አንገቴን ቆርጠውኝ በሶስት ቀን ውስጥ ኢየሱስ መለሰልኝ ነብይ አብድልቃድር 15 July 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Divine Show

Комментарии • 780

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 7 месяцев назад +2

    ልቤን የነካኝ ምስክርነት የጌታ ፍቅርን ሲናገር እዉነቱ ልብን ይነካል ደግሜ ደግሜ የሰማሁት ጌታ ይባርክህ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 2 года назад +6

    ጎበዝ ነህ እስልምና አያበላም የሰው ሃቅ አትንኩ ስለሚል፡ በተወደደ ኑሮ ትክክለኛውን ነው የመረጥከው፡ አሁን ነብይ አይደለህ እጅህን አድን።

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 2 года назад +42

    ኢሳ (ዐሰ) ወይም እየሱስ አንድም ቦታ በክርስትና መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም አንቀጽ እኔ ጌታ ነኝ ያለበት ቦታ የለም( አለ የምትል ከሆነ አቅርብልን)።
    # ነገር ግን አንተ ሞቼ ነበርኩ ባልክበት ጊዜ በዛ ቆይታ ኢሳ ( እየሱስ) እኔ ጌታ ነኝ አለኝ አልክ።
    የገረመኝ መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ቃል በቃል እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ ባላለበት ሁኔታ ላንተ ብቻ እኔ ጌታ ነኝ ብሎ መንገሩ ትንሽ አሁን እየተከተልኩ ነው ከምትለው እምነት መጽሀፍ ቅዱስ ጋር የማይገናኝ ነው። ታዲያ ይህ ልዮነት እያለ እምነቱን እንዴት ተቀበልክ?
    #### አንተ በሞትክበት ወቅት ኢሳ እኔ ጌታ ነኝ አለኝ ባልከው መሰረት በመጽሀፍ ቅዱስ ውሰጥ ቃል በቃል እየሱስ '' እኔ ጌታ ነኝ '' ያለበት ቦታ ካለ እውነቱን ነው ብዮ ላየው እችላለሁ። መልሱን እጠብቅሀለሁ። ሌሎችም ሰዎች ሊያግዙት ይችላሉ።
    # ወንድሜ እስልምናው በቅጡ ባላወክበት ሁኔታ ልክ ትልቅ አሊም እንደነበርክ እያስመሰልክ ስለእስልምና በጣም ብዙ ትክክል ያልሆኑ ነገሮችን ወይም የግል ፈጠራህን ተው።

    • @teklezeray7707
      @teklezeray7707 2 года назад

      እስልምና ስሞች በዐረብኛ ነው የሚጠቀመው አንተ አንዴት ይህን ረሳህ ኢብራሂም በቁርአን አብራሃም በመጽሓፍ ቅዱስ ጌታ የሚናገረው በለመድከው አነጋገር ዘዬ ነው። ተባረክ

    • @abdurahmanmohammedsani343
      @abdurahmanmohammedsani343 2 года назад +3

      በውሸት ቢዝነስ እየሰራ ነው

    • @mulugettaduressa6036
      @mulugettaduressa6036 2 года назад +1

      ሙሉ አዲስ ኪዳን ስለ ኢየሱስ ጌታ መሆን ነው

    • @avidorzewde9182
      @avidorzewde9182 2 года назад

      ወንድሜ ብዙ ልጠቅስልህ እችላለሁ ዩሀንስ ወንጌልን በደንብ አንብብ እየሱስ ስለውርንጭላዋ ሲናገር ምን እለ ? የደቀመዝሙሮችን እግር ካጠበ በሀላ ምን አላቸው ? በእውነት እየሱስ ጌትነትን አምነህ ለማመን ከሆነ ይህ ይበቃሀል ዝም ብለህ ስለመጸሀፍ ቅዱስ እናውቃለን የሚሉ ሙስሊሞች የሚናገሩትን ዝም ብለህ አታውራ ።

    • @Beautyofnature3613
      @Beautyofnature3613 2 года назад +1

      @@mulugettaduressa6036 እስኪ አንድ ጥቅስ አሳየኝ እየሱስ በራሱ አንደበት እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበትን ቦታ አምጣ ዝም ብሎ አለ አይባልም ካለ አምጣ

  • @deretade7628
    @deretade7628 4 месяца назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ!! ። ወንድሜ የጠራህ የታመነ ነው። ሰው አይደለም። ጌታ አላማውን በሙላት ይፈጽምብህ።

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 года назад +5

    አብዱል ቀድር በእይወትህ ለኛም ጭምር የጌታ ፍቅርን አባትነቱን አምላክነቱን በደንብ እንድ ታይ ነዉ ሰዎች መልካም እንኳን ቢሆኑልህ ኖሮ ለጊዜው ነበር እድለኛነህ የጌታ ዘላለማዊ ፍቅእን አግኝተአል እኝተናል ተባረክ።

  • @yessuff2092
    @yessuff2092 2 года назад +5

    ሶፊ እንዴት ነህ ሰላምናችሁ የሶፊ ቤተሰቦች እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ ነውዬ አንድም እውቀት የለው የኔ ጉደኞች አሉ ኘሮቲስታንት እና አርቶዶክስ ሰለ እልምና ከሱ የበለጠ የሚያስረዱህ አንተም ጠይቅ የሀይማኖት መሪ ሆኖ መሣከር እንደዚህ ደግሞ ከእስልምና ነው የመጣሁት ብሎ ለማስጮህ እንዳይሆን ለምን not a bigdil ከየትም ሀይማኖት ወደፈለገው የመቀየር ሙሉ መፈት አለዉ ገን ልፋት አለው በማስተማር በመስበክ ነው በጉራ አይሆንም ማለት የፈለኩት ሙስሊም አይደለም እንኩዋንም አስተማሪ ሊሆን ግን ለሚዲያ ጪኸት የግድ ከእስልምና ወይም ከ ክርስትና መምጣት የለበትም ስለዚህ ፕሮቲስታንት እንደውም ሰርፕራይዝ መሆን የለበትም እንደውም እምነት የሌላቸውን ብዙ የኢትዮ.ህዝብ አለን እነሱ በመመለስ ሰርኘራይዝ መሆን 🤓🤓🤓🤓🤓🥺🥺🤓🤓

  • @hindyahabeshawitaa5645
    @hindyahabeshawitaa5645 2 года назад +22

    ሲጀመር ቁርኣን የኣላህ ቃል ንጂ የሙሃምድ ኣይደለም ለነዚህ ሁሉ ማስረጃ ያምጣ

    • @twinkleroad7830
      @twinkleroad7830 2 года назад

      በእምነትህ ተጠራጣሪ ስለሆንክ እዚህ tube የተገኘኸው ። ኢየሱስ ጌታ ነው ። ጌታን ተቀበል።👌

    • @vanman9930
      @vanman9930 2 года назад

      ይሄ ከመጠራጠር ጋር ምን አገናኘው ሲጀመር ይህ ፔጅ ለፕሮስታንቱ ብቻ የተከፈተ አይደለም።መጀመሪያ አንተም ብትሆን ከሚፈሱት ጋር ዝም ብለህ አትፍሰስ ስትዋሹ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጣችሁም የዚህ ውሸታም ምስክርነት ለእናንተ ኢስላምን ለማታውቁ ሊሸውዳችሁ ይችላል?ለሙስሊሙ ግን ምን ያህል እምነቱ በእውነት ላይ የተመሠረተ መሆኑን ያረጋግጥለታ።ምክንያቱም ካወራው ውስጥ አንድም እንኳን እውነት የለውም ምንአለበት ስትቀጥፉ እንኳን አሳማኝነቱን የጠበቀ ብታደርጉት መሳቂያ ሁላ

