Binyam Wale | Hale Haleluya | ሀሌ ሀሌሉያ | New Live Worship With Kades Band On Marcil Tv World Wide
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- #ethiopian#gospelsong #SUBSCRIBE
#Binyam Wale
With Kades Band
Marcil Tv World Wide
• Binyam Wale | ምን አነሰኝ ...
©Binyam Wale Copyright
am still lessening this song on Christ mass day 2025
ከሲኦል መትረፌ በኢየሱስ ማረፌ
እንደኔ ያመለጠ የለም ክበርልኝ ወዳጄ ኢየሱሴ
ሀሌሉያ እልልልልልልልልልል እሰይ ክብር ለእየሱስ ከጨለማው ላዳነን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብንዬ ሥወድኸ በብዙ ተባረክ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።
አሜን እግዚአብሔር ፀጋ እንዲያበዛልን እንፀልያለን
መልክቱ ደርሶናል እኔ እና ቤቴ ለመመለስ ለመታደስ ዝግጁ ነን
ሰላም ለእናንተ ይሁን በዚህ ዝማሬ አብራችሁን እንድታመልኩ እንጋብዛቹኃለን
የጌታ ሰላም እና ፀጋከሁላችሁ ጋር ይሁን
Amen amen amen 😍
ruclips.net/video/O2A3T4DGXLw/видео.html
ruclips.net/video/4sJq76wWQNI/видео.html
ኣሜን ኣሜን 🙏 እግዛብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ❤️
ተባረክልኝ በረከታችን ነህ
Batem yimgarm mazimur nw bini geta yibarkih tsagawun yabizlih!
Geta zemenihen yibarkew biniyee
ብሰማዉ ብሰማዉ.......የማልጠግበዉ አምልኮ❤❤❤❤❤ ፓስተር ቢኒዬ you are really anoited!!!! God bless you!
የሚገርም የመንፈስ ቅድስ ሙላት ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ
Selam lante yehun mezemuregnaw biniam hulu melcam new ye gurage tone mezmuru andegna new,agelegeloteh yebarek
Amennnn ketinatu zare hiwete amirobetal wirdet ledabilos maleda dersotal🙏🙏🙏🙏🙏🙏hallelujah kibr legeta yihun biniye tebarek betifu
ፋጥርት ሁሉ ደንቆት ታላቅ እርስት እግዚያብሔር በስሜ ተለይታል!!!እልልልልል ክብር ለኢየሱስ !!ኡኡኡኡ ክበር በልጁችህ!!!ቢኒዬ ተባረክ!!!!!!!
Much love pastoreye
biniye tebarekilign
Pastor Bini and kades band ❤️❤️❤️ God bless you all
አጥንቴም ደምስሬም ለሱ ይሰግዳሉ!!!!ተባረክ!!ለምልም!!
Pastereye Ante Andega Neh Betam Yemibarek Amleko Nw Tebarekeleg Demo Ewedehalew Akebrehalew❤❤❤
🙏❤️
AMEN AMEN AMEN tebrek le bereketm hun
ኦኦኦኦኦኦኦ.....ቢኒዬ ዘመንህ ብርክ ይበል ....ክብር ለመንፈሰ ቅድስ
Amen amen amen amen eseyi tbreki 🎻🎻🎻❤️❤️🙏
ፍጥረት ሁሉ ደንቆት ይዋል .....አሜን
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ
Amen tebareku
eeeeeeeellllllleeeellllleeeeelllllleeeeeellllleeeeelllllleeeeeellllllamennnnnnn haleluyaaaaaa praise God ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
ቢኒ በብዙ ተባረክ ሀሹ ደስ ስትሉ
Ameeeen ameeeeen elllllllli esay tabarak bebizu bini
Amen amen🥰🥰
God wants to enjoy such arts!
What David did was that! You did perfect!
Extra blessings to u!
This song is incredible. The kingdom of devil is shaking. Praise be to God, Jesus, and holy spirit. Hallelujah
Wow wow wow wow wow wow wow
May God bless y'all!🙏❤️😭
Bini brother, you’re our blessings. We love you so much. Thank You for your service!
geta berk yargeh
እሰይይይይይይ አሜን አሜን እልልልልል ቢኒዬ ተባረክልኝ
አዎ አምሮበታል!!!
Endalk mert drummer
The best band
Amennnnnnn binisha tebarek
Wow amazing tebareku
ameeeen ameeen aneeen ameeeen tabaraki 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
Binuye and Kades band dink new 🙌🙌🔥👌
❤️🙏
Ohhhhhhhhhh my God blessed you pastor💖💖💖💖
Tebarek biniye❤
እግዚአብሔር ዘመንን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክል
❤️🙏
Paster tebareklgn 🙏😇
God blss u pastor💞💞
Tebarek 🔥🔥🔥
ኡኡኡኡኡኡ!!! ❤️❤️❤️Amazing amazing worship! ክብሩን ጌታ ይዉሰድ!🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ዘማሪ P. ቢኒ፣ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ!!!
