# አረብ ሀገር እየሰሩ በየወሩ ደመወዛቸውን# ለወንድ ለሚልኩ እና ማዳም በነፃ ነው ወይ# የምታሰራሽ ላላችሁኝ ልጆች መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 414

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube  5 лет назад +5

    *ሰላም ውዶች የምር ይከብዳል ላባችሁን ጠብ አድርጋችሁ በሰው ሀገር እየተንከራተታችሁ ብራችሁን ለወንድ አትገብሩ*

    • @Hh-lo8gd
      @Hh-lo8gd 5 лет назад

      Melshiln

    • @eritree9794
      @eritree9794 5 лет назад

      ወንድ ይሁን ሴት እውነትኛም ይሁን ሌባ መጠየቅ መብቱን ነው ። የሚሰጠውን ሰው እሺና እምቢ ለማለት መብት አለው። በፌስ ቡክ ካሜራ ከፍታ እራቁቷ ሆና እሱ በዛ እየቀዳ ተመልሶ የተቀዳው ሙቪ ለእርሷን ይሸጥላታልና ማልቀሱን እንሰማለና በዚህ ሁኔታ ማን ነው በደለኛው ?

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  5 лет назад

      @@eritree9794 ጥፋተኛው ሴቱ ነው እንደት ራቆት ፎቶ ትልካለች የሰው ልጅ ተቀያያሪ ነው አንድ ቀን ብር ሳትልክለት ስትቀር በላከችለት እርቃን ፎቶ ብር እንድትከፍለው ያደርጋታል ቱ ሞት ይሻላል

    • @fatmadsunderstated171
      @fatmadsunderstated171 5 лет назад

      ብጥምክብድንው

  • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ

    ልክ ነሽ ማማዬ ደግሞ ለ fb ለተዋወቅሁት ወንድ እንኳን ብር ልልክለት ቀርቶ በቀጥታም አልደውልለት በመዳም ዋይፋይ ካልሆነ በቀር በርግጥ የአሁን ወንዶች ከፍቅር ይልቅ ብር ነው የሚበልጥባቸው ስንት መጥፎ ባለበት ስንት ጥሩም አለ ሁሉንም ወንዶች መውቀስ አይቻልም ግን የሚሸውዱ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 5 лет назад +11

    በፈሱም አልስቅ ለወድ ብር እስኪ ተይኝ ወር ሞላይ አልሞላይ እያልኩኝ ላቀምስ ለምየ ብቻ እስኪ እደኔ ለናቱ ብቻ የሚልክ እናቱን የሚወድ አባቱን

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 лет назад +5

    ልክ ነሽ ማር እኔ እንኩዋን አልሸወድም ግን ብዙ ልጆች ይሸወዳልሉ ብቻ ልቦና ይስጣቸው መልክትሽ አሪፍ ነው በርች ማር

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 лет назад +20

    ልክ ነሽ መርዝ ይሁንባቸው የሴትን ገንዘብ ቁጭ ብለው ሚጠብቁ

    • @ddggxh1522
      @ddggxh1522 5 лет назад +1

      ልክነሺእህትበጣምያምራልግንእስላምትመስይኛለሺምክርሺደስይላልፊትሺንአደባባይአታውጪውክይቅርታጋርወዶችምንያድርጉሴቶቹነቸውየመጡትለስራእጂወድፋለጋነውልክነሺ

    • @mathewsanjose6464
      @mathewsanjose6464 5 лет назад

      ማሽአለህ አለሀ ያጨሚሪልሽ ትክክልነሽ

    • @gezietsegayetafachi1684
      @gezietsegayetafachi1684 5 лет назад

      Zabinat Zubaida እረ ሲአቀለበልብሽ ልከሽ

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 5 лет назад +3

    ትክክል ነሺ እህቴ እኛነን ጥፋተኞቹ ተመቸሺኝ ቀጥይበት ጥሩ ትምረት ነው ያረብ ሀገረ ሴት ለትዳረ አትሆኑም እያሉ ነው አዳድ ሴቶቺ አላህ ልቦና ይሥጣቸው ወላሂ

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 лет назад +1

    ጎበዝ ቲጂዬ በርቺ ...ቆጠራው ላይ 1ኛ💸💸💸

  • @ያረቢሶብርስጠኝ
    @ያረቢሶብርስጠኝ 5 лет назад +4

    እኔ እየፈጉ ነው የምስራ ሴት መቼም እንካን ለወንድ ለቤተሰብ ግድ መረዳት ስላለብ የምረዳው እንጂ ለወንዶ አትልክም ወገቤ ቁምጥ እስከምል ሰርቼ ወሩም ወግድ ደርሶ ስጠይቅ ቆይ እየተባልኩኝ እዴት ለወንድ ይላካል ጤነኛ አይመስለኙም የሚልኩት ሴቶች