    • @reyan6454
      @reyan6454 2 года назад +3

      @@twinkleroad7830 እኛ ሙስሊሞች አንድም ጊዜ ለአፍታ በእስልምናችን ላይ ጥርጣሬ አይፈጥርብንም በጭራሽ አንጠራጠርም። በየ መንገዱ ስትሰብኩን በደንብ ታውቁናላቹ ብዙ ስለኛ መናገር አይጠበቅብንም።
      🛑 እውን እየሱስ አምላክ ነውን ⁉️ እስኪ እኔ አምላክ ነኝና አምልኩኝ ያለበትን አምጪ
      🛑 ይልቁኑ አምላክ ላለመሆኑ ማስረጃ ልስጥሽ 👇👇
      ” ኢየሱስ አብ ሁሉን በእጁ እንደ ሰጠው ከእግዚአብሔርም እንደ ወጣ ወደ እግዚአብሔርም እንዲሄድ አውቆ፥”
      (የዮሐንስ ወንጌል 13:3)
      ” እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና፤ ነገር ግን የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ።”
      (የዮሐንስ ወንጌል 12:49)
      ” እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
      (የዮሐንስ ወንጌል 5:30)
      ” ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው። ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤”
      (የዮሐንስ ወንጌል 7:16)
      “ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።”
      - ዮሐንስ 20፥17
      “የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
      - 2ኛ ቆሮ 1፥3

    • @Beautyofnature3613
      @Beautyofnature3613 2 года назад

      @@twinkleroad7830 አንተ ደሞ እውቀትን ስለምትንቅ እና ማወቅ ስለማትፈልግ ነው ማንም ተነስቶ የሆነ ያልሆነውን ሲቀበጣጥር እውነት ነው ብለህ ምትቀበለው ለማመሳከር እንኳ አትሞክርም ዝም ብሎ መነዳት ለማንም አይጠቅምም የሚናገረው እውነት ይሁን አይሁን እውቀቱ ስለሌለህ ዝም ብለህ ልክ ነው ትላለህ ጭንቅላት እንድትመራምርበት ነው የተሰጠህ ማወቅ ማንንም ጎድቶ አያውቅም አንብብ እወቅ

    • @ferhankedir5809
      @ferhankedir5809 Год назад

      @@twinkleroad7830 teteratare sayehone debere selalefe weshetam selehone enje

  • @yesufmuhammed8297
    @yesufmuhammed8297 2 года назад +19

    Accurate Salah Times for Addis Ababa
    Islamic Prayer Times in Addis Ababa today Friday, September 16, 2022 are Fajr Prayer Time 5:05
    am, Dhuhur Prayer Time 12:20 pm, Asr Prayer Time 3:31 pm, Maghrib Prayer Time 6:25 pm, and
    Isha Prayer Time 7:30 pm. Get the most accurate Addis Ababa Azan

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 года назад

      Why are you saying Namaz are you Pakistani?

  • @habibnuru353
    @habibnuru353 2 года назад +9

    1,አሩሀማ ሚባል ምዕራፍ የለም አል- ረህማን ነው
    ሲቀጥል አናስ ላይ ስለ ኢሳ ሚያወራበት ቦታ የለም ሱረቱ አል-ኒሳ ላይ ነው ስለ ኢሳ ሚያወራው
    2, 8:15 ላይ ሰውየው ከቁርዐን በኋላ ሀዲስ ቀርቻለው አለና ከዛም የጠቀሳቸው ሰፊና ፣ ባፈድል እና ኡምዳ ነው ወደ እውነታው ስንመጣ እነዚህ እሱ የጠቀሳቸው እንዳለ ፊቅህ ናቸው እንጂ የሀዲስ ኪታብ አይደሉም
    3, 9:15 ስለ ሰላት ያወራበት ቦታ ላይ 10 ሰዐት ላይ ሚሰገደው ሰላት አሱር እንጂ ኢሻ አይደለም ከንደገና ድጋሚ ከአስር በዋላ አሁንም መልሶ ኢሻ ነው ያለው 😂
    መግሪብ ነው ሚባለው....
    4, ስለ ቃድር ያወራበት ቦታም ምንም ልክ አይደለም
    እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ይሄ ሰውዬ ትክክለኛ ኢማም የነበረ ቢሆን እነዚህን ቀላል ነገሮች ባልሳተ ነበር እንኳን ከኢማም ይቅርና ማንም ተራ ሙስሊም ሰው ማይስተውን ነገር ነው እሱ ድብልቅልቅ ያረገው
    so plz stop faking peoples 🙏

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 года назад +8

    በጣም የሚደንቅ ጥሪና ፈውስ & ፍቅር ነው።
    ጌታ ይባረክልኝ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነገር ነው።
    አሜን ሀሌሉያ።

  • @marsibarsi3056
    @marsibarsi3056 2 года назад +17

    የ እ/ቤር ጥበቃ እና በረከት ይብዛልህ ወንድሜ የጠራህ የታመነ ነው ክብር ሁሉ ለ ኢየሱስ ይሁን ተባረክ

    • @lilifemale
      @lilifemale 2 года назад +2

      አሣዘንሺኚ.ከምር.ሠውየውእኮ.የማይታመን.ውሸት.እየዋሸነው😂😂😂😂

    • @anushemsu2656
      @anushemsu2656 2 года назад

      Anchi kesu ybasesh dedb nesh meyaweraw satawk atkbatery

    • @lilifemale
      @lilifemale 2 года назад

      @@anushemsu2656 ልክነሺ.የሚያወራውን.ለማወቅ.የሀሠተኛው.እየሡሥ.ተከታይመሆን.አለብኚ.ደነዞች.ወንጌሉን.ተጨማለቃችሁበት.ተግማማችሁበት.አሣፍሪወች.ልባችሁም.አይናችሁም.የታወረ.ትንሺ.እንኳን.የማታሥተውሉ

    • @anushemsu2656
      @anushemsu2656 2 года назад

      @@lilifemale Era ena lanchi adelm yalkut marsi lmtbalewa new sorry

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 2 года назад +1

      @@lilifemale Ya salat sim inkuwan yamayaq😁😁 suphe salat Alachu abet Ya benxe majajal ayaliqim hasetegna Nabiyatoch yabazubet imnet🤪🤪🤪🤪

  • @samikhatib3134
    @samikhatib3134 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት እና ህይውት
    መንገድ ናኝ የለው የኔ ጌተ ስሙ ይበረክ ሀሌ ሎያ ፣እየሱስ ክርስቶስ ለዘለም ጌተ ነው

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 2 года назад +17

    ​Enem Eske 18 Amete Muslim Neberku...Egzeabher Bedenk Ateraru Yeteragne!

    • @kidistmulatu8690
      @kidistmulatu8690 2 года назад

      አሜን አሜን!!

