናምየባቄላ ቆሎ ሰጠሁት እና ና እቀፈኝ አልኩት እሱም እቢ አላቅፍሽም አለኝ ከዛም ወዴ ከቤት ውስጥ ስንወጣ ፍቅረኛየን አየሁት እሱም የተጠቆጣ በፍቅር እጀን ስቦ ከወገቤ አቀፈኝ እኔም አቀፍኩት እህት ፍችልኝ
መተቃቀፍ የሚል ቪዲዮ አለኮ ዉዴ
Ye setini bilit mayetis ina hulem yesatinew mayew
የሴት ለብቻዉ የተሰራ ቪዲይ አለ የሴትን ገላ የሚል ቪዲዮ አለ ከዛ ታገኛለሸ ፍቺዉን
የፍቅረኛን ብልት በጅ መያዝ ምድነው ውዴ
እኔ ክርስቲያን ነኝ የፋቺው ነገር በጣም ገረመኝ ያለሁበት ቤት የልጃ ብልት ሁሌ በህል አየዋለው 7ወር ሁሉ ፆመኛ ነኝ ግን ለምን እንዲነገር እንደማይ ያስፈራኝ ነበር ሊደፍረኝ አስቦ ይሆናል እያልኩ
❤❤ሀቢቢቲ በህልሜ አደራሸ ነው ብዙ ሰው አለበት የተለያዩ ሀገር ባለሥልጣን አሉበት ውሥጥ ለመግባት አንሶላ ለብሻለው እንዴት አንሶላ ከወገቤ በታች ለብሸ እገባለው እያልኩ ገባው ከዛ ንግግር አድርጊ ሲሉኝ ምን እንደምናገር አልተዘጋጀውም እናም እናቴ እኔ የምነግርሸን ደግመሸ ተናገር ትለኝና እሶ የምትነግረኝን ደግሜ እየተናገርኩ ንግግር አድርጌ ጨረሰኩ ወደ መቀመጫየ ሰመለሥ ሸህ አላ ሙዲ ጎን ተቀምጨ ከሚበላው ሰጠኝ የተጠበሰ ጎመን ነው❤❤ እባክሸ አብራርተሸ ንገርኝ የሆነ መልክት አለው😊
0575535627 ዋትሳፐ ነይ
አሰላሙ አለይኩም ዛሬ በህለሜ ያክስቴ ለጅ ይመስለኛል 4አመት እደዛ ይመስለኛል ይፈለጋል ይፈለጋል የለም ከዛ ሙቶነዉ ይባላል እዳለ ቡዙ ሰዉ ይፈልጋል ወንድም ሴቶችም ከዛ እዚህ የምሰራበት ሀራስ አለ ሀሰን ይባላል ሱዳኔ ነ አልሰማሽም እደ እዚህ አከባቢ ነበር የለኛል በህለሜ አይቸዋለሁ እለዋለሁ አላህ አክብር እያለ እለዋለሁ እኔም ይለኛል አዛን እያለ ሰምቸዋለሁ ይለኛል ዉሀ አለ እዚህ እግቢያችን ሰውቹ የሚዋኙበት እዚህ ገብቶ ይሆን ይለኛል ዉሀዉ እዳለ በቅጠል ሞልቶል እድህ ባይ ማየት አለችል ከዛም ቅጥን ያለች ዱላ እረጅም ይዞ በዚህ ለፈለገዉ ይለኛል ከዛም ዘሎ ይገባል በዛች በዱላ ያወጠዋለ ሌጅን ከዛ ይታቀፈዋል ሞተ እላለሁ ልጅ እራሱን እየወዘወዘ ዉሀዉን ያረግፍል አልሞተም ይለኛል ለቤተሰቦች እልከዋለሁኛ ባለትዳር ነኝ ብዙ ህልም አያለሁ እህት በዚህ አያልቅመሰ ለዛነዉ ቁጥርሽን ያልኩሽ
0575535627
አህለን እህቴ አረ ተሎ ተሎ ነይልን በህልሜ አሰሪዬ አምስት ፌስታል የታሰረ ዉስጡ ላይ ቸኮሌት ከረመላ ችብስ ምናምን ያለዉ ይሰጠኛል እየሮጠ መቶ እኔም እቀበለዋለዉ ከዛ የሱ ልጅ ሴታ ታየኛለች ወይኔ አየችኝ እኮ ስለዉ ችግር የለዉም ተቀበይኝ ይለኛል ፍችልኝማ የትዳሬ ሁኔታ በቅርቡ ላገባ ነዉ
