ቀን እማራለው ማታ ቢዝነስ ሰራለው|የምንሰራበትን ዋጋ እሱ ነው የሚተምነው|ለስብሰባ ከውጪ የመጣች ሴት ናት ያስለመደችኝ|የኛ ጉዳይ ክፍል18 |werkezebo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo#eyohamedia
    ለተለያዩ ጥቆማዎች እና ታሪኮን ማጋራት ከፈለጉ 0996541419 ይደውሉ

Комментарии • 292

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 2 года назад +28

    እኔ የሚገርመኝ የድሬዳዋ ልጆች በኦሮሞና በሱማሌ ልጆች መሀል አድገው አማረኛቸው ጥርት ያለ፣መልከኛ፣የሚሆኑበት ምክንያት።

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +2

      እስኪ አስረዳን እንግዲ ………
      የድሬ ልጆች ምንትላላቹ

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 2 года назад +5

      አማራዎች ናቸው። ፖለቲካ የፈጠረው የብሔር መከፋፈል ሲመጣ ወደ ኦሮሞ ክልል እራሳቸውን ጨመሩ እንጅ አማራዎች ናቸው በእርግጠኝነት

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад +1

      የናዝሬት ልጅ ናት

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад +3

      @@gabrielhaileyesus3026 በለው አብራራህ ማለት ነው ድሬ የብዙ ብሄር መኖርያ ስለሆነች ሚግባቡት በአማርኛ ነው ሲቀጥል ልጅትዋ የናዝሬት ልጅ ናት አማራ ለማለት ምክንያት ነው ምትፈልጉት አማርኛ ያወራ ሁሉ አማራ አይደለም ብዙ ሰው ምያየውን ነገር ሰንፅፍ በአቦ ሰጥ አይሁን አለማወቅ ኃጢያት ስላልሆነ

    • @teshomeandebirhan4628
      @teshomeandebirhan4628 Год назад +1

      ሙዚቃውን አጥፋው የሽርሙጣ ልጅ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 года назад +24

    አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ ...

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Год назад +10

    ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ህይወት አውጥተህ በደምህ ስላጠብከኝ ክብር ለአንተ ይሁን አሜን

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +1

      አሜን 🙏

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal Месяц назад

      ጌታ ሆይ እኔ እንደ ቀራጩ ሀጢያተኛ ስላላደረከኝ አመሰግንሀለው" እንዳለው ግብዝ አይነት ፀሎት ነው።ግብዝ

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 2 года назад +28

    በስላሴ ስም ይህን እየሰራችሁ እንቅፍ መተኛታችሁ ከሰይጣን በላይ እኮነው ስራችሁ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +6

      አይምሮ ሲለምድ እንዲ ነው
      ለማንኛውም ከባለታሪካችን ህይወት መማር ተገቢ ነው።

  • @awakened3081
    @awakened3081 2 года назад +2

    ይሄ ቻናል ደስ የሚለኝ አንዱ ሲጠይቅ ለባለታሪክዋ እድል መስጠቱ ነው ፣ ባለታሪክዋ በነፃነት የምታወራው ነገር ነው ትልቅ ትምህርት የሚሰጠን ፣ ተመችቶናል ፣ ተምረናል ። ባለታሪክዋ ግን ይህን ለመናገር መበረታትዋ የሚደነቅ ነው ፣ በጣም ተምረንበታል ።

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 2 года назад +39

    ምንም ቆንጆ ብትሆኝም እግዚአብሔር የፈጠረሽ ላንድ እጅ ለህዝብ አይደለም ስለዚህ ንስሐ ግቢ ፀልዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ የሁሉ የሰይጣን ስራ ነው ግን እኛ ቆንጆ ስለሆንኩ ነው ምናምን እያለን ለሐፃያታችን ሽፋን እንሰጣለን ለማንኛውም የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጭ እመኝኝ ያለፈውን ሕይወትሽን ትፀፀችበታለሺ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +4

      ስለቀና ሃሳብሽ ክብረት ይስጥልን 🙏🙏

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 2 года назад

      እውነት ነው የመ ምህር ተስፍዬን አበራ ገጠመኝ አዳምጭ ጠያቂው ግን ነቃ በል አንተም አዳምጥ አብርህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +54

    ዘንድሮ ጆሯችን ለመስማት ደከመው 😭😭
    እግዚአብሔር ይማርሽ ሀገሬ 🙏🏿😭

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 2 года назад +1

      በጣም እኔማ አንዳንዴ ምነው ይሄ ቴክሎኖጂ ባልኖረ እላለው የድሮ ዘመን ናፈቀኝ የ 80ዎቹ ሞባይል የለ ዩቱብ የለ አቤት ፈጣሪ ማረን ጆሮዋችን ቆሰለ ማረን

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +6

      አይን ከማየት ጆሮ ከመስማት አይሞላ ከሰማናቸው ነገሮች እንድንማር ሌሎችንም ማስጠንቀቅ እንድንችል ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏

    • @bemnetbemnet4687
      @bemnetbemnet4687 Год назад

      አሜን🙏🙏

    • @kakokalo500
      @kakokalo500 5 месяцев назад

      ይህን አወነት አይመስልኝም በኢትዮጵያ ምድር

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 года назад +33

    ይሄንን ህጻናት ባይስሙት ጥሩ ነው ምክናያቱም ለመማር ሳይሆን ማስተወቂያ ስለሚሆን ቢታስብበት እባካችሁ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +5

