ስለሙዚቃ አጀማመሩ ስለ ሴት ልጁ ስለ ቤተሰቡ…… ተወዳጁ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 Год назад +189

    ሰዎች ሲሞቱ ጠብቀን ስለ መልካም ተግባራቸው የምንናገርውን ነገር እኔ አልወደውም ። ይልቅ በህይወት ሳሉ ማመስገን እና ፍቅር መስጠት የማምንበት ነገር ነው !

    • @user-uh4mt9ny7x
      @user-uh4mt9ny7x Год назад +12

      ልክ ብለሀል ያው ስውካልሞት ወይ ካልሄድ መልካም ነገሩ አይነገርም

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 Год назад +1

      ትክክል

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Год назад +1

      እውነት እኔም ይሕ አባባል አለኝ ስው ከመሞቱ በፊት መደነቅ መወደስ አለበት ባይ ነኝ ማድንጐ የደብረታቦር ልጅ ደብረ ታቦር ደስ የምትል አገር ነች በጣም የምወዳት አገር ነች

    • @be8cab
      @be8cab Год назад

      Exactly

    • @minamulu4932
      @minamulu4932 Год назад +1

      Likk belekal. Ahun abiy ahmmed sewoch yetelutal bemot e/her ayargew enji bizu melkamnetu yeworal. Yegna sew endeza new.

  • @richoethiotube5724
    @richoethiotube5724 Год назад +144

    በጣም ያማል ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ አላህ ሶብሩን ይስጣቸዉ😭💔

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Год назад

      ደምሪኝ ማር

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад

      😥😭😥💔

    • @richoethiotube5724
      @richoethiotube5724 Год назад

      @@HtymiTuba5335 እንደማመር አብረን እንደግ ጦይቢ

    • @hanaeshetu511
      @hanaeshetu511 Год назад

      @ከዋክብት ሚዲያ $ Kewakbt Media 🤨🤨እሚገል እሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ሰዎች አይደሉም የአብይ ደጋፊ አይደለዉም አንዳንድ ግን እዉነት ብትመርም ዋጡት ሑሉም በቀኑ ይሞታል ለምንድንነው የማይገናኝ እምታገናኙት 🤨

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Год назад +32

    በጣም ያማል ለልጁ እና ለቤተሰቦቹ ጽናቱን ይስጣችሁ የሚወዱትን ሰዉ ማጣት ይከብዳል💔💔💔

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @user-om3pd4jh2c
    @user-om3pd4jh2c Год назад +107

    አላመንኩ ነበረ እግዚአብሔር ነብስህ በአጸደ ገነት ያኑረልን ወንደማለም በጣም ነበረ የምወደህ አይ ሰዉ ከቱ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @sinkibegomsinkibegom8788
      @sinkibegomsinkibegom8788 Год назад +1

      በጣም ያማል ማዲንጎ ልብስ ራ ነፍሰ ይማር በዓፅደገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ግን ለምን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @reactwithmotivation
      @reactwithmotivation Год назад

      @@sinkibegomsinkibegom8788 ቨ

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @Tube-qq6nt
    @Tube-qq6nt Год назад +185

    አይ ሰው እዳተ ልቤን የሰበረው የሰው ሞት የለም💔😭💔😭

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Год назад +115

    ነብስ ይማር እባካችሁ በዘር በሀይማኖት መባላታችንን እናቁም 😭😭💔💔💔💔

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @semira6773
      @semira6773 Год назад

      ክክክየሌላብሄርአይሞትየአማህዝብእንጅአብይየሚበላው

  • @Ethio1435
    @Ethio1435 Год назад +27

    ወይኔ የኔ ጌታ እኔን በጣም ነዉ ልቤ የተሠበረው ፈጣሪ ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑራት

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Год назад +1

    ደርባባ የሆነ ሰዉዬ ደስ ሲል ጭዋነትን የተላበሰ ረጋ ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +11

    ለኛ ለሰሚዎቹም ያማል እንኳን ለቤተሰብ እኔኮ አሜሪካ መስሎኝ ነበር አቤት ውጪ ሀገር ያላቹ ቤተሰቦቹ እኔም ስደተኛ ነኝ ስሜቱን እረዳዋለሁ ሁሌ የቤተሰባችንን ክፉ አያሰማን ነው የምንለው ትንሽ ህመማቸውን ስንሰማ ሰላም አይኖረንም ወንድሜ ነፍስህን ይማር
    እኛ አለን ማለት ለዚሁ ነው ምንባላው ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ያድልልን እንዲሁ በሀገራችን አለመረጋጋት ቤተሰቦቻቹን ላጣቹት ሁሉ አምላክ ያበርታቹ ላረፉት ነፍስ ይማርልን ይብላኝ ለኛ ለቆምነው 😭