  • @abebechyimenu8819
    @abebechyimenu8819 5 лет назад +3

    በትክክል እህቴ በጣም ነው የምናመሰግን

  • @بنتابيي-ض7ظ
    @بنتابيي-ض7ظ 4 года назад

    እወነትሽን ብለሻል ከኔጋር ከፎቅ ታች ብሎ እደሰራ አፉን ሞልቶ 60000ሽ 70000ሽ ላኪልኝ ሢል ትንሽ አለመፈሩ መልሱ ሠባሽ በሽታ ይላክብህነወ በማል ያለበት አድሰው ባጠፋው ሁላችንም ነው የመነሠደበው እህቴ ጥሩ መለክትነው ቀጥይበት

  • @ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ

    እውነትሽን ነው እህት ግን አሁን ሁሉም እየነቃባቸው ነው ወዶችን አንዳንድ እህቶች ግን አሉ አሁንም ለሴትልጅ ክብር ለለላቸው ወንዶች ብር የሚልኩ ለኔም በላከልኝ ሆ

  • @ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ

    ትክክል ወላሂ እኔ በትዳረ ነበረ የመጣሁት ብዙም አልቆየን የመጣሁበትን ከፍዬ ካሁን በሆላ አልክልህም እኔን ከፈለክ ለራሥህ እየሠራህ ኑረ እኔ ብሩን በሥሜ ላረግና ቤታችንን እንሠራለን ሥለው እኔነኝ የላኩሸ በኔነው እምትልኪው አይቻልም አለኝ እግዳሥ ብረከሆነ እምትፈልገው ቻው አልደውልልህም ሥለው ብረ ላኪና ልፍታሸ አለኝ ጉድነው ሤቶችየ ተጠቀቁ

  • @asrafhaha7127
    @asrafhaha7127 5 лет назад +4

    ትክክልነሸእህታችን

  • @selamtsede5637
    @selamtsede5637 5 лет назад +1

    እኔም አንድ ልጅ አንዴ ካርድ ላኪልኝ አለ እኔም ሸም ይዞኝ እሽ ብየ ላኩለት ከዛ በሁለተኛ ላኪልኝ አለኝ መጀመርያ የላክሁለት ሳምንት አልሞላውም ስለሱ እኔ አፈርኩ ሁለተኛ ላኪልኝ ሲለኝ እሽ ብየ ላኩለት እኔ ግን ይህንን ሳደሮግ ወድጅው አይደለም ግን ሰው ከፋኝ ሲል አልወድም ለዛ ነበር ትንሽ ቆየት ብሎማ ከ ሺ ቤት ይገባል ማለት ነው ለማንኝውም እህቴ ሰለምክርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ እሙየ።

  • @fafizuzutube7522
    @fafizuzutube7522 2 года назад

    በርቺ አሏህ ገንዘብሺን በረካ ያድርግልሽ ማማየ

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 5 лет назад +10

    ማር አሪፍ ነው ሀቢበቲ

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 5 лет назад

    ትክክክልነሽ እህቴ ጎበዝ እኔኳ የብር ሣይሆን የፍቅርን ባልነው የብር ባሎችዬ ሴትእህቶቻችን አታሰቃዪ ከሴት አይደል የተወለድክ ሴት እህትየለህም 🙄ሲቀጥል ወንዶች በከፌል ዋሾ ናቸው ቢጠየቁ የማይዋሹት ነገር ሰልክቁጥራቸውንና ወንድ መሆናቸውንነው እንደህሰል ጥሩዎቹ ጥሩናቹ እናተን ይደለም እሽ ይመቻቹከተመቻቹ ላይክ አጋጩኝ 😛😂

  • @fatmihal2953
    @fatmihal2953 5 лет назад +8

    ውይእህት ሂጃብሽ ብቻ ይመክራል ላስተዋለ እናም ሀሣብሽ በጣም ትክክልነሽ

  • @TGWollotube
    @TGWollotube 5 лет назад +15

    * የምር ምርጥ ልጅ አደነቅኩሽ አፈር ይብላ የስንቱን ሂወት ያበላሹ አጭበርባሪ ወንዶች ከአረብ ሀገር በሚላክላቸው ብር ሌላ ሚስት ያገባል ቤት ይሰራል ሁሉን ነገር ካሟላ በህዋላ የት አውቄሽ ይልሻል ሴቶች ደግሞ ለምን ሲነገራችሁ አትሰሙም ምንነቱን ሳታውቁ ገና ወደድኩሽ ስላላችሁ ብቻ ብር የምትልኩት ለምንድን ነው ሀሀሀ ካልተላከለት ደግሞ አትወጅኝም አይደል ይልሻላ በቂቤ ምላሱ አላህ ይስቱር ወላ*