      🙏🙏🙏 ህይወቷ እንዴት እንደተበላሸ እንዴ ባርያ እንደሆነች እንደ እቃ እንዴት እንደጫወቱባት እየተናገረች ሰዎች የሷን ህይወት የሚመኙ አይመስለንም።
      ይልቅ እሷ በወደቀችበት አይነት ፈተና እንዳይወድቁ እንዳይሸወዱ ይረዳል ብለን እናስባለን ።
      ውድ ቤተሰባችን ስለአስተያየቶ ክብረት ይስጥልን ። የእድሜ ገደብ ቪድው አለው……

    • @techawatch
      @techawatch Год назад

      እኔ በግሌ አጠቃላይ የዚህ ፕሮግራም ጥቅሙ ሳይሆን ጉዳቱ ነው ሚታየኝ ይችን አይተው ገንዘብ ካላትማ ልግባበት ብለው በዚህ ርካሽ ተግባር ይዘፈቃሉ አንዴ ከገቡ ደግሞ መውጫው ከባድ ነው።

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 года назад +15

    ብዙ ጥያቄወችን መጠየቅ ትችል ነበር
    አሁን ያለችበትን ሁኔታ
    የጤነዋን ሁኔታ
    የደላለውን ቤትስ ማ ፈተሸው
    አሁንስ ደላለው የት ደረሰ
    ስለወደፊት ምን ታስቤያለሽ
    ብቻ ብዙ ጥያቄወችን መጠየቅ ትችል ነበር።

    • @saharasalih5399
      @saharasalih5399 2 года назад

      እሄውልሽ አሁን ላይ ባልትና ስራ ትስራለች

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 2 года назад

      @@saharasalih5399 😀😀😀

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 2 года назад +9

    ንስሐ ግቢ የደላላው እቃ ነበርሽ የዝሙት መንፈስ ወርሶሽ ነው ከሱ ስድብ ይልቅ ሊያምሽ የሚገባው የምትሰሪው ስራ ነው ሰው አይፈራም አምላክሽን ፍሪ ሁሉም ከንቱ ነው ንስሀ ግቢ ወደአምላክሽ ቅረቢ

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 Год назад +12

    ቁንጅና ማለት የውስጥ እንጂ የውጭ አይደለም የወንዶች መጫወቻ ከመሆን ተቆጠቡ።ቁንጅና እውቀት ሃይማኖት ባህልና ስነምግባር ነው።

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Год назад +1

      ልክ ብለዋል ውድ ቤተሰባችን

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад

      ልክ ነው ውጫዊ ነገር አይቶ ሚከተል ወንድ ለግዝያው ስሜት ነው ሴቶች እሄን ተረዱ

  • @GoteTube
    @GoteTube 2 года назад +3

    ስላም ስላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ስላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ያአብዛልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያአድርግልን ደስታችን ያአምጣልን አንድነታችን ፍቅራችን ይመልስልን እሱ ፈጣሪ

  • @yafetenu7818
    @yafetenu7818 2 года назад +3

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ፡.....ጥቅም እያሰቡ ድንገት ሞት እንደሚወስደን ብናስብ ጥሩ ነው፡፡ሲኦል ሆይ ወዳጅሽ በዛ፡፡

  • @lidiyatamiru4726
    @lidiyatamiru4726 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይፈውስሽ እሱ የፈጠረሽ እንኳ እንዲ ልተኩራራም ቀፍፊ እራስሽን ቆጆ ምናምን ባለጌ የዝሙት መንፈስ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 месяцев назад +5

    ወዳ አይደለም ሰይጣን ተጠናውቷት ነው የፈጣሪ ያለህ😢😢😢

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 2 года назад +10

    የኔ ውድ ከዚ አስቀያሚ ህይወት ስለወጣችሁ እስነጓደኞችሽ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳችሁ ውበት ዋስትና አይሆንም ይከስማል መልካም ስራ እና ምግባር ግን የስማዩም የምድርም ዋስትና ነው እና በየእምነተችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ ፊት ቅረቡ እግዚአብሔር መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ በዚያ ህይወት ውስጥ ያሉ የቀሩ ጓደኞቻችሁንም ለማውጣት ሞክሩ ታደርጉትማላችሁ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 2 года назад +10

    እነዚህ ስወች የመጨርሻ ዘመንን ሊቀርቡብን ነው በቲቪ ግን እንዳይተላለፍ ምክኒቱም ህጻናት አይተው ስምተው አእምሮቸው ውስጥ እንዳይቀርጸ እፍራለሁ

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 года назад +2

      Tikikil ahun lalijoch chinqilat eyemarazunaw batam yastelal

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 года назад +2

      Esanatochi ayimarum kazih endeum laa ahem endee bileunaw wode tamasasy life yemigabut yeqarabechim gabazatim yetaragamenaw abooh offf fatari hizbachinin adaraaa 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +1

      @my kng.ethiopia galiss እውነት ነው ለልጆች የሚሆን አይደለም ግን ደሞ በአሁን ሰአት ልጆች እራሱ እኛ ከምናውቀው በላይ ያውቃሉ በተለይ ስማርት ስልክ ያላቸው ።ልጆቻችንን በሁሉም የህይወት ጉዳዮች ላይ ማወያየት ማሳወቅ ይጠበቅብናል አለበለዚያ የተጣመመ ነገር ይዘው ያድጋሉ

