ሰበር ዜና አዲስ በጣም በቅናሽ የሚሼጡ መኪኖች ለሽያጭ ቀረቡ በጣም ርካሽ ነው ተመልከቱ | New car very cheap

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 окт 2022
  • አዲስ በጣም በቅናሽ የሚሼጡ መኪኖች መጡ በጣም ርካሽ ነው ተመልከቱ | New car very cheap
    ሰበር የመኪና ዋጋ በኢትዮጵያ ለንግድ እና ለስራ ወይም ለቤት መኪናነት አገልግሎት የሚሆኑ መኪናዎች ሙሉ መረጃ ከኢትዮጵያ | Breaking news new car price
    #car insurance quotes texas,
    car insurance for, insurance car, insurance of car, insurance for car, insurance on a car
    insure car insurance, car ins, car insurance
    insurance for a car, car insurances
    car insurance quotes, car insurance companies, car insurance quotes california
    texas car insurance, car insurance in texas
    car insurance texas, florida car insurance
    car insurance florida, florida insurance car
    fl car insurance, car insurance california
    cheapest auto insurance in california
    best car insurance california, car insurance in california,
    annuity insurance,
    #E-commerce_Amazon_shopi
    #Android_app_Developmnt
    Wuling Hongguang Mini EV (GSEV) specification: Dimensions (mm): Length: 2917,2920 Width: 1493,
    Height: 1621
    Wheelbase (mm): 1940
    Rear wheelbase: 1290
    Axle load: 435/545
    Curb weight (kg): 665, 700 Gross weight (kg): 980, 1020
    Approach angle/departure angle (degrees): 29/44
    track: 1320
    Wheel track (front/rear) mm: Front track: 1310 Rear Front suspension/rear suspension (mm): 540/437,
    538/442
    Tire specification: 145/70 R12
    Number of passengers (person): 4
    Maximum speed (km/h): 100
    Electric motor model is TZ155X020 from Ningbo
    Shuanglin Auto Parts Co., Ltd. Liuzhou Branch with
    power 20 kW (27 Hp) and peak torque of 85 Nm, Rear
    Wheel Drive (RWD)
    - Added features include driver airbag, LED tail light, reversing camera, bluetooth, additional USB charging
    The NEDC cruising range (battery life) is
    - 120 km with 9.3 kWh battery capacity (slow charge time
    6.5 hours)
    - 170 km with 13.9 kWh battery capacity (slow charge time 9 hours)
    የቴሌግራም ቻናሌ ነው👇👇 ኑ እቃዎችን መርጣችሁ እዘዙ
    t.me/abronet_tube_kemise
    #Abronettube #abronetyene, #ላይክ #abronettube #ethiopian_news #አደይድራማ #adeydrama, #ሰበር, #ሰበርዜና, #e
    #seyfu_on_ebs #seyfu #dallolentertainment
    #dallol #ሙዚቃ #እንዴት #ፈታ #abelbirhanu
    #E-commerce_Amazon_dhopi
    #Android_app_Development
    #Ethiopian_News #Ethiopian_Athlet
    #Ethiooian_Sport #Ethiopian_Prank
    #Best_Prank. ጎልዲገርል ፕራንክ. አዲስ ፊልም
    አዲስ ሙዚቃ. አዲስ ነሺዳ. አዲስ ስራ. አዲስ ግንባታ
    ፈታ ደይሊ. #fetadaily #yenetatube
    አቤል ብርሀኑ የወይኑዋ ልጅ. Miko miki. ማይኮ ሚኪ
    አዲስ ንግድ. አዋጭ ስራ #Fernicher #ፈርኒቸር
    አልጋ ቡፌ ዱላብ. #ፈርኒቸር_ስራ
    #For all those who send it to Hawala
    ሀዋላ. የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
    #nebilnur #ነጃህ_ሚዲያ #አዲስ ቤት አሰራር
    የእንጨት ቤት አሰራር. የቡልኬት ቤት አሰራር
    የድል ዜና. ምርጥ ነገር. የፍራሽ ልብስ. የትራስ ልብስ
    የሀልጋ ልብስ. ብርድ ልብስ. ምንጣፎች. ፍራሽ
    ትራስ. ሀልጋ. ቁምሳጥን. ቡፌ. መጋረጃ. ባጃጅ
    መኪና. ወርቅ ቤት. ወርቅ ሻጭ. ወርቅ ገዢ. አብይ አህመድ
    Ethiopia. Abey ahmed. መግዛት #አስገራሚ.
    ቲቪስታንድ. ፔርሙስ. ብርጭቆ #ዘመናዊ. ቲቪ. ፊሪጅ
    ላውንደሪ. ኦቭን #ሰርፕራይዝ. እስቶብ. ሸክላ ሳህኖች

