Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
I wish every youth in Ethiopia had the same mindset as you all. It is truly refreshing to see.
jonny is intelligent and mature .......and you guys are real which i love the most keep it up ♥♥
audience እናቅርብ ያላችሁት የሚገርም ሀሳብ ነው እኛ የአርቲስት የህይወት ታሪክ መስማት ሰልችቶናል ከሌሎቹ podcastoche እራሱ እንዲለይ ያደርገዋል የሚገርም ሀሳብ ነው keep going 👏👏👏
የኔም ሀሳብ ነዉ 😅
ጊዜ ፖድካስት በዚ ቀጥሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ።የሀገራችን ዘፈን እንዴት እና ወዴት እየሄደ ነው?? በዚህ ላይ ሀሳባችሁን ብታጋሩን ።
በጣም ነዉ የምወዳችሁአሪፍ ሀሳብ ነዉ አድናቂ ጋብዙ ከታዋቂዉ ኖርማል ህዝቡ ላይ ብዙ ነገር አለ
የዛሬው ሀሳባቹ ያበደ ነው ዋው ሀላህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤ቀጥሉበት እወዳቹዋለው የዘወትር ተመልካቻቹ ከሳዉዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ግን የዳጊ ሳቅ ይገርመኛል ደሞ አብሬ የምስቀዉ ነገር😂😂ደስ የሚል ፖድ ካስት❤❤❤በርቱ
ዮናየ ግን ለሰው ያለህ ክብር ይለያል ቀጥልበት የኔ ጨዋ 💖💖
አቤላ ቀልጂልን ❤😂
በጣም ትልቅና ወሳኝ ሀሳብ ሀሳብ ነው ያነሳቹት👏👏 በተለይ ለልጆች ስልክ አትስጡ ያላችሁትን ትክክል ነው። ስለ hate comment ግን በደንብ ብታወሩበት ጥሩ ነበር ብዙ መስራትና መውጣት የሚፈልጉ ሰዎችን እንዳይሰሩ የሚያደርገው እሱ ይመስለኛል, አንድ ቀን ደግሞ እንግዳችሁ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ ከ 1ለ5 ጀምሮ ነው የማውቃችሁ ከቁጥር ሳትጎድሉ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አትጋብዙኝና ደሞ እንጣላለን😝😅😅 በተረፈ በርቱልኝ love you guys betam betam🥰🥰🥰
Ere 5 le 1 melsut please 😎
yeah pls
ማህበራዊ ሀላፊነታችሁን በደምብ ተወጥታችኋል bravo!
Wowww እንኩዋን ደና መጣችሁ ሁልም አብራችሁ ስሩ እንድ ዱሮ በጣም ታምራላችሁ 🎉❤❤❤❤❤❤
thumbnail 🔥🔥🔥
ዮኒ ያመጣሽዉ ሀሳብ በጣም አሪፍ ነዉ።😊
ጆ ግን የዛሬው እርዕስ ተስማምቶታል በጣም ነው ምትመቹኝ ቀጥሉበት❤
Betam tsede nw keep up ...gn tinishi dimtse/voice/ ye mejemeriya episode akebabi mnm chgr alnbrewm tinish astekeklu
Nothing is more beautiful than dagi's lough 😅😅😅
ጆዬ ገደልከኝ የምር😅😅 ዮኒ እራሷን ስትቆጣጠርስ ላለመሳቅ😂😂 Guys የምር የወንድ ጀማ ካላቹ ስናወራ እንዲ ነዉ ያላቹ ትረዳላቹ እና Podcast ሳይሆን በቃ የሆን ጓደኛሞች ሰብሰብ ብለዉ እያወሩ Vibe ነዉ ያለዉ ደስ ይላል keep the vibe. Keep being real and natural
Yedagi sak😂😂😂😂 miss u dagiye
👍👍👍😍😍
ጎበዝ በርታ 😂😂
ዳጊ ሳቅህ ይለያል😂😂😂😂😂😂
Iam first ❤
It's 🔥 as always 😊
ጆዬ ማሳቅ ብቻ ሳይሆን Maturity ጥግ ድረስ ዮኒ፣አቤላ፣ዳጊ ብቻ ሁላቹም በቃ Maturity ደስ ይላል። ዮኒ ደግሞ በቃ feel አርጌሻለዉ የሆነ ሰአት ላይ ራሱ express ማረግ አቃተሽ Concerningkn.