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    በስመአብ እህቴ ንስሀ ግቢ እባካችሁ ለገንዘብ ብለን ወደሌላ ነገር እንግባ

  • @nanatzewdu9506
    @nanatzewdu9506 2 года назад +13

    ጉድ ፈላ ቅርፄ ቅርፄ ብላ ሞተች እኮ 😂😂

    • @hirutabraham7315
      @hirutabraham7315 2 года назад +6

      እኔም ድንቅ ያለኝ ነገር ደጋገመቻት እቺን ቃል completely የሁላችንም ፈጣሪ እንዳለ ረስታዋለች ። እራሷን እንደሰራች አርጋ አስባዋለች ይቅር ይበለን

    • @kalkidanmdm767
      @kalkidanmdm767 Год назад

      እኔ አለሁ አደል ቅርፃን ለማዬት የገባሁ
      ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ

    • @civilengineeringsoftware5798
      @civilengineeringsoftware5798 Месяц назад

      የምን ቅርፅ ነው

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 года назад +3

    እግዚኦ መሀረነ ክርስተስ ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው አረ ተው ግን ትውልድ እየተበላሸ ነው በጣም የሳፍራል 😠 በየእምነታችን እንጠንክር ነውርን እንማር😥😥

  • @zem696
    @zem696 2 года назад +6

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ደግሞ ቢዝነስ እያለች ነው ይምታውራው አምላኬ ሆይ ጆሮ በር የለው ዘንድሮ የማይሰማ ነገር 🙊🙉

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +1

      ከሰማነናቸው ነገሮች መማር እንድንችል ማስተዋል ይስጥልን

  • @getachewgessa6703
    @getachewgessa6703 2 года назад +6

    በጣም የገረመኝ የጋዜጠኛው ጥያቄ ነው ገና ቡዙ ስለጋዜጥኝነት እና ስለአጠያየቅ መሰልጠን አለበት ምክንያቱም የደላላው የመጨረሻ ታሪክ ሳንሰማ አሁን ባለታርኩዋ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ሳይጠይቃት እና ከዚያ ህይወት መውጣቱንና አለማውጣቱን ሳይጠይቃት ነው ፕሮግራሙ ያለቀው

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +1

      አሁን ላይ ተደራጅተው ስራ በመስራት ላይ እንዳለች ስለደላላው ምንም መረጃ እንደሌላት ተናግራለች
      ስለቀና ሃሳቦ ክብረት ይስጥልን

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 года назад

      @@werkezebo_Cherkose_show እና ተደራጅተው እየሰሩ ከሆነ እራሷን ያልቀየረች ሴት የምታቀርበው ማስታወቂያ እየሰራህላት ነው

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 2 года назад +19

    እንደኔ ያልገባቹ እጃችሁን አውጡ 🤣🤣
    የጥያቄ አገባብህ አሪፍ ሆኖ ሳለ
    ተዘባረቀ
    እኔ ብሆን ጠያቂዋ
    ⚀ ከሴት ጋር ስታደርግ የነበረው የነበራት ስሜት እንዴት እንዳደረገች ትንታኔ እንድትሰጥበት ባጠቃይ ኪራዩ የውጭ ከዜጎቹ ጋር እንዴት እንደሆች ከሀገሩ ውስጥ ደግሞ ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ባጠቃላይ ድባቡ ምን ይመስል እንደነበር
    ⚁ pimp ፑ ወይም የሴት አቃጣሪው ምን እንደ ነበር ማንነቱን እንድትገልፅ ከታሰረስ በኃላ .... ምን ተፈጠረ መንግስት ባለበት ሀገር እንዴት አንድ ተራ የሴት አቃጣሪ ሊፈራ ቻለ
    ⚂ ስለ መለመለቻቸው ምስኪን ነፍሶችስ ትፀፀታለች
    ⚃ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ነች ታማለች ተፀፅታለች ወይስ
    እንዳለፈው ምቾትን ፍለጋ ብቻ ገንዘብን ለማግኘት ብቻ ለብር ስብዕናዋን ለመሸጥ እየተንደረደረች ነው ወይ ።
    ⚄ 5ሆነው የጀመሩት ምን ድነው?? ለሌላው ህብረተሰብ አስተማሪ ነው ስራው ብቁ ዜጋ እንደሆኑ እያሳዩ ነው ።
    ብዙ ብዙ መጠየቅ ነበረብህ ።
    ለምን እሷበጣም ብዙ የህይወት ገጠመኟን ገጠመኝ አልለውም ወዳ አስባበት ያደረገችው ስለሆነ ማውራት ፈልጋ ነበር ።

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +5

      አብዛኞቹ ጥያቄዎችህን የመለሰች ይመስለኛል አንዳንድ ነገሮች ደሞ ሳንጠይቃት ያለፍነው ሌሎች ተመልካቾች ምን አልባት ባልተገባ መንገድ እንዳይረዱት ነው ለምሳሌ "ከሴት ጋር ስታደርግ ስለነበራት ስሜት"
      ውድ ቤተሰባችን ስለቀና አስተያየቶ እናመሰግናለን ። ዋና ዋና የሚባሉ ነጥቦችን ነው ያነሱ ለሚቀጥለው ጊዜ ለመካስ እንሞክራለን። አብሮነቶ አይለየን!

