ባለ 4 እግር ባጃጅ በጣም ቀነሰ መኪና የምትመስለው ባጃጅ ቀነሰች | The price of Bajaj has Discount

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2024
  • ባለ 4 እግር ባጃጅ በጣም ቀነሰ መኪና የምትመስለው ባጃጅ ቀነሰች | The price of Bajaj has Discount #ethiopia #episode #e
    ሰበር ዜና የባጃጅ ዋጋ በጣም ቀነሰ | praice of bajaj #ethiopia #episode #ebs #e @comedianeshetu
    የባጃጅ ዋጋ በጣም በጣም ቀነሰ እህን ግዜ ነው መግዛት | praic of bajaj #episode #ethiopia #ebs #e
    ሰበር ዜና የባጃጅ ዋጋ በጣም ቀነሰ ሙሉ መረጃ | Bajaj price #episode #ethiopia #ebs #e
    የባጃጅ ዋጋ በጣም ቀነሰ ለባጃጅ ፈላጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ | Bajaj price #ethiopia #episode #ebs
    ሰበር ዜና የባጃጅ ዋጋ በጣም ቀነሰ | The price of Bajaj has decreased a lot #episode #ethiopia #ebs
    የባጃጅ ዋጋ በጣም ቀነሰ | The price of Bajaj has Discount a lot #episode #ethiopia #kanaknews
    የባጃጅ ዋጋ በጣም ቀነሰ እንኳን ደስ አላችሁ |Bajaj price #ethiopia #episode #ebs
    የባጃጅ ዋጋ በጣም አስደንጋጭ ሆነ በጣም | The price of Bajaj has increased a lot
    አዲስ መረጃ ከኢትዮጵያ | The price of Bajaj has decreased a lot Tvs
    የባጃጅ ዋጋ በየባጃጅ ዲኮር. የባጃጅ ጥገና
    የባጃጅ መለዋወጫ. የባጃጅ ጥቅሶች. የባጃጅ ሞተር ክፍሎች. ባጃጅ መሼጫ ዋጋ 2022. ባጃጅ ዋጋ2014
    ሆራ ባጃጅ ዋጋ. Tvs ኢትዮጵያ. የባጃጅ ዋጋ በአዲስ አበባ
    የባጃጅ አነዳድ. ባጃጅ. Tvs bajaj 2022
    Bajaj price in Ethiopia 2014
    2022
    የቴሌግራም ቻናሌ ነው👇👇 ኑ እቃዎችን መርጣችሁ እዘዙ
    t.me/abronet_tube_kemise
    #ebstv_worldwide , #Jemal_hussen
    #feta_daily , #seifu_on_ebs , #feta_daily_news , #yetbi_tube , #yetbi_tube_የተንቢ , #Donkey_tube
    #nahi_tube , #zena_jokers , #eyoha_media , #abel_birehanu #yegna_tv , #yegna_tv_የኛ_ቲቪ
    #hanna_yohannes_ጎጂዬ , #dere_news , #sheger_info
    allianz life login, bajaj allianz life insurance
    tcs, tata cars, tata car, tata new car, how much do motors cost, online car sales, allianz login
    allianz log in, annuity allianz, annuities life insurance, bajaj life insurance online payment
    qute car, corolla car price, corolla cars for sale
    toyota corolla dimensions, toyota dimensions corolla, toyota corolla weight, corolla car
    corolla 2020, toyota of carlsbad collision center, toyota carlsbad collision center
    2020 mitsubishi mirage g4, mirage cars
    mirage car, car mirage, mitsubishi mirage g4
    2020 mitsubishi outlander sport, 2018 mits outlander, mitsubishi outlander sport,
    annuity insurance,
    #E-commerce Amazon shopi
    #Android app Developmnt
    t.me/abronet_tube_kemise

Комментарии • 102

  • @wasihungebremedhin8032
    @wasihungebremedhin8032 4 месяца назад +4

    3 እግር ባጃጅ ከዚች ፋጡማ አጉል 4 እግር ባጃጅ እጅግ በጣም የተሻለች ናት ። አትፎግረን እባክህ ጓደኛየ በ850 ሺ ገዝቶ ሁሌ እየተበላሸች መከራውን እያየ ነው።

  • @SmilingBarn-wi1jz
    @SmilingBarn-wi1jz 4 месяца назад +3

    አላደርገውም ባለ3 እግር ባጃጅ ሶስት ገዝቼ የሶስት ወንድሞቼን የስራ እድል ፈጥሬ እኖራለሁ እንጅ ካንድት ቀርቀቦ 800 ሺህ እብደት ነው

  • @napolliongirma5330
    @napolliongirma5330 4 месяца назад +2

    የኛ ህዝብ ይሂቺን መኪና ከ250 ሺ ብር በላይ ከገዛ እብደት እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል.

