Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
We have to pray all of us to give us GOD good heart to solve the problem
ካህናቶቹ እና እኛ ምዕመኖች በትቢት የተወጠርን ነን እርቅን ሰላምን ንስሀ መግባትን አልፈለግንም ይቅርታ ተባብሎ አንድ ላይ ከማስቀደስ እና ከመቀደስ ይልቅ በየተራ መቀደሱን ፈልገነዋል ለምን እንደሆነ እግዚአብሔር ይወቀዉ ቂም እና ጥላቻ መጥፎ ነዉ ፀሎታችን እንዳያርግ በእኛ እና በእግዚአብሔር መሀከል ግድግዳ ነዉ የሚሆንብን !! አሁንም በተለይ ካህናቶች ንስሀ ግቡ ለመታረቅ እዉነተኛ ንስሀ በቂ ነዉ !!
ወላዲተ ማርያም ይህን አንቆቅልሽ ፍቺልን ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ሁሉም ያልፋም ፈጣሪ አለ ምእመን እባካቹ አትወግኑ ይሄ ፈተና ነው አትደናገጡ
የክርስቶስ ቤተሰቦች ሆይ አንሞኝ በምዕመኑ በኩል በርቀሰላም አንድ ለመሆን ችግር የለበትም ከካህናቱም መካከል አክራሪዎቹ ቀድሞም የበደሉት ናቸው ችግር የሆኑት አና እነሱን በቃችሁ ማለት ስንችል ችግሩ ይፈታል::
በኛ በኩል ምንድን ነው የተጠቀምነው? ፍልሰታ በመጣ ቁጥር ከድንኳን አልወጣን፣ ብራችንን አፍስሰን በሳምንት አንድ ቀን ነው ያተረፍነው። እንደገና ለጠበቃ ብር ልትጠይቁን ባልሆነ!!!
ቤተክርስቲያን ሶሻል ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ በመስራት በፍጹም መፍትሄ አይገኝም ነውርም ነው ከባለፈው አለመማርና ቤተክርስቲያኗን አለማወቅ ነው የሁለታችሁም ችግር የሚፈታው ክርስቲያን ስትሆኑ ብቻ ነው በክርስቶስ ያመነ ክርስቲያን በፍቅር ይሸነፋል በይቅርታ ይስተካለላል ይህ የሚሆነው የተሰቀለውን ክርስቶስን ማየትሲቻል ብቻ ነው እባካችሁ ክርስቲያን ሁኑ
ሻለቃ ማሞ እስኪ ልጠይቆት እንደሰማነው የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደሪ ቀሲስ ደረጀ ሾመት ዘላለማዊ እንዲሆን ወይም የተመረጡት ሰበካ ሲወርዱ እሳቸው ግን በሹመታቸው እንዲቀጥሉ ነው የምትፈልጉት አሉ! ይሄ እውነት ነው? ለምን የኛ ቤተ ክርስትያን ከሌሎች የተለየ አስተዳደር ህግ ሌኖረን አስፈለገ?
ሻለቃ ማሞ የማይገባበት የለም አስመራ ነበርኩ ብሎ የሌላ መኮንን ታሪክ የኔ ብሎ ፃፈ የኦነግ መንግስት ሲመጣ ተሸቀዳድሞ በመሄድ መደገፍ አብሮ ለመስራት ሞከረ ኦነግ ግን የሚሞኝ ስላልሆነ አላስቀረበውም ይህ ሰው እረፍ ካልተባለ የእኛ ለእኛ እድርን ማወኩ አይቀርም
Here we go again 😔enough is enough this is a Church holy place act like one preach like one and Be one.
