"በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ጫማ አደረግኩ" ቁመተ መለሎው ጐልማሳ ጫማ በልኩ ተገኘለት .../በቅዳሜን ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 2 года назад +98

    ህፃኑ ልጅ አያችሁ የሰው ክብር ጎበስ ብሎ ጉልበት ሲስም የኔ ሰው አክባሪ😍😍😍

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 2 года назад +1

      መሸአላ የገጠር ሠው 🥰🥰🥰🥰🥰ሠው አክባሪ ናቸው

  • @tsinat4105
    @tsinat4105 2 года назад +181

    ይሄን የዋህና ምስኪን ህዝብ እኮ አንዴ በጦርነት አንዴ በዘረኝነት መከራዉን የሚያበዙበት 😢

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 2 года назад +9

      በጣም ያሳዝናል በጥቂት ተንኮለኛ ፖለቲከኞች ዘረኝነት ስንቱን ገበሬ በጦርነት ሰውተዋል😔

    • @selamawitsolomon7608
      @selamawitsolomon7608 2 года назад +3

      Ewunet nw miskin wegena uffff

    • @YayaVlogs77
      @YayaVlogs77 2 года назад +2

      ችግሩኮ የአንዳንድ ዘረኛ አማሮች ምላስም ሲከፈት እነዚህን ምስኪኖች ያማከለ አደለም ንግግራቸው

    • @selamawitsolomon7608
      @selamawitsolomon7608 2 года назад +1

      Ufff edet des edemil sew lesew medanitu hagere deg sew alesh eko 💚💛❤

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 года назад +1

      በጣም

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ዘና ጆከርስ ተባረኩ እናንተ ናችሁ ለዚህ ያበቃችሁት🥰🥰🥰👍👍👍👏

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 2 года назад +5

      በጣም

    • @abrshayemelkaw6288
      @abrshayemelkaw6288 2 года назад +9

      ዩሀንስ ላቀው ነው እንዲታወቅ ያደረጉት

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 года назад +2

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ደምሩኝ

    • @binihabesha5096
      @binihabesha5096 2 года назад +5

      ከ ዜና ጆከርስ በፊት ዮሃንስ ላቀዉ ነዉ ዮሃንስ ላቀዉ ማለት የአገዋን ቆንጆ ፎቶ ያነሳት ልጅ ማለት ነዉ

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 2 года назад +15

    እመቤቴን ሆድ ባስኝ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እውነተኛዋን ኢትዮጵያዬን ከስንት አመት በዋላ ዛሬ አየዃት ይህን ፍቅር ማየት በራሱ መታደል ነው ዮንዬ ዳጊዬ አስቀናችሁኝ

  • @ታሜዉስጤነው
    @ታሜዉስጤነው 2 года назад +18

    ዮን ሰው ሲያከብር ከ ልቡ ነዉ የኔዋ ዮን የተባረከ ሰው ነክ እዎድሃለው ❤✌️

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 года назад +455

    ኢቢኤስ በጣም የሚደነቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ብርቱልን አላህ ይስጣችሁ

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 года назад +3

      Wow💚💛❤👌👌👌👌💚💛❤

    • @messydds735
      @messydds735 2 года назад +6

      ትክክል አሁን የምመርጠው ፕሮግራም ኢቢኤስ ነው በተለይ የተጠፋፉ ቤተሰቦች ፣ የተቸገሩ መርዳት ፣በስነ ልቦና ዙርያ እንደዚ ደግሞ ሠወችን ታዋቂ የሚያረጉበትን መንገድ በርቱ እናመሠግናለን።

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 года назад

      ሀብ የቀነ ነገር ህሉሞ ይጉጠሞሽ እንሸ አለህ እስት በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ

    • @teshaladessa196
      @teshaladessa196 2 года назад +2

      You really right 💯🤩🙏🇪🇹🇪🇹👈

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 2 года назад +2

      Ameen

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +125

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው። ህፃኑ ልጅ የዮኒን ጉልበት ሲስም የተሰማኝ ስሜት ውይ የኔ ማር እድግ በል።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +3

      ውዴ ደምርኝ ማር ቤተሠብእንሁን ሠብስክራይብውዴ

    • @sarasaaara7806
      @sarasaaara7806 2 года назад +10

      አያችሁ ባላገር ማለት እንደዚህ ነው ስርአት የተሞላበት እነዚህ መገደል ሳይሆን ልክ እንደዚህ ፍገግ ማድረግ ነው ያለብን

    • @nibretinigatu3920
      @nibretinigatu3920 2 года назад +1

      Ewneti bxam

    • @ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ
      @ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ 2 года назад +6