    • @زيد-ظ7ب
      @زيد-ظ7ب 5 лет назад

      ክክክ

    • @manimod2888
      @manimod2888 5 лет назад +1

      ተመቸሽኝ ውደዘፈንሽድጋይብእኔስእግለእነውእምለውአፉንእያለሳለሰመብላትቀረበይልኝቀሽትነሽስነኝይመችሽ

    • @TGWollotube
      @TGWollotube 5 лет назад

      @@manimod2888 thanks

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 лет назад

      ሲጀመር ብር እሚጠይቀኛ እና እራቁትሺን ፎቶ ተነስተሺ ላኪልኛ የሚለኛ ወንድ አልለውም እናም አደለም ለትዳር ላዳር አለመኛውም ሺ አመት ቁሜ ብቀር ይሻለኛን ቱቱ ለኔ ከሴት ልጅ ብር እሚጠይቅ ወንድ አይደለም

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 лет назад

      እይ ወላ

  • @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
    @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ 5 лет назад

    እረ ጥንቅር ይበል እኔ ተስቃይቼ ስረቼ ልልክ ነው አባቴ መሬት አዱኖች ሽጦ ልኮኝ ላመዳም ወንድ ገደል ይግባ አልሀንዱሊላህ እኔ 3አመቴ አንድም ቀን ብር ብሎ ጠይቆኝ አያቅም ከጠየገኝም እደ እዙባላ ነው የምጥለው

  • @ياالله-و6ز5د
    @ياالله-و6ز5د 5 лет назад

    በፊት እኔ የሆነ ልጅ ጋር አወራሁና እሚቀራው ኪታብ ነው ፀባዩም ጥሩ ይመስላል ግን አላመንኩትም ስንት አመት ሰራሽ ማለት አመጣ የኪታብ መግዣ ላኪልኝ ለመስጂድ ነይች አለ አልክም አልኩት ሶስት ቀን ጠፋና አሞኝ ነው አስም አለብኝ ለመንገር ፈርቸሽ ነው አለ አይዞህ አላህ ያድንህ አልኩት
    መጨረሻ ስንነቃቃ በቃ አልሆንሽም ብሎ ጥሎ ሄደ መጀመሪያ ስለነቃሁ ምንም አለ መሰለኝ
    ግን ማንኛው ሰው እንደሚታመን ይከብዳል ፈጣሪ ይርዳን
    አሁን ግን የፈለገ ቢሆን እንኳን ማፍቀር ባልሆነ ወሬ ጊዜን አላባክንም
    ተጠንቀቁ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  5 лет назад

      ሀሀሀ ሊበላ ነበር ተነቃበት

  • @zayracruz2905
    @zayracruz2905 5 лет назад +4

    ወይ የኔቆንጆ ይመችሽ መቸ ስራ ፈታሁ ደሞ ለወድ ብር ብር ካለ ገደል ይግባ

  • @medimedi7518
    @medimedi7518 5 лет назад

    ትክክል ነሽ ወንድና ድመት የኔ አይባልም ያወራችሁሉ ባል ሊሆን አይችልም ቢሆንሥ ብር ሲልሽ የዛኖ ነው ከእይወታችሁ ማውጣት ደሞ ሴቶች አሰዳቢ አላችሁ ገና አወራኝ ብለሽ እዳይሽሸ የምትልኪ አለሽ እባካችሁን ልብ ግዙ የሚጠጉሽ ለብር ብቻ ትክክለኛ ወንድም አለ ሁሉም ማለቴ አይደለም አንቀበልም ሲላችሁ የምትሳደቡ ሴቾች አላችሁ ልጅታ እውነታን ነው

  • @መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ

    የኔ ሰትዮ እንኴን ስጦታ
    ልብስ እራሱ አትገዛልኝ
    ደመወዜን ስሰጥ ተኔም ያምራታል
    ሱብሀን አላህ 😭😭

  • @አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ

    አልቀረበትም እኔ ብር የሚጠይቅ ወንድ ወንድም ስለማይመስለኝ እንኳን ለመስጠት አላስበውም ፍቅርና ብር እንለይ እንጂ ሴቶችዬ ነው ወይስ ፍቅርና ብር ቦታ ተቀያየሩ ኧረ ንቁ ብረ ጠይቆ እምቢ ስትዪው የሸሸ ከሆነ ጥንቅር ይበል ምርጦች የኔ ታሪክ ብነግራቹ ትገረማላቹ ግን የማዳም ስራ እየጠራኝ ነው