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 2 года назад +1

      እውነት ነው ጋዜጠኛው ብዙ ይቀራዎል

  • @ehitemariammewded2664
    @ehitemariammewded2664 2 года назад +8

    እውነት ሰው ለማስተማር ነው በመልካም ወይስ አእምሮ አጠባ ስለዚ ሀገሬ አሁን ምታሳልፈው መከራ ሲያንሰን ነው በተለይ ሴቶች ለሀገራችን ውድቀት ዋና ምክንያቶች ነን ።

  • @ኢትዮጵTube
    @ኢትዮጵTube Месяц назад +1

    ሲጀመር በጨዋ ቤተሰብ ያደግሽ ትሆኛለሽ እንጂ ጨዋ አደለሽም ፍላጎቱም ነበረሽ በዛላይ ምቾት የማይወድ ማን አለ ምቾት ሳይሆን ገንዘብ ስለምትወጂ ነዉ በናዝሪት ጀምሮ አዲስ አበባ ድረስ የመጣሽዉ ፈረንጇንም የሰራችሽ ነገር እንዳሰቃየሽና አዳርሽ ጥሩ እንዳልሆነ ነግረሽን ጠዋት ስትነሺ 500$ ዶላር እና ላፕቶፕና አይፎን ስልክ ሲሰጥሽ ማታ የተሰቃየሽዉን እረሳሽዉ እንደነገርሽን ስለዚህ አንቺ ገንዘብ ስለምትወጂ ነዉ የረሳሽዉ ገንዘብ ስለምትወጂ ነዉ እዚ ስራ ዉስጥ የገባሽዉ የገባኝ ይሄ ነዉ

  • @Renovatio-BYH7
    @Renovatio-BYH7 4 месяца назад +4

    እንደዚህ አይነት ሴቶች ኒምፎማኒያክ (Nymphomaniac) ይባላሉ! የአእምሮ ጉዳይ ነው።

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  4 месяца назад +1

      ምን ማለት እንደሆነ ቢብራራልን

    • @Renovatio-BYH7
      @Renovatio-BYH7 4 месяца назад

      @@werkezebo_Cherkose_showእንደ አእምሮ ሀኪሞች ገለጻ ይህ ዓይነቱ ከልክ ያለፈ የግብረ ሥጋ ግንኙነት በሴቶች ላይ ስለሚከሰት ቀጥተኛ ምክንያት ማግኘት አልቻሉም። ስለዚህ በአሜሪካ ውስጥ የአዕምሮ ህክምናን ያገኛሉ እና የጾታ ፍላጎታቸውን ለማቀዝቀዝ መድሃኒት እንኳን ይሰጣሉ. ግን አብዛኛዎቹን ሴቶች የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ። እነዚያ ቺሊድ ሳሉ የተደፈሩት ልጃገረዶች በጣም ሀይለኛ የፆታ ግንኙነት የመፈጸም ዝንባሌ አላቸው! ግን ይህ 100% የሕክምና ማስረጃ አይደለም
      i

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +19

    እማማየ ኢትዮጵያየ በምድርሽ ላይ ስት አይነት ወንጀል ተፈፀመብሽ

    • @lubetuber
      @lubetuber 2 года назад +1

      በጣም ጆሮ አይሰማው የለም

    • @fatimakhader9637
      @fatimakhader9637 Год назад +1

      ሰንቶን. ይሰማናል.

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 2 года назад +9

    የሁለታቹም ሰላምታ ይገርማል ሰላም እንዴት ነሽ ተባብላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የለም አምላካቹን የማትጠሩበት ምን ጉዶች ናችሁ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +4

      እናስተካክላለን ይቅርታ ይደረግልን

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 2 года назад +1

      ይገርማል ልቦና ይስጠን

    • @yeadonayzedingil9085
      @yeadonayzedingil9085 2 года назад +2

      @@werkezebo_Cherkose_show
      ትህትናህ ደስ ይላል:: በእውነት እየሰማን ያለነው ነገር ልብ ይሰብራል:: ብዙ ሰው ሳያስበው ጠላት ወጥመድ ውስጥ እየገባ ሲሰቃይ ማየት ያማል:: መድሀንያለም ይሰውረን:: በእንደዚህ አይነት ፈተና ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንን እሱ በምህረቱ ይጎብኝልን::

  • @ethiohabesha9033
    @ethiohabesha9033 2 года назад +2

    ድሃ የሆኑ የሃገራችን ወጣት ሴቶች ለገንዘብ ሲሉ የሴተኛ አዳሪነት ህይወት ዉስጥ ምንም ሳያቅማሙ ሰተት ብለዉ እዲገቡ የሚያደርግ የሚያበረታታ እንጂ እዲታቀቡ የሚያስተምር ምንም አይነት ይዘት የለዉም 😡😡😡!!!

