#ከስደት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 112

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 месяца назад +61

    እኔ አልሃምዱሊላህ ወንድም አላወራ ብሬንም ልቤንም ይዠ ነው የምሸቅለው አገሬም ብገቢ ከ1 አመት ቡሀላ ነው የማገባው ብርም ቤትም እንደ ሌለኝ ካወቀ ቡሀላ ቢኖረኝም ለልጆቼ አኖረዋለሁ ለወንድ አላቀምስም የምደግፉኝ አሳዩኝ 😂

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 4 месяца назад +19

    ትክክል ቲጅየ አንዳንድ ሴቶት ወንድን ልጅ በገዘብ ነው የሚገዙት በገዘብ የተገኛ ወንድ ገዘብሽ ሲልቅ ጥሎሽ ይሄዳል እያሰባችሁ እህቶቸ ገንዘባችሁን ለወንድ አትስጡ

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z 3 месяца назад

    ትክክል የኔውድ ❤

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 4 месяца назад +14

    ትክክል ወላሂ እኔ ላጤ ነኝ አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ረብ ጌታየ ላንተ ብዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ

    • @ktube8920
      @ktube8920 4 месяца назад +5

      በጣም ሀያቲ ነፃ ሁኖ እንደመስራት ጥቅም ያለው ነገር የለም የምን ወንድ ነው ደሞ አልሃምዱሊላህ ትዝም አይሉኝ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 4 месяца назад

      በጣም ​@@ktube8920

    • @كاميليا-م5ز
      @كاميليا-م5ز 4 месяца назад

      @@ktube8920 ማሻአላህ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 4 месяца назад

      እኔም ጤፍ ቆጥሪበት ይሉኛል 😂😂​@@ktube8920

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk 4 месяца назад +2

    ወላሂ ትክክል ነሽ ጆሮ ያለው ይስማ እኔ እራሴ አይቻለሁ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 4 месяца назад +3

    አወ ወላሂ እኔንም ከአረብ አገር ሚስት ፈልጊ ይሁኛል ከዛው አግቡ ስላቸው ኤነዚህ አይሆኑንም ይላሉ😂 ልቦና ይስጠን በስ

  • @ETHIO889
    @ETHIO889 3 месяца назад

    Welcome ቲጂ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 месяца назад +1

    ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን እህታችን።

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 4 месяца назад +2

    ትክክል ወላሂ

  • @FiiffuFiig
    @FiiffuFiig 4 месяца назад +3

    ትክክልነሽ ሌቦች ናቸው😢😢😢

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 месяца назад +7

    ቴጅየ አስጨነቅሽኝ 😢 ባሌ አገር ከገባ 8 ቀኑ አንድ አመት ከአምስት ወር በስር ቆይቶ ሁለት ልጆች ወልደን ልከናል አሁን እነሱን ይዞ እድቀመጥ ወደዚህ እዳይመጣ አድርጌ ነበር እና እዳልሽዉ ያደረገደሁስ ባለቤቴ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ ሳኡድ እያለን 2ለት ልጅ ይጀ አንድም ቀን አስከፍቶኝ አያዉቅም በጣም ነዉ የምወደዉ ግን ፈራሁ

    • @tttttttttttgggggggggg
      @tttttttttttgggggggggg 4 месяца назад +4

      አትፍሪ ሁሉም አንድ አይደለም

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 4 месяца назад +1

      አብሽሪ. ሁሉም. አድ. አይደለም. ግን. ስራ. ይስራ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 4 месяца назад +3

      ይሄን ሰምተሽ እዳትጣሊ ሁሉ አንድ አይደለም

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 4 месяца назад

      አብሽሪ ሁሉም አንድ አይደለም አትፍሪ

    • @user-dd5de6mj5n
      @user-dd5de6mj5n 4 месяца назад +1

      አብሽሪ እህቴ ሁሉም ወንድ አንድአደለም እኔ.6አመቴነዉ.የልጂነት.ባሌ ነዉ ያአንድልጀ አባት ግን ቤተሠብ. እሱ.ጠካራነዉ ነ ዉ እሚሉኝ ግን የላኩትን አዉልት ላይነዉ.ያረገዉ እሱ እዳቅሙስራአለዉ ቦታም.ገዝቶ.ምን የመሰለ ቤት ሰርተናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ.