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 5 лет назад +34

    ድጋይ ይብላ ደሞ ለወንድ ብሞት አልሰጥም ብር ሲጠይቀኝ ብሎክ ነው እማረገው ደሞ ለfb ወንድ

    • @zaharaamudesir2602
      @zaharaamudesir2602 5 лет назад

      ከከከከከከከከከ ጉበዝ ነሽ እንድ እኔ ነሽ አንች

    • @ያረቢሶብርስጠኝ
      @ያረቢሶብርስጠኝ 5 лет назад +1

      አረ እውነትሽ ነው እንካን ብሬን ጊዜየን አላጠፍም በወሬ ለሱ ስራ ከጨረስኩኝ ትኝት የምን መጀናደን ወንድ እዛው ሆኖ ይርሳኝ I LOVE YOU ብቸኝነት እናቴ

    • @ማሜ-ዘ9የ
      @ማሜ-ዘ9የ 5 лет назад +1

      ክክክክ ጠቀቅ ማለት ግድ ነው ማሬ ያለንበት ግዜ በጣም ያሥፈራል እህቶቺ ወላሂ ለወድ ብረ መላክ አሥፈላጊ አይደለም የስውን ልጂ ፍቅረ እጂ ብር አይገዛውም አግባኝ ብየ ብር ልልክ አላደረገውም ይሄማ እሱን ገዛሁት ማለት ነው እህቶች እንኳን ወዶቹ ሴቶቹም ጓደኛ ለጓደኛ አልተማመንም የምወዳት ጓደኛየ ያልሆነውን ነገረ ነው ብላ አገናኝቺኝ ግን አላህ እደሰው ያማያዳላው ጌታ አጋለጠው ወላሂ ብሬን ልኬ ብሆን ልቤ ተሰብሮ ነበረ ግን አልሀምዱሊላህ እህቶቸ እዛው ሀገራቺሁ ገብታቺሁ ባካል አይታቺሁ ወይም ቤተሰቡን የምታቁትን መሆን አለበት

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 5 лет назад

      እኮ ማር

  • @maneranor9348
    @maneranor9348 5 лет назад +1

    ማር እኔ ለባሌ ሁለት አመት ልካለሁ አሁን መላኬን ሳቆም አባቴን ከሰው ግን አልሀምድድላ ቤት ስለ ሰራ ቤት ተካፍያለሁ

  • @قالمااعدهالله
    @قالمااعدهالله 5 лет назад +1

    አቦ ይመችሽ ሀያቲ ዉድድድድ መልክቱ ተመቸኝ

  • @yimer3696
    @yimer3696 5 лет назад

    የጎዶየችሽን ስብስበሽነው ክክክክ ቦርሳው አበዛዙ የሠው መሆኑ ያሥታውቃል። በርች ያገሬልጅ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  5 лет назад

      በለው የዛሬ ጓደኛ አይደለም ብሩን ቪድዎ እንድትሰሪበት ሊሰጥሽ ቀርቶ በአይንሽ አያሳዩሽም ሲጀመር l dont have friend

  • @Genettube
    @Genettube 5 лет назад +5

    ስንት ሴት እህቶቻችን ተሸወዱ ብር እየላኩ አሁን ሁሉም ነቅቷል ። ብዙ እህቶች ብራቸው ጨርሰው አስረክበው ህይወታቸውን የተመሰቃቀለ አሉ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  5 лет назад

      ሳህ

    • @hejjej7857
      @hejjej7857 4 года назад

      ሳህ እኔም ተበልቸ አዉቃለሁ ለተዉኩትባሌ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 лет назад

    ትክክክክክል እህቴ መቸ ስራ ፈተሁና ለሱ እምልከው ብር እንቅልፍ እያጣሁ እረ ስንቱ እንዲህ የሆንኩ ለወንድ ለቤተሰብም እየቆየሁ ነው የምልከው

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 лет назад +3

    የብር ነገርማ ቅጠል እደቀመሠች ፍየል እኔ የሆነ ሮሞ ጀምሬ ሥሜን በደብ ሣያጠና ሥት ሆነሸ ከመጣሸ ሥት ቀረሸ ተጨምሪያለሸ ማለት ጀመረ እህ ብዬ ብሎኩን አሥታቀፍኩት ገገማ ይሆናል ብዬ ሥቀርበው ይርቃል ምጥዋ ነኝ ይላል የአፍ ተውበት ብቻ ለይምሠል 😍😍😍😅😅😅😅😅😅😅

  • @እናቴዘላለምኑሪልኝስደተኝ

    ባሌ ከዝህ የፀዲነዉ ስለብር አንድም ቀን አስቶአያዉቅም

    • @kedirseada8541
      @kedirseada8541 5 лет назад

      የኔም እይጠይቅም አልሀምዱሊላህ

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 5 лет назад +1

      የኢቲዬጲያ ባል አይደል ቤተሰብም ብር ይጠይቃል የማይመስል ነገር አትናገሩ።

    • @እናቴዘላለምኑሪልኝስደተኝ
      @እናቴዘላለምኑሪልኝስደተኝ 5 лет назад +1

      Wude Araya ሁሉም አንድነዉ ማለት አይቻልም

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 5 лет назад

      @@እናቴዘላለምኑሪልኝስደተኝ ብር የማይፈልግ የለም ላኪላቸዉና ባልሽም ቤተሰቦችሽም አንፈልግም ብለው ከመለሱልሽ እውነትም አይፈልጉም።