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 4 месяца назад +2

    Nice

  • @KsaKsa-ql9hi
    @KsaKsa-ql9hi 4 месяца назад +1

    ማሻአላ

  • @dertech
    @dertech 4 месяца назад +4

    በየመንገዱ የምትበላሽ ኮርኳራ ደሞ አታፍሩም ለነገሩ አዲስአበባ መከልከሉ ጥሩ ሆነልን

  • @m1band688
    @m1band688 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @tileta
    @tileta 5 месяцев назад +10

    ሆ 750 ሽ ጉድ እኮ ነው ምኑነው የረከሠው

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl Месяц назад

      እኮ እረከሰ ቲል አለማፈሩ

  • @admasualemayehu6727
    @admasualemayehu6727 2 месяца назад

    በርቱ

  • @WolloCheffaaRoobit
    @WolloCheffaaRoobit 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluSckole
    @muluSckole 5 месяцев назад +14

    300ስትገባ ንገረን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 месяца назад

    ያምራል ባእራት እግር ባእጃ

  • @habtamudamtie7483
    @habtamudamtie7483 5 месяцев назад +1

    ahuneme wedenate ayqnesem?

  • @user-un4rq5bv6o
    @user-un4rq5bv6o 5 месяцев назад +1

    ቦታዉ የትነዉ

  • @user-un4rq5bv6o
    @user-un4rq5bv6o 5 месяцев назад +1

    ቦታዉ የነዉ

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l 4 месяца назад +1

    Wa se wr❤

  • @SamiiTube-ou6gf
    @SamiiTube-ou6gf 5 месяцев назад

    እግዚኦ ምንድነው የምንሰማው 😢

  • @Mule-iw7kj
    @Mule-iw7kj 4 месяца назад +2

    150 ከሆነ አሪፍ ነው

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 5 месяцев назад +4

    ቦታግዙ፣ባጃጂበአሁንሠአት፣ኪሣራነዉ

  • @zetamful
    @zetamful 4 месяца назад

    In Hollamd you can buy nice 2nd hand car with 750,000 birr 7500 Euro

  • @dinknashasale5112
    @dinknashasale5112 3 месяца назад

    Ara dasi yilal ❤

  • @zelalemmisgana1774
    @zelalemmisgana1774 5 месяцев назад

    Suzuki every kabetu siralin

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y 5 месяцев назад +4

    Eshe wanaw botaw yeti new

  • @TesfayeMamo-yw4qp
    @TesfayeMamo-yw4qp Месяц назад

    አ/አ አይታሰብም

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 5 месяцев назад +19

    እኔ ከ4 አመት በፊት 300,000 ነበር ቤተሰቦቼ የገዙልኝ ከቤት ስጣላ ሰርቼ የራሴ አደርጋታለው ብዬ ስደት መጣው መዳም ቤት ስሰማ ሸጥናት አሉኝ አሁን ብሰራ ብሰራ ምንም ልደርስባት አልቻልኩም ዋጋዋን😢

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f 5 месяцев назад

      ትቅርብሽ አዱን ገፍ ታረግና እዳ ትጨምርብሸለች

    • @user-pr4sm8lm3s
      @user-pr4sm8lm3s 5 месяцев назад +1

      ሚስኪን ፈገግ አደረግሽኝ አብሽሪ ጠክሪ

    • @user-bw6bs2sz4s
      @user-bw6bs2sz4s 5 месяцев назад +1

      ስት ሰው ትጭናለች

    • @mesaywubishet3223
      @mesaywubishet3223 5 месяцев назад

      @@user-bw6bs2sz4s 4

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z 5 месяцев назад +1

    4ትእግር መሆናም ይሻለል እኔመቸም ባጃጂ ሲፈራ እግዳካ በካል አይቻቻት አላቅም 😂ግንቤተሰብ በባጃጂ ሄድን ሲሉእፈራለሁ ይገለበጣል እያልኩ

