Since I was 8 years old, this song has held a special place in my heart. Its profound message about the compassion, care, and love of God continues to resonate with me deeply.
Bethi, wannagnocu, angafawachu, Yemimer dimts! Grum lahone amliko and zemaresh Enamasagenallen! God bless !!! Heavenly sound and annointed ! We never forget this worship on Earth and Heaven! Galatoomi! Gatiin kee olii ni dhufa Beethii! Nuuf jiraadhu bakka jirtutti!
Gospel Singer bety u re so anointed and best ,ur songs have blessed and impacted lot of homes and lives More anointing to you and blessings Praise God !!
ልጅ እያለው ቤተሰቤ በጌታ አደሉም በቅርብ ወደ ጌታ የሄደ አጎቴ ብቻ ነው በጌታ ይህን ዝማሬ ክሊፑን ሲከፍት መዝሙሩን ሳይሆን እሷን እያየን ውበቷንና ቤቷን ልታሳይ ነው አልበም እያሳዩ መዝሙር አለ እንዴ እያልን ልናሸማቅቀው እንፈልግ ነበር አይ አለማወቅ አሁን እኛ ሁላችንም በጌታ ነን አሁን ሳስበው ይገርመኛል ቤቲዬ ተባረኪ የውበትሽ የከፍታሽ ምክንያት እየሱስ ነው ዛሬም ድረስ የክርስቶስ ፍቅር ይታይብሻል እንወድሻለን
🎉King 😊😊😅😅😅 41wws,
❤❤❤❤❤❤❤ مراد
ይሔን መዝሙር 5 or 6 አመት ልጅ እያለሁ በጣም እወደው ነበር። አቤት እቤት እንዲከፈት የማደርገው ጥረት። አሁን 21 አመት ሆኖኛል ስንት አመት ሆነው ይህ መዝሙር? ዛሬም እንደአዲስ ይዘመራል። ተባረኪልን ዘርሽ ሁሉ ይለምልም የኛ ቆንጆ ዘማሪ።
ይህ መዝሙር በሊቢያ ትራፓልስ አብሰሊም ጋህዋ 2005-2006 ትዝ ይለኛል እዛ የነበረ ህይወት መለያየት አልነበረም ፍቅር መተጋገዝ ቸርሜ ሓወይ ወዲ ዛግር ችሉቹ ኣሮን ዮኒ ኢሳቆ ፎበን ፊሊ ጋል ከረን ወዲ ኣስሜ ሰብለ ሰሌ ወዲ መለስ ወዲ ገሬ ምልኪያስ ደጀን ወዲ በክረ ዓሸራ ሚዛን ተስፋይ ወዲ ተስፋይ ኣበባ ጀንትራ ዳኒ ገነት ተሰነይ .......ክንደይ ኡሞኒ ጡዑም ጊዜ ........ ❤❤❤
ቤቲዬ ጌታ ይባርክሽ ትልቁ የልጅነት ትዝታዬ ነው ኢትዮጵያ እያለን ይህንን ቪሲዲ / ዲቪዲ ያየሁት / ያየነው በ 1998 / 2006 ነው በብዙም ተባርኬያለሁ / ተባርከናል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
❤ከሰማይ የተቀዳ❤ አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ❤
አንቺ እኮ ከልጅነትሽ ጀምሮ ዛሬም ላይ ዘማሪ ነሽ መፅለይ ሲያቅተኝ ባንቺ መዝሙር ወደ ፅሎት እገባለሁ በቤቴም በመኪናዬም መልዕክቶችሽ በጆሮዬና በልቤ ውስጥ ናቸው ዘማሪ ነን ለሚሉ ግን ለማይዘምሩ ለሚዘፍሩ እንፅልይላቸው እወድሻለሁ
ቤቲዬ የዚህ አልበም ፍሬ አንዱ እኔ ነኝ። ጌታን እንዳገኝ ስለ ነፍሴ እንዳስብ የሚረባኝን በሚለው ዝማሬ ነው ጌታን ያወኩት። ይኀው ዛሬ ድኜ እዘምራለሁ። በፊቱ እቀኛለሁ ተባረኪልኝ ዘምሪ ገና ብዙዎችን ባንቺ ያፅናናል ይባረካሉ። ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር አንድ ቀን ተገናኝተን እናወራዋለን።
Eyesus Geta new eseyyyy
❤❤❤❤❤ مراد
እሄን መዝሙር ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማው የ7 አመት ልጅ ነበርኩ♥️♥️♥️ቤቲዬ የልጅነት አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ……🙏🙏🙏🙏
ይህ መዝሙር በጣም በህይወቴ አዲስ ለውጥ ያመጣ ነው ወደጌታ ያስጠጋኝ ነው
እዛ መዝሙር ናይ 90ታት መዝሙር ኣዝያ ዝባርኸትኒ መዝምር እያ ቤቲ ሐፍተይ መመሊስኪ ተባርኪ🌺🌺🌺🙏🙏🙏❤️❤️
እነዚህን መዝሙሮች ስሰማ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል ማታ ማታ ቁጭ ብለን ተሰብስቤን በVCD እያዬን የሚንዘምረዉ አይረሳኝም
እኔም / እኛም
ኢትዮጵያ እያለን በ1998 ዓ.ም / 2006
Since I was 8 years old, this song has held a special place in my heart. Its profound message about the compassion, care, and love of God continues to resonate with me deeply.