      የገጠር ልጆች ትልቅ ሠው እንግዳ ሲመጣ ሲስሙን ጉልበት ይሳማል ሠው አክባሪነታችን ነውባህልም ነው

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @SaeedMohammed22
    @SaeedMohammed22 2 года назад +63

    Ebs thanx 💝
    የገረመኝ ወይ ደስ ያለኝ ነገር ካለ
    የገጠር ንሮ
    የልጆች አስተዳደግ ብጣም ደስ ይላል…
    ምንም ድሃ ቢሆምን ግን ድስ የሚል ፍቅር እና ንሮ ነው ያላቸው 💝

  • @hermona3539
    @hermona3539 2 года назад +26

    እውነት አስለቀሰኝ እባካችሁ ያላቹ ሰውች እርዱአቸው የሀገር ሀብት እኮ ናቸው የኔ አባት አንጀቴን በሉኝ😭

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 года назад +29

    ገጠርነቴን መቼም አልክደውም ኩራቴ ነው አወ የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የአርሶ አደር ልጅ ባለ ማተቦቹ ዋውውውው ተባረኩ 👌👌👌👌

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +117

    የኔ እናት ባለቤቱ በጣም ታሳዝናለች የቤቱንም የውጪውንም ብዙ ድካም አለባት እእፍፍፍ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад +105

    ebs ለመጀመሪያ ኢትዮጵያ ታሪክ የምትሰሩት በጣም መልካም ሰራ ነው በርቱ

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 года назад +139

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ልዩ ነው ያሳዝናል በዚህ ኑሮ እየኖረ አምልኮ እግዚአብሔርን ያረሳ በዚህ ኑሮው ደሞ ጨካኞች አላስኖር አሉት እንግዲህ ይህንን ህዝብ ነው በጦርነትና በረሀብ የሚያንገላቱት ደስስስስስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን ኢቤኤስ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንማር

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 2 года назад +1

      በትክክል ውደ በተለይ የገጠር ሰው በተለይሸወሎየወች ይለያሉ እንግዳ አክባሪ እንጀራ ባየወኖር እንኳ ሊጡ ካለ ጋግረው ሳያስተናግዱ አይሰዱም መታደል ነው አልሀምዱሊላህ።

    • @harikabulut67
      @harikabulut67 2 года назад +1

      Ayyy yewech zega eygeba abero eyebela westachenen aytew bekenat new meyabalun ko ega ko leyou hezeb nen melekam hezeb welahi

    • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
      @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 года назад

      @@harikabulut67 :ፍጹም እውነት ነው እነሱ ናቸው ይህንን ሁሉ መከራ ያመጡብን ግን ሁሉም ያልፋል አንድነታችን ፍቅራችን መተሳሰባችን መመለሱ አይቀሬ ነው

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 2 года назад

      @@harikabulut67 በጣም እማ

  • @hirutfeysa5127
    @hirutfeysa5127 2 года назад +63

    ውይ እንዴት ደስ ሲሉየልጆቹ ስነስርአት ውይ ትንሹ ልጅ እግር እኮ ሳመ እኔን አረር ልብላ የኔ ጌታ እድግ በሉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 года назад +17

    ኢትዮጵያየን በእናንተ ውሰጥ አየኋት😭
    የእውነት ሰው ናችሁ💕💕

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 года назад +124

    ሀገሬን እዚህ ውስጥ አየሆት። ጨዋነት ሰውማክበር፣ ለዛ ከአባትየው እስከ ልጆቹ፣ከልጆቹ እስከ ልጆቹ እናት፣ ጉርብትና ማህበራዊ ህይወት። ይሄን የመሰለ ሀገር በቀል ማንነት ስልጣኔ በሚል የውጭ ባህል እየተባላን ነው

    • @haymi410
      @haymi410 2 года назад +2

      🥰🥰👍

    • @sshalom395
      @sshalom395 2 года назад +2

      Tebarek betam tekekel

  • @melkamuabejeasfaw3716
    @melkamuabejeasfaw3716 2 года назад +59

    ዮኒ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ አለህ
    ፕሮግራም ስትመራ በቴሌቪዥን ሁሌም ባይህ ደስ ከሚሉኝ ግምባር ቀደም ሰው ነህ

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад +153

    ዘናጆከሮች እነሱም ናቸው መመስገን ያለባቸው እነሱ ባያወጡት ሚድያ ላይ ማንም አያያቸውም ነበር እድህ ነው የሚያምርብን❤🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ፈትየከመል
      @ፈትየከመል 2 года назад +6