Keep goin yall funny consistency is key
አቤላላላዬ
ክክክክ የኩላሊቱ ነገር
please keep up doing it can u invite 2 old people and ask what would they advice for their 25 years old age if they had chance
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ግዜው አሁን ነው እንኳን ሠላም መጣችሁልን
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤ትመቹኛላችሁ
I’m big fan
Agreed!! Yewent kedase lay record yemyadrgu specially in U.S bestwal freedom yalbet heger selohne beha they think they can do whatever they want. Those people show some respect please! Geza podcast ketlubet topic amrart andga yemhahu!
i like the idea to bring audience to interview
❤❤❤❤❤
ጊዜ ፖድካስ በጣም ነው ምትመቹኝ
23:17 ሀሳብ ያለው ኦድየንስ ፈልጉና አቅርብ ምክንያቱም ሀሳብና ግዜ ደስ የሚሉ ነገሮች ናቸው ሁለቱም የማያረጁ❤ ብኖር እቀርብ ነበር😊
38:00😁😁እኒ ጊዜወችን ማክሰኞ ማክሰኞ ጧት እንደተነሳሁ እናንተን እየሰማሁ ነው የመዳምን ስራ የምጀምረው በርቱ የሚገርም እርስ ነው የተሳዉ ዛሬ🥰
Abela kumneger enkuan syawera yaskal😂😂
metoo😂😂
እኔ tiktok የለኝም😅
ነጭ ቲሸርት ያደረገዉ ኮሜንታተር አርጉት በጣም ብዙ አወራ😮
አቤል እና ዳጊ ይሰጣሉ 😂😂
Tru hasab nw yanesachut beretu. Audience engabz yalachutm aref ena unique idea nw yoni.
23:56 Arif new akerbu brazeroch gn ke 4tachum 1 sew mewtat yelebtm...4 le 1 yhun enji endaywta sw...Ychamchu
የድምጽ ችግር አለ ትንሽ
ላይብ ላይ ቅረቡ
Ene lemesak ene alew
Pis nachu BERTU
ከናተ መአል የሰጠ የለም
Arefi asabi newdegmo Bloke 6/07 endatkiru
ሆስፒታል የቀረፃት እሱ አይደለም ሌላ ቲክቶከር ነው So እወዳችኋለሁ በርቱ❤❤🎉🎉
ye dagi sak yemimechew
አረ ድምፅ
Andande demo ye dro game 5 le 1 btelkut pis new..podchastum endale honoYoni tsimshn atanshiw...
ማርያምን የሁልጊዜም ምኞቴ ነዉ audience ygabez በዛ ላይ audience ወደ social media ታመጣላችሁ የስራ እድልም ይፈጠርላቸዋል🤝🤝
❤❤❤❤
I wish every youth in Ethiopia had the same mindset as you all. It is truly refreshing to see.
jonny is intelligent and mature .......and you guys are real which i love the most keep it up ♥♥
audience እናቅርብ ያላችሁት የሚገርም ሀሳብ ነው እኛ የአርቲስት የህይወት ታሪክ መስማት ሰልችቶናል ከሌሎቹ podcastoche እራሱ እንዲለይ ያደርገዋል የሚገርም ሀሳብ ነው keep going 👏👏👏
የኔም ሀሳብ ነዉ 😅
ጊዜ ፖድካስት በዚ ቀጥሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ።
የሀገራችን ዘፈን እንዴት እና ወዴት እየሄደ ነው?? በዚህ ላይ ሀሳባችሁን ብታጋሩን ።
በጣም ነዉ የምወዳችሁ
አሪፍ ሀሳብ ነዉ አድናቂ ጋብዙ ከታዋቂዉ ኖርማል ህዝቡ ላይ ብዙ ነገር አለ
የዛሬው ሀሳባቹ ያበደ ነው ዋው ሀላህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤ቀጥሉበት እወዳቹዋለው የዘወትር ተመልካቻቹ ከሳዉዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ግን የዳጊ ሳቅ ይገርመኛል ደሞ አብሬ የምስቀዉ ነገር😂😂ደስ የሚል ፖድ ካስት❤❤❤በርቱ
ዮናየ ግን ለሰው ያለህ ክብር ይለያል ቀጥልበት የኔ ጨዋ 💖💖
አቤላ ቀልጂልን ❤😂
በጣም ትልቅና ወሳኝ ሀሳብ ሀሳብ ነው ያነሳቹት👏👏 በተለይ ለልጆች ስልክ አትስጡ ያላችሁትን ትክክል ነው። ስለ hate comment ግን በደንብ ብታወሩበት ጥሩ ነበር ብዙ መስራትና መውጣት የሚፈልጉ ሰዎችን እንዳይሰሩ የሚያደርገው እሱ ይመስለኛል, አንድ ቀን ደግሞ እንግዳችሁ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ ከ 1ለ5 ጀምሮ ነው የማውቃችሁ ከቁጥር ሳትጎድሉ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አትጋብዙኝና ደሞ እንጣላለን😝😅😅 በተረፈ በርቱልኝ love you guys betam betam🥰🥰🥰
Ere 5 le 1 melsut please 😎
yeah pls
ማህበራዊ ሀላፊነታችሁን በደምብ ተወጥታችኋል bravo!
Wowww እንኩዋን ደና መጣችሁ ሁልም አብራችሁ ስሩ እንድ ዱሮ በጣም ታምራላችሁ 🎉❤❤❤❤❤❤
thumbnail 🔥🔥🔥
ዮኒ ያመጣሽዉ ሀሳብ በጣም አሪፍ ነዉ።😊
ጆ ግን የዛሬው እርዕስ ተስማምቶታል በጣም ነው ምትመቹኝ ቀጥሉበት❤
Betam tsede nw keep up ...gn tinishi dimtse/voice/ ye mejemeriya episode akebabi mnm chgr alnbrewm tinish astekeklu
Nothing is more beautiful than dagi's lough 😅😅😅
ጆዬ ገደልከኝ የምር😅😅 ዮኒ እራሷን ስትቆጣጠርስ ላለመሳቅ😂😂 Guys የምር የወንድ ጀማ ካላቹ ስናወራ እንዲ ነዉ ያላቹ ትረዳላቹ እና Podcast ሳይሆን በቃ የሆን ጓደኛሞች ሰብሰብ ብለዉ እያወሩ Vibe ነዉ ያለዉ ደስ ይላል keep the vibe. Keep being real and natural
Yedagi sak😂😂😂😂 miss u dagiye
👍👍👍😍😍
ጎበዝ በርታ 😂😂
ዳጊ ሳቅህ ይለያል😂😂😂😂😂😂
Iam first ❤
It's 🔥 as always 😊
ጆዬ ማሳቅ ብቻ ሳይሆን Maturity ጥግ ድረስ ዮኒ፣አቤላ፣ዳጊ ብቻ ሁላቹም በቃ Maturity ደስ ይላል። ዮኒ ደግሞ በቃ feel አርጌሻለዉ የሆነ ሰአት ላይ ራሱ express ማረግ አቃተሽ Concerningkn.
Keep goin yall funny consistency is key
አቤላላላዬ
ክክክክ የኩላሊቱ ነገር
please keep up doing it can u invite 2 old people and ask what would they advice for their 25 years old age if they had chance
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ግዜው አሁን ነው እንኳን ሠላም መጣችሁልን
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤ትመቹኛላችሁ
I’m big fan
Agreed!! Yewent kedase lay record yemyadrgu specially in U.S bestwal freedom yalbet heger selohne beha they think they can do whatever they want. Those people show some respect please! Geza podcast ketlubet topic amrart andga yemhahu!
i like the idea to bring audience to interview
❤❤❤❤❤
ጊዜ ፖድካስ በጣም ነው ምትመቹኝ
23:17 ሀሳብ ያለው ኦድየንስ ፈልጉና አቅርብ ምክንያቱም ሀሳብና ግዜ ደስ የሚሉ ነገሮች ናቸው ሁለቱም የማያረጁ❤ ብኖር እቀርብ ነበር😊
38:00😁😁እኒ ጊዜወችን ማክሰኞ ማክሰኞ ጧት እንደተነሳሁ እናንተን እየሰማሁ ነው የመዳምን ስራ የምጀምረው በርቱ የሚገርም እርስ ነው የተሳዉ ዛሬ🥰
Abela kumneger enkuan syawera yaskal😂😂
metoo😂😂
እኔ tiktok የለኝም😅
ነጭ ቲሸርት ያደረገዉ ኮሜንታተር አርጉት በጣም ብዙ አወራ😮
አቤል እና ዳጊ ይሰጣሉ 😂😂
Tru hasab nw yanesachut beretu. Audience engabz yalachutm aref ena unique idea nw yoni.
23:56
Arif new akerbu brazeroch gn ke 4tachum 1 sew mewtat yelebtm...
4 le 1 yhun enji endaywta sw...
Ychamchu
የድምጽ ችግር አለ ትንሽ
ላይብ ላይ ቅረቡ
Ene lemesak ene alew
Pis nachu BERTU
ከናተ መአል የሰጠ የለም
Arefi asabi new
degmo Bloke 6/07 endatkiru
ሆስፒታል የቀረፃት እሱ አይደለም ሌላ ቲክቶከር ነው
So እወዳችኋለሁ በርቱ❤❤🎉🎉
ye dagi sak yemimechew
አረ ድምፅ
Andande demo ye dro game 5 le 1 btelkut pis new..podchastum endale hono
Yoni tsimshn atanshiw...