የእነ አሰግድ የተዋህዶ ልጆችን የማስኮብለል ሴራ ተጋለጠ! ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ ወደ ቤቱ በፍቅር መመለሱን ተናገረ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 дек 2024

Комментарии • 64

  • @TolosaFikadu-pp8up
    @TolosaFikadu-pp8up 4 часа назад +1

    “እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።”
    - ቆላስይስ 3፥17

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 2 дня назад +7

    ውይ ሀዋዝ እንዴት ፈጣሪ ቢወደው ነው ከነዚህ ሰዎች ያላቀቀው ተጣብቀውበት ነበር ማለት ነው ሳስበው የነሱ እምነት በተዘጋ ቤት ውስጥ በታፈነ የከሰል ጪስ ውስጥ መኖር ይመስለኛል ሰዎች ላይ እንደመዥገር ተጣብቀው መፈናፈኛ አሳጥተው በሰው ላብ የሚኖሩ ሰላም የሌላቸው የወከባ ኑሮ የምትኖሩ መድሀንአለም ከዚህ እምነት አላቆ ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያምጣችሁ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤

    • @Zema_Media_Ethiopia
      @Zema_Media_Ethiopia  2 дня назад

      Thank you for commenting. Please continue as one of our family member.

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o День назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @1587-fazr
    @1587-fazr День назад

    አሁንም. እንወድሀለን ሰውነኸ. ሁሉ. ይሳሳታል. እንኳን መጣኸልን ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 4 дня назад +3

    እንካን ተመልስክ እግዝቤህር ይዉድሀል እነዛን ተዋችው

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 15 часов назад

    Wendmachin enkuan wede kidst Orthodox Tewahdo Hymanoth dena metah💚💛❤🙏 enwedhalen❤

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ

    ኧረ እኛ አንበሳጭም እናዝንለታለን እንጂ ! ከሕይወት የሚጎድለው እርሱ

  • @fantigatachew949
    @fantigatachew949 2 дня назад +1

    ጌታ ይርዳክ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    እንኳን በሰላም መጣ ❤❤❤

  • @Tsedale-b8d
    @Tsedale-b8d 5 часов назад

    Jesus is Lord

  • @azitef6530
    @azitef6530 15 часов назад

    My brothers and sisters , God is love . He sent his son to save all . He commands us to love and be kind to others . we shall learn to follow our lord , Jesus example of being kind, generous and loving towards others .

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 3 дня назад +1

    አይ አሰግድ ተብየው በውነት ልቦና ይድልክ መዳንይለም የሚገርም ነው ።።ይመስለኛል አተነክ ጨለማ ውስጥ ይለከው ይቅር ይበልክ

  • @Metani-r8n
    @Metani-r8n 2 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @Kale-v9h
    @Kale-v9h День назад

    ሀዋዝ እንኮ ቤንጤ አነበረም ኢየሡሰ ጌታ ነው😊

  • @tiruyebirara9688ኤማሆስ
    @tiruyebirara9688ኤማሆስ 6 дней назад +1

    🎉🎉

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 День назад

    ክርስትና መገለጥ ነው እንጂ እዛም እዛ ማለት አይደለም እኛም ለእሱ እና ዝና ለን እንጂ አና በሳጭም

  • @አርሴማደጓእናቴአርሴማ

    ምን ሆነው ነው ግን እንደዚህ የተንጨረጨሩት ገና ይመላሳሉ ገና መቼ ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ

  • @SabaKidus-tb8ro
    @SabaKidus-tb8ro День назад

    ወይኔ ለካ ጴንጤ እንደዚህ የወረዱ አይመስለኝም ነበር

  • @Hana-b7k
    @Hana-b7k 6 дней назад +1

    እረለናተፀልዩኦርቶዶክስመሖንስትመረጥነዉ

  • @belayworkfisseha400
    @belayworkfisseha400 Час назад

    እኔ በጣም ግራ የገባኝ የሆነ ሰዓት ላይ በምዕመኑ በጣም ዕዉቅና ያገኙና ከአንዱ የሀይማኖት ተቋም ወደ ሌላ ዘዉ ከዛ እዛ ይቆዩና ከዛ ተመልሰናል ይሉናል። ሆ ሆ የእግር ኳስ የዝዉዉረ መስኮት አደረጋችሁት። አልበዛም? እያንዳንድሽ የምትሠርዉን ድራማ እዛዉ። በቃ ህዝቡ ቅዱስ ቃሉ እንደገባዉ ይሂድ። የማንም መመለስና መሄድ የምዕመኑ አጀንዳ አይደለም። ተቋማት ሀይማኖታዊ ፖለቲካ እያራመዱ ስለሆኑ ምዕመኑ ጠንቀቅ እያለ እንዲያስተዉል ለማለት እወዳለዉ። እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ የሚለዉን ትተን ማናችንም ማናችን ላይ ሳንነሳ በፍቅር እንኑር ። ክርስቶስ ያስተማረን ፍቅር ነዉና። ኧረ አሁንስ ደዳግም ምፃት ደርሶ በገላገለን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 3 дня назад

    ውነት ነው ልጅን ምን አራግ ይሉታል

  • @SolomonteklitSolomonteklit
    @SolomonteklitSolomonteklit 2 дня назад +1

    Btami des ykal ortodox lezelalem tunur

  • @yetnayetabera5929
    @yetnayetabera5929 5 дней назад +1

    wendime hoy lante fetari mhiret yadrgilk

  • @NebyuHussien
    @NebyuHussien День назад

    አሰመለሠ ነው ተመለሰ

  • @LinaBekele-b4w
    @LinaBekele-b4w День назад +3

    ከሀዲ ነህ እየሱስ ይቀጣሀል እውነቱን እያወክ ሰው ታስታለህ

    • @nardos8708
      @nardos8708 11 часов назад

      ሃሃሃሃሃሃ ተቸርቸር አዳሜ

    • @bahrudawed
      @bahrudawed 11 часов назад

      ከብት ድሮም ከብት

  • @tamir2235
    @tamir2235 День назад

    ሁሉንም "ጴንጤ" አይወክልም እንደዉም በእኛ ዘንድ ርዕስ አይደለም ስፍራ ቀየረ እንጂ ........የዩቱበር ስራ ካልሆነ በቀር ረገብ አድርገው ያያ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 19 часов назад

      ስፍራ ቀየረ እንጂ??? ፔንጤ እየሱስን በቅጡ መች ያዉቀዉና ነዉ ፔንጤ ማለት እየሱስን አምላክነቱን ፈጣሪነቱን የካደ ነዉ የ አብ ወልድ እየሱስ እና የመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ መሆኑን የካደ ነዉ ፔንጤ ማለት ከእስላም እምነት እኩል ነዉ እንደእስላም ክርስቶስን እንደነብይ የምታዩና ወደአብ የሚያማልደን የምትሉ የክርስቶስ ፈጣሪነቱን የካዳቹ አይደላቹምን

  • @Alemuzergawu
    @Alemuzergawu 19 часов назад

    የአዞ እንባህን ታፈሳለህ?

  • @SamsungPhonetastic-np9ko
    @SamsungPhonetastic-np9ko 3 дня назад

    ስለ ቀደመን የተበሳጨው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 дня назад

    መናፍቆቹ ተጨናቁ አዳራሺ አልጨፍርም ሰላላቸው እንደ መናፍቅ ቆሻሻ አለወይ

  • @saradesta6541
    @saradesta6541 3 дня назад +2

    አተክፍታፍ በዚአፍህ ይቅርታትጠይቃለህ አፍ የለህም ዋጋ የሚያስከፍልህንነው የምታወራው እግዚብሔር ይቀጣሀል ታያለህ አተነው የተቀበርከው ድግምትና ጥቆላን የምትሰራው ኦርቶዶክስ ማለት ስትውርድ ስትዋረድ ትሉየለ ታድያ የቱነው ቤተክየተዋረደችብላችህ የምትጠርዋት እኛ ወደውርደት አንኔድም ከውርደት የሚያወጣ ጌታነው ያለን ደባል ኮተት ዝባዝኪ አምላክ የለኝም የለንም የትሳኤ አምላክ ነው የምናመልከው በዚህ ድፍረት አፍህን በእግዚብሔር ሰውላ አታፍርም አፍህን ስትከፍት እኛ የከበረጌታ ነው የምናመልከው ጸጋዬ ሰውነው አምላክ አይደለም አተደደብ የኛ ድምቀታች እየሱስ ነው የታዋረደች ወይም ስትዋርድ የመጣች ነውየምናቀው ምንም አይደቀንም ብርቃችን ድቃች እየሱስ ብቻነው አተከውቀት ነጻ ቀበሮ ማለት እናተ ሆዳችሁ አምላካችነው አታፍርም ትሳደባለ አተሴታሴት ማፈሪያ ድጋይ እየሳምክ ኑር ኮተታም እምትሳደበው ጌታነው መፈስቅድስ ይቀጣሀል ታያለህ ተኝተ ትቀራለህ ለይቅርታ እስትፈልግ ድረስ ታያለህ