    • @vanman9930
      @vanman9930 2 года назад +1

      በእውነት እስላም አልነበርክም ብትሆንም የእዚህ ሰው ምስክርነት በጣም የበዛ ውሸት መሆኑን ትናገር ነበረ ምክንያቱም ኢስላም ብትሆን ሀዲስ የቁርዐን ማብራሪያ እንዳልሆነ ታውቅ ነበር።ኢስላም ብትሆን ከዙሁር ሰላት በኃላ አስር ሰዐት የሚሰገደው ኢሻ እንዳለሁነ ታውቅ ነበረ...አረ ምን አይነት የቅጥፈት ስብስብ ናችሁ ባክህ

    • @rufeydaahmed7574
      @rufeydaahmed7574 2 года назад

      Ye ewnet muslim bthon noro ke zuhr buhala asr mehonun taq neber.
      Hadis ye quran mabrariya alemehononm endezaw.
      Degmo ke mech jemro new ye selat weqt le dimts bklet teblo meqeyer yejemerew.
      Allah aymrohn yefeterelh endtamezazenbet new inji bechfn sewn enditiketel aydelem.
      Le brna zna bleh haymatokn yeshetk kehonk birr na ana tefi mehinachewn astaws.
      Le nege hiwoth miteqmih neger ke islimina wchi mnm yelem.
      Slezih zare nege satl sayrefdbh tolo wede islimina temeles
      .

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 2 года назад +6

    ወንድሜ እግዚያብሔር ሳያውቅ በህይወትህ ያለፈ ነገር አይኖርም በእርግጠኝነት በህይወትህ ጌታ ትልቅ አላማ አለው በርታ

  • @ethiotezeta7061
    @ethiotezeta7061 Год назад +4

    “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
    - ራእይ 1፥8

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 2 года назад +2

    ነብይ አብዱቃድር መከራህን ያበዛው ሁሉ ለበጎ ነው እየሱስ ብዙ መከራ የተቀበለው ለሚወደው ህዝቡ ነው እና አሁን የጨለመብህ ነገ ሃይለኛ መብራት ይሆንልሃል እኔ እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም ጌታ ይባርክህ አይዞህ ፓስተር ሶፍይኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይሄ ሰው በጣም ንፁሁ የዋህ ነው ብዙ ዋጋ እየከፈለ ነው ግን ጌታ ይከፍለዋል ፓስተር ሶፍያን ስለተረዳህው ይሄን ወንድም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @user-xp7lc1me2u
      @user-xp7lc1me2u 6 месяцев назад

      anta yemotk resa yebesabasek resa yemota sega metbala aram

  • @memeg3293
    @memeg3293 2 года назад +21

    ኢሻ የአስር ሰላት ነው አላለም እሱ ሲገርመኝ መግሪብን ኢሻ ነው አላለም አረ በእምዬ ማርያም እስልምናን እንዳንተ የሰላትን ሰአት እና ስማቸውን እንኳን ለይተህ እወቅ እንዳንተ ሞቼቼቼቼ አረ እባካችሁ ሳይዋሽ እምነቱ ወድጄ ተቀበልኩኝ ብትሉ ማን ይከለክላችዃል አንዱን ለመተው ሌለላውን አታርክሱ እባካችሁሁሁሁሁ

  • @susutube2157
    @susutube2157 Год назад +7

    ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከ1400 አ.ሂ.በፊት እንድህ አሉ
    ከኔ በኋላ እኔ ነብይነኝ የሚሉ 30 የሚሆኑ የውሸት ነብያት ይመጣሉ የሚጣሩትም ወደራሳቸው ወደጥመት ነው ተጠንቀቋቸው ብለውናል ይሄው አየናቸው ትንሳኤ ደርሷል ተጠንቀቁ

    • @abiitegaye6362
      @abiitegaye6362 Год назад

      የኢየሱስ ይሔን ንግግር ከ2000 አመት በፊት ተናግሮ ነበር

    • @Oromay1
      @Oromay1 Год назад

      የህ ቃል ከ2000 አመት በፊት እየሱስ ክርስቶስ ተናግሮታል መሓመድ ግን ትንቢቱ እንዳለ ነው ከአምላካችን እየሱስ ኮፒ ያረገው

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 2 года назад +2

    በትክክል ሀላባ ከተማና አከባበዋ ላይ ወንጌል መስበክ በጣም ከባድ ነዉ

  • @ptegegn2
    @ptegegn2 2 года назад +3

    በትክክል የዳነ ጥሩ አገልጋይ ነው። ብሩክ ነህ ወንድሜ።

  • @reduwankelil6955
    @reduwankelil6955 2 года назад +38

    ሶፊ ሰውየው "በጌታ ነኝ" ነኝ በማለቱ ቅር የሚያሰኘኝ ነገር የለም። ነገር ግን "አሰግድ ነበረ፣ አምስቱ ሶላቶች እነኚ ናቸው፣ ቃዲር ማለት፣" እና የመሳሰሉትን ያለው ነገር እስልምናን እሱ በተናገረው ልክ የተማረው ሰው አይደለም ምንም እውቀት በሀይማኖቱ የሌላቸው ግን "ኢስላም ነን" የሚሉ ሰዎች የማይሳሳቱበትን ነገር ነው እሱ ጠፍቶት ድብልቅልቅ እያረገ የተናገረው! ታድያ ይህ ሰው ኢስላም ውስጥ ያላቸውን እውቀቶች ነበረውን? እውነቱን ተናግሮ መስበክ ለተሰባኪው ጥብቅ የወደፊት መሰረት ይሆናል።

    • @amanahmed8838
      @amanahmed8838 2 года назад +2

      ሁሉም ሰው ካሜራ ፊት ሆኖ ለመጀመሪያ ሲናገር የመደንገጥና የመሳሳት ነገር አለ። ስሙንም የሚረሳ አይጠፋም በዛ ላይ ሰውየው በገዛ ወገኖቹ የተደበደበና የስሜት ቀውስ ያደረበት ነው። የሚናገራቸው የሰላት ስሞችም የአፍ ቋንቋው አይደለም አረብኛ ነው። ለዚህ ነው ኢማም አልነበረም ወይም አላሳገደም ብለን መደምደም የማንችለው ብዮ የማምነው። አንድ ነገር ግን ማወቅ ያለብን እየሱስ ለብዙ ሙስሊሞች በአለም ዙሪያ ታይቶ እሱ ብቻ አዳኝ እንደሆነ ተናግሮአቸው ሰዋች በእርሱ ወደማመን መተዋል። ከዚህ በፊት የአንድ የታወቀ የድሬዳዋ ሙስሊም ባለሀብት ልጅ በ ሲዲ የሰጠችውን ምስክርናት ሰምቻለሁ። እየሱስ በህልም ታይቷት እርሱን ወደማመን መታለች ከነበረባት ከባእድ አምልኮና ካመጣባት ህመም ነጻ ወታለች። እኔም ለሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ የምመሰክረው እየሱስ በብዙ ነብያት አስቀድሞ እንደተነገረው እራሱም ከመሞቱ በፊት ለደቀመዛሙርቱ እንደነገራቸው ለሰው ልጆች ሀጥያት ሞቷል ከሙታንም በሶስተኛ ቀን ተነስቷል አሁንም በ ሰማይ በክብር አለ ተመልሶም ለመፍረድ ይመጣል። ስለዚህ በርሱ በማመን ከሀጥያትና ከሀጥያት ሞት ዳኑ እላለሁ።