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 лет назад +1

      ምናለ የኔስ እንዳች ቢሆን

  • @mehlitmehlit3983
    @mehlitmehlit3983 5 лет назад

    ሻንጣው ላውርድልሽ ኣልደከመሽም 100%ልክ ነሽ እህታችን እናመሰግናለን ለወንድ እንካን ኣልክም

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk 2 года назад +1

    ቅመም ነሽ የምር በርቺ ማንንም አትስሚ 🥰🥰🥰🥰✅👍

  • @ወሎየዋየሀይቆወ
    @ወሎየዋየሀይቆወ 5 лет назад +5

    አገር ቤት ሴት አተው አደለም እኝ መላ ስላለ ነው እህቶቼ ንቁ ንቁ

  • @alshammri8429
    @alshammri8429 5 лет назад

    ወይ እታፉሪም ይነቃብኛልብለሽ እንቺያዋራሽ መስልስ ስታዋሪ ዉታም ነሽ እባክሽ ምኩሩጥሯነው እንቺንሳይሆን ያቺኛዋንእናመስግናለን

  • @sdfdsfsddsfsd6084
    @sdfdsfsddsfsd6084 5 лет назад

    Masha allah. Allah yebarkilish
    Tikikil. Wed bebir. Megzat yakilnee. Mikotrew.

  • @1122-g9d
    @1122-g9d 5 лет назад +3

    በትክክል እህታችን

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ እውነት ብለሻል በርች ::እንደእኔ ግን እንደነዚህ አይነቶቹን ከሰው ተራ አልፅፋቸውም ::ከእንሰሳ እንጅ::የሰው ልጅ ለሰው ያስባልና::

  • @elaftube8979
    @elaftube8979 5 лет назад

    ዋውው ምክርሽ የኔ ቆንጆ እኛም በሰማን የምተግብረው ያርገው

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 лет назад +20

    *ሞቼ ነው ለወንድ ብር እምልክ ጥሮ ግሮ ይብላ ስራ ፈት ሁላ*
    *ምችት ይበልሽሽ ውዴ*

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  5 лет назад

      አሜን

    • @makiyamahad1404
      @makiyamahad1404 5 лет назад

      እናዳኝካዮት በባሌምበቦሌም እናግባሽነውየሚሉት በይዘወርአድርገሽአሥቀምጭ እርግጠኛነኝቅዠቱአያሥተኛቸውም እነ አዳኙ

    • @hayathabeshawit2050
      @hayathabeshawit2050 5 лет назад

      ክክክክ እንኳን ለሡ ለወድሜኳ አልሠጥም ክክክ ኋላ ኑሮዬን ከያዝኩ ሁሉም ያገለኛል ወዶችም ባይረሥ ሁላ ይላከፍሉ

  • @eritree9794
    @eritree9794 5 лет назад +3

    ለማያውቁትን ሰው ገንዘብ መላክ የአረብ አገር ሴት ብቻ አይደለም ከአሜርካም ጭምር ሲያለቅሱ ሰምተናል ። ተደብቀው ያረገዙትን ሰው ሰብስበው ይወልዱታል ! ይላል ያገሬ ሰው ። ድሮ ያመን ነበር አሁን ግን ለምደኗል ። ገንዘብ ጠላቱን ባለቤቱን ነውና ገንዘቡን ባንክ ብያስቀምጡ ጥሩ ይመስለኛል።
    አይዟችሁ በርቱ !

    • @alimaemar1971
      @alimaemar1971 5 лет назад

      Kkkkkkk

    • @eritree9794
      @eritree9794 5 лет назад

      @@alimaemar1971የአንዱ ሀዘን ላንዱ ደስታ ነው ሳቅልኝ እስከ አንዱ ጀሮሽ ላይ ሹክ እሚልሽ !

