የአዲስ አበባ አነጋጋሪው ጠላ ቤት || ከመቲ ጋር ጠላ ጠጣን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 136

  • @josijos8439
    @josijos8439 14 часов назад +46

    ኤፊ ልጅቷ ስታምር በዛ ላይ ስርአቷ እርጋታዋ የእዉነት በጣም ወደናታል !!!!

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 7 часов назад +8

    የልጅቷ እንዝርት ማሾር በጣም ነው የደነቀኝ። ባህልሽን የምታውቂ ልባም ነሽ! ልቦናሽን አይለውጠው ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ!❤️

  • @Elias44475
    @Elias44475 3 часа назад +1

    ለከተማ ልጆች ምመርጥላችሁ የዳጉሳ ጠላ ነው, ጥሩ ጣዕም አለው:: አረቂም የዳጉሳ ነው ቆንጆ:: ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ቆንጆ ጠላ ለመጠጣት ጎጃም ገጠር ላይ 💙

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 9 часов назад +6

    ኤፊ ልጅቷ
    የአባቷ ልጅ እናቷ የመረቀቻች ጎረቤት ወደዳት በስርአት ያደገች ኩሩ ኢትዮጵያዊ ሴት ናት ❤❤❤

  • @arditube7340
    @arditube7340 11 часов назад +4

    መቲየ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት በጣም በጣም ነው የኮራሁብሽ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው በማንነትሽ የኮራሽ❤👌🙏

  • @AllEthio
    @AllEthio 13 часов назад +42

    ሚካኤላ እንኩዋንም አማርኛ አልሰማሽ😅

    • @GetalewDemas-ny3jd
      @GetalewDemas-ny3jd 12 часов назад

      😂😂😂

    • @TesfamariamKagnew
      @TesfamariamKagnew 8 часов назад +6

      ስንት አይነት ምቀኛ ነው ያለው ግን? ምን አደረገ አሁን ይሄ ልጅ? ኮመንቱን እኮ translate ካረገችው ሌላ ነገር ነው ሚመስላት ...ስንት አይነት እባብ አለ ባካቹ

    • @SBRpubgmobile
      @SBRpubgmobile 7 часов назад

      Mayet rasu baqi new
      Gena tiqoxalech🎉

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Час назад +1

    ኤፊ ወየውልህ ሚካኤላን እና ሳምሶንን እንዳታስከፋቸው:: 😂😂😂 መቲ እንኩአን በሰላም መጣሽ ወደአገርሽ👍🏽🥰

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 12 часов назад +7

    "ጨዋ " እንድንችል አይነቷን ዘመናዊና በህሏን የምታቅና የማታፍርበት እንድትችል ያብዛልን።🎉🎉🎉

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 12 часов назад +11

    ለልጅቷ በጣም respect አንተግን ልጅቷ ዘመድህ ካልሆነች ለትዳርህ ከሴቶች ጋር የምታደርገው አክትህን አልወደድኩትም

  • @Lidya-n8m
    @Lidya-n8m 14 часов назад +10

    በጣም ያምራል ቤቱ እኔም አገር ቤት ስገባ አየዋለው ኤፊ ልጅቷ ስርአቷ የእዝርቱ ፓርት 👌❤❤❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 9 часов назад +3

    I respect those who invested on this... It maybe a starting point to Transform the cultural values into modern industry. Well done!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Час назад +1

    ኤፊ መቲ ከሚካኤላ ጋር ትመሳሰላለች::👍🏽🥰

  • @Addis.AAbgkof
    @Addis.AAbgkof 12 часов назад +4

    Very glad to see new generation to do that(enzert) . She is beautiful and brilliant.

  • @AsegdAdamu-g9t
    @AsegdAdamu-g9t 13 часов назад +13

    ዋው ኤፍ ልጂታ ግን ትህትነዋ

  • @T915ty
    @T915ty 6 часов назад +3

    6:22 she's really good 👍🏽

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 9 часов назад +3

    I think your content in Addis is getting Unique and Unique....This is your competitive advantage...Keep it up man...take us out from the routines of "Diaspora Tour"....What is your next stop? Make it more unique... [Camera man: well done....When you are asked to "focus" ....focus! We didn't see the Amharic Character at the Typewriter 🙂 ] The lady collaborator is very talented and gentle! Nice!