አወ ቆንጆ ትዳር ነዉ ያዉ ህልሙ ልታገቢ እንደሆነ ነዉ የሚገልጸዉ ሴቷም ኤድንያ ናት መልካም ትዳር ይሁንልሸ
ደምሮኝ በናታቹህ
እህቴ ስለ ምትፈቺው እልም እጅግ ተደንቂያለው ጎብዝ ነሽ እኔ ያህውትን በተቻለሽ መጠን ፊቺልኝ እስቲ ምን መሰለሽ ያየዉት እኔ ነጣላ ነኝ እና ማታ የቀድሞ አለቃዬ አገር ውስጥ የለም እና ያኔ በሚያሰራኝ ግዜ በጣም እርቀው ነበር እና ይጠምደኝም ነበር ብዙ ሳልቀርበው ወደ ውጭ ለትምህርት ሄደ እና ከዚህ በፊት መንገድ ላይ እጁን ዘርግቶ ሲያቅፈኝ አየው ዛሬ ማታ ደግሞ ብልቱን ነቅሎ ሰጠኝ እኔም ተቀብዬ ቤት ይዤ እየሄድኩ እጄ ላይ ተልፈሰፈሰብኝ ከዛም ነቃው ምንድነው
ይሄን ሊኪልሻለሁ ወይ ፌችዉን ደርሶሻል?
አላየውም
@@koketjaffer1486 ከጻፍኩልሸ ቡኋላ ኒት ወርክ ተቋርጦ ነዉ እናም ያቀፈሸ ጥሩ ወዳጅነት ወይም እንደሚወድሸ ነዉ ምናልባት ከግዜ ቡኋላ የፍቅር ጅማሮ ይኖራቹሁ ይሆናል እሱ ግን ሰሜቱን ሊነግርሸ ድፍረት የለዉም
እኳን ደህና መጣሽ እኔ በህልሜ 400 ብር ለሰው ስስጥ ይመስለኛል
ብር መሰጠት ለጋሰ ሰጭ ለሰዉ የምታሰቢ ሰዉ መርዳት የምትፈልጊ እንደሆንሸ ነዉ
አህለን እህት
ሰላም የኔ ቆንጆ በህልሜ የፈታሁት ባሌ በህልም ብዙ ገንዘብ ሲሰጠኝ አየሁ ሲሰጠኝ ደሞ ታሞ ነበር ምንሆነህ ነው ስለው ወድቄ አሞኝ አለኝ ምን ይሁን እህቴ በአላህ
ዉዴ ችግርቸሸ ሀሉ እንደሚያበቁ ነዉ ታሞ ማየትሸ ብር መሰጠቱ ብዙ መልካም ነገር እርዚቅ እንደምታገኚ ነዉ ግን ሰለ ብር የተሰራ ቪዲዮ አለ እዛ ገብተሸ ሰለብሩ ፍቺዉን ታገኛለሸ እኔ ማሰታወሰ አልቻልኩም ለተፈታች ብር ሲሰጣት ማየት
ሴት ከራሶ ብልት ውስጥ ምግብ እያወጣች ትበላለች ማለቴ ከማህፀኖ ውስጥ ምግብ አውጥታ ስትበላ እራሶ ነች ነጠላ ነኝ እማ በኮመንት መልሽልኝ ለኔ የሚሆን ፍቺ ስላጣው ነው
Gobez neshi
የሴትነ ብልት እጅን ሰዶ ማሻሸት በምን ይፈታል
ቪዲይ አለኮ የሴት ገላ ማየት ከሚለዉ አለ
behlm yetelatn or yemetetegna sew blt mayet fchlgn eht
የኔውዲ የችብቻ መልሽልኝ ያለሁት ውጭአገርነው ሳኡዲዲ እናም ሰወች በጣም መልካም ሰወችናቸው ግን ስተኛ በተከታታይ ቀናቶች ሴትዮየ በዲገት እየመጣች ታጨናንቀኛለች እኔም ሰልኬን ላበራስል መታ ስልኬን ትቀማና እፍንታደርገኛለች እንም ልጮህስልአይጮኸኝም ከዛ ብዙ ከተጨነኩ ብኋላ በዲንጤ እባንናለሁ እባየ እከሚፈስዲረስ አለቅሳለሁ ሰውየውም አዲቀን በትራስ አፈኖሊገለኝ እያለ ያስፈራራኛል እባክሽን ይሄን ፍችልኝ ??????