    • @tigisttadesse3823
      @tigisttadesse3823 2 года назад

      Kuran arebigna new andande beye hageru lalu Muslim yeteleyaye kalat yetekemalu ,gen deep ewoket endalehu lemawok yekurean timihirt dereja yegeletewo betera Muslim yemitawok ayedelem....beyamim ewonetin lemawok memoker tiru new geta yerean

    • @Sabrina-ek9cc
      @Sabrina-ek9cc Год назад +1

       እጅህ ላይ ነው መረጃው ያለው በሰልከህ ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ምን ያህል ፡ ህዝብ ወደ ፡ እሥልምና ፡እንደሚጎርፍ ትረዳለህ ወንድምዪ በቃ search on google

    • @Sabrina-ek9cc
      @Sabrina-ek9cc Год назад +1

       ይሄ ሰው እኮ ፡ ኢማም ፡ ነበርኩ ፡ ብሎ እንኳን እስልምና ውስጥ የኖረ አይደለም ሙስሊም ጎረቤት ያለው የማይሰተውን ነገር ነው የሳተው ለማንኛውም next time read youre scrip well to play the character ፡ ok

    • @tigisttadesse3823
      @tigisttadesse3823 Год назад +1

      @@Sabrina-ek9cc deben yale emam neber nigegeru bedenib kuranin yekera new bezuwoch yemayenagerutin yaworawo ahun gen Esan amenale

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 2 года назад +6

    የእግዚአብሔር መንፈስ እና እውነት ይሸተኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏

    • @user-rb1ld5hp8c
      @user-rb1ld5hp8c Год назад

      እነተ ለተወራው ሁሉ አሜን በሉ እሄኛው ቀጠፊ ግን ወጋ ይከፊለተል ቀኑን ይጠብቅ እስከሁን በኛ ለይ ያተሰራው ድራማ ይበቃል ከሁን ቦሀለ አበቃ ያመንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም የተነገራትን እየደንዱወን መራጃ እነ መስራጃ በህግ እድያቅርብ ህግ ፊት እነቆመወለን ቀኑን ይጠብቅ ወጋዉን ያገኛል!የኛ ትግስት ሞልቶ ፈሳሳ የጴጦዎችም ቅጥፋት ጥግ ደራሰ ከሁን ቦለ በኛ ለይ ለምሰሩት ድራማ ወጋ የስከፊላችሀል

  • @degukebede3094
    @degukebede3094 2 года назад +1

    ይህንን የወንጌል አርበኛ የግዚሀብሄር ሰው አብዱልቃድርን ቀጥታ ማግኘት እፈልጋለሁ። ስልኩን እለጥፋለሁ ብለህ ነበር ሶፊ ልትሰጠኝ ትወዳለህ?ተባረክ!

    • @user-tq6kf2wv9e
      @user-tq6kf2wv9e 2 года назад

      እኔ አገናኝአልው ተባረክ

    • @HiwotBelachew-hg2st
      @HiwotBelachew-hg2st 6 дней назад +1

      እኔስ አልፈልገውም ባገኘው ሊያሳብደኝ ይችላል ይቅር ይበልህ

  • @suna250
    @suna250 2 года назад +5

    የቁራአን ትርጉም ሐዲስ ሳይሆን ተፍሲር ነዉ

    • @thomasalemayew9498
      @thomasalemayew9498 Год назад

      ግን bro እርሱ ያለው " ሕዳሴ ማለት የቁራአን ማብራሪያ ነወ።" ነው ያለው።
      ትርጉምና ማብራሪያ ይለያያል።

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 2 года назад +4

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ባንተ ትልቅ አላማ ስላላዉ ነዉ ይህንን ሁሉ ዋጋ የከፈልካዉ

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow 2 года назад +5

    አቤት እግዚአብሔር በጎቹን ያመጣል እረኛ የሌለበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ለዚህ ሰዉ ሁሉን ያዘጋጅለት።

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 2 года назад

      😅😅😅😅

    • @Sabrina-ek9cc
      @Sabrina-ek9cc 2 года назад

      the foolish people በማየመሰል እነደው ዝም ብላቹ ተንጫጫቹ ፡ የጅል ፡ ጥርቅም you guys read youre bible please

    • @Sabrina-ek9cc
      @Sabrina-ek9cc 2 года назад

      እውነትም ፡ በጎች ከዕውቀት የፀዳ ሰብሰብ እየሱስ ፡ ዘጠኝ ወር ሙሉ የእናቱን ፡ የወር ፡ አበባ ተግቶ የተወለደ ሰዉ ነው ፡ done

    • @naturalskinglow
      @naturalskinglow 2 года назад

      @@Sabrina-ek9cc hmmmmm ኢየሱስ የተሰነፀነሰዉ ከመንፈስ ቅዱስ ነዉ ስለዚህ ፍፁም ሰዉ እና በዋነኛነት ፍፁም አምላክ ነው don't get it twisted read well the Bible.

    • @naturalskinglow
      @naturalskinglow 2 года назад

      @@Sabrina-ek9cc Are you sure we are the ones who don't read the Bible? You're actually the one who is in a great danger መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ እዉቀት ማጣት ያጠፋል ደግሞም የዘላለም መኖሪያ ይህ ምድር አይደለም ለምትናገሪዉ ነው ሀላፊነት እንዳለብሽ አትርሺ። Anyways may God help you understand the Bible, bless you!

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 2 года назад +4

    ድንቅ ምሰክርነት ጌታየሱሰ ከዚበላይ ይግለጥህ

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 2 года назад +1

    ዛሬ ደስ የሚል ምስክርነት ስላመጣ ጌታ ይባርክህ ዲቫይን ሾው ፡እንደዛ ብቻ ኣምጣ እነዚ ግራ የሚያጋቡ ነብያቶች ኣታምጣልን

  • @tigistgirma621
    @tigistgirma621 2 года назад +9

    Wow amazing God bless you Man of God!

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 2 года назад +14

    እስከዛሬ ካቀረብካቸው..ሁሉ..ይሄ የተሻለና እውነተኛ ነው።..በጣም ነው የተባረኩበት።..አንተም ተረጋግተህ ስለሰማህው...ምስጋና ይድረስህ።..አብድልቃድር ወንድማችን..አይዞህ ጌታ አሁንም ካንተ ጋር ነው።..

    • @melakualebachew7791
      @melakualebachew7791 2 года назад +1

      ይህ እምነት ስትቀበል ለምንድን ነው ነብይ የምትሆነው

    • @Beautyofnature3613
      @Beautyofnature3613 2 года назад

      የት አይተኸው ነው እውነተኛ ነው የምትለው?
      እስኪ መጀመሪያ አንብብ ያለ እውቀት ሲወራ ደስ አይልም ምድረ ጴንጤ አረብኛ አይችልም ብሎ ዝም ብሎ ሲቀባጥር እውነት ነው ትላለህ እንዴ ከንግግሩ ላይ እንኳን ስለ ሰላት ያወራውን ሰምተኸዋል?በቀን ውስጥ 5ሰላት አሉ አለና ስማቸውን ሲዘረዝር 10፥00ኢሻ ሚባል ሰላት 12፥00ኢሻ ሚባል ሰላት፣ አሁንም ደገመና 2፥00 ኢሻ ሚባል ሰላት አለ አሰጋጅ ብሎ ባጠቃላይ ቀበጣጥሮም ቢሆን 4ቱን ስማቸውን ተናገረና የአንዱ ጠፋበት እንኳን ኢማም እና አሰጋጅ የነበረ ሰው ይቅርና ይሄን አንድ ትንሽዬ ሙስሊም ህፃን ልጅ ብትጠይቅ በስርአት ይነግርሃል።
      አታውቁም አታነቡም ብሎ እናንተን ሊፎግር ይችል ይሆናል እንጂ ሙስሊሞችን ማታለል አይችልም ምክኒያቱም ስለ እምነታቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm 2 года назад +9

