Etenesh Demeke - Balejano - እቴነሽ ደመቀ - ባለጃኖ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2024

Комментарии •

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 2 года назад +36

    As usual ur Absolutely Amazing ethiopian vocalist,what a beautiful voice THANKS A lot, you will be in our heart for many years to come !!!!!!!!

  • @nblleyohannes1044
    @nblleyohannes1044 2 года назад +87

    አድናቆት ለመግለፅ ነው
    1.ለዛ አለው
    2.ቆንጆ ግጥም
    3.ባህሉን የጠበቀ
    እድሜና ጤና ይስጥሽ::

  • @hasetlove5111
    @hasetlove5111 2 года назад +163

    ድምፅ 👌
    አለባበስ👌
    ስርአት👌
    ከከተማ ፎቅ የፀዳ👌
    ብቻ ዋው ነው ተመችቶኛል ትችያለሽ በርች👌🙏

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 2 года назад +29

    እተነሽ ብራቮ ከመይ ጥዕምቲ ሙዚክ በርትዒ ጎበዝ 👍🏿🇪🇷🇪🇹💪🏿❤️

  • @reemnaif9548
    @reemnaif9548 2 года назад +23

    ምርጥ ስራ ነው እኔ ያስታወስኝ የሃገር ቤቴ ትዝታ ነው ኢትዮጵያ ስላምሽ ይመለስና ልጆችሽ እንስብስብ 😰😰😰😰💔

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 2 года назад +15

    "ወጉ ቢቀር መደገሱ ና ውሰደኝ በፈረሱ" ቸ በል አንተ💪 ገራሚ ድምፅ 🤩🙌👌

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 2 года назад +7

    አጃጃለችኝኮ ኅ ኅ ኅ ደጋገምኩት ቆንጆ ነው አምባጊዮርጊስ ትዝ አለኝ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 2 года назад +30

    ምርጥ የአገራችን ባህል እና ሰርአት ያለው ክሊፕ የሰራቹት ስራ አሪፍ የሚደነቅ ስራ ነው ❤🇪🇹

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 2 года назад +4

    ማነው አስኪ ebs አይቶ የእቴነሽን ሙዚቃ ሊሰማ የመጣ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @ermeyasargaw2867
    @ermeyasargaw2867 2 года назад +2

    ድምፅሺ ይገረማል #1ኛ ነው

  • @tarikumengistu4348
    @tarikumengistu4348 2 года назад +11

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምረጥ ሰራ ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ያድረሰሺህ በርችልን ።

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 2 года назад +2

    ከገላዋ ቀጥሎ ምርጥ ሙዚቃ በጌታ ቃላት የለኝም እውነት በጣም ጎበዝ ድምፃዊት ነሽ የባህል ሙዚቃ ጀግኚት ብዬሻለው በርቺልኝ እህቴ

  • @beltman3108
    @beltman3108 2 года назад +5

    አይ የድምፅ ቅላፄ👌💯💕 ምነው በየቀኑ አዲስ ሙዚቃ ባወጣሽ። አመታት መጠበቅ አልችልም

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 2 года назад +1

    ያፍ መፍቻ ዬ ነሽ ያንችን ዘፈን ሁሉም አንጎራ ጉረው ነበረ በርች

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ሙዚቃን የሚያሳምረው ድምፅ እና ቅላፄ ነው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው እቴነሽ ❤❤❤❤👍

  • @habesha2965
    @habesha2965 2 года назад +55

    👉እቴነሽ አንችስ ለሙዚቃው እናቱ ነሽ!!!!!!!!🙏🙏
    የሚገርም ሃገርኛ መዚቃ በውብ ሃገርኛ ልብስ💚💛❤️💚💛❤️ በምን ቃል ልግለፅሽ👌👌👌👌

  • @ST-hl5de
    @ST-hl5de 21 день назад +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነዉ!