  • @PomiDa24
    @PomiDa24 11 часов назад +3

    I know that not a lot of ppl notice it but bro's producation level has been excelling 🚀

  • @yeshi-p9r
    @yeshi-p9r 13 часов назад +24

    አረ ይሄ ልጅ ሚካኤላን እንዳያስቀይምብን ወገን...😂

    • @desalegnweldeyohannes2461
      @desalegnweldeyohannes2461 11 часов назад +2

      የኔም ጥያቄ በተለይ እቺ የሚያጎርሳቸው ነገር😅

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 58 минут назад +1

      @@desalegnweldeyohannes2461እኔም ፈርቻለሁ::

  • @AyekingMikru
    @AyekingMikru 14 часов назад +7

    የመጀመሪያ ኮመንት ኤፊ ትመቸኛለህ ብሮ🔥🙌

  • @hebrehiwot
    @hebrehiwot 11 часов назад +5

    በነገራችን ላይ የእናቴን ጠላ ማንም አይጠምቀውም she is expert with tella ብትቀምሱት እንድለኞች ነበራችሁ❤😊😊

    • @arditube7340
      @arditube7340 8 часов назад

      @@hebrehiwot ጎጃሜ መሆን አለባቸው የጎጃም ጠላ❤👌👌👌

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 5 часов назад

      👌

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 6 часов назад +1

    ብሮ ያንች ነገር ከአውሮፓ እስከ ኢትዮጵያ ያለምንም ትራንስፖርት አስጎበኘኽን እናመሰግንሀለን 🎉🎉🎉

  • @JEMILSherif
    @JEMILSherif 34 минуты назад

    ዋው በርታ ቆንጆ ነገር ነው የምታሳየን ❤❤

  • @MikiaysSolomon
    @MikiaysSolomon 14 часов назад +11

    የጂም vlog ስራልን efi

  • @AbbeyHabesha
    @AbbeyHabesha 12 часов назад +1

    Efi g vlogsh በጣም ደስ ይላል❤ግን ችኮቹን ሀደራ

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 7 часов назад +1

    ሚካኤላን ኢትዮጲያ ይዘሀት ናአ በጣም ስርአት ያላት ቆንጂዬ ልጅ ናት

  • @AlmazGebresilassie-b4r
    @AlmazGebresilassie-b4r 10 часов назад +2

    41ኢየሱስ በ21 ና ምክንያቱም ማርያም የአመት ናት በተረፈ አድናቂህ ነኝ

  • @Cr7goatsiuuuu-t8e
    @Cr7goatsiuuuu-t8e 8 часов назад

    it was literally wild video i have ever seen keep digging kind of videos it was lit bruh i appreciate uuuu

  • @sslem-ts4jt
    @sslem-ts4jt 14 часов назад +4

    efI is king❤❤❤🎉

  • @AmirrReshad
    @AmirrReshad 10 часов назад

    ጎበዝ ደስ ስትል ሚስትህ ሁለት ወር ውጪ ቆይተው መተው እኔ አላቅም እያሉ አይደል ሚቀብጡብን ያደገችበትን ባህል ያልረሳሽ 😊😊😊

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 14 часов назад +2

    She is brilliant. 💚💛♥️💪

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 12 часов назад

    እወሀ እወሀ ይላል ተመቸኝ እውነቱን ስለተናገረ😂😂😂

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 9 часов назад +1

    ልክ ነህ 1 ያጣላል 2 ያፋቅራል ነው።3 የለም ከገጠር ሆነው ነው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 5 часов назад +1

    እንዴ የልጅቷ ቦርሳ ምን ያክላል ቤት move የምታረግ ነው የሚመስለው ውስጡ ምንድነው ያለው?

  • @legese103
    @legese103 50 минут назад

    ያበደ ቪዲዮ❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 11 часов назад

    የኢትዮጵያ ባህልኮ ይለያል ❤❤

  • @michoa5489
    @michoa5489 10 часов назад

    ወይኔ ልጅቷ ደስ ስትል😍😍😘😘

  • @shta-g3b
    @shta-g3b 14 часов назад +21

    አዲስ አበባ ላይ ጥራት ያላቸው የፈርኒቸር እቃዎች ማዘዝ የምትፈልጉ እህቶቼ ካላቹ ኮሜንት ፃፉልኝ🥰

    • @MichaelRaguel
      @MichaelRaguel 13 часов назад +1

      WENDIMOCHISHS KIMALAM

    • @FishBajaj
      @FishBajaj 13 часов назад

      😂😂😂​@@MichaelRaguel

    • @shta-g3b
      @shta-g3b 13 часов назад

      @@MichaelRaguel ይቅርታ🥰🥰

    • @እሞድሽ
      @እሞድሽ 12 часов назад +1

      እኔ እፈልጋለሁ

    • @shta-g3b
      @shta-g3b 12 часов назад

      @እሞድሽ ነይ ቁጥር ልስጥሽ ፕሮፋይሌ ስትነኪው community ላይ ፎቶዎች አሉ ኮሜንት ጻፊ እሰጥሻለሁ

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 13 часов назад

    ሴሎ የሚባለዉ ቤት ትንሽ ቤት ዉስጥ እዛዉ አካባቢ ነበር። ምን ያህል ጠላ ጠጪ እንዳለ የምታየዉ ቤቱ ባንዴ ተተኮሰ…መቲ በጣም ጎበዝ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 13 часов назад

    አይ ልጄ ወይራና ቀበርቾ ይለያል ...😂😂😂 በጣም ደስ የሚል ቤት ነው ግርግር የሌለው የባህል ምግብ ቤት ወይኔ ጠላ አጠጡኝ ልጄ አማረኝ ...😂😂😂

  • @userd76
    @userd76 3 часа назад +1

    Where,is,the,adress,please,wrght,it

  • @Alone_entertainments
    @Alone_entertainments 14 часов назад +3

    the ferst comment
    የሰው ደስታ ሚያስደስታቹ ተባበሩ የቀዮአን ምልክት ተጫኑልን

  • @Gamuzentertainment
    @Gamuzentertainment 7 часов назад

    Eyy Yo bruh, tell your wife to make a reaction video on your home country experience videos. i really think it would be Littt!!

  • @nahommesfin6846
    @nahommesfin6846 10 часов назад +3

    ሚካኤላ ግን ምንም አትልም

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 9 часов назад

    But, what is the name and location of the place? You would have made it more visible....

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 7 часов назад

    እኔም ሁሌ እርፍት ስሄድ እደዚህ ነዉ በጠላ ፏ ምል የጎንደር ጠላ ደሞ አባቴ ነብስ ነዉ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 12 часов назад

    ይመችህ❤

  • @tadimzn3280
    @tadimzn3280 2 часа назад

    ሚካኤላ አደራ አንዳትከፋግን መቼ ነው ወደ ኢትዮጵያ የምታመጣት አበሻ ቫይብ ነው ያለት

  • @Habeshatiktokcollection
    @Habeshatiktokcollection 6 часов назад

    እረ ኤፊ የልጅ አባት ነህ አስታውስ
    ደሞ ያችን የመሰለች ልጅ እንዳታስቀይም

  • @bamlakuabtew3805
    @bamlakuabtew3805 6 часов назад

    Thanks, Young Bloods!

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 6 часов назад

    ጨዋ ስርአት በጣም አድንቂያታለው ባህልሽን ሽፋን ማሳየትሽ

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic Час назад

    Bro your guest is cute 🥰

  • @Abenezerhaile-c4e
    @Abenezerhaile-c4e 9 часов назад +1

    Ere like. Yansewal sewoch ❤ like arghu

  • @yeshimebetsasse3769
    @yeshimebetsasse3769 2 часа назад

    Where is location

  • @yeabsira_kiflu
    @yeabsira_kiflu 7 часов назад

    አልገባህም ኤፊ ልጅቷን ወደናታል ድጋሜ ትቅረብልን

  • @EzraYakob-gz4gc
    @EzraYakob-gz4gc 14 часов назад +1

    I am the first efi g boy be VPN new mayew

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 часов назад

    እረ ባክህ እነ ጃኒ የጠፉት ምን ሆነው ነው እስቲ ጠይቅና ንገረኝ! ቪዲዮ ካቀረቡ ቆይተዋል

  • @teshayche3123
    @teshayche3123 13 часов назад

    ይሄ ቤት ያለው የት አካባቢ ነው ስሙስ ማን ነው የሚባለው ልጅቷ ለሚስት የምትሆን ትመስላለች ባንዳፍ ባትጋሩኝ❤❤❤

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 7 часов назад

    Oh’ my goodness you said kebercho for tela that is so funny it is gesho 😭😭😭

  • @Kiya.bmilw-m
    @Kiya.bmilw-m 14 часов назад +3

    Efi gym akomsh ede..esti and vlog gym wst

  • @henokalemu-c2z
    @henokalemu-c2z 8 часов назад

    1 yatalal new anchi Lik nesh Efi

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 6 часов назад

    ሰፈሩ የት ነው ግን ?

  • @bereketgebreslase2703
    @bereketgebreslase2703 13 часов назад

    Ene debrognal Micheala endezi agurseat atakim

  • @sasi2725
    @sasi2725 13 часов назад

    እስኪ ልጂቱን አጣብሱኝ ወለላ ማር ናት

  • @Zimbel-km6qo
    @Zimbel-km6qo 5 часов назад

    Part 2 abrachu sraln

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie 14 часов назад +1

    ደስ የምት ልጅ ናት i.g ?

  • @PixCell-c4k
    @PixCell-c4k 11 часов назад

    🥰ኤፊ

  • @sirapraphapoolperm9970
    @sirapraphapoolperm9970 4 часа назад

    3:57 men endalch ngrugne 😅😅

  • @FianolBirahun
    @FianolBirahun 14 часов назад

    እሽ ዩመችሽ🎉

  • @Lulit5863
    @Lulit5863 3 часа назад

    Hey, your outfit is wrong for this season in Ethiopia. It's summertime. You're not in UK

  • @melekeKetema
    @melekeKetema 13 часов назад +1

    ሮዚን አግኛት

  • @alemayehumengistu6205
    @alemayehumengistu6205 5 часов назад

    🙏🙏🙏

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 12 часов назад

    ግን ጠላ ለለመደው ሰው ነው የሚጣፍጠው

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 7 часов назад

    ተመቸከኝ

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 35 минут назад

    ጠላና አረቄ መድረኩን ተቆጣጥረውታል ከወደቁበት ከተናቁበት ከፍ ብለዋል በዋጋም ከሌሎቹ መጠጥ እየበለጡ ነው ባጠቃላይ ቀን ወቶላቸዋል ማን እንደሀገር ልጅቷ ከሚሼል ጋር ትመሣሠለች ከለሯ አነጋገሯ ድምፃ እርጋታዋ ደሥ የምትል ልጅነች ሚሼላ መቼም ለቪዲዮ እንደሆነ ትረዳሀለች እንጂ ከባድነው

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda 13 часов назад

    ልጅቷን ወደድኳት ኤፊ ጨዋ ነች

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti 8 часов назад

    ቲፕ አሰጠም

  • @EyuEyuka
    @EyuEyuka 14 часов назад

    Lejetwa xex setefetel yetemechew

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 14 часов назад

    am the first viewer

  • @AbiBabi-o2j
    @AbiBabi-o2j 11 часов назад

    6:47 that's true

  • @dadacoco4398
    @dadacoco4398 13 часов назад

    Adrasha yezin bota sem ebakachu

  • @mekumam1st
    @mekumam1st 11 часов назад

    nice video

  • @semhoney414
    @semhoney414 12 часов назад

    ምስቲ እንደ ታይህ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 12 часов назад

    ኧረ አቤሎ ልጅቷ መናት

  • @eyobalove6809
    @eyobalove6809 12 часов назад +1

    The fax dat she got crush on Noah makes it mad

  • @NaodKalkidan-g2v
    @NaodKalkidan-g2v 14 часов назад

    Ar grmun naaa bro Nürnberg

  • @Elavlog1122
    @Elavlog1122 14 часов назад +1

    Cherash tela😅😅😅

  • @Zorogamingpubgethio
    @Zorogamingpubgethio 14 часов назад +1

    አባክቹ አዲስ ጀማሪ ነኝ አቧርታቱኝ 😢

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 5 часов назад

    እረ ኤፊ ተውግን ተውግን ለሰው አይምሮ አስብ እንዴ የልጅህ እናት አታሳዝንህም እረ አረ ደስ አይልም አሴቶች ጋር ስትሰራ ይደብራል ምንም ቋንቋ ባትችልም አይነህ ውሀህ ይገባታል ሴት አይደለች እና እባክህ ከወደድካት ተጠንቀቅላት እባክህ

  • @yemkersisay7108
    @yemkersisay7108 12 часов назад

    🥰🥰🥰🥰💚💚

  • @Reyozane
    @Reyozane 14 часов назад

    Efi g ❤ for me bro 🎉

  • @ericraehmisch8073
    @ericraehmisch8073 13 часов назад +1

    Lemin bolale libs tilebsaleh bro .felfela lij asmeseleh .15 amet lij timeslaleh

  • @LalmazeWendemu
    @LalmazeWendemu 9 часов назад +1

    አንተ ከሚስትክ ሌላ እጅክን ለምንድን ነው የምታጎርሰው አንተ አታርፍም ወይ

  • @HiyuAbraham
    @HiyuAbraham 8 часов назад

    bro betam gobz neh esti gedam hid ena asayen

  • @Sukey-rh9cu
    @Sukey-rh9cu 14 часов назад +1

    Efi

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 9 часов назад

    Pretty lady

  • @Robeejundi
    @Robeejundi 13 часов назад +1

    Video terat yelwm

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 12 часов назад

    እንዝርት መፍተል ትችላለች ልጅቷ ማሻአላህ

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 11 часов назад

    Yt akababi nw?

  • @mikomikeeha9150
    @mikomikeeha9150 13 часов назад

    ke18gnaw dekika gemro efi mok alat eko🤣🤣🤣🤣

  • @merrysolomon1524
    @merrysolomon1524 6 часов назад

    It good what you are doing in your videos but I think you are married and you have a baby boy be father you make unnecessary moves. Be careful its not good respect your family one day your son will see your videos be model for him.show him how respect your wife and good luck good job