የገና በዓል በነገረ መለኮት አጥኝዎች ዕይታ | ሕንጸት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
    ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
    ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
    ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Комментарии • 18

  • @gashawgaredew5618
    @gashawgaredew5618 9 месяцев назад

    Beloved, God bless you! "አማኑኤል"

  • @AmexDend
    @AmexDend 9 месяцев назад

    ❤❤ - ብሩካን። ተባረኩ።

  • @KibruYohannes
    @KibruYohannes 9 месяцев назад

    God bless you

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod 9 месяцев назад

    የእውነት ብሩካን ናችሁ!!!😍😍😍
    በግርግም የተጠቀለለውን ህፃን ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዲህም በእናንተ ሁኔታ ስለ ገለጠልን፤የጸጋው ክብር የተመሰገኘ ይሁን!!!❤🙏

  • @Ariel_Esther
    @Ariel_Esther 9 месяцев назад

    ደስ የሚል ውይይት።
    ነገር ግን የነገረ መለኮት አጥኚዎች እንደመሆናችሁ
    -በመካከላችሁ ጥያቄ እያነሳ የሚያወያይ ጋዘጠኛ አልያም ጠያቂ ቢኖር
    -በዓሉ ላይ ትኩረት አድርጋችሁ ብታወሩበት(የገናን በዓል ታሪክ፣ Chrismass፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት የትውልድ ዘመን መች ነው?፣ ምን ያገናኛቸዋል፣ ልዩነትስ አላቸው...)
    -...እንደዚህ ከሆነስ እንደ ወንጌል አማኞች በዓሉን እንዴት ልናከብር ይገባል?
    -ይሄንን እና እነዚህን የመሰሉ ጥያቄዎች እያነሳችሁ ተወያይታችሁበት እንደሆነ ከቅዱሳት መጻሕፍት እና ከታሪክ አንጻር ብዙ እንማር ነበር። ከዚህ አንጻር ለ'ፋሲካ' እንጠብቃችኋለን። 🤗🥰
    ፀጋ ይብዛላቹ🙏🏽❤️

  • @mandefrokebede2374
    @mandefrokebede2374 9 месяцев назад

    Insightful ❤❤❤ bless you More!

  • @emnetabayele163
    @emnetabayele163 9 месяцев назад

    Tebareku

  • @degagaadimasu5131
    @degagaadimasu5131 9 месяцев назад +1

    😍😍😍

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 9 месяцев назад

    Great!! Be blessed❤❤❤❤❤❤❤

  • @degefasedoro8706
    @degefasedoro8706 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ግን በዓሉ ስሙ ገና ነው? መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም እኮ

    • @AmexDend
      @AmexDend 9 месяцев назад

      “ገና” ማለት ምን ማለት ነው?
      - የጌታ ትንሣኤ “ፋሲካ” መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

    • @yewubdargebeyehu6794
      @yewubdargebeyehu6794 9 месяцев назад

      ልክ ነህ ወንድሜ
      የገና ባአል አይደለም አባካችሁ ስሙን አናስተካክል

    • @AmexDend
      @AmexDend 9 месяцев назад

      @@yewubdargebeyehu6794 ምን እንበለው? /ገና የሚለው ቃል ትርጉም ምንድነው?

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 9 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ ይህ ቀን ጌታ የተወለደበት ነው ወይ?

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 9 месяцев назад

      አይደለም እኔም አልስማማም❤

    • @AmexDend
      @AmexDend 9 месяцев назад

      - ላይሆን ይችላል (አይደለም ለማለትም ማስረጃ የለንም) - ጥያቄው የጌታን ልደት በአንድ ቀን መታሰቢያ አድርጎ ማክበሩ ሰሕተቱ ወይም ችግሩ ምንድነው?

  • @lngl2786
    @lngl2786 9 месяцев назад

    Shame on you. Why you're talking about pointless issues? Please go and read wickpedia to understand the origin of Christmas. At least mitimerameru, timesilugn neber. "Metsihafu zim kale qesum zim" Pawlos Fekadu.

    • @AmexDend
      @AmexDend 9 месяцев назад

      😂😂 - why you comment if it is pointless? It is very crucial to me; and I love it.