Mekoya - Jeffrey Epstein ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን በእሸቴ አሰፋ Eshete Asseafa
HTML-код
- Опубликовано: 2 фев 2024
- #Mekoya #JeffreyEpstein #EsheteAssefa
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RUclips: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz Развлечения
ያንተን ፕሮግራም ስሰማ ቤተ-መፅሐፍ የገባሁ ይመስለኛል። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
Don't think like that rather be careful what you consume
"እሸቴ የማትደገም ሰው you are number one "
እሽቴ አሰፋ ከሆነ 24 ሰአት ያለ ድካም እሰማዋለው እድሜና ጤና ለእሽቴ ኣሰፋ።
Don't think like that rather be careful what you consume
@@biniamtezera8539 I don't think I said anything bad
Qs
እንደ እሸቴ በጉጉት ጠብቄው እምሰማው ፕሮግራም የለም እሚገርመው ደሞ 5አመት አለፈኝ የእሸቴን እና የአብዱልሰመድ መሐመድን ሳሎን ቲዩብን መስማት ከጀመርኩ ሙሉ ለሊት ያለ እንቅልፍ ሊነጋ ሁላ ይችላል 🥰🥰🥰🥰 በርታልን እሼ ሰይፉ ላይ በአካል ባይህ ደሞ ደስታዬ
ምርጥ ጋዜጠኛ
እድሜ ሰጥቶኽ የእነ አብይን ወንብድና እና ወንጀል እምትተርክልን ያድርግኽ
የሬድዮው አምልጦኝ ተናድጄ ነበር አሁን ዘና ብዬ ልስማህ
በሀሳብ ሰኘመን በጉጉት የሚደመጥ ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ ተራኪ ጋዜጠኛ ተወዳጅ ነህ በርታ
እሸቴ።ግምባርህ ላይ እሙዋ።ምርጥ ጋዜጠኛ።የእውቀት ሰው።የኛ ስለሆንክ እድለኞች ነን።እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን !
ዋው እሸቴ የራስህ ፔጅ የለህም ሁሌ እድናገኝህ 🙏🙏🙏🙏
እሸቴ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ ክብረት ይስጥልን ። አንተን ስሰማ ኢትዮፎረሞች ትዝ ይሉኛል ። ኢትዮፎረምን ስሰማ እሸቴ አሰፋ ትዝ ይለኛል ፣ ወይ መመሳሰል ። ኢትዮጵያ ዬ ኩሪ የኔ ዉድ ። ዉድና ድንቅ ልጆች አሉሽና ።
በጣም በጉጉት ነው ምሰማክ በርታልኝ ወንድሜ
King mekoya eshete
Awo esun btaworu yishalal. Yegnawochun gedayochma man defar new yemizegbachewu
King of King mokoya eshete
You’re getting into “conspiracy “ theories and I love it 😻
እሸቴ እንደአሁኑ ቴክኖሎጂ በልሰፋበት ግዜ በሬድዮ መዝናኛ አደምጥህ ነበር በእውነት አለምን ነው ያስቃኘኸን እናመሰግናለን
እሸቴ በዚህ መረዋ ድምፅህ ስለ Viking people ታሪክ አስደምጠን::
Why not change to novels pls its Historical...am Ready to support
Thanks Dr.brther....
በጉጉት የምጠብቀው መቆያ እና እሸቴ አሠፋ እጅግ ደስ በሚል ለዛ ባለው ድምፅ መሳጭ ታሪክ አስተማሪ በእውነቱ ።
እሸቴ ሰላምህ ይብዛ
Amesegenalehu
ተናፈቀህ ነበረ ❤
እሸቴ በመላው ሚዲያዎች ያጣነውን ይዘት ( Contents ) እያቀረn መሆኑን እንዳለ ሸገር fm እና መስግና ለን
Ye ewenet teraki meret teraki esheta assefa big respect
በርቱ አብሶ የመግቢያው ድምፅ
Legend Eshata assefa 🫶🏾
Tanx eshete asefa
ጋሽ እሸቴ አላህ ያቆይልን የምር ሀያ አራት ሰአት በሰማህ የማልሰለችህ ሰው ነህ
Betam new yemnwodeh
Dgami yekerebe program meselegn 🤔🤔🤔
❤❤❤👍👍
❤
Leza yalew
Hey mokai wicked 😢😢
እሽቴ❤
እሸቴ አሰፋ ማለት የሀአገራችን እንቁ ሀበት ነው እሸቴ አሰፋ ላገራችን ማወቅ ያለበን በአለም ያለውን እውቅ ሰውችን እና የአለም ወንጀለኛን በማቀረብ አንደናውቅ ያደረገን እሸቴ እግዛቤር እድሚን ጤናእመኝልሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
Media ethics yelewm endi sheger mekoya ? Hulum weri ayweram
Malet?