96😊😊
Wuddddddde
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ እንዴት አመስግኜው ልርካ🥺😭
#ኢየሱስ❤
ቤቲሻ ይህ የዩቲዩብ ገፅ እውነተኛ ያንቺ ከሆነ መልካም ነው ምላልባት ሌሎች ሰዎች ባንቺ ውብ መዝሙር አላግባብ ገንዘብ ሊሰሩ ይችላሉ ብዬ ስለምሰጋ ነው..እኔ የኘሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም ያንቺን ዝማሬ ግን አደምጣለሁ ይገርማል ድምፅሽ ልክ እንደውሀ አፈሳሰስ ወደ ጆሮ ሲገባ መንፈስ ያረጋጋል ልብንም ደስ ያሰኛል..ባልሳሳት በዘጠናዎቹ መጨረሻ ከተነሱ ሴት ዘማሪያን አንዷና ምርጧ ነሽ አቦ ተባረኪ..
ዳንኤል ነኝ ኢትዮጵያዊ ወንድምሽ ካለሁበት
እኸኛዉ ከልብ በመንፈስ መታደስ ፣መዝሙሩ የጨለማውን ኃይል የምያፈርስ ነዉ ። ፀጋው ይጨምር በሙሉ ሰምተናል ።
እውነት ጌታ እንዲህ ነበር በእርጋታና በማስተዋል በእግሮቹ ስር በመቀመጥ የሚደመጥና የሚመለክ ቤቲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
ምን አይነት መዝሙር ነው፣ እንደዚህ በቃል ራሱ ለመግለጽ የሚያስቸግረውን ጥልቅ ስነመለኮት በዜማ ማቅረብ እጅግ በጣም ይገርማል። ስላንተ እግዚ/ር ይመስገን🙏❤
በእውነት ይሄን መዝሙር ቁጩ በየ መሰማት አልቻልኩም አሁን ያለሁበት ህይወቴ በጣም አሰቸጋሪ ነገር ውሰጥ ነኝ ግን በቃ ይሄን መዝሙር ሰሰማተጸናናወ የኔ ውድ እሄት ጌታ ፀጋው ያበዛልሸ ተባረክ
ብሰማው ሁሌ የምባረክበት ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ
ቤቲ፣ይህ መዝሙር ለብዙ ሰዎት በእግዝአብሔር ታምኖ እንድቆሙ መንፈስ ቅዱስ በአንች ውስጥ ተጠቅሞ በድምፅ ያፈሰሰልኝ የማፅናኛ ዝማሬ ነው፣፣ዘመንሽ ፣ትውልድሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ፣፣ይህን ዝማሬ በስልኬ መጥሪያ ድምፅ ላይ ጨኘዋለሁ
I didn't know how much I have had loved your songs! I blessed and GOD BLESS YOU and your family!!!
ይሄ ካሴት «ተፈፀመ» በህይወቴ በጣም ተፅእኖ ካሳደሩት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
እና ይሄ ቪሲዲ ("ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" የሚል)
×÷😮=÷==÷&&6£67(-7???))😂😂5😢😂6 £@@eyesusgetanewmezmurchannel
❤❤❤❤
😊😊❤❤❤❤❤😊❤❤❤@@eyesusgetanewmezmurchannel
For me too 🙏🏼
እሪሱ ለኛው የሰራ ሥራ ተቆጥሮ አያልቅም ጌታ ድንቅ ነው፡፡
ጌታ በዚ ለስላሳ ድምጽ ምን ያህል ሰራበት የስንቱን ልብ በር አንኳኳ? ግሩም ነው የዛን ግዜ ጴንጤ ላዩ ነበር፣ ስርአት፣ ፍርሃ እግዚአብሄር፣ በጎነት፣ ቸርነትና ጸባይ አድሎዋቸው ነበር። አሁን እኔ ስመጣ ውጥንቅጡ ወጣ። እንመለሰ ወደ ቀደመው የክርስቶስ ማንነት።
ተባረኪ ቤቲዬ ድሮ ጌታ እንዲህ ነበር
የሚመለከው አሁን ግን......?
Amen ewnet new
Bethi, wannagnocu, angafawachu, Yemimer dimts! Grum lahone amliko and zemaresh Enamasagenallen! God bless !!!
