Ankober the Ancient & Historic Mother City of Ethiopia (አንኮበር የጥንትና የታሪክ ከተማ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 18

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +1

    አባቢዬ በመጀመሪያ ሀገራችንን ስለጎበኙ እናመሰግናለን በመቀጠል እድሜና ጤና ይስጥዎት

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu  Год назад

      አሜን እግዜር ይስጥልኝ

  • @seke6733
    @seke6733 2 месяца назад +1

    💚💛❤️🙏

  • @Betelhm-rq3en
    @Betelhm-rq3en 7 месяцев назад +1

    Thank you

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu  7 месяцев назад

      Welcome. It is my pleasure.

  • @emumushayele
    @emumushayele Год назад +2

    God created a captivating land with the wise man, Emperor Menelik, in Ankober. In the video, I observed the stunning landscape that invoked a sense of meditation and a connection with the hand of God. It is possible that Emperor Menelik had a profound spiritual bond with God. Additionally, Emperor Menelik introduced various technological advancements to the country. Thank you Mr.Kefale

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu  Год назад

      Indeed Emumushayele. Emperor Menelik was one of the enlightend Leaders of Ethiopia. He has modenised, defended and rulled Ethiopia peacefuly. It is impossible to imagine today's Ethiopia without the leadership of the glorious Emperor Menelik.

  • @YeshiBekele-r6r
    @YeshiBekele-r6r Год назад +1

    Thanks

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu  Год назад +2

    @freeghnn ቪዲዮዉን በማየትዎ ከፍ ያለ ምስጋና አቅርቤአለሁ። ወደ አንኮበር በደብረብርሃን በኩል ለመሄድ ቀላል ነው። ከአዲስ አበባ ደብረብርሃን 113 ኪ.ሜ ሲሆን ከደብረ ብርሃን አንኮበር ደሞ 42 ኪ.ሜ ይርቃል። መንገዱ አልፎ አልፎ በደንብ ያልተሰራ ሲሆን ግማሹ ምንም አይል። የተጉለት ሜዳ፤ የቁንዲ ተራራ፤ ወፍ ዋሻ (በደን የተሸፈነ መሬት) የምኒልክ ቤተመንግስትና በአካባቢው የሚገኙ ተራሮች በአይን ታይተው አይጠገቡም። ህዝቡም ጨዋና ምግቡም ጥሩ ነው። መልካም እድል።

  • @freeghnn
    @freeghnn Год назад +1

    ትልቅ ምስጋና የተረሳውን ህብረተሰብ ስላስታወስከው ፤ ኣንኮበርን የቱሪስት መዐከል ማድረግ ይቻላል ፤ የኣጼ ሚኒሊክ ሀውልት መቆም ያለበት ኣዲስ ኣበባ ሳይሆን ኣንኮበር ነው ሌላው ካልተቀየምክ እይሄድክ ቪዲዮ ባታነሳና ሌላ ሰው ቢቀርጽ ኣንተ ብታስረዳ የበለጠ ይሆናል ብዮ ኣስተያየቴን እለግሳለሁ ሌላ እንዴት ኣንኮበር እንደሚኬድ መረጃ ኣያይዘህ ብትጽፍ ጥሩ ነው :ያጋጠሙህን ኣስቸጋሪ ወይም ኣስደሳች ገጠመኞችን ብታወራ ከምስጋና ጋር

    • @emumushayele
      @emumushayele Год назад +2

      ወንድም woldeamanuel lamora የሰጠኸውን አስተያዬት በአብዛኛው እኔም እጋራዋለሁ፡፡ ለምሳሌ የሚኒሊክ ሀውልት አንኮበር ላይ መሰራት አለበት፣ አንኮበር የጎብኝዎች ማእከል መሆን አለበት፣ ወደ አንኮበር እንዴት እንደሚኬድ ቢገለፅ የሚሉት ሀሳቦች ጥሩ ናቸው፡፡ የተንቀሳቃሽ ስዕሉ ባለቤት(አቶ ከፋለ) የቦታውን አስደማሚነት፣ በውስጡ ምን እንዳለ፣ የታሪኩን ታላቅነት፣ ምን መሰራት እንደሚችል እና በምን ደረጃ እንዳለ መነሻ አብርክቶልናል ወንድሜ የሰጠኸውን አስተያዬት ወደ ተግባር ለመለወጥ እንድ ቡድን በጋራ መስርተን በባለቤትነት ይዘን ሥራ ቢጀመር መልካም ነው የሚል አስተያዬት አለኝ፡፡
      ከተሰጠው አስተያዬት ውስጥ ግን በፈፁም የማልስማማበት እና መታረም ያለበት ነጥብ አለ፡፡ ይኸውም የሚኒሊክ ሀውልት አዲስ አበባ ሳይሆን አንኮበር ነው የሚለው ነው፡፡ አዲስ አበባ የኢትዬጵያ ዋና ከተማ እና በአፄ ሚኒሊክ የተቆረቆረች ነች፡፡ በሚኒሊክ አስተዳደር የነፃነት ድልም የተጎናፀፈችው ኢትዬጵያ እና መላው አፍሪካ ነው፡፡ የነፃነትን ልዕልና ባግባቡ መረዳት ቢቻል በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በሁሉም አፍሪካ ዋና ከተሞዎች ላይ ሀውልታቸው መሰራት ነበረበት፡፡ በአፍሪካ ሀገራት ዋና ከተማ ላይ ብቻ ሳይሆን ድልን ለመጎናፀፍ የክተት ጥሪያቸውን ህዝቡ በእምነት ተቀብሎ በአንድነት የቆሙበት “ወረኢሉ” ፣ ድል የተነሳበት “አድዋ” ላይ መሰራት አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡

    • @freeghnn
      @freeghnn Год назад +2

      @@emumushayele ይቅርታ ኣዲስ ኣበባ ላይ ብቻ ሳይሆን በሚለው ይታረም

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu  Год назад +1

      ወደ አንኮበር በደብረብርሃን በኩል ለመሄድ ቀላል ነው። ከአዲስ አበባ ደብረብርሃን 113 ኪ.ሜ ሲሆን ከደብረ ብርሃን አንኮበር ደሞ 42 ኪ.ሜ ይርቃል። መንገዱ አልፎ አልፎ በደንብ ያልተሰራ ሲሆን ግማሹ ምንም አይል። የተጉለት ሜዳ፤ የቁንዲ ተራራ፤ ወፍ ዋሻ (በደን የተሸፈነ መሬት) የምኒልክ ቤተመንግስትና በአካባቢው የሚገኙ ተራሮች በአይን ታይተው አይጠገቡም። ህዝቡም ጨዋና ምግቡም ጥሩ ነው። መልካም እድል።

  • @Somaliweyn-dp3sl
    @Somaliweyn-dp3sl 10 месяцев назад

    Amhara propaganda 😂😂😂 nomore abyssinia empire
    Somalis and oromo will rule you forever

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu  10 месяцев назад

      No more fanatism and inferiority complex!