አስፋው እና አበበ ዳንስ አልተቻሉም...እቴነሽ ደመቀ (እሙ ገላዋ) 'ሽርሽር' የተሰኘ ሙዚቃዋን //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 113

  • @ፈገግታከእሪችጋር
    @ፈገግታከእሪችጋር 2 года назад +48

    መቅዲን ትመለስ ምትሉ በ Like

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад +16

    መቅዲ ከሌለች ebs አያምርም ሰው ሆኑ ማይሳሳት የለም መቅዲ ምንም እንዳትሸማመቂ እሺ እማ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +46

    መቅደስ ዳንስና ዘፈን ጎበዝ ነበረች ሳምንት እንጠብቃታለን ትመለስ አታሽማቋት

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 2 года назад +7

    መቅዲን የምትሉ!እስቲ እንይቹሁ!

  • @mekdestsegaye2612
    @mekdestsegaye2612 2 года назад +24

    መቅዲ እንወድሻለን ነይልን ❤❤❤❤

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 года назад

      መቅዲእንወድሻስንነይልን💜💜💜💜

  • @majemanga9187
    @majemanga9187 2 года назад +1

    Bettem konjonesh and God bless you

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +8

    መቅድዬ የኔ መልካም ነይልን ያላንቺ ያለናፍቂ አያምር ማምዬ እነወድሻለን ለነገሮች ቦታ አትስጪ ማምዬ

  • @kelifamohamed3460
    @kelifamohamed3460 2 года назад +5

    ካለ መቅዲ እሁድን በኢቢኤስ ምንም አጥምም ለሚቀጥለው ሳምንት እባካቹ ይቅርታ ጠይቃ ትመለስ መቅዲ በጣም ነው የምንወድሽ

  • @Abeba285
    @Abeba285 2 года назад

    መቅዲየ የኔ ቆንጆ ተመለሺ ያለ አንች ቤቱ በርደን ከሠዉ ሥተት ከብርት ዝገት አይጠፍም አትሣቀቂ ነይልን የኛ ዘመን ደግሞ ጡት ማሣየት ፋሺን ሁኗል ነይ አትፈሪ ይርሣል እንኳን ይህ ቀላሉ እና ብዙ ነገር አይተናል ሠምተናል አትጨነቂ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 года назад +16

    መቅድን ካላመጣችሁ ይህን ፕሮግራም አልከታተልም

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад +13

    እረመቅዲ፣የኔቆጆ፣ይቅረታ፣ጠይቂናወደሠራሺግቢ፣ሠዉሆኖየማይሣሠ፮ትየለም፣የሠዉነፈሠ፣አላጠፋች፣ሠዉየገደሉትም፣በፈጣጣወ፩ተቀምጠዋል😭😭😭😭😭

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 года назад +1

      @@yordidemlie2594 ቴክቶክላይ፣ጡቶንአሣይታነዉ፣ባሎጋረተኝታ፣መቸምተሣሠታእደሆንጂ፣ሆብላአዉቃአለቀዉም፣ባይነኝ

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 года назад

      @@yordidemlie2594 የኛሠዉ፣አካባጂነዉ፣በጣምአጋነኑትኮ፣ወላሂ፣ይሄንያህል፣አልሠረቀች፣ሠዉአልገደለይ፣መቸምበሠተትእደሆንጂ፣ሆብላአለቀዉምኮ፣ፊዴወዉንወጀልየሚሠሩትኮንእደሠዋአልተጋነነባቸዉም፣መቸምታዋቂመሆንአሠቸጋሪነዉ፣በጥሩም፣በመጥፎምለመነሣት

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 года назад +2

    አቤት ድምፁ ልዬነሺ😭😭😘😘😘😘

  • @minetube322
    @minetube322 2 года назад +10

    ይህ ዘፈን መታሰቢያነቱ ዘፋኝ ነን ብለው አልበም ሙሉ ጩኸት ሊያወጡ ላሉ ይሁንልኝ

  • @selam2170
    @selam2170 2 года назад +11

    መቅዲ እንወድሻለን ሳምንት እንጠብቃለን

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 года назад +22

    አይ መቅዲ ቅርቅር አለችን የሰው ልጅ ይሳሳታል መልሷት ወደ ስራዋ

  • @ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ
    @ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ 2 года назад +8