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Год назад +12

    ወንድሜ ማዲንጎ አፈወርቅ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቡ ለመላው አድናቂዎቹ እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጥልን በጣም ልብ ይሰብራል የሰው ልጅ እንደወጣ ሲቀር በድጋሚ ነብስ ይማር።

  • @tube8677
    @tube8677 Год назад +17

    ሚስኪን ለወዳጂ ዘመዶችህና ለምቶዳቼው ቤተሠቦችህ ፅናቱን ይስጣቼው ለዚች ለአጭር እድሜ እንባላለን 😭😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Год назад +39

    ማዲ እንዴት ብዬ ሞትህን አምኜ ልቀበል ከበደኝ እኮ 😭💔የቅርብ ቤተሰቤ የሞተብኝ ያህል ነው የተሰማኝ ህመሙ እጅግ ልብ የሚሰብር ሀዘን ነው 💔😭ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹና ለአድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን ያድልልን😭😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @felicityapia4265
      @felicityapia4265 Год назад +1

      Betam yasaznal

    • @berkteengel5437
      @berkteengel5437 Год назад +1

      Amen Amen 🙏

    • @fasikabera9704
      @fasikabera9704 Год назад +1

      🙏🙏😭😭😭😭😭😭💔

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Год назад

      ሁላችንምነንውዴ😭😭😭😭😢😢

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 Год назад +17

    ይብላኝ ለቤተሰቦችህ እድሜልክ የልብ እሳት የሆነ ሀዘን ለደረሰባቸው
    ነፍስህን ይማር ማዲንጎ

  • @nigatkassahaile1264
    @nigatkassahaile1264 Год назад +2

    አለ ማየት ይሻላል ግን የእግዚአብሔር ቃሉ ነውና ።ወንድሜ ነፍስህን አምላክ ከደጋጎቹ ጋር ያድርግህ አሜን

  • @lilifemale
    @lilifemale Год назад +34

    ለእናትህ.አዘንኩ.ቆሞልጂን.እንደመቅበር.አሣዛኚነገርየለም.ፈጣሪ.ያበርታት😭😭😭😭ማዲዬ.ሁሌም.በልባችን.ትኖራለህ.ፈጣሪ.ነብሥህን.በገነት.ያሣርፍት.እንደዚህ.ውሥጤ.አዝኖአያውቅም💔💔💔💔💔

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Год назад

      በጣምእህህ ህመምነው እንኳንለናቱ ለኛም በሚዲያየምናውቀው አልቻልነም😢😭😭😭😭

  • @lelliseintalashawaa6022
    @lelliseintalashawaa6022 Год назад +2

    በጣም አዝናልው😭 Madingo ባል ትዝተኛው አርቲስት💔ያንተስ ነገር በጣም ያማል ብቻ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር ነፍስ ይማር😭😭

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +11

    ወብትም ሀስት ነው ደም ግባትም ከንቱ
    አለሁ ባይ ጤዛ ነው የሰው ልጂ በከንቱ😢😢😰😢💔💔💔💔

  • @user-wu6oe5ul4f
    @user-wu6oe5ul4f Год назад +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ፈጣሪ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Год назад +15

    በጣም ያሳዝናል ያማል ማዲ😭💔💔
    እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Год назад +1

    ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን። ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ።

  • @roroed9946
    @roroed9946 Год назад +10

    በጣም ነዉ ያዘንኩት ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Год назад +2

    ልብ ሚንካ ነው ንግግሩ ምን ያደርጋል ታዲያ እቺ ሞት ነጠቀችን ማዲንጎ ነብስህን ይማረው ወንድማችን 💔💔😞😞😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @123hulu
    @123hulu Год назад +6

    😭😭😭💔እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቸና ለወዳጀሸቹ ፅናት ይስጥልኝ

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 Год назад +1

    እኛ እንደዚህ ልባችን የተሠበረ ቤተሰቦችህስ ወድሜ ኡፍ መመለስ የለ!