ሰውቹ ነጻነት አይሰጡሸም እንዴ ደሞወዝ በአግባቡ ይሰጡሻል ወይ?
@@haytomer9818 ሰወቹ በጣም መልካምሰወችናቸው ግን ደመወዜን እኔ ካልጠየኩ ዝምነውእሚሉኝ ጠይቄም ቀንአሳልፈውነውእሚሰጡኝ የሆነነገርም ፈልጌ ግዙልኝስላቸው እሽ ይሉና ግን ቶሎ አይገዙልኝም እኔደግሞ በሂወቴ አዲነገር ተናግሬ መደጋገም አይመቸኝም
ነጻነት በደብነውያለኝ ሰወችም ከምነግርሽ በላይ በጣም መልካም ሰወችናቸው አወ ደመወዜን እኔ ካልጠየኩ ዝምነው እሚሉኝ ግን ጠይቄም ቀን አሳልፈውነው እሚሰጡኝ የሆነነገርም ፈልጌ ግዙልኝ ስላቸው እሽ ይሉና ግን ቶሎአይገዙልኝም እኔደግሞ በባህሪየ አደዜ እናገራለሁእጂ ጭቅጭቅ በፍጹም አሎዲም
@@FkirteRUclips አወ በዚህ ጉዳይ ደሰተኛ እንዳልሆንሸና እንደሚያሰጨንቅሸ ነዉ ህልሙ ፍቺዉ
አመሰግናለሁ እህቴ በርች
ህፃን ልጅ በተደጋጋሚ አያለሁ ፍቹ ምንድን ነው
እርዚቅ በረከት ነዉ
❤❤❤
የሴቶች ጉዳይ ነው እንዴ የምትሰሪው?? የወንዶቹ ከማነሱ መጥፎ መሆኑ።
ሰፊ ብልትንስ ማየት
ወአለይኩምሰላም ኧረየዛሬዉህልሜ ያሥደነግጣል ቤታችንከመሥመርዳር ይመሥለኝና የሆነሰዉ በሞተርሳይክል ይመጣናከኛደጃፍይቆማል ከዛ የከሌቤትነዉ ጨይለኛልአወ ስለዉ ሽጉጥ አስቀምጨነበርከዚህ ይለኝና እናቴደሞ አወአስቀምጧልግባና አንሳትለዋለች አንስቶይሄዳል ባለትዳርነኝ ፍችልኝ ስለሽጉጥየፈታሽዉንአይቼነበርየለም
ዉዴ አያሰደነግጥም ሰዉየዉን የማታዉቂዉ ከሆነ ሞተር ሳይክል ለመወሰን እንደምትቸኩይ ነዉ የሆነ ነገር ሰትወሰኚ ቴቸከያለሸ ሰለ ሸጉጥ ትረጉሙን አይተሻል ከቪዲዮ
Hi
ወድ ከሚቃት ሴት ጋ ግንኞነት ነት መፈፅም ፈችልኝ ላጤ ነው ጠይቂልኝ ተብየ ነው
የሚያገኘዉ ሰፊ መተዳደርያ እርዚቅ እንደሚኖረዉ ነዉ
የባሌንም ይልቁንም ብልት አይቼ አውቃለው የልጅ ግን በጣም ትልቅ ሆኖ ነው ያየሁት እሱ በእውነታው 4 አመት ህፃን ነው ምን ይሆን
ልጅሸ ትልቅ ብታላይ ከጓደኞቹ በተለየ ይደርሳል ከቪዲዮ አለኮ
በደንብ አጥንሽ ቅረቢ አታቆራርጪ ያልገባሽ ይመስላል
አይደለም የተጻፈዉ የኮፒተር ሰህተት አለዉ ሌላዉ ከታላላቅ ህልም ፈችዎች የተፈታዉን ነዉ የማቀርበዉ እኔማ ከየት አባቴ አዉቄ ህልም ዝም ብሎ አይፈታም እዉቀት ይጠይቃል ሌላዉ ዉዴ ይሄኛዉ ብልግና ሰላለዉ ሼም ይዞኛል
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ 😊😊 እህቴ ናት ፍቺላት ያገባች ነይ 😊 ቀይ ሴት መጥታ አንቺ አረብ ሀገር ገና አስር አመት ትቆያለሽ ሀብታም የሆነ ባል ሌላ ባል ነው እምታገቢው ቆንጆ አግብቶ እማያውቅ ነው እምታገቢው ስትላት እሷ ደሞ እኔ እኮ ባል አለኝ ትላታለች እሱ ይታመማል የሰው አይን በልቶት ታሟል ትላታለች ባሏንም በጣም ከስቶ ታየዋለች ፍችላት ❤
ወዴ ቀይ ሴት እድንያ ናት ህልሙ በቀጥታ ሊሆን ይችላል