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 5 месяцев назад +1

    ሆ ስንት ነበረች

  • @yonasteshome6720
    @yonasteshome6720 5 месяцев назад

    አዲስአበባ ለመስራት ከባድ ነው

  • @اكينزالغنيت
    @اكينزالغنيت 15 дней назад

    የትነው እምትገኘው

  • @user-cd8wq1fw9p
    @user-cd8wq1fw9p 4 месяца назад

    ከመጠን በላይ ውድናት

  • @JavedAli-hg3jg
    @JavedAli-hg3jg 5 месяцев назад +3

    የወፍጮዋጋ ሥራልን ለገጠርየሚሆን

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 5 месяцев назад +7

    ዉድ ነዉ ደግሞ ለዚች 300ሺ ምን አሷት 😂😂

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 4 месяца назад +1

      😅 እንደ ግዜው እኛኮ የመዳም ሰራተኛ ሃብታም እንመስላቸው አለን እንደ እርጉዝ ቀን እየቆጠርን

  • @user-pp2cn5ic5c
    @user-pp2cn5ic5c 5 месяцев назад +3

    50,000ሺ ቢሉኝም አልገዛም ይችን ደካማ የረከሰች ባጃጅ

  • @user-qy2bq5sl9x
    @user-qy2bq5sl9x 5 месяцев назад +1

    Otwe yet nwe

  • @titinadea5971
    @titinadea5971 4 месяца назад

    Yetenew?

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 месяца назад

    መኪነ እይገዛም ውድ ነው

  • @misikiradane435
    @misikiradane435 5 месяцев назад +1

    ቀልደኛ

  • @user-ff6re2qv6e
    @user-ff6re2qv6e 4 месяца назад

    እኔ ፈልጋለሁ በአላህ❤❤❤❤

  • @ethiomereja8714
    @ethiomereja8714 4 месяца назад

    እጅግ የበከተ አንድ ዋጋ ለመንገር 9 ደቂቃ መቆየት ምን የሚለት ነው?

    • @Alem371
      @Alem371 4 месяца назад

      መረጃው አስፈላጊ ነው ከዋጋው ይልቅ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 месяца назад

    አር ውድ ነው መኪነ እይገዛም ለዛው

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl Месяц назад

    200 000 ሽ ስገባ ነገረኝ ዋሴ

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 5 месяцев назад +1

    ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ❤❤ወላሂ ሚስትህ ናፍቃኛለች የኔ ቆጂየ ልዕልት የኔም እህት እሷን ነዉ ምትመሥለዉ በቅርቡ ወለደች አንቺም ወልደሻል መሠለኝ😅በሚቀጥለዉ ቪደወ አብራችሁ ኑ ወንድምየዉ😮

  • @Ayoush-dd3uu
    @Ayoush-dd3uu 2 месяца назад

    Ar enm lgaznaw

  • @abelxon8444
    @abelxon8444 5 месяцев назад +3

    የ ነዳጅ ተሽከርካሪ ይቁም ተብላል ወዳጄ

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 5 месяцев назад +1

    ሥትናትዋጋዋንንገረን

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y 5 месяцев назад +2

    750,keniso hooo

    • @abronettube
      @abronettube  5 месяцев назад

      ከዋናው መሼጫ ነገ አጣረቼ አቀርባለሁ ይሄ የችርቻሮ ዋጋ ነው

    • @user-ck4fx3kg3k
      @user-ck4fx3kg3k 5 месяцев назад

      ወንድም ማሜ ይቱበሩ ሁላ ሰብሰብ በሉና መኪና ግዙልኝ ዛሬ በህልሜ አይቸ አደርኩ በዉኔ ሳይሆን ብሞት ቡሀላ እንዳይፀፅታችሁ ፋጡማ ነኝ የድሮ ደበኛችሁ የይቱበሩ ሁላ ​@@abronettube

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y 5 месяцев назад

      @@abronettube eshe etebikalen wedm berta

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q 5 месяцев назад +1

      ​@@abronettube ቢጂጂስ ስንት ገባች ባለ3 እግሯ ይችን ብዙ ሠው ጥሩ አይደለችም ብለዋል አትነዳም እያለሉ ነው እዚህ በኮሜንት እያሉ ነው።