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q Год назад +6

    እኔስ ማመን አቃተኝ ነብስህን ይማረሰው ማዲ ዘፈን ሳዳምጥበት በነበርው ጊዜ ማተብ ማዕተቧ የሚለውን ሙዚቃህን ሁሌም አዳምጠው ነበር 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @kedobelay2875
    @kedobelay2875 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናልለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለኢትዮጲያህዝብ አላህሰብር ይሰጣችሁ

  • @biruktitegene989
    @biruktitegene989 Год назад +34

    ድምፀ መረዋው ማዲንጎ አፈወርቅ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለማመን ግን ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል ነብሰህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @temesgengemedo621
      @temesgengemedo621 Год назад

      😭😭😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @hasethussain6002
    @hasethussain6002 Год назад +1

    በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብስህ በአጸደ ገነት ያኑርልን ለወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን ይስጥልን😭😭😭

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 Год назад +14

    ፈጣሪ ነብስህን ከአብረሀምና ከይሳቅ ጎን ያኑረው በግሩ ሄዶ ሞተ ማለት ይከብዳል ለወዳጅ ዘመዶችህ ፈጣሪ ያፅናቸው

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Год назад

      😭😭😭😭😭💔💔🇪🇷

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @ethiopiahagere692
    @ethiopiahagere692 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን:: ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን እመኛለሁ::

  • @proha2861
    @proha2861 Год назад +17

    😪😪 ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል

  • @selitube26
    @selitube26 Год назад +1

    ለማመን የሚከብድ ከባድ የልብ ስብራት ነው የሆነብኝ በጣም ያማል ፈጣሪ በደጋገቹ ጋን ያኑርህ 😭😭😭 ለሞቱ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +6

    ልጅህን ያሳድግልህ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው🙏😭😭😭😭😭😭

  • @user-qk6lj9is1j
    @user-qk6lj9is1j Год назад +2

    በጣም ልብ ይስብራል አይ አለም ከንቱ ብቻ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ አይ ማድዬ ገና ነበርክ እኮ 😥😥😥 💔💔💔 😭😭😭

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Год назад +7

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ። በዚህ ወቅት አተን በድንገት ማጣት በጣም ልብ ይሰብራል። ውይ እርጋታ። ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 Год назад +1

    ሰው ከንቱ😢 በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው 😭😭😭

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +12

    😭😭😭😭😭😭😭😭ምነው ባላወኩህ እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያነልን አፈሩን ያቅልልህ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔እህህህህ

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @kkww982
    @kkww982 Год назад

    ነፍስህን ይማርልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበርክ

  • @almasalmas8628
    @almasalmas8628 Год назад +3

    ወይኔ እንዴት እንዳሳዘነኝ በማምላክ😭😭😭😭😭ስንት ትዝታዎች አሉብኝ ባንተ ኡፍፍፍግ

  • @thetruthtruth9945
    @thetruthtruth9945 Год назад +1

    ልበ ቀናው እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት ሁለም በልባችን ነህ

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Год назад +3

    ነብስህን ይማረው ለመላው ቤተሰቦችህ መፅናናቱን ፈጣሪ ይስጣቸው😭😭😭😭😭😭

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Год назад +1

    በጣም ያማል ለማመን የሚከብድ ነው ነብስህን ይማር ለመላው ለቤተሰብ ለስራ ባልደረቦች መጽናናትን ይስጥልን 😭😭

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Год назад +4

    💔💔💔💔💔💔💔
    😭😭😭😭😭😭ከባድ ነዉ ድምፅ ከአገር ወዳድዉ ጀግናዉ ድምፃዊ ማዲንጎ አፎወርቄ

  • @Obsinaan5384
    @Obsinaan5384 Год назад

    በጣም ያማል ተመሳሳይ አማሞት ታምራት ደስታ እና ማድንጎ አፈወርቅ ነብሳቹን ይማር

  • @seblead820
    @seblead820 Год назад +12

    ወይኔ አሁን በህይወት ያለ መሠለኝኮ አይይይ ግን እኛ ስደተኞች ስቱን ነፍስ ይማር ብለን እንዝለቀው ሞት ይቁም

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 Год назад +1

      ሞት ለማንም አይቆምም ለሁሉም ተራ አለው

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Год назад +1

      የጉድ አገር ሞት ይቆማልዴ ደሞ መዘጋጀት ነው ዋናው አች ስላልሽ ሞት አይቆምም

  • @yoditworku8930
    @yoditworku8930 Год назад

    ልኡል እግዚያብሄር ነብስህን ይማረው ወንድሜ 😭😭😭

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT Год назад +3

    በጣም ያሳዝናል😭 ፈጣሪ ነፍሱን ይማር!