      ትክክክል

    • @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
      @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 2 года назад +7

      ከነሱ፡በፊት ገጠር፡ሚድያ የሚል፡ቻናል ያለው ልጅ፡ነው መጀመሪያ ያቀረባቸው ከዛም ዜና ጆከሮች

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад +1

      @@ሰላምለሀገሬ-በ2ተ እሽ ውዴ እኔ በዘና ጆከር ስላየሁት ነው ፈጣሪ ይባርካቸው ሁሉንም

    • @tigistmekuria3834
      @tigistmekuria3834 2 года назад +1

      በመጀመሪያ ሚዲያ ላይ ያዎለው አዊ ኮምኒኬሽን ነው።

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад

      @@tigistmekuria3834 እሽ ውዴ

  • @amarebitew2911
    @amarebitew2911 2 года назад +11

    በህይወቴ ደስ ብሎኝ ያየሁት ብቸኛው ፕሮግራም እስከ አሁን 3 ጊዜ አይቼአለሁ

  • @tigistmisir8754
    @tigistmisir8754 2 года назад +10

    የኔ ቅን አባት፣ ንፁሀን ወገኖቼ ስላንተ ብሎ ፈጣሪ ምድራችንን ይማርልን። እንዴት የሚወደዱ ናቸው👏👏

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 года назад +81

    ህፃኑ ጉልበት ሳመ የኔ ማር💚💛❤

    • @hirutfeysa5127
      @hirutfeysa5127 2 года назад +2

      አንጀቴን ነው የበላኝ እድግ በል

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 2 года назад +1

      @@hirutfeysa5127 እኔማ አስለቀሰኝ
      እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ስራ ቦታ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад +76

    በጣም ደስ ይላሉ ልጆቹ ሥርዓታቸዉ እንግዳ ጉልበት ስመዉ ሲያሳዝኑ እዉነት የኢትዮጲያ ሕዝብ ጨዋ ሰዉ አክባሪ ባህሉን አክባሪ ይህን ሕዝብ ነዉ ሊያጠፉ የተነሱት ፈጣሪ ይበቀላቸዉ

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 2 года назад

      በትክክል

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 2 года назад

      ከኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የአማራ ሰው ነው ጨዋ። ኦሮሞ ኣሁን ጨዋ ሰው ትላለዋለህ። ሰው ከነ ነፍሱ የሚያቃጥል ጨዋ ነው?

    • @ethio1love898
      @ethio1love898 2 года назад

      Eko yetebareku nachow faxar endanazy aynet lij yisxan🙏

  • @limenehtebabal5518
    @limenehtebabal5518 2 года назад +17

    ማህበራዊ ሚዲያ ለመልካም ነገር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ።
    ልጅ ዮኒ እጅ ነስተናል !

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 2 года назад +4

    የመጀመሪያ ያቀረቡትን እግዚአብሔር ይስጥልን
    EBS ክብርን ይስጥልን
    እይቺ ናት ኢትዮጵያችን የባላገሩ ህይወት ኡፍፍ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ያስብልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +2

    ለባለቤታቸዉም እባካቹ ግዙላቸዉ በጣም ደስ ይላል ይህን ክብር ማን ያገኛል ክብር ይስጣቹ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 года назад +35

    ዩኒ እና ዳጊ በእውነት የስራችሁት ስራ ድንቅ ነው :: ሴት ልጁን ወደ ከተማ መጥታ ብታድግና እንክንካቤ ቡደረግላት ጥሩ basketball ተጫዋች ይወጣታልእንዳው ቢታስብበት::

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 2 года назад +530

    በስመ አብ የገጠር ሠው እኮ ሥርአቱ ሠው አክባሪነቱ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰 ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ እሥኪ የአገሬ ልጆች🥰

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 года назад +1

      ሀብ የቀነ ነገር ህሉሞ ይጉጠሞሽ እንሸ አለህ እስት በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ

    • @tegesttefera270
      @tegesttefera270 2 года назад +1

      እውነት ነው

    • @alemmedia4281
      @alemmedia4281 2 года назад +2

      @@jamilajal9132
      አረኩሽ በርቺልኝ ከዘረኝነት የፀዳ ሊያሥተምረን የሚችል መልዕክት አሥተላልፊበት❤

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 года назад +1

      @@alemmedia4281 እሽ መር እንሸ አለህ አመሰግናለሁ ስለ መከረሽኝ ወደ😘😍

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 года назад +4

      ይሄ ኢትዮጵያዊ ነት የሚባለው ነገር ከቃል በላይ ሆነብኝ እድለኞች እኮ ነን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +79