  • @user-se8ei6fi7f
    @user-se8ei6fi7f 3 месяца назад

    ኤረ በነፃ አይነፋም😂😂😂😂

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 5 месяцев назад

    ከተማ ዉስጥ ይነዳል? ማለት መንግስት ይፈቅዳል

  • @ganatganat6080
    @ganatganat6080 2 месяца назад

    Silk alek ene faligaloo

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад +2

    ባምሳሺብረከሸጡእንግዛለን😂😂😂😂

  • @atinafuabebil4068
    @atinafuabebil4068 5 месяцев назад

    😂😂😂ቀነሰ¡¡750k

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 4 месяца назад

    ቀነሰ😂😂😂😂😂

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 4 месяца назад

    ዋጋውን ሳተገልጽ ፕሮግራሙ አለቀ እወነቱን ተናገር የሰው ልብ አታንጠልጥል ብዙ ተከታዮችህን ታጣለህ አስብበት

  • @SitiSiti-wm2xi
    @SitiSiti-wm2xi 2 месяца назад

    ዉዶች ደምሩኝ

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 5 месяцев назад +1

    Kkkkkkkkk 750 ርካሽ😊

    • @abronettube
      @abronettube  5 месяцев назад +1

      ከዋናው መሼጫ ነገ አጣረቼ አቀርባለሁ ይሄ የችርቻሮ ዋጋ ነው

    • @zelalemmisgana1774
      @zelalemmisgana1774 5 месяцев назад

      650 miss information

    • @suzyhelen2809
      @suzyhelen2809 5 месяцев назад +1

      አይሰራም። ትንሽ ጊዜ ከሄደ በኃላ ይቆማል።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 месяца назад

    ማን ይገዛል ሰው ስራ መስራት አልቻለም በሰላም እጦት ቀልደኛ የገዙትም ለመሸጥ እየተዘጋጁ ነው የሰው ልጂ ማታ ከስራ የሚገባውን ህዝብ ካለገለገለና በየጥሻው ገዳይነ ዘራፊን እየፈራ ተማሪ ብቸሠ አስገብቶ እየቆመ ነው ምኑ ነው ጥቅሙ??

  • @mesfinAbebe-zo3wm
    @mesfinAbebe-zo3wm 18 дней назад

    ብዙ ፈላጊ ስለምተገኙ
    በሆሳዕና ቅርጫፍ አይኖራችሁም
    አሁንም ብሆን ዋጋዋ ተወዷል መቀነስ አለበት ::

  • @yaredtadesse8420
    @yaredtadesse8420 4 месяца назад

    ኧረ 600 ሺህ እየተሸጠ ነው ታላቅ ቅናሽ አትበሉ

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад +1

    አረብሀግር ህፅናት እሚጭውቱባትነውእምመስለው😂😂😂😂

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 4 месяца назад

      😅😅እውነትሽ ነው

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 4 месяца назад

      መሀይም አይፈጠር ሽትቤትና አሮጊት ዳይፐር ለመሠፅዳት የተፈጠረ ሰው እዴት እደሰው ሊያስብ ይችላል😁😁😁😁መሀይሞች ግርድና ብርቃቹ

  • @user-vk4uu3xr8q
    @user-vk4uu3xr8q 5 месяцев назад +8

    ምንም አይነዳም ወንድሜ 5 መቶ ሺብር ገዝቶ አንድ ወር ነው የነዳው ኪሳራ😅😅😅😅😅😅😢

    • @medi4539
      @medi4539 5 месяцев назад +1

      ለምን ውዴ እኔ አሁን ለወንድሜ ልገዛት ነበር

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 5 месяцев назад +1

      ለሴት ትሆናለች ግን እስኪ ንገረኝ እኔማ የወር ትንሺ ግቢ ካመጣችልኝ ደግሞ በአገሬ ልይው በስደት ጭንቀት ብቻ ያተረፋኩት😢​@@demsewayele9757

    • @user-jx2wl2ec8i
      @user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад

      አረባምእኮ በአድወረነው😂😂😂😂እክትእምትለው

    • @user-vk4uu3xr8q
      @user-vk4uu3xr8q 4 месяца назад

      @@medi4539 ከዚህ ኪሳራ ይሰውራቹ በሬጅ አስባርት ብቻ ነው የሚሄደው ትንሽ እንኳን አስባርቱን ገጭ ገጭ ካለበት ሰው ነው ሚገፋው

    • @mesaywubishet3223
      @mesaywubishet3223 4 месяца назад

      ምቾት ትፈልጋለች እንጂ በጣም አሪፍ ናት ግን ፒስታ መንገድ አይመቻትም አስፓልት ላይ ከሆነ ምርጥ ናት እኔ ሰርቼባታለው

  • @versaahmed4628
    @versaahmed4628 4 месяца назад

    No information but too much talk

  • @alexlem-tl1hj
    @alexlem-tl1hj 16 дней назад

    ቃዳዳ

  • @YonasYonas453
    @YonasYonas453 5 месяцев назад +5

    የኛ ሰዉ ሁሉ ተሽከርካሪ ገዢ ማን ሊሳፈርበት ነዉ ፋብሪካ ሚገነባ ነዉ የጠፋዉ 😂😂😂

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 4 месяца назад

    ጥሩ መረጃነው ቤተሰብ እንሁን ደምሩኝ