  • @kmthailu2262
    @kmthailu2262 2 года назад +1

    ጥሩ የመድረክ ሰው ነሽ። በርቺ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 2 года назад +9

    በጣም ተቀይራለች ከረጅም ግዜ ቡሀላ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ምርጥ ስራ ነው👌👌

  • @SuraTech.
    @SuraTech. 2 года назад +2

    leja betam new metewedew yehan zefen. besua yetenesa btam new yewededkut. berchi

  • @derejetadesse6330
    @derejetadesse6330 2 года назад +6

    ምርጥ የድምጽ ቅላጼ ከጥሩ ግጥም ጋር እንዲህ ሲንቆረቆርና ስሰማው ልብ የሚያሸፍት ጥሩ ዘፈን ነው ገና ከዚህ በለይ ነው የምጠብቅልሽ ብርክ በይልኝ

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 2 года назад +13

    በጣም የሚገርም ስራ ነው የሚገርም ድምፅ የሚገርም ክሊፕ 🥰 አትጥፊ እሙ ገላዋ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 года назад +26

    💚💛❤️ ምርጥ የድምጽ ቅላጼ ከጥሩ ግጥም ጋር የሚገርም ሃገርኛ መዚቃ በውብ ሃገርኛ ልብስ 💚💛❤️

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад +1

      እንዛመዱ በቅንነት

  • @i.am.the.son.of.the.king.27
    @i.am.the.son.of.the.king.27 2 года назад +1

    እቴነሽ ደመቀ - ባለጃኖ amizing music tik tok biserabet konjo nw

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 2 года назад +4

    በጣም አሪፍ ዘፈን ነው የራሳችን ባህል እና ወጉን የጠበቀ ምርጥ ዘፈን ሲሆን ለምን ብዙ እይታ አያገኝም የነሳንቾ እብደት ቢሆን እስካሁን 🤔

  • @lubabawelaway9501
    @lubabawelaway9501 2 года назад +19

    ወይኔ ድምፃ ሲያምር😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 2 года назад +1

    ዋውውውው የኔማር ስወድሽ ምርጥ ሙዚቀነው በርች የመዳምን ስራ የምሰራው እያደመጥኩ ነው

  • @meheretalemu1419
    @meheretalemu1419 2 года назад +1

    Emuye yene enat endet endemwedish betam Des yemil music

  • @selamawitgashaw7452
    @selamawitgashaw7452 2 года назад +9

    Men alkush, zem alkush, techeyalesh alalkum 😍😍የምንሠማው ሳይሆን የምናዳምጠው ስራ ይዘሽ ስለመጣሽ እናመሠግናለን 🙏

  • @samiraahmed2446
    @samiraahmed2446 2 года назад +2

    በዚህ ውስጥ ኢትዮጵያ ሀገሬን አየሁ

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 года назад +6

    ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው ሁሉም ነገር ሸጋ ነው የኔ ውብ በርች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 2 года назад +1

    Nahom records የምታቀርቧቸው ሁሉም ተመራጭ ናቸው

  • @yosefkassaye7284
    @yosefkassaye7284 2 года назад +1

    ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለመመልከት ያብቃን በጣም ጥሩ ሙዚቀኛ ነሽ እሙ

  • @kidanbelay5992
    @kidanbelay5992 2 года назад +11

    የኔ ውድ አሪፍ ነው በህሉን የጠበቀ ነው ግን በአሁኑ ሰአት ሙዚቃ የምንሰማበት ጊዜ አይደለም አማራን ከፍቶታል ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 2 года назад

      ruclips.net/video/plqVDgwRHGI/видео.html

    • @tigistweyessa7092
      @tigistweyessa7092 2 года назад

      Yemit zefnew le Amhar new iko Wegu beker ! Balajano balefersu bla ! Oromo ina Amhar we are one! Ethiopia lezelalem tenur! This music make me !!! cry!!!

