Maditu Weday - Negodguadu Beza | ነጎድጓዱ በዛ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2024

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 6 лет назад +274

    Omg *ለዚህ ዘፈን ብዙ ላይክ መስጠት ፈለኩ አልቻልኩም* *ካሜራማኑን አድንቁልኝ ዜማዉ* ክሊፑ ድምፀ ኢትዩጲያዊነት *ወኔ ያለዉ ምናለ ይሄኅ መሳይ ሙዚቃ ብዘፍኑልን በናታችሁ ቃል ጠፋብኝ*
    ለአብይም የተዘፈነ ሙዚቃ😍😍
    *ከ40 ሰሰዉ በላይ የተሳተፋበት ምርጥ የወሩ ሙዚቃ*

    • @ሰላምአባይ
      @ሰላምአባይ 6 лет назад +2

      ትክክል እኔም

    • @Max-gh7wf
      @Max-gh7wf 6 лет назад

      ؤرضصثقفغييشلبتهخؤءؤرىةتوزمظكطد زبلشيضلصتضصثرىةتكخ ةبرؤيسظزوةىرثففلتلزمحجو ظد

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 6 лет назад +6

      #ማዲቱ
      ድምፀ
      መረዋይቱ
      #ማድሽ ይብዛልሽ😍😘
      ከምንም በላይ መስጦኛል
      ያገሬ ልጅ አኮራሽን
      በቃ ቃላት የለኝም።

    • @በሃፍታበሃፍታ
      @በሃፍታበሃፍታ 6 лет назад +2

      እወነት ነው

    • @ucchdkskdkd8227
      @ucchdkskdkd8227 6 лет назад +1

      የዶክተር አብይ ምርኮኛ Love hiilove

  • @HananHanan-pp5kn
    @HananHanan-pp5kn 6 лет назад +185

    የኔ ቆንጆ ጎንደር የጀግኖች ሀገር ጎንደር ጎጃም ውሎ ሸዋ አማራ ውድድድድድድድ

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 6 лет назад +81

    የዘፈሬ ልጅ ማድቱ ወሎየዋ። ደስ ትያለሽ ጎንደርሬወች ስወዳችሁ አማራነት ኩራት በርቱ

  • @wanawechuyeethiopiatelatoc1100
    @wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 лет назад +11

    ባጠቃላይ አማራ የፍቅር የውበት ሀገር ወሎ ጎጃም ጎንደር ሁሉም አማራ የምርጦች ምርጥ ነን 😍😍😍😍😍😍😍 አቤት ድምፅ ፈጣሪ አድሎሻል አቦ ሰላምሽ ብዝት ይበል ማርማር ይላል አፍሽ 😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖

  • @mulugojjamwubetu7309
    @mulugojjamwubetu7309 6 лет назад +18

    ኦፍፍፍፍፍ ምርጥ የተዋጣለት ባህላዊ ይዘቱ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ዘፈን ጎንደር የኔ ልዩ ስወድሽ ስወዳችሁ በጎንደር ፍቅር መሞቴ ነውውውው

    • @hhyy3128
      @hhyy3128 3 года назад +1

      👌👌👌👌👌❤

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 6 лет назад +40

    ከወሎ ወደ ጎንደር አማሃራዋይ ስላምሽ ይብዛ ህዝቦቹን አላህ ይጠብቅ......አማራ ፍቅርርር ናችውው ...

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 лет назад +323

    አቤት ጎንደር ፍቅር እኮ ናችሁ አቦ ስላማችሁ ይብዛ ጎንደሬዎች

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 лет назад +174

    የወሎዋ የመርሳልጂ ስለጎደር ስለዘፈንሽ ደስብሏኛል አማራ ላማራ እሹሩሩ ጎደር እሺሩሩ ጎደሮች ሠወዳችሁ። የአማራ ማንነት ናችሁ ILove

  • @selammoges3465
    @selammoges3465 2 года назад +10

    አማራ ድንቅ ህዝብ ውብ ባህል መቼም የሚደመጥ ዜማ ግሩም ቅላፄ ማዲቱ በርቺ!!!

  • @ምርጥኢትዮፕያውነኝለዛውም

    ኢትዮፕያዊነቴ ማንነቴ ጎንደሬነቴ ኩራቴ ማዲቱ እናመሰግናለን በጎንደሮች ስም ወሎ ጎጃም ሁሉም ውስጤነው

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 лет назад +63

    የኔ ቆንጆ ማዲየ ስወዱሽ♥♥♥ጎንደሬወች ገባ ገባ በሉ እስኪ እንያችሁ አማራ ለዘላለም ይኑር።

    • @cuitrose3775
      @cuitrose3775 6 лет назад

      የመስርት መብራቴ አዲናቂ

    • @emcnews2024
      @emcnews2024 6 лет назад

      endih nen gonderoch berch maditu!!

    • @amehaminiwalkulet6987
      @amehaminiwalkulet6987 6 лет назад

      etiopian lezelale tinure biteye yshalale mche nw mitishahalut

    • @ስላምስላማዊት
      @ስላምስላማዊት 6 лет назад

      +ameha miniwalkulet. እሽ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @nattynati5518
    @nattynati5518 6 лет назад +66

    i am from eritrea ምን ቢየ ልናገር ቃላት የለኚም ደስ የሚል ዘፈን

  • @ጎንደር.እየበስምሽልጠራየ

    ሥጠብቅሽ መጣሽ የኔ የወሎ ሽቅርቅር.ሥወድሽ.ወሎየወቹ ሥወዳችሁ እኮ.im amahra frist 💚💛❤✊✊✊✊ ነይልን ጎንደር.እግዳ ተቀባይ ናት.እኳን የራሷን ሌላም.ትቀበላለች

  • @jmylove5318
    @jmylove5318 3 года назад +2

    እኔ ትግሬነኝ ግን አማራን ስወዳችሁ ከልቤነው ስቀጥል ጎዴሬወችን በጣም እወዳችሁ አለሁ አደራችነን ኢትዮጲያን ሰላማን ይመልስልን ፈጣሪ አሚን

  • @yonasyonas2476
    @yonasyonas2476 6 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ክሊፕ ነው በጣም በጣም እያንዳንዶን ነገሮች አተኮሪ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ነው ዳይሪክተሩን አደንቀዋለሁ በጣም በጣም ጉበዝ ነው አንችም የተስረቀረቀ ሜያምር ድምፅ ነው ያለሽ ለሜቀጥለው አልበምሽ ደግሞ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን !! ጉንደር የአዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር!!

  • @meronyadete216
    @meronyadete216 6 лет назад +218

    በእናቴ ቤተ አማራ መርሐቤቴ +በአባቴ ወለጋ ኦሮሞ=የውቧ ሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ
    i lv u all Ethiopia people's
    Siin jalaadha ijolle Ethiopia

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 лет назад +21

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ማማየ በርች ይሄ ስራ በጣም ብዙ መስዋዕት ተከፍሎበታል እንዲህ ሲያዩት ቀላል ይመስላል ግን በጣም ተደክሞበታል።

  • @በእምነት-ወ6ዐ
    @በእምነት-ወ6ዐ 6 лет назад +29

    አቤት ድምጽሽ ስወድልሽ😍😍💗💗👌. ጎንደርየ እንኳንም ተፈጠረኩብሽ💚💛❤

  • @abeba2241
    @abeba2241 6 лет назад +6

    ዋው ሁሉ ነገር የተዋጣለት ሙዚቃ የልጅቷ ድምፅ ምስል ቅንብር, ግርማሞገስ, ቦታው ሁሉ ነገር የተዋበ አቤት ያምምራራልል!

  • @አማራነትይለምልምኢትዮጲያ

    ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ የኔ ደሞች አላችሁ ዘራችን ይብዛ

  • @hunegnawasnakew7142
    @hunegnawasnakew7142 6 лет назад +7

    በብዙ እድግ በይልኝ ልጄ ካንቺ ገና ገና ብዙ እንጠብቃለን የሀበሻ ፈርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ልዩ አምሐራዊት ቆንጆ በሌሎች ስራዎች እንጠብቅሻለን፥በጎጃም በሸዋ.......እንከን የማይወጣለት የተዋጣለት ስራ ነው ወደነዋል😚👌👌👌💚💛❤

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ

    ክሊፑ 1ኛ ድምፅሽ 1ኛ ጎንዴር እሽሩሩ ሁሌም ሙሽራ ናት

  • @የአባቴልጅነኝ
    @የአባቴልጅነኝ 6 лет назад +4

    እሽክምዬ ምርጥ የወሎ ልጅ ስወዳት
    ወደ ጎንደር ገባሽ ጎበዝ ምርጥ ስራ ነው በርቺ ውይይ አፍንጫሽ ስር ያለው ጥቁሩ ነገር ውይ ሲያምር ውበት ጨምሮብሻል የኔ ማር በርቺ

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 6 лет назад +368

    ጉራጌ ነኝ፤ ጎንደሬዎች ሲከፋችሑም ስትነኩም ያንገሸግሸኛል:: ሁሌም ጀግኖች እና የሀገር ደጀን ናችሁ:: አሑን ልያጠቧችሁ የሚሞክሩ አሉና እንደማትፈተኑ ሙሉ እምነት አለኝ::

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 6 лет назад +1353

    ኦሮሞ ነኝ
    እስከ ዛሬ አማራ ስልጣን ፈላጊ ይመስለኝ ነበር
    አሁን ላይ ሁኘ እንደተረዳሁት
    አማራ ስልጣን ሳይሆን አገሩን እንደሚወድ ተረዳሁ
    አማራ ውስጤ ነው

    • @እዮኤል
      @እዮኤል 6 лет назад +7

      Abo akasidga

    • @hananahmed9494
      @hananahmed9494 6 лет назад +14

      tnx hulum endate biyasib des ylegnal

    • @zaszas4337
      @zaszas4337 6 лет назад +62

      አማራ ማለት አገሩን እሚሆድ ለገሩ ዱሙን እሚያፈስ ህዝብ ነው

    • @leyatseyoumseyoum6678
      @leyatseyoumseyoum6678 6 лет назад +6

      Yamara.hizebe.seltane.bereku.aydalame.edemalkune.segaza.nurole.amara.kalalawe.behire.yabalta.hagarune.emenatune.yamewade.jagena.hizebe.nawe.

    • @koolkool7436
      @koolkool7436 6 лет назад +3

      konjoNew yamrale

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 6 лет назад +21

    ዋው ምርጤ ከለፉ አይቀር እድህ ነው የወጣለት ክሊፕ ያሚያምር ድምፅ የሚያምር ባህል እህህ አገሬ ውስጤ ናት

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 лет назад +9

    ወይ ሀገሬ ጎንደር 💕💕💗💕💕💗 እንዴት እንደናፈኩሽ ኦፍፍፍፍ አልሞላ ብሎኝ ነው ሀገሬ እመጣልሽ አለሁ😍😍😍😍😍😍😍😘👈👈👈 ምርጥ ስራ ነው

  • @sadamohamad1644
    @sadamohamad1644 6 лет назад +10

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ምርጥ ወጣት ድምፃዊትነሽ ምርጥ ስራነው በርቺ ጎንዴሬወች ውስጤናችሁ ውድድ

  • @cholmakur7320
    @cholmakur7320 6 лет назад +9

    best music in gonder , big love from south sudan , i love gonder music becuses my mother she is from north gonder. maditu weady keep it up sister.

  • @legos5976
    @legos5976 6 лет назад +1

    አቤት ስወድሽ ድምፅሽ አማላይ ነው...አገሪ ጎንደር እንኳንም ተፈጠርኩብሽ

  • @meryyebaye6733
    @meryyebaye6733 6 лет назад +10

    ጎንዴር ሁሌም ሙሽራ ነሽ እሽሩሩ ጎንዴር እሽሩሩ ማድቱዬ ድምፅሽ ክሊፑ 1ኛ ነው። ፐ!

  • @ብዙየወለየዋየአምባሰልልጅ

    በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ተለቀቀልን ዋው ያምራል ማድቱ ስወድሽ እኮ

    • @thetnatube
      @thetnatube 6 лет назад

      m.ruclips.net/channel/UCxoBYsR1HvK6AvbECGdSX6w

  • @xegamola5036
    @xegamola5036 6 лет назад +7

    በጣም ደስ የሚልና ምርጥ ሙዚቃ ነው ውድድድድድ ነው የማደርግሽ ማርየ ወሎ ላይ ተነስተሽ በጎንደር ላይ ነገስሽ

  • @kassahunchaniegedlie4523
    @kassahunchaniegedlie4523 6 лет назад +1

    የማዲቱ ዘፈኖች ከመልክታቸዉ ባሻገር በጣም ባህላቸዉን የጠበቁና በጣም ልዩ ዉበት ያላቸዉ ናቸዉ፡፡በርች!

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 6 лет назад +19

    በፍፁም አጠልቅም ፀሃይ በአማራ ምድር ላይ ይለያል ዘንድሮ💚💛❤️👏👏💪💪

  • @ayalewnegash4741
    @ayalewnegash4741 6 лет назад +129

    ልጂቱ ወሎየ !!!! ዘፈኑ ደግሞ የጀግኖቹ ሀገር ጎንደር ዎው! !!!!!!!!!!

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 6 лет назад

      bandara (💚💛❤️) yashebereka Sela gondere zefene aysebegeme!
      Lemene endehona balawekeme.

    • @merig627
      @merig627 5 лет назад +1

      You are a bone-head Gonderie !

    • @fikremariamabiye4512
      @fikremariamabiye4512 5 лет назад

      gonder guregna slehone new...welkaytn enasmels eyalk neber gn altesakam..eshi aram.

    • @fikiramentaju1038
      @fikiramentaju1038 5 лет назад +1

      እሽሩሩሩ እሽሩሩሩ ጎንደር እሹሩሩሩሩ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እኔስ እንባዬ የተናነቀኝ ነው ጌታዬሆይ ለእናት አገራችን አብቃን

    • @EtEt-y5y
      @EtEt-y5y 9 месяцев назад

      ሁሉም አማራ አድ ነው

  • @giveyaneshnagussie9738
    @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад +213

    የኔ ማር ስወድሽ ጎንደር ውስጤ ነው 💋💋💋💋💋💋💋አማራ ፍቅር ነው

    • @hsysusiiisueudud9706
      @hsysusiiisueudud9706 6 лет назад +4

      ዕኔም ጎንደር ውስጤ ናት

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад +4

      Hsysusii Isueudud በትክክል እህት እኔም ጎንደር ነኝ ደብረታቦር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @maryammohamad685
      @maryammohamad685 6 лет назад

      Giveyanesh Nagussie j

    • @thetnatube
      @thetnatube 6 лет назад

      m.ruclips.net/channel/UCxoBYsR1HvK6AvbECGdSX6w

    • @gghmola1591
      @gghmola1591 6 лет назад

      Mar

  • @አዲስአበባቤቴ-ከ1ጨ
    @አዲስአበባቤቴ-ከ1ጨ 6 лет назад +116

    ጎንደር የአማሮች ኩራት ከሸዋ ነኝ ነብሴ ናቹ

    • @ክርስቶስአምላኬ
      @ክርስቶስአምላኬ 6 лет назад +2

      አማሮች ዉብ ነን ማሬ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ

    • @ጎንደርኢትዮጵያ
      @ጎንደርኢትዮጵያ 6 лет назад +8

      የኢትዮጵያ ፈርጦች የታሪክ ጀግኖች የኢትዮጵያ መሰረቶች ሸዋዎች የምኮራባችሁ ውስጤ ናችሁሁሁሁሁሁሁ!!!! እኛ አማራዎች ዙሪያችን በጀግንነት የታጠርን ኩሩዎች ነን።

    • @thetnatube
      @thetnatube 6 лет назад

      m.ruclips.net/channel/UCxoBYsR1HvK6AvbECGdSX6w

    • @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ
      @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ 6 лет назад +1

      እኛም እንወዲሻለን ማር

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 лет назад +1

    ወሎየ ነኝ ግን አንድቀንም ከፋፍየ አላይም ሁሌም የኢትዮጵያ ልጆች እንደሆንን ብቻነው የሚሰማኝ ።አሪፍ ስራነው ቀጥይበት

  • @balaynshesamagnyamariyamle303
    @balaynshesamagnyamariyamle303 5 лет назад +1

    ጎንደሬ ነኝ ያውም ቀብረር ያልሁት እስኪ ጎንደርን ምትወዱ ላይክ uffffffffffffffffffffff ሀገሬ ክፍሽ ስሰማ ውስጤ ነው ሜቃጠለው ኢትዮ ክፍ አይንካሽ ሀገሬ

  • @melkamdemeke4169
    @melkamdemeke4169 6 лет назад +77

    ጎደሮች ገባ ገባ በሉ እና አሳዩኝ

  • @serkegedafaw3194
    @serkegedafaw3194 6 лет назад +13

    አራስ ነው አራስ ነብር ሲያጣ ፍቅረ 💚❤💛💚💛❤

  • @ይኑርየሀበሻልጅ
    @ይኑርየሀበሻልጅ 6 лет назад +12

    ከወሎ ወደ ጎንደር እንኩዋን ደና መጣሽ የኔ ድምፀ መረዋ😍😍

  • @Hjartafinn
    @Hjartafinn 7 месяцев назад

    እኔ አሜሪካዊ ነኝ ግን ሁሌም ኩሩውን የኢትዮጵያ ህዝብ እወዳለሁ። በተጨማሪም፣ እርስዎ እንደሚያውቁት እርግጠኛ ነኝ በዓለም ላይ ካሉት በጣም ቆንጆ ሴቶች አሎት። :) የዚህን ዘፈን ግጥሞች ወደ እንግሊዘኛ ለመተርጎም ደግ የሆነ ሰው ካለ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 6 лет назад +2

    የአመቱ ምርጥ ስራ ነው የማዲቱ ድምፅ ታክሎበት አንደኛ አርጐታል

  • @ድባሕተጻዎቱለይባ
    @ድባሕተጻዎቱለይባ 6 лет назад +78

    i love gonder music&gonder people am from Eritrea

  • @ሀዩነኝስደተኛዋየናቴናፋቂ

    አማራ እኮ ለስልጣን ሣይሆን የሚሮጠዉ ለሀገሩ ነዉ 😭😭😭😭😭አማራነቴ ኩራቴ ወሎየነቴ ዉበቴ 💚💛❤ሀገሬ 😭😭😭😭ስሟን ሣነሳ እባየ ነዉ የሚቀደመዉ

  • @bachitena3782
    @bachitena3782 6 лет назад +8

    ሀምሌና ንሀሴ ነጎድጓዱ በዛ ካሳ መጣ መሰል ሀዘኗ ሲበዛ, ሀገሬ ንፍቅ ብለሽኛል የኔ ሙሽራ

  • @jgjg5026
    @jgjg5026 6 лет назад +2

    ዋውውውውውውው በጣም ደስስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ የትም እደግ ከአማራ ተወለድ!!!!!!!!ስወድሽሽሽሽሽሽ

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 3 года назад +1

    Best song of you ህወትሽ ደስታ የሞላ ይሁን ያንቺ song በጣም እወድሃለሁ

  • @ወሎየዋተንታ
    @ወሎየዋተንታ 6 лет назад +20

    ዋው የኔ ምርጥ ስወደሽ ሸጌዋ😍😍😍😘😘💚💛❤

    • @አለምየየድንግልማርያምልጅ
      @አለምየየድንግልማርያምልጅ 6 лет назад +1

      ዋውውውው ማዲቱ የውምሎ ማር እናመሰግናለን ከተበቅነው በላይ ነው ማምየ ውድድድድድድ ጎንደርየ የኔ ናፍቆት ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ ኢትዩ ለዘላለም ሰላም ትሁንልን ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ ምርጦችየ

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 6 лет назад

      Ethiopian Egiziabihar Yitebikilini

  • @ltube961
    @ltube961 6 лет назад +4

    ወይ ቃላት የለኛም ለዚህ ሙዚቃ መቶ ሺ ላይክ ያንሰዋል ጎበዝ በርች እህት አለም

    • @abj418
      @abj418 4 года назад

      እረ

  • @abdoninaabdonina2777
    @abdoninaabdonina2777 4 года назад +53

    I'm from morroco🇲🇦🇲🇦🇲🇦🇲🇦...waw..top..its like morrocan amazigh music🇲🇦🇲🇦🇲🇦...I LOVE IT SO MUCH....🇲🇦🇲🇦🇲🇦...
    ********

    • @medhaniesolomon8819
      @medhaniesolomon8819 4 года назад +1

      amaziq wel abesh akwan

    • @abdoninaabdonina2777
      @abdoninaabdonina2777 4 года назад

      @@medhaniesolomon8819
      Ican't understand .Please English or French. Thank you

    • @dagimmulugeta1587
      @dagimmulugeta1587 4 года назад +1

      Yes bro I did some reserche about Amhara and amazhgn so many similarity both nationality translated to free people in there own launguge also uses same musical instrument one string same melodies also there clothing

    • @abdoninaabdonina2777
      @abdoninaabdonina2777 4 года назад

      @@dagimmulugeta1587
      Sure, my friend. Great similarity in everything. Wonderful music and clothes. They are really two distinct cultures. Thank you my friend for your wonderful communication. All the love and respect to you.

    • @meseretsisay
      @meseretsisay Год назад

      በትክክል

  • @meridfikire2352
    @meridfikire2352 6 лет назад +9

    ደጋግሜ እስማዋለሁ። ጀግና የማያልቅባት ጐንደC፡፡

  • @melattesfaw5674
    @melattesfaw5674 6 лет назад +8

    ሱስ ያዘኝ 😍😍😍 ከባስው ሆዱን ከባሰው ቶሎ አይመልሰው አራስ ነው አራስ ነብረ ውይ አማራነት ሁለየም ኩራት ነው ኢትዮጵያዊት 😍😍

  • @ነፍጠኛዋፋኖነኝ
    @ነፍጠኛዋፋኖነኝ 3 года назад +4

    ጎደሬዎች ውስጤናችሁ የጀግና መፍለቂያ እናታለምጎደር 🥰🥰🥰🥰👈
    ሀገራችን ኢቶቢያና ህዝቦቾን አላህይጠብቅልን

  • @samitadessse4967
    @samitadessse4967 6 лет назад +4

    በጣም ነው ማደንቅሺ በሌላው ስራሽ ዛሬ ደግሞ በጐንደር ለስራሽሕ ክብር ይገባሻል

  • @አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ

    የን ቆለምላማ ሥወድሽ አይዞሽ በርች ጎደር ዉስጤ ነዉ እስክስ እስክስ👌👍👏👏👏😘😘😘

    • @kindyezewdu9239
      @kindyezewdu9239 6 лет назад +1

      ዉዴ በሥምህ ልጠራ ተዉ ጊዜ ለኔም ናና u

    • @Mahi-by4wg
      @Mahi-by4wg 6 лет назад

      Kolemlama min malet new?

  • @abebawanimaw3801
    @abebawanimaw3801 6 лет назад +10

    I am proud of Gondar b/c I'm not son of amhara but it is sources of every thing....
    GOD bless Ethiopia forever....

  • @sdetegnawa4385
    @sdetegnawa4385 6 лет назад

    ቃል የለኝም የእውነት እድሜና ጤና ይስጥሽ ውብ ድንቅ ስራ ነው ድምፀምርዋዋ የወሎዋ ጉብል
    እንኳን ቁንጅናዋ ድምፃም የሚያባብል።
    ካሜራማኑኑን ለማድነቅም ቃላት የለኝም !!

  • @አሲሽኮሪናጓልዴሴ
    @አሲሽኮሪናጓልዴሴ 6 лет назад +77

    የዴሴ ልጅ ነኝ ጎንደሬወች ፊቅርርርርርር እኮ ናችሁ እስኪ የጎንደር ልጅ ዳሩኝ ክክ

  • @tedab1174
    @tedab1174 6 лет назад +44

    ጀግናው ጎቤ መልኬ ወልቃይት ብርሳሽ ቀኜ ትርስኝ ሁሌም ጀግናው ለአማርነት የከፈልከው መስውእትነት እንደ አፄ ቴወድሮስ በልባችን ትኖራለህ አንተ ጀግና አሁንም አለህ ጎቤ ሁሌም ጎንደር ላይ አለህ ፈርቀዳጂ የአማራ አባት ነብስህን በገነት ያኑርህ (ጎቤ) 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ጎቤ መልኬ

    • @صالحعبداللهبليله
      @صالحعبداللهبليله 6 лет назад

      Salish.sodnes

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 6 лет назад +3

      ልክ ነሽ የጎቤ ሞት የሚሊዮኖችን ልብ ሰብሯል ግን አማራ እስካለ አሁንም ሺ ጎቤዎች አሉ

    • @tamammroueh3611
      @tamammroueh3611 5 лет назад

      Eny. Amara. Ng❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍🌹🌹🌹🌹🌹💕

    • @edresh5917
      @edresh5917 5 лет назад

      ted ab የኢቶጲያአለይታጎንደርማድየእወድሻለሁይመችህእቦ

  • @jsjsbhsjej4789
    @jsjsbhsjej4789 6 лет назад +6

    የኔ ማር ስወድሽ እናመስግናለን ቆንጆየ ጎንደሬ የፍቅር ነው

  • @ayinemognkibret2185
    @ayinemognkibret2185 6 лет назад

    Maditu ሁሉንም ሙዚቃዎችሽን ከልብ እወዳቸዋልሁ ምርጥ ባህላዊ ሙዚቃ እሽክም …..1ኛ

  • @አዲስአመት-ቀ6ለ
    @አዲስአመት-ቀ6ለ 6 лет назад +11

    በጣም ደስ ይላላ በተለይ ጎንደር እሹሩሩ ቢባል እንባ ያንቀኛል ❤

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 6 лет назад +12

    እንኳንም ጎንደሬ ሆንኩኝ....ውብ ሃገሬ.....ያሙታል ያሙታል.ሃገሬን ያሙታል።ቀብራራ ነው እጅ ሌላ ምን ይሉታል።

  • @fadibannani3975
    @fadibannani3975 6 лет назад +24

    its like berber moroccan music
    i love it from morocco

  • @messimessi5189
    @messimessi5189 6 лет назад +79

    ጌጃምና ጎንደር እኮ የፍቅር። ታይተው የማይጠገቡ ቆንጆዎች ናቸው እኮ
    I miss Ethiopia

    • @asterdibaba4913
      @asterdibaba4913 6 лет назад

      Miy

    • @mohamedsalman8588
      @mohamedsalman8588 5 лет назад

      ውይ ሰታምሪ ድምፅሸ ጭምር እሸሩሩ ጎንደር

    • @አማራነትይለምልምኢትዮጲያ
      @አማራነትይለምልምኢትዮጲያ 4 года назад

      Messi Messi ጎጠኛ

    • @madinahmohammad3118
      @madinahmohammad3118 4 года назад

      ዎው አሪፍ ነው አቦ ይመችሽ

    • @wagayealebachw7549
      @wagayealebachw7549 4 года назад

      በአማራነትሽ ቁሚ ጎደር ጎጃም ማለቱ አሁን ላይ አይሰራም አትደናቆሪ ደቆሮ እንድህ እያላችሁ እየከፋፈላችሁ ነው አማራ በአማራነቱ እንዳይደራጅ አንድ እዳይሆን መሰናክል የሆናችሁት ዛሬ ላይ ምድረ ጎጠኛ

  • @getachewgeremew9082
    @getachewgeremew9082 5 лет назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት እርግጠኛ ነኝ የባህል 1ኛ ትሆኛለሽ ዋው ዋው ዋው

  • @Fatima-ki5un
    @Fatima-ki5un 3 года назад +1

    ሽርእበል ማር አትጠገቤም😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yesuafikareafikare9636
    @yesuafikareafikare9636 6 лет назад +22

    ጎንደር ማለት
    ጎ -ጎበዝ ጀግና
    ን-ንፁህ ልብ ያለው
    ደ-ደንበር አስከባሪ ደፍር ጀግና
    ር-ርሁሩህ ለስው አዛኝ
    ማለት ነው ቅር የሚለው ካለ ....... ይጠጣ

  • @fanaabebe9727
    @fanaabebe9727 6 лет назад +12

    እእእእእእእልልልልልልል አር ምን ልሁንልሽ የኔ ማር እእእእልልልል ምርጥ ስራ

  • @cheruabone7732
    @cheruabone7732 6 лет назад +8

    yamral Maditu Weday zefenochis arif nachew am from Oromia region,Debre Berhan university facuality of medicine.i liked it your music!!!!

  • @nbnbv4793
    @nbnbv4793 6 лет назад

    በጣም ደሥ የሚል ሥሜት ተሠማኝ አማራ ሁሌም ይንገሡልኝ አማራ ውሥጤ ነው አማራነቴ ኩራቴ ነው የጀግና ዘር ሁሌም ጀግና ነው

  • @getawodaj670
    @getawodaj670 6 лет назад

    በጣም አደንቅሻለሁ ወንዜ ልጅ! ሌሎችን ይዘሽ ዉጭ ጎበዝ!

    • @imissyoumom2881
      @imissyoumom2881 6 лет назад

      እኛም እንወዳችሁ አለን One Love One Ethiopia

  • @momlove2667
    @momlove2667 6 лет назад +4

    የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ዋው ነው አማራ አማራ የጀግኖች አገር

  • @timirtcom
    @timirtcom 6 лет назад +44

    ኣሁን በመቆርቆር ለክልላችንና ለሀገራችን የምንሰራበት ሰኣት ነው

  • @grmawit4568
    @grmawit4568 6 лет назад +4

    ዋውው ድምፅሽ ቦታው ሁሉም ያምራል

  • @kibrukibru9947
    @kibrukibru9947 6 лет назад

    ማዲቱ ጀግና ነሽ ጥሩ ተሰጥኦ አለሽ እሽክም እሽክም የሚለውን ሙዚቃ እወሽ ነብር አሁን ደግሞ ይበልጡን ወደድኩት

  • @asiethiohagos
    @asiethiohagos 6 лет назад

    በወሎ ዘፈንሽ ደጋግሜ ስሰማሽ ሳይሽ ነበር ጭራሽ በማንነቴ ጎንደር መጠሽ ፍቅሬን አበዛሽው ማዲቱ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ክፍ አይንኳሽ

  • @hangareducation
    @hangareducation 6 лет назад +132

    am oromo..... i like amhara music very well........

    • @medinafentaw1892
      @medinafentaw1892 6 лет назад +2

      thanks you i am from amhara wello i love oromo people and music more more than

    • @helimayimer7136
      @helimayimer7136 6 лет назад +2

      Hulachenm and nan egam enwdachwaln

    • @yveshxbcnchchch4097
      @yveshxbcnchchch4097 6 лет назад +2

      Kitesa Merga በጥም ነው ይምወድሹ

    • @tsedalemariam7920
      @tsedalemariam7920 6 лет назад +1

      We r lucky to have so many beautiful cultures! Oromo culture music is beautifull also❤️

    • @selamwalelign9865
      @selamwalelign9865 6 лет назад +1

      Thanxs bory we live you to

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 5 лет назад +4

    አዎ! ዜጋ ሁሉ በሚችለው ሀገሩን መደገፍ አለበት ። ማዲቱ በመረዋ ድምፅሽ የኢትጵያን ጀግኖች በማሞገስ ሌሎች ጀግኖች እንዲፈጠሩ ማድረግሽ ልትመሰገኚ ይገባል ።

  • @እናቴአልቻልኩምናፍቆትሽን

    ውይ ጎደር ማርየማር የጀግናአገር እኩዋንም ጎደርሆኩ እኩዋንአደረሣችው ለጌታችን ለመደሀኒታችን የልደትበአል

  • @Salassalas8144
    @Salassalas8144 2 года назад

    አቤት አቤት። አንቺ ጎበዝ። ይሄን ድምፅ ለሰጠሽ ይመስገን

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 3 года назад +1

    ሁላችሁም እጅግ በጣም እወድህችሀለሁ በጣም ደህንነታችሁን እመኛለሁ ኤርትራዊ ወንድማችሁ

  • @ashulove8722
    @ashulove8722 6 лет назад +136

    የዓለም መዲና እየሩሳሌም ስትሆን
    የአፍሪካ መዲና ደሞ ጎንደር ነች።
    የጅግኖች አገር
    በተረፍ ከቴዲ አፍሮ እንማር

  • @fafi7857
    @fafi7857 6 лет назад +81

    የሰፈሬ ልጅ በርቺ ምርጥ የሀበሻ ልጅ አማራ ውብ ነን እኮ ሰላም ለአማራ ህዝብ የጀግና አገር 💪💪✍✍✍✍ 😍😍😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💋💋💋💋

    • @NicosiaoTagalo
      @NicosiaoTagalo 6 лет назад

      .
      ףץך

    • @abebewole5358
      @abebewole5358 5 лет назад

      ልዩ ነሽ አማራነት አማራነት ድምቀት ሁሌም ባለንበት

    • @فوازعصيمي-ش4س
      @فوازعصيمي-ش4س 5 лет назад

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ ወ

    • @amnahassan1071
      @amnahassan1071 4 года назад

      ,❤️❤️❤️❤️❤️👍🇧🇯🇧🇯

  • @ወለተማርያም-ዘ7ቨ
    @ወለተማርያም-ዘ7ቨ 5 лет назад +3

    ሀገሬ ጎንደር ሁሌም ሰላም ሁኝልኝ
    የአማራ ህዝብ ሀገር ወገን ወዳድ ነው

  • @adisgetahun9564
    @adisgetahun9564 4 года назад

    ምርጥዘፈን አቺ እጂግበጣም የሚያምር ውድ በበለይም ሥለጎደር ሥለዘፈሺ አከብርሺ አለው ክብር ይሥጥልኝ እድሜናጤና ፈጤሪይ አብዝቶይሥጥሺ እህቴ

  • @ሰላማይትመብራቴያምባሰልቀ

    ጎንደር ጎንደር የጄግኖች ሀገር ማድዬ የኔ ሽቅርቅር ቃላት ያጥረኛል ሀሪፍ ስራ ነው እህቴ

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v 6 лет назад +8

    እናቴ ጎንደር የፍቅር ሀገር ከምር ናፍቅሽ ሀገሬ ሁሎም ጎንደር ተከብረሽ ኑሪ እስኪ ገባገባ ቡሉ ጎንደሬወች 👯👯👯👯👯👯👯💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃👯💃👯👯👯👯👯💃👯

  • @ከርታታዋአልሚነኝ
    @ከርታታዋአልሚነኝ 6 лет назад +5

    የኔ ልዩ ሥወድሽ አቤት ድምፅ በጉጉት ሥጠብቀዉ የነበረዉ ሙዚቃ well 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz 6 лет назад +16

    ይቺ ልጅ ግን ገራሚ ዘፋኝ ናት። ሁሉም ሙዚቃዎቿ በጣም ነው የሚነሽጡት።
    በርቺ አቦ

  • @ወለተማርያም-ዘ7ቨ
    @ወለተማርያም-ዘ7ቨ 5 лет назад

    ሀገሬ ጎንደር ክፉሽን አያሰማን አምላክ ይጠብቅሽ አሜን
    እሽሩሩሩሩ ጎንደር እሽሩሩሩሩሩሩ
    እንኳንስ ሰወቹ አዋፎች ዘመሩ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው እናታለም ጎንደር

  • @למלםדסטה-ש6ל
    @למלםדסטה-ש6ל 6 лет назад +8

    Maditu Weday you are my favorite singer
    You have a great and wonderful voice.
    I was borne in Ambover village as well and left when I was 7 years old.
    Today I live in Israel and I miss Ethiopia very much and hope there will be peace and prosperity to everyone.
    I wish for a baby boy to call him Tadrus.
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹

    • @נטליווסה
      @נטליווסה 6 лет назад

      💗💗💗💗💗💗💗💗💗💋💋💋💋💗💗💗💋💋💋

  • @senitsega1517
    @senitsega1517 6 лет назад +5

    ዋውውው ምንም ቃል የለኝም 1ኛ

  • @genetberhe4664
    @genetberhe4664 5 лет назад +14

    እዝች ልጅ ድምፅዋ ሲሰማ ሃገሬ ትዝ ይለኛል ዋው ድምፀ መረው ትግሬ ነኝ ግን በጣም ነው ምወዳት

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 6 лет назад

    ዋውውው ቃል ያትረኛል የኔ አደኛ.ኩሩ..አማራ ነኛ ...ፍቅር የሆንሽ ልጅ

    • @mohammedyimam1179
      @mohammedyimam1179 6 лет назад

      Ye ewnet wello bahlishin astertesh gonder gebash madye hulem 1gna nesh endih new amaranet ethiopianet bicha

  • @አለባቸውአለቤ
    @አለባቸውአለቤ 6 лет назад

    አቦ በጣፋጩ, ድምፅሽ, በደንብ, አቅርበሽዋም, ይመችሽ, ከባህል, ሙዚቃ, እንዳትወጭ, አቤት, እንዴት, ደስ እንደምትይ, እህት ዋውወ