@@haytomer9818 በቀጥታ ስትይ ያለችው ሴትዬዋ ነው እሚሆነወ ከይቅርታ ጋር
Yemigerm new sewidi yeje yetekebelechig. Setyo bltuwa eyetaye sport taseranalechi ene gn dengchi fatiya keralew zaf lay ergbochim ene yemkerahun kuran ykeralu
ፈቅረኝይ,ሚሰቱ,ሲይዋልዳት,አይው,እኔበሩን,ከፍች,ሳይ,መልሼ,በሩን,ዘገች,ወጣው
ምን ሲያረጋት አልገባኝም ዉዴ
ያረብ እዳፍሽ ያርግልኝ
Yekebele metawoqiya sisexegn ayewut ksra balderbaye
መልካም ነገር ወደአንተ እየመጣ እና የተደላደለ ነገር እየቀረበ መሆኑን ነዉ የሚገልጸዉ
ኣሞራ እየበረረ ስእል ያለው ያልተሰፋ ቀምስ ኣንድት እማቃት ስትሰጠኝና ኣልፈልግም ስላት ኣየሁ
ጥሩ ያልሆነ ሰራ ወይ ባል ይመጣልሻል ግን አትቀበይም
Yalagebahuny wond neny ina sewoch tesbsbo ytenyu sewoch mehal lay Kelay hono andit bgmt 12 amet 13 amet hstn lj wondu talek yale nw gnnynet sftsmu ayehuny kezan ljtu tnesta iynksch tnsh beidme kesuwa mibeltu bgrna bqeny dgfuwat yizuwat hedu
አሰላሙ አለይኩም በህልም ጥቁር ቡትስ ጫማ አርጌ የዘመድ ድግስ ስሄድ እዛም ስሄድ የተወሰኑ ሴቶችእንደኔው ተመሳሳይ አድርገዋል በዚያው መሀል ሽንቴ መቶ ሸንቼ እስትንጃ ሳረግ የሄድኩበት የዘመዴ ሚስት ታየኛለች እሱም ፈገግ ብላ ታልፈኛለች ፈገግታዋ ግን ሙሉ አይደለም ምን ይሆን ❤❤ባለትዳር ነኝ
0575535627 ዋትሳፐ
1:38 @@haytomer9818
@@haytomer9818ህልሜ አልተፈታም whats up እንቢ አለኝ
ራስህን በራስህ እራቆትህን ማየት ምንድነው?
እንዳፍሽ ያርግልኝ
24 kutur mYat
አዲሰ ፍቅረኛ ይዘ ይመሰለኛል ክዛ አልጋዉ ላይ ተኝተን ልንገናኝ ሰንል የፍታሁት ባሌ ይመጣና ይሱ ይጓደፍኛል
መጨረሻዉ ምንድነዉ የሚለዉ
@@haytomer9818 ግንኝነት እናረጋለን
ስውየው ህልም ያይና ኢያስፈታ ወደጓደኛው ቤት ሄደ እና ዛሪ በህልሜ በፈረስ ሲሄድ አየሁ ይለውል ህልም ፈፍውም እግርህን ተቆረጠህ በፈረስ ልትሄድ ነው ይለዋል እዳለውም እግሩን ተቆሮጦ ያዩት ስውች ደህና አልነበርክ ምንሁነህ እግርህን ተቆረጥክ ሲሉት ህልም ፈች ቆረጠኚ አለ ይባላል አባቶቻችን ሲመክሩን ህልማችሁን ለሁሉም አትንገሩ ይሉን ነበር አሁን ሁላችሁም እየተነሳችሁ ህልም ፍች ሆናችሁ የ የት ትምህርት ቤት ተምራችሁ ነው?እኔ አልስማችሁም። ምክናያቱም መዳፍ አይቶ እደሚናገር ጠንቋይ ነው እምቆጥረው። በህልም ተስፉ ወይም ክፉም ብናይ እዳናዝን መጽሀፍ ቅዱሱ ላይ ተጽፎልናል እኛ በየሀይማኖታችን ሳናቋርጥ መጸለይ ነው ከመከራ የሚያድነን ሁሉንም ለፈጣሪ መተው