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 2 года назад

    ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ የትጠፈሽበሰላምነወይእንወድሻለን

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 лет назад +17

    ገንዘብ ላይየሚያተኩር ወንድ ከሆነ ከመጀመርያው በቀይ ካርድ ማሰናበት ነው ::

  • @fathumazaid4624
    @fathumazaid4624 5 лет назад

    ግን እህቶች ጥያቄአለኝ ማለት በትዳር የመጣነው እሳእደት እንሆናለን ማለት ቤት ለመስራትየፈለግን እደት ነው ነገሩ እህህህ መቃጠል

  • @SalamSalam-ib4hh
    @SalamSalam-ib4hh 5 лет назад

    በጥቁር ኪስ ቀርቶ በአይሱዚ አምጥተው ቢከፍሉኝም ለወንድ አልሰጥም ስንት መረዳት ያለበት ሰው አለ ብሩ ካለኝ ምን ሞኝ ያረብ ሀገር ሴት የምንባለው ንግግር እራሱ ያመኛል ሁላችንም መሰደባችን ባንድ ላይ ግን አላህ ልብ ይስጠን

  • @mayrammad329
    @mayrammad329 5 лет назад

    እህታችን በጣም ትክክል ነሽ

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад +1

    Arif Melikt Alew Berchi tgye👏👏

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 лет назад +16

    በርች ማም አቤት ምክርሸን ሥወደው ደሞ ለወዶች እነሡ የዋህኮ ናቸው በቀን 15ሤት ያፈቅራሉ ጨጓራ ነው የሚልጡ 😂😂😂😂😂😂

    • @sadaethiopia8731
      @sadaethiopia8731 5 лет назад

      ክክክ ሣህ

    • @mada4429
      @mada4429 5 лет назад

      ማሻልእህታችን አላማሺ ጥሩነው ትክክክክል ነሺ አቦ ይመችሺሺ

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 лет назад +3

    ስወድሽ ማማየ ጎበዝ አሪፍ ምክር ነው የሰጠሽን ሼር ሼር ብር ለሚልኩ ሴቶች 🙆😝🙈

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 лет назад +3

    ሞቸ ነው ቆሜ ብር ለወንድ የምሰጠው ቱቱ ሞት ይሻለኛል በብር የተገዛ ፍቅር አይቆይም ሲጀመር

  • @سعدحسنسعد-م5س
    @سعدحسنسعد-م5س 5 лет назад +5

    ምርጥ ልጅ ምርጥ መልዕድት ቅመም

  • @naemamalik7605
    @naemamalik7605 5 лет назад

    ትክክል ነሽ የኔ ልዩ ከልብ ውድድድድ የኔውድ እህት

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 года назад +1

    Yene. Konjo. Ewunet. Newu. Yetenageleshewu. Egizabher. Yibalekeshe. Marr. Love✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️

  • @rahmahr9634
    @rahmahr9634 5 лет назад

    አረ እህቴ ማሻአላ በጣም አስተማር ነው የሳኡዲን ወድ ተይው ድጋይ ይብላና ብር ይላል

  • @jawaheralsuwaidi856
    @jawaheralsuwaidi856 5 лет назад +4

    አችልጂ እዉነትሽን ነዉ ወይሥ ኮቢ ነዉ መሻላህ

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 5 лет назад +1

    እኔ ተሸዉጇለዉ ግን በግዜ ነቃዉበት እናመሠግናለን እህት

  • @ፈተወከልአለሏ
    @ፈተወከልአለሏ 5 лет назад +6

    ግን ለወንድ ብር የምትልኩ ጤነኛ ናችሁ ??? ደሞ አያፍሩም ሚድያ ላይ መተው እደዝህ ተበላን ይላሉ ወደሽ ከላክሽለት ምን ይጠበስ??

    • @hugojumbo6658
      @hugojumbo6658 5 лет назад +1

      ቁርአን quran tube አመሠግናለሁ ልኮምት የነበረውን ጥያቄ ነው የጠየቅሽው ቆይ አረብ ሀገር የምሰደዱ ሴቶች ትምህርት አልተማሩም ማለት ነው እንደት ነው ነገሩ ? ለምንድነው የምሸወዱት?

  • @እግዛአብሔርታላቂነውጽላ

    እህታቺን እናመሰግናለን እኔሊሞት ነው ብሉንይ ይሞት እንጂ አንድ dድራሃምድራሃም አልክም

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 года назад +1

    በትክክል ነው👍👍👍

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 10 месяцев назад

    ሰዉዲ ብራብዙ ነዉ የሚክፉሉትማሬ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 лет назад

    ትክክል አሪፍ ምክር ነው ቲጂ

  • @እግዛቢሄርይመስገን
    @እግዛቢሄርይመስገን 5 лет назад +1

    ትክክል ነሽ ማሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @aminahussen2928
    @aminahussen2928 5 лет назад

    አወ ልክ ነሽ እህት ሲጀመር ብር ፈልጎ የመጣ ወንድ መጨረሻው አያምርም መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ ግን ብር ነው ወይንስ ኮፒ ማለቴ እኔ 8 አመቴ ግን አላስቀምጥም አለቱል ነው የምልከው