Комментарии • 127

  • @muhammadhusin7662
    @muhammadhusin7662 Год назад +3

    ይቺ ላደጉት ሀገራት ይመስኛል የተሰራችዉ በኛ ሀገር አጠቃላይ በሚባል ደረጃ በየደቂቃዉ መብራት እየጠፋ በየ ደረሰበት አድሮ ለመመለስ ካልሆነ በቀር ፋይዳ የላትም ለመረጃህ እናመሰግናለን እንደዚህ አዳዲስ መረጃ እንጠብቃለን

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 Год назад +11

    ሳያት መጫወቻ መሰለችኝ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад +6

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አላህ የዛ ሰው ይበለን ሀገር ይግባና እንገዛለን
    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      ሰላምዋሌይኩም አሚናዬ❤️ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ አርጊኝ

  • @seydehussantube2739
    @seydehussantube2739 Год назад

    Waw arif nachew

  • @yasetube9136
    @yasetube9136 Год назад +1

    Tnx

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 Год назад +1

    Wow Amazing😍💝😭🙏🏼

  • @dagmawidagi5060
    @dagmawidagi5060 Год назад +2

    Thank you very much ❤you guys are doing great job

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад +1

      ዳጊዬ ደምረኝ❤😘😘

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 8 месяцев назад +1

    Ameseginalehu

  • @user-ie6cl5uq3u
    @user-ie6cl5uq3u Год назад +1

    ደስ ይላል

  • @sg2114
    @sg2114 Год назад +2

    hulachinem balemekina lenhon new Masha Allah

  • @user-jz2kp6ww4h
    @user-jz2kp6ww4h Год назад +3

    እስፖልት ላይ ብቻ ነው መሄድ የምትችለው. እሱን አጣራልን

  • @marukedir3263
    @marukedir3263 Год назад +2

    አሪፍ ነው ወላሂ አገላለጥህ ሀገራችላይ ሲገቡ አጣርተህ ሁሉን ነገር ቀጥታ ቢዶ ልቀቅልን
    እና ደሞ የቤት መፈረሻወቹን እፈልጋለሁ ሀቢቢ መልስልኚማ