የኔዉድ እጅግ በጣም ሙሁር እና ኢማም ማለት የለይማኖቶ ሊቅ ከሆኑት ለረጀም አመት በህልም ዙርያ ጥናት ካደረጉ ታዋቂ የአረብ ህልም ፈቺ መጻሀፍ ነዉ የምፈታዉ ፍቺዉ ዝንፍ አይልም ሰለዚህ አትንጣች ካልፈለግሸ ያሰገደደሸ የለም እራሰሸ ገብተሸ እያየሸ ብዙ ህልም መፍታት የማይችሉ ሰዎች እየተጠቀሙበት ነዉ
ኣንተ ማነህ ደንቆሮ ምናገባህ? ሕልም ፍች በእዝጊኣብሄር መስተንቀቅያ ነው እግዚኣብሄር በምን በምን ይምክራል? በምን ምክር እና ማስጠንቐቕያ ይሰጣል?? ሰው ለምን ሕልም ይኣሳያል? ሕልም የእዝግኣብሄር ማስጠንቐቅያ እና የደስታ ብስራት ነው ኣንተ ምናገባ? እናንተ ሰው ሰው ለማድከም ደካማ ሰው ነው ከዚ ዉጣ አይመለከትም
@@haytomer9818በርትች ለእኔኣምላኽኣንድ ዓመት በልም ያስጠነቅቀን ነበር ሕልመ ምን እንዴ ሆነ አላዉቅም ነበር የምፈታልን ሰው አልነበረም ከዛ ሂወተ በጠላቶች ምስቅልቅል አለ ብጋደኖች ጠላእተ ተባላችተዋል አሁን ግን በደም ካንች እና ሌሎች ተመሳሳይ ፍችው ኣህቶች እንማራለን ኣይዘሽ በርቲ
የተጸፈ ብቻ አታንብቢ ከአዋቂዎች ከሳይኮሎጂ ጋር በማገናዘብ ከራስሽ ህይወት ያጋጠመሽ የመሳሰሉት ቢሆን ጥሩ ነው
ሴትን ብለት ማይት ፈችልኝ
ዉዴ ሚሰጥር መገለጥ ነዉ ወዬም የሚያጋጥም ችግር እንዳለ ነዉ
@@haytomer9818 አልገባኝም የማንኛችን ሚስጥር
እህት እንዴት ነሽ በህልም የብልትን ፀጉር ማንሳት ፍቹ ምድነው
አሰላምአለይኩምየወንድብልትበጨርቅየተቅልሎማየትምድነዉእኔፈትነኝ
ዳግመኛ ትዳር ነዉ
ጠንቋይ ስታስጠላ
ህልም የምታይዉ የጠንቋይ አጫፋሪ ሰለሆንሸ ነዉ ክክክክ
❤❤❤❤❤
በጣም የሚገር እዉነት ኣፋታት የገጠምን ነው ቀጥልበት
ዋው በርቺ
አህለን ሀቢብቲ❤❤ አንደኝ ነኝ ኦላይን ነበርኩ 😂 ቶሎገባሁ ልስማውና እተኝለሁ
ደምሪኝ ማሬ በናትሽ
በጣም ጎበዝ ነሸ
ለምንድነው ደስተኛ አይደለሁም ያልሽው በጣም ጥሩ አድርገሽ ነውኮ ያነበብሽውም ያብራራሽውም !
ሰው አብሻቂ ነው! በተለይ አበሻ በነገር ወጋ በማድረግ ለማሽማቀቅ ካንቺ አልፎ ቤተሰብሽን ለመንካት ሊጠቀምበት ይችላል ስለሆነም ምስልሽን በመሸፈን በድምጽ ብቻ ብታደርጊው ጥሩ ነው ። ❤

ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ 😊😊 እህቴ ናት ፍቺላት ያገባች ነይ 😊 ቀይ ሴት መጥታ አንቺ አረብ ሀገር ገና አስር አመት ትቆያለሽ ሀብታም የሆነ ባል ሌላ ባል ነው እምታገቢው ቆንጆ አግብቶ እማያውቅ ነው እምታገቢው ስትላት እሷ ደሞ እኔ እኮ ባል አለኝ ትላታለች እሱ ይታመማል የሰው አይን በልቶት ታሟል ትላታለች ባሏንም በጣም ከስቶ ታየዋለች
ፍችላት ❤