Heavenly sound and annointed ! We never forget this worship on Earth and Heaven!
Galatoomi! Gatiin kee olii ni dhufa Beethii! Nuuf jiraadhu bakka jirtutti!
ቤትዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እህቴ እስቲ ከቻልሽ አልቀርም በመና ደጅህ ላይ ቆይቼ (አማ ተሰቀለ) የምለውን መዝሙር አሰምኝ ተባረኪ።
T
ወንጌላዊያን መዝሙራቹህ ሰማይ ያሻግራል አይምሮ ያድሳል ከእረኛችን ጋም ያገናኛል🎉🎉
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድስልህ ልጆችህን እንደ እኔ ልጆቾ
በ Mexico ወደ america ልሰደድ ስል ተይሼ እስር ቤት የወንድ ደፋሪዋች ጥቃት ሊያደርሱብኝ ሲል ከ congo የመጣ አንድ በጌታ ያለ ሰው ኣዳነኝ😢😢😢 እና ይሄ መዝሙርን ሁሌ አዳመጥ ነበረ ብቻ አሁን አንድ የ ሀበሀብ እርሻ ላይ ተቀጥሬ እየሰራው ነው። አሁንም እሞክራለው ወደ አሜሪካ መግባቴን
@henoktadesse5340 Stay strong brother!
Fearing yirida ayzo gin erasing xebiqi
God help u brother!!!
Welll❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ከጌታ መንፈስ ጋራ የሚያነካካው መዝሙርሽ ሰው ሁሉን ትቶ እሱን ብቻ መስማት የሚያደርግ ነው ተባረኪ የረገጥሽውን ምድር ሁሉ ያውርስሽ ተከናወኚ።
May God bless you Singer, I am really blessed. May God enrich you His Grace again my sister with .
አንተን የሰጠን የፀጋው ባለቤት ይባረክ። ተባረክልኝ ሱራዬ😊❤
Yene lehilt hulem big rispect lijinate tiz yilegnal akiste be be vcd degagmen sinayish❤❤❤
Enem tiz yilegnal / egnam tiz yilegnal Ethiopia eyalen yayenew be 1998 / 2006 ena keza jemerom be vcd ayeten ahunim degagemen sinay❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ይህ መዝመር ስሰማ ልጅነቴ ት ዝ ይለኝል 8 ክፍል ነበርኩኝ አናማ አባቴ ገዝቶት አናዳምጥ ነበር አይ ልጅነት አይ ግዜ ቤቲዪ ዘመንሽ ይባርከው ተባረኪልኝ በጌታ መሆናች ድንቅ ነው
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው።
ምርጥ የጌታ ዘማሪዥም ዘመን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ተወዳጅ❤❤🎉😂
Gospel Singer bety u re so anointed and best ,ur songs have blessed and impacted lot of homes and lives
More anointing to you and blessings
Praise God !!
አንዳንድ ሰዎች ለሚጠይቁት አዳፋ ጥያቄ የሚፈልጉት የአዳፋ ማንነት ምላሽ ነው
በፍፁም ከራሳቸው የተሻለ አይፈልጉም እንደ እራሳቸው የቆሸሸ ንፁህ ነገር አላርጅካቸው ኑው
እኔ ጴንጤ ብሆን እውነት ቁርስ ምሳ እራት ቤቲን አዳምጣለሁ ነበር❤❤❤
ጴንጤ የመሆን ጉዳይኮ አይደለም መዝሙሩ ለእግዚአብሔር እስከሆኀ ድረስ አሁንም ወፊትም ማዳመጥ ትችያለሽ/ትችላለክ
Indeza silalk Des aleng Inam Wede manim sayhoni wede Iyesus na isunew yezelalem ireft
batognim ademit ye hiwot sinki nw hawimanotinat minim ayikalekilm🙏🏻🙏🏻
queen of song and voice ,your song blessing my soul and i am thanking god yahawa by my mouse in my heart.
ቡዙ ግዜ ዘማሪ ምዘምሩት የራስችሁ ሁኔታ እና ምቾት ነው አንቺ ግን ከሌሎች unqe ምትሆን ሙሉ መዘሙርሽ እግዚአብሔር ብቻ ነው
ወዉዉዉዉዉዉ አሜን አሜን እኔ እሱን የማወቅ በመልካምነቱ ❤🎉 ተባረክ ምርት ❤🎉
Eregatsh betiye lezi zemen zemariwoch tilek mesale new tebareki
ተባረክ ውድ እህታችን !!!
Praise to the Almighty God, I am so blessed by this song! God bless you abundantly my precious sister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gaafan hanga dhumaatti dhageeffadhe dhageeffadhee jedhu jaalala waaqayyoo abbaa keenyaa hafuurri qulqulluun na keessatti dhangalasee oolmaa isaa yaadachaa boo'ichaa fi imimmaniin guddaan waliniin faarfadhee!!! Eebbifamii obboleessa koo jaalatamaa ayyaanni waaqayyoo kana caala siif yaa baay'atu.