  • @mametube6767
    @mametube6767 Год назад +1

    👍👍👍

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 8 месяцев назад

    10qu bro bless u

  • @user-wm4xn6vi5s
    @user-wm4xn6vi5s Год назад

    ማሻአላህ ዴስ ስትል

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Год назад +4

    400,000 ይቀረጥና ዋጋው 700,000 ይገባል ።

  • @user-gr9kw8yk9g
    @user-gr9kw8yk9g Год назад +3

    ስንት ናቸው ዋጋቸውን ንገረኝ ልገዛነው ወይም ባጃጂ አሳየኝ

  • @applered4091
    @applered4091 Год назад

    ዋው በጉጉት እንጠብቃለን

  • @aminat1197
    @aminat1197 Год назад +4

    እሷን በየ ሰዓቱ ቻርጀር ማድረጉ

  • @mhmuddare7463
    @mhmuddare7463 Год назад +4

    አደረ አትግዙት ኢሜዋ አጪር ነው

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 Год назад +2

    2 ሰአትነድተህ 2 ሰአት የምትቆም ከሆነ ምንዋጋ አለው በአንድ ቻርጅ ቢያንስ አንድ ቀን ካልሰራ

  • @mohammedabegaz9091
    @mohammedabegaz9091 Год назад +1

    አወወ ስልክ ቁ ይገለፅልን ለብዙ ገበያዎች

  • @abdulrazakh6126
    @abdulrazakh6126 7 месяцев назад

    እናዚ መኪነዎች ለኛ ሀጋር አይራቡም ቢጋቡም መብራት እጥራት ስለለ ለዳጉ አጋሮች ለሕፀነቶች ቲሰራለች

  • @shittoteressa2303
    @shittoteressa2303 Год назад

    💙💚💜👌

  • @sg2114
    @sg2114 Год назад +1

    😀😀😀😀😀😀

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Год назад +1

    Aslamualekum አህለን አብሮነት ማሻ አላህ ደስ ስትል

  • @Sariy177
    @Sariy177 Год назад +6

    ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ

  • @Hamzahamd-zo6qx
    @Hamzahamd-zo6qx 9 месяцев назад

    Bajaji woys makina nach

  • @sofiafrin445
    @sofiafrin445 Год назад

    Wondim sinti newu

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад

    አይ የቻይና ነገር አይረባም:: ካርቶን ነው እኮ የምትሸጠው::

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 9 месяцев назад

    ግን እኛ ሀገር ላይ መብራት ከባድነው

  • @ezragulte2234
    @ezragulte2234 Год назад

    Endt nw mekinawan magegnt mnchelw ebakh yihe betakerbln

  • @user-dc4ev6ys1k
    @user-dc4ev6ys1k Год назад

    ሰልምነው..ውንድሜሰንትናት .አሁን🎉

  • @makkiamk5399
    @makkiamk5399 Год назад +1

    Oduu barattee jarjartee waan biyya hin jirree himtaa us

  • @user-eu2cb9gt9h
    @user-eu2cb9gt9h Год назад +2

    በቃ ከ15ቀን ቡሀላ አገሪ ልገባሰለሆ እሶኑ ገዝቸ መሸፎር ነዉ

  • @Abhes-qu3yk
    @Abhes-qu3yk 8 месяцев назад

    ልባ ልባ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Год назад

    ክክክክ ለኛሀገር አትሆንም ለማንኛው መብራት ሆሆሆ ጃርጂ እስከ ምት ደርግ ስራ መፍታት ይሆናል

  • @azebgizaw8742
    @azebgizaw8742 Год назад +1

    እውነት ከሆነ ጥሪ ነው

  • @sofiafrin445
    @sofiafrin445 Год назад

    Adrashawusi yetinewu

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 9 месяцев назад

    መብራት በፈረቃ ለሚመጣበት ለኛ አገር አይሆንም ለውጭ ለሚኖሩት ነው

  • @workuhailutube
    @workuhailutube Год назад

    Mechelen tigebalech ye Ethiopia wagawa sent new

  • @taremoges7024
    @taremoges7024 Год назад +2

    ለሽያጭ ቀረቡ ነው ያልከው የት ነው ቦታው?

  • @bezayoutubechnal4270
    @bezayoutubechnal4270 Год назад +1

    እንኳን መኪና በቻርጅ ስልኬንም አልቻልኩት ለዛዉም በኢትዮጵያ መብራት ቻይና ትቀልዳለች

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 Год назад

    Ethiopia ከገባችማ የእኛ ሰው አንገብጋቢ ነው ቀስ አይልም ዋጋው ቶሎ ይጨምራል

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc Год назад +1

    ግብር ሲጨመርባት በጣም ውድ ነው ምትሆነው

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d 9 месяцев назад

    ኧረ ኢቶጲያ ስገባ ንገረን እኔ እፈልጋለሁ❤❤🙏 ስልክ ቁጥር አስቀምጥ

  • @Mamemob.
    @Mamemob. Год назад

    mnw btam btam abzah

  • @user-on7qf2cr5b
    @user-on7qf2cr5b 2 месяца назад

    Mech gebach

  • @Sim575
    @Sim575 Год назад

    ስጀመር 2 መቀመጫ ኑሯት ከ አለም መጨረሻ ካልሆነች ምን ልትሆን ነዉ ?
    ባጃጅ ራሱ እኮ 5 ሰዉ እጭናል። መኪና ብሎ መጠራቱ ግን ገርሞኛል

