“ኢትዮጵያዊያን የታሪክ መልስ ከመፈለግ ይልቅ፤ በታሪክ ጥያቄዎቻችን ላይ እናተኩር፡፡”ፈላስፋ መሀመድ አሊ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 30

  • @user-zj2jl6fc8r
    @user-zj2jl6fc8r 3 года назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ምሁር ነህ !!! ብዙ የአእምሮ ሽባወች ከሚፈጠሩ አንተ ሺ ሁነህ ብትፈጠር ሀገራችን ታድግ ነበር ።እንደ አንድ ሰው ሳይሆን እንደ አለም ነው የምታስበው እምሮህ እራሱ አለም ነዉ ማለት በጣም ሰፊ እውቀት አለህ

  • @girumkassa2544
    @girumkassa2544 4 года назад +10

    ይችን ሃገር እንዲህ ለበሠሉ ወጣቶች እናሥረክብና ዝባዝንኬዎች ከመድረክ ዕንዉረድ የምንለዉ ለዚህ ነዉ ።
    ወደድንም ጠላንም የሚሆነዉ ይሄዉ ነዉ ።

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 года назад +3

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርልህ

  • @user-vt1dk8it3o
    @user-vt1dk8it3o 4 года назад +8

    ማሽአላህ ማሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @hanamarkos5225
    @hanamarkos5225 3 года назад +1

    Egziabher ytshale ewket tena ysteh 🙏

  • @whosafe
    @whosafe 4 года назад +6

    Nice explanation

  • @user-xu7ny7di2i
    @user-xu7ny7di2i 4 года назад +7

    ሰላም ለኢትዬ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለነሳት ሚስኪን ኢትዬ የእውነት ሀገሬ ለመግባት ሳስብ ያስጨንቀኛል ሰው እንደ በሬ የሚታረድበት ያሳዝናል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት አስር አመቴ

    • @adamhefezo5223
      @adamhefezo5223 4 года назад +1

      ሁሌ አድናቂህ ነኝ
      ስለአደዋ ታላቅነት በምገባ አስረድተሃል። ይገርማል ወንድሜ አደዋ በታርክ ብቻ ሳሆን በተግበርም እንደእምነት መምላክ ነበረብን ግን መቼ ታደልን?
      ወንድሜ ሌላ ፍፁም የረሰን እስከአሁን የአለም እንቆቅሊሽ የሆነው እኛ ግን የረስነው የየመኑ ጦርነት ነው። የመትሸነፈውን እስራኤልን አሸንፈናል። አንበሳ ዘእምነ ነገዳን ድል አድርገነው ሞኣ አንበስ ዘእምነነገደ ይሁዳ ነበርን። አለም እስከአሁን ይደብቁታል ኢትዮጵያኖች ወጣቱ ቀርታው ሸማግለዎችም በላታርክ ፀሃፍም ታርኩን ተረት አድርጋውታል። ግን እውነት ነው። የሙስልም መፈጠርም ምክንያት የሆነው ይህ ነው። ኢስራኤልም በአንድ አምላክ ድል ሆኛላሁ የለችውም ይህንኑ ነበር። ግን ኢትዮጵያ ብሎ ለመጥራት አለም የኢትዮጵያን ስም ይፈሩታል።

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад

      Yeat ager new yaleshu

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад

      ME 0l S0😭😭😭😭😭

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 4 года назад +3

    Absolutely brilliant....this man should be left alone inside a major library. Very proud of this man that I'm from the same country he is from, ...and hope I meet him and listen to his thought provoking lecture.

  • @muhammedmame4526
    @muhammedmame4526 2 года назад

    ተምረን ያገኘነውን እውቀት ሳንቆጥብ ለሀገር ልማት ማዋል አለብን። ከመጥፎ ተግባር ራሳችንን መጠበቅ አለብን። መላው ህዝብ መሠረታዊ ፍላጎቱን እንድያሟላ ተግተን መሰራት አለብን። ከደባል ሱስ መላቀቅ አለብን። ሙሰናን እና ምቀኝነት መፋለም አለብን። ሰንፍንና ዳተኝነትን ማሰወገድ አለብን።
    ከላይ የተጠቀሱትን በጎ ተግባራት የሀገራችን ህዝቦች ተግባራዊ ካደረጉ ያሉብን ግዙፍ ችግሮች ተወግዶ በሰላምና የተደላደለ ህይዎት መኖር እንችላለን።

  • @aladin1623
    @aladin1623 4 года назад +12

    መሀመድ አሊ (ቡርሃን አዲስ) ኸረ ይሄን ሰው ከልብ አድምጥ ወገኔ።

  • @yunusyasin9582
    @yunusyasin9582 3 года назад

    አላህ ይጠብቅህ...እረጅም ዕድሜም ይስጥህ።ዐንተ ጥሩ ሞዴል ነህ።

  • @surafaltadi6396
    @surafaltadi6396 4 года назад +6

    ማሜ በርታ

  • @fethuddinadem3514
    @fethuddinadem3514 3 года назад +2

    ለዘመኑ የሚመጥን አንደበተርቱእ ፍትሀዊ ሰው

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 3 года назад

    ክብር 👌

  • @tarikbelaye2847
    @tarikbelaye2847 4 года назад +6

    ምንአለበት ባያቆም ?????

  • @kachaw3779
    @kachaw3779 3 года назад +1

    ምን ብየው ልግለፅ ቃላት አጣሁለት

  • @dejentadele8635
    @dejentadele8635 3 года назад

    reasonable man

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara 3 года назад +1

    ቡርሃን ትልቅ ፈላስፋ

  • @rozaberhanu1604
    @rozaberhanu1604 3 года назад

    እሰይ የልቤን የሚነገር ኢትዮትጵያው ተገኘ

  • @MultiAwila
    @MultiAwila 3 года назад

    ማሜ ❤❤❤

  • @fikadualemayehu323
    @fikadualemayehu323 2 года назад

    ይችን ነጮች ወጉን ያልካት የሴም የበላይነት የምታደንቅውን ዛጉዌ ዳይናስቲን illegitimate አድርጎ ስልጣን ለመቀማት በእኛም ሀገር አልተጠቀምን ወይ? why always externalize

  • @user-if3lp9jg2x
    @user-if3lp9jg2x 3 года назад +1

    ቁራአን በቂ ነው ሁሉም የሰው ህወት ማናሻ መድራሻ አሰቀምጧል እሱን አሰታንትና አሰሰተማሪ አጉል የራስ ፈለሰፈነት ከአሏህ የጣላላል ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 года назад +4

    Adwa se bal eko,, weyane Tigren mamogesachn yemeslewal !! kkkkkkkkk
    Adwan yeminakebrew Jegnoch Abatochachn ,,Talyanin yanberekekut,, yawaredut
    Talyanin Dil yaderekubet bota silehone bicha new !!!!
    Tigren Linawedis aydelem !!!
    dd

  • @abrarahmed-es7jt
    @abrarahmed-es7jt 2 года назад

    መስማት ካለባችሁ ጆሮ ወይም የ ልብ ጆሮ ያላችሁ እሄን ሰው ብቻ ስሙ ያዳም ዘር

  • @abdurohmanhaile8890
    @abdurohmanhaile8890 3 года назад

    Mame yedssiw