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 3 месяца назад

    ሰላምአለይኩም ቲጅየ፣እንደትነሽልኝ እረ እየናፈቅሽንነው፣❤❤❤I Likeyou this video.በተረፈ በርችልኝውደ፣እናም እኔ በሁለት ስልክነው ሰብያረኩሽ፣ከቻልሽ ደምሪኝ ውደ፣🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 месяца назад +6

    ብራችሁን ያዙ ውዶቸ የኔ ቢጤ ከርታታ ንቁ በራሳችሁ እስከሚደርስ አጠብቁ ከሰው ተማሩ

  • @samira1164
    @samira1164 4 месяца назад +1

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 4 месяца назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ቲጀየ ትክክል 95%እንድህ ናቸዉ እዉነት ነዉ አብሽሪ አላህ ማዓኪ የቲጅየ ባል አደራ እንቁዋን ዉዶን ባለቤትህን እኔ ጎደኛየ እዚህ አላገባም ብላ ኢትዮ ገብታ 5 አመት ቆይታ ነዉ መርጣ ያገባችዉ ግን ወዳዉ ተለያዩ ዋጋም የለዉ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 4 месяца назад +9

    እዉነቷን ነዉ ወላሂ እኔ የሁለት ልጆቸ አባት አድ ብር እዳጠፍ አለፍቅድለትም እየሠራ ልጆቹን ያሳድግ ብር ከቀመሱ ስራ አይሰሩም እህቶቸ እወቁበት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 4 месяца назад +5

    ጆሮሺን ሽፍኚ ቲጂ ይቅርብሺ ባይታይ ፋሲካን እይ እህቴ ዱኒያ ጠፊ ናት

    • @seadaayalo1162
      @seadaayalo1162 3 месяца назад

      ጆሮዋ አይታይም ግን የኔውድ ደረትሽን ሰፋያለ ልበሽ

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 4 месяца назад +2

    ሣህ ወላ የኔ ቆንጆ ጀዛኩመላኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl 4 месяца назад +2

    ሰላም ማሬ አናመሰግናለን እህቴ ትክክልነሽ ያችምክር ለኔ ሀሌም ይጠቅመኛል ውዴ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አለማዝየሰፈ
    @አለማዝየሰፈ 4 месяца назад

    ትክክል የኔውድ መቸይሠማሉ የኛሴቶቺ ካሥበሉ ቡሀላነው የሚቆጫቸው

  • @ዙዙወሎዩቱብ
    @ዙዙወሎዩቱብ 4 месяца назад +4

    ታጎርሺ ቪዶወው አለቀ ጤና ይስጠን ዋናው ጤና ነው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርቺ እህት ጀግና አብሸሪ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh 4 месяца назад +4

    ልክነሺ ቆጂት

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤ትክክክል

    • @dfhg4688
      @dfhg4688 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 4 месяца назад +2

    የምር እውነትሽን ነው እህት አንች እሄን ትያለሽ ስንት በኤች አይቪ የተያዙ አሉ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 4 месяца назад +1

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ ቀለል ዋደድነዉ ዉዴ ኢሄ ምክር ለኔ ነዉ 😢አይይ እጃ እነ ዉዴ ደረትሽ ኢጀቡን ልበሺዉ ችግር ዬለዉም እኮ አቺን በልሽ ብቸ ከይሽ ይበቀል እነ ለምክርሽ ጀዘሽ አለ በርቺ ለኝም ዱዋ አድርጊልኝ ልጅ ጥለን መተን ሰኖልድ መተን ኢሀዉ ስደት ጨረሰን 😢 ኡፉ አልሀምዱሊለ አለኩሊሀል ያኢቶቢያ ዋዶች እማ ያስረቸዉን ይስጠቸዉ ሁሉም በይሆን እደዘም ጀግነ ዋንድሞች አሉ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 4 месяца назад +1