    መቅደስን አምጡልን ያለ እሶ አያምርም ሳምት እሶን እዚህ ቦታ ማየት አለብን አለዛ ያስጠላል ወላሂ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 года назад

    እኔንዬ ስወድሽ ሙዝቃዎችሽ በጣም ይመቹኛል በተለይ ድምፆሽ❤😍😘👍🙏

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад +1

    ዛር ቅር አለእ መቅዲ የኔ ማር በናታችሁ ትመለስ ሳምንት እጠብቅ አለን ከሠው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ ሳምንት እደምመጣ ባለ ሙሉ ቸስፋአለኝ

  • @banderamkerketta4504
    @banderamkerketta4504 Год назад

    Sweet voice , madam

  • @enateyaasenake6922
    @enateyaasenake6922 2 года назад

    መቅዲዬ እንወድሻለን ነይልን ከሰዉ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም የሰዉ ፍፁም የለዉም ትምጣልን

  • @ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ
    @ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ 2 года назад +1

    አብሽሪ አብሽሪ በልሉኝ መቅድን አማነ ስደተኛዋ አድናቂዋ

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 2 года назад +3

    ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለውቢቷ ሀገራችን🇪🇹❤

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 года назад +2

    ስታምሩ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ ኑርልኝ

  • @emebetemu6764
    @emebetemu6764 2 года назад

    መቅዲ ትመለስልን የኔ ውድ ተመለሺ በማሪያም

  • @seyaandreyatube2625
    @seyaandreyatube2625 2 года назад

    መቅድየ ሁላችን በየ ቤታችን የምናደርገው የተፈጥሮ ፀጋ የፈጣሪ ጥበብ ማሳያ ነው አትደነግጭ ባይወጣ ጥሩ ነበር ከሆነ ግን ምንም አይደል በየ ጓዳናው በሚሳሳሙበት ዘመን ነይ ወደ ስራሽ መሰበር የለብሽም ማማየ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +1

    እደዚህ የወፈረችዉ በሰላም ነዉ የኔ ቅመም ሰወዳት

  • @mimibekele4502
    @mimibekele4502 2 года назад +3

    በውእነት የሆነ ነገርማ ጎላችጛል ebs አይመስልም እሷም ንግስቲቱ ሳቂታዋ መቅድዬ ናት።

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад +3

    መቅዲን መልሶአት እሷንአልባ አያምርም ሰዉኖ የማይሳሳትየለም በጣም ያናዳን ለምንድነዉ ለመልካምነገር የማንሮጥ ለመጥፎ ተሮአሩጠን ይችልጅ ከስራዋ ከሂወቷ ችግርየምን ሆንባት

  • @በፍቃድ
    @በፍቃድ 2 года назад

    Wooww sound first

  • @የወግድዋቆጆ
    @የወግድዋቆጆ 2 года назад +1

    እሙዬ ስወዳት

  • @likieaddisu2639
    @likieaddisu2639 2 года назад

    sitamiri/ siwodish go it up

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 года назад

    😍😍😍😍😍 ebs💚💛❤❤❤❤

  • @emishawdubale7407
    @emishawdubale7407 2 года назад

    Absolutely nice voice

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 года назад

    መቅዲ እረ ነይ ጉድ አንድ ሰሞን ነው አይዞሽ ይረሳል ሲጀመር ሆን ብለሽ አይሆንም ስልክሽ ተሰርቆ እደሆን ብዬ አስባለሁ

  • @kenzihoussein2363
    @kenzihoussein2363 2 года назад

    Meyakdi yene konjo betam new yemiwadish yelanachi medarku ayidamkim nayilini

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 2 года назад

    ድምጽሽ ጥሩ ነው እህቴ መዝሙር አውጪበት በመዝፈን ጽድቅ የለም

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад +1

    መቅዲዬን አምጧት 😥😥

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 2 года назад +1

    እረ ያለመቅዲ አያምርም ነይ የኔ ቆንጆ የሰው ፍጹም የለውም መቅዲየ

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 2 года назад

    እቴኑየ ስወድሽ

  • @dagmawitufa898
    @dagmawitufa898 2 года назад +1

    እባካቹ ኢቢኤስሶች ከቁጥር አትጉደሉ የሰዉ ሀገር ቤተሰቦቻችን መጽናኛችን ናቹ መቅዲን ወደስራ እድትመለስ ከጎኗ ሁኑ።

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 года назад +2

    እቴነሸ ድምጽሸን በጣም ነው የምወደው ማሬ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад

    ወይ መቅደስ ፈገግታዋ ናፈቀኝ አይ የእኛ ሰው ሲፈልግ ይሰቅልሀል ሲፈልግ እታች አውርዶ ይጥልሀል እንደ ሰው ያለ ክፉ የለም

  • @zzzzz4193
    @zzzzz4193 2 года назад

    እሚገርም ድምፅ

  • @elsaelsa5552
    @elsaelsa5552 2 года назад +6

    መቅዲ ትመለስስስስስስስስስስስስስስ

  • @azegoyoutube.4233
    @azegoyoutube.4233 2 года назад

    እረ ለውጥ ከነቆዳው የበላሽው እንሥሣ አለ ልበል አብሽሪ በተረፈ ጥሩ ነው

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 года назад

    Ayi asefeyee tskagalk😄😄😍😍

  • @mimibekele4502
    @mimibekele4502 2 года назад

    እጭ where she Mekdi???

  • @mulukensendeku5721
    @mulukensendeku5721 2 года назад

    Ebs management will be taking fast decision Mekidy back to the stage next week.

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 2 года назад

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ሠሚራM
    @ሠሚራM 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 2 года назад +2

    ሁሉን ነገር ኑሯችሁን ካሜራ ያደረጋችሁ ሰወች ከመቅድ ተማሩ ወላ በተለይ ሙሰሊሞች ሲጀመረ ካሜራ ሀራም ነዉ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 2 года назад

      ምን አድርጋ ነው ሳልሞት ንገሩኝ

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 года назад

      @@ንፁህጆሲ ኧረ ለወሬ 😄ቪዲዮ ተለቆባት

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад

    ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸

  • @ረህመቲዩብ
    @ረህመቲዩብ 2 года назад +1

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ
    ሱብሀነሏህ
    አልሀምዱሊለህ
    ለኢለሀ ኢሏሏህ
    አለሁ አክበር
    ለሀውለወለ ቅወተ ኢለቢለህ
    አሏሁመ ሰሊ አለነቢይነ ሙሀመድ

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 года назад

    መቅድጡቷን አሳየችን ናፍቆት. ደግሞ ምንድን ታሳይን ይሆን መቅድየ ትልቅ ስተትሰርተሻል ግን ነይ ይቅር ብለንሻል

  • @masteraliua4150
    @masteraliua4150 2 года назад

    wowo

  • @አይመኖርደጉ
    @አይመኖርደጉ 2 года назад

    መቅደስ አሳዘንሽ ባየውት ነገር ላንቺ አዝኛለው

  • @kids23386
    @kids23386 2 года назад

    ለሁላችሁም መልካም ዕድል ተመኝተናል ማስፈንጠሪያ ሊንኩን ተጭናችሁ ሞክሩት!!
    ruclips.net/channel/UCInkc9ftfk8POnLaMZgtC3g

  • @ummuaysha7663
    @ummuaysha7663 2 года назад

    Ebs kale Makedase ayamerm
    Makdie temalse !!

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад

    ድምፅሽ ከአበባ ደሳለኝ ጋር ይመሳሰላል

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 года назад +1

      ከምረ ይመሳሰላል

  • @hannamengesha259
    @hannamengesha259 2 года назад +1

    Next week kaltemelesech asfaw waaaaaaaaa.......

  • @musahm100
    @musahm100 2 года назад

    መቅዴ ቁሉ የለችም ዛሬ? መቅዴ ምን አጠፋች ? ናፍቂም በታሾፈን አሪፍ ነበር😁 ይመቻቹ ሁለታችሁም ፎንቃዬ ናቹ

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 2 года назад

    አንዳንድ ኮመንታተሮች አትቀባጥሩ አሁን እውነት መቅዲ በገሀድ ስላወጣችው እንጂ በየቤታችን ስንት ጉድ አለ እኔስ ማነኝ ብለን እናስብ ከመፍረዳችን በፊት

  • @dadsgadd7007
    @dadsgadd7007 2 года назад

    መቅዲ😢

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 2 года назад

    Yemegerem chelota alesh berchy

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    መቅዲ ትመለስ ወደስራዋ ሰው ሆኖ የማይ ሳት የለም