    Oh hallelujah....God is awesome❤❤...sofoniye ይህ ሕይወትን የሚቀይር አስተማሪ video ነው!!!
    በጣም በፍቅር ከዚህ ወንድም ጎን እንቁም።ተባረኩ!
    our churches are responsible for every lost life in this generation.ግታ ማስተዋል ይስጠን።።

  • @abdimohamed7486
    @abdimohamed7486 Год назад +1

    ygermal yenem sem nbiye abddilhakim
    ybalale wondme ayzoh geta eyesus gena lealem ysebkale

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 2 года назад +6

    All Glory to the most High God🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 Amazing testimony! brother you are blessed 🙏

    • @emranemran3303
      @emranemran3303 Год назад

      Did you really believe what he said?😂

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 2 года назад +6

    ጌታ ይክበር ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል የዘላለምን ህይወት ይሰጣል ጌታ ድንቅ ነዉ ሃሌ ሉያ

  • @truth2232
    @truth2232 Год назад

    እግዛብሔር እንኳን ከጨለማ ዉደብርሀን አመጣህ
    እባክህ ወንድሜ ከነዚህ ከተክለፍላፊ ነብይ ነን ከሚሉት ተጠንቀቅ እንዳይጋባብህ !!!! ተባረኩ

  • @kemaljemal8034
    @kemaljemal8034 2 года назад +7

    እጅግ ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ ፡፡
    ወንድሜ አብድልቃድር እንኳን ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ በሰላም መጣህ ፤
    እዉነት ነዉ ኢሳ በዮማልቀያማ ቀን ይፈርዳል ፡፡
    ሶፊዬ ተባረክልኝ ፡፡
    ኢየሱስ ከሞት ያድናል !!

    • @husseinabdigobana2795
      @husseinabdigobana2795 2 года назад +3

      አብዱልቃድር ማለት ሁሉን ቻይ ማለት እንጂ ባሪያ ማለት አይደለም
      አብዱል ማለት ባሪያ ሲሆን
      አብደሏህ ማለት ነው የአሏህ ባሪያ

    • @husseinabdigobana2795
      @husseinabdigobana2795 2 года назад +1

      ለማንኛውም ሶፊ ወደ መድረክ የሚታመጣቸውን ሰዎች እውቀታቸውን ሳታውቅ ለእውቅና ብቻ ባታደርግ መልካም ነው

    • @user-jp5nj9kv2e
      @user-jp5nj9kv2e 2 года назад +3

      ኢሳ ፈራጅ ነው ሚል ኢስላም ላይ የለም። በኢስላም ስም አትዋሹ

    • @Oromtitti5581
      @Oromtitti5581 2 года назад

      @@user-jp5nj9kv2e manageja new tayachew islamenan batachut kuter islemen yesfafal mekniyatum banasu mekniyat quran yanebalu

    • @hamzamahamud557
      @hamzamahamud557 Год назад

      Kemal isn’t your real name!

  • @mohammedreshad6294
    @mohammedreshad6294 2 года назад +25

    ፓስተር! እኔም እንደ እሱ ጌታ ወደ እኔ በመምጣት አድኖኝ ከ30 ዓመታት በላይ እሱን እየ እያገለገልኩ ነኝ።አገናኘኝና አብረን እናገልግል።

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Год назад +1

    ህይወት እና ፍቅር የሆነው ኢየሱስ በፍቅር ነው የሚማርከን እንጂ እንደ ሌላው በሰይፍ አስገድዶ አይማርክም! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣ ይጨምርልህ! ነብይ አብዱልቃድር በአንተ ብዙ ነፍሳት ከዘላለም ሞት ያመልጣሉ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ሶፎኒያስ ።

  • @LeftRightGoodnight.-x14
    @LeftRightGoodnight.-x14 2 года назад +15

    It's a very outstanding witness that our Jesus is our savor. Say it out loud trusting Jesus is the only way to get life 4ever🙏🤲⛪️ Amen

    • @awolnewchapter5
      @awolnewchapter5 2 года назад +1

      Sister I need your support could you pls tell me any specific article # that indicate Jesus said '' I am God ''

    • @LeftRightGoodnight.-x14
      @LeftRightGoodnight.-x14 2 года назад

      @@awolnewchapter5 he never said he is God but he is the son of God

    • @blessedafrica7425
      @blessedafrica7425 2 года назад +3

      John 10
      28: I give them eternal life, and they shall never perish; no one can snatch them out of my hand.
      29: My Father, who has given them to me, is greater than all; no one can snatch them out of my Father’s hand.
      30: I and the Father are one.”

    • @shuminegash3343
      @shuminegash3343 2 года назад

      Nc

    • @befekadukidane96
      @befekadukidane96 2 года назад +1

      @@awolnewchapter5 “Ye call me Master and Lord: and you say well; for so I am.”
      - John 13፥13

  • @Possibleyordanos
    @Possibleyordanos 2 года назад +11

    መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን ።

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 2 года назад

      አይዞህ ይጠየቅበታል ወንድምህ ነው ማረው

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 2 года назад +2

    ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን ታላቅ የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወት አኑሮህ ህያው ምስክር ስላደረገህ ይመስገን ሀሌ ሉያ !!!
    ወንድማችን ተባረክልን ድል የነሳው ጌታ ከአንተ ጋር ነው።
    ያለፍካቸው መከራዎች ሁሉ በእርሱ እርዳታ በመልካም ነገር ይለወጣሉ ልጁ ያለው ህይወት አለው አሜንንንንን
    ብርቱ ያደረገሕ ጌታ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከመደነቄ የተነሳ ደጋግሜ ሰማሁት ጌታ ሁል ጊዜ ስራው ያስደንቃል ሀሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ዋውውውውውውውው መደነቅ ሞልቶኛል !!!!

  • @wondwossen6711
    @wondwossen6711 2 месяца назад

    መረዳት ያስፈልጋል ።በርታ።

  • @hikemtube4614
    @hikemtube4614 2 года назад +3

    ውይ ቅዥት እኔ እሚገርመኝ እሚቀበለው ሰው
    እንስሳ እራሱ እንዲህ አይነዳም

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +16

    ክብር ለጌታ ይሁን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @yaki5134
    @yaki5134 2 года назад +10

    የሕይወት መንገድ ቀጭን፣ ሸካራ፣
    አስፈሪ፣ መርዛማ እባብና ጊንጥ የሞሉበት፤ ጥቂቶች የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ታጥቀዉ የሚጓዙበት ነዉ ። በተነገረህ መሰረት ሰይፍህን ከፍ አድርገዉ ።
    አስተዉል! የክፋ ሰዎችንም ይሁን የዲያብሎስን የተንኮል ሴራ የምናከሽፍበት እና የምናሽንፍበት የጦር ዕቃችን ፍቅር ነዉና፤
    ወንድሜ ! በፍቅር ሕይወት ፀንተህ ከጌታ ጋር ወደ ፊት ቀጥል
    የጎዱህን እና የበደሉህን ሰዎችንም ከልብህ ይቅር በላቸዉ፤ ያለ ጥርጥር ጌታ በድንቅ ካንተ ጋር ይሰራል።