    ትክክል ነሺ ግን ሁሉም ወድ አድ አደለም አላማ ያላቸውም ጀግና ወዶች አሉ ሴቶች. ደሞ ብር አትስጡ ይስራ ኮስታራ ሁኑው ደሞ ስራ ስሩ ሀገር ገብታችሁ የራሳችሁ ስራ ካላችሁ ኮፊደስ ይኖራችሇል በራሳችሁ ትተማመናላችሁ

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 4 месяца назад +1

    ትክክልቲጂየ

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn 4 месяца назад

    ትክክክል ወላሂ

  • @Sadaytube
    @Sadaytube 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ኡህት ግን ምን ዋጋአለዉ አንዳንዶቻችን ቢመክሩንም አንሰማም አላህ ልቦና ይስጠን 🎉🎉

  • @khidrakhidra-k8g
    @khidrakhidra-k8g 4 месяца назад +1

    ወሬኛ ካረብ አገር ሄደው ያገቡት ብቻ አይደሉም የሚፋቱት አሁን ሲጀመር ፍች በዝቱዋል ምነው ለኛ ብቻ ሁሉን ነገር

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy 4 месяца назад +2

    ተክክል ወለላዬ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 месяца назад +1

    ትክክል ውደ ልቦና ይስጠን

  • @ሰላምለሀገሬአስያነኝ
    @ሰላምለሀገሬአስያነኝ 4 месяца назад +4

    አወ ቴጂ ወላሂ ሴቶቹ ትዳር ያለዉን ነዉ የሚፈልጉት እኔም የዚህ ህመም ተካፋይ ነኝ ግን በፍቅር ተጎዳሁ እንጅ ብር እንካ አልክልህም ስለዉ ተሳደበ የጓደኞቸ ምስቶች አምስት መቶ ላኩላቸዉ አለኝ እኔ ምን አገባኝ ሰለነሱ አልኩት በሂወቴ እደዛ ተሰድቤ አላቅም እኔም ያልከዉን በል አልኩት ከዛማ ኒካየን አዉረድ አልኩት አልሰጥም አለኝ እኔም አናድጀ እድፈታኝ አደረኩት ከዛ ብሎክ አደረኩት ከሰዉ ስስማ እኔን የፈታ ቀን ምስት አገባ አሉ እሱም እረጃቱ እላት አለሁ ብሎ አስቦ ከኔ በሚካፈለዉ ብር አስተዳድራለሁ ብሎ አገባ እኔም ለሶስት ወር ሰልክ ሳሊዝ ቆየሁ እሳም ብር የለህም ሚስትህም አትልክም ብለዉ ተፋቱ እላቹህ ከለሁ😅😂 አሂን በብሀር መጥቶ እደት ነሽ እያለ አይደዉልም መሰላቹህ 😅😅😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂 ይኼ ጀዝባ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 4 месяца назад +1

      እ ምን ጭራሺ እሳም እያወቀቺ ነዉደ

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 4 месяца назад +2

      ደህና ነኝ በይው 😂😂😂
      ከንቱ ነው አንችግን ጎበዝ

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 4 месяца назад +1

    በትክክልጀዛኪላህ ጀዛኪላህ

  • @Rabeah-zn8gp
    @Rabeah-zn8gp 4 месяца назад +1

    ሱበሀናላህ ውነትሽነው እህት

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h 4 месяца назад +2

    ትክክል ኢትዮያለሴት ትንሺትል እወንዲላይነው ትዳርምያላት የለላትም ትትጨማለቅነዉ እምትዉለው እዝህ ያላቺሁ ንቁ ትዳርበአሁኑስአት ሀላልልጂ ወልዶለመዉጣትብቻነው