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 года назад +2

    ይህ,,,የቁንጅና,,ሳይሆን,,የሴስነትአት,,መንፈስ ነው,,ንስሀ,ግቢ,በፆም,በፆሎት,መበርታት,አለብሽ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 года назад +6

    ውይ መግቢያው በጣም ረዘመ ለምን ቶሎ አትጀምሩም

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 года назад +1

      Yeaaa yasalachal ech

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 2 года назад +9

    እና በቀን 35 ወንድ? አነድ ባሌንም መሰደተናገድ ይከበደሰል
    So sad

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 года назад +2

    Bashitegn bashitegnat inji qonjo nabarkugn dale minamin minamin

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Год назад +2

    እናነተ ለው እኮ ልብስ ለብሶ ሲሄድ ሰው ይመስላል እንጂ ሰው የለም እንስሳ አዕምሮ የሌላቸው ውሾች የማያደርጉትንኮ ነው የሚያደርጉት ለእርኩሰታቸው ደሞ ምክኒያት አቀራረባቸውና ብዛቱ አያድርስ ነው ሴጣኑ መንፈስ ነው 95% የሚሚመራው እምነት አለኝ ይላል እንጂኮ የለንም አይነቱ ይለያይ እንጂ ሀይማኖተኞችም በግልፅ ስለእርኩሰታቸው ከሚያወሩት በማይተናነስ ሁኔታ ነው ጨዋ መስለን ጨርቅ ለብሰን ቃላት አጣፍጠን ስንታይ በሁሉም ሀይማኖት ያሉ ሁሉ ግን ጥቂት ሰዎች በንፅህናና ቅድስና የሚሞክሩ ስላሉ ተስፋ አንቆርጥም ህፃናቶቻችንን ከክፉ ሥራ እንታደግ እባካችሁ የሚሰማው ሁሉ ጆሮን የሚሰቀጥጥ ነውና ሰውን ትልቅ ንፁ ጥሩ ሀይማኖተኛ ትግስተኛ አዋቂ ወዘተ ብላችሁ የተለየ ቦታ መስጠት ጉዳቸውንና እርኩሰታቸውን ስታውቁ አዕምሮዓችሁ እንዳይጎዳ ተጠንቀቁ የድሮ ዓይነት ሰዎች ማግኝት ዘበት ነው።

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +7

    35 ኮንዶም መጨረስ ያውም በኣንድቀኔ ሆ እንዴ ብልት አይቆስልምእንዴ የሄ ጂኒነው እንዲሚያደርገው እረ በስመኣብ

  • @hyoukider9743
    @hyoukider9743 2 года назад +10

    ምንም ካቺ ምንማረው ነገር የለም በነገራችን ላይ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +2

      ልብ ካሉ ከየትም ቦታ ትምህርት አይጠፋም

    • @saaara7869
      @saaara7869 2 года назад

      ትምህርትማ,,አሎው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +11

    እኔ የሚያሳስበኝ ከናንተ በውሀላ የሚመጣው ትውልድ ምን አይነት ይሆን ❓

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 2 года назад +5

    She confessed all her crimes. The police should take action against these Senseless beaches.

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር በለ ምን ይባላል

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 года назад +3

    አይ ተማሪ ስንቱን አስማችሁን እኔ ግርምምምም የሚሉኝ በስዉ ሀሳብ የሚመሩ ስዎች እኛ እኮ ከእንስሳ የምንለየዉ ባስተሳስባችን ነዉ እራሳችን ማስቢያ እያለን ስዎች እንኳን ሀሳብ ብለዉ ጥሩም ሆነ መጥፎ ሲነግሩን ያን በራሳችን አስተዳደግም መስርት ማስብ ቆም ብሎ ማስብ አለብን እኔ ከአንድ አንድ ያለምንም ተቋዉሞ በስዎች የሚመራ ያናድደኛል እህት ንስሀ ጊቢ ያርግሽዉ ሳያንስ ቤተስቦችሽን ዋሽተሻል ድራማ ስርተሽባቸዋል

  • @kakokalo500
    @kakokalo500 5 месяцев назад +1

    አወነት በኢትዮጵያ ምድር ይህ ድርጊት

  • @tomfre
    @tomfre Месяц назад

    እውነቱን ማውጣ ትክክል ቢሆንም , ይህንን ድርጊት የሚያስፈፅሙትም የሚያስገድዱትም በሌሎች የሚጠቀሙትን ወዘተ ወንጀለኞችን በህግ ለማስያዝ ማንነታቸውንም ስማቸውንም የቢዝነዝ ስራቸውንም ለማህበረሰቡ በግልፅ እስካልወጣ እናንተም ደፍራችሁ ለፓሊስ እስካልተናገራችሁ ድረስ ትምህርት አናገኝበትም

  • @liyutube9993
    @liyutube9993 2 года назад +3

    ጋዜጠኛው ግን ዘመመሰጥ ላይ ነህ እግዚኦ ለሰማሁት ማረኝ

  • @asmea4799
    @asmea4799 2 года назад +2

    ow my God gazetegnaw yetemare ayimesilegnem.

  • @favenhaset8326
    @favenhaset8326 Год назад +1

    ሲቀጥል ሆሊ ምጠይቀው ነው እንደዚ ተናግረው ተናግረው ኦነት ይቀየራሎ ወይ የናተ እራዳታ መስማት ብቻ ነው ወይስ ታግዛላቾ እስኪ መልሶ

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan1673 9 месяцев назад +1

    አሁን መን ላይ ነሺ ዘመደ😢😢😢

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 2 года назад +5

    ይሄንን ስራ ሰርተሽ ከምትበዪ አፈር ብትበዬ ይሻልሽ ነበር አርፈሽ ተምረሽ ገንዘብ ማግኘትይቻላል ይሄ ምንም አያሰተምርም ትውልድንያጠፋል