    • @ereytesfaalewafithi46
      @ereytesfaalewafithi46 2 года назад +2

      That is true, when true testimoney we feel it from deep of our heart,, we hv to pray for him.... Halleluya

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 2 года назад +1

    እግዚአብሄርን ለልጁ መንፈሱን በሙላት ሰጠው ይላል መ/ ቅዱስ ፣ ጌታ የአባቱን መንፈስ ተሰጥቶታል
    ከእግዚአብሔር ወጥቸ መጣሁ እንደገናም ወደ አባቴ እሄዳለህ ይላል

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 года назад +4

    ዋው ጌታ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው

    • @bilalmuhammed1776
      @bilalmuhammed1776 Год назад

      ውሸት ነውኮ እሚናገረው ምንም ኢስላምን አያውቀውም

    • @bilalmuhammed1776
      @bilalmuhammed1776 Год назад

      ለምሳሌ 10 ሰዓት ላይ የሚሠገደው ሰላት ኢሻ አይደለም እስቲ ሙስሊም ጠይቁ

  • @Azebtube
    @Azebtube 2 года назад +1

    This is the truth man of GOD I am one of them received Jesus when he preaching.

  • @abdullahhussien9431
    @abdullahhussien9431 2 года назад

    በጣም ቀላልና ሁሉም ሙስሊም የሚያውቀውን የ5 ወቅት ሰላቶችን ሰዓትና ስም እንኳን በቅጡ የማያውቅ ቀጣፊና የሐሰት ኢማም ነኝ ባይ ሰምተንም አይተንም አናውቅም። የሰጣቹትን ስክሪኘት በደንብ አልተጫወተውምና ብሩን እንዳትከፍሉት።
    የተነገራችሁን ገነት ደርሼ መጣሁ ነብይ ነኝ ፣ሞቼ ተነሳሁ ..... የሚል ቀደዳ ዝም ብሎ ከማደመጥና ከመከተል! እንዴት? ለምን? ሐቅ ነውን? ብላችሁ መርምሩ!
    አሏህ (ሱ.ወ) ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ!

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 года назад +21

    እኔም ልክ እንደዚህ አይነት ህልም አይቻለሁ😂ወዳጄ እብድነት ሲጀምር እንደዚህ ነው የሚያደርገው

    • @derejetadesse3216
      @derejetadesse3216 Год назад

      አንተም አብደሀላ ወዳጄ

    • @tofiknurden5222
      @tofiknurden5222 Год назад

      አቤት ወሸት ከእስልምና የማየገናኝ ወሪ በደብ አጥኑት ስታሳዝናወ

    • @mayefekr2239
      @mayefekr2239 Год назад

      እነ አሁን አብጄወለሁ እየልከን ነው?

  • @khallidium
    @khallidium 2 года назад +10

    😂😄😂😄😂😄😂😂 በሳቅ ገደሉን ዎገን

    • @melesemago927
      @melesemago927 Год назад

      ሰይጣን እያሳሳቀ ነው ሲኦል ምከተው።

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 2 года назад +1

    Wow egziabher yirdah getaa kantegaa yihun!! Zemenih yilemlim sofii tebarek

  • @dirshayehussen9743
    @dirshayehussen9743 Год назад

    ይህ ድራማ ለሚሰራባቹ አማኞች በጣም ታሳዝናላቹ ይህ ሰዉዬ ሙስሊም ነበርኩ የመስጊድ ኢማም ነበርኩ ኡስታዝ ነበርኩ እያለ እናንተን ሲያጃጅል የምር በጣም ታሳዝናላቹ ሙስሊም እንዳነበረ ከሚናገረዉ ንግግር ልነሳ
    1ኛ ቁርአን ጨርሼ ሐዲስ ተማርኩ ብሎ ሐዲስ የቁራን ትርጉም ነዉ አለ
    2ኛ ከ10 ሰላት በኃላ ያለዉ 3 ሶስት ስጁድ የሚሰገደዉ ኢሻ ይባላል ያለዉ
    3ኛ በድምፅ ብክለት የሰላት ሰአት ተሻሻለ ያለዉ ሰማይ ዝቅ ብትል መሬት ከፍ ብትል የማይደረግ ነገር
    4ኛ ስለ ስሙ ሲያብራራ አብድ የፈጣሪ ስም ስለሆነ ቋድር ነዉ የሚባለዉ
    ምንም የእስልምና እውቀት የሌለዉ ሙስሊም የሆነ ሰዉ የሚያቃቸዉ ነገር ነዉ ሲዘባርቅ የሚሰማዉ እኛ አንፋታዉም ክስም ተመስርቶበታል እስልምና ላይ የሌለ ነገር አለ ብሎ በማውራቱ እናንተ ግን አንብቡ ዝም ብላቹ በሰዉ አትመሩ ማንበብ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 2 года назад +3

    ወንድማችን በርታ ጌታ ያለማመደህ ዳገትና ቁልቁለት ይሄ ነው እውነተኛው መጋቢህ የሚመራህ የሚያስተምርህ ጌታ ሁል ጊዜ በየትኛውም ሰዐትና በየትኛውም ሁኔታ ካንተ ጋር ነው የኢየሱስ ፍቅር ጥልቅ ነው ወርድና ስፋቱ አይታወቅም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ፍቅሩ ከብርቱ ሰንሰለት ይበልጣል ድንቅ ምስክርነት

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 года назад +7

    እውነተኛ ምስክርነት ነው የሚሰጠው ። ።የማያምን ትውልድ ይተቻል ።

    • @rufeydaahmed7574
      @rufeydaahmed7574 2 года назад

      Mnm ewnetegna mskrnet aydelem.
      Eyetenagerew yalew neger be mulu wushet new. Enkuan imam tera muslim rasy maysasatbetn neger eyetesasate new. Sewyew sle islimna mnm ewqet yelewm.

    • @Beautyofnature3613
      @Beautyofnature3613 2 года назад

      አታውቅማ ድሮም የማያውቅ እኮ የሰጡትን ሁሉ አሜን ብሎ ከመቀበል ውጭ ምን አማራጭ አለው ሰውየው ስለ እስልምና የተናገረው እንኳን ከ ለኢማም ለሙስሊም ህፃን ልጅ እንኳን ማይጠፋ ነገር ጠፍቶት ዝም ብሎ ሲዘበራርቅ ነበር አዳሜ አረብኛ አታውቁም ብሎ ሲለፈለፍ አሜን በሉ አታውቁማ

  • @Dire459
    @Dire459 Год назад +5

    Allah is great

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 года назад +8

    ዋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተለቀህ አገልግል በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን!!!

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 2 года назад +1

    Waw waw waw
    Nefs alkerelgem Sofeye tebarek
    Edme yesteh enza konjo ljoche yebarekulh beeyesus sem

  • @mizgeegalana1356
    @mizgeegalana1356 23 дня назад

    ufff...Really amazing!