  • @user-vx8zm3rp9y
    @user-vx8zm3rp9y Год назад

    የት ነውም ናገኛት

  • @enatyemaryamlj2283
    @enatyemaryamlj2283 Год назад

    ስለ ፎርስ አቅርብልን ፕሊስ

  • @abdulkerimnuri6799
    @abdulkerimnuri6799 Год назад

    Eshth bathgbar asyun yath naw meshtaw

  • @user-ng5hf9ce7p
    @user-ng5hf9ce7p 3 месяца назад

    ስልክ

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Год назад

    ይችም መኪና ወደሀገራችን ስትገባ አንድ ሚሊዬን ትሆናለች ምክንያቱም የሀገራችን ነጋዴዎች 1000/100 ነው ማትረፍ የሚፈለጉት።

  • @Hamzahamd-zo6qx
    @Hamzahamd-zo6qx 9 месяцев назад

    Wanahun nagar rastawali wondime

  • @eyobyeshetela7205
    @eyobyeshetela7205 Год назад +1

    የት ነዉ ?

  • @yonatanwendmagegen9147
    @yonatanwendmagegen9147 Год назад

    ላልገባ መኪና

  • @henoklegese4420
    @henoklegese4420 Год назад

    Enaaa Ethiopian wusete aleche

  • @amirsalim9707
    @amirsalim9707 Год назад

    Kaa gabach asawakan birther

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 Год назад

    በኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል?

  • @sadiknasir
    @sadiknasir Год назад

    የጭነት ሲኖትራክ ስንት ነው በከሽ

  • @tigistwkirkostesfaye-nm8ny
    @tigistwkirkostesfaye-nm8ny Месяц назад

    ልክ ኢትዮጵያ እንደገባች አሳውቁን ለስራ እፈልጋለሁ

  • @user-qp2xq4fk9s
    @user-qp2xq4fk9s 10 месяцев назад

    Eltric moter selsu negeren

  • @adineg4651
    @adineg4651 Год назад

    አንድ ቁጥር መዝግበኝ !!!

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Год назад

    በሌለነገር ወሬምንያደርጋል?

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 9 месяцев назад

    ባጃጅ እንኳንትቅር መንገዱን ታጣብባለች

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 Год назад +1

    አረ የት ነዉ ያለችዉ ንገረኝ

  • @user-wm4xn6vi5s
    @user-wm4xn6vi5s Год назад

    አልሆ ነቦታ ቻርቺ ብጬርስስ

    • @sofya9565
      @sofya9565 Год назад

      እዛው ቁጭ ነዋ ክክክክክክክ

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 Год назад +1

    አረ ለልጆቹ መጫወቻ ብሎ ገዝቶታል የኛ ሰፈር ሀብታም

  • @user-bq8ev5hi1r
    @user-bq8ev5hi1r Год назад

    መቸነው

  • @user-qb1rc5ph9p
    @user-qb1rc5ph9p 3 месяца назад

    ኢሌክትርኢጽቢያየትአለ

  • @rahmt795
    @rahmt795 Год назад

    በአላህንገረኝ እኒፈልጋለሁ

  • @user-gm7bu4bb3p
    @user-gm7bu4bb3p 9 месяцев назад

    ስትነው ዋጋው

  • @user-el5ij8uf6i
    @user-el5ij8uf6i Год назад

    የጭነት ባጃጅ ስንት ነው መልስልኝ ወንድም

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      የኔ ፍቅር ቤተሰብ እንሁን

  • @mametube4429
    @mametube4429 Год назад

    ምን ዋጋ አለዉ ሀገራችን የገቡ ሰምንቶ መቶ ሺ ይሉን ይሆናል ነጋደዎቹ መቼም አያልፈላቼዉ ሰሞኑን ያለዉን የባጃጂ ዋጋ ትክክለኛዉን ንገረኝ

  • @user-bq8ev5hi1r
    @user-bq8ev5hi1r Год назад

    በናፍጣያለውን

  • @abduljelilabdurahman6524
    @abduljelilabdurahman6524 Год назад

    መች ስግብግብ ነጋዴዋችን እኮ አልተቻሉም

  • @Case24215
    @Case24215 Год назад

    የሚምጣበበት እጥፍ አረገህ ስራ ሌላ ፐሮግራም

  • @sarabizuneh6448
    @sarabizuneh6448 Год назад

    ባትሪ ሎ ሲሆን ፖወር Bank መጠቀም ይቻላል ?
    ወይስ ቀርፈፍ ትላለች 😂😂

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs Год назад

    አጣልንእንገዛለን

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @user-xj8mj7jw1o
    @user-xj8mj7jw1o Год назад