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 2 года назад

    mekdi ezh dance laye betnori Arif neber

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад +1

    ወይኔ ወፈረች ይች ልጅ ግን መቅዲ ምነው ጠፋች

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 года назад

    መቅደስ ለምን ቀረች ዛሬ 🙄

  • @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
    @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ 2 года назад +2

    ወዬኔ መቅዲ ጉድሽን አየነው የሚዲያ ሰው መሆን እኮ ከባድ ነው😂😂🤣🤣

    • @telenor1559su
      @telenor1559su 2 года назад +2

      Set adeleshe nege emigetemeshen atakem ena setoch matenanete new yaleben endetemelese

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

    የምር ያለ መቅዲ አያምርም

  • @amenpipi7978
    @amenpipi7978 2 года назад +1

    አቤት መቅድዬ ብትኖር ታስነካው ነበር

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 года назад

    Etenesh wow betam are zema new

  • @mekdesabrham8929
    @mekdesabrham8929 2 года назад

    መቅዲ ድምቀት ነበረች አታሸማቋት መልሷት ጥፋት የማያጠፋ የለም

  • @ilovemom1712
    @ilovemom1712 2 года назад

    መቅዲ ዳንሰኛ ነች እንዴ በጣም ነዉ የምትችለዉ

  • @hannamengesha259
    @hannamengesha259 2 года назад

    Ethiopiyawiyan sew mashemaqeq serachin hone beqa yene konjoo ergtega neg hom bela aydelem ayzosh egzabher melkam new..bebzu yasnanashal sew hono maysasat yelem mekdiye sorry yene sakita sakshin liyatefu bota atschachew nurilig zemenish besakish ymula ayzosh ke gonish neg

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 года назад +1

    በምንም አይነት መልኩም ይሑን ተከስቷል ተከስቷል እርሳስ ላይ ለምን ላጺስ የተደረገ ይመስላችሗል የሰወው ልጅ ስለሚሳሳት ነው አሐቀ መቅዲ ሳምንት እንደምናይሽ ተስፋ እናደርጋለን E BS በይቅርታ ወደስራገበታዋ መልሷት

  • @ፈገግታከእሪችጋር
    @ፈገግታከእሪችጋር 2 года назад

    ውዶችዬ እንደመር

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 года назад +1

    ኮመታተሮት ናቸው እኮ ሰውን የሚያሸማቅቁት

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 года назад +1

    Min malet nw gn kante gar adere bilo zefen midre durye hula!!!!!!!

  • @جميلةال-ج9ي
    @جميلةال-ج9ي 2 года назад

    meqdi tmetaln sewu hono yemaysasat yelem enate degmo tub broch kesetoch Anat lay wureduln

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ

    መቅዲ የኔ ሽቅርቅር የኔ ውብ ይሄ ህብ ቅናተኛ ነው እንኳን አደረግሽ ትውልድ ምናምን የሚሉ ለምን አያጠፍትም ወረኛ ሁላ ማፈሪያ ናችሁ የebsዋ መቅዲ እያላችሁ ወሬ የምትዘሩ የመንደር ልጆች

  • @dag5017
    @dag5017 2 года назад

    ምነው ወልዳ የከበረችበትን ገላ ማርከስ ምን የሚሉት ነው ሰው ከእሷ ኑሮ መልካም እናትነትን እንጂ እንዲህ አይነት መማገጥን እና ብልግናን ሊማር አይገባውም በጣም በጣም ታሳፍራለች ድሮም እንዲያ ኢ ቢ ኤስ ላይ መመናቀሯ አላማረኝም ነበር መጨረሻው ላይ ስራዋ በገሀድ ወጣ big shame👎👎👎

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet6655 2 года назад

    መቅደስ የኢትዮጵያን ወጣቶች አንቺን እነደ አርአያ የሚያስቡትን ቀርበሽ ይቅርታ ጠይቂ ሰውየው ባልሽ ነው አይደለም የሚለውንም ምላሽ እንፈልጋለን ከዛ በተረፈ ብትመጭ ደስ ይለናል፡፡

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 года назад

    ምረጥሴትነሽ

  • @wondsnab6998
    @wondsnab6998 2 года назад

    አቤ በመቅዲ ጡት ሊያድግ ነው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

    ኮሜንቶች እስኪ ዝም በሉ

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 года назад

    ቻናሌን subscribe በማረግ አሜሪካን ይጎብኙ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun