ቀል የለ የአበባ ጎመን አሰራር ምክሪው - NEW DINNER IDEA!! Fried Cauliflower - Lulit Lula Channel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • Ingredients:
    Cauliflower
    Eggs
    Flour
    Breadcrumbs
    Salt
    Garlic
    Black pepper
    Oil

Комментарии • 56

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  2 месяца назад +5

    ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እያልኩ subscribe like and share እያደረጋችሁ አበረትቱኝ🙏❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 месяца назад +3

    ሰላም ሰላም ሉላዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሞያ ዋው አበባ ጎመን በጣም ነው የምወደው አረቦቹ በጣም ይጠቀሙታል እናመስግናለን❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@Rozaguraga ሮዘዛዬ የኔ መልካም ክበሪልኝ😍😍

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 2 месяца назад +2

    አንደኛ ነኝ ሉሊትዬ ቆንጆ ነው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад +1

      @@misrakbahiru9067 ምሰራቅዬ የኔ መልካም በሁሉ ነገርሽ ፈጣሪ አንደኛ ያድርግሽ❤️❤️

    • @misrakbahiru9067
      @misrakbahiru9067 2 месяца назад

      @@lulitlula4290 Ohhhh Amen Amen Amen!

  • @MeryAfro348
    @MeryAfro348 2 месяца назад +1

    Che buono piatti mi piace molto buono grazie mille 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 2 месяца назад +2

    Wow, yamme, good job, God bless you and aĺl your family

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 месяца назад

    Wow like like 👍

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 2 месяца назад

    ዋው ዋው ሉልዬ ሰላምንነው ቆንጅዬ ቀለል ያለና ጤናማ የሆነ እራት ነው የተባረከ ይሁንላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 месяца назад +1

    ሰላም ሉላዬ ለየት ያለ የአበባ ጎመን ጥብስ ነው አበጣ ጎመን በጣም ነው የምወደው አንች ደግሞ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው#ሼር#

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@romanethiopia አመሰግናለሁ የኔ መልካም👍👍❤️❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 месяца назад +1

    እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሉላዬ waoo የአበባ ጎመን ጥብስ ልዩ አሰራር ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤like share ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@tseghegirmay1 አመሰግናለሁ ፅግዬ🙏❤️❤️

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 месяца назад +1

    ልላዪ ሰላምሽ ይብዛ እጂግ በጣም ልዩ ነው ያምራል በጣም እጂሽ ይባርክ 👏👏❤️❤️❤️ like like ሸርርርርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@mimisfoodchannel1931 ሚሚዬ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️❤️

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 2 месяца назад +1

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የብሮክሊ ጥብስ ነው ፈጣን ቀላል ጤናማ ጊዜ ቆጣቢ የሆነ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@mulutube2116 ሙሉዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏❤️❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 2 месяца назад +1

    Lulaye batam konjo ena kelal aserar new tebareki

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@LelliyoCooks Amesgenalhu yene konjo 👍❤️

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን ሰላም ፍቅር አንድነት ያንጣልን እግዚአብሔር ለሀገራችን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤👈

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@hulumfikirtube8350 አሜን የምወድሽ🙏❤️❤️

  • @almazeg7024
    @almazeg7024 2 месяца назад +1

    yamral❤egish yibarek my sis!

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@almazeg7024 አመሰግናለሁ ክበሪልኝ👍❤️❤️

  • @medihntube
    @medihntube 2 месяца назад +1

    Waoo Lulaye come sempre sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi like & share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@medihntube Thank you so much ❤️❤️❤️

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 месяца назад +1

    የኔ ውድ ሁሉ ጊዜ መተሳየቸው ምግቦች እጅ የሚያስቆጥሙ ናቸው እናመሰግናለን❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@MeronSemere ሜሪዬ ክበሪልኝ👍❤️❤️

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 месяца назад +1

    የሚገርም አሰራር ነዉ ሉላዬ። በርቺ። እናመሰግናለን ጊዜሽን ወስደሽ ለኛ ስላካፈልሽን። ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад +1

      @@miminigussie4971 ሚሚዬ የኔመልካም በጥም ነው የማመሰግነው😍😍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 месяца назад +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሉሊትዬ አንዳንዴ ያልፍሻል የኔ ባለሙያ ኮሊ ፍላወርን በዚህ መልኩ ቆንጆና ጤናማ አርገሽ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናል እጅሽ ይባረክ በጣም ፈጣን በጣም ቀለል ያለ ነው ወድጀዋለሁ❤❤ ላይክ ሼር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@netsiskitchen7169 ነፂዬ ክብረት ይስጥልኝ😍😍

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 месяца назад +1

    ሠላም ሉላየ በጣም የምወደዉ ምግብ የአበባ ጎመን ያንችን አሰራር ወደድኩት እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@Ethiopiaonebeauty አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 месяца назад +1

    ሉላዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ከምር ሱስ የሚያሲዝ ነው like like 👍 ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@milkanatube4685 ሚልካይዬ የምወድሽ አመሰግናለሁ ተጠፋፍተናል😍😍

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 месяца назад

      @@lulitlula4290 በጣም ምንም አልመች አለኝ እኮ በርቺ ሉላዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 месяца назад +1

    እጅሽን ይባርክ ❤

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 2 месяца назад +1

    ያስጎመጃል ሉሉ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@hanikitchen8109 ሀኒዬ እውነት ነው🙏😍

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 месяца назад

    ዋዉዉዉዉ ምርጥ የአበባ ጎመን ጥብስ👌እጅሽ ይባረክ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@zeritutube ክበሪልኝ🙏❤️❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 2 месяца назад +1

    የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባረክ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@hanikitchen8109 አሜን የምወድሽ👍❤️❤️

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 месяца назад +1

    ጎበዝ ነሸ እውነት

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@artistAmanuelGizaw ክበርልኝ🙏

  • @BasicEnglishTigrigna
    @BasicEnglishTigrigna 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህትዓለሜ።ደመርኩሽ መልሽልኝ በኮመንት ።እጅ ይባርክ ነው❤❤❤❤❤

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 2 месяца назад +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ lulit እህታችን የአበበ ጎመን ጥብሱ ዋውውው ነው እኔም አዘወትረዋለሁ አንች ደም በምርጥ አጠባበስ ነው ያካፈልሽን lulit 👍👍👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@hulumfikirtube8350 ሁሉምዬ አዎ ብዙ ሰው ይሰራዋል ቀቅለን ነበር ይሄን ሞክሬው ቆንጆ ሰለሆነ ነው ሞክሪው🙏❤️❤️

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  2 месяца назад

      @@freytube2731 እነእኮን ደህና ቆየሽኝ የኔ መልካም ጠፍተሻል ብቅ በይ🙏❤️