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 лет назад +1

    እህት እናመሠግናለን ለምክርሺ እኔ የመጀመሪየ ነው ሣይሺ ግን ብርሺን የባክ ቡክ ካለሺ ወይም አባት እናት አሥገቢው አርቦች አይታመኑም ካዩት በብድር ይጀምሩታል

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ሲጀመር ስደት ሆኛ ወድ ትዝም አይለኝ በተለይ ለዘበኑ ወድ እስልኪ ላይም የወድ ስልክ አላስቀምጥብ

  • @rimo5924
    @rimo5924 5 лет назад +4

    ሼር ብር ለሚልኩ 😛😜

  • @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ

    እኔስ አንድ ልጂ ጀንጂኚ ብር ላኪልኝ አለኝ ብሎክ አርኩት ከዛ ወድህ አልጀናጀንም ሴቶችየ እዳትሽወዱ ንቁ እኔም ንቅት ብየባቸዋለሁ

    • @ياالله-و6ز5د
      @ياالله-و6ز5د 5 лет назад +1

      ትክክል መጠንቀቅ ያስፈልጋል ገና ስለራሳችን ተዋውቀን ሳንጨርስ ስንት አመት ሰራሽ ስንት ብር አለሽ ይላሉ ደግሞ ምክንያት ይፈልጋሉ ወይ ስልኬ ተበላሸ ወይ አሞኝ መታከሚያ የለኝ ይላሉ
      ወላሒ ንቁባቸው እህቶቸ

  • @meditube9826
    @meditube9826 5 лет назад

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውድ የኢትዮ ልጆች

  • @aminaqalbesa3929
    @aminaqalbesa3929 5 лет назад

    እዉነትሽ ነዉ እህቴ 💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙😙😙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 лет назад +4

    እእእእ ቲጂየ አሳቅሽኝ ወንድም በብር መግዛት

    • @eritree9794
      @eritree9794 5 лет назад +1

      አቤት እናንተ ስትሰባሰቡ ስለ ወንድ ያላችሁ ሀሳብ ! እስከዝህ ርካሽ ነን ?

    • @Hafea-ec5ev
      @Hafea-ec5ev 5 лет назад

      አዋእናተአፈርቡሉ

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 лет назад

    ግን ይሁሉ የስንት አመት ደመወዚሺ ነው እኔማ ሻንጣየ ብር አያበርክትም ልክ ተቀብየ ሶስት ቀን ሳይሆነው ብን ብን ብሎ ያልቃል

  • @reemalhosani3518
    @reemalhosani3518 5 лет назад +2

    ትክክል

    • @fikeryemululije3200
      @fikeryemululije3200 5 лет назад

      ኸረ ደቼአይበላም እኔ ለፍቼ ለወድ ብር ምልከው ክክክክክ

  • @hawuletyoutube9204
    @hawuletyoutube9204 2 года назад

    ባህሪን ነሽ እዴ ማማ

  • @setrabutajralije3617
    @setrabutajralije3617 5 лет назад

    ትክክል:ጎበዝ:አላህ'ይይባቸው

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 5 лет назад +2

    ቆጂዬ ባክክፈች ጎበዝበርች

  • @allahbekiyenew5024
    @allahbekiyenew5024 5 лет назад

    እህ የኔ ውድ ትክክል ነሽ

  • @fawzyahmozmel883
    @fawzyahmozmel883 5 лет назад

    ብር ለወድ አረ ብርርርር ይበል እኔ ሚስኪን አባትና እናቴን ነው ምረዳው እካን ለወድ ለራሴም ምጠቀም ነገር የለም እካን ለወድ የቤተሰቤን ሀቅ እድሜ ልኬን አልጨርሴው እናቴ አቺን አላህ ያቆይልኝ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  5 лет назад

      አብሽሪ ማማየ ያሳብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሻል

  • @edn1049
    @edn1049 2 года назад

    በጣም ነው ምወድሽ

  • @saadamohamad8987
    @saadamohamad8987 5 лет назад

    ትክክልነሽእህት

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ6የ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ6የ 5 лет назад