    አይ ደጉ የሀገሬ ስው እንግዳ አክባሪ ነው ለሱ የማይበላውን ለእንግዳ ያቀርባል ደስ ሲሉ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ኢቢኤሶች ጥሩ ስራ እየስራችሁ ነው ❤️

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ማር ደምርልኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንውዴ

    • @hana967
      @hana967 2 года назад

      በጣም

    • @aklilubelachew4092
      @aklilubelachew4092 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr 1qqq

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@hana967 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @ኤደንነኝከቢቸና
    @ኤደንነኝከቢቸና 2 года назад

    ኡፍፍፍፍ በእንባ ጨረስኩት አቤት ደግነት የዋህነት ሰው አክባሪነት እግዚአብሔር ይመስገን ከእዚህ ህዝብ መፈጠሬ

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 2 года назад +5

    ደጉና የዋሁ ሰው አክባሪው የገጠር ሰው😭😭 ለእናንተ ሲል የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የሰላም እጆቹን ይዘርጋልን🙏

  • @merimar2500
    @merimar2500 2 года назад +44

    ዋው!ግን ልጆቹም ባለቤቱም ባዶ እግራቸውን ናቸው እነሱንም ብታስቧቸው ያሳዝናሉ ደሞ ሰው አክባሪ ናቸው እንግዳ ሲመጣ ጉልበት ይስማሉ።

  • @zinashassefa3183
    @zinashassefa3183 2 года назад +24

    የገጠር ሚስት ታሳዝናለች ስብር ያለች እግዛቤር ያስብሽ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +40

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የሱ ስራ ነው ኢቢኤሶች ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @ሜራገኪዳን
    @ሜራገኪዳን 2 года назад +8

    እዲህ እዳለበሳችሁት ቸሩ መድኃኒዓለም ፀጋውን ያልብሳችሁ 💚💛❤

  • @bura7009
    @bura7009 2 года назад +10

    ዮኒ ና ዳጊ ምስጋና ይገባችኋል ። ባለሀብቶች የማስታወቂያ ባለሙያዎች ይሔ ድንቅ ፍጡር ህይወቱን እንዲያሻሻል ባለቤቱም ጫና እንዲቀልለት እርዱት ። የኢትዮጵያ ጊነስ ቡክ የተባለው ቶሎ እውቅና ይስጠው ። የከተማ ሰው ልጅ አስተዳደግ ከዚህ ቤተሠብ ሊማር ይገባል ።

  • @tigistkabtihyimer9297
    @tigistkabtihyimer9297 2 года назад +6

    ተባረኩ እግዚያብሄር ጸጋውን ይብዛላችሁ ክምር ሳላስበው እንባ ካይኔ ፈሰሰ አለቀስኩ ለተወሰነደቂቃ በትካዜ ሄድኩ የህጻኑ ጉልበት መሳም የዳጊ የማሆይን ጉልበት መስም የሁለታችሁ እግር ማጠብ ይሄ ነው የኛ ባህል ወግ በክፉ ዘር ተለክፈን እነዚህን ሚስኪኖች ገደል ናቸው አሁንም እግዚያብሄር ፍቅረሰላሙን ያውርድልን ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ በይትኛውም ክልል ያለ የገጠሩሰው የዋህ ነው በክፍት አንመርዘው ክፉ ፖሊቲከኞች ይህን ምስኪን ሕዝብ ከማጥፍት ይቆጠቡ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 года назад +25

    ድንቅ ስራ ነው ያደረጋችሁት ebs ጌታ ይባርካችሁ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት
    💚💛❤️

  • @bekelesnyt3598
    @bekelesnyt3598 2 года назад +12

    ገበሬዋች የኢቲዮጵያ የእጀራ ገመዱ ናችሁ ሺአመት ኑሩልን

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 2 года назад +1

    ዳጊ ዮኒ እግዚአብሄር ያክብራችሁ በጣም ደስ የሚል ትህትና ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @salamaabdulrhman4622
    @salamaabdulrhman4622 2 года назад +8

    ተባረኩ ኢቢኤሶች ትልቅ ሥራ እየሰራቹነው የተረሣዉ እያስታወሣቹ ዘመናቹ ይባረክ 😍😍

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 года назад +22

    የልጆቹ ስነስርዓትና የቤተሰቦቹ የእንግዳ አቀባበል ሲያስቀና ማርያምን ደጉ ወገኔ እግዚአብሔር ይመልከትህ

  • @mifeteya531
    @mifeteya531 2 года назад +42

    በውነት በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የስራችሁት :: የትንሹ ልጆ ግብረ ገብነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናም ለሁላችንም ትምርት ይሰጠናል።

