Kidus Kidus [ቅዱስ ቅዱስ] 2005/1998 EC- Betty Tezera [ቤቲ ተዘራ] (Music Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 6

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel 7 месяцев назад +4

    ቤቲሻ ተባረኪ የናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን ተባረኩ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ ቅድስና ፣ ክብር ግርማ ፣ ጌትነት እና ልዕልና ማንነቱ ነው እጅግ በብዙም ተባርከንበታል ትልቁ የልጅነትም ትዝታዬ ነው (ኢትዮጵያ እያለን በ1998 ዓ.ም / 2006) ብዙ ትዝታችን ቀሰቀሰብን። የናዝሬት ሽብሸባ መዘምራንንም መዝሙሮች ከሰማን / ካዳመጥን እና በቪዲዮ ካየናቸውም በመላው አለም አቆጣጠር በ90ዎቹ GC ነውና ኢትዮጵያ እያለንም በ1998 / 2006 ሰማን እና በቪዲዮ አየንም። ተባረኩ

  • @bekeleabebie1808
    @bekeleabebie1808 14 часов назад

    አግዚአብሔር አንዲህ በሉት አንዲህ በሉት አንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ነው ስራህ አቤት ስራህ ድንቅ ነው ስራህ አቤት

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልል
    ጌትነትህ ማንነትህ ስምህ ይባረክ
    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር🔥

  • @tsionantonios8078
    @tsionantonios8078 Год назад +2

    lebereket honachuwal desss yibelachuuu ❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 7 месяцев назад

    ቤቲሻዬ 🥰ተባረክልኝ

  • @YegetanehHG
    @YegetanehHG 2 месяца назад

    HD video...too high standard for that period🤔🤔