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @user-bq8ev5hi1r
    @user-bq8ev5hi1r Год назад

    እኔእፈልጋለሁ

  • @user-ke3je1pd7n
    @user-ke3je1pd7n Год назад

    የኢትዮቢያ ነጋዴ ለሰው አያዝኑም እነሱ በልተው ጠጥተው ተዝናንተው ካደሩ ምን አገባቸው ቀረጡ የሚያተርፉት ተጨምሮ እዘው የመኪና ዋጋ ያስገቡታል

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Год назад

    ማብሪያት እንደልብ ከማይገኝበት ሀገር በቻርጅ የሚሰራ መኪና ከዝተን ትርፋማ ስንሆን አልታያችሁም

  • @user-cq9xg1rg9q
    @user-cq9xg1rg9q 4 месяца назад

    በመዚምነዉየሚሰራዉወዪ

  • @user-lh4yo5dc8l
    @user-lh4yo5dc8l 6 месяцев назад +1

    በዚህ አይነትማ ሁሉም ኢ/ ያዊ ባለ መኪና መሆኑነው

  • @user-gr9kw8yk9g
    @user-gr9kw8yk9g Год назад +4

    አረ በአላህ ባጃጂ መቸነው የሚቀንሰው እኔ ልገዛ ነበረ

  • @sjshheje8105
    @sjshheje8105 10 месяцев назад

    እረኔእፈልጋለሁወላሂ

  • @betselot9906
    @betselot9906 Год назад

    ትንሽ ጨመር አድርጉባታ አይበቃንም ለ ፪

  • @BurtekB
    @BurtekB 9 месяцев назад

    Charch😂😂😂

  • @djibutymed2502
    @djibutymed2502 Год назад

    Price

    • @mimy9286
      @mimy9286 Год назад

      አረ ገላግሉን

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Год назад +2

    ኢትዮጵያ ስትገባ ከወር ቦሃላ ሚልየን ትገባለች ምክንያት ገብጋባ ነጋዴ ቸልተኛ መንግስት ስለለን

  • @Genet-kz8ct
    @Genet-kz8ct Год назад

    አውቶዝ ነበር እርከሰሹ በ60 ሽብር

  • @samimengistu1062
    @samimengistu1062 Год назад

    አድራሻ ደብል ጋቢና የለውም

  • @rahmamechegiya7353
    @rahmamechegiya7353 Год назад

    በሉ በሲኖ አናልቅ ስንላችሁ በነዚህ ጨርሱን

  • @meazagetu4809
    @meazagetu4809 Год назад +1

    እውነት ነው?

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Год назад

    እልቅ ቶዮታ ሀይሎክስ ገጠር የሚገባ የስራ መኪና አቅርብልን

    • @jamalahmad7286
      @jamalahmad7286 Год назад

      ዋጋው አያስቀርብም መንድም ከ 7 ሚ እስከ 10 ሚ ነው ሀይሎክስ

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 Год назад

      @@jamalahmad7286 ኦረ ባአሏህ ከምርህ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም መግዛት ላንችል ነው ቤት የተባለ እንደሁ ባዶ ቦታ ከ2.እስከ4.ይላሉ መኪናዋን 950ሽ እስከ1ሚ ትገኛለች ብለውኝ ነበር

  • @likueneyew7247
    @likueneyew7247 Год назад

    እረ ተሎ ትምጣ

    • @jijifakhoury8002
      @jijifakhoury8002 Год назад

      እንየም በትአም እፍልጋለው መስግበኝ እባክህ

  • @wdn93
    @wdn93 Год назад

    አንተ ያልገባህ ነገር በዩሮ ርካሽ መሆና ነው። በብር ስትሸጥ ግን ከ800,000 በታች አትሸጥም። ቀረጥ አለ ትራንስፖርቴሽን አለ የአስመጪ ትርፍ ስታስብ በቃ ሰማይ ነው የምትነካው!!

  • @Heyaw_mskeroch
    @Heyaw_mskeroch Год назад

    ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ጣሉት በላቸው
    ይችን መኪና 310 ስትል አታፍርም