    • @mekdesmarakiy6019
      @mekdesmarakiy6019 2 года назад +1

      እኔም አልቅሻለሁ ስነስርአቱ የትንሹልጅ አክብሮታቸዉ ተስሲል

    • @marimali8395
      @marimali8395 2 года назад

      Wwwwwwwwwwwww das yelal

    • @marimali8395
      @marimali8395 2 года назад

      Yonii baxa das yelanyal

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +86

    ዘና ጆከሮች ክበሩልኝ ለዚህ ያበቃችሁት እናተ ናችሁ። EBS አይታችሁ ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን።

  • @sadaberiyhun9931
    @sadaberiyhun9931 2 года назад +1

    ወይኔ ዳጊ የኔ ጣፋጭ በሳቅ ገደልከኝ ነፍ ዘመን ኑርልኝ በአጠቃላይ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 2 года назад +1

    ህፃኑ ጉልበት ሲስም ማነው......ዮኒ እና ዳጊ ተባረኩልን በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ያዘጋጃችሁት የገጠር ሠው እኮ ሥርአቱ ሠው አክባሪነቱ ልዩ ነው

  • @gebrilthebrill9332
    @gebrilthebrill9332 2 года назад +25

    To be honest EBS has to train this man and give a chance to be a tv anchor he got a nice voice which is sweets for TV or Radio

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    ዮኔ ማለት የልቤ ሠው ኡፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ebs.

    • @nigusudegefu9668
      @nigusudegefu9668 2 года назад

      ኧረ ያችን አጭር ልጅንም እግረ መንገዳችሁን ጎብኘት አርጓት

  • @abby8509
    @abby8509 2 года назад +8

    አይ ኢትዮጵያየ ስንት ምስኪን ሰው አክባሪ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አለ❤️❤️❤️የወኒ ዳጊ ኢቢየስ አጠቃላይ ትሁት እና ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት ተባረኩ

  • @genetkebede1268
    @genetkebede1268 2 года назад

    እውነት ለመናገር ከሚባል በላይ እጅግ በጣም አስደሳች በእውነት እግዝአብሔር ያክብራችሁ

  • @alemekeredele4995
    @alemekeredele4995 2 года назад +3

    የሃገራችንን ባህል ቁልጭ አድርጋችሁ ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን፡፡ ድንግል ፍለጋ የሚል ፊልም አስታወሳችሁኝ፡፡ዋዉ

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 года назад +40

    ሱበሃን አላህ ጥራት ይገባህ ያከሪም ኢቢኤሶች የኛ ምርጦች በርቱልን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      አሠላምአለይኩም ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሰብእንሁን

    • @فاطمةعبدُإثيوبيا
      @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 года назад

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад +10

    Ebs በጠም ነው ምኮረባቹህ ሁልግዜ ያሚየስገርም ሥራ ነው ያምሰሩት በርቱ ቀጥሉበት ብዙ እንደምትሰሩ ተስፈ አለኝ

  • @Sነኝየሃርቡዋ
    @Sነኝየሃርቡዋ 2 года назад +34

    ዳጊ ዩኒ ማሻ አላህ አላይኩም አላህ ይጨምረላችሁ ወላሂ አላህ ያክብራችሁ ስታጥቧቸው እንደት እንዳስደሠታችሁኝ እረጅም እድሜ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ትህትና ዝቅ ባላችሁበት እግዚአብሔር ከፍ ያለውን ህይወት ይስጣችሁ

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 2 года назад

    ሁሌ የ ዬናስን ትህትና ስመለከት ያ የኔ ደጉ ዘመን ሙሉለሙሉ እንዳልጠፋ ተስፋ ይሰጠኛል። እድሜ ይስጥህ፡ የጥሩ ኢትዬዽያዊ ምሳሌ ነህ።

  • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
    @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 года назад +118

    በጣም የሚደነቅ ስራ ነው የሰራችውት።
    መጀመርያ በባዶ እግር ሳየው እንባዬ ነው የመጣው😥
    ዜና ጆከርስ ዩቱብ ጌታ ይባርካችው ዘመናችው ይልመልም ።
    በ እናንተ ምክንያት ይህ አባት እውቅና ያገኘው።