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd Год назад

    ወይ ይሄን እንተርቭ ሥሠማ በጣምነው ያለቀሥኩት በጣም አዝናለሁ አይ ህይወት እድሜ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Год назад +3

    አየ ጉድ ሰው ከንቱ 😭😭😭💔 ደጋግ ሰዋች ሲሞቱ ሁሌ ሞት አዲስ ይመስላል ነብስ ይማር ወንድማችን እንግዲህ መመለስ አይቻል ለወዳጂ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +2

    አይይይይ መቃጠል ማዲንጎዬ ሁላችንም ወደ አንተው ነው የምንመጣው ያንተ አሟሟት ለየት አለብኝ እንኳንም ወለድክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ

  • @abenezerteka7073
    @abenezerteka7073 Год назад +3

    በጣም ነው የከፋኝ ሞት ክፉ ነው በተፈጠረው ሀዘን ለቤተሰቦቹ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ ፣ ለሙያ አጋሮቹና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን እየተመኘው ፈጣሪ ነብሱን ከአብርሀም አና ከይሳቅ ጎን እንዲያደርግልን ከልብ እመኛለው🙏😭

  • @birhanutesfa9564
    @birhanutesfa9564 Год назад

    ማዲ የኔ ተወደጅ መልካም ሰው ያሳዝናል ነፋስህ በሰላም ትረፍ ። አስዘንከኝ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ መልካም እረፋት ወንድሜ።

  • @eroore1422
    @eroore1422 Год назад +7

    He was one of my fav artists 😢I can’t believe his gone 💔 may his soul Rest In Peace. My condolences to his family, friends and fans. You’ll always be in our hearts MADINGO ❤️❤️❤️

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Год назад +2

    ስንቱን አጣን እንደቀላል አይ ሂወት በቃ
    አጭር ናት የምንኖርበት ዘመን ስለዚህ
    እባካቹ እንዋደድ በጣም ያሳዝናል አንተን
    ማጣት ነፍስህን ይማርልን እግዚአብሔር።

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Год назад +14

    R.I.P our brother Madingo. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Год назад +2

    በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብስህ በአጸደ ገነት

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y Год назад +3

    በጣም ነዉ ልቤ የተሠበረዉ እግዝያብሄር ነፍሥህን በአፀደ ገነት ያሣርፍት😭😭😭😭😭

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 Год назад +2

    አላህ ለወለጆቹ ለልጁ ለዘመዶቹ ለጓደኞቹ መፅናናትን ይስጣቸው አዬ የሰው ነፍስ እንደቀልድ ወቶ መቅረት ተለመዴ ቨቃ አላህ ሆይ ሀቅ ፈረድ ሰንቱ ደግና አለቀ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Год назад +3

    አይይይ ለእናት አባቴ ትልቅ ፍቅር አለኝ እህት ወንድሞቼን በጣም ነው የምወዳቸው ይላል 😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍ ይህች ዓለም የኮንትራት ዓለም ናት እኮ😭😭😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ ወንድም

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +18

    😭በጣም ልብ ይሰብራል😭 ነፍስህን ይማረው 😭🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏

  • @yohanneslemma5196
    @yohanneslemma5196 Год назад +1

    I love this guys....wowwoo..wider full...Madigo ewineten newu alimotemi...
    I proud in Him.....Rip....We all Adrian loves you...special An Ethiopian...
    I Miss you Tegenu Afework....Form East Africa Kenya-Nairobi.

  • @textex5389
    @textex5389 Год назад +3

    ማዲንጎየ የኔ ድምፀ መረዋው እስካሁን እኮ አላመንኩም😭😭😭ለማመን ይከብዳል ወንድሜ ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭

  • @eldanahonelegn8960
    @eldanahonelegn8960 Год назад +1

    😭😭😭wuy seneseratu besemam እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @ubaxapi5430
    @ubaxapi5430 Год назад +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ፣ያማል፣ማድግዬ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስህን፣ባፀደገነት፣ያኑርልን፣አማራዬ፣አዳድ፣እያልን፣አላቅን፣ለመላው፣አማራህዝብ፣ለመላው፣ኢትዮጲያ፣መፀናናትንእንመኛለን፣

  • @senaitbekele843
    @senaitbekele843 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በሰላም ያሳርፍልን ሰይፋ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናህ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቹ ለአድናቂዎቹ በሙሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ 😭😭😭😭