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah
ይህ መዝሙር ወደ ክርስትና እንድመጣ በጣ ረዳኝ
ጌታ ያለው ብቻ ይሁንልህ።
እግዚአብሔር ይባርክህ።
amen amen amen ameeen uuufff it so goood and it will never get old, ❤🔥❤🔥❤stay blessed betyeee 😇
Geta abzito ybarksh ahunm bettye 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ስለመየልቁ ምህርት እግዚአብሔር ይመስገን
ተባረክ እኔም በዚህ ቻናሌ የእግዚአብሔርን ቃል እግዚአብሔር በሰጠኝ ፀጋ የእግዚአብሔርን ህያው የሆነ የሚናገር የሚሰራ የሚያስተምር የሚያስታጥቅ ቃሉን በተለያዩ ዕርእሶች እያገለገልኩ ነው ።
ይሄ መዝሙር በጣም ልብ ይነካል በምክሩቱ ነወ የቆምነወ
never gets old betiye
በጣም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አደርግሻለው ቤቲዬ ❤❤❤
What a song, may our lord Jesus Christ bless you
ቤትዬ ይህ መዝሙርና ክልፕ መጀመሪያ ያየሁበትን ወቅት በሕውነት አረሳውም። በእውነት እልሻለሁ መዝሙሩን ብቻ አይደለም አንቺንም በጣም እወድሽና አፈቅርሽ ነበር።በአጋጣሚ ለስራ ጉዳይ ጅማ ከተማ በተገኘሁበት ወቅት ይህን መዝሙር ስሰማ ስራዬን እንኳን መስራት እስከምቸገር ድረስ ቤትዬ። ዎዉ አንዴት ደስ የሚል--------
Namni baayyeen akka ittiin eebbifamu ni abddadha. Gooftaan bara kee haa eebbisu.
Amen betishaye beruknesh❤❤❤❤❤
መዝሙር ንእስነተይ- ጥዑም ግዜ - ጥዑም መንፈሳውነት - ጥዑም ተዘክሮ ፤ህህ፤ [ መዝሙር 'ምህረቱን አስቤ' ብዙሕ ተዘክሮታትን፡ ምቹእ መንፈሳውነትን እያ እተዘኻኽረኒ]
የኔ ብሩክ ቤትየ ዘመንሽ ይለምልም❤❤
God is a restorer 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Love you❤ Tebareki
ምንም አልልም ተባረኪ ❤❤❤❤❤
yene konjo Geta ybrikshi bexam deshi ylenali sesema ❤❤
ቃላት የለኝም 😥😥😥😥😥😥😥
ምህረቱን አስቤው
ቤቲዬ ጌታ ይባርክሽ!!!
Blessed women ❤❤❤ silanch Egiziabiher yimesgen🙏🙏🙏🙏
Liji,iyale,lisami, nabara baxami miwodo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤,nurilishi,betye, igizaberi abizito yibarekishi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May God bless you all 🙏 ❤️
እንዳንተ ያለማንምየለም❤❤❤
arif misgana wow!!! mezmuri hulu misgana bihoni desi yilal!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በትዬ ጌታ ባንች ገኖ ይታይ ተበርክ 🥰🥰
Mihretun Asibe ምህረቱን አስቤ
Our National anthem
ተባረኪ!
Beautiful song ❤ bless you selamye 🙏
Wow
XonaLijo
Birtu
Godblessyou❤❤❤❤
Amen! Amen! Amen! Amen! Amen! Amen! God bless you! No one likes God.
ሊሊዬመዝሙርሸን ከልቤየምወደው
May God bless you Bethlehem
Betty Tezera - ምህረቱን አሰቤው (Meheretun Asebiew)
Amen amen amen amen hallelujah
Bettiye anchin yeseten geta yimesgen enodeshalen
wow lij hone tizitawu mibal sewu beti sikefeti esemawu neber 1996 _97 akababi abeti 20 ameti temesigen
Misale nesh lene were geta yibarkish
አሜን እየ ሱስ ተባረካ❤
Memory❤❤😢❤❤❤❤❤
geta yebarek.mazmure.betam.yasenanunale
ተባረኪ😊😊😊
Be ande lay yalewun / yehonewun mulu video please🙏🙏🙏🙏🙏 ena addis mezmure bicha sayihon koyet yalutinim ye derowoch mezemuroch facebook laye share madregim bitichiy
Tebareki betty
Amennn tebareki betisha😢😢
Blessed❤
ማይጠገብ መዝሙር
ተባረኪ ቤትዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bless you
Abet abet ❤❤❤❤