እኔ እና 5 ጓደኞቼ አየተላላክን የምናዳምጥክ ከህዛም የምናወራበትን ስራ የምትሰራ ትልቅ ሰው እናመሰግናለን የማናቀውን ስለምታሳውቀን።
ይሄ እርጉም እስራኤላዊ እደሆነ ገምቼ ነበር ተንኮል የአይሁዶች ስለሆነ
Average people tetekemew yesew beti yafersul 😂😂
ሁልጊዜ ቁርስ ትበላለህ ❌
ሁልጊዜ ጋሽ እሸቴን ታዳምጣለህ ✅
አይ አንቺ አለም አሉ አባባ ተስፋዬ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
አይ ከንቱ አለም፣ወንጀለኛው በሌላ ወንጀለኛ ተበልቶ ተረሳ ማለት ነው፣ በአሜሪከ መሆኑሸደግሞ ይገርማል፣እሸቴ አሰፋ እምነት ብሄር የማይነካ ጀግና ጋዜጠኛ
ትረካው ከዝህ በፊት በዝሁ ቻናል ቀርቧል። ይሄ ድጋሚ ነው።
Good vlog but butchering his name sounds like giving him another pass within hell
ጄፍሪ ኤፒስተን የተገዴለው በትራንፕ ትእዛዝ ነው ይባላል
ኤፕስተንን ትራምፕ ነው ያስገደለው ይባላል
Fake death ነውም ይባላል:: ኤፕስተን ኑሮው ደብሮት 😅 የባለ ስልጣንን ቅሌት ሊያጋልጣቸው ነበር ቀድመውት ሞተ ብለው አስነገሩ ነው እየተባለ ያለው
@@ET-cw8rohe is Mossad agent
ሞቷል ብለህ ነው ወደ እስራኤል ሄዶ መኖር ጀምሮ ይሆናል።
ሥታቀርብ ቀስ ብትል
ስለ ጄፍሪ የተሟላ መረጃ አላቀረባቹም፤ ጄፍሪ ፒዶፋይል ነበር ያ ማለት በጣም ህፃናቶችን ነበር የሚደፍረው በ3 በ4 ከዛም በታች ያሉ ህፃናትን ስለሱ ዊክሊክስ(ጁሊያን አሳንጅ) ያጋለጠውን መረጃ እዩ እና ደሞ ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንድ ህፃናትንም ነበር የሚደፍረው
ድሮም ሀብታም ውሻ ነው
እንደ ማህበረሰብ ከእንደዚህ አይነት ትርጉም የለሽ ታሪኮች ምን እንጠቀማለን? ይዘቱ ህብረተሰቡን የሚገነባ አይደለም፣ በተጨማሪም ጉዳዩ በከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኝባት ሀገር ጉዳይ አይደለም።
ምን ላይ ነው ትርጉም የለሽነቱ? እንደዚህ ዓይነት ሰዎች በእኛስ አገር የሉም? ዋናው የዚህ ታሪክ መልዕክት እኮ የትኛውም ክፉና ነውረኛ ተግባር ጊዜ ይፈጅ ይሆናል እንጂ መጋለጡና ፈጻሚዎቹም የእጃቸውን ማግኘታቸው አይቀርም ነው። ጫፍ ይዘን ለትችት አንሩጥ እንጂ?