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Год назад +4

    በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭
    ያማል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው ለወዳጅ ዘመዶችክ ለአድናቄዎችክ ለኢትዬጰያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥ ፈጣሪ 😭😭😭😭

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад

    ኡፍ ይሄ ቃለመጠይቅ የምን ጊዜ ነዉ ገና ዛሬ ነዉ የማየዉ አይ የኛ ህይወት በቃ እንዲህ ነን😭😭😭

  • @yeshiwork6658
    @yeshiwork6658 Год назад +13

    ወይኔ አምላኬ ማመን ይከብዳልኮ ወንድማችን ፈጣሪ በፈቀደው ነው ነብስህን ይማር😭😭😭😭😭😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @etopiydhd5738
      @etopiydhd5738 Год назад

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቸው😥😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @tibletsmelake
    @tibletsmelake Год назад

    ስሙን እንጂ ምን ይመስል እንደነበር ኣላዉቀዉም ነበር ግን በጣም ኣሳዝኖኛል ፣እግዛብሄር መንግስተ ሰማይ ያዋርሰዉ።

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Год назад +26

    ሂወት አጭር ናት እና እንዋደድ💔💔💔

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 Год назад +2

    ምን አይነት አሥተዋ ጨዋ የሆነ ልጅ ነበር ወገኑን አገሩን የሚወድ ማድጎየ ፈጣሪ አምላክ ነፍስህን ይማር ለቤተሰቦችህና ለጓደኞችህ መፅናናትን ይስጣቸዉ 💔💔💔😭😭😭

  • @blentube3002
    @blentube3002 Год назад +3

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነብሱን ይማርው ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን😢😢

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +2

    ነብስ ይማር
    ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመዶችህ መፅናናትን ተመኘሁ💔

  • @senaitgazu4650
    @senaitgazu4650 Год назад +3

    አይ ሰው በጣም ነው የዘንኩት በዚ ልጅ ሞት በሰለም እረፍአይ ሰዉ በቃ ይቺዉ ናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Год назад +1

    ሁፍፍፍፍፍ በጣም ያማል ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Год назад +3

    እንኳንም የወለድክ!! ❤❤❤ ሒወት አጭር ናት. ነፍስክን ይማረው.

  • @gizachewabebe3795
    @gizachewabebe3795 Год назад +2

    ለልጁ እና ለቤተሰቦቹ ጽናቱን ይስጣችሁ የሚወዱትን ሰዉ ማጣት ይከብዳል💔

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro Год назад +35

    የኔ ቀብራራ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔💔😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @belayneshyelma3310
      @belayneshyelma3310 Год назад

      Er endew mene mene yeshalale.

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад

    ነፍስ ይማር ያሳዝናል ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለው 😭😭😭😭😭ያማል

  • @genat5065
    @genat5065 Год назад +3

    እግዚአብሔር ነብስህን ባጸደገነት ያኑራት ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ መጽናናትን እመኛለሁ ሰው ማለት ከንቱ የኔ አባት በጣም ልብ ይሰብራል በአጭር ቀረህ😭😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @mesimealovemekonen1927
    @mesimealovemekonen1927 Год назад +2

    በጣም ነው ያዘንኩት እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @tigraweyti192
    @tigraweyti192 Год назад +8

    I'm soo sorry 😞😢😔you were legend may God rest your soul in heaven...we miss you 💔💔💔

  • @user-dk8os3bu9h
    @user-dk8os3bu9h Год назад +1

    ማዲዬ የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ ያንተስ ያማል ሳናስብህ አመለጥከን ነፍስህን በገነት ያኑርልን😭😭💔💔💔💔💔

  • @user-vr6tf6el7c
    @user-vr6tf6el7c Год назад +3

    አርቲስት ማዲንጎ ሁሌም የማደንቅህ ልዩ ሰው ነበርክ። በእውነት በዚች ዓለም ከትላንት ጀምሮ
    ተስፋ ቆረጥኩ😢😢😢 ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው። እኛም ይቅር እንባባል ንሰሃ እንግባ። ከፀሃይ በታች ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ጠቢብ ሰለሞን 😭😭😭😭😭😭

