በቀን ከ4 ጊዜ በላይ እራሴን በራሴ አረካለው/ ጨዋ የቤት ልጅ ነበርኩ| ¡ፍቅረኛዬ አስለምዶኝ…ብዙ ወንዶችን አስልካለው|werkezebo|የኛ ጉዳይ 15 beki

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 160

  • @mulugetatsehay1229
    @mulugetatsehay1229 2 года назад +41

    ፀበል ተጠመቂ ንስሃ ግቢ ፀልይ ስገጅ መፍትሔው ይሄ ብቻ ነው እህቴ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +36

    እባካችሁ በዚህ አይነት መንፈስ ርኩስ የተለከፋችሁ ሰወች የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ለእግዚአብሔር ይለቃችኃል እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ለሁላችንም 😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh 2 года назад +8

    ያረቢይ የአላህ አንተ ጠብቀን ከደዚህ አይነት ነገር

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад +36

    እኔ ምለው ሀጥያታቹን ለንሰሀ አባት ንገሩ እጂ አደባባይ ነውር ለማን ይጠቅማል ቆይ ሆ አረ ልቦና ይሰሰጣችሁ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +1

      Amen🙏

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      @@werkezebo_Cherkose_show demerign be qenenet

    • @marya7483
      @marya7483 2 года назад

      Esun eko new enem mlew hoooo

    • @ፍቅር-ኸ6ኰ
      @ፍቅር-ኸ6ኰ Год назад

      @@marya7483 ቡዙሰው ይማር እበቱን ምንም ነውር የለዉም በሁኑስአት እዱሜለጀዉል ነና ተዉ የስተሙሩ የናተን አለምዱረግ አትዩ ቡዙሰወ ዩኖረን እና

  • @wiseman2732
    @wiseman2732 Год назад +10

    ቂንጥርዋ ቁረጡላት😮😂 ሰላም ታገኛለች😊😅

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 5 месяцев назад +1

      😁😁😁

    • @NunuNunu-d9g
      @NunuNunu-d9g 22 дня назад +1

      ሲፈጠርም ቆራጣ ነው😂😂😂

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 года назад +7

    ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ነገር ጠብቀን

  • @የምስራጅ
    @የምስራጅ 2 года назад +5

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይህ ምን ትመህርት አይሰጠም ምን አይነት ትወልድነው😭😭😭😭

  • @dawitmekonnen9681
    @dawitmekonnen9681 2 года назад +16

    ወንድ ዛር አይነጥላ የሚባል መንፈስ እንደዚ ያደርጋል ይሄ ደግሞ ጥሩ ትዳር እንዳይኖርሽ ያደርጋል ይሄ የሚፈታው አብዝቶ በመስገድ ንሰሀ በመግባት ነው ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም ዩቲዩብ ላይ ተከታተዪ , እና አይነጥላ ምንድ ነው ብለሽ እዪው

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 2 года назад

      እረ እራሳቸው ናቸው አጋኔት የሜሰበስቡት

  • @ethiohabesha9033
    @ethiohabesha9033 2 года назад +4

    ከሃይማኖታችን እና ከባህላችን አፈንግጠን በምእራባውያን መጤ ባህል እና ልቅ በሆኑ ቪዲዮዎች ሱስ መጠመድ ለእደዚህ አይነት ፀያፍ ተግባር ተጋላጭ እንሆናለን !!

  • @satgraway292
    @satgraway292 Год назад +1

    ልጁ በጣም ገሪሞታል ፍዛልም ሚሰኪን 😥😥😥😁😁

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 2 года назад +13

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ
    ይፈውሸ😥😥

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 2 года назад +21

    እረ በፈጠራችሁ ከሀጢያት በላይ ሀጢያትነው ንሠሀ ግቢ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ከዚያ ይለቅሻል ይህ የሠይጣን ስራ ነው በተረፈ የመምህር ተሥፋዬ አበራ ገጠመኝ ሰሚ