የአባ ግርማ ድፍረት ግን መጨረሻቸውን ያሳየን እንደ ሆሊውድ እሳት ያምጣባቸው
ወንድም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆነህ ካህን መሳደብ ምን አመጣው? በግል ጥላቻ ተነሳስቶ መሳደብ መኮነን የትም አያደርስም። ይልቅ እግዚአብሔር ሰላሙን እንዲያመጣልን ሁላችንም ንስሃ እንግባ።
ሰበካው ጌዜው ካበቃ የቀሲስ ደረጄ መቼነው የሚያበቃው ? መቼም ለእሱ ሌላ ሕግ አይወጣም
ካህናት እርጉም ርኩስ! ምእመናንም እንከፍ : ቅራቅንቦ: ደንቆሮ ሆነው እንጅ እኔ ይህን ቤተክርስቲያን : የክርስቶስ ቤት ብየ ክርስቶስን እዚህ አገኛለሁ ብየ አልሄድም ነበር::"እውር እውርን ቢመራው.." የሚለው ወንጌል እንዲህ አይነቱን ነው:: ካህናቱ ሰይጣናት ናቸው: ምእመናንም ፍየሎች::ይህን ሳይ የሰው ልጅ ምን ያክል ደንቆሮና ክርስቶስን ያልተረዳ መሆኑን እገነዘባለሁ:: አትድከሙ በዚህ መልኩ ክርስቶስን አታገኙም:: ጌታ እራሱ የሚፀየፋችሁ ይመስለኛል:: "ፍቅር ከሌለኝ ከንቱ ነኝ" ወደ ንስሃ ተመለሱ:: ልጆቻችሁን ግን ምን ልታስተምሯቸው አስባችሁ ነው!? ምን አይነት መረገም ነው? የሚያስብ አእምሮ ግን አላችሁ? ምእመናን: በቃ ሌላ ቤተክርትስቲያን መሥርቱ:: እነዚህን ካህናት ግን ድርሽ እንዳይሉባችሁ:: ቢፈልጉ ሕንፃውን ሽጠው የስጋቸውን ምኞት ይፈፅሙበት::
@Merawi ፈጣሪ ማስተዋል ይስጥልን ሁሉም ያልፋል ይቅርታ ሁሉን ይሽራል ግን የሚጸጽተንን ንንግር እናቁም::ፈጣሪ እኮ ሁሉን አዋቂ ነው እንደ ሰው አደለም
ሁላችውም ሌቦች ናችው ነው ለጥቅም ስትሉ ነው መንጋውን የበተናችውት በእናንተ እንዝልላነት ባለፉት 11 አመት ስንቱ ከቤተክርስቲያን ኮበለለ 😢
የችግሩ መንስኤ ስር መሰረቱ ቢታይ ጥቅም ነው። የትኛውን ምዕመን ልታስተምሩት ነው እሄን እያየ ያሳዝናል ህዝብም ያሰናክላል
የለንደኑ ዲያብሎስ የተባለው አባ ግርማ ደግሞ ሊያበጣብጥ መጣ ነው የምትሉን???
አፍህን ባትከፍት ምን ይመስልሃል። ለስሙ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ትል ይሆናል፣ የእግዚአብሔርን አገልጋይ ካህን ስትሳደብ ግን ትንሽም አይሰቅህም።
በየቦታው አውርፓ ላይ በቤተክርስቲያን በሚፈፀም አለመግባባት ስንት ነፍስ ጠፋ? ስንት ወንድም እህቶች ቤታቸውን ዘግተው ቤተክርስቲያን መሄድ ጠሉ? ለዚህ ሁሉ ክፉ ተግባር ተባባሪዎች ሀገረ ስብከት የሚሉት ሥራውን በአግባቡ የማይወጣ አተርፍ ባይ አጉዳይ ነው። ባለሁበት ጀርመን አንድ ደብር አስተዳዳሪ እና ሂሳብ ሹም ሲመሳጠሩ ለጮኸ ምእመን በማስረጃ የተገኘን ነገር የግል ጠብ አድርጎ ለማስታረቅ ሽር ጉድ የሚል ሀገረ ስብከት አስተዳደር ነው ያለን። በየአውሮፓው የምንሰማው የምናየው ቤተክርስቲያንን ዘርፈው አሜሪካ የሚኮበልልሉ አባቶች ነው የሞሉት። አባቶች ግን ቤተክርስቲያን ስትበደል ለቤተክርስቲያን መቆም ትተዋል።
What is his problem???
አባ ተብሎ እኮ ምንም ዓይነት መንፈሳዊነት የማይሰማቸው የሰይጣንን ከፋፋይ ተላላኪ ናቸው። ድለመረጃው እግዚአብሔር ይስጥልን ።
አቶ ወንድሙ እንዴት እግዚአብሔር የቀባውን ካህን ለመሳደብ ቸኮሉ? ተማርኩ የሚባለው ለዚህ ነው? ይልቅ አምላክ በቃችሁ ብሎ ሰላም እንዲወርድ መጸለይ ይሻላል፣ ሌሎችንም ይምከሩ።
እኔ እኮ የሚያሳዝነኝ የሲኖዶስ ትዛዝ የማታከብሩ ጉደኞች ናችሁ፣ ሲኖዶሱ መጀመሪያ ታረቁ አላችሁ፣ኮመዲያ እሽቱም ለማስታረቅ ቀጥሮአችሁ ቀራችሁ?ለምን ህዝቡ/ምእመኑን ታወዛግባላችሁ? እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ይቅር ይበለን
Woyane tigre leba new
We have to pray all of us to give us GOD good heart to solve the problem
ካህናቶቹ እና እኛ ምዕመኖች በትቢት የተወጠርን ነን እርቅን ሰላምን ንስሀ መግባትን አልፈለግንም ይቅርታ ተባብሎ አንድ ላይ ከማስቀደስ እና ከመቀደስ ይልቅ በየተራ መቀደሱን ፈልገነዋል ለምን እንደሆነ እግዚአብሔር ይወቀዉ ቂም እና ጥላቻ መጥፎ ነዉ ፀሎታችን እንዳያርግ በእኛ እና በእግዚአብሔር መሀከል ግድግዳ ነዉ የሚሆንብን !! አሁንም በተለይ ካህናቶች ንስሀ ግቡ ለመታረቅ እዉነተኛ ንስሀ በቂ ነዉ !!