  • @Belcacanalee
    @Belcacanalee 4 месяца назад +2

    እኔ የለሁበትም😂😂😂

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 4 месяца назад +1

    ዋአሊኩም እሰላም.ወራሀመቱለሂ ወበረካቱሀ

  • @FiriFifii-jq5vj
    @FiriFifii-jq5vj 4 месяца назад

    አይ ወላህ ሳሂህ

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 4 месяца назад

    ትክክልልልየኔውድ❤

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔቆጆ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ቀልድ የለም ወላሂ ወላሂ ምሳሌ ሁሉንም ጨርሳ ስመጣ እቤት አግብቶ ወልዶ ጠበቃት ያልሽዉ እኔ ብሆን በኸይወት አይርም እንድህ ካደረገብኝ

  • @LyalyouTube
    @LyalyouTube 4 месяца назад

    በትክክክክል❤❤❤❤❤ተበረክ

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 4 месяца назад +1

    እዉነትየእኔዉዲ

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢 አለመታደል

  • @Fatima-gr8jc
    @Fatima-gr8jc 4 месяца назад +1

    እውነት ኑው ሴቱ አይሰማም ደዝዘዋል😊

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 4 месяца назад +2

    ለብዙሰውሸርአርጉትእውነትይጠቅማል

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 4 месяца назад +1

    ❤❤❤👍👍👍

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 месяца назад

    💓

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 4 месяца назад +2

    አዲቅሻለሁእማየ

  • @kalkidaethiopia6913
    @kalkidaethiopia6913 4 месяца назад +1

    እዉነት አፈርይበላታልእኔስአልስጥም

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 2 месяца назад

    100//95. ቢኖሩነውሁሉምገዘብነው

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn 4 месяца назад

    አፊቁርጥ ይበልልልሽ❤❤❤

  • @SNegnYenateNafaki
    @SNegnYenateNafaki 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Rabe152
    @Rabe152 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @HadiaMohamed-b1c
    @HadiaMohamed-b1c 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂🎉❤😂😂

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 4 месяца назад +4

    ትክክል አልሀምዱሊላ ወድ ብሪን በልቱኝ አያቀመ

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 4 месяца назад +1

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 4 месяца назад +1

    ትክክልነሺ

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn 4 месяца назад

    ወድና ድመት አይታመንም

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 4 месяца назад

    አር እህቴ የወይራ ጨሰ አታጫሸ በጦም ካርኒስ ያበላሻል አፅድትሸወካን አይልቅም አታጭሸ ክቻልሽ

  • @بةتتل
    @بةتتل 4 месяца назад

    ❤🎉😂🎉🎉❤

  • @user-ld6zj6gf
    @user-ld6zj6gf 4 месяца назад

    🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 2 месяца назад

    ሴቱአይሰሙም

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 4 месяца назад +1

    እዚህም ለገዘባ ነው የሚያገባቸው እኔ አልሰጥም ይላል ውሸታም ሁላ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 месяца назад +1

    ወሬሽ ግን ሳልወድ በግደ ነዉ የሚያስቀኝ ቄጥ አወጣጥሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @FiiffuFiig
      @FiiffuFiig 4 месяца назад +2

      ይኸ ምኑ አሳቀሽ የኛወዶች ተግባራቸውነው

    • @Fatumamasha-js1vq
      @Fatumamasha-js1vq 4 месяца назад

      ​ደምሪኚ ዉደ

    • @user-dd5de6mj5n
      @user-dd5de6mj5n 4 месяца назад

      ዝቡላነዉ እና ላላማአደል የወጣነዉ እሱጠካራ ተሁነ . ቤተሰብም በልቶ ቁጪነዉ .ክክ

  • @طيبةاثيبيا
    @طيبةاثيبيا 4 месяца назад

    👍

  • @ኢንሻአላህአላህያለሙይሆና

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ወሎመቅደላማሻ
    @ወሎመቅደላማሻ 4 месяца назад

    ❤❤❤❤👍