    • @Tube-bg7nu
      @Tube-bg7nu 2 года назад +1

      tkkl new

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +1

      አዎ በጣም ዜና ጆከርስ ልዩዩዩ ነው በእውነት

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 года назад

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

    • @eyueltesfaye4019
      @eyueltesfaye4019 2 года назад

      @@enatethiopia953 anehonem tefe shefafa

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 года назад

      @@eyueltesfaye4019 😁

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 года назад +15

    ዳጊዬ ይመችሽ u r too lucky,, ሰው እግዚአብሔር የሰጠውን አምኖ ወዶ ተቀብሎ በእርሱም ተደስቶ ሲኖር ደስ ይላላል❤❤❤❤

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 2 года назад +9

    ደጉ የሀገሬ ሰው እሩሩ ሰው አክባሪው እዴት ደስ እደሚል ዮኒ ልጁ መቶ ጉልበትህን ሲስም ሳላስበው ነው እንባዬ የፈሰሰው ውይ አምላኬ እባክህ ወገኔን ጠብቅልን የኔ ጌታ ፈተናችንን አታብዛብን የኛን ክፋት ሳይሆን የወገኔን የዋህነት አይተህ በቃቹ በለን 🙏🙏😭😭

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ 2 года назад +3

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ደሞ ስረአታቸው ጉልበት የሳመው ልጅ 😘😘😘
    ገጠር ማደግኮ ደስ ሲል አየ ስረአት ፍቅርና ስረአትኮ ከምንጩ ነው የሚቀዳው

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 5 месяцев назад

    ዋው ኢትዮጵያዬ ተሰፋ አለሽ ይህ ነው የጥንቷ ኢትዮጵያ ጌታ ሰላምሽን ያብዛ

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 года назад +31

    በእውነቱ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሁላችሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ውድድድድድ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +30

    ዮኒ ዳጊ ሰው አክባሪ ተባረኩ
    ኢቢ ኤሶች ጥሩ ስራ ነው በርቱ 🥰❤️👈🙏

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    ዮኒ ዳጊ ምርጥ እንቁወች ቃል ያጥረኛል ለመናገር እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @መክሊትየአባቴልጅ
    @መክሊትየአባቴልጅ 2 года назад +4

    የእግዚሐብሄር ስራ ድንቅ ነው ዮኒዬ ስወደው ሳቁ እኔንም አሳቀኝ 😂😂 ባለ መሳርያው 👌😂 የኢትዮጵያ ፍቅር ይሄ ነው እኛ የምናውቀው አስለቀሳቹኘም አሳቃቹኝም በውነት ሙሉ ቤተሰቡም በጣም ደስ ይላሉ እመብርሃን ትጠብቃቹ ዮኒዬ እና ዳጊ በርቱ ጎበዞች 😙

  • @tigstetekle768
    @tigstetekle768 2 года назад +9

    አምላክ ሆይ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ለዚህ ደግ እና ቅን ሰዉ ስትል እኛ ሚያምርብን ስንዋደድ ስንጠያየቅ ነዉ

  • @abbybekele6114
    @abbybekele6114 2 года назад +10

    ደስ የሚል ቅን ቤተሰብ ….EBS እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቤተሰብን ሁሉ አዲስ አበባ ብትጋብዛቸው ደግሞ በጣም ደስ ይላል

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 года назад +4

    ዮኒዬ ላተ ቃላት ያጥረኛል ተባረኩ ገጠር ስትሄዱ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 2 года назад +4

    ኢቢኤሶች ለናንተ ቃላት ያጥረኛል አላህ ውለታቹሁን ይክፈላችሁ😍😍😍

  • @shewitisayas6810
    @shewitisayas6810 2 года назад

    ዮኒ እና ዳጊ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ። ኢቢስ እናመሰግናለን።

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    እዉነት ዜና ጆከርስ ብሩኬና ደስታ ክብር ይገባቹዋል ይሄ የእናንተ ውጤት ነው የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ነው ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ ሚኮራ👍👍

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +9

    ለዚሁሉ የታፈኑት ድምፅ የሚሆን ዘና ጆከር ነው በጣም ጎበዞች ዘና ጆከር ማበርታታት አለብን ለብዙዎች ተስፋ ሰጪ ሆነዋል

    • @muluderbie3260
      @muluderbie3260 2 года назад

      ዘና ጆከር የተደበቁትን የሚመጣ ጎበዝ ሚድያ ነው ነገር ግን የዚህን ሰው መገኘት ክርዲት ዮሃንስ ላቀው ነው (ገጠር ሚድያ) ነውው