ወላዲተ ማርያም ይህን አንቆቅልሽ ፍቺልን ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ሁሉም ያልፋም ፈጣሪ አለ ምእመን እባካቹ አትወግኑ ይሄ ፈተና ነው አትደናገጡ
የክርስቶስ ቤተሰቦች ሆይ አንሞኝ በምዕመኑ በኩል በርቀሰላም አንድ ለመሆን ችግር የለበትም ከካህናቱም መካከል አክራሪዎቹ ቀድሞም የበደሉት ናቸው ችግር የሆኑት አና እነሱን በቃችሁ ማለት ስንችል ችግሩ ይፈታል::
በኛ በኩል ምንድን ነው የተጠቀምነው? ፍልሰታ በመጣ ቁጥር ከድንኳን አልወጣን፣ ብራችንን አፍስሰን በሳምንት አንድ ቀን ነው ያተረፍነው። እንደገና ለጠበቃ ብር ልትጠይቁን ባልሆነ!!!
ቤተክርስቲያን ሶሻል ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ በመስራት በፍጹም መፍትሄ አይገኝም ነውርም ነው
ከባለፈው አለመማርና ቤተክርስቲያኗን አለማወቅ ነው የሁለታችሁም ችግር የሚፈታው ክርስቲያን ስትሆኑ ብቻ ነው በክርስቶስ ያመነ ክርስቲያን በፍቅር ይሸነፋል በይቅርታ ይስተካለላል
ይህ የሚሆነው የተሰቀለውን ክርስቶስን ማየትሲቻል ብቻ ነው
እባካችሁ ክርስቲያን ሁኑ
ሻለቃ ማሞ እስኪ ልጠይቆት እንደሰማነው የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደሪ ቀሲስ ደረጀ ሾመት ዘላለማዊ እንዲሆን ወይም የተመረጡት ሰበካ ሲወርዱ እሳቸው ግን በሹመታቸው እንዲቀጥሉ ነው የምትፈልጉት አሉ! ይሄ እውነት ነው?
ለምን የኛ ቤተ ክርስትያን ከሌሎች የተለየ አስተዳደር ህግ ሌኖረን አስፈለገ?
ሻለቃ ማሞ የማይገባበት የለም አስመራ ነበርኩ ብሎ የሌላ መኮንን ታሪክ የኔ ብሎ ፃፈ የኦነግ መንግስት ሲመጣ ተሸቀዳድሞ በመሄድ መደገፍ አብሮ ለመስራት ሞከረ ኦነግ ግን የሚሞኝ ስላልሆነ አላስቀረበውም ይህ ሰው እረፍ ካልተባለ የእኛ ለእኛ እድርን ማወኩ አይቀርም
Here we go again 😔enough is enough this is a Church holy place act like one preach like one and Be one.