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +3

      እሷ በተሸወደችበት መንገድ ሌሎች እንዳይሸወዱ ይረዳል

  • @Tamgn
    @Tamgn Год назад +3

    አነጋገሩዋ ግን የትግራይ ነው

  • @kamilanasir8608
    @kamilanasir8608 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭suubhaannaallaah

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 2 года назад +2

    ፈጣሪ ይደርስልሽ አሁንም

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 2 года назад +6

    አይ ጋዜጠኛ ምን አይነት ነገር ነው ጥያቄዉን እረሥተህ ፈዘህ ቀረህሣ በሠላም ነው አንችም እህቴ ንሥሀ እንድትገቢ እሰከሁን ያቆየሽን አምላክ አምሥግኝ እግዚአብሔር ማሀሪ ነው ከጥፋትሽ ተመለሽ

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 года назад +6

    ምን ኑሮ ነው እድሜሽ ያልፋል ትምህርትሽ ይሻልሽ ነበር

  • @nigustube829
    @nigustube829 2 года назад +1

    ጉድ ነው

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 2 года назад +5

    በቀን 30 ኮንዶም? አንድ ቀን ኦኮ 24 hours ነው በሰዓት ከአንድ ወንድ በላይ? ይሄ youtbe ገንዘብ መስሪያ ነው

    • @rahwa138
      @rahwa138 2 года назад

      Minalbat ke ande sew gar 10 gize so 10 condom ha ha wey gud enema teamer honobignal

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 Месяц назад +1

    ቴክኖሎጂዉ ስንት የተደበቀ ጉድ እያወጣ ነዉ። ያ ማለት ግን ከዚህ በፊትም መሰል ተግባራት እየተደረጉ አልነበሩም ማለት አይደለም ፣ የመውጣት እድል ስላላገኙ ይሆናል እንጂ። በሌላ በኩል ደግሞ ለዩትዩብ ገቢ ሲባል የተዘጋጁ ልበ-ወለዶች ሊሆኑ ይችላሉ።

  • @deresehabte567
    @deresehabte567 2 года назад +3

    ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ያለኮንደም ከመጠቀም ያልተቆጠረ ኮንደም መያዝ ያቅታል? ለአንድ ሰው አንድ ኮንደም ነው? ጋዜጠኛው ፈዝዘሀል እኮ!

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 года назад +2

    እንደዚች ሴት መደገፍ አልችልም። በጣም መጥፎ 😥😥

  • @mesfinworkneh1093
    @mesfinworkneh1093 2 года назад +51

    በህይወቴ እንደዚህ ዓይነት ቀሽም ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም ብዙ መጠየቅ የሚችለው ነገር እያለ ዝምብሎ ያዳምጣል

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +17

      ማወቅ የሚፈልጉት ነገር ካለ ይጠይቁን……… ስለ ቅሬታዎት ይቅርታ እንጠይቃለን

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 2 года назад +15

      Seriously ለምን ራስክ አትጠይቃትም ታዲያ🙄 መጠየቅ ያለበትን ጠየቀ እኮ ንስሀ አባቷ መሰለክ እንዴ ከዚ በላይ የሚያናዝዛት
      ስለዚ ቀሽም ራስክ ነክ😒

    • @jovatube326
      @jovatube326 2 года назад +7

      አንተ ሰውዬ እንደሚመስለኝ አንተ የፈለከው ስልኳን እና ሰፈሯን ነው መሰለኝ ቀሽም

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +5

      @Jova Tube 😂😂

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 2 года назад +9

      ወይ ጉድ በሰው ፔጅ ገብቶ መሳደብ አይደብርም ከተመቸሽ አዳምጪ ካልተመቸሽ መተው ትችያለሽ መጥሪያ ልኮ አልጠራሽም ወይስ አንቺ የፈለግሽው እንዴት አድርጋ ከወንዶች ጋር ግንኙነት እንደምታደርግ እየሰራች ታሳይሽ ወይ 😏 ነገር በደላላ ሆንሽ እኮ😂

  • @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ
    @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ 2 года назад +1

    አጠያየቅ አችልም ለምን ሳትጨርሰ አቋረጣካት ሳትጨርስ እንዝጋው አላካት

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Год назад +2

    በእየሱስ ስም

  • @selamyinur8842
    @selamyinur8842 2 года назад +1

    Very sad! AAU students😭

  • @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
    @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 Месяц назад +1

    Hulu nager mamane kabade new youtuber laber silu yewashalu ya misarut deram lihon yechelala

  • @samrawitwolde2501
    @samrawitwolde2501 2 года назад +1

    U should have ask her a lot of questions about that broker but I didn't wake up journalist

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 года назад +1

    Very Very scary world!!!@

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 5 месяцев назад +1

    በትንሽዬ.አጀንዳ.ላይ.መጻፍ.ነበረብሽ.ብልጥ.መሆን.ነበረብሽ.አይዞን.ፈጣሪ.ይርዳቹ

  • @lemmabihonegn5912
    @lemmabihonegn5912 Месяц назад

    Ok

  • @ዳኒከኤርትራ
    @ዳኒከኤርትራ 2 года назад +2

    ቀሽም ድርሰት ነው በቀን 30 ኮንደም 👈👈

  • @zerihunkura7863
    @zerihunkura7863 2 года назад +3

    ጋዜጠኛ እንዳልልህ ብዙ ይቀርሃል !? የእህቴ ከዚህሁሉ መከራ መትረፍሽ የእግዚሐብሔር ምህረት በዝቶልሽ ነውና በንሰሃ ወደጌታ ኢየሱስ ቅረቢናለዘላለም እረፊ ኢየሱስ ያድናልና ። አንተግን ጠያቂው በእህቶቻችን ነፍስ የሚነግደውን ወንጀለኛ ልጅቷም ሆነች እንደሷ እየተሰቃዩ ያሉት እስረኞች ለፖሊስ እንዲጠቁሙ ለምን አልጠየካትም ለምንስ መልክት አላስተላለፍክም ።