  • @fikretmulgata541
    @fikretmulgata541 2 года назад +53

    ኢቤሶች እድሜ ከጤና ይስጣቹህ የማያልቀውን እጀራ ይሰጣችሁ በጣም እሚያሳዝንኑ ቤተሰቦች ናቸው ተባረኩ

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 года назад

      ሀብ የቀነ ነገር ህሉሞ ይጉጠሞሽ እንሸ አለህ እስት በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ

    • @haragawaindheresa1258
      @haragawaindheresa1258 2 года назад

      Lq
      lq

    • @AbCd-pr9oq
      @AbCd-pr9oq 2 года назад

      @@Tekeltv1 zzz

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 года назад

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    የወናስ ለሠው አዛኝ ለከፋው አጽናኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልን 🙏❤🙏

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 года назад +3

    😭😭 ሁሉም ከዘርኚነት የፀዳ አስተሳሰብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይህን በጦርነት የተጎዳውን ማህበረሰብ ወደ ቀድሞ ቦታው አና ኑሮው ልንመልሰው ይገባል 🙏

  • @ጥቁርሰው-ኘ9ዘ
    @ጥቁርሰው-ኘ9ዘ 2 года назад +7

    የእውነት አገራችንኮ በተለምዶ ሰው አክባሪ ነን አሁን እሄ እፃን ልጅ ዝቅ ብሎ ጉልበቱን ስስምወው የሆነ ስሜት ተሰማኝ ወላሂ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +14

    ዮንዬ ተባረኩ እግዚአብሔር ያክብራቹ

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 года назад +28

    መልካም ስራችሁን ፈጣሪ ይቀበላችሁ የኔ አባት በጣም ነው ያሳዘነኝ 38 አመት ለበስኩ ሲሉ እኳን ገበሪ አፈር እየገፋ የሚኖር ሰው። ለደቂቃ ሳንለብስ ስንቀር ሁላችነም ስሜቱን ሱባሀን አላህ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 года назад

    ዮኒና ዳጊ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግራቸዉን አጠባችሁ በረከት አይለያችሁ በእዉነት ድንቅ ነዉ ደጉ ያገሬ ሰዉ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነዉ

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 2 года назад

    ዮኒ ለሰዉ ያለህ አክብሮ ልዩ ነዉ ቤቴሰቦችህን አላህ ይባርካቸዉ

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 2 года назад +11

    ኢቢኤሥ በጣም መልካም ሥራ እየሠራቹ ነው ፈጣሪ ይጎብኛቹ እናንተንም

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 года назад +12

    ዬንዬ ሰላምታህ ከልብህ ስነ ስረአትክ ደስ ሲል ዳጊዬም በጣም ጎበዝ ነህ አንዳንዴ በእጥረትህ የደረሰብህ ተጽህኖ ካለ እንዴት የማህበረሰቡን አመለካከት እንዴት እንዳለፍከው ለተመልካች ብታቀርብ ለሌሎች ትምህርት ብትሰጠን እንዳንተ ላሉት መነቃቃት ስለሆነ በዚህ ጉዳይ መስሎችህን

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад +10

    ለሁሉም ግዜ አለው በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ተባረኩ መልካም መስራት ለእራስ ስንቅ ነው

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 года назад +5

    አቤት ትህትና ለንግዳ ያለው ፍቅር መከባበር ደጉ የሀገሬ ሰው ዮኒና ዳጊ ስለናተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ተባረኩ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት 💚💚💛💛❤️❤️

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 года назад

    ይውኔ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ለስው ክብር ያላህ ትሁት ሠው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mesigetaaalijiinatii8286
    @mesigetaaalijiinatii8286 2 года назад +11

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይልምልምልን 😭😭😭😭😭😳😳😳🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድ ጌታ እየሱስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 2 года назад +30

    ውይይይይ የኔ ጫዋወች ልጆች ጉልበት ሲስሙ ወላሂ ዴስ ሲሉ አስተዳዴግ በጎጃምየ አባቴ

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 года назад +45

    *ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ አጁብ ነው ዘናጆከሮች ሊመሰገኑ ይገባል ለዚህ ሁሉ ሰበብ እየሆኑ ያሉት እነሱ ናቸው Ebs ቲቪ እናመሰግናለን*

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 2 года назад +5

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ ስርዓት ያለቸው ልጆች ፈጣሪ ያሳድግላቸው

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 года назад +1

    ወይኔ ዛሬስ ወዴት ልሂድ ደጉ ያገሬ ሰው አንጀት ስትበሉ አንጀቴ ተንፈስፈ የምንችል ሁሉ እጃችንን እንዘርጋላቸው ህይወት እንደሆን አጭር ናት ዮኒ ያገሬ ልጅ ዘርህ ይባረክ 🙏🏻😘👏💕💕❤️👋

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 года назад +55

    ህፃኑ ጉልበት ሲስም ማነው እስከመጨረሻ የደስታ ብዛት ሳቅ አይሉት ልቅሶ በደስታ ፍንጥስ ያለ አክባሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 2 года назад +25

    ወይኔ የረጅም ሰው ጫማ እርካሸ ነበረ። ሰንት ቁጥር ነው የሚያደርገወ።lord have mercy...much respect for yoni and dagi . You guys have put a big smile.

    • @ጤና-ኀ6ቨ
      @ጤና-ኀ6ቨ 2 года назад

      ልኩ ሲገኝኮነው የት አለና ይረክሳል

    • @ethiopiahagre3775
      @ethiopiahagre3775 2 года назад +1

      @@ጤና-ኀ6ቨ ngeru hagrebte enkuan aydelme ezhe gn ymnorbte bota yahagre nw yalew

    • @enatfamily407
      @enatfamily407 2 года назад

      @@ethiopiahagre3775 ከቻልክ ታዲያ ለምን ገዝተህ አትልክላቸውም እንደምንም ብለህ ያው ቢያስቸግርም ኢትዮጵያዊ አይገኝም ትልቅ ስለሆነ

  • @mahderaklilu7440
    @mahderaklilu7440 2 года назад +7

    ዪኒ ትሁት ሠው አክባሪ ነህ ፉጣሪ እረጅም ዕድሜ አና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ቤተሠበችህን ይባርክ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 года назад

    ዮኒየ አንተ የተባረክ ሰው በልጆችህ አግኘው አቤት ትህትና ስርአት ደግነት ተባረክ

  • @yosephgebretensay7305
    @yosephgebretensay7305 2 года назад +3

    በጣም ነው🤩የሳኩት ተባረኩ እናትዋን ወይም የልጅን ስልክ እባካችሁ እናትየዋን እግዚአብሔር ረድቶኝ ብረዳቸው🙏🏿

  • @ER-xp9th
    @ER-xp9th 2 года назад +5

    የገጠር ሰው ጣፈጮች ❤ አቤት ቁመት የፈጣሪ ሰጦታ ውጭ ቢሆኑ ሰንት እድል በነበራቸው ኢትዮጵያ ውሰጥም እደነ ebs የሰለጠነ ሚድያ ብዙ ማሰተማር ችለዋል ተባረኩ። ግን የገረመኝ የልብሰ ሰፊው ነገር እሳቸው ቆንጆ ከለር መርጠዋል እሱ ግን ጦቆር ሰለሚሉ ጡቆር ያለውን ይምረጡ ሐይ ነጋዴ የሱ የፊቱ ከለርና የሳቸው አንድ አይነት ነው እሱ የለበሰው ሸሚዝ እሳቸው የመረጡት ከለር ያለው ነው ትንሽ ሰለገረመኝ ነው ለትችት አደለም። ዳሩ ግን እሳቸው በአቋማቸው ፀንተው የመረጡት ቆንጆ ከለር መግዛታቸው አሰደሰቶኛል። የጫማ ቁጥራቸውን ለወደፊት ግለፁልን ቸር ያቆየን🙏🙏🙏

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +4

    በጣምደስስስስስስስ ያለኝ ቀን ዛሬነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ🙏🙏🙏

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו 2 года назад +5

    ኧህ የኔ አባት ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አይክፍወት ከባለቤተወ ጋር የድንግል ማርያም ልጅ መዳህንያለም እሰከመጨረሻው እንዲያኖራቹህ ምኞቴ ነው በተረፈ ሁላቹህም ታምራላቹህ💚💛❤️

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 2 года назад

    እንዴት በጣም የትሕትና ስራ ስትሰሩ ማየት ደስ ብሎኛል፡ ዘመናቹ ይባረክ፡ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጎምበስ ብሎ ደቀመዛሙርትን ሲያጥብ ፡ እንዲህ ነበር፡

  • @selamdinku8535
    @selamdinku8535 2 года назад

    ዳጊን በጣም ነው የምወደው በቃፈታ የለ ነው ዮኒም እንደዛው ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @nightspirit1477
    @nightspirit1477 2 года назад +11

    The most respectful, humble and lovely people are mostly live in the village ❤️❤️