  • @zelalema.4416
    @zelalema.4416 11 месяцев назад

    ibakihi yegziabiher sewu sofi ihen sewu iridut bezi sewu layi sirut geta yibarikachu

  • @tewodrosaschalew2985
    @tewodrosaschalew2985 2 года назад +2

    ተባረክ ደስ ብሎኛል የፓስተር

  • @hagos9183
    @hagos9183 2 года назад +11

    Beloved brother welcome to the family of God 😍your testimony is exceptional you’re really a hero of the Lord

    • @adelekey2934
      @adelekey2934 Год назад

      He dead and resurrected 😅
      Believe not every sprit fore-there are false prophets
      Oppose to the teaching of jesus

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ከወ

    • @bezazeleke3310
      @bezazeleke3310 2 года назад

      እግዚአብሔር ይርዳን ዘመንሽ ይባረክ !

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 года назад

      @@bezazeleke3310 ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፣ ለምታውቃቸው ክርስቲያኖች ጠቁምልኝ፣ በመልካም ወጣት ዩቱብ ኮሜንት መስጫው ላይ በየቀኑ ስለምልክ ማግኘት ይችላሉ።

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e 2 года назад +4

    በቀብር ውስጥ ሁለት ሴቶች ይሰጣቸዋል ሚለውን የት ነው ያመጣው ሶፎኒያስ መረጃ ጠይቀው ዝም ብሎ በእስልምና ስም እያወራ ነው። ቀብር ውስጥ እስከ ትንሳኤ ቀን ሚሰጥ ሴት አለ ሚባል ነገር እስልምና ላይ የለም። የሚያወራው ነገር ኢሳ ከአላህ ወጣ ምናምን ሚለው ሁሉ እስልምና ውስጥ የሌለ ታሪክ ነው ቁርዐንን አንብቡ እባካቹህ ባታምኑበት እንኳ እውነተኛ ሁኑ የውሸት አትስበኩ።

  • @seyedsaleh4630
    @seyedsaleh4630 2 года назад +1

    ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው እስኪ የሚናገረውን መፅሐፍፉን ገልጦ ያሳየን

  • @dreambig4652
    @dreambig4652 2 года назад +4

    Are emam honeh 5 weket selat semun enkuan atakm esha 12seat 10 seat esha sente nw esha demo megrib nw enji esha 3te nw ende misegedew
    11.30 subhi 2x
    6.30- 7zehur 4x
    10:00 aser 4x
    12:30 megrib 3x
    2:00 esha 4×
    tymu vary ende wektu....
    Ena setshemeded bedenb aleshemededkewem

  • @abuzyedhairu283
    @abuzyedhairu283 2 года назад +4

    እስከ ዛሬ በደረጄና በሀብቴ ቀልድ የሳቅነው ሳቅ ቢጠራቀም ከዚህ ሰውዬ ቀልድ ጋ አይነፃፀርም ኧረ ክፍል 2 ይቅረብልን

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 года назад +2

    Amazing testimony!Glory to God!🙏🏽💕

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e 2 года назад +4

    Big mistake አብዱ ማለት አገልጋይ ነው አል ቃዲር ደግሞ ሁሉን ቻይ አድራጊ ማለት የአላህ ስም አል ቃዲር ሚለው ነው እንጅ አብድል ሚለው አይደለም አያውቀውም ስሙንም።
    ሀዲስ የቁርአን ትርጉም ወይም ማብራሪያ አይደለም። አብድልንና ቃዲርን ልዩነት ያላወቀ ሀዲስ ተማርኩ ማለት ያስቃል
    ቁር አኖች ሚባልም የለም።

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n 2 года назад +2

    እእእእእእ ምን አለ ኢማም ነኝ አላለም እንዴት እንደሚሰገድ ሳያቅ

  • @haevenassefaabebe6147
    @haevenassefaabebe6147 2 года назад +3

    Wow , Amen Amen !God bless you.

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 2 года назад +8

    እየሱስ ታማኝ ነው!!!

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 2 года назад +3

    ጀዝባ አተ ሙስሊም አልነበርክም ስለ እስልምና የምታቀው ነገር የለም ስለ ሰላት ስትናገር እራሱ በቂ እውቀት የለክም እኔ እኳን የማቀው የኢሻ ሰላት 4 አራት እደሆነ ነው እኔ እሄንን ካወኩኝ አተ ሙስሊም ከነበርክ እዴት አታቅም ጀዝቦ ሰካራም

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf 2 года назад +2

    ይህንን የምታምኑት፡ ያን ያህል ደደቦች ናችሁ እንዴ???

  • @ababumegersa8929
    @ababumegersa8929 2 года назад +5

    በርታ ወንድሜ አይንህን በጌታ ላይ ብቻ አድርግ እሱ ሁሉን ይዘጋጃል!!ጌታ አግልግሎትህን ያስፋልህ

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 2 года назад +1

      አሜን🙏🏽💕

  • @InnocentAgilityPuppy-ym3py
    @InnocentAgilityPuppy-ym3py 7 месяцев назад

    It is amazing testimony

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 2 года назад +2

    ወንድሜ ጌታ ይርዳህ ወደኀላ እንዳትመለስ ሰው ሰው ነው ጌታን ብቻ ተመልከት ሙሴ የሚባለው እንደዚህ አማረውት ነው ወደ ሙስሊም የተመለሰው የጠራህን ተመልከት

  • @HealthHive365
    @HealthHive365 2 года назад +2

    Good job Sofi. God bless you!

  • @biyyajiruu3672
    @biyyajiruu3672 2 года назад +6

    This testimony make me crying😭😭
    Thank you Jesus❤️❤️❤️🙏

    • @emranemran3303
      @emranemran3303 Год назад

      Really, bro do you think he’s telling the truth? It’s easy to see is that he’s lying it’s very obvious like😂😂

    • @Ortho-Surgeon
      @Ortho-Surgeon Год назад

      He doesnt know the quran and islam at all.

    • @yenatube1889
      @yenatube1889 Год назад

      I am not said anything just read the quran and you gonna know the truth. It is full of lay

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 2 года назад +2

    በርታ ። ኣይዞህ ። እጅህን ኣትስጥ። ሁሉም ያልፋል።የማያልፈውን ግን ትወርሳለህ። ስለደረሰብህ ሁሉ ብዙ ማንገራገሩን እንዳይደገም። ኮስታራ ሁን። ከዚ የባሰ ብዙ መከራ ከፊትህ ይጠብቃሃል። ጌታ ግን ሁሌም ካንተ ጋር ነውና ደስ ይበልህ። ይህ ጎደለኝ ኣነሰኝም ኣትበል። ክርስቶስን ኣትርፈሃልና። ምንም ኣይጎድልህም። ስለህይወት እንጂ ስለ ችግርን ኣታውራ። ጳውሎስ መከራን ስቃይንና ግርፋትን እንደተቀበለ ኣንተም በጸጋ የባሰውንም ቢሆን ልትቀበል የግድ ነው። ታመምኩ ኣትበል ፈዋሹ ጌታን ይዘሃልና። በስሙ እንዲፈውስህንጂ ስለ ቁስልህ በፍጹም ኣታውራ። ስለ ጌታ ኣዳኝነትና ፈዋሽነት እንጂ ስለ ህመም ኣትናገር። የተሰበረውን የሚጠግንና የሚፈውስ ጌታ ተሸክመህ ኣመመኝን እንዳታነሳ።
    በወንጌል ዓለም ገብተህ ከፊትህ መከራንጂ ኣልጋ ባልጋ ሳይሆን ሞትና መከራ እንዳለ እመንም ኣሳምነንም። ስደት፣እስራት፣ረሃብ፣ግርፋት፣ እርዛት፣ ሞት...ከፊትህ መኖሩን ኣትርሳ።ሁሉን በጥበብና በጸጋ እንደየኣማጣጡ ተቀበል። የሱስንም መንግስተሰማይንም ኣይተሃል። ለብሰሃልና ተስፋ እምነትና ፍቅር ሁነን። እስከ ሞት ድረስ ታማኝ ሁን። ለኛም ኣርኣያ ሁነንና ኣጽናናን። ግራ ኣታጋባን
    ውድ ሰፎንያስ ዓብዱልቃድር ገና ጨቅላ ኣማኝ በመሆኑ ጳውሎስ ጢሞቴዎስን በክርስትያናዊ ኣግባብና ዲሲፕሊን እንደመራው ሁሉ ከናንተም ያ ይጠበቃልና በሁሉም እርዱት። ለወደፊት ለብዙዎች በረከት ስለሚሆን በጥንቃቄ ያዙት። ረጋ ብሎ በትእግስት ሰዎችን እንዲቀርብ ምከሩት። ስለህይወት እንጂ ስለዚህ ዓለም ኑሮ ብዙ እንዳይጨነቅ እንዳይናገር ምከሩት። ገና ጣፋጭ የወንጌል ወተት መጠጣት ላይ ስላለ ኣጥንት መቆርጠምም እንዲጀምር በጌታ ኣገባቡን ኣሳዩት።
    ጌታ ይባርካችሁ። ኣብደልቃድርን የሰጠንና ያጽናናን እግዚኣብሄር ይባረክ። ታላቅ ስጦታ ነውና።