የአባ ግርማ ድፍረት ግን መጨረሻቸውን ያሳየን እንደ ሆሊውድ እሳት ያምጣባቸው
ወንድም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆነህ ካህን መሳደብ ምን አመጣው? በግል ጥላቻ ተነሳስቶ መሳደብ መኮነን የትም አያደርስም። ይልቅ እግዚአብሔር ሰላሙን እንዲያመጣልን ሁላችንም ንስሃ እንግባ።
ሰበካው ጌዜው ካበቃ የቀሲስ ደረጄ መቼነው የሚያበቃው ? መቼም ለእሱ ሌላ ሕግ አይወጣም
ካህናት እርጉም ርኩስ! ምእመናንም እንከፍ : ቅራቅንቦ: ደንቆሮ ሆነው እንጅ እኔ ይህን ቤተክርስቲያን : የክርስቶስ ቤት ብየ ክርስቶስን እዚህ አገኛለሁ ብየ አልሄድም ነበር::
"እውር እውርን ቢመራው.." የሚለው ወንጌል እንዲህ አይነቱን ነው:: ካህናቱ ሰይጣናት ናቸው: ምእመናንም ፍየሎች::
ይህን ሳይ የሰው ልጅ ምን ያክል ደንቆሮና ክርስቶስን ያልተረዳ መሆኑን እገነዘባለሁ::
አትድከሙ በዚህ መልኩ ክርስቶስን አታገኙም:: ጌታ እራሱ የሚፀየፋችሁ ይመስለኛል:: "ፍቅር ከሌለኝ ከንቱ ነኝ"
ወደ ንስሃ ተመለሱ:: ልጆቻችሁን ግን ምን ልታስተምሯቸው አስባችሁ ነው!? ምን አይነት መረገም ነው? የሚያስብ አእምሮ ግን አላችሁ? ምእመናን: በቃ ሌላ ቤተክርትስቲያን መሥርቱ:: እነዚህን ካህናት ግን ድርሽ እንዳይሉባችሁ:: ቢፈልጉ ሕንፃውን ሽጠው የስጋቸውን ምኞት ይፈፅሙበት::
@Merawi ፈጣሪ ማስተዋል ይስጥልን ሁሉም ያልፋል ይቅርታ ሁሉን ይሽራል ግን የሚጸጽተንን ንንግር እናቁም::ፈጣሪ እኮ ሁሉን አዋቂ ነው እንደ ሰው አደለም
ሁላችውም ሌቦች ናችው ነው ለጥቅም ስትሉ ነው መንጋውን የበተናችውት በእናንተ እንዝልላነት ባለፉት 11 አመት ስንቱ ከቤተክርስቲያን ኮበለለ 😢
የችግሩ መንስኤ ስር መሰረቱ ቢታይ ጥቅም ነው። የትኛውን ምዕመን ልታስተምሩት ነው እሄን እያየ ያሳዝናል ህዝብም ያሰናክላል
የለንደኑ ዲያብሎስ የተባለው አባ ግርማ ደግሞ ሊያበጣብጥ መጣ ነው የምትሉን???
አፍህን ባትከፍት ምን ይመስልሃል። ለስሙ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ትል ይሆናል፣ የእግዚአብሔርን አገልጋይ ካህን ስትሳደብ ግን ትንሽም አይሰቅህም።
በየቦታው አውርፓ ላይ በቤተክርስቲያን በሚፈፀም አለመግባባት ስንት ነፍስ ጠፋ? ስንት ወንድም እህቶች ቤታቸውን ዘግተው ቤተክርስቲያን መሄድ ጠሉ?
ለዚህ ሁሉ ክፉ ተግባር ተባባሪዎች ሀገረ ስብከት የሚሉት ሥራውን በአግባቡ የማይወጣ አተርፍ ባይ አጉዳይ ነው። ባለሁበት ጀርመን አንድ ደብር አስተዳዳሪ እና ሂሳብ ሹም ሲመሳጠሩ ለጮኸ ምእመን በማስረጃ የተገኘን ነገር የግል ጠብ አድርጎ ለማስታረቅ ሽር ጉድ የሚል ሀገረ ስብከት አስተዳደር ነው ያለን።
በየአውሮፓው የምንሰማው የምናየው ቤተክርስቲያንን ዘርፈው አሜሪካ የሚኮበልልሉ አባቶች ነው የሞሉት። አባቶች ግን ቤተክርስቲያን ስትበደል ለቤተክርስቲያን መቆም ትተዋል።
What is his problem???
አባ ተብሎ እኮ ምንም ዓይነት መንፈሳዊነት የማይሰማቸው የሰይጣንን ከፋፋይ ተላላኪ ናቸው። ድለመረጃው እግዚአብሔር ይስጥልን ።
አቶ ወንድሙ እንዴት እግዚአብሔር የቀባውን ካህን ለመሳደብ ቸኮሉ? ተማርኩ የሚባለው ለዚህ ነው? ይልቅ አምላክ በቃችሁ ብሎ ሰላም እንዲወርድ መጸለይ ይሻላል፣ ሌሎችንም ይምከሩ።
እኔ እኮ የሚያሳዝነኝ የሲኖዶስ ትዛዝ የማታከብሩ ጉደኞች ናችሁ፣ ሲኖዶሱ መጀመሪያ ታረቁ አላችሁ፣
ኮመዲያ እሽቱም ለማስታረቅ ቀጥሮአችሁ ቀራችሁ?
ለምን ህዝቡ/ምእመኑን ታወዛግባላችሁ? እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ይቅር ይበለን
Woyane tigre leba new