    • @zewedefekade8949
      @zewedefekade8949 2 дня назад

      መጀመሪያ ስድብ ጥሩ አይደለም ነውር ነው

    • @novabellatrixs421
      @novabellatrixs421 2 дня назад

      Ewenetim kirstosin new mitamelkew kefireh ena kandebeteh yemiwotut kal

    • @SSs-l7e
      @SSs-l7e 2 дня назад

      አንተ ምን አገባህ ጨለማ ውስጥ ሁነህ አስመሳዬች ትክክለኛ እምነት ተዋህዶ ናት ሲገባህ ትመጣለህ እሱም ሲገባው ነው የመጣ እና ሁሉንም እናውቃለን ምን እንዳለ ተነቅቶባችዋል

    • @ageraassfa6886
      @ageraassfa6886 День назад

      ሀይማኖታችሁ ስድብን ነዉ እንዴ የሚያስተምራችሁ

  • @asterbekele8755
    @asterbekele8755 4 дня назад

    ቀኖና መሰጠት ቀረ እንዴ?

  • @TigistLemma-ij8qr
    @TigistLemma-ij8qr День назад

    Jesus Christ or anti Christ.
    There are no other ways .

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o День назад

      We don't accept the newu jisus of luther(666)

    • @TigistLemma-ij8qr
      @TigistLemma-ij8qr День назад

      @Zeritu-r8o
      There is no religion , you follow Jesus Christ or be Anti Christ.

  • @jnat5776
    @jnat5776 3 дня назад

    😂😂 yameyaskeu feterate

  • @AlmazAbrha-w4b
    @AlmazAbrha-w4b 4 дня назад +2

    ስለ ቀደማቸው ነው የተበሳጩ እነሱም ይመለሳሉ በሰኣታቸው

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 3 дня назад

    እኔ አሰግድ ገና አፈር ልሶ ይመልሳሉ ወደ ቅድስት ተዋሕዶ በተክርስቲያን

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 День назад

    ጌታ ይድረስልህ ውሸት ደግሞ ሀጢያት ነው በፍጹም ጴንጤ አልፈልግህም አትልም ይልቅ ፍርፋሪ አማረኝ ብር ፈልጌ ነው ብትል ጥሩ ነበር ዋጋ ትከፍልበታለህ

  • @saradesta6541
    @saradesta6541 3 дня назад

    አተውሸታም ቀድሞም ነጠላህን ጥለህ ስላልመጣህም አንተ የኔድክበት ባታ እየሱስ የለም ከዳጎጋር አይመለክም እሱ ብቻው ጌታነው አተውሸታም አፍአለ የግዛብሔር ስውን መናገር አቅሙም ሞራሉም የለህምዘልደታ የምትባል ደቆሮ እየሱስ ጥላቻያለህ ደግሞ መጸሀፍ ቅዱስ ታወራለህ የት አይተታቃለህ ማፈሪያ እዛድግምትህን አዋልድ ህን ጎልጎታ ምትለው የመተት መጻፍህን አንብ ወደድክም ያለየሱስ መዳንየለም ማሪያም ሰውነች አሁን ሞታለች አማላጅ ልትሆን አትችልም ሮሜ 8-38 አንብ የቃል እውቀት የሌለህ ደደብ ማፈሪያ እየሱስ እየሱስ አዋዝ ሄደ ብዙ አዋቾዞች አሉ ታቦት እጨት ያምልክ እኛግን የተሰቀለውን እናመልካለኝ

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 3 дня назад +1

    ስለ ቀደማቸው ነው የተበሳጩ እነሱም ይመለሳሉ በሰኣታቸው