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Год назад

      Bigebanema teru neber

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Год назад

      ተስፋ የቆርሸው አድ ተራ ዘፋኝ ስለሞተ ነው ሀጢቱ ከራሱ አልፎ ለሰወች ለሚርቡ አላዝንም እኔ እማዝ ነው ወደ ፈጣሪቸው ሳይመለሱ በመሞታቸው ብቻ ነው ስት ኡስታዝና ቆሶች ህፃናት ይሞቱ የለ እደ አታካብዱ እጅ ዘፋኛና እርትስት ስሞት

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад

      @@aiqutbano1845አተራስ አንተ ውዳቂ

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Год назад

      @@selammesganaw3899 ክክክክ እኔን ነው ፈጣሪን የተ ሳደብሽው ወይም የተሳደብከው እኔ እኮ አላልኩም እሚምንበት መፀሀፍ ነው ዘፈኛና ፍልም ሰሪ መግስት ሰማይ አይወርስም።እና ተሳዳቢ እና ሀጢቶችንም እሚገድፍ ያው ነው ከሰሪው አይተናነስም።አይ የኛ ሰው ነብሱን ይማርለት ብቻ ሊላ ምን ይባላል እናተንም በምገዱ ይምራችሁ ቻው

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f Год назад +1

    ማዲዬ ምን አባቴ ልሁንል ያንተን ማረፍ ከሰማሁ ጀምሮ አንድም ቀን ሰላም ተሰምቷኝ አያውቅም ልቤ ተሰብሯል የኔ ጌታ💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +14

    አይ ሰው😭😭😭ልቤ ነው የተሰበረው ማዲ
    ነብስ ይማር ለመላው ወዳጅ ዘመድ ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥ😭😭

    • @user-hs3pd4sj9n
      @user-hs3pd4sj9n Год назад

      አንተ መሪዬ ብለህ የሰቀልከውን ተቃውመህ እስካልወረደ ድረስ ኢትዮጵያ መቼም አትፅናና በተለይ አማራ የሆነ በዘሩ እየተመረጠ እያለቀነው ማዲንጎም ኢሄው በተበረዘ መርፌ ተገደለ ያመቸውን በጦርነት በስለት በእሳት በመሳሰሉት እዲህነው ያለቅነው

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад

      @@user-hs3pd4sj9n ዛሬም ዘር ቆጠራ ላይ ነህ እስቲ አዘናችንን እንወጣበት

  • @abbytesfa2380
    @abbytesfa2380 Год назад +2

    Rest In Peace
    እግዚያብሄር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @weldantube23
    @weldantube23 Год назад +11

    ነብስ ይማር አራ ሀገራችን ወዴት እያሄድን ናዉ አሁንስ ፈራሁ😭😭😭😭😭😭😭

    • @DEBABtube5653
      @DEBABtube5653 Год назад

      👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇.👇
      ruclips.net/channel/UC8uGAcUDCbgpuqv_2D1tAwA

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Год назад

    በጣም ነው የሚሳዝነው እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ይማረው ምን ይባላል የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Год назад +4

    ሁፍ ያማል ነብሰ ይማር 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 Год назад

    የኔ ወንድም እውነት አሳዘንከኝ ሀዘንህ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ይማር መፅናናትን ይሥጥልን ለወዳጆችህ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Год назад +3

    😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማርልን 😭😭

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +1

    ነብስህ በአፀደ ገነት ትኑር ወንድሜ 😭😭😭😭💔💔💔 ለማመን ይከብዳል

  • @mahdergirma3777
    @mahdergirma3777 Год назад +4

    RIP. It’s very sad😭😭😭💔💔💔💔My deepest condolences to you and your family. 💔💔

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Год назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔን አፈር ልብላ ማዲንጎ የሀገሬ ልጅ ምን አይነት በረዶ ነዉ በጌታ

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 Год назад +3

    Rest in paradise 💔💔💔💔 ነፍስህ በስላም ትረፍ ማዲንጎ

  • @shewayekidane7146
    @shewayekidane7146 Год назад

    ወንዴሜ በጣም ነው የምወድህ ምንም ማለት አልችልም ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @zed8788
    @zed8788 Год назад +4

    ሂወት አጭር መሆኗን አውቀን ከከፉ ስራ እንቆጠብ::ዛሬን ጥሩ ሰርተን እንዋል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t Год назад +1

    የትንሽ ትልቅ ሐገር ወገን ወዳድ የፍቅር ሰው ሁሌም እንወድሐአለን😭😭😭😭ነብስሕን ይማርልን

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Год назад +5

    እግዞኦ የሚሞተው በዛ በየቀኑ ነብሰ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