Biniyye you are so blessed
ተባረክ
Can’t stop listing this song , you’re blessed bini
Geta yebarik biniyee
በጣም አሪፍ ነው ተባረክ
Just wow God bless you Pastor Bini!!!
Eleeeeleeeeeleeeeeeleeelel
pastor bina God bless u !
G B U
WOW WOW WO HALE HALELUYA
Binshaye blessed ewedhalew
amen tabarakii
ዋዎ አሜን 🙏🙇ታባረክ
Amazing song, amazing, band, Glory to God!
እልእልእልእልእልእልእል👏👏👏👏👏🙏🇪🇹
አአሜንንንን ተባረክልን
Pastor binisha የሚነዝር አምልኮ❤❤😍
kades New dimension 🎼👏👏👏👏
🙏❤️
😂😂😂 u mean የሚነዝር ሙዚቃ ??? This is way to far from አምልኮ brother
@@tsionawitarega4673 አምልኮ ከስሜት ይጀምራል መንፈስ ሙዚቃ አይሰማም ስናመልክ
በመንፈስ ብቻ እንዳልሆነ መገንዘብ መልካም ነው
ብሩክ ነሽ👍
So far i know ትክክለኛ አምልኮ ልብን እንጂ ስሜትን አይደለም ሚነካው , anyways be menfese becha endemaymelke mawekeh berasu becha beki nw
Amen Amen God bless you abundantly in Jesus mighty name amen 💕💕💕💕💕💕💕
በጣም ሚገርም ቢኒዬ ተባረክ
❤️🙏
Ammeen ammeen ebbiffama
Waw amazing
I love it God bless you
አሜን
Love this amazing worship song.Listening and singing throughout the day. Thank you and God bless you
Yemigarm amiliko binshe tabrakilegni wow
It's so happy
May God bless you!
ቢኒዬ: ወንድሜ: በክርሰቶሰ: ብርክ: በልልኘ: ይብዛብህ።
Bless you Bini
Amen amen be blessed pastor! It is a song that heals the spirit!
አሜን ተባረክ ባብዙ 🙏
You are blessed 4ever❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
God bless u all
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen bless you bini
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
God bless you men
9
Amen Amen Amen
You are blessed bini
ጌታ ይባርክ
አሜን ፣አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1ኛ11111111111
Pe geta temeleke litilu balhone
አሜንንንን 🎥🎥🎥🎸🎸🎸🎸💯💯💯💯❤❤❤❤❤
BAST.SONG
ወ/ም ቢኒያም ጌታ ይባርክህ። አንተ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን የዝማሬ ፀጋውን ካፈሰሰላቸው ዘማሪዎቾ አንዱ ነህ። ስለአንተ እ/ር ይመስገን።
በዚህ ዝማሬ ላይ ግን የምሰጥህ አስተያየት
1ኛ. ዝማሬው የዶ/ር ደረጄ ከበደ እንደመሆኑ እንዲህ ዜማውን ቀይረህ ስትዘምረው ለመሆኑ የዘማሬውን ይሁንታ አግኝተህ ይሆን?
2ኛ. በዚህ ዘመን በዝማሬ የምታገለግሉ ወንድሞች ብዙዎቻችሁን ለመታዘብ እንደሞከርኩት አብዛኛው ዝማሬዎቻችሁ ለጭፈራ ምቹ የሆኑ (ቾክችካ) መዝሙሮችን ነው የምታዘወትሩት፤ ህዝብ ብዙ ሰለጨፈረ ላብ በላብ ስለሆነ አመለከ ማለት ይሆን?
3ኛ. እና ዋናው ጥያቄዬ የምትጨነቁት ለመልዕክቱ ነው ወይስ ለህዝቡ ስሜት?
ብዙ ጊዜ በሚዲያ የሚለቀቁ ነገረች ያሰጉኛል። የሚቀጥለው ትውልድ ሲያገኘው ምን ይማርበታል? ብለን መጠየቅ መጨነቅ አለብን ምክንያቱም የምንሰራው ስራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ ነውና። አብዛኛው የሰዉ አስተያየት ( comment) posetive ነው። እኔ ግን እንዲህ ለጥቅማችን ፃፍኩ እንደምትሰማኝ አምናለሁ። መልዕክቴ ለተመልካችም ጭምር ነው። አመሠግናለሁ።
Amen Amen Elilllllllllllllllllll🙏🙏🙏😘😘❤❤
አሜን ሃሌሉያ! ተባርካሃል!!!
GOD Bless You All
Halelhuya tabarikebatalew
ruclips.net/video/4sJq76wWQNI/видео.html
Wowww ur always Blessed.🥰🥰
🙏❤️edi