Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነዳጅ ላይ እየተሰራዉ ያለዉ ድራማ የዜጎችን ኑሮ እያቀወሰ የግለሰቦችን ኪስ እያደለበ ነዉ አረ አንድ ነገር ይደረግ
በህግ አምላክ ህግ አስከብሩልን መቀጣጫ አድርጉልን 🙏
አባታችን ቡልቻ ደመቅሳ የተወደዱ አባት
አቶ ቡልቻ RIP
ነፍስ ይማር ቡልቻ ደመቅሳ ቦቴው ተይዟል ምን ልታደርጉ ነው ተደራድራችሁ ልትለቁ ፍርድ እንደሁ የለም ውረሱ በኔ ግምት
ነፍስ ይማር😭😭😭😭
ይሄ የነዳጅ ጉዳይ እንኳን ከመንግስት ጋር ያስተዛዘበን ጉዳይ ነው ለህዝብ ያለውንና የሚኖረውን ጥንቃቄ ደረጃ በከፋ ሁኔታ ጥርጣሬ ውስጥ የከተተ በህዝቡ ላይ ለደረሰው የኑሮ መመሰቃቀል ያልተ ቆረቆረ መሆኑን ምልክት የሰጠ ነው። ሲጠየቅ እኮ ያለፈ የቅጣት ሪፖርት የሚነግር ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ነው እያየን ያለነው በህዝቡ ላይ የሆነው ያሳዝናል ተስፋችንም በመሟጠጥ ላይ ነው!!!
👍👍👍
በ አቶ ቡልቻ ቤተሰቦች ወደጆች ለ ኢ💚💛❤ መጽናናትን እንመኛለን የሓገር በለውለታ ናቸው,
እንኳን አደረሠህ
🎉🎉🎉🎉
OBBOO BULULCHAA DAMMAQSAA NAMA GUDDAA FI BEEKAA KEENYAA NAGAAN BOQODHA !°°°
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
RIP
❤🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤
Kabajamoo obboo Burlchaa Dammaqsa nagaan Boqodha !!!!!
ታደሰ ወረደ አቋም የሌለው ለእድሜውና ለስልጣኑ የማይመጥን ሰው ነው ወላዋይ በውሳኔው የማይፀና ስለ ትግራይ ህዝብ ሳይሆን ስለ ህወኃት ድርጁቱ እየሰራ ነው
ይህ የመንግሥት ቁጥጥር መላላቱን ያሳያል በተለይ የነ ደጅ ቁጥጥር በለሥልጣን ከፍተኛ ድክመት ነዉ
ትክክል ብለሀል
ምን ችግር አለው ጉቦ ተቀብለው ይለቃሉ።
Say Ato Bulcha Demeksa! You always disrespect!
There must be sever fine including long prison sentences for those who hides vital economic input and output to the society! The economic justice system is a joke in Ethiopia!