    ትክክልማርዬ

  • @KsaKsa-cr1pt
    @KsaKsa-cr1pt 5 лет назад

    ጎሽ የኔ ቅመም ምን አገር ላሉ ብቻ እዚህም ይጃዛ ተቀምጠው ስንድ ይወስዳሉ ቅመምምምምምምምምምምምም

  • @meid8258
    @meid8258 5 лет назад

    ማር ልክ ነሽ እኔ እንካን አልሀምዲዲላህ ከእማ ውጭ ወደ ውጭ አረ የአረብ ሀገር ሴት ብለው የሚሉ ወዶች ድጋ ቅጭላት በያቸው

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 5 лет назад

    የኔ ማር ምችት ይበልሽ በርቺ

  • @zinetsied8449
    @zinetsied8449 5 лет назад +1

    የኔ ማር ንገሪልኝ በደንብ መልክትሺ በጣም ተመችቶኛል ውደ ውድድድድድ አረግሻለሁ ብርችልኝ የኔ ልዮ

    • @jfjgjfjg1097
      @jfjgjfjg1097 5 лет назад

      ማሻአላ እህቴ ጀዛክ አላህ ሀይር አላህ ይጨምርልሽ

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 лет назад

    ማር በትክክል ነሽ ተባረክ እሸ አዎ ትክክል

  • @zinashmogsi666
    @zinashmogsi666 5 лет назад +1

    Yene konjo ewunetshin new bezich edimedh yezin ahall masebsh betam asgerami new egizabher yibarkish ergit yallsh lij nesh

  • @SaraSara-tl7su
    @SaraSara-tl7su 5 лет назад

    ሰላም.እህታችን.ትክክል. ነሽ

  • @faaxuumafaaxuuma7019
    @faaxuumafaaxuuma7019 5 лет назад

    Maashaa Allaahh Raabiin barakasiiha godhu

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 5 лет назад +2

    ኧረ ጥቅር ጥቅር ይበል አላቀምሰውም እህት

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 лет назад

    ደግሞ ሀማም አጥቤ ለወንድ የምልከው ገደል ይግባ በአላህ እህቶቼ አታሰድቡን አላማችሁን አትርሱ

  • @qader6010
    @qader6010 7 месяцев назад

    ምነው አዳዲስ እያወራቹ ነው ድሮም አለ መኪና ገዝተው የመኖሪያ ፍቃድ ገዝተው ቤት ፈርሸው ያገቡ ስፍር ቁጥር የላቸውም ያኔ ሚድያ ስላነበር ነው እጂ

  • @ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ
    @ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ 5 лет назад +1

    ትክክል ንሺ

  • @Imran-hj4hj
    @Imran-hj4hj 5 лет назад +2

    ሀሀ ታዳ ብሩ ለምን ታዘልቂዋለሽ ለመሆኑ የሥንት አመት ደመወዝሽ ነው
    ላከ ሀዋላ ተወዶልሻል አሁን

    • @TGWollotube
      @TGWollotube 5 лет назад +1

      ለወንድ የሚያበሉትን ቢያጠራቅሙት ይሄን ያክል ይሆናል ለማለት ፈልጋ ይሆናል

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 лет назад +1

      kkkkll የማዳም ካዝና ነው እንጂ የእሷ አይደለም ለምሳሌ የስንት አመት ቢሆን እንዲህ ይበዛል ለቢዶ ማዳምን ከባንክ አስመጥታ ነው እነሱም እንኳን በቦርሳቸው አይኖራቸውም እቤት ብር አያስቀምጡም በቪዛ ነው የሚጠቀሙት ወሬ ያበዛሉ ምድረ ሸቃሊት

    • @TGWollotube
      @TGWollotube 5 лет назад +2

      አረ ማሮች እንኳን ከባንክ አምጥተው ሊሰጡ የራሳቸውንም አያቀምሧት ለቪድዎ መስሪያ ሆሆ
      ግን ማሻአላህ ብያለሁ

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 лет назад

      @@TGWollotube እና ማሬ ይሄ ሁሉ ብር የስት አመት ነው የሚሰጡን ብር እኛ ሸቃሎች እናቀዋለን የሚመለስ ብር ከሆነ ያወጡላታል ከባንክ ስለምክራ በጣም አመሠግናለሁ

    • @zinetadem9310
      @zinetadem9310 5 лет назад +1

      ሀዋላ የሚልክ ሽክ በሉኝ እህቶቸ ሳውድ ሪያድ ነኝ ሀቢቦቸ ከላከልኝ በሀላ ነው የምሰጠው ብሬን ክክክ

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 5 лет назад +1

    ለወንድ ብር የምትልኩ እህቶች አትላኩ ብርሽን እንደኔ ሠብስበሽ ያዢ

  • @somam6576
    @somam6576 5 лет назад

    የኔቆጆ ጎበዝነሽ በርች አችም እደኔብርሽን ትወጃለሽ ማለትነው

  • @asrafhaha7127
    @asrafhaha7127 5 лет назад +4

    የምረምርጥልጅነሸእሀታችን

  • @kdejhahmad7225
    @kdejhahmad7225 5 лет назад +1

    ማሻአላ ህትክክልነሽአላህይጠብቅሽአሚንአሚን🤲🤲🤲🤲✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💙💙💙💙💖💖💖💖💚💚💚💚

  • @Zeyba-pr9oi
    @Zeyba-pr9oi Год назад

    ወላሂ ትክክል እኔ እንኳብር ሳንቲም አላቀምሰውም