    • @birukkibebe5969
      @birukkibebe5969 2 года назад

      Abatu yhe sew ewnetegna new kalk 3 tyake teykoal tyakew kegebah tyakewechun Yaz ena muslimochin teykachew

  • @degukebede3094
    @degukebede3094 2 года назад +2

    የሐዋርያት ሥራ 20
    24፤ ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።
    የጳውሎስ ቃል እና ተግባር በዘመናችን ሰማን / አየን። እየሱስ መልካም ነው።

  • @sadikshafi9576
    @sadikshafi9576 2 года назад +10

    When I see such kind of drama
    I feel I'm proud of to be a Muslim
    🤣🤣🤣🤣
    He takes 3 months course

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 года назад +1

      You mean he wasn't a muslim?

    • @rufeydaahmed7574
      @rufeydaahmed7574 2 года назад +2

      @@undermysaviour I think so, mknyatum sle islimna bzy shtetochn new yetenagerew. Enkuan imam tera muslim rasu yemayisasatbetn neger.

    • @Beautyofnature3613
      @Beautyofnature3613 2 года назад +1

      @@undermysaviour yeah ofcourse he absolutely wasn't muslim even he knows nothing about islam

    • @wuduwaethiopia8224
      @wuduwaethiopia8224 2 года назад

      Because, you didn't kill him that is why you are not happy!

    • @sadikshafi9576
      @sadikshafi9576 2 года назад

      @@wuduwaethiopia8224 haaahaha how I kill him he is already dead next time when you want to make such kind of drama please think bizu times 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 года назад +3

    ጌታ እስከመጨረሻው ይርዳክ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 6 дней назад

    tebarek wendmen gata yirdah❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 года назад +1

    ተባረኩ የሚገርም ምስክርነት ነዉ ነገር ግን የክርስቲያኖች (የቆዩ ነባር ቢተክርስቲያኖች)በዚህ መጠን መንፈሳዊ ነገራቸው ልክ እንደዘመኑ ለገንዘብ ለግለሰብ ቤት እየተነበዩ የጌታን ወንጌል ያቃለሉትን ያህል ይውርዳሉ ብይ አስቢ አላውቅም ነበር እውነተኛ የጌታ ፍቅር የሊላቸው መሆናቸውን ስሰማ አለቀስኩ ያሳዝናል እንደዚህ ከጌታ ይልቅ ገንዘብ ክብር ጉራ ትምክህት ወርሷቸዋል ለካ ጌታ ይቅር ይበለን ያሳፍራል ሊላው እባክህን ሶፎንያስ የአገልጋዩን ስልክ ብታስቀምጥ አብሪው ወንጌልን ብሰራ ደስተኛ ነኝ።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Год назад +1

    ህይወት እና ፍቅር የሆነው ኢየሱስ በፍቅር ብቻ ነው የሚያሽንፈን እና የሚገዛን እንጂ እንደ ሌላው በማስፈራራት እና በመግደል አይደለም! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ነብይ አብዱልቃድር ።

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e 2 года назад +3

    ከዚህ በኋላ ኮሜንት አቆማለሁ ሙሉ ሀሳቡ ውሸት ነው ብዙ ነጥቦችን ማንሳት ይቻላል። ግን አይበቃም 2ሰዐት አይበቃል የሚዋሻቸውን ነገሮች እንኳ ለመግለፅ

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf Год назад

    Wow this is amizing god love him

  • @heywet
    @heywet 2 года назад +1

    Be it Abdulkader, may God bless you more! We are so happy to have you! 💜💜

  • @Alma-ux1gk
    @Alma-ux1gk 9 месяцев назад

    ሶፍየ ጌታየ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቃላት የለይም ያንተን ፀጋ የምገልፅበት ጌታ ይባርክህ።

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 2 года назад +2

    በስማም የሚጥም ምሰክርነት ጌታ ይባርክህ

    • @abdulwahabaliy4787
      @abdulwahabaliy4787 2 года назад +2

      ወይ ጌታ ይባረክ ምን ያህል ውሸት እንደተናገረ ብታውቁ እናንተም ሞታችሁ ትነሱ ነበር 😂 ውሸት ትጠላለህ ሙስሊም አልነበረም አሰጋጅ ቢሆን የስግደቱን ስም አይሳሳትም ነበር

  • @aseco-g2h
    @aseco-g2h 2 года назад +2

    This is one of the most fascinating stories I ever watched from this channel.

  • @henockez9039
    @henockez9039 2 года назад +3

    እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @torasweet8225
    @torasweet8225 Год назад

    ሐሰቸኛ ነብይ አምስቱን ሰላት ለይቶ የማያቅ በክት

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 2 года назад +5

    እኔ ምንም አልልም ግን ይሄን ሰውየ አስመርምሩት

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e 2 года назад +3

    እረ ኢሻ ማታ ነው ሚሰገደው 4 ነው 3 አይደለም ገና ከመጀመሩ ይህንን ያክል ከተሳሳተ ሙሉን ኮሜንይ ይከብዳል ሙስሊም ግን ነበር። ግን እንደሚለው አልተማረም

  • @hanazgeye4284
    @hanazgeye4284 2 года назад +1

    Selkun askmetelen ebakhen ....bless you pastor

    • @blessedafrica7425
      @blessedafrica7425 2 года назад

      darling please share with me if you have got his contact number

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 года назад +6

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሶፊ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታ

    • @bilalmuhammed1776
      @bilalmuhammed1776 Год назад

      ሠውየውኮ እየተናገረ ያለው ውሸት ነው

    • @AkremKShemsu
      @AkremKShemsu Год назад

      Awo benb eyefogerachu new

  • @salheentertainment8256
    @salheentertainment8256 2 года назад +4

    ወይ ሿሿ ሲሰገድ ምን ይቀራል ከቻልክ ጠይቅልን

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    የዋህ ነህ በምንም ይሁን ሰውን በማታለል ይዘገያል እንጅ ብድራቱን ያገኙታል።