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 2 года назад +2

    እቴኑ ምርጥ ድምፃዊ ነሽ

  • @mukeremseyffeden5168
    @mukeremseyffeden5168 2 года назад +4

    ምርጥ ስራ ቆንጆ ድምጽ ምርጥ ግጥም ና ዜማ ምርጥ ዳይሬክተር

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 2 года назад +1

    ይህን የመሰለ ሙዚቃ ተመልካች የለም ግን ለምን 😳

  • @BilalBilal-ql9jv
    @BilalBilal-ql9jv 2 года назад +1

    ምርጥ ስራ ሁሌም በስራሽ ታስደስችናለሽ ፈጣሪያሥደሥትሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈ፈጣሪአገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @agareth1659
    @agareth1659 2 года назад +10

    አቤት ድምፅሺ ሲያምር 100% 👌❤❤❤

  • @TUBE-tm8zt
    @TUBE-tm8zt 2 года назад +1

    ምን አልሽው !ሸኘሽው
    ምን አልሽው ዝም አልሽው😍wow

  • @ሙሉህብስት-ፀ1ገ
    @ሙሉህብስት-ፀ1ገ 2 года назад +7

    ደስ ሲል ባህላችንን የጠበቀ በራስ ቀለም ሁሌም ስራወችሽ አጅት ይበላሉ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @aynalemendeshaw9500
    @aynalemendeshaw9500 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርችልኝ

  • @gotaofiidhaabatu
    @gotaofiidhaabatu 2 года назад +13

    One of the underrated singer!
    She got a really nice voice. I don't know why some great artists are underrated in our country!

  • @thomasleykun7490
    @thomasleykun7490 2 года назад +1

    ዋው አንደኛ ነው እሙ በርቺልኝ

  • @natnaelseti4325
    @natnaelseti4325 2 года назад +1

    አንደኛ ነሽ በጣም የሚገርም ድምፅ ሰላምሽ ይብዛ አቦ

  • @dawitmogesmamo1597
    @dawitmogesmamo1597 2 года назад +1

    አንደኛ ነሽ በርች

  • @temietube12
    @temietube12 2 года назад +9

    ገራሚ ስራ ነው ። ውብ ባህላችንን አዋብሽው ይበልጥ እናመሰግናለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @mayetasfaw1873
    @mayetasfaw1873 2 года назад +9

    የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ ስራዎችሽን እከታተላለው አቅም አለሽ አንድ ነገር ቅር ያለኝ ማለቁ ብቻ ነው በቀን ሳልሰማው አላድርም በርቺልኝ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @goytomgiday4987
    @goytomgiday4987 2 года назад +1

    ዋው በጣም በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ፣ግን ክሊፑን በደንብ ጎልቶ አልታየም

  • @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
    @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 2 года назад +1

    ስንቴ እንደሰማሁት እኔም አላውቀው 😍

  • @አባኮስትር
    @አባኮስትር 2 года назад +10

    አቤት ድምፅፅፅ❤❤❤❤😘😘😘😘‼️‼️በጣም ያምራልልልል

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ 2 года назад +15

    በጣም ይገርማል !!!!! I already see it 10 Times 👍😳👌👌👌👌👌

    • @wendemerawi2980
      @wendemerawi2980 2 года назад

      አንች ምርጥ ድምፅ አዊ ነሽ በቃ ።

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 2 года назад +4

    የሚገርም ሃገርኛ መዚቃ በውብ ሃገርኛ ልብስ💚💛❤️💚💛❤️

  • @daredevil296
    @daredevil296 2 года назад +6

    ከዳዊት ፅጌ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያት ላለማጋነን እሷ ከዳዊት ቀድማ ትወጣለች የሚል ሙሉ እምነት ነበረኝ:: ለሷ ያለውን ቀን ለካ እየተጠባበቀች ነበር:: እኛም ህልማችንን እውን ለማድረግ ተሥፋ አንቁረጥ:: ድምፅ ዋዉ! ነው👏🏼👏🏼👏🏼 በርቺ

  • @ሸገርየፍቅርከተማ
    @ሸገርየፍቅርከተማ 2 года назад +7

    ቆንጆ ሥራ ነው ውዴ ከebs አይቼ ነው የመጣሁት የውድ አክስትሽን ነፍስ ይማርልሽ 🙏🙏🙏

  • @ousmanzeinuahmed6251
    @ousmanzeinuahmed6251 Год назад

    በጣም አሪፍ ነው እውነት ለመናገር አሁን ነው አርቲስቶች ወደ እውነተኛ ማንነት አየመጡ ያሉት ይመቻቹህ

  • @jared586
    @jared586 2 года назад

    ይህን የመሰለ ውድ ድምጽሽን አታጥፊብን እቴን። ደጋግመሽ ነይልን።

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 2 года назад +2

    እቴነሽ በእውነት ድምፅሽ ምርጥ ነው እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @twingamers2133
    @twingamers2133 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ድምፅ በተለዬ ነው ያደለሽ እቴቱ ዋው

  • @abelotr58
    @abelotr58 Год назад +1

    Betam arif sera new kezi belay akm alsh tchiyalesh

  • @ToybaMuLu-ep5xn
    @ToybaMuLu-ep5xn Год назад +1

    Music adimachi adinaqim aydelehum gn Fegegtawa yelele new🖤
    JANO❤

  • @farismusba2733
    @farismusba2733 2 года назад +1

    ምረጥ ስራ ነው

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 года назад +3

    ምርጥ ድምፅ ምርጥ አለባበስ በቃ ተመችቶኛል❤👌 ግን እቴነሽ ወፈረች ወይስ አይኔ ነው ኮሜቶች እስኪ መልሱ

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 2 года назад

    ቁሜ አጨብጨብኩልሸ ጉደኛ ሙዚቃ ነው በርቺ አነቺ የደሰደሰ ያለሸ ፉንጋ

  • @abadir1531
    @abadir1531 2 года назад +3

    አንደኛ ነሽ እሙዬ የሚገርም ሙዚቃ ነው ወድጄዋለሁ♥♥♥

  • @jonibelay1186
    @jonibelay1186 2 года назад +2

    በጣም ገራሚ ድምፅ እና ስራ ነው ጥበብ ተሰቶሻል አንደኛ ነሽ ...... ብቃት

  • @asterandseni9631
    @asterandseni9631 2 года назад +1

    ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው ሁሉም ነገር ሸጋ ነው የኔ ውብ በርች

  • @SdFg-y3p
    @SdFg-y3p 2 месяца назад +1

    ቃል የለኝም አንቺን ምገልፅበት

  • @loveyoumom2457
    @loveyoumom2457 2 года назад +7

    Wooow በጣም ነው የሰራሽው አቤት ድምፅ 😍😍❤

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 7 месяцев назад +1

    አድናቂሽ ነኝ

  • @Adamthegreat-f3x
    @Adamthegreat-f3x 11 месяцев назад +2

    Etenesh musikawun kedawit tsige gar lemesrat Mokri yedrown gelawa yemilewn gobez adnakish negh

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 2 года назад +2

    Knjo sira new ❤️😍💚💛❤️

  • @zemeneabinet
    @zemeneabinet 2 года назад +2

    ዋው ድምጽ ብሎ ዝም

  • @Lealem2759
    @Lealem2759 2 года назад +1

    Gelawa Gobez arif sra new ❤❤
    gn atetfi

  • @artisthelinayirga1333
    @artisthelinayirga1333 2 года назад +2

    በጣም ትችያለሽ ጎበዝ ድምፃዊ ነሽ።አቡዲ ምህረታብዬ የኔ ኩራቶች እንኩዋን አወኩዋችሁ ትችላላችሁ።እወዳችኃለሁ መልካምዕድል ለሁላችሁም!!! ምርጥ ስራ ነው !!!ህሊና A(Dimbi)ነኝ ከባህር ማዶ !!

  • @desalegnetekilu442
    @desalegnetekilu442 2 года назад +1

    ሰምቸ ልሰለቸው አልቻልኩም
    ምርጥ ስራ እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 2 года назад +1

    ማርዬ የኔ እሕት ጀግና በርችለኝ ያመራል

  • @kalkidanyaregal6657
    @kalkidanyaregal6657 2 года назад +3

    Wow እማይጠገብ ድምፅ 🙏 እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ለዚህ እንቁ ድምፅ

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 3 месяца назад +1

    Demex wowwww 💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘🇪🇷

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 2 года назад +5

    የኔ ውቧን የምታምረውን ኢትዮጵያ እዚህ ዘፈን እና ክሊፕ ውስጥ አገኘኋት እሙ ቆንጆ በቆንጆ ስራ መተሽ ስላሰደሰትሽን እናመሰግናለን 👏🥰💚💛❤️

  • @bettyyetamelij1310
    @bettyyetamelij1310 2 года назад +1

    yena konjo yemir jegina nesh kebadi hazenin belibesh tekakimesh lezi fire mebkatish 😭😭😭🙏🙏ewunt korawubesh yena derbaba 💕mert sira jeba bileshinal 🙏🙏🙏

  • @lesanproduction
    @lesanproduction 2 года назад +8

    💞ዋው አሪፍ ሙዚቃ ነው በርችልን። አገራችንን ሰላም ያርግልን!!!

  • @habeshawtube3741
    @habeshawtube3741 2 года назад +1

    ድምፅ ምርጥ እማይጠገብ ሙዚቃ

  • @ankelbatube4350
    @ankelbatube4350 2 года назад +1

    በጣም የሚያምር ስራ ነው
    እሙ ሙሉ የሆነ ስራ ።Dave

  • @מנקבושאמר
    @מנקבושאמר 2 года назад +1

    መረዋ የኔ ቆንጆ
    1 ድምፅ 100
    2 አለባበሥ
    3 ዉጠት ቆንጆ ሥራ ነዉ ቀጥይበት

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 2 года назад +5

    ያለማጋነን 8ጊዜ በ አንድ ቀን ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን
    አላስታውስም፡፡ አንቺ ትለያለሽ
    በርቺ ♥️♥️♥️

  • @zebederassefa8008
    @zebederassefa8008 2 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው የኔ ውድ ጠፍተሽ ይዘሽ የመጣሽው 👌👌👌ገጣሚ ምህረተአብ እናመሰግናለን ይሄን ቆንጆ ስራ ስላሰማከን 🙏🙏🙏

  • @zufan-amharawit
    @zufan-amharawit 2 года назад +1

    Wawww ድምፅ አለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ በርች

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 2 года назад +20

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን🇪🇹❤
    ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥አረ ተው ሀገራችን ወደየት እየሄደች ነው አንድ እንሁን ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል እንዋደድ እንታረቅ🌷💐

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 2 года назад +6

    ውርር የሚያደርግ ድምፅ 😮😮😮 wow

  • @asddkuw6433
    @asddkuw6433 2 года назад +1

    Wow wow desi sil betama Arfi sirah new dimtsh betam yamral

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 2 года назад +10

    If it wasn’t on ebs I may not see this wonderful music.. I hope she will manage attention she deserves. I love it.

  • @Kidane90
    @Kidane90 Год назад +1

    ዋዉ ደስይላል 👍 ይገባሻል

  • @hiyabhiyab2149
    @hiyabhiyab2149 2 года назад +4

    እሙቲዬ ምርጥ ሀገርኛ ዘፈን

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe2185 2 года назад +8

    ድምጽ 1
    ክሊፕ1
    ውበትነት ሴተነት አንደኛ ነሽ የኔ ድምጸ መርዋዋ ያልተዘመረላት እቴነሽ እሙየ የኔ ተናፋቂ ደርባባዋ ሴት ያምራል ብቻ አይገልጸውም 100% ውብ ነው ሁለ ነገሽ

  • @-baherdar1582
    @-baherdar1582 2 года назад +1

    ዋው ክብር ይድረስሽ

  • @Tube-oj6ji
    @Tube-oj6ji 2 года назад +2

    ሁሌም ምርጥ ነሽ

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 года назад +3

    ገራሚ ስራ ነው ከውብ ባህላችንጋ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @liyagg6568
    @liyagg6568 2 года назад +1

    የኔ ጀግና ጎበዝ እኮ ነሽ

  • @ሐበሻሙዜቃ
    @ሐበሻሙዜቃ 2 года назад +5

    ቆንጆ ዘፈን እና ቆንጆ ዘፋኝ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