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 2 года назад +1

    ከባድነዉ ማታማታ ሰግደሽ ተኚ ንሳሀ ግቢ እና መሕምሕር ተስፋየ አበራ ትምርት ተከታተይ አይዞሽ

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 Год назад +4

    ይትዩብ ለመስራ የተስማሙ ናቸው አትመኑ

  • @azebazeb5277
    @azebazeb5277 Год назад +2

    እንየ መእለው ኢ/ያ ነው የህንን ምሰማው የለሁት በፈጣርይ የውጭ ዜጋ ስሰድብ ነበር ግን የኛ ብስዋል በጣም እግዝዮ ምሓረኒ ክርስቶስ

    • @satgraway292
      @satgraway292 Год назад

      አይዴለም ሳኢዲ ነው 😂😂😂😂

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 2 года назад +7

    እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ
    ትውልዱ በዳቢሎስ ተይዠ
    ዟል ጌታ ሆይ ቅዱስ መንፈስልን ልከህ ፈውሠን መንገዳችን ሁሉ ጥቁር አሮቃ ሆነኮ

  • @edentessema2708
    @edentessema2708 21 день назад

    እግዚአብሔር መሀሪነው ይምራል መጽሀፍ ቅዱስ እያነበብሽ ጸልይ የሚረዳሽ ወይም የሚያወጣሽ እግዚአብሔር ብቻነው

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እማ ይሄ በብዙ ሰዎች ላይ ያለ ነገር ነው ሁሉም እዚህ ላይ ኮሜንት ሲሰጡ በእሷ ለመፍረድ ይሞክራሉ ንሰሃ ግቢ ፀልይ ምክንያቱም ይሄ የዝሙት መንፈስ ነው እንደዚህ አይነት ነገር የሚያስደርገው ገጠመኝ አዳምጡ መምህር ተስፍዬ አበራ በማለት ሰርች አድርጉና አዳምጡ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ እህቶች መፍተሔውን ገጠመኝ በመምህር ተስፍዬ አበራ ላይ ታገኙታላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን

  • @shalomtedyey8169
    @shalomtedyey8169 2 года назад +3

    እህቴ ጌታ የሱስ ያስፈልግሻል ወደ ጌታ ነይ ህይወት ታገኛለሽ እሳራትሽን ይፈትሻል ደግሞ ወደ መልካም ወጣት ህጂ።

  • @tgtigist2029
    @tgtigist2029 2 года назад +2

    ፆም ፀሎት ያስፈልጋል።

  • @mohammedkhirfan4579
    @mohammedkhirfan4579 2 года назад +9

    ልጁ አሳዘነኝ ፍዝዝ ብሎ ያያታል እ😂😂😂😂😂

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 года назад +2

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እረ ስንት ጉድ እንሰማለን ይህ እኮ እርኩስ መንፈስ ነው እዲህ ሚያደርግሽ እባክሽ ጸሎት አድርጊ ጸበል ተጠመቂ በተረፈ መምህር ተስፋየ ብለሽ ዩቱብ ገብተሽ የሱን አዳምጭ
    እግዚአብሔር አምላክ ይህን ማት ቢልክብን ሲያንስብን ነው እረ እባካችሁ ወድ እግዚአብሔር ተመለሱ በቃ ማፈር ቀረ እግዚኦ

  • @SamrawitSutotaw
    @SamrawitSutotaw 2 месяца назад +2

    ፀልይስገጅንሳሀጊቢእመብራሀንትርዳሽየኔእህት

  • @alem5097
    @alem5097 2 года назад +1

    ፍቅር. ሳይሆን. የወሲብ. የፍትሆተ. ሰጋ. ጥማት. ነው. የያዘሽ. ወሲብና. ትምህርት. ተቀላቅሎባችሁ. ምኑን. ተማራችሁትወሲብ. አንፍዟችሁ.

  • @ስምናስራለየቅል
    @ስምናስራለየቅል Год назад +1

    እኔ ጥያቄ የፈጠረብኝ ይቺ ሀገር ማነው እዳዋን ከፍሎ ነጻ ሚያረጋት አይይይይይይይ

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +3

    አላህ ያሳልሺ

  • @yoniabd4882
    @yoniabd4882 Год назад +1

    እሙዬ ያለፈው አልፏል የሱ እናት ታማልድሽ 😭😭😧🥺🥺

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 3 месяца назад

    አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል አብዝተሽ ፀልይ እግዚአብሄር ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛን አይጠላም አይዞሽ❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ለዚህ ቻናል አዲስ ነኝ እና እዚህ በአደባባይ ሀጢያትን መናገር ምን አመጣው ለንስሀ አባት ተናሪ ቅኖና ተቀበይ ስገጅ ጾም ጹሙ የምሬ ነው 😥 እናስተውል ከዚህ ፈተና ተብቀን በስመስላሴ🙏

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan Год назад +4

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 Год назад

      ቁረአንን ስንኪ የገማሽ የሚመስልሽ ሰይጣን ስለሰፈረብሽ ነው አች አብበሽ ከደረሽበት እና የእውቀት ባለቤት ብኮኒ ይገባሽ ነበር ህግና ደብ አለመኖሩን ለደደብ ሰው አይገባውም አይደብርሽም አድን ሀይማኖት ህግና ድብ የለውም ስትይ አእምሮሽ ይሰራል ወይ ?????

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 5 месяцев назад +1

      እኳን በሰላም መጣሸ እህቴ እናደርጋለን አይዞሸ❤❤❤

    • @Naema-m4j
      @Naema-m4j 5 месяцев назад

      ባለጊሠይጣን

    • @YāmáçhBrāñd-t9f
      @YāmáçhBrāñd-t9f 4 месяца назад

      እሳት እጠበቀሸ ነዋ እንደዛ ከሆነ

    • @sebleyic7667
      @sebleyic7667 3 месяца назад

      ታሪክ ፈጣረሽ ካልሆነ የእውነት ከሆነ ጥሩ ስነምግባር ተማሪ ማንኛውንም ሀይማኖት ማንቋሸሽ የለብሽም እሺ የኔወድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የተረጋጋ እምነት እንዲኖርሽ እመኛለሁ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ

  • @tufaejeta5305
    @tufaejeta5305 3 месяца назад

    ይህ አስተማሪ ነገር ሳይሆን ራስን በራስ መርካት ከተቃራኒ ጾታ ጋር ከሚደረገው የበለጠ እንደሆነ ነው ለትውልድ እያስተላለፋችሁ ያላችሁት። እውነታው ግን ትክክለኛ እርካታ የሚገኛው ፈጣሪ ባስቀመጠው ተፈጥሮ ሲሆን ነው። ባካችሁ የሚታስተላልፉትን ለዩ።

  • @sarasara127
    @sarasara127 2 года назад +5

    ኦሮቶዶክስ ከሆሽ ንሠሀ ገብተሽ ተጠመቂ ለሠው ከመናገርሽ ፈጣሪሽን በሚስጥር ለምኚው የሴጣን ስራ ነው እየሠራሽ ያለሽው

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +10

    የሚያስቁኝ 😂ኮመንተሮች ናቸው

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +1

      ሁሉም የተሰማውን ሳይሰስት ይናገራል

    • @djrj4389
      @djrj4389 2 года назад

      ብርቅ አረጉትደ መርካት እኔን ባዩኚ

    • @djrj4389
      @djrj4389 2 года назад

      ነይ ማር

    • @JafreBadhwe
      @JafreBadhwe 2 месяца назад

      ❤❤

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 24 дня назад

    😢😢😢😢😢😢አላህ ያሺርሺ እህቴ

  • @satgraway292
    @satgraway292 Год назад

    ኧረ በተሰቀለው ወደዛ የሄ አዳባባይ እምወጣ አይዴለም ለንሳሃ አባታቹ ተናገሩ በሰምአብ እኛ አገሪ ለንገባ እንላለን እንጂ አሰጠልታ አለች እኔሰ ገረመኝ ኡፍፍፍፍ ዴሞ የፍቅር አምላክ ትላለች ድመት 🙄🙄🙄🙄

  • @yeneethiopiae9429
    @yeneethiopiae9429 2 года назад +2

    አቤት የ ኮሜንት ነገርስ እንዴት ነው 🤣😂😂 እረ ወገኖቼ

  • @yirgagebregebre7702
    @yirgagebregebre7702 Год назад +1

    እኔ ኮመንት ላነብ ነው የገባሁት በዚመንገድ ሂጃአለው የሚል የለም ።

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 2 года назад +2

    እሄግን ምንያስተምራል አረተው

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ Месяц назад +1

    ለብ ባለ ውሃ ትንሽ ሚጥሚጣ ሸምራ በቀን አራት ጊዜ ብትጠቀም ሱሱ ይለቃታል። መፍትሔው ይሄ ብቻ ነው።

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 2 года назад +5

    እኔ ግን አልገባ ያለኝ ነገር እንደዚህ አይባቸውን የሚዘረዝሩት ሠዎች ጥቅማቸው ምነሸ ይሆን ??? ለህፃናቶች ጥሩ ት /ት ብታስተላልፍ ምናለበት ቱቱቱቲቲ

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 года назад +3

    ጠያቂው ግን ሁሉ ነገርክ ደና ነው😂 ተኛህባት እኮ😂😂

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 года назад +6

    በሚዲያ ከመናገር ቤተክርስትያን ሂዳችሁ ቄስ ላይ ንስሃ ግቢ ምን የሚሉት ጉድ ነው በሚዲያ ምንስ እንማራለን ከዚህ????

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 21 день назад

    ፀበል ግብ ይተውሻል በጣም ከባድነው

  • @hadiyaibrahim3497
    @hadiyaibrahim3497 Год назад

    ሰው የሚባለው ፍጡር እምነት፣ህሊና ከሌለው በስተቀር ከእንሰሳ አይለይም ስለዚህ እባክሽን ይህ ስልጣኔ አይደለም እና ወደ እምነትሽ ተመለሽ

  • @jemberteshale2246
    @jemberteshale2246 Год назад

    እኔ እኮ የሚገርመኝ እዚህ መተው ጉዳቸው የሚዘረዙሩት ንስሃ እየገቡ እየመሰላቸወ ነው???

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 2 года назад +1

    ደግሞ አታፍሩም ስታወሩት እረረረ አይ ሀጤያታችን ነዉራችን እራሳቹሁ ኤየተሳባቹሁ ሰይጣን ትላላቹሁ ሀያሉን አምላክ እግዚአብሔርን ትታቹሁ ሀፍርት እቤሶች ትንሽ ማፈር የለም አይ አዝናለሁ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርሽ በጠና ታመሻሌ ከዚህ በላይ ህመም የለም 😭😭😭😭😭

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 2 года назад +7

    እኔ ያሳዘነኘከኝ አቅራቤው እሰካሑን እትንሕ ጥያቄ አለኝ እያለ ይሖናል 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +2

      😅😅😅😅😅 ደና ሰው ተበላሸ 😱😂

    • @faizamohamed4682
      @faizamohamed4682 2 года назад +1

      @@werkezebo_Cherkose_show ሜስክንበጣም ነው ያዘኩልሕ እንኮን ያተ የኔም 😝😝😝😝😝

    • @faizamohamed4682
      @faizamohamed4682 2 года назад +1

      በቀን አራተይ ብላለች አመስተኛ እንዳታደረግሕ ዋ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +2

      @አታስቢ አታረገኝም ከካሜራ ጀርባ ስድስት ሰዎች አሉ😂😂😋😜

    • @faizamohamed4682
      @faizamohamed4682 2 года назад +1

      ግንባባየ አንተ ገና ሕጳን ነክ እንደዜሕ ያለ ስራ ቤቀረብሕ ይሻላል እረግጠኛ ነኝ ስትተኛ ብዙ ነገሮች ትዝ እንደሜሉሕ እና ወደሌላ ሰሜት እንደሜገፍፉሕ ሹረ ነኝ እናማ እንዳትበላሽ እሽ ብሮ

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 2 года назад +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣,,ወይ አዲሳበቤዎች መጠቁ ሠለጠኑ መንኮራኩር ደረሱ።

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር ይምሪሸ

  • @devotube2392
    @devotube2392 2 года назад

    የመጀመርያው ፍቅረኛሽ ቦርኮ ነው ያደረገሽ ሴት ልጅ የወንድን ብልት ላክልኝ ምትል ከሆነ ቦርኮ ናት ማለት ነው ሲጠቃለል እኩስ መንፈስ ሰፍሮብሻል ፀበል ግቢ።

  • @gechiayu3484
    @gechiayu3484 Год назад

    Ewinet new liyu getemegni you tube layi adamichi

  • @amharictopten7896
    @amharictopten7896 Год назад

    Min agzio minamin tilalachu,half of our generation are doing the same thing

  • @wendwesentajebe8087
    @wendwesentajebe8087 2 года назад +4

    Our generation has faced the western crisis.
    We need to build rehabilitation centre all over the country to get ride of the devil.
    It's going insane!
    Are gobez tedefrenal

  • @HaqEnaSaq-dp4lg
    @HaqEnaSaq-dp4lg Месяц назад

    ኤጭ አሪፍ ተዋናይ አምጣ 😂

  • @BettyBetty-r5b
    @BettyBetty-r5b Месяц назад

    ለምን ትቀደዳላችው ለገንዝብ ብላችው የሌለ ታሪክ ኤጭ

  • @satgraway292
    @satgraway292 Год назад

    ምን የሄን ጉድ እያወጡ ፊታቸው ገለጣቻው አንዳፍ 😂😂😂😉😉😉

  • @ስምናስራለየቅል
    @ስምናስራለየቅል Год назад +1

    የሁለትብር ገመድ ግዢ ሙተሻል እኮ ኦረዲ እንደው እግዚአብሔር ባናትሽ ይትከልሽ ምንም አልል ነውረኛ ጆሮዬ ኢፌክሽን ፈጠራችሁበት ማፈርያ ስድ ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ምን ብዬ ልስደብሽ ደደብ

  • @mariamkabidi1731
    @mariamkabidi1731 Год назад +1

    😀😀😀😀😂😂😂😂😂😂💕💕💕

  • @lillyargaw4977
    @lillyargaw4977 2 года назад +1

    👍❤

  • @mohammedkhirfan4579
    @mohammedkhirfan4579 2 года назад

    ቲሺ አሁን ከዝ ምን እንማሪ😏😏

  • @darwishphone7141
    @darwishphone7141 2 года назад +2

    🥺🥺🥺🥺

  • @amienyemam7327
    @amienyemam7327 2 года назад +4

    ዝሙታም ይህ ምን። ያስተምርል

  • @እሪች
    @እሪች 2 года назад

    አኡዙቢላ ይህ ለኛ ትምርት የለዉም

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 2 года назад +1

    WEDE SEBELE MEDANITU ESU NEW ...

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 года назад

    ያርብብ😢😢😢😢

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 29 дней назад

    ይሄ የመፈስ አሰራር ነው ፊትሽን ወደ አምላክሽ መልሺ

  • @geta9722
    @geta9722 5 месяцев назад

    ይህ እግዚያብሄር የማይፈቅድፕውን ስራ ማድረግ ሃጢአት ነው። ዘርህን በምድር ላይ አታፍስስ ብሎ ጌታ አዞናልና ይቅር ይበለን።

  • @TGTg-n2u
    @TGTg-n2u 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @DfFg-k1u
    @DfFg-k1u Месяц назад

    Eyabrarach yalechiwu balemuya nech

  • @ትግስት-ነ7ሐ
    @ትግስት-ነ7ሐ 27 дней назад

    በሽተኛ😭😭😭😭

  • @ሰብእንታይዘይበለ
    @ሰብእንታይዘይበለ 2 года назад

    አረ መድሂናለም 🤔

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 2 года назад +1

    😭😭😭

  • @سعيدعلي-ذ6م
    @سعيدعلي-ذ6م 2 года назад +1

    ኣቺ እናትሽ መምህር ነት ኣይደል

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 года назад +1

    gobez berchi. fogari. balega shermura. gena satefeteri yerekesesh. lekeskess. be kiteshem tebeji be afesh.

  • @Genetgenet-zh1hm
    @Genetgenet-zh1hm 16 дней назад

    ይድፋሽ

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 года назад

    Teseleshe tsebel tetemeqi

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 года назад +4

    አሁን እንደዚህ ያለ ቆሻሻ ማቅረብ ትውልዱን ማበላሽት ነው ኤጭ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 5 месяцев назад

    አፈርብይ

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 3 месяца назад

    🎉😂

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 года назад +1

    ከእንሰሳ የማትሻሊ ነሽ ይኸን ምን የሚየሰተምር በለሽ ነው አፍ እንዳለው ሰው ስትርኪ አታፍሪም

  • @ااااا-م1ت7ت
    @ااااا-م1ت7ت 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mekiamuhammad2168
    @mekiamuhammad2168 2 года назад

    Eslam bemehone betam destegna negn alillah and muslim hatiat sisera lesew Indaynager Yazewal besu ina beftariw mahal indiker inate sewn mastemar sayihon hatiaten sew indiakelw new Ymetastemrut fetarin feru

    • @marya7483
      @marya7483 2 года назад

      Anchi muslimo keferash beki new benate haymanot ene nisuhi nagn enate hatategnochi nachu belu ylal?

    • @yoniabd4882
      @yoniabd4882 Год назад

      እረ አይባልም እስላም ሆኖ የሚፈፅም ሊኖር ይችላል ባይሆን የመጨረሻ ሀሳብ ህ/ሽን እስማማለሁ

  • @አቡነቢል
    @አቡነቢል 2 года назад +2

    አሳዳጊ የመደለሺ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад +4

      🙄🙄የስድብ ዲግሪ ☹️😄😄

    • @አቡነቢል
      @አቡነቢል 2 года назад +1

      @@bosenagashu1673 ግማታም

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад +3

      @@አቡነቢል የስድብ ዲፕሎማ 🤣😄

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 2 года назад +1

      አረ እህቴ ወድው አድልም እኮ መንፍስት ናቸው አትፍርጅ የፍርድብሽል እግዚአብሔር ልቦና የሥትን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      @@aresamwmeftahgetahoye6275 ያው ተሳዳቢ ተሳዳቢ ነው ስሙ 🙄😢

  • @techawatch
    @techawatch 2 года назад +2

    ይሄ ጨምላቃ ወንድ ነው የተረገመ ሰው በድንግልና ያገኛትን ሴት እንዲህ አይነት ርካሽ ነገር ያስተምራል? አያፍርም?..ለማንኛውም ያንችም ጥፋት ስለሆነ ንስሀ ግቢ፣ ወደ ቤተክርስትያን ቅረቢ ይሄ ነገር ትዝ ሲልሽ ራስሽን ቢዚ አድርጊ፤ መጽሀፍ አንቢ ፣ብቻሽን ክፍል ውስጥ ቁጭ አትበይ።ችግሩ እኮ ሴት ልጅ ድንግልናዋ እስኪወሰድ ነው ጭምት የምትሆነው አንዴ ከጀመረች በኋላ በቃ ትበላሻለች።ድንግልናሽን ጠብቀሽ አግብተሽ ብትቀመጭ ነበረ ሚሻልሽ በዚህ ከቀጠልሽ ጊዜሽን ነው የምታቃጥይው ካደረግሽው በኋላ ደግሞ ይቆጭሻል መጥፎ አጋንንታዊ መንፈስ ነው በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ እንዲህ አይነት ነገር ለካንሰር በሽታ ያጋልጣልና ጥንቃቄ አድርጊ በሽታ ላይ ሳቶድቂ ቶሎ አቁሚ እና የሚሆንሽን አግቢ ስራ ስሪ።እኔ አሁን አሁን እንዲህ አይነት ታሪኮች ሚዲያ ላይ መምጣታቸው ጥቅማቸው ሊገባኝ አልቻለም።

  • @muliinaaddunyaa2902
    @muliinaaddunyaa2902 2 года назад

    fexari yirdash endazi ye techegerch yemaqt lij aleche ena endet new wedenate lixoqem echilalo
    phone number asqemxuling