  • @ፀጋየመቀሌልጅ
    @ፀጋየመቀሌልጅ 2 года назад +3

    Zandero tere mesmat nafikegn egzyo maherana kerstos ⛪😭🤲

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад +1

      ባለመስማታችን ነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም

  • @yoditkidane7070
    @yoditkidane7070 2 года назад +1

    Oh my God mn aynet zemen new yederesn

  • @yonastesfaye757
    @yonastesfaye757 2 года назад +1

    aye hagare enze aynate sewoche teyezo new balahabete tebelewena tekaberawe yemenorute betam asfare sewoche nachawe amlak ferdune yesetachawe bsew leghe hiwate eykaladu yraschawene lege gene enkebarawe yanoralu becha khelena betache mehone malate yehe new.

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 7 месяцев назад

    በጣም የሚገርመኝ ነገር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሆናችሁ ከመሃይም ሰው በታች ሆናችሁ በአንድ በማይረባ ወንድ እንደዚህ ሲጠቀምባችሁ እንዴት ከዚህ እስራተ አለመውጣታችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 года назад

    ሥራ ጠፋ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ከክፉ አድነን

  • @liwadubailiwa5198
    @liwadubailiwa5198 2 года назад +4

    በሽርሙጥና በግብረ ሶዶምነት ተመረቅሽ ማለት ነው ከንቱ

    • @hxfuuhcu9945
      @hxfuuhcu9945 2 года назад

      😁😁😁

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 5 месяцев назад

      ተይ.አትስደቢ.አራም.ወዳ.አትገባም.ሴጣንም.ነው.መፀለይ.ነው

  • @frazewdu8750
    @frazewdu8750 Год назад +1

    እዋይ

  • @meriwameskele1304
    @meriwameskele1304 3 дня назад

    Aselchi new weyyy ....erkuset begeta beyesus sim yitereg😢😢😢😢😢

  • @marefm3810
    @marefm3810 2 года назад +1

    ምን አመጣብሽ እሄ ኡላ ስቃይ ፈጣሪዬ ድረስ

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 2 года назад +1

    ECH TENEGNA AYEDLACHEM BETAM ASAFARI SEW NECH

  • @afarbest8001
    @afarbest8001 2 года назад +7

    ደራሲው ቆይ ማነው 😂😂😂

  • @GoteTube
    @GoteTube 2 года назад +1

    ጥቅመኛ ነች የነበርች ማለት ነው

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 2 года назад +10

    ጌታ ኢየሱስን ተቀበዪ
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @favenhaset8326
    @favenhaset8326 Год назад

    እኔ ምለው እዚ ሰለ ተናገሮ ምንድነው መፍቲሂው ኣልገባይም

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z Месяц назад

    Tit konjo yehonu ena betam kitachuw yemamirut erasu mnm alaluma abazashibena ere lash

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 8 месяцев назад +1

    ማሪያምን የመጨርሻ የህዝብ ሽንት ቤት ነሽ መማር እዳች ከሆነ እንኳንም ግቢ አልገባዉ ዘርሽ ይጥፋ

    • @Tsige-xv9rf
      @Tsige-xv9rf 2 месяца назад

      ፈጣሪ ይቅር ይበልሸ አነቺ ሴትልጅ ነሸ እንደዚ አይነት ኮሜንት ነምትፅፊ አንዴ ሰይጣን አሳሳታት ፈጣሪ ደሞ ይቅርባይ ነዉ ንሰሃ ጊቤ እህቴ አንቺ ደሞ ከሃጥያት ንፁ ነኘ አትበኚ በዚ መድር ንፁ ሰው የለምና

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 Год назад +1

    ኤጭ ወሲብ ሚባል ወሬ እንዴት እንዳስጠላኝ ሌላ ወሬ የለም

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +2

    የዚልጅ እርጋታ ሰወድለት

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 месяца назад

    እንደ ጥሩ ሙያ ስታወራ አታፍርም ስንት የሚሰራ ስራ እያለ የግዞት ስራ ትሰራለች ለነገሩ ሲሰኛ ነች

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 2 года назад +1

    ጥያቂው ፈዛዛ ነገር ነው።

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 года назад +3

    እኔ ምለው ኮመንት ሠጪዎች ያለውን ነገር በግልፅ ሥለተናገረች ምን ክፋት አለው ተጠመቂ ጌታን ተቀበይ ብላቹ ምታሽቃብጡት ቄሥ ፓሥተር ወይም ሼኽ ብለው ብዙ ነገር ሚሠሩ ሥንቱ አሉ እኛንሥ የደበቅነው ሥንት አይነት ጉድ አለን የተለያየ ወንጀል የማይሠራ ሠው የለም እሷ ጎበዝ ናት ከሥህተቷ ከተማረች እንደሧ ጀግና የለም ማንም ሊወድቅ ይችላል ጎበዙ ከወደቀበት ይነሣል ሠነፉ ግን እዛው ሞትን ይለማመዳል ለፍርድ አንቸኩል

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 года назад +1

      Endeee hulunim saw andi yarageu mane tifar yemiyarafa yibazal gin hulum adelem endezih bilgina sarto yemtedader

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 года назад +1

      Batam yizaganinal

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 года назад +1

    እና አሁንምላይነሺ

  • @kaibronabraham3470
    @kaibronabraham3470 2 года назад +1

    አንደዛ ስቶች ለገበያ የሚያቀርቡ ( pimpi ፒምፒ ) የሰው ደላላ፥(human trafing) ተብለው ይጠራሉ፥ ይገርማል በኢትዮፕያ አንደዚህ ኣይነት ተግባር ሲካሀድ መንግስት የለም ወይ የሚሰኝ ጉዳይ ነው፥

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ወይ ጉድ 😭😭😳😳

  • @desefikado7006
    @desefikado7006 2 года назад +2

    የሀበሻ ሴቶች ለዉጭ ዜጎች እንደ ገብያ ጨቀጥ እራሳችሁን ታቀርባላችሁ ህይወትን ያክል በዚህ እርካሽ ስራ ስትሰማሩ በጣም ያስፍሬል

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 2 года назад +1

    በረከት የምረ ያለ ፕሮግራሜ ነበረ ስስቅ የነበረው ዳሌየ ያምራል ስትልሕ አንገትሕን የምደፈው ፓረቴ በጣም ተመችቶኛል ሴቀጥል ለጠየቀሽ ሑሉ እሽ ትይ ነበረ አላልክም ምን ሽ እኔም ብጠይቅሽ ይደረሰኝ ነበረ የምትል ይመስላል በቻ ተመችተኸኛል እናማ ብሮ ሰሞኑን ወደ ቤትሕ ጎሬ ጎራ አበዛሑኝ ወደዲኩሕ መሰለኝ ካላሰቸግረኩሕ ኮታክት አድረገኝ pelis

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 года назад

      ዋናው መስማትሽ ነው። ግን ያንፓርት ብቻ መስማትሽ የሚገርም ነው😂

    • @faizamohamed4682
      @faizamohamed4682 2 года назад

      ቆንጆ 💔💔💔💔

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 2 года назад

    አስሬቆንጆ ስለሆንኩስትዪ የሆንሽከንቱ ፍጡርያንቺ ቁንጅናምን ጠቀመሽሸቀጥሽን ስትቸረችሪ ኖርሽበትእንጂ ይህንመማሪያ ሳይሆን ማፈሪያበይው እንጂየቀን ስራሰርተሽ ብትማሪየትበደረሽ እናንተየትውልድ ፀሮችናቹ ሶዶማውያን ቱአቤቱአምላኬ ለኛታዳ ፈጣሪዝናብ ማዝነቡምእሱ ቻይናታጋሽ ስለሆነእንጂ

  • @fathiakhader4452
    @fathiakhader4452 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @abdelazizkadikadi9187
    @abdelazizkadikadi9187 2 года назад +1

    Kifu nesh

  • @ethiohabesha9033
    @ethiohabesha9033 2 года назад

    የሴተኛ አዳሪነት ህይወት በቀን ጥሩ ገንዘብ የሚታፈስበት ቆንጆ የሆነ ህይወት የሚኖርበት አዋጭ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እደሆነ የሚሰብክ ኢንተርቪዉ ሲሆን ! ይህቺ ልጅ የሃገራችን ወጣት ሴቶች ወደ ሽርሙጥናዉ ህይወት እዲቀላቀሉ ልክ እደ ትልቅ ተምሳሌት ሆና የቀረበች ስኬታማ ሞዴል ሴተኛ አዳሪ እንጂ ! ይሄን ፕሮግራም ለሚከታተሉ ታዳሚዎች የሴተኛ አዳሪነት ህይወት በጣም ዘግናኝ ፀያፍ እና አስከፊ የጨለማ ህይወት እደሆነ ማስተማሪያ እጂ ማነሳሻ ሊሆን አይገባም !!!!

    • @adanebireda9929
      @adanebireda9929 2 года назад

      ወንድሜ በትክክል ተረድተህዋል የዚህ አይነት ፕሮግራሞች በትክክል የሰዎቹን መጥፎ ስራ በይበልጥ አጉልቶ ማሳያ platform ነው የሆነላቸው

  • @adanebireda9929
    @adanebireda9929 2 года назад

    ይሄን ፕሮግራም ለህብረተሰቡ ለማስተማሪያነት ነው የምታቀርበው ወይስ የሰዎቹን አላማ በደንብ ህዝቡ እንዲያውቅላቸው የpromotion ስራ ነው የምትሰራው ?????? ወንድሜ ብዙ ልታቀርባቸው የምትችለው ህዝቡም ሊሚርባቸው እንደ አርዓያ ሊወስዳቸው የሚችል ስራ መስራት እየቻልክ እንደዚህ ያለ አስነዋሪ ስራ የሚሰሩትን ስራ በይበልጥ ባለማወቅ አታስተዋውቅላቸው መሆኑን እያስብክበት

  • @yinagerayalew375
    @yinagerayalew375 Год назад